EMS Eletawi ዘመቻውና የሰለም ተስፋው Wed 14 Aug 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/me...
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

ความคิดเห็น • 41

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 27 วันที่ผ่านมา +7

    ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 27 วันที่ผ่านมา +9

    ጦርነት ሰለቸን ሠላም ልማት ፍቅር ናፈቀን።

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 27 วันที่ผ่านมา

      አላሆ ሰላምኒን ያመጣለን❤❤❤

  • @MelakuMuche
    @MelakuMuche 26 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 26 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ እንዳንስት ለሁላችንም ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ያድለን።ፒተር ፋሽስቱ እና አናርኪስቱ አብይ እና ቡዱኑ አዲስ ከተማ ሼህ መሐመድ አላሙዲ ያስገነባሉ የተባለው በሳቸው ስም የሚነገድ ሴራ ነው ሌሎች ግለሰቦች ናቸው ግንባታውን የሚያካሒዱት በርግጥ የሀገራችን ባለሀብት የሆኑት የችግረኞች አባት ሼህ መሐመድ አላሙዲ የተወሰነ ነገር የተወሰደባቸው አድዋ ዜሮ ዜሮ ጅምር የፒያሳ ሕንፃ ፣ በሜድሮክ ታጥረው የነበሩ ብዙ መሬቶች አሁን አንድነት ፓርክ የተሰራበትን ወዘተ....ቦታዎች እንዲሁም የሻኪሶ የወርቅ ማዕድን ጭምር ተዘግቶባቸው ስለነበር ወዘተ.....አይነት ጥቃቶች አማራ እና እስልምና ጠል በሆኑ ሐይሎች ጥቃት ተከፍቶባቸው ስለነበር የሆነ ነገር ማካካሻ ነገር መደረጉ ለፓለቲካ ግባት ሲሉ ያጡትን ሕዝባዊ ቅቡልነት ከመለሰላቸው ብለው ትንሽ ለመፍጨርጨር የሚያደርጉት ሙከራ ነው እንጂ እውነቱ መላውን ኢትዮጵያ እና ሕዝብ ፋሽስቱ አብይ እና ቡዱኑ እኛ ካልገዛን ለ THE SECRETE SOCIETY ( ለምስጥራዊያን ቤተሰቧች ) ባለሐብቶች መሸጥ ነው ዋነኛ አላማቸው።ይህንን አለማቸውን ፋሽስቱ አብይ በግል ፓርላማው ሕግ እያስወጣ በግል ሕግ ተርጓሚው ፍትህ ቢሮ በተላላኪው ጌዲዬን ሕግ አስተርጎሞ ዋነኛው ሕግ ፈፃሚው በራሱ አብይ ፊት አውራሪነት ሕግን ለፍትህ ( RULE OF LAW ) ሳይሆን ሕግን ለመጨቆኛ እና ለመበዝበዣ ( RULE BY LAW ) የሕግ PLAT FORM ሰርተዋል ይህንን BLUE PRINT (በሰነድ ያለ እቅዳቸውን ) ወደ መሬት ለማውረድ የሚለተሪ እና የሲቪል ሰርቪስ ተቋሙን ወዘተ....በ REFORM ስም የሚነቅሉትን ነቀለው የሚያባርሩትን አባረው ከደረጃ በታች የሚሆነሁን አድርገው የሠራዊት እና የሠራተኛ መዋቅር አዋቅረዋል ይልቁንም መረብ ዘርግተዋል ስለዚህ ይህ የተገለጠው የከተማ ግንባታ የዚያ PROJECT አንዱ አካል ነው።ሲጀመር አንድ የአገሪቷ ጠቅላያ ነኝ የሚል ግለሰብ ግለፀኝነት፣ተጠያቂነት፣ሐላፊነት ወዘተ....