"የገበሬ ቤት ህይወታችንን አተረፈ"፣ "ወያኔ መፍረስ ነበረበት"፣ ዛሬም መንግስት ግልበጣ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ค. 2024
  • "የገበሬ ቤት ህይወታችንን አተረፈ"፣ "ወያኔ መፍረስ ነበረበት"፣ ዛሬም መንግስት ግልበጣ?
    Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com/pal/d/49485562...

ความคิดเห็น • 115

  • @etheth5034
    @etheth5034 5 วันที่ผ่านมา +9

    ህውሀት መፍረስ አለመፍረስ የሚመለከተው የትግራይ ህዝብ ነው ሄደህ ባአዴን አብን አፍርስ ሌላው ከመከላከያ በላይ የአማራ ልዩ ሀይል ነው የተዋጋው ብሎ መስክራል

    • @addisalemmesfin4849
      @addisalemmesfin4849 2 วันที่ผ่านมา

      ከመከላከያ በላይ ከተዋጋ እንዴት መከላከያ በሙሉ አቅሙ ሳይዋጋና ሌላ ተጨማሪ ሀይልሳይነረው አንደ ከተማ መቆጣጠር አልተቻላቸውም? መከላከያ የሰራውን ስራ በምላስ እየቀሙ መኖራቸው አሁን ግልጥ ሆነ።

  • @Odd375
    @Odd375 5 วันที่ผ่านมา +11

    ምነው የጄኔራል ስዪም የስልክ ንግግር በጥብጡ አበጣብጡ ሳትዘግበዉ አለፍክ ?እንዴት ነዉ ነገሩ ?ወይስ የጄኔራሉ ንግግር ለአንተ ምቾት ሱጥቶሐል?

  • @tamratgebremedhn5638
    @tamratgebremedhn5638 5 วันที่ผ่านมา +6

    ተማሪዎች የሁላችን ልጆች ናቸው ። ድርጊቱ የግፍ ጥግ የክፋት ጥግ ነው ። ሃፍረት ውስጤን በላኝ ። ለጋ ወጣቶችን ልቀቁ ለወላጆቻቸው ህፃናት ናቸው። ጀነራል ተብየው ግን ለምስክርነት ይፈለጋል። በኤርትራ ዞሮ ሃገር የወረረ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈጸመ ነው ። ቀጥሎ እሱና ጓደኞቹ የፈፀሙት ዝርዝር ወንጀል ይነግረናል ። አሁንም በኤርትራ ይዞራል ¡¡ መጋዣ

  • @dawitegirma
    @dawitegirma 5 วันที่ผ่านมา +3

    የኘሮቶሪያው ስምምነት አንድ ሰጪ አንድ ተቀባይ የሆነበት አይደለም በድርድር የመጣ ነው ጀነራል ምን እያለ ነው

  • @bereketrufael8201
    @bereketrufael8201 5 วันที่ผ่านมา +4

    ብርሀኑ ነጋ የዘላለም የአማራ ሲቪል ህዝብ ጠላት ነው። ትምህርት ሚኒስትር ሁኖ የኣማራ ተማሪዎች ን በእቅድ እያሳገተ እያሳረደ ይገኛል ።

    • @kassgetan2264
      @kassgetan2264 5 วันที่ผ่านมา

      ይሄ ጉማሬ ብርሃኑ ነገመ የመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ነው። የግብፅነ የሻቢያ ተላላኪ ነው

  • @etheth5034
    @etheth5034 5 วันที่ผ่านมา +4

    ጀነራሉ ጥሩ ጆኖሳይደር መሆኑን አብራርታል ኤርትራ አልገባችም ሲል የነበረው ጭራሽ በኤርትራ ዞረን ገብተን ይላል በራሱ ላይ እየመሰከረ ነው አሁንም አይኑ ትግራይ ላይ ነው

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 5 วันที่ผ่านมา +4

    ኤርሚ አንድ ጥያቄ አለኝ ? * የጎንደርን ፋኖ የተቀላቀለው ብ/ጄነራል እንገለጸው ወደ ኤርትራ ገብተን ዞረን ተዎግተን ያስመለስነውን መሬት ለወያኔ ሰጡብን ማለት ምን ማለቱ ነው? * ያስመለሱትን መሪት እንዴት ነው የተነጠቁት ? በማንስ ነው የተነጠቁት ? ከቻልክ አብራራው !

