"ለፕሌኑ ንገሩለት በናታችሁ!" | ቲክቶከሮቹ የገቡበት ጣጣ እና የሚዲያ አጠቃቀማችን | Haleta Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 115

  • @mes3777
    @mes3777 3 หลายเดือนก่อน +11

    ልጁ እኮ የአየር መንገዳችንን ክብር እና ዝና ሊጎድፍ እንደሚችል ስለሚያውቅ ነው live ላይ ነኝ እያለ ለፀጥታ ሰራተኞች አልታዘዝም ብሎ ሲደነፋ የነበረው:: ጥፋቱ አለም ዓቀፋዊ ወንጀል ስለሆነ ባግባቡ መቀጣት አለባቸው:: ለሁሉም መማሪያ ይሆናል:;

    • @hanabelayneh4345
      @hanabelayneh4345 3 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል መቀጣት አለባቸው .ይቅርታ ምናምን የምትሉ ሰዎች አድቡ የጥፋቱ ልክ የታያቹ አልመሰለኝም

    • @tutuz8920
      @tutuz8920 3 หลายเดือนก่อน

      ረጋ በሉ ቲክቶኮችና ዩቱበረች

    • @kibreabesey9582
      @kibreabesey9582 3 หลายเดือนก่อน

      @@mes3777 አለም አቀፍዊ ጥፍትማ አስቀድሞ ወታደርችና የጦር መሳርያ ሲያመላልስ ነበረ በቅርብ እንኩዋን ሁለት የውጭ አገር ዜጎች አዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ ሲያደርጉ አልነበረምን?? የእንስሶትች ስቃይ አይተው! የት ያለ ክብር ነው እርስበርሳቹ እንደምትከባበሩ እንዲሁ ጭፍን ሃሳብ መስጠት ራስን ማታለል ይባላል!! የተማረም ያልተማረም ወደ እባቡ(አብይ) ደረጃ 7ኛ ክፍልና ምድራ ጠንቃይ ሁላ!!

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 3 หลายเดือนก่อน +10

    አብዛኛዎቹ ታዋቂዎች በሚያሳዝን ሁኔታ አዋቂ አይደሉም

  • @FikruFikruchane
    @FikruFikruchane 3 หลายเดือนก่อน +12

    በማንኛውም ሀገር ህግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም

    • @netsereabmengifteab741
      @netsereabmengifteab741 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔን የገረመኝ ዮኒ ማኛ ጋ መሮጡ ነው

    • @pate840
      @pate840 3 หลายเดือนก่อน +3

      ከተጠያቂነት ባያድንም በሽብርተኛነት ግን ፋይል አያስከፍትም ።

  • @munaofficialfmh8820
    @munaofficialfmh8820 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ውድ በትክክል ገልፀሸዋል የእውነት ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ😢😢😢😢

  • @milan8639
    @milan8639 3 หลายเดือนก่อน +2

    I respect you Astu❤ this is why I always love you! Am proud of you as a woman, I really liked your view of perspective

  • @mercyHadgu
    @mercyHadgu 3 หลายเดือนก่อน +16

    የተከበርሽ እህታችን አስስቱካ ከሀሳብሽ እስማማለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።እነዚህ ወጣቶች ምንም ሳያውቁ ችግር ውስጥ ገብተዋል ይቅርታ ቢደረግላቸው መልካም ነው። እግዚአብሔር ይርዳቸው ።

    • @sollmoha-bd6vf
      @sollmoha-bd6vf 3 หลายเดือนก่อน

      Sentun new metadenqut ethiopians lemadenqe 1degna lemawered 1gna

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናት ስለሆንሽ አልፈርድብሽም አዘኔታሽን የት መግለፅ እንዳለብሽ እወቂ እነዚ ልጆች ሳያውቁ ሳይሆን አውቀው ነው ወከባ የፈጠሩት ገና ያየር መንገድ ችግር አለበት ስለሚባል ያንን ተጠቅመው አየር መንገዳችንን በላይቭ ማዋረድ አለብን ብለው አስበው ነበር ተዋረዱ ገና ቂልንጦ ይወርዳሉ እኔን የሚከታተሉኝ ኢትዮጲያዊ ብቻ አይደሉም እያለ የፎከረውኮ በአለም ላይ የኢትዮጲያን አየር መንገድ እያጠለሸሁት ነው እያዋረድኳችሁ ነው ማለቱ ነው ስለዚ እነዛ ከኢትዮ ውጭ የሚከታተሉት ሰወች መጥተው ሲያስጥሉት እናያለን 😊😊😊😊😊

