የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች የሚበሎቸው 7 ምርጥ የቁርስ ምግቦች/Best Breakfast foods for Diabetic patients

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2023
  • ብዙ ተወዳጅ የሆኑ የቁርስ አማራጮች ብዙ ካርቦኖች ስለሚይዙ የስኳር በሽታ ካለብህ ገንቢ፣ ጣፋጭና የቁርስ ምርጫዎችን መምረጥ ከባድ ሊሆንብህ ይችላል።
    ለስኳር በሽታ በደምህ ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን መቆጣጠር ያስፈልጋል፤ ይህ ደግሞ ምን ያህል ካርቦሎችን መመገብ እንዳለብን ይጨምራል።
    በቁርስ ለመበላት የሚያስችሉ አማራጮችን በምታስብበት ጊዜ በፕሮቲን እና በፋይበር የበለጸጉትን፣ ጤናማ ቅባት ያላቸውን እና መጠነኛ የካርቦሀይድሬት መጠን ያላቸውን መምረጥ ያሰፈልጋል።

ความคิดเห็น • 153

  • @yeshikassa4052
    @yeshikassa4052 ปีที่แล้ว +17

    መድሀኒት የሚወስዱ 2ኛው አይነት ያለባቸው ሰዎች ይህንን ምግብ መመገብ ይችላሉ ?

  • @abduljelilseid4624

    የስኳር በሽታ ያለባቸው አይባልም። ምናልባት በደማችን ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ከመጠን ባለይ ከፍ ማለት ወይም ከመጠን በታች ዝቅ ማለት ለተለያዩ ህመሞች ወይም በሽታዎች ሊያጋልጥ ይቾላል። ለምሳሌ እኔ የስኳር መጠኔ ከፍ ማለት ከጀመረ 26 አመት ሆኖኛል። ግን በጣም ጤነኛ ነኝ-አንድም ቀን ራሴን ታማሚ ወይም በሽተኞ አድርጌ ስለማልቆጥር። ስለዚህ ለመልእክታችሁ ስኬታማነት ስትሉ እኛን በሽተኛ አታድርጉን!! ይልቅ የስኳር መጠናችንን ማስተካከል የምንችልበትን የተሐያዩ ስልቶችን ብትጦቁሙን ይሻላል።

  • @beyeneejiguayano5574
    @beyeneejiguayano5574 ปีที่แล้ว +7

    ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቸዋለሁ ዛሬ የስኳር በሽታን መከላከል ቀላል አይደለም ሆኖም ግን እንዳንቺ ያሉ ባለሙያዎች በየጊዜው የምትሰጡት ምክር በተለይ መድሀኒት መውሰድ ለማይፈልግ (ከሀኪምሽ ጋር በመስማማት) በዚህ ቪዲዮ ያሰተላለፍሽው መልክት በጣም ይረዳል ብዬ አስባለሁ። በዚህ አጋጣሚ በየቀኑ የተወሰነ ሰአት ያለ ምግብ መቆየትን በተመለከተ ምን አስተያየት ይኖርሻል? አመሰግናለሁ ለምትሰጭው ምክር።

  • @mesfinabegaz4313
    @mesfinabegaz4313 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም, ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @tilahuntekle9732
    @tilahuntekle9732 ปีที่แล้ว +11

    እንዴት ነሽ ዶክተር የምታቀርቢውን እየተከታተልኩ ነው በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ለስኳር ህመም በየደም አይነት ዘርዝረሽ ተስማሚ የሆነውን ብታስረጂን አመሰግናለሁ

  • @kidanasresahegn4722

    ወደ ትምህርቱ ተሎ ብትገቢ ጥሩ ነው::

  • @mennabekele8905
    @mennabekele8905 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ላንቺ እህቴ እናመሰግናለን ብዙ ተሰፋ እንድናደርግ ምክርሽና ትምህርትሽ በጣም ጠቅሞኛል በርቺ እህቴ ያገርሽን ልጆች በሚገባን በቓንቓችን አንደሚራዳን እያሰተማርሽ ህዝብሽን በማገልገልሽ ክብር ይገባሻል ኑሪልን🙏

  • @misadagne1380

    በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር እግዚአብሄርም ይባርክሽ የምታቀርቢያቸው ትምህርቶች በእውቀት የተመሰረተ ስለሆነ በጣምጥሩ ነው እንዳንች አይነቶችን ያብዛልን ።

  • @fhcdfb5590
    @fhcdfb5590 ปีที่แล้ว +3

    አብሸ በፈሳሸ መልክ ተዘጋጅቶ መጠጣት ለሰኳር በሸተኛ ምን ፋይዳ አለው ?

  • @user-xc9ou5nz3i
    @user-xc9ou5nz3i ปีที่แล้ว +5

    አዲስ እንግዳ ነኝ ለዚህ ቤት ጤና ይስጥል 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much Hana 👍

  • @emebetargaw5716

    ተባረኪ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @heldanashimelis4918

    ሃንዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጥሩ ትምህት ነው

  • @kassaterefe9263
    @kassaterefe9263 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for a very helpful health care teaching, keep up!

  • @FikirteBekele
    @FikirteBekele ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን በጣም

  • @genettilahun5371

    ተባረኪ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @gezahegnnigussie124

    My dearest,thank you,may God bless you

  • @almazmengistu8400

    እናመሰግናለን!! ግሩም ነው

  • @wudefekadu3234

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @meseretabdissa9187
    @meseretabdissa9187 ปีที่แล้ว +3

    Thank you yena ehet.