MK TV || የአባትና የልጅ የአገልግሎት ጥምረት በሀገረ አሜሪካ! - ሊቀመዘምራን ይልማ ኃይሉ - ክፍል ፪

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 141

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247 8 หลายเดือนก่อน

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ሊቀመዘምራን ይልማ ኃይሉ! ከልጅነት እስከ እውቀት ዝማሬህን ስሰማ ነው ያደኩት! እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

  • @GenetWujira
    @GenetWujira หลายเดือนก่อน +1

    አማናዊው መድሀኒታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ በዳግም ምፅዐቱ በመጣ ጊዜ ሁላችንን ያስበን!!!🙏🙏

    • @GenetWujira
      @GenetWujira หลายเดือนก่อน

      አሜን😢

  • @bonny2852
    @bonny2852 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ይሰጥልን አባታችን ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ የአገልግሎት ዘመነዋት ይባርክልን።❤🙏

  • @Tekelhaymanot
    @Tekelhaymanot 8 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ዘማሪ ይልማ ሃይሉ ረጅም እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብህ አንጋፋው ዘማሪያችን ከልጅነቴ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በጣም በተመስጦ ሆኜ የምከታተልህ ውድ ወንድም እናመሰግንሀለን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ እንዲሆን እመኛለሁ የጽናት ምሳሌ የሆንክ ውድ ወንድም እጅግ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለው ትዳርክ ልጆችህ ይባረኩልህ አሜን

  • @tes.a
    @tes.a 9 หลายเดือนก่อน

    ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ እጅግ የምወደው የማደንቀውና የማከብረው ዘማሪ ነው።እዩኝ እዩኝ የማይል ከፈሪሳውያን ወገን ያልሆነ እግዚአብሔር የባረከው ምርጥ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነው።ከዚህ በፊት መላከ ሰላም ታደለ ፊጣና ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወልደ ቂርቆስ በሁዋላ ስርዓቷንና ትውፊቷን የጠበቀ ቤተ ክርስቲያን አለኝ የምትለው ዘማሪ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ብቻ ነው!!!በዚህ ዘመን ያላችሁ ዘማርያን እግዚአብሔር ቢፈቅድላችሁ እርሱን መምሰል የማይሞከርና ፍጹም የማይቻል ቢሆንም ጥቂት ነገር እንኳን ከእርሱ ተማሩ።ቢያንስ ከዘመኑ ደዌ ከዘረኝነት ደዌ ተላቃችሁ ለኢትዮጵያ ዘምሩ።ሌላውን በጊዜ ሂደት ፈጣሪ ይግለጽላችሁ።

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 9 หลายเดือนก่อน

    የአንተ ፀጋ ከሰማይ ነው :: ት/ ቤት ወይም ማሰልጠኛ ቦታ ቢኖርህ በአሁኑ ዘመን ያሉ ዘማሪያን ብታሰለጥንልን

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 9 หลายเดือนก่อน +52

    በቅድሚያ ለዝግጅት ክፍሉ አክብሮቴን እየገለጽኩ ! ወድማችንና መኩሪያችን ሊቀ መዝምራን ይልማ ሐይሉ የአማልክት አምላክ !!! የጌቶች ጌታ !!! የነገስታት ንጉስ !!! የሐያላን ሐይል !!! አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በሞዋለ ስጋው ተገልጾ በመጣ ጊዜ ብርሐናተ አለም ጻውሎስን ምርጥ እቃየ ነው ብሎ መንፈስ ቅዱስ ባወቀ መጥን ወደ ዘላለም ሒይወት የእርሱን ፍኖት ተክተሎ አምላኩን መስሎ በስራ ተርጉሞ እንዳስተማረን የወንድማችን የሊቀ መዘምራን ይልማ ሐይሉ ምዝሙሮችም ተዝቆ ከማያልቀው ከመንፈስ ቅዱስ ባህር እየተቀዱ ለውጭና ለውሳጣዊ ዦሮ ተመጥነው እንዲቆረቆሩ ሆነው ወቅትንና ጊዚያትን የጠበቁ በራሳቸው ሐይል ያለቸው ሆነው የተስሩ ሲሆኑ እንደየመዝሙሩ ትርጉምና ቅላጼ ስንኞቹ የታስማሙለት የዝማሬ ባለጸጋ ነው !!! ዝማሬውም ቃለ እግዚአብሔር የተላበሱ ስለሆነ ልበ አምላክ ዳዊት ለሳኦል የሐጥያት መንፈስ ባሰቃየው ጊዜ አባታችን ቅዱስ ዳዊት በገና ሲደረድርለት ከያዘው በሽታ ንጉስ ሳወል ይቀለው እንደነበረው አይነት ነው !!! የወንድማችን እና የመኩሪያችን የይልማ ሃይሉ መዝሙሮች !!! አሁንም በቀሩት ዘመኖቹ የልቦናውን ሐስብ እመ ብዙሐን ማርያም ትፈጽምለት !!! ለበጎ ዘመንም ቤተስቦቹን ሁሉ ከቁጥር ሳታጎድል ታድርሳቸው!!! የኢትዮጽያንም ተንሳየ ታሳያቸው !!!

