MK TV || የ15 ዓመቱ በእንግሊዚኛ ቋንቋ ሰባኪ ዲያቆን (አባት በቅስና ልጅ በዲቁና ) - መልአከ ሰላም ቀሲስ ያሬድ ገብረ መድኅን - ክፍል ፪

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

ความคิดเห็น • 82

  • @BinyamOkbazgi-gj3yt
    @BinyamOkbazgi-gj3yt 10 วันที่ผ่านมา

    እሰይ እልልልልልል እግዚኣብሄር ይመስገን እንደዚህ አይነት የሀይማኖት መሪዎች ስለ ሰጠን የአገልግሎት ዘመናቹሁ ይባርክላችሁ ልጆጃዎ በእድሜ ና በጸጋ ያስድግልን ። ❤ ❤ ❤

  • @mayday2525
    @mayday2525 8 หลายเดือนก่อน +18

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ:: የአገልግሎት ዘመንዎን ያባዛልን እባታችን

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቀሲስ ያሬድገብረመድህን ከረጅም አመት በሃላ ስላየዎት ደሦብሎኛ ሰላሌፊቼ ደብረሠላም ቅዱሦገብርኤል ቤተክርሦቲያን ፈርጥኖት እድሉን አጊቼ 1998አ,ም ጉባኤ ላይ ተባርኬአለሁ በመሥቀሎ ትምህርቶ አይጠገብ

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ ያሬድ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብ ሲባረክ ማየትን የመሰለ ደስታ የለም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ቅድስት ድንግል ማርያም ከለላ ትሁናችሁ ::

  • @ehitemelakgamlak6874
    @ehitemelakgamlak6874 8 หลายเดือนก่อน

    እ/ር ይባርካቹ መታደል ነው

  • @tad2000elec
    @tad2000elec 8 หลายเดือนก่อน

    የቀሲስ ኅብረት የሽጥላ ቃለምልልስም እንደሚለቀቅ ቃል ተገብቶ ነበረ።

  • @Bemnte204
    @Bemnte204 8 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ::ቄርሎስዬ የእኔ ጎረምሳ አደክልኝ እመቤቴ ትጨምርክ

  • @zekitube2212
    @zekitube2212 8 หลายเดือนก่อน

    ጠንካራ ሰው ❤

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉም፣ነገር፣እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለአባታችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 6 หลายเดือนก่อน

    wow በቤቱ ያፅናህ ዘመን ይባረክ በፀጋ ይጠበቅ ወንድማች

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 8 หลายเดือนก่อน +7

    እሰይ እንዴት ያለ መባረክና መታደል ነው እናንተዬ! በዚህ ዘመን ያውም በአሜሪካ ልጅን ለድቁና ማብቃት እጅግ የሚያስቀና ነው።

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 8 หลายเดือนก่อน

    The Almighty God bless you all!!!

  • @kidaneabraraw902
    @kidaneabraraw902 8 หลายเดือนก่อน +11

    እንደ እርስወ አይነቱን ያብዛልን በዚህ ዘመን እንደህ አይነት አባት ነው ሚያስፈልገን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ይስጥወት!!! ኦላይን ትምህር ካለም ብንሳተፋ ቢተባበሩን ።

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 8 หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ ያሬድ በቃለ መጠይቆት ትምህርት ሰጥተዋል ይህን ዕውቀትዎን, ችሎታዎን እግዚአብሔር ይጠብቅልዎት , በባለቤትዎ,በልጅዎም(ቄሮሎስ)ችሎታ ተደስቻለሁ 🙏
    ቃለምልልሱንም ባደረገችው እህትም ምስጋና አለኝ::

  • @liyuwork7831
    @liyuwork7831 8 หลายเดือนก่อน +7

    መምህሬ እንኳን ለዚህ አበቃዎ

  • @yadugna
    @yadugna 8 หลายเดือนก่อน +36

    ቀሲስ፡ ወይን ወይንን ሲያፈራ ከማየት የበለጠ ምን ደስ የሚል አለ፡፡ የነገ ቤተክርስቲያን ተረካቢያችንን እንድህ ኮትኩቶ ማሳደግ ለቤተክርስትያን ታላቅ ፍሥሃ ነው፡፡

  • @getnet2226
    @getnet2226 8 หลายเดือนก่อน +6

    መላከ ሠላም አባታችን እርስዎ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን በእውነተኛ መንገድ አይናችንን ገልጸን እንድንረዳ በሕይወትም እንድንኖር እረፍት የሌላቸው የሐይማኖት ተክልት የሆኑን ዙሪያችንን የሚጠብቁን እረኛችን ስለሆኑ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ::
    ***ቃለ ሕይወት ያሰማልን***