    • @addisalemmesfin4849
      @addisalemmesfin4849 2 วันที่ผ่านมา

      እነዚህ ሰዎች አጀንዳ ለማስቀየረ የገቡ መሰለኝ?

  • @haba11
    @haba11 5 วันที่ผ่านมา +4

    ኤርሚ: የጀኖሳይዱ ዋናው ባለቤትኮ በሚገባ ይታወቃል። ትግራይ የተፈፀመው ብቻ ሳይሆን አንድ ለአምስት ተደራጅተው መሃል አገር የሞኖሩ ተጋሩ ያሳሰሩ: ንብረት የዘረፊና ከሁሉም የፌደራል ቢሮ ተጋሩ ጠራርገው ያባረሩ በዋነኝነት እነሱ ናቸው።

  • @user-ir8or4jq6m
    @user-ir8or4jq6m 5 วันที่ผ่านมา +5

    ውይ ውይ እልም ያለ ደንቆሮ ነው ጀ/ል የተባለው ግን ማፈሪያ:: የእውነት ጀ/ል ነው በስመአብ:: የትግራይ የገበሬ ምሊሽያ በመቶ እጅ ይበልጣል ከዚህ ምስኪን ጀ/ል ተብየ ጉራ አይደለም::

  • @FitsumArya
    @FitsumArya 5 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤ ኤርሚ ሁሌም እንደምትለው የጎንደር ስኳድ ቡድን አባላት በተጋሩ ጥላቻ ማበዳቸውንና የፈረሠው ካምፕ እርኩስ ስብስቦች አብይ ዳግም ትግራይ ቢዘምት ሺ አመት ንገስልን ሲሉ ድጋሚ የሚያፈነድዱ ውዳቂዎችን ነው ጄነራሉ ያረጋገጠልን
    - ሌላው ይሄን ጄነራል ስታሊን ሲያደንቀው ሠምቸዋለው እና ምን ብሎ ይሆን ግን 😂 ይሄ አጋስስ ጄነራል ግን የብሄር ጥላቻ ያጠበበው ደንቆሮ ማንነቱን ይዞባቸው የሄደ በቀጣይ ፋኖ በጥንቃቄ የያዘውን የትግራይ ጉዳይን ወደ እልቂት የሚመራ ክፉ አጥፊ ሃሣብ ይዞላቸው እንደሄደ ተረድቻለው ፋኖ ግን የሄደውን ቆሻሻ ሁሉ መቀበሉ የኋዋላ ኋዋላ ህልውናውን ያጣ ተራ የቋራ ሽፍታና ዘራፊ ሆኖ እንዲቀር ይተባበሩታል ብዬ ነው ማስበው😂
    የዚህ ሠውየ ምክንያቱ ርስት አፍቃሪነቱ እና የተጋሩ ጥላቻ እንጂ ሌላ ጥቅም የለውም ነገር ግን አንድ ነገር አስባለው ደገፍኩትም አልደገፍኩትም መንግስት በውስጡ የሠገሠጋቸው ብዙ የብሄር ፍቅርና ፎንቃ ላይ የወደቁ በሁለት ቢላዋ የሚመትሩ ብዙ ከፍተኛ መኰንኖችና የፀጥታ የመከላከያ አመራሮች እንዳሉ ነው 😢

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 5 วันที่ผ่านมา

      Tigrayim torinet gebtew ahunim torinet kalgeban eyalu new le Welqayit ena Raya lemin Gonderin bicha tiweqsaleh???? Double standard