የማይሰማው ከሆነ እና በፓርላማ ላሉ የፓርላማ አባላት እና ይህንን በቀጥታ ስርጭት ለሚከታተል 130ሚሊዬን ሕዝብ AUDIT አልደረግም ካለ ኦዲት ለመደረግ ቁርጠኝነት እና ሕግ አክብሮ እና ተገዝቶ ሌሎች እንዲያከብሩት ካለደረገ ታዲያ የትኛው ሕግ አስከባሪ ነው ሕግ አክብሮ የሚያከብረው ? የትኛው ሕዝብ ነው ሕግ የሚያከብረው ሁሉም የአባትህ ቤት ሲዘረፍ አብረህ ዝረፍ ውስጥ ይገባል።ስለዚህ ፒተር አንተ ባልከው ብስማማም ከዚያ በላይ ግን የማይክሮ ፓሊሲ ማሻሻያው SOCIOECONOMIC ችግር ቢኖረውም ብዙ የውጭ ባለሐብቶች እየሳበልን ነው የሚለው ጉዳይ እርግጥ ሠላም ማምጣት ከተቻለ አገራችንን እና ሕዝባችን እንደ ደቡብ አፍራካ INDIRECT COLONIALISM ( ኢ - መደበኛ ቀኝ ግዛት ) ውስጥ ያስገባናል እንጂ አገራችንን እንደ ፈለገ ለውጭ ባለሐብት ለመሸጥ መሬት ላይ ያለው እውነት እጅግ በጣም አመቺ ነው።ብዙ ሰዎች የቴሎኮም ኢኮኖሚው ለውጭ ባለሐብት ክፍት ሆኖ ሳፋራ ኮም መግባቱ ትክክል አይለም የሚሉ አካላት እኮ ሳፋራ ወደ አገራችን ገብቶ አመርቂ በቴሌኮም ኢኮኖሚ ላይ አላመጣም ከሚል እሳቤ አይደለም በአገር ውስጥ ባለሐብቶች ወይንም በኢትዮጵያ መንግስት ቁጥጥር ስር ለምን አልሆነም ከሚል እሳቤ ነው እንጂ።ልክ እንደዚሁ በግንባታ ኢኮኖሚ ዙራያ ለምን የሀገር ውስጥ ተቋራጮች ሆነ የራሱ የመንግስት ግንባታ ድርጅቶች ለምን ግንባታው አይከናወንም ወዘተ....ነው እንጂ እነሱ አገር ከኛ የተሻለ አያለሙም መቼ አለን። በቀኝ እጅ አብድረውን በግራ እጅ መልሰው የሚወስዱ ከሆነ ተጠቃሚው ማነው ነው ነገሩ።አሁን ደግሞ ዋነኛው የከረንሲ (የጥሬ ብር ) ተቋም የባንኩን ክፍለ ኢኮኖሚ ለውጭ OPEN UP ክፍት አደረግን ሲሉ ምን ጥያቄ አለው የዶላር ችግር ለአንዴ እና ለመጨረሻ የሚያስወግድ መፍትሔ መሆኑ ጥያቄ የለውም ከዚያ በሓላ ግን DOMESTIC BANKS ( ሀገር በቀል ) ባንኮች የመንግስትን ባንኮች ጨምሮ ገደል ይግቡ ማለት ስለሆነ ነው እንጂ።በአጭሩ አገራችን ኢ - መደበኛ ቀኝ ግዛት ገባች ማለት ነው ከዚያ በሐላ በመጀመራያ የለሰላሰ ፋሺዝም በመቀጠል የገነገነ እና የደነደነ ፋሺዝም በመጨረሻም ሳይንሳዊ ፊውዳሊዝም አምጥተውብን ያርፉበታል በገዛ አገራችን እቤት ከሚያሳድጉት የሳሎን ቤት ውሻ ባነሰ ያኖሩናል ከሚል ስጋት በሌሎች አገር በገሐድ የታየው ሐቅ ይህ ስለሆነ ነው እኛ ፋኖዎች እና ደጋፊዎቻቸው በፅኑ የምንቃወመው።ይህ እኮ ምንም አያጠያይቅም በቀኝ ግዛት ከተገዙ እና ካልተገዙ አገራት የተገዙቱ የተሻለ መሰልጠናቸው የአደባባይ ሐቅ ነው።ፋሽስቱ አብይ በቴሎኮም ሆነ በሌሎች በውጭ አካላት የመጣውን እድገት ብዙ የሚያኩራራ ሰማይ እላያችን ላይ እንዳይደፉ በባላ ደግፎ እንደያዘ ተደርጎ የሚያወራውን ነገር ተው ብዙ አያኩራራም በልክ አድርገው ያአገሩን በሬ በአገሩ ሰርዶ አድርገው ተብሎ በቅጡ ሁሉም የሚዲያ አይነቶች እና አካላት በተገቢው መልክ የመንገር አቅጣጫ ቢኖር መልካም ነው ብለን በፅኑ እናምናለን።በተረፈ ፈጣሪ ለሁላችንም ፀጋውን (ጥበቡን እና ሐይሉን ) አድሎን የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት እና የምርት ኢንቨስትመንት ( FDI AND FPI ) ለውጪዎች ON AND OPEN UP ሲደረግ ከዚህ አንፃር እንድናይ ሁላችንንም ፈጣሪ ይርዳን።በተረፈ ፈጣሪ ለአገራችን ሆነ ለመላው አለም አስተማማኝ ሠላም እና የተትረፈረፉ ልማት ያድልልን።ድል ለፋኖ እና ደጋፊዎቹ ውድቀት ለአብይ እና ቡዱኑ ያድልልን።

