ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የዛሬ ውሎአችን ኢትዮ ሳባ ጥበብ ለገና በአል የተዘጋጁ ውብ ኦርጂናል የእጂ ጥልፍ ቀሚሶች በተመጣጣኝ ዋጋ habesha dress style

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ส.ค. 2024
  • የዛሬ ውሎአችን ኢትዮ ሳባ ጥበብ ለገና በአል የተዘጋጁ ውብ ኦርጂናል የእጂ ጥልፍ ቀሚሶች በተመጣጣኝ ዋጋ
    habesha dress new
    habesha dress
    habesha Kemis
    habesha dress style

ความคิดเห็น • 175

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube  ปีที่แล้ว +22

    ማዘዝ ለምትፈልጉ ስልክ ቁጥር +251969066071📞📲 ለገና በአል ለሰርግ ለልደት ለክርስትና ለግሩፕ ለልዮ ልዮ ፕሮግራም ምርጫችሁ ኢትዮ ሳባ ጥበብ ይሁን👉 +251969066071📲

    • @user-ro9ri3mc1q
      @user-ro9ri3mc1q ปีที่แล้ว

      🇪🇹🌹👍

    • @user-ut1ci5jx2x
      @user-ut1ci5jx2x ปีที่แล้ว +3

      የተዘቀዘቀ መስቀል አትስሪ አታሰሪ አስተውሉብቻ ለብር አትስገብገቢ

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      ውዶቼ ደምሩኝ😍😍😍

    • @useruserr6099
      @useruserr6099 ปีที่แล้ว +1

      ሳባ ዋጋዉን ንገሪኝኝ

    • @useruserr6099
      @useruserr6099 ปีที่แล้ว +1

      ጎንደር ነኝ ላኪልኝ

  • @fkrtech
    @fkrtech ปีที่แล้ว +40

    የተዋህዶ ልጆች እንዳትገዙ ይህን ቀሚስ አስተውሉ መስቀሉ የተዘቀዘቀ ነው ሁሉም አባቶች ተናግረዋል

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 ปีที่แล้ว +2

      አቤትቅናትሀሀሀሀ

    • @lamlamyoutube7721
      @lamlamyoutube7721 ปีที่แล้ว +2

      እረ አልተዘቀዘቀም እናት ሁሉም እነዚህ ነው እሚሰረው

    • @user-ib3tm7zy4y
      @user-ib3tm7zy4y ปีที่แล้ว +5

      አወ ተዘቅዝቋል መስቀሉ ስታናድድ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 ปีที่แล้ว

      ዘቅዝቀሽ ነው የምታይው እንዴ አቤት ቅናት ችግር ቢኖረው ይስተካከል ይሄ ብለሽ ሀሳብ መስጠት እንጂ እንዳትገዙ ማለት የለብሽም ለበሻ ቀሚስ እንደዚህ ነው የሚሰራው ከድሮም ጀምሮ

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      ውዶቺ ደምሩኝ😍😍😍

  • @mulye-ko2qq
    @mulye-ko2qq ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል 🙏🙏🙏

  • @senaytalemu5018
    @senaytalemu5018 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ያምራሉ የመጀመሪያዉን በጣም ወድጀዋለሉ👌

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 ปีที่แล้ว

    Betam gobez mazez efelgalhu sabi waga ena téléphone kutershen

  • @serkaabera1499
    @serkaabera1499 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ ሳባየ በእውነት በጣም ነው እሚያምሩት

  • @makidestube7514
    @makidestube7514 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ ሳባዬ የኔ ዘናጭ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም የሚያምር አልባሳት ነው በይ ይህን የመሰለ ቆንጆ ቀሚስ እማ እኔም ልዘንጥበት እምር ብለሻል የኔ ዘንካተ የሳቫ ኢትዮ ቤተሰቦች
    ቤተሰብ አድርጉኘ

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 ปีที่แล้ว +1

    ለሀይማኖታችሁ ክብር የሌላችሁ

  • @haroni2982
    @haroni2982 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሳባ እዴት ነሽ የረዉን ህመም እደራስሽ አርገሽ የምታዬ እንቁ አሣቢ ትትና ሽ ይበቃል የኔ ዉብ