  • @Aman-bekam
    @Aman-bekam 5 วันที่ผ่านมา +3

    ጄኔራሉ መኃይም ደንቆሮ ነዉ። ህገ መንግስቱን ለብቻዉ መቅደድ ይችላል ወይ? ባንድበኩሉ genocider ነዉ።

  • @AlemAbraham-wq5et
    @AlemAbraham-wq5et 5 วันที่ผ่านมา +3

    Brother do not magnify what inidivials have said just supress it. If you do not like what Mekuria said g

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 5 วันที่ผ่านมา

      He always magnifying anything bad bout Amharas. He also acts surprised that the detained are targeted bc they r Amharas! This attrocitybeen going on for 6 yrs!

  • @user-es1bw3ht7v
    @user-es1bw3ht7v 5 วันที่ผ่านมา +1

    Ermi tebarek ❤❤❤

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 5 วันที่ผ่านมา +2

    You're a member of this killer sect that's why you don't want to condemn and mentioned who kidnapped the student

  • @yidnekachew1919
    @yidnekachew1919 4 วันที่ผ่านมา

    I cannot agree more with your assessment on the Woyane and the people of Tigray. We are one and the same, if there may be issues, leave it to us to internally sort it out

  • @maryamtsionhizbeyhadera9233
    @maryamtsionhizbeyhadera9233 5 วันที่ผ่านมา +1

    Ermiii❤❤❤ enezih tsedtew aytsedum

  • @daveaddis4552
    @daveaddis4552 5 วันที่ผ่านมา +1

    ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲ እንዲመጡ አይፈለግም

  • @ibsaamin-eg9zu
    @ibsaamin-eg9zu 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mukkak3059
    @mukkak3059 5 วันที่ผ่านมา +1

    Hi

  • @bereketrufael8201
    @bereketrufael8201 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኦሮ አማራ ። ብለው የተነሳ የኢትዮጵያ ፖለተካ

  • @kassgetan2264
    @kassgetan2264 5 วันที่ผ่านมา +1

    የብልፅግና ሸኔ ነው ተማሪዎቹን ያገተው።

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 5 วันที่ผ่านมา

    They were realised.

  • @mulukennegash-pm8fm
    @mulukennegash-pm8fm 4 วันที่ผ่านมา

    ሚመስለኝ የመንግስት ሚዲያዎች እንዳይዘግቡ የተከለከሉ ይመስለኛል መንግስት በተፈለገው መንገድ ተደራድሮ ተማሪዎቹ እንዲለሱ ማድረግ ይገባል አለም ሚያውቀው የዚ መንግስት ድክመቱ የዜጎችን ሰላም ማስከበር አለመቻሉ ነው እንደምገነዘበው ሰላም የህዝብም የመንግስትም ነው ይመስለኛል ገዢው ፓርቲ ታችኛውን መዋቅር መቆጣጠር የቻለ አይመስለኝም መረጋጋት ያልተቻለበት ምክንያት ለዛ ይመስለኛል

  • @seedyhussien959
    @seedyhussien959 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤ 0:18

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene 4 วันที่ผ่านมา

    This is the responsibility of the Federal government. Abiy should deploy soldiers to free captives otherwise he government is doing the crime.

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 3 วันที่ผ่านมา +1

    Victory to Amhara-Fano ‼️
    We are all Amhara-Fano ‼️
    Who kidnapped them?
    Abiy and his Associates, are kidnapped them!!
    Proof?
    Since, when Abiy was 14 Years old, he kept committed Genocides against Innocent Amhara People.

  • @MatthiasMisho
    @MatthiasMisho 5 วันที่ผ่านมา +1

    Who are u gen?