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን፫

    • @saruyenatuwa3247
      @saruyenatuwa3247 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን ግሩም አገላለጽ /እይታ / ነው 🥰

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 3 หลายเดือนก่อน

      የሃሳብ አገላለጽሽን አለማድነቅ ንፉግነት ነውና .......እና ትእግሰትሽ መቼም እንደሚያነቡት ተሰፋ አድርጋለሁ።

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሐይወት ያሰማልን ጤናወን ዕድሜውን አብዝቶ ይስጥልን ።

  • @selamawitzewdu4341
    @selamawitzewdu4341 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም መጽፉን ብናገኘው በጣም እንፈልገዋለን በጣም የምወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @negussieadale8921
    @negussieadale8921 8 หลายเดือนก่อน

    እህታችን እግዚአብሔር ይባሪክሽ እንግዳ የሚታቀሪብያቸው ዝግጅቶች እጅግ ማራክ ስለሆኑ እናመሰግናለን የሚንወደው ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን የባርከው ዕድሜ ከጤና ጋሪ አብዝቶ ከነቤተሰብ ይስጥህ ቀሪውን ዘመንህን የጀመሪከውን ይባሪክህ አሜን

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 9 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን !

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 9 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጥልን ዝማሬ ይልማ ኃይሉ የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን አሜን፫

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም የምወደውና የማከብረው ሊቀ መዘምራን ይልማ በጣም የሚገርም ስብህና የተሰጠው የሚገርም እርጋታ ከመድሐኒዓለም የተሰጠው ድንቅ ዘማሬ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንቁ በጣም እንወድሐለን እናከብርሀለን መድሐኒዓለም ከነ ቤተሰቦችክ እረጅም እድሜ ይስጥክ ሁሌም ከልባችን አትጠፋም እንቁዋችን በርታ

  • @ሰውሁን-ነ8አ
    @ሰውሁን-ነ8አ 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲህ አይነት እንቁ የሆኑ ሰዎች መጠየቅ ባለባቸው አክብሮትና አጠያየቅ ስላቀረብሽልን እናመሰግንሻለን። እድሜና ጤና ሰጥቶህ ከዚህም በላይ ከቃለ እግዚአብሔር ጋር እንድንጣበቅ ይርዳን!

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የመሰሉ አባቶች ስላሉን

  • @alextekebatarekegn2217
    @alextekebatarekegn2217 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያቆይልን ሊቀመዝምር ::

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 9 หลายเดือนก่อน +16

    ሊቀመዘምራን ይልማ ኃይሉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ያራዝምሎት በዕድሜ በጤና ይጠብቆት አሜን አሜን አሜን።
    🙏🙏🙏 ✝️✝️✝️ 💚💛❤️

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 9 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ መሳጭ ቃለ መጠይቅ ነው ፍፃሜውን ያሳምርልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @assefayifru1133
    @assefayifru1133 9 หลายเดือนก่อน +6