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 ปีที่แล้ว +1

    Saba ye mejemeryaw betam yamral mesikelu wedetachi mehon yelbetim eye tebale silehone enat seseru kena wedelay kena adergachu serut ale belezeya gebeya yikensibeshal

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 ปีที่แล้ว

    በርቺ ጥሩ ስራ ነው ያምራል መስቀሉ ይስተካከል

  • @meseretalemu5362
    @meseretalemu5362 ปีที่แล้ว

    Yamiral

  • @salamsala9871
    @salamsala9871 ปีที่แล้ว

    Sabeye baxsm nawu meyamamerute getan wowwwwwwww ehete

  • @fatum164
    @fatum164 ปีที่แล้ว

    ሲያምር ሳባየ❤❤❤

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu ปีที่แล้ว

    ሳባዬ የዉነት ያምራል በዉነት የኔ ጎምላላ እጂሽ ይባረክ እኔማ አገር ልግባና ቀላል እገዛለሁዴ ዉበቱን ደፍቶብሻል ዉብ ነሽኮ ያጥቴ ፍላጭ

  • @user-pc2zg6uo4x
    @user-pc2zg6uo4x ปีที่แล้ว

    ጌታሆም ለባሽ ሳይሆን አልባሽ አድርገኝ ብዙ ሰወች እሚሸወዱበት የስራ ፈጠራ ሐይማኖታቸውን ዝቅ የሚያደርግ ብሩ ከፍ እንዲል ምን እናድርግ ለው የሚጨነቁ ግን ምን መልክት እደሚያስተላልፍ አለማወቃቸው በጣም ያሳዝናል ልብሱ ጥሩ ሆኖ እያለ ዋናው መለያሽን መመኪያሽን መስቀሉን ከዘቀዘቅሽ ምኑን አሳመርሽን አዋረድሽን እጅ ለማንኛውም አስተዋይ ልቦና ይስጠን በስተትም ከሆነ በእውቀት ይቅርታውን ያውርድልን

  • @hayatali7269
    @hayatali7269 ปีที่แล้ว

    ሳባየ ጀግናየ ነሽ
    እኔም እዳች ከአገሬ መጥቸ መለወጥ እፈልጋለሁ😥❤

  • @Nolawi829
    @Nolawi829 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም እግዚአብሔር ይርዳሸ በርች

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v ปีที่แล้ว +1

    ተዋህዶ ሳናውቅ አብዛኛዎች ልብሶች መስቀል የተደፋ ነው እና ልቦና ይስጠን እናንተም አስተውሉ

  • @salamsala9871
    @salamsala9871 ปีที่แล้ว

    Yane gobeze gata yasabeshewun kazehem bslaye yaderegelgne ewunate baxsm nawu madeqeshe tabareky

  • @genilayuyoutube9792
    @genilayuyoutube9792 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነዉ የሚያምሩት ሳቢ💚💛❤

  • @salenatabe
    @salenatabe ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እኔ ያለሁት ቤሩት ነው ታደርሻለሽ እህቴ

  • @mytube-zk9fz
    @mytube-zk9fz ปีที่แล้ว +3

    ዋው ሳባዬ በጣም ያምራል በርቺ

    • @fgradesfgrades5092
      @fgradesfgrades5092 ปีที่แล้ว

      መስቀሉ ተዘቅዝቋል😭😭😭 እባካቹህ አስተውሉ

  • @kubatube1209
    @kubatube1209 ปีที่แล้ว

    Welcome wawwwwww konjooo 😍

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 ปีที่แล้ว

    ዋብ በጣም ያምራል

  • @tube-di1so
    @tube-di1so ปีที่แล้ว

    ሳቢተይ ቆንጆ ያምርብሻል ቀምሱ 😍❤😍❤😍❤

  • @weynatube21
    @weynatube21 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @allamallam7725
    @allamallam7725 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ሳቢ