  • @Database2024
    @Database2024 5 วันที่ผ่านมา

    Abiy said "Ethiopia yale Tigray, motor yelelat mekina nat" , it's true

  • @StellarPeek6701
    @StellarPeek6701 5 วันที่ผ่านมา

    የእገታ ድራማ ሞልቷል። ታጋቾቹ እና የታጋቾቹ ቤተሰቦቻቸው ከደባርቅ ሲሆን ሸኔ እና ገብረጉራቻ ዘገባዎች ያጥለቀልቁታል ። የአርባምንጭ እና ጎጃም ፋኖ ሲሆኑ ደግሞ ምርኮኞች ወታደሮች ይሆኑና በድል ዜና ይጥለቀለቃል።ማፈሪያ ሴራ።

  • @teddyabadi
    @teddyabadi 5 วันที่ผ่านมา +1

    Is he General what a coward?

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 5 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ሁሌ የምናገረዉ ነገር አለ ፋኖ ጦርነት የጀመረዉ ከሀዉሀት እና ከፌደራል ስምምነት በሇላ ነዉ አሁን ሌላ ሌላ የሚያወሩት ወሸት ነዉ ::

  • @arayaselassie9390
    @arayaselassie9390 4 วันที่ผ่านมา

    ኦ.ነ.ሰ መግለጫ ቢያወጣ ያልከው ትክክል ነው። ይሁንና ኣብይ ኣህመድ ያደራጀው ኮሬነገኛ ቢሆንስ ብምን ይታወቃል? ዘረ ፈጅው ኦ.ነ.ሰ ን ለማሳጣት እና ቅቡልነት እንዳያገኝ የማይሰራው ሴራ የለም። ለማነኛውም ንጹህ ተማሪዎች እንደዚህ ኣይነይ ኣደጋ ላይ መውደቃቸው ያሳዝናል።

  • @tesfuleakemariam2023
    @tesfuleakemariam2023 4 วันที่ผ่านมา

    እንዲህ ስትገላበጥ ይመሽብሓል ደካማ።

  • @eliasgetachew7532
    @eliasgetachew7532 3 วันที่ผ่านมา

    So far, I didn't get your position...??

  • @kinfemesfin5749
    @kinfemesfin5749 2 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው የድሀ ልጅ ሲጎዳ ያማል ግን የትግራይ ድሀ ልጅ ሲታረድ እንደአሁኑ አሞህ ይሆን?

  • @esaiasberhane6756
    @esaiasberhane6756 5 วันที่ผ่านมา

    The Amhara expansionist forces thought Abiy Will bring back the old imperial era.

  • @ritaahmed8714
    @ritaahmed8714 5 วันที่ผ่านมา +1

    This guy is comedy

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd 3 วันที่ผ่านมา

    We will not forget that Amhara fascist forces were the first to close roads taking to Tigray. Most of the massacres were committed by Amhara and Eritrean fascist forces including the looting and destruction of the property and assets of Tigray.

  • @FitsumArya
    @FitsumArya 5 วันที่ผ่านมา +1

    😂 ->> እንደዚህ ያሉ ደናቁርቶች እማ ህውሃትን ሲራገሙ የትግራይ ህዝብን ሁሉ ብቻ ሣይሆን የትግሬ ደም ቅንጣት በደሙ ውስጥ ያለበትን ትግሬ ሁሉ ነው ኤርሚ ህውሃትን አሣበው ህዝቡን ሢወቅጡት አይተናልና ነው 😢

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 5 วันที่ผ่านมา

      Atafrum endezig sitilu weyane Amhara lay bizu neger adrisuwal. 27 amet yegezan mengiat meqawem almewded mebt new. Weyanen yemitela ye Tigary hizb yitelal yemitilut betam manipulative tilacha masfafiya new! Weyanen amended mewawem mebt new! Tigray sewoch erasachew siqawemutis min liyiku new???? Abiyin meqawem oromon metlat new endemilut new !