    የዝማሬን ትርጉም ያስተማረን አባታችን የሊቅ ሊቅ መዘምር ይልማ ኃይሉ፤ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን አብዞቶልህ ቅድስት ቤተክርስቲያን ካፈራቻቸው ሊቃውንት አንዱ እንደሆነ ሁላንም የማንክደው ነውና እመአምላክ ቀሪውን ዘመንህን ትባርክልህ።
    ይያው የሆነ ሥራ እንድትሠራ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን❗️

  • @freywoldyess4671
    @freywoldyess4671 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚአብሔር የብርታት መንፈስ ያድለን::
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @selamsime4402
    @selamsime4402 9 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ሕይወት ፣ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤

  • @use1K629
    @use1K629 9 หลายเดือนก่อน +37

    የዘመኑ ዘማሪዎቻችን ኑ ተማሩ እስኪ!!

  • @bezamlaktanku180
    @bezamlaktanku180 9 หลายเดือนก่อน

    ተወዳጁ እንግዳ አድርጋችሁ ስለ አቀረባችሁ ደስ ብሎኛል ምስጋና ይገባችኋል።
    ምን አይነት መሰጠት ነው!?
    ምን አይነት መባረክ ነው!?
    እግዚአብሔር ታገለግለው ዘንድ መርጦሃልና ደስ ይበልህ❤❤❤
    መዝሙራቶችህ ፍሬ አፍርተው ሕይወታችን እያየንበት ነውና ደስ ይበልህ❤❤❤
    ተወዳጁ ሆይ እንወድሃለን❤❤❤ ዕድሜና ጤና ያድልልን

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሊቀ መዘምራን ይልማ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን: የልጆችህን ቅድስና እኛ አጠገባቸው የምንኖረው እንመሰክራለን: ለልጆቻችን አርአያ የሆኑ ልጆች አላችሁ:: ፍፃሜያቸውን ያሳምርልን

  • @የራያዋወጣት
    @የራያዋወጣት 9 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም እንወድህ አለን አባታችን ስለ አየሁል በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅልን መታደል ነው በክርስትና በመልካም ሥነ ምግባር በአገልግሎት ማረጅ ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ለእኛም እግዚአብሔር ይርዳን በክርስትና መንገድ ይምራን🙏💒

  • @tsehaysintayehu49
    @tsehaysintayehu49 8 หลายเดือนก่อน

    ገና ብዙ ትሠራለክ በርታ ይልምሽ 🙏🙏🙏

  • @amanueldina4816
    @amanueldina4816 9 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን: መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!

  • @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
    @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ 9 หลายเดือนก่อน +4

    የአባቶቻችን አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ሊቀመዘምር እረጅም ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @yoditabebe-wb5un
    @yoditabebe-wb5un 9 หลายเดือนก่อน

    zmare melakt yasemaln. Abatachien regem edma ketena ga Egzihabehar ystot 🙏🙏🙏

  • @ምንጊዜምተመሥገን
    @ምንጊዜምተመሥገን 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሊቀ መዘምራን አባታችን ይልማ ኃይሉ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን !ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏

  • @bekaSentyehu-gm7ey
    @bekaSentyehu-gm7ey 9 หลายเดือนก่อน +1

    አዲስ መዝሙር ብታወጣልን መዝሙሮች በጣም ናፍቆናል

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ ዘማሪያችን ዘማሪ ይልማ የአንተ መዝሙር ስሰማ ሰጋዬን ሳይሆን ነፍሴን ይዙአት ምንጥቅ ነው የሚለው ቤተክርስቲያን ያለሁ ሁሉ ይመስለኛል የዜማው ቅላፄ ይለያል ፍፁም መንፈሳዊ ነው እግዚአብሄር እድሜና ጤናን ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!