  • @mogesneguse9404
    @mogesneguse9404 3 หลายเดือนก่อน +8

    የበሰለ ሰው አነጋገር ሀሳብ አስቱ ተባረኪ

  • @AddisAddis-f5k
    @AddisAddis-f5k 3 หลายเดือนก่อน +1

    አስተማሪ የሆነ ቅጣት ይገባቸዋል

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 3 หลายเดือนก่อน +2

    we love Ethiopian airline

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 3 หลายเดือนก่อน +1

    I Love the way how you said Thank you

  • @teferametaferia7107
    @teferametaferia7107 2 หลายเดือนก่อน

    "የሳሙና አረፋ "ትክክል

  • @lulitayalew5833
    @lulitayalew5833 3 หลายเดือนก่อน +2

    Lady, this is the travelers life and not a laughing matter.

  • @አሚነኝወሎየ
    @አሚነኝወሎየ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክክ ል እኔ እናት አላህ ይጠበቃሽ ልጅነት ነገረ ነው እና ነው😢😢😢😢 እሩዱችው

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 3 หลายเดือนก่อน

    አስቱዬ የኔ አስተዋይ ልክ ብለሻል ተባረኪ❤❤❤

  • @shilanattube6877
    @shilanattube6877 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እውነት ብለሻል ተባረኪ....እኔም በጣም ነው ያሳዘኑኝ

  • @yayahala615
    @yayahala615 3 หลายเดือนก่อน

    አሰቱዪ መልካም አሰተያይት መልክት ❤

  • @tarikuasiraga648
    @tarikuasiraga648 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you Astre❤

  • @MelatyohannesMaramawit-cr4ol
    @MelatyohannesMaramawit-cr4ol 3 หลายเดือนก่อน

    Ajendache belayed yeferes,, lek ageritowa heg endalat setawero tinsh ataferom???

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 3 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ በቀይ ተከስተዋል! I think Red is definitely your color!

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 3 หลายเดือนก่อน +2

    ደርግ ደብድቦ ረግጦ ይገዛው ነበር
    ኢኃዴግ እንደዚህ አይነቶችን አስወግዶ ቆይ እንይዛቸዋለን ይል ነበር
    በአብይ ዘመን ደግሞ የሚያደርጉትን አሳጣቸው
    ቲክቶኮሮች ለላይክ ብቻ ነው እንዴ የሚሰሩት ?

  • @melakudesta6523
    @melakudesta6523 3 หลายเดือนก่อน +1

    End ላይ የጠፋ ቤተስብ ማገናኘት ለይ 3 አመት የታሰረው ጎዳኛው ሻንጥ ስቀልልኝ ብሎት ሲያነሳው ሲከብደው ጎደኛውን ዞሮ እየቀለደ ቦንብ ነው የጫንከው ባለው በረራ ተሰርዞ እሱም በዚህ ስበብ 3 አመት ታስሮል ኢትዪጵያ እይደለም ሰውየው ኢትዮጵያዊ ነው ሰዋች ትልልቅ ሆቴል ሲገቡ እንዴት ህግአክብረው እንደሚጠቀሙ ያውቃሉ

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 3 หลายเดือนก่อน +5

    ግን እኮ የኢትዬጰያ አየር መንገድ ለሀገሩ ሰዎች ክብር የላቸዉም ::

    • @Only1God777
      @Only1God777 3 หลายเดือนก่อน +1

      የአየር መንገድ ሰራተኛች ባለየዎች ናቼው ለነጭ ነው ሚያፍንድድ ሀበሻ ላይ ፍጣጣ ነገር ናቼው፣የበራራ ሰዓት አክብረሸ መጠሸ ምልቷል ሚሉት ነገር አላቼው እዛ በትራንዚት ያዛሩሻል፣ቆሻሸ ሰራ ነው ሚሰሩት ለዳላር ሲሉ ለነጭ ነው ሚሸጡሸ ለዳላር

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 3 หลายเดือนก่อน

    Sweetheart, I know they did wrong, but they are kids you are right I hope they got forgiveness

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ አየር መንገድን እንወዳለን።

  • @kingwe37
    @kingwe37 3 หลายเดือนก่อน +1

    መርዳት እና ህግ መጣሰ not much my sis

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 3 หลายเดือนก่อน +1

    Nos encanta la aerolínea etíope.