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 27 วันที่ผ่านมา +1

    10/08/2016 - 09/12/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @tsegayeeshetu8776
    @tsegayeeshetu8776 27 วันที่ผ่านมา +2

    ❤🎉❤❤❤❤❤❤

  • @lakomnzatube2361
    @lakomnzatube2361 24 วันที่ผ่านมา

    ደሴሪፈራል ሆስፒታል በነጬጃብ ብልፅግና ቁስለኛወታደሮች ተምልቷል ድል ለፋኖ

  • @user-rc2lk4ef6c
    @user-rc2lk4ef6c 26 วันที่ผ่านมา

    🎉❤❤በርቱ🎉🎉

  • @user-mm3je1yi7k
    @user-mm3je1yi7k 27 วันที่ผ่านมา

    Enamesegnalen ems

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado 27 วันที่ผ่านมา

    ጴጥሮስ ከእለት እለት ጨምሯል

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 27 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ እብድ የብልፅግና መንግስት አብይ።ያበደ ሰውዩ ለምን የኢትዮጵያውያን ምሁራን ደክቶሮች የኢትዮጵያውያን የሀማኖት አባቶች አስራችሁ ወድ።ህክምና።ወይም ወደ።ፀበል ሌላው ቢቀር አማኑኤል የአእምሮ ህክምና አዲስ አበባ በቅርብ ስላለ ይዛችሁ ብታገቡ ኢትዮጵያ ምህረት ታገኛለች በርቱ እባቶች

  • @addisbefekadu6779
    @addisbefekadu6779 27 วันที่ผ่านมา +1

    አዜብና የአዜብ ቤተሰብ ያልከዉ እነማን ናቸዉ አዜብ ወልቃይት ነች ?

  • @MelakuMuche
    @MelakuMuche 26 วันที่ผ่านมา

    Indet nachu emsoch ine yezewotr admachqchuh negn kedbub ethiopia jinka zon semen ari woreda andand merejawochn lsetachuh ichlalehu

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤😢😢

  • @getachewuregeha6202
    @getachewuregeha6202 26 วันที่ผ่านมา +1

    ቆሞቀር ማህበራዊ ሚድያ The war-focused or war and problem propagandist mass media.Please try to focus on unity ,peace and development of our motherland country.

  • @user-zf1yi7ed4c
    @user-zf1yi7ed4c 27 วันที่ผ่านมา

    I believe that he may have a specific vision that he seeks to pursue, rather than being an ineffective leader. I believe that he may have a specific vision that he seeks to pursue, rather than being an ineffective leader.