  • @Yedesdesabebe
    @Yedesdesabebe 9 หลายเดือนก่อน +3

    እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ ያገለገልከው ሉኡል አምላክ 🙏🙏🙏

  • @abaynehtadesse1278
    @abaynehtadesse1278 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ክፍል ሦስት ቢኖረው ምነኛ ደስ ባለኝ
    በተለይ ወደ መጨረሻ ላይ ከልጃቸው ጋር እየሰሩ ያሉት ይበል ይጠንክር የሚያስብል ነው

  • @rigbek
    @rigbek 9 หลายเดือนก่อน +20

    ሊቀ መዘምራን ተወዳጁ ዘማሪ ይልማ ሃይሉ እባክህን የድሮ መዝሙሮችህን በ ማህቶት ቱዮብ ልቀቅልን 🙏

    • @Derejeabose
      @Derejeabose 9 หลายเดือนก่อน

      ማስማቱ እንጅ ማኅቶት መሆኑ ምን አለው ይትም ሰምቴን በስራ መቀየራ እንጅ

  • @kelehailu1499
    @kelehailu1499 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም የምወደው ዘማሪ ይልማ ሀይሉ ❤❤❤❤

  • @Zena_Semaetat_Tube
    @Zena_Semaetat_Tube 9 หลายเดือนก่อน +12

    የቅዱሳንን ዝማሬ የተቀበለ አምላክ ይቀበልልን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-መ9አ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-መ9አ 9 หลายเดือนก่อน +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ የኔጌታ
    አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ❤❤

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ዘማሪ ይልማ ኃይሉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 9 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! ድንቅ ዘማሪያችን እንኳን ደህንና መጣክ!

  • @achutube1688
    @achutube1688 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @GebrelaTed
    @GebrelaTed 9 หลายเดือนก่อน +4

    መስኪዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የይልማን ቃለ መጠየቅ መስማት በጣም ነበር የምፈልገው እሱንም እመቤቴ ወላዲት አምላክ የሀገሩን ትንሳዬ አሳይታ ላገሩ ታብቃው ገና ብዙ እንዲዘምር ያርገው መዳኒያለም እየሱስ ክርስቶስ ሀገራችንን ከአውሬዎቹ ክፉ ሀሳብ ይጠብቅልን

  • @zeni5508
    @zeni5508 9 หลายเดือนก่อน +20

    መዝሙሮቾህ ከጌታዬ ከመድሐናቴ ከእየሱስ ክርስቶስ ከእናቴ ከእመብርሐን ያስታርቀኛል ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልንንንንን;;;;;;!!

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @kidistassalif273
    @kidistassalif273 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን። ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በጣም ታላቅ አርአያ ወንድማችን ነህና በእድሜ በጤና ከመላ ቤተሰብህ ጋር ያኑርልን። በጎ ሀሳብህን ሁሉ ያስፈጽምህ።

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu 9 หลายเดือนก่อน

    ሊቀ መዘምራን ዘማሪ ይልማ ሃይሉ መምህራችንም ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv 9 หลายเดือนก่อน

    ሊቀ መዘምር ይልማ ሀይሉ አባቴ መምህሬ የነፍስ መጋቢዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏 እኔ ጥያቄ አለን በግምት ከ2አመት በፊት ለቤተክርስቲያን እርዳታ ያወጣኧው ሲዲ ነበር አሜሪካ ለገበያ በቅቶ ገዝቸዋለሁ ግን ድጋሚ ማግኘት አልቻልኩም በማህቶት በኩል ማቅረብ ብትችል ጥሩ ነው :: 🙏😇🙏

  • @Mekdes-ts2ho
    @Mekdes-ts2ho 9 หลายเดือนก่อน +6

    የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይባርክላቹ!

  • @zeddegfe5505
    @zeddegfe5505 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ጸጋውን ክብሩን ያጎናጽፍልን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @melkamutsegaye1177
    @melkamutsegaye1177 9 หลายเดือนก่อน

    Egziabher edme ena tena yistilign, mechem yemayselech mezmur enen kechinket tebkewignal. Egziabher yebelete demo yigletsilih leke mezemran yilma hailu .