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ፕሌኑ ግን መብረሩን እርግጠኛ ባልሆነበት እንዴት ተሳፍሪዎችን አስገባ!! ድሮ ያነበብኩትን መጽሀፍ ""አመካኝተው በልዋት"" የሚለውን አስታወሰኝ!! በታሪኩ እነ ጅብ ነብርና አምበሳ ምንም ሳይባሉ አህያዋ ግን ሣር በላችና ይህ ደግሞ ትልቅ ሃጥያት ተብሎ ፍርዱ አህያዋ እንድትበላ እራታቸው አደረጉዋት! ❤❤❤

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @bichuteshome1439
      @bichuteshome1439 3 หลายเดือนก่อน

      በተለያየ አለምም አልፎ አልፎ ያጋጥማል ይኤኛው ደሞ ከአየር ንብረት ጋር የተገናኘ መሆኑ ነው ።

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 3 หลายเดือนก่อน

    ኤነም ተምራለዉ ኤንድ እዳለ አላዊቅም ያላወኩት ሲላልተማርኩነዉ ግን እንደዝ አላደረግም

  • @EriTesfu
    @EriTesfu 3 หลายเดือนก่อน

    አየር መንገዱ ስሙን ለማጥራት ብሎ ልጆቹ ላይ ነገር እየጠመጠማችሁ ልጆን ወንጀለኛ አደረጋችሁ ቤልጄም ይበሩ የነበሩ በራሪውችን ቼክ አድርገው ገብተው ሂዱ ውደቤታቸው ብለው ሆቴል ነው ያደርነው ቤት የለንም አንሄድም ብለው በግድ ሆቴል ከፍለው አሳድረው ነበር ቪዲዮ ስላልቀዱ እንጂ ልክ እንደዚ ነው የሆነው ሽፋን ለአየር መንገዱ እየሰጣችሁ ነው የአየር መንገዱ የታክሲ ወያላ ይመስል የሰው ክብር የሌላቸው በራሴላይ የደረሰ የታሽገ ጠጅ ይዤ እ ነበር ፈተሽኝየታሽገ ነው የሚጫነው ሽንጣዬ ውስጥ ነው የሚያግዘኝ ልጅ እዛ ውስጥ የሚሰራልጅ ነበር ጥጁ አይሄድም አለ ኦኬ ላፍሠው ብርሌውን እውስደዋለሁ አልኩት ጠጁን ሊያፈስ ውስዶ ሽንትቤት ቆይቶ መጣ የሚያግዘኝ ልጅ ደፍቶት መሰለሽ ጠጥቶት ነው የመጣውፊቱ ላይ ያየሁትም እንደዛይመስላል 3 ብርሌ ጠጅ ጠጥቶ ከኔ ብሓላ የሚፈትሽውን ሰው ምን እንደሚያደርግ መገመት አያዳግትም ጫማይ ውስጥ መደበቅ መረጥኩ ስንት አፍሪካ ስንት ሓገር በረራ አድርጌለሁ እንዲ አይነት አሳፋሪ ነገር አላየሁም አየር መንገዱ ሰራተኛ የታክሲ ወያላ ክብር አለቸው 44.

  • @addisuaseffa1576
    @addisuaseffa1576 3 หลายเดือนก่อน

    I love your idea

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክል እውነት ነው አንዱ ኡሉ first class ተቀምጦ ውረድ ቢባል ቢለመን እምቢ ይላል ከዛ አንድ ተሳፋሪ የሆነ ነገር በጆሮው ሹክ ሲለው ብድግ ብሎ ወጣ ምን ያለው ይመስላችሁዋል funy first class ዛሬ አይበርም ሲለው ነው ብድግ ብሎ ወደ ሁላ የተቀመጠም dam dam dam

    • @EphremObsa-p1h
      @EphremObsa-p1h 3 หลายเดือนก่อน

      @@kelemyos7843😂😂

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስርአተ አልበኞች የበዙበት ዘመን
    ቲክቶከር መሆን ህግ አለማወቅ ማለት ነው እንዴ ?

  • @JordanDesta
    @JordanDesta 3 หลายเดือนก่อน +3

    How can 25 or 26 years old be considered a kid? By that age, I was married and had a child. I’d also completed my undergraduate degree by 21, and so had many of my friends. The point is, 25 is not young-at that age, you’re fully capable of knowing right from wrong. Period!