  • @Database2024
    @Database2024 5 วันที่ผ่านมา

    I mean, all of a sudden, you want to save the regime

  • @hakimsiraj77
    @hakimsiraj77 5 วันที่ผ่านมา

    ኤርምያስ ቢቢሲ በጣም ትክክል ነው የተለቀቁት ልጆች ብሔር ቢታወቅ ያልተለቀቁ ልጆች ክልል ላይ የሚኖሩት የበቀል ሰለባነው የሚሆኑት

  • @hm9029
    @hm9029 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚ ለምድን ነው ኦነግ ሲሆን ያልታወቁ ብለህ የምታልፈው? ይሄኔ ፋኖ ቢሆን በውነት በጣም አድምቀህ አመላልሰህ ትንገር ነበር! የተለቀቁትም የኦሮሞ ተወላጆች ናቸው የተለቀቁት! ኦነግ ለምንድን ነው አያፈነ ገንዘብ የሚዘርፈው?

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 5 วันที่ผ่านมา

      ኤርሚያስን ሳይሆን ኦነግን ብታነጋግር ተገቢውን መልስ ታገኛለህ !

  • @seifu7043
    @seifu7043 5 วันที่ผ่านมา

    I am very sad, but not surprised, that people like Mekuria whose comment is shown on your screan, are spreading hate in the name of struggle. I have seen venomous comments in these past years coming out of some "Ethiopians" that shock me greatly. I condemn those kidnapping, and I condemn "Mekuria".

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 5 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ 100% ስለትግራይ activities & scholars በፋኖ ላይ ያላቸው ኣተያይ ትክክል ነው። ለኣብነት # ZARA & reyot media.

  • @ritaahmed8714
    @ritaahmed8714 5 วันที่ผ่านมา +1

    ant gn lela sra lmn atflgm . ye TH-cam turtegna nh

  • @ayana4607
    @ayana4607 5 วันที่ผ่านมา

    From pastor experience, this is a government work. Government like in the past his character Dambdolo youth kidnapping is the same.

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 4 วันที่ผ่านมา

    የወረደ ነገር ውስጥ ከምንገባ ትላለህ እንደ? የወረደ ነገር ውስ እኮ ከገባን ቆየን ወንድም ጋሸ !!

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 5 วันที่ผ่านมา

    ዉይ ጉድ ወያኔ ወዴት ይፈርሳል ህዝብ ነው አለ ወያኔ ፖለቲካው ሁሉ አይጥማችሁም።

  • @birhanulegesse4701
    @birhanulegesse4701 4 วันที่ผ่านมา

    it is heart breaking news. But the kidnappers should be identified. I suspect the Fano extreme nationalist!

  • @esaiasberhane6756
    @esaiasberhane6756 5 วันที่ผ่านมา

    TDF + OLA + PP = PEACE.

  • @user-es1bw3ht7v
    @user-es1bw3ht7v 5 วันที่ผ่านมา

    Fano fandya ::

  • @estifotekle-ij1ee
    @estifotekle-ij1ee 5 วันที่ผ่านมา

    ምን ያመጣል እሱ አይደለም አበባው ቢገባ ጉራ ብቻ ሠው አውቋችሁሐልል

  • @mdhanwbet940
    @mdhanwbet940 5 วันที่ผ่านมา

    Erimi azika qunue seb teqeyirka amlak msaka yukun!

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd 3 วันที่ผ่านมา

    The so-called general was one of the key players of Tigray genocide backed by ENDF and Eritrean fascist army. He is one of the hate blinded against Tigray and do you think Tegaru would live with these people in the same country. Impossible, luckily enough ethiopia is ceased to exist because of Amhara fascist forces.

  • @mza2884
    @mza2884 5 วันที่ผ่านมา

    ከየት የመጣ ተማሪ ነው በኦሮሚያ ትምህርት ቤት በተዘጋባት ፣ ቢቢሲም የአማራ ዘረኛ የተሠበሰበበት፣ የአማራ ዘረኞች ወሬ ነው ያውም ኦሮሞን ታርጌት ለማድረግ ዘረኛው አማራ ያቀነባባራት ቅንብር ነች።

  • @andukifle710
    @andukifle710 4 วันที่ผ่านมา

    Hello Mr.Ermias .I am sorry to judge early about the two Generals. At least as a political analyst you have to wait some
    time instead of pre judge .Also you put your opinions. I my view and observation you are trying to get out negative overlook than balance openion.