  • @Gehelenmariam
    @Gehelenmariam 9 หลายเดือนก่อน

    Wonderful interview....Thanks

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምንወደው ሊቀመዘምራት ይልማ ሀይሌ❤❤❤

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ትጉህ ጋዜጠኛ ልጅ በጣም ነው የምወድሽ ከሊቀ መዘምራን ጋር ዳላስ እንደምትመጪ እናምናለን በርቺ እመአምላክ ትጠብቅሽ🙏።

  • @mimiworkugetachew3634
    @mimiworkugetachew3634 9 หลายเดือนก่อน +9

    ❤ምርጥ ጋዜጠኛ ❤ምርጥ ዘማሪ ❤ቃለሕይወት ያሰማልን ።እኛም በሰንበት ት\ቤታችን በቤተክርስቲያናችን ያጽናን እንደእናንተ።❤

  • @rigbek
    @rigbek 9 หลายเดือนก่อน +6

    ከልጅነት እስከ እውቀት ብሎም ወደ ልጅ ልጅ የተላለፈ መልካም ኣገልግሎት እግዚኣብሔር ይመስገን ..

  • @zeddegfe5505
    @zeddegfe5505 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ግሩም ነው በእውነት

  • @setegntesfaye-qc2zt
    @setegntesfaye-qc2zt 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር መንገደዎትን ምቹ ያድርገው በምድር በሰማይ ይሁን

  • @solomonasratie8575
    @solomonasratie8575 9 หลายเดือนก่อน +2

    Off ላይን download አይሆንም እሳ አማራ ክልል Internet በብዙ መከራ ነው የሚገኝ download አድርገን ቤት ነው የምናይ እና active አድርጉልን።

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን! ወላዲተ አምላክ ትርዳን🙏🏽

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 9 หลายเดือนก่อน +1

    የምወደው ትልቅ ትርፍ ያለው የአብርሃም እንግዳ ፕሮግራም

  • @setegntesfaye-qc2zt
    @setegntesfaye-qc2zt 9 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃልህይወት ያሰማል ያገለግሎት ጊዜዎትን ያርዝምልን

  • @aamm69302
    @aamm69302 9 หลายเดือนก่อน

    ስላየንዎት ደስ ብሎናል ሊቀ መዘምር፤ ማሕበረ ቅዱሳን፣ ምነው በአሁኑ ሰዓት በሰፊው እያገለገለ ያለበትን ዘርፍ ተዋችሁት፤ በአሁኑ ሰዓት እኮ ቤተክርስቲያንን ሊያፈርሶት የሚታገሉትን ፊትለፊት ሁኖ እየታገለ ያለ ነው፣ ለምን እሱን ክፍል ማቅረብ አልፈለጋችሁም?

  • @abiygezahegn573
    @abiygezahegn573 9 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yimesgen enanten yeqedmochun degag mezmiran yeseten!!! Besenbet timhirt bet mezmur indinzemir,lemsgana andebetachinin lemesgana yeqerestachiw kebir, idme ke tena yisxilin!!!

  • @EyayaBekele
    @EyayaBekele 9 หลายเดือนก่อน

  • @YaredDessalegn
    @YaredDessalegn 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለቱም ክፍል ግሩም ነበር ። 🥰🥰🥰

  • @mehariweldemariam4961
    @mehariweldemariam4961 9 หลายเดือนก่อน

    ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን!

  • @lemlembekele8397
    @lemlembekele8397 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፍጻሜህ ያሳምረው

  • @gelwudiwosfenta
    @gelwudiwosfenta 9 หลายเดือนก่อน +1

    መስከረም እንደምን ሰነበትሽ እንኴን ደህና መጣሽ ! እጅግ ውብ ደስ የሚል ውይይት ነው ስራ ቦታ ብሆንም ኤርፌኔን (ኮፍያ) በመሸፈንእየተከታተልኳችሁ ነው።ሊቀ መዘምር ይልማ ኃይሉ ከልጁ ጋር ድንቅ ዘማሪ አገልጋይ ናቸው።ሊቀ መዘመር ካስታወሱ ከአምስት አመት በፊት ኢትዮጵያ መጥተው ሳለ የመምህር መምህራን በጽሐ ዓለሙን ታኦዶኮስ የሚለውን መጽሐፍ የሰጠዎትን ሰው ያስታውሱታል ማኅበረ ቅዱሳን ሕንፃ ላይ መልካም ውይይት ክፖስፊክ ውቅያኖስ ማዶ