    • @EternalLife-fu6nk
      @EternalLife-fu6nk 3 หลายเดือนก่อน +2

      Exactly. Ethiopians think they are kid till married

    • @EternalLife-fu6nk
      @EternalLife-fu6nk 3 หลายเดือนก่อน +2

      Not knowing the law doesn’t make you innocent.

    • @JordanDesta
      @JordanDesta 3 หลายเดือนก่อน

      @@EternalLife-fu6nk 💯💯💯💯💯

    • @aledwake
      @aledwake 2 หลายเดือนก่อน

      You were abused as Child , If you were become mam of Child at the age of 25😢

  • @ElsaDesalegn-m4y
    @ElsaDesalegn-m4y 3 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል ነው የገለፀሺው

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 3 หลายเดือนก่อน

    ቀጣዩ አምት ከባድነዉ ንሳ ንሳ ይፈልጋል እግዝአቢሔር ጣዖተን አሲወግዱ

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 3 หลายเดือนก่อน +1

    Sweetheart, I know they did wrong, but they are kids

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 3 หลายเดือนก่อน

      They are not kids they are just stupid and arrogant

  • @ועח
    @ועח 3 หลายเดือนก่อน +4

    አስቱዬ እውነት ብለሻል እኔም በጣም አሳዝነውኛል እግዚአብሔር ይድረስላቸው 🙏🇪🇷

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 3 หลายเดือนก่อน

      Yehe lej ena teketayochu eko motta keranio wondemachenen tesasboal feteh yasfelegal

    • @AdiamTesfu-ly9uc
      @AdiamTesfu-ly9uc 3 หลายเดือนก่อน +1

      Leave our flag from the place it doesn’t belong 😡

    • @Fevu-mv5wd
      @Fevu-mv5wd 3 หลายเดือนก่อน

      Ufff m8ndenew bandraw abo qytshesrulna bandrana zim bileh asteyayet asetem ende jezba keyet mehoneh meglets mindebew tekmu 😮

  • @EphremObsa-p1h
    @EphremObsa-p1h 3 หลายเดือนก่อน

    Amen beka yebelen Astuye konjo

    • @hirutmeheret590
      @hirutmeheret590 3 หลายเดือนก่อน +1

      አስቱዬ በጣም የማከብርሽ እህቴ ነሽ ግን እስከመጨረሻው ባልመለከተውም እንዴት ነው የአንድ ሐገር ፖሊሲ እንገልብጥ እያሉ ይቅርታ ይደረግላቸው ማለት ምን ማለት ነው እንዴትስ ይማራሉ መቀጣት አለባቸው። የኢትዮጵያን ያይን ብሌን እየነኩ። ደፋሮች ባለ........ኸረ ያገሬ ሰው ንቃ። አስቴርዬ "ታዋቂ ማለት አዋቂ ማለት አይደለም " ጥሩ አባባል ነው ግን ታዋቂ በማን በራሱ ብጤ። በጣም እድለኛ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ መኖሩ በሃገር ህልውና የመጣ ውጭ ቢሆን ጉዱ ፈልቶ ነበር። ሃገር ሃገር ሃገር

  • @HenokEshetu-b7f
    @HenokEshetu-b7f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስለዚህ ይለቀቁ ነዉ የምትዩዉ የሰሩትስ ወንጀል

  • @FAFENET
    @FAFENET 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ልጆች ናቸው በሰለጠኑት ሀገር የ20 አመት ልጅ የጦር ጀት ያበራል 😂ኢትዮ ነው የ40 ሽማግሌ ማሙሽ ተብሎ የሚጠራው 😂😂😂😂

  • @MukermAhade-xi3fc
    @MukermAhade-xi3fc 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ደደብ ቲክቶከር አፍልቶ ነበር ይስከን የምትሉ

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 หลายเดือนก่อน

    Astu, yesterday Alaska, big landslide! Many people lost their belongings! They are still afraid due too heavy rain! Didn't God promise not to hurt us by flood???

  • @emu88
    @emu88 3 หลายเดือนก่อน

    "tewaki means not awaki" Aster Bedane

  • @Yodie19
    @Yodie19 3 หลายเดือนก่อน

    No one can interfere with the flight crew.period.