  • @salmaalkaldy9395
    @salmaalkaldy9395 ปีที่แล้ว +1

    Saby sent sent new

  • @sarasara4658
    @sarasara4658 ปีที่แล้ว +2

    Lemndnew meskelun zekzkew miserut yhe tiru aydelem

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 ปีที่แล้ว +1

    መስቀሉን ዘቅዝቀሽ ክርስቶስ ሰለኛ ሀጥያት ክብር ደሙን ክብር ስጋውን ያፈሰሰበት ያዳነን በመስቀሉ ድነናን😭😭😭😭 አንች እደአሊሙናቲ መስቀሉን ዘቅዝቀሽ መጣሽ ታመልኪያለሽ ትሸቅያለሽ መጀመሪያ ስለእምነትሽ እወቂ ገንዘብ ገነት አያስገባም

  • @minaleshawawoldesenbet7614
    @minaleshawawoldesenbet7614 ปีที่แล้ว +2

    አንዴት ነሽ ሳባ ዋጋው ሰንት ነው

  • @tigistdinbru2249
    @tigistdinbru2249 ปีที่แล้ว

    Wow Saba Kmesoche Symru Lkelig

  • @betybety6075
    @betybety6075 ปีที่แล้ว +2

    ወንድስ ከወለድሺ ማን ልትይው ነው

  • @fatumayoutube4727
    @fatumayoutube4727 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነኝ ሳባ

  • @user-yw1mr3fq3k
    @user-yw1mr3fq3k ปีที่แล้ว +2

    ሳባየ በርች ግን በናትሽ ቀሚስ ለበሽ ቀሚስ ነው የሚያምርብሽ

    • @fgradesfgrades5092
      @fgradesfgrades5092 ปีที่แล้ว

      መስቀሉ ተዘቅዝቋል😭😭😭 አስተውሉ የተዋህዶ ልጆች

  • @meseretseyoum3016
    @meseretseyoum3016 ปีที่แล้ว +3

    ዋጋቸው ስንት ነው

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሲያምር❤👈

  • @fatimaomabdulrahman2904
    @fatimaomabdulrahman2904 ปีที่แล้ว +3

    ሳባዬ ምነው ኢትዮጵያዊነት እንድህ ነው ወይ አይ እህቴዋ

  • @rabiayamer501
    @rabiayamer501 ปีที่แล้ว +1

    ድባይ ላኪልኝ ውደ በአበባ የተሠራ እኔ ሙሥሊም ነኝ

  • @meseretseyoum3016
    @meseretseyoum3016 ปีที่แล้ว +2

    የአገው ልብስ ያልሽው ዋጋ

  • @tube-ix1kl
    @tube-ix1kl ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውውው ስመጣ

  • @fatechurukodanam3407
    @fatechurukodanam3407 ปีที่แล้ว +1

    Love 😍😍😍😍😍😍💋💋💋💋

  • @HaiHai-ud6yr
    @HaiHai-ud6yr ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍

  • @abayneshnure8998
    @abayneshnure8998 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @aregamulu3101
    @aregamulu3101 ปีที่แล้ว +1

    ye semen shewa amhara habesha Kemis yemiwkil tilf kalesh lakilign

  • @asterhabte520
    @asterhabte520 ปีที่แล้ว

    Saba selam nesah slkshen lakyleng lbs lmazez new

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ሰው ማለት እድሜው ረዝሞ ስራው ያማረለት ነው በተቃራኒው ደግሞ መጥፎ ሰው ማለት እድሜው ረዝሞ ስራው የተበላሸ ሰው ነው ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ይማሩበታል👈

  • @salamuae6022
    @salamuae6022 ปีที่แล้ว +1

    Saba slkshn lakilgn benatsh

  • @hanasisay7752
    @hanasisay7752 ปีที่แล้ว

    Hello Saba. Can you why cross down can you make cross up please Thanks 🙏

  • @atesdeasmamaw1962
    @atesdeasmamaw1962 ปีที่แล้ว +1

    ስንትነውየኔውድ

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 ปีที่แล้ว +2

    ቴሌግራም ላይ ሳናግርሽ አትመልሽም

  • @yeshe1457
    @yeshe1457 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሳርዬ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว +1

    ሳብዬ አምሮብሻል በርቻ የተመኘሽውን ይስጥሽ

  • @coco3098
    @coco3098 ปีที่แล้ว

    በርች ጎበዝ

  • @destawork5301
    @destawork5301 ปีที่แล้ว +1

    የአገው ስላስጠዋወቅሽ ደስ ብሎኛል ግን ይቀረዋል በጣም የሚምር ሞልቶል!!