  • @MeronTeshome-f6i
    @MeronTeshome-f6i 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን አሰተማሪ ፕሮግራም ሰላቀለባቹ

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @firnusyalew692
    @firnusyalew692 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ያቀረብሽልን እህታችን ንም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሽይስጥልን

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 9 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-መ9አ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-መ9አ 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜንአሜን ቃለሕይዎትን ያሰማልን

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
    @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጉጉት እየጠበቅን ነዉ❤😊

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @mhiretgirma8703
    @mhiretgirma8703 9 หลายเดือนก่อน +4

    WOW! I have never thought about Church drawings in this way. Very useful interview!!! I hope the church scholars can gather and make an important distinction on the Ethiopic Art for our time. Like Mezemran Yilma may you hear the word of life. I am hopeful that God will use me help.

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይከተላችሁ በርቱልን ዝማሬ መልእክን ያሰማልን

  • @tenswaable
    @tenswaable 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so Much MK, Mesky and Ye Abraham Engida.
    Gin
    YeYilman Interview altegebkummmm.
    Belela Program laym gabzut pleassssssse.
    Huletunm kifl Endayalk eyalku neber yesemahut❤❤❤

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 9 หลายเดือนก่อน

    እምውድ ዘማሪ ነው እግዚአብሔር እረጀም እድሚ ይስጥልን አባታችን

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 9 หลายเดือนก่อน

    የኦርቶዶክስ ልጅ ውድ ወንድማችን ያሰብከውን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ያላአንዳች እንቅፋት ያሳካልህ

  • @tensaegeleta160
    @tensaegeleta160 9 หลายเดือนก่อน +1

    Big respect

  • @tigistmerin
    @tigistmerin 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾ወንድማችን

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን 🙏🏽

  • @Ayew-n6f
    @Ayew-n6f 9 หลายเดือนก่อน

    ለሁለችሁምእግዚአብሔርፍጻሜያችሁንያሳምርላችሁ

  • @የስደትስንቄነሽእመቤቴ
    @የስደትስንቄነሽእመቤቴ 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @edenbate3394
    @edenbate3394 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @addisnega4662
    @addisnega4662 9 หลายเดือนก่อน

    Egziabher bedme bexena yixebkih yewunet mezmurochihn eyesemahu adeku

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 9 หลายเดือนก่อน

    ስጠብቀው ነበር ሁለተኛውን ክፍል በእውነት ትልቅ ነገር ነው ያገኘሁት

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏🏽

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 9 หลายเดือนก่อน

    The Almighty God bless you always!!!

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 9 หลายเดือนก่อน

    Kale Hewitt yasemalen. Zemari melaket yasemalen. Edmena tena yarzemeleh. Mezemeran nu ena enamamar 🙏🙏🙏

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 9 หลายเดือนก่อน

    የልጅህ ሥም! ❤

  • @zegeyeshigulte9742
    @zegeyeshigulte9742 9 หลายเดือนก่อน

    Zemare melaeket yasemalen zemari Yelema hayu yeagelgelot zemenewot yebarek leakerabiwam kalehiwot yasemash

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 9 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ በእውነት ድምፅህን በንግግር ስለሰማሁት በጣም ደስ ብሎኛል መምህሬ መለያየ ነህ ቤቴ የጠፋው ሰው ያንተን መዝሙር ከሰማ ያለጥርጥር ይገባ ነበር ብዙ ገጠመኝ አለኝ ቃሉን መጠቀም ይኑርብኝ ባላውቅም በጣም/10/ነው የምወድህ ይቅርታ ሌላ የሚገልፅልኝ ቃል አጥቸ ነው ለእኔ 1ኛየ ነህ አሁን መነኩሴ ነኝ አንተን በአካል ባገኝህ አምላኬን አመሰግነዋለሁ ኧረ በስልክም ባገኝህ በጣም ደስ ይለኛል እባክህ ካነበብከው መልስልኝ

  • @aster8918
    @aster8918 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