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 3 หลายเดือนก่อน

    Yetgabe mechrsa yeha new😢😢😢

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 3 หลายเดือนก่อน +1

    አስቱካ አሁን በአንቺው አፍ ታዋቂነት አዋቂነትን አይደለም ብለሽ ስለመሬት መንሸራተት ሲጠይቅሽ ምንው ይሄ ጉዲያ ባለሚውያዋች ቢመልሱት ብትይ መሬት መንሸራተትማለት ተያትር ወይ ተውኔት አደለም እናቴ ሙያተኞች ያውሩ ይቅርብሽ

  • @andishumulugeta8032
    @andishumulugeta8032 3 หลายเดือนก่อน +1

    የህፃኗ ደፋሪ ና ገዳይም ሠይጣን አሳስቶት ነው እኔ አሳዝኖኛል 😂😂😂😂😂😂😂 አስቴር ደሞ ተጨማለቅሽ

  • @andishumulugeta8032
    @andishumulugeta8032 3 หลายเดือนก่อน +2

    መማሪያ ሁነው ምህረት ይደረግላቸው ነው ያልሺው ? አሰቴር አሁን ገና ቀልድ ጀመርሽ። የህፃን ቬፈን ደፋሪ ና ገዳይም መማሪያ ሆኖ ምህረት ይደረግለት። እኔም እንዳቺ እሱ አሳዝኖኛል። እሱም ጥሩ የገር ሠርቷል ለለማኝ ስሙኒ ሲስጥ አይቻለሁ 😂😂😂😂😂😂🎉

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 3 หลายเดือนก่อน

    ተከታዮቻቸው ነው የሚገርሙት ዝም ብለው ሲያሳስቷቸው የሚከተሉ ማለት ነው እንዴ ?

  • @zed8788
    @zed8788 3 หลายเดือนก่อน

    👉👉👉""ሶሻል ሚድያ የሰማ ምጣድ ነው"
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 3 หลายเดือนก่อน +2

    ህግ አለ

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 3 หลายเดือนก่อน

    Endat nw yemetaute gen wenjel seretew yemarubet yeleqequ yebalale bedeneb yeqetu nw yemebalew aseteyaietachuxn asetekakelu aqerarebachwn okay !!!

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ያንች ጥር እንጅ እውቀት አልታየኝም አሳዘኑሽ??!!! ምን ትመስላለች በፈጣሪ ወንጀለኛ ሁሉ በይቅርታ ከተተወ ህግ ለምን አስፈለገ ስረአት ይኑርሽ ታዋቂ እና አዋቂ አንድ አይደሉም ብለሽ መስክረሽ እዛው ትረፈቂያለሽደ

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለጥፋት ቅጣት ያስፈልጋል። ቅጣት. ደግሞ ራስንም ሌላውንም ያስተምራል። ልጆቹ ልጆች ስለሆኑ ተመጣጣኝ ቅጣት ለወደፊት ህይወታቸው ይጠቅማቸዋል።ብዙ ሺ ተከታዮቻቸውም ጥሩ ግንዛቤ ይኖራቸዋል ።መንጋ እና ተከታይ ለክርስቶስም አልጠቀመው መጨረሻ ስቅሎ ብለው ነው የወጡት።አስቱ ዛሬ አንታርቲካ ላይ ነሽ እንዴ?ወይንስ አዲስ አበባ እንደዛ ሆነች? ጃኬትሽ ሙቀቱ እኔጋ መጥቶ ዘገነነኝ

    • @Everedy-r2w
      @Everedy-r2w 3 หลายเดือนก่อน

      ስጦታ መጥቶላት ነዉ

  • @hannatekle6898
    @hannatekle6898 3 หลายเดือนก่อน

    Hey listen why we don't see this guy the programmer his face we don't see his face I don't know what's going on I have so many things so is that right we have to see his face

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 3 หลายเดือนก่อน

    አስቱ የሚያሳዝኑት እኮ አለማወቃቸው ነው
    አለማወቃቸውን ደግሞ አለማወቅ ድንቁርናቸው ነው
    የአውሮፕላንና የታክሲ ህግ እንደሚለያይ አያውቁም

  • @YeabSra-l7y
    @YeabSra-l7y 3 หลายเดือนก่อน

    የሰሞኑ ነገር እየገረመኝ ነው
    ፕሌን አኮብኩቦ በረራ የለም ነው
    ትኬት ተቆርጦ እቅድ መሰረዝ
    እኔ አይመችኝም የአበል ደሞዝ😂