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 ปีที่แล้ว +2

    ስት ነዉ ሲባየ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 ปีที่แล้ว +3

    አቤት የመሥቀሉ ጠላት ብዛቱ ለማንኛውም ልመጣ ትንሺ ቀርቶኛል ጥሩ ጥሩ ቀሚሦች እንደምሰሪልኚ ተሥፋ አረጋለው

    • @user-ib3tm7zy4y
      @user-ib3tm7zy4y ปีที่แล้ว

      መስቀሉ የተዘቀዘቀ ነው አስተውላችሁ እዩት መጀመርያ የለበሰችው ቀሚሱ

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@user-ib3tm7zy4y ነይ ውዴ ደምሪኝ😍😍

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j ปีที่แล้ว +1

    ሠላምናች

  • @luyigaanna7120
    @luyigaanna7120 ปีที่แล้ว +4

    ለምንድን ነዉ መስቀሉን የምዘቀዝቁት አንች ኦርቶዶክስ አይደለሺ ይህ ዲዛይን መልበስ አይፈቀድም አባቶች ተናግረዋል ልቦና ይስጥሺ

    • @user-ib3tm7zy4y
      @user-ib3tm7zy4y ปีที่แล้ว

      ስታናድድ ደሞ ሲነግሯት አሰማም።እፍፍፍ

  • @tozibelay3930
    @tozibelay3930 ปีที่แล้ว

    Wagawun negerin

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 ปีที่แล้ว +1

    Wagawn ngerin

  • @user-qi9gr1ry9f
    @user-qi9gr1ry9f ปีที่แล้ว +1

    ለሙስሊም ታሳቢ ሳታረጊ ምን ማለት ነው ቆንጂት?
    ባለሱቅ ሁሉ ለሁሉም ታሳቢ አርገዉ ነው እየሸጡ ያሉት የነቁ 😂😂😂

  • @samrauithaftu2227
    @samrauithaftu2227 ปีที่แล้ว

    Wow❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🙏🙏

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 ปีที่แล้ว +1

    እረ ተው መስቀሉን እየዘቀዘቃቹሁ አትስሩ ወድ የተዋህዶ ልጆች እደዚህ አይነት ቀሚስ አትግዙ እባካቹሁ ዲዛይን ስትሰሩ መስቀሉን አትዘቅዝቁ

  • @user-yy7ps6ig8c
    @user-yy7ps6ig8c ปีที่แล้ว

    እባክሽ ዋጋውን ንገሪኝ እኔ የምፈልገው በግሪን፣በላይት እና በወርቀ ዘቦ በእጅ የተጠለፈ እፈልጋለሁ

  • @user-mo6qj1og6h
    @user-mo6qj1og6h ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጥርት ያለ ጥልፍ ነው ለሙስሊሞች የሚሆን ሰርተሽ አሳይን

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 ปีที่แล้ว

    ሳብዬ በጣም ያምራል ዋውው ልዬ ነው እጂሽ ይባረክ ውድ

    • @tsigheredamismer1319
      @tsigheredamismer1319 ปีที่แล้ว

      ምኙን አማረሽ ይህን ያክል የና ህዝብ አዕምሮ ህልናዉ ተሰልበዋል መስቀል ተዘዝቆ የሰጣኖች አምልኮትን እየተስፋፋ ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ

  • @user-pp8jw6oc3j
    @user-pp8jw6oc3j ปีที่แล้ว

    Konjo mukera new

  • @fiqirnagasaa6905
    @fiqirnagasaa6905 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍🙏

  • @user-cd1id8lu5x
    @user-cd1id8lu5x ปีที่แล้ว +1

    ያለመስቀል የለሽምዴ ለሙስሊሞች

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳንም ሰላም መጣሽልን በጣም ደስ ይላል ማኀተብሽን እንዳታወልቂው ዛሬ ብቻ አየሁት ልበል እንዴት አማረብሽ ከመስቀሉ ጋር ሰው ካገኛሁ ወንድም ሆነ ሴት መጀመሪያ አንገት ነው ማይ

  • @Sarah_7-h8m
    @Sarah_7-h8m ปีที่แล้ว

    Wede America telekiyalesh?

