🔴በጣም የሚያማምሩ የሀበሻ ቀሚሶች ዋጋ በኢትዮጽያ 2016 traditional Ethiopian cloth price 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 มิ.ย. 2024
  • የሀበሻ ቀሚሶች ዋጋ በኢትዮጽያ 2016 traditional Ethiopian cloth price 2024
    አድራሻ 22 ወርቁ ህንፃ ፊት ለፊት አመለ ገበያ ውስጥ ሐጎስ ጥበብ 👉09 14 75 84 63
  • ตลก

ความคิดเห็น • 36

  • @Rita-Media
    @Rita-Media  22 วันที่ผ่านมา +3

    አድራሻ 22 ወርቁ ህንፃ ፊት ለፊት አመለ ገበያ ውስጥ ሐጎስ ጥበብ
    👉 09 14 75 84 63

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 23 วันที่ผ่านมา +3

    I love this channel and I love the guy. He’s so nice guy very nice designer I love it. I ordered so many things. It will come back soon. My love 😍 he is so nice guy and personality

    • @Rita-Media
      @Rita-Media  22 วันที่ผ่านมา

      thanks a lot dear sis

  • @DREAMERS1.0
    @DREAMERS1.0 23 วันที่ผ่านมา +3

    Bettam migerm new addadisochu yamralu❤

  • @AbebaLemlem
    @AbebaLemlem 10 วันที่ผ่านมา +1

    #Tigrai, Ethiopia. Tigrai traditional clothes ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z 20 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው በጣም ያምራሉ።ግን ዋጋው ትንሽ በዛ

  • @almaz3950
    @almaz3950 23 วันที่ผ่านมา +1

    እሚገርም ጥልፎች ነው ያለው። ኢድ ይባርኽ።

  • @ALKNDOW
    @ALKNDOW 23 วันที่ผ่านมา +4

    Thank you Rahel there is no doubt that the follower benefited from this interview and this clarification. Thank you and we wish you success in what you do❤

  • @AbelSamuel-ke9vn
    @AbelSamuel-ke9vn 22 วันที่ผ่านมา

    Thank you yamralu egezalew bans 2 le ehtoche

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 21 วันที่ผ่านมา +1

    Tigriye-yene-balemuya❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ስላም አለሽ ማር🎉🎉ዋወወ🎉🎉

  • @tige-w1
    @tige-w1 23 วันที่ผ่านมา

    wow.....!

  • @hiwotkidanu7662
    @hiwotkidanu7662 23 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ቅርብ ግዜ ገዝቻለሁ ልብሱ በጣም ያምራል ወድጀዋለሁ ።

    • @Godgrace-lr1qr
      @Godgrace-lr1qr 20 วันที่ผ่านมา

      ዋጋው እንዴት ነው ውዴ ትክክለኛ ነው ? በጣም ነው የምወደው

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 15 วันที่ผ่านมา +3

    ጤፍ 15 ሺ በገባበት ሐገር አልባሳት 45ሺ ገዝቶ የሚለብስ ካለ እውነት መመርመር አለበት መንግስት በሐገር ባሕል ልብሶች ላይ አይንሕን ጣል አርግበት እንደመሬቱ እላለሁ

  • @elizabethtadesse9531
    @elizabethtadesse9531 20 วันที่ผ่านมา +3

    ከሆለት ሳምት በፌት ግዝቻለሆ እናንተም ግዞት ልብሶ በጣም ነው የሜያምረውየሜሽጠውም በሃቅ ነው ግዞት እላለሁ እኔ ሳላቀው የሽጠልኝ በኦን ላዬ ነው የሜገርም ስው ነው በዜ ስእት እንዷህ እለወዬ ያስብ ላል እግዜር ገንዘብህን ዬባርክልህየሚኀርም ነው በጣም ግዞት ደውሎለት ሃቀኛ ስው ነው

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @elenigetachew5330
    @elenigetachew5330 22 วันที่ผ่านมา

    Wow betam yamral እንዴት ነው ኦርደር የሚደረገው ማዘዝ ፍልጌ ነበር

    • @Rita-Media
      @Rita-Media  22 วันที่ผ่านมา

      ደውይለት ለሐጎስ

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 21 วันที่ผ่านมา

    Hi Hagose

  • @user-iu2qr2kq6x
    @user-iu2qr2kq6x 21 วันที่ผ่านมา

    ግን ለምንድን ነው ሁሉም በመስቀል

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t 10 วันที่ผ่านมา

    አረብአገርዃታርነኝእናእዚህዃታርትሰራላችሁእንዴሱቅአላችሁኳታርስልካችሁንአስቀምጣችሁባገኛችሁደስይለኛል

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 21 วันที่ผ่านมา

    በጣም ሰፋ ጥልፉ

  • @user-io5lw6qv4y
    @user-io5lw6qv4y 23 วันที่ผ่านมา

    አድራሻ የላም

    • @hiwotkidanu7662
      @hiwotkidanu7662 23 วันที่ผ่านมา

      ከላይ ያለችው more የምትለዋን ንኪያት እና ሙሉ ኣድራሻው ስልክ ቁጥሩ ኣለ።

  • @Ayima___tube
    @Ayima___tube 14 วันที่ผ่านมา

    Meskel yelelew yelem inde yemuslimochi

    • @Rita-Media
      @Rita-Media  14 วันที่ผ่านมา

      አለ ደውይለት

    • @Ayima___tube
      @Ayima___tube 12 วันที่ผ่านมา

      @Rita-Media okay thank video lay slalgeba new weys lemastelef new

  • @zufanbairu5405
    @zufanbairu5405 23 วันที่ผ่านมา

    ENDET NACHEHU BETAM YAMAMERALU YET NEW BOTAW ?

    • @Rita-Media
      @Rita-Media  22 วันที่ผ่านมา

      አዲስ አበባ 22 አመለ ገበያ ውስጥ

  • @JUSTFACTS-0.1
    @JUSTFACTS-0.1 23 วันที่ผ่านมา

    Endet new yemamrut le lije egezalew...demo yesewyew accent des ylal😅

    • @Rita-Media
      @Rita-Media  22 วันที่ผ่านมา

      betam dess yemil sewu new😍😊

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 14 วันที่ผ่านมา

    የሙስሊም ሙሉ የሀበሻ ቀሚስ ካለ እገዛለሁ 45000ደነገጥኩ ኧረ የሁለት ወር ደመወዜ ነው ሆሆሆሆ ሽንት ቤት አጥቤማ ለልብስ ካዋልኩት ጉድ ነው

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 14 วันที่ผ่านมา

      ግን ጎበዝ ናችሁ በርቱ

  • @Berheize
    @Berheize 21 วันที่ผ่านมา

    ሓበሻ ደሞ የትግራይ ጥልፍ ነው የአማራ እንዳላቹ ሁሉ