  • @MariamGabireal
    @MariamGabireal 3 หลายเดือนก่อน

    Asteway nesh

  • @Werabe777
    @Werabe777 3 หลายเดือนก่อน

    ፕሌን ውስጥ ታግተው ከሚቆዪ ለምን መቆያ ሳሎን ውስጥ እንዲጠብቁ አልተደረገም? አራት ሰአት ሙሉ መታገታቸው ምንም አይመስልሽም ሐ? ከነሱ ይልቅ የአየር መንገዱ ጥፍት አይታያቹም😊😊😊😊😊

  • @keres5182
    @keres5182 3 หลายเดือนก่อน

    ekekam nachu degay newu jon lenat ayemetenem

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ እራሱ አላቅም እና አልወርድም ሳልል እቀራለሁ😂😂😂😂

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 3 หลายเดือนก่อน

    Tik tok ብዙ ሰዉ አበላሽቷል

  • @eshetuGobena-rd9or
    @eshetuGobena-rd9or 3 หลายเดือนก่อน

    የኮንዶም ልጆችና ኮንዶሚኒየም ቤቶች ሕግ አላቸው እንዴ

  • @BichakaGeleti
    @BichakaGeleti 3 หลายเดือนก่อน

    what are you talking please how do you sorry for them

  • @AdinowBekele
    @AdinowBekele 3 หลายเดือนก่อน

    Isu yanich aseteti. Nw yen demo 15 ati yitasru

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 3 หลายเดือนก่อน

    Bemot yeketu yemetelu like adergu

  • @GetachewDagne-k8n
    @GetachewDagne-k8n 3 หลายเดือนก่อน

    Aara John baxaam miskin liji naber 😢😢😢

  • @mesfinasmamaw1903
    @mesfinasmamaw1903 3 หลายเดือนก่อน +4

    ከእንቺ አውቀሽ ምን አደረግሽ ተማርን ያላችው ምንም ለሀገር ሳሰሩ የምትመፃደቁት።

  • @bogalelegesse6385
    @bogalelegesse6385 3 หลายเดือนก่อน +1

    አስቱካ የይቅርታውን አንቀስ ንገሪና::የቲክቶከሮች ጠበቃ ዮኒ ማኛ ጉዳዩን ወደ ሄግ ፍርድ ቤት ይግባኝ ለማለት........😂😂😂😂😂😂😂

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሄግ የጦር ወንጀለኞች ናቸው??🤣🤣🤣

  • @selamsamson5177
    @selamsamson5177 3 หลายเดือนก่อน

    Enem asaznegal

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 หลายเดือนก่อน

    እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ በማደም ኩሸናነኒ❤😢😂

    • @MisirWet
      @MisirWet 3 หลายเดือนก่อน

      ሳትማሪ የተማሩትን ለመውቀስ መሞከርሽ ድፍረትሽን ያሳያል። 😂

  • @assafa35
    @assafa35 3 หลายเดือนก่อน

    They are so young please stop 🛑

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 3 หลายเดือนก่อน +2

    እች ልጀ ፀበል አሰጠመቆት። እግዝአብሔር የመረቨ

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 3 หลายเดือนก่อน

    የብልግና party ስለ ሕክምና መርህ የተ ያቃል. ጠላት መሆንሽ ብቻ ነዉ እንዴ እባብ የሚአቀው

  • @Sosi_13
    @Sosi_13 3 หลายเดือนก่อน

    Enante demo kalemalaget sera telachehum??? Shameful Tera TH-cam page

  • @tahirkasim3703
    @tahirkasim3703 3 หลายเดือนก่อน +1

    ታይ እስኪ የእስክንድር ደጋፊ

  • @surafaldemissie6924
    @surafaldemissie6924 3 หลายเดือนก่อน

    What do you know about flying to make this comment just because you have chance or have your own media you’re commenting this you are 0

  • @frehiwotkidane2963
    @frehiwotkidane2963 3 หลายเดือนก่อน

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድ አህያ ነዉ የምትመስይ ስጠላሽ

  • @reasonslogic
    @reasonslogic 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ሴትዬ ትዋሻለሽ ? you can tell, it is not from the bottom of your heart that you feel sorry for them

    • @MisirWet
      @MisirWet 3 หลายเดือนก่อน

      Wow. U can read someone's ❤