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 วันที่ผ่านมา

    ኤርምያስ፤ እኔ፡ ተስፋዬ፡ እነዚህ፡ ጄኔራሎች፤ የተዘበራረቀ፡ የፋኖን፡ ትግል፡ አንድ፡ አርገው፤ ገጠሩን፡ እያስተዳደሩ፡ ለምርጫ፡ ማዘጋጀት!

  • @tbole9539
    @tbole9539 4 วันที่ผ่านมา

    ኡኡ ኤርሚያስ በናትህ ግም አፈህን ዝጋ

  • @adriannajules4306
    @adriannajules4306 5 วันที่ผ่านมา

    ኦሮሞ ኦሮሚያ አማራ አማራ ተጋሩ ትግራይ አፋር አፋር ወዘተ ይሂድ ያልከዉን ደግመህ አስብበት።

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd 3 วันที่ผ่านมา

    But i want to ask you one question 'Why are Tigray people hated by Amhara fascist forces and Amhara Regional State even after the Amhara forces(Amhara special forces, Fano, paramilitary, militia) committed all these killings and massacres, gang rape and forced displacements, looting and destruction backed by ENDF and Eritrean fascist army?

  • @Database2024
    @Database2024 5 วันที่ผ่านมา

    27 amet ye chelema zemen????? Amlakm yitazebal eko. Yalefut 6 ye oroamara zemen, Ethiopia betarikwa aytaw yematakew ye nisuhan chifchefa ena widmet ena adega dersobatal. Lemonorim hone lemesrat yematimech ager hunalech. Tinish chilanchil ende ager lemeketel, justice letebedelut, national reconciliation, and national dialogue with all parties involved.

  • @endeshawamossa5940
    @endeshawamossa5940 4 วันที่ผ่านมา

    ባልቴት!!

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 5 วันที่ผ่านมา

    Yesrat lewt yegde yelale endi zegochachenenn miyasekay nekersa sebesboch masewgde yemelaw ethiopa hezbe gedata new

  • @lemmagonfa7356
    @lemmagonfa7356 วันที่ผ่านมา

    It is not your business!! Just beg for your money!!

  • @Database2024
    @Database2024 5 วันที่ผ่านมา

    This so-called politically ignorant general's speech is really disgusting. I have never thought fano is such a useless group that hasn't got any real reason to struggle. After all this, I can't blame Tigray people supporting TPLF, which makes its ideas wisely clear and is a strong party within the country. Tigray will prevail against all odds. MONGERINO IN TENBEBEN MOUNTAINS SAID "inesu wedetach siwerdu Inga wedelay sinweta inigenangalen", it's true.

  • @Obowada
    @Obowada 5 วันที่ผ่านมา

    Voice of PP, all this negotiations talk is fake .. why not pass a resolution from Amhara representative council ., no negotiations have been offered

  • @birhanulegesse4701
    @birhanulegesse4701 4 วันที่ผ่านมา

    It might be fictional kidnaping theory. the work of fando! I mean fano!

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 5 วันที่ผ่านมา

    Amhara mertew endemiyagitu endemigelu alawqim tilaleh ????6 amet mulu Amhara eyetagete sigedel AA endayigeba siidereg neber!

  • @user-wv4hw3zx9l
    @user-wv4hw3zx9l 5 วันที่ผ่านมา +1

    ነገሮች ከግዜ ግዜ እየከፉ ጥሩ ነገር የማይሰማበት ዘመን ሆነ

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 5 วันที่ผ่านมา

    ⛔️Its been more than 6 years that Amharas are targeted and killed by Oromo forces and denied entry to AA. Why r u acting like this never happened Ermias???