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 ปีที่แล้ว +1

    ዋጋዉ ስንት ነዉ ሳባየ ላኪልኝ ጎንደር ነኝ

  • @user-ib3tm7zy4y
    @user-ib3tm7zy4y ปีที่แล้ว +2

    አንች ልጂ ግን ማስተዋሉን ያድልሽ ፈጣሪ ሆይ መስቀሉን ዘቅዝቀሽ ነው የሰራሽው ተይ ገንዘብሽን ስታይ ምነው ነፍስሽን እርሳሽው ስታናድጂ እፍፍፍፍ መስቀሉን አስተካክሊ ፈጣሪ ወደራስሽ ይመልስሽ

  • @yeshe1457
    @yeshe1457 ปีที่แล้ว

    በናትሽ እኔ እፈልጋለዉ

  • @meronbiset4763
    @meronbiset4763 ปีที่แล้ว

    አድስ አበባ እንድትቲ እናገኛልን

  • @metsehetsandyhun744
    @metsehetsandyhun744 ปีที่แล้ว

    Hi selme naw selksh ayseram

  • @user-rd4qc5ix4w
    @user-rd4qc5ix4w ปีที่แล้ว

    ሳባ ልግል ጉዳይ ላንግርሽ እፈልግ ነበር ይቻላል ወይ ፍቃድሽ ከሆነ እስኪ አናግሪኝ

  • @tebabe
    @tebabe ปีที่แล้ว +2

    እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ የሱፍራ አሰራር ላሳያችሁ
    ፕሮፍይሌን በመጫን ተቀላቀሉ ሃባይብ🌹🌹

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb ปีที่แล้ว +2

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኛ

  • @selitensay3763
    @selitensay3763 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሳባየ ስንት ነው

  • @welotube463
    @welotube463 ปีที่แล้ว

    ሠላም የሀገሬ ልጆች🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 ปีที่แล้ว +3

    እረ ባክሽ አትበጥረቂ ለኔ ሁለት መስቀል ያለው መጦልኛል

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 ปีที่แล้ว

      ሰው ይዞ መምጣት ይቻላል አለች እኮ

  • @salem4086
    @salem4086 2 หลายเดือนก่อน

    ዋጋዉን ለሚን አትናገርም ግን

  • @louatlouat3308
    @louatlouat3308 ปีที่แล้ว +1

    ውሳፕ ለምን አትመልሽም

  • @userbcell2682
    @userbcell2682 ปีที่แล้ว

    የኔ ውብ ስታምሪ ሳባዬ

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n ปีที่แล้ว

    ድባይነው ያለውት እዴት አገኛለው

  • @bestbuy9242
    @bestbuy9242 ปีที่แล้ว

    የጅ ጥልፉ ዋጋው ስት ነው ???😊

  • @jamilaalo3836
    @jamilaalo3836 ปีที่แล้ว

    ማሪያምን ሳኡዲ መስቀል ያለው ልብስ ተቀብያለሁ

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 ปีที่แล้ว +1

    ኑ ጸጉሬን ያሳደኩበትን መላ ላካፍላችሁ እህቶቸ

  • @user-ye1yh2hq4l
    @user-ye1yh2hq4l ปีที่แล้ว +1

    👍👍

  • @meronbiset4763
    @meronbiset4763 ปีที่แล้ว

    ስንት ነው

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 ปีที่แล้ว

    ሣባዬ ምነው ምነው መሥቀሉ ተዘቅዝቋል አሥተካክይ 😞😞

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 ปีที่แล้ว

    Wagaw lmin atenagerimi ????????????????

  • @HanaHana-lb6zo
    @HanaHana-lb6zo ปีที่แล้ว

    መሥቀሉ ተዘቅዝቋል ቤተሰብ እዴትነውነገሩ ሳብዬ 😭😭😥

  • @tiruyejalie1705
    @tiruyejalie1705 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሳብየ ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ ለገና እኔም አናግርሽ አለሁ

  • @mekdesmekdes2596
    @mekdesmekdes2596 ปีที่แล้ว

    ዋጋ

  • @lemlemyeshewalij
    @lemlemyeshewalij ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ሳባ በኮሌታ መስራት ትችያለሽ?