  • @bethelegend1480
    @bethelegend1480 8 หลายเดือนก่อน

    Des sil❤❤❤❤

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ የነገ ቤተክርስቲያን ተረካቢያችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ያስድግህ መጨረሻውን ያሳምርልህ እመቤቴ ማርያም ከፊትህ ትቅደም

  • @adeyemeberhan7292
    @adeyemeberhan7292 8 หลายเดือนก่อน

    Wow Egziabhare ymesgen

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል በእውነት ግን ምበው አንድ ፍሬ መሆኑ❤❤❤

  • @sisaytesfaye1921
    @sisaytesfaye1921 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገነው አቤት በፀጋው ሲጎበኝ እንዲህ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፡፡❤❤❤

  • @belayneshgeleta9672
    @belayneshgeleta9672 8 หลายเดือนก่อน +5

    መምህሬ ቀሲስ ያሬድ እግዚአብሔር አድሜ እና ጤና ይስጥዎት 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት በቤቱ ያፅናልን

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ended des ylale Egziabhre trek bota yadrshi ❤❤❤❤❤❤

  • @kidsttigabu7406
    @kidsttigabu7406 8 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤በፀጋ በእድሜ ይከብቃችሁ

  • @Yohannes_86
    @Yohannes_86 8 หลายเดือนก่อน +1

    መታደል ነው

  • @AzebMengesha-e6j
    @AzebMengesha-e6j 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን አገልግሎታችሁን አብዝቶ ይባርክልን !!

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አገልግሎት. መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ ልብ. በትውልድ ላይ መስራት እጂግ ጠቃሚ ነው አሁን እየተቸገርን ያለነው ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው በመጥፍቱ ነው

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigistandualem9493
    @tigistandualem9493 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤

  • @TsiyonPewlos
    @TsiyonPewlos 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 8 หลายเดือนก่อน +1

    OHIOገብርኤል ቤተክርስቲያ አውቃቸዋለሁ ቀሲስ በጣም መልካም ሰውናቸው ሕፃናትን በእምነታቸው ኮትኩቶ ለማሣደግ ያላቸው ፍላጎትና ጥረት ታቸው ከፍላጎታቸው ስለሆነ በጣም ጥሩ ውጤት እያሣዮ ነው ይበል ሊባሉ ይገባል

  • @sefialemnigusie749
    @sefialemnigusie749 8 หลายเดือนก่อน

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ከነመላ ቤተሰብዎ እግዚአብሔር እጅግ አብዝቶ ይስጥልን ።ብርቅየ የቤተክርስቲያናችን አባት ከዚህ የበለጠ የምታገለግሉበትን እድሜ ይስጥልን ።

  • @mayday2525
    @mayday2525 8 หลายเดือนก่อน +3

    አይ መመረጥ እድግ በል ❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያሳካልህ የእኔ ጌታ❤❤❤

  • @Million1519
    @Million1519 8 หลายเดือนก่อน +2

    👏👏👏እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤🙏🙏

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን❤

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 8 หลายเดือนก่อน

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናችሁ አሜን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም

  • @meherat938
    @meherat938 8 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻህን ያሳምርልህ መድኃኔያለም አቤቱ ሆይ እንደ ክፋቴ ሳይሆን እንደ ፍቅርህ ብዛት ለእኔም የባረከውን አገልጋይ የሚሆንህን የተባረከ ፍሬ ስጠኝ መሓሪዬ ሆይ ስለምታደርግልኝም አመሰግንሃለው:: አባታችን ይፍቱኝ

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ለሙሉ ቤተሰቦ በድሜ በጤና ያቆይልን ደስሲሉ ወንድሜ ያሰብከው ያድርስህ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬያፈራል

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ስላደረገ እግዚአብሔር ከአንቱጋ ይሁን አባት ታዳጊውም ልጂ ሠባኪይ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ❤❤❤❤❤

  • @WossenArega
    @WossenArega 8 หลายเดือนก่อน

    ከቀሲስ ያሬድ እንኳን ለዚህ ክብር በቁልኝ ።ለኔ ትልቅ ትዝታ የሚሆኑ የህይወት ምህሬ ነዎት የጥቁር አንበሳና የዘውዲቱ ነርሲንግ ት/ቤ የግቢ ጉባኤ። የምንገናኝ ስለማይመስለኝ አዝን ነበር ተመስገን እላለሁ !!!

  • @TsiyonPewlos
    @TsiyonPewlos 7 หลายเดือนก่อน

    EGZIABHER yimesigen

  • @YabsiraAshagre
    @YabsiraAshagre 8 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰኝ በእውነት የእርስዎ ትምህርት ስብከቶች በሙሉ በመንፈስ ቅዱስ ጨውነት የተቀመሙ ናቸው እና በደንብ ውስጥን ይመረምራሉ ይለውጣሉ ልጀወም በእርሰዎ. ይወጣል ብየ አምናሉ ግን ለምን ቄርሎስ እንደተባለ ምክንያቱን ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር ??