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 5 วันที่ผ่านมา

    Aye aremiyase lezi new abiy abiy metelw esu ahun yewnte kaddis abeba wuchi yetegnaw kilele new mimeraw esti negren agritan achemalko botaw ayedlem ayemtenm

  • @eshetuteka7552
    @eshetuteka7552 5 วันที่ผ่านมา

    አትፍራ ወደመንግስት ጋ ጠጋ ያለ ሃሳብ ያቀረብክ ሲመስልህ ድንበር ብለህ ስትቀባጥር ታሳዝነኛለህ ፤ የግድ መንግሥት መዝለፍ ትጀምራለህ ሰነፍ ።

  • @endeshawamossa5940
    @endeshawamossa5940 4 วันที่ผ่านมา

    ጮማ ወሬ አገኘህ!! ፊትህ ላይ ግን ተቆርቋሪነት ፈፅሞ አይታይም!! አስመሳይ!! ድርጊቱ ግን ፈፅሞ መወገዝ አለበት!!

  • @edilawitfuji5098
    @edilawitfuji5098 3 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ እነዚህ የሻቢያ ገረድ አብይ ጎንደርን በደብ መቅጣት አለበት ልክ ይገባሉ ሀገር አፍራሽ ናቸው

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 5 วันที่ผ่านมา +1

    Abiy mibale nekersa ethiopian eyemera ethiopia selam atehonem temariwochun miyasagdewum abiy ahemd new fano eytenkre simetabte new haku yeha new abiy mewgde yegde new

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 5 วันที่ผ่านมา

      Yihe sidereg be Oromia 6 amet yibeltal!

  • @mza2884
    @mza2884 5 วันที่ผ่านมา

    ዩኒቨርስቲ የአማራ ተማሪ ብቻ እንዴት ሊሆን ቻለ ? ለውሸት የእገዳ ወሬ የአማሪካ ኤምባሲ መግለጫ እንዲሠጥ ፈለክ ?

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 5 วันที่ผ่านมา +1

    kkkkk ኤርሚ እየወረድሽ መጣሽ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አረጋ እኛ ነን እንዲሉ ነዉ

  • @Aklilemaryam-ge7fg
    @Aklilemaryam-ge7fg 5 วันที่ผ่านมา +2

    አማራቢሆን ያገተው ቶንህ ሀይ ሆኖ ትሳደብ ነበር ።

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 5 วันที่ผ่านมา +1

      💯

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 5 วันที่ผ่านมา +2

    Why are you worried about this general if he brings any change or not for Amhara struggles
    I repeat why you like to interfere in Amhara struggles and you're dead horse

    • @assocakazama9269
      @assocakazama9269 5 วันที่ผ่านมา

      If you don't like his program go to any other one that fits you! Nobody forced you to listen to him!

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 5 วันที่ผ่านมา +2

      He is always negative about Amhara and he always try to creat wage fevide between Amhara and Tigray ppl

    • @haddisteshome9430
      @haddisteshome9430 5 วันที่ผ่านมา

      @@assocakazama9269 it helps to know double agent and they are acting as honest but underground they're Anti Amhara, I listen this media to learn how people lies on daylight. I know its fake

  • @fekadeancho9236
    @fekadeancho9236 5 วันที่ผ่านมา +2

    በቃ ከ360 ስለተለየህ የኢትዮጵያ ሕዝብ በባርነት ቀንበር ሥር እንዲኖር እየፈረድክ ነው :: ስራህ እጅግ ያሳፈራል : ሚዛናዊ ሁን ::

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 5 วันที่ผ่านมา

      የተንሽዎረረ አመለካከት ስላለህ ነው እንደዚህ ያልከው እንጂ ኤርሚያስን የሚያክል የጠራ ለአንድነትና ለሰላም ጥብቅና የቆመ ሰው የለም ውስጥህን አጽዳ !