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia 26 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ያሸንፍል ከቲባዉ አብይ አአ ዉስጥ ሁለት ሚሊየን አማራ አስረህ አታሸንፈንም

  • @user-pm1oi9mk4l
    @user-pm1oi9mk4l 27 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪👌💚💛❤️💝

  • @dadatadesse
    @dadatadesse 27 วันที่ผ่านมา

    ፋሲል አብዷል ለካ፣ ፊቱን ምን እንደሚመስል ተመልከቱ።

  • @Mm-gb8sr
    @Mm-gb8sr 27 วันที่ผ่านมา

    Correction here mother

  • @mogesakele3706
    @mogesakele3706 27 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ግን ፀቡን አላምንም ወያኔን ማመን 😮

  • @user-zl4op5dc6j
    @user-zl4op5dc6j 27 วันที่ผ่านมา +1

    እድ ፍእሲሎ ሁ2 ድእቂቃ ብዙ መናገር ትችል ነበር አዲሳባ ምን ተሻላት ይእስርኞቹ ነገር ነገ ትግርኛ እንድንሆን ፅልይልን🙏🙏🙏🙏🙏🗣🗣🗣🗣

  • @user-dm5wh5zx9n
    @user-dm5wh5zx9n 27 วันที่ผ่านมา

    Fasil you are very layer

  • @mesheshaareda7526
    @mesheshaareda7526 27 วันที่ผ่านมา +3

    እንደ እናንተ አይነት የሞት ነጋዴዎች እያላችሁ እንዴት ሰላም ሊመጣ ይችላል?

  • @gizawgedlu1927
    @gizawgedlu1927 27 วันที่ผ่านมา

    I hate this media Negativistic stand .

  • @Wo-N1-Am-Grate-Eth5291
    @Wo-N1-Am-Grate-Eth5291 27 วันที่ผ่านมา

    ትፎግራለህ እሳ ብሮ

  • @addisbefekadu6779
    @addisbefekadu6779 27 วันที่ผ่านมา +1

    አክቲቪስቶች ቅድሚያ ሀገራችን ሰላም ምትሆንበትን መንገድ ለምን አትሰብኩም የትግራይ ህዝብ የአማራ የኦሮሞ የደቡብ የጋምቤላ አ
    ፋር ሱማሌ ሌሎችም የኢትዮጵያ ብሄሮችን እየከፋፈላችሁ አታባሉን

  • @dawitworkneh1753
    @dawitworkneh1753 27 วันที่ผ่านมา

    Fail poor popletican

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 27 วันที่ผ่านมา +1

    ችግሮቹ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ የማይፈልጉ ከሆነ በገቡበት ገብቶ መረሸን ብቻ ነው ያለው አማራጭ👎👎👎ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹መከላከያ ሠራዊት 👍👍👍

    • @yakobakelegetahunakele6143
      @yakobakelegetahunakele6143 27 วันที่ผ่านมา +3

      ማንም ፋኖን እንኩአን ሊረሸነዉ ማሰብ እራሱ ይከብደዋል ደደብ አማራ እንኩኣን በጋላ በማንም አይደፈር ፋኖ ማንም የመሰከረለትግንባር ብቻ የሚመታ ኢትዮጵያዊ ነዉ

  • @Ethiopia27
    @Ethiopia27 27 วันที่ผ่านมา +1

    አይተ ጴጥሮስ ጥሩ ባለሙያ ለመሆን የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ ግን እባክህ ጸጉርህን አስተካክል።

    • @user-pm1oi9mk4l
      @user-pm1oi9mk4l 27 วันที่ผ่านมา

      👺🖤

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 26 วันที่ผ่านมา

      ምን አገባህ አሁን ይሄ ይባላል አህያ

    • @user-pm1oi9mk4l
      @user-pm1oi9mk4l 26 วันที่ผ่านมา +1

      @@NaniazeneNanii 👎👎👎

    • @Ethiopia27
      @Ethiopia27 26 วันที่ผ่านมา

      ​@@NaniazeneNanii አንቺ ምን ዶለሽ በሱ ጉዳይ ቆሼ? ምነው ብልግናዬን እዩልኝ አልሽ? ይልቅ አስቆርጪውና ለአድማጭ ተመልካች አክብሮቱን ያሳይ