  • @emamayerdawe1108
    @emamayerdawe1108 8 หลายเดือนก่อน

    አአእግዚአብሔር ይብቅህ በትምሕርትህም ያሰብክበት ቦታ ሁሉ ያድርስህ በአሰድሜ በጸጋውሁሉ ይጠብቅህ ተባረክ ለሰጄ ሆይ ፣

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @helenseifu7996
    @helenseifu7996 8 หลายเดือนก่อน

    መ ምህሬ ቀሲስ ያሬድ በዕድሜ በጤና ይኑርልን ከነቤተሰቦ ድሮ ያስተማሩኝ ትህምህርት ከእነ ርዕሱ ትዝ አለኝ ማስታወሻዬን እያየው ነበር ቅድስ ራጉኤል ምሽት የዕሮብ ጉባኤ ላይ

  • @hannahmariam4491
    @hannahmariam4491 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @elroitube27
    @elroitube27 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ዘመናችሁ አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube 8 หลายเดือนก่อน +6

    😢😢😢 እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክ በቅንነት ደምሩኝ የተዋህዶ ልጆች እወዳችሁለሁ❤❤❤❤❤

  • @tirsitabera9635
    @tirsitabera9635 8 หลายเดือนก่อน +1

    በግዚአብሄር ስልካቸውን ስጡኝ

  • @bettytadesse3505
    @bettytadesse3505 8 หลายเดือนก่อน +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን :: ዲ/ን ቄርሎስ ያሰብከውን እመቤቴ ታሳካልህ:: መላው ቤተሰብ እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ አስተምራችሁናል

  • @AzebMengesha-e6j
    @AzebMengesha-e6j 8 หลายเดือนก่อน +1

    Proud of you abete, happy to have seen you grow and excited for the day you become a doctor! -Leah

  • @semeretfeleke1182
    @semeretfeleke1182 8 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏

  • @MeazaGezahegn-fo5ii
    @MeazaGezahegn-fo5ii 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔርን እንደእርሱ ፈቃድ በቤቱ የሚመላለሱና የሚያገለግሉ ሞገሳቸው እራሱ ያስታውቃል

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ምኞትህን ይፈፅምልህ።

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 8 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህር❤❤በእድሜ በጤና ይጠብቅልን.

  • @Lela_maya
    @Lela_maya 8 หลายเดือนก่อน

    Abate yiftugn yibarkugn
    Agelglot zemenon yabza yibarkilen 🙏🙏🙏

  • @BsG-np9kq
    @BsG-np9kq 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሔር በጥበብ ያሳድገው

  • @MinichlAteka-hv5wu
    @MinichlAteka-hv5wu 8 หลายเดือนก่อน +1

    May God bless all of you

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 8 หลายเดือนก่อน

    Kidanemihret Titebikachihu....

  • @bethelegend1480
    @bethelegend1480 8 หลายเดือนก่อน

    Online timrtun memarefelgalehu ebakachuh tekumugn

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 8 หลายเดือนก่อน

    ልልል❤❤❤❤

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 8 หลายเดือนก่อน

    Kal hyewt yasmalen Abatachen ena wondmachen deyakon🙏🙏🙏💚💛❤️❤

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 8 หลายเดือนก่อน

    We parents must learn from the father, mother and son. They are highly discipline family and there success is simple to follow the teaching of the father.
    With respect,

  • @banchnegn1880
    @banchnegn1880 8 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemaln

  • @TigistandNani
    @TigistandNani 8 หลายเดือนก่อน +1

    Egziyabher Yemesgen

  • @YaredZerihun-k5f
    @YaredZerihun-k5f 8 หลายเดือนก่อน

    than you so much pleas keep it up.

  • @GhghGgui8
    @GhghGgui8 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 8 หลายเดือนก่อน

    Endet yetadelachihu nachihu. Egziabher fitsamewn yasamrlachihu

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 8 หลายเดือนก่อน

    ምንኛ መታደል ነው ያገልግሎት ዘመናችኹን ይባርክላችኹ🙏✝️

  • @hannawassihun3089
    @hannawassihun3089 8 หลายเดือนก่อน

    Abatachen burakewot yederesn!!
    Can someone give me information on how I can register for Bete Yared?

  • @tihutworkneh8360
    @tihutworkneh8360 8 หลายเดือนก่อน

    How can i join Bete Yared course?

  • @Walte25
    @Walte25 8 หลายเดือนก่อน

    Amen!

  • @Ewunetubereda
    @Ewunetubereda 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