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 5 วันที่ผ่านมา +5

    ኤጭ አንተ ሰው ለዛህን አጥተሃል ለምን ሰርተህ አትበላም አሜሪካ እየኖርክ

    • @yobanneskinfe6445
      @yobanneskinfe6445 5 วันที่ผ่านมา +1

      ሪያልቲ ነዉ የሚያወራዉ አተ ነፈዝ አስብ ጭቅላትህን አሰራ

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 5 วันที่ผ่านมา +1

    ተስፋፊው እና ትምክህተኛው ጀነራል ሃቁን ነው ያፈረጠው። በትክክል ጀነራሉ እንደገለፁው ቁጥር ኣንድ የትግራይ ጨፍጫፊ የኣማራ ልዩ ጏይልና ሚልሻ ከሻዕቢያ በማበር ነበር። ስለዚህ ጀነራሉ ኣልተሳሳተም።

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 5 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ወያኔን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ነበር ምን ዎጋ አለው ከሸፈ ወያኔ አፈር ልሳ ተነሳች 😀 አሁን የአማራ ፋኖ እኛም እንደወያነ አፈር ልሰን እንነሳለን ብለው አፈር እየበሉ ነው ! ሲያሳዝኑ 😅

  • @lemmagonfa7356
    @lemmagonfa7356 วันที่ผ่านมา

    Don't worry!! You are fake!!

  • @asfawtihune1095
    @asfawtihune1095 5 วันที่ผ่านมา

    የኛ ጋዜጠኛም መመሪያ ሰጭም ፊሽካ!

  • @haftekidanu5730
    @haftekidanu5730 5 วันที่ผ่านมา +1

    ደነዙ ኤርምያስ 🎉

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 5 วันที่ผ่านมา

      ክፍት ኣፍ ኪዳኑ 🎉

  • @FitsumArya
    @FitsumArya 5 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 -> ወዮ ኤርሚ መኃይምነት እንዴት ያለ መታደል ነው ግን ቢያንስ አለማወቅህን በኩራት ትናገራለህ ምን አይነት ደደብ ፍልጥና ደንቆሮ ጄነራል ነው ከማንበብ የራቀ አይምሮው ደስ ሲል … አማራ የሚባል ህዝብ በለም ያሉት ፕሮ መስፍንና አንዳርጋቸው ፅጌ ሆነው ሳሉ 😂 😂😂 አማራ ሚባል ህዝብ አለ ብሎ የሞገተው … ትግሬው መለስ ዜናዊ እንደሆነ ለአንድ ጅነራል እና ኮሚሽነር ሆኖ ሺዎቹን የፀጥታ ሃይሎች ሢመራ በኖረበት ዘመን ስንቱን ምስኪን አባል ወደ ድንቁርና ግዞት እንደወሰደ ሣስበው የኔን አለቆች አከበርኳቸው ቢያንስ ሲናገሩ በምክንያትና በማወቅ ነበር … ይቺ ፕሮግራምህ የመጨረሻዬ ኮመንቴም የመጨረሻዬ ነች ኤርሚ … በሠላም ይመልስህ በለኝና … ፕሮግራምህን በመከታተል ቀጥላለው በርታልን ❤
    ኢንስፔክተር ፍፁም አርአያ🎉

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 5 วันที่ผ่านมา

      Meles memefafel silefelege new Prof Mesfin degmo Amhara, Amhara endayil be Ethiopiawinet endiqer silefelegu new! Le Amhara assibo ayidelem Meless ke proff. Mesfin Belay! Andargachew Amhara ayidelehum biluwal Amhara lay metfo sinager neber, leba new!

    • @MesfenTigue-ye5vh
      @MesfenTigue-ye5vh 4 วันที่ผ่านมา

      bedatam

  • @mikiasayelgn6509
    @mikiasayelgn6509 5 วันที่ผ่านมา

    Min abah agebah molacha leba