እንዲም ያለ የሚያሳሳ ፍቅር አለ ለካ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 11

  • @zineyoutube7099
    @zineyoutube7099 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳን ደና መጣሽ አሪፍብቆይታ ነበር አሪፍ ያፍቀር ታሪክ ነው

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 5 หลายเดือนก่อน

    ስላም ስላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በርችልን በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር 👍💐💐

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ፍቅር ለሌለው ፍቅር ስላም ለሌለው ሰላምን ያድለን ከእግዚአብሔር ዘንድ ሲሰጥ ፍቅር ህይወት ነው ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን በርችልን❤

  • @መሲተዋህዶ
    @መሲተዋህዶ 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር ፍቅር በመከባበር በመተሳሰብ በመ ወዳድ የሚኖር ፍቅር አለ

  • @ትብቃዩቱብ
    @ትብቃዩቱብ 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቁይታ ነበር አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @FanoKebrraw
    @FanoKebrraw 5 หลายเดือนก่อน

    EWNAY BETAM ARIFE የሆነ ምክር የሰጠሸን ምክር ሀቢባን በጣም ነው የምወድላት እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለህዝባችን ይሁን

  • @ኡሙአሚራEmuAmira
    @ኡሙአሚራEmuAmira 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እኔ የታየኝ አክደራማው ቦታነው ውይይይ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ውደ ምርትመናፈሻ ነው

  • @genitube1429
    @genitube1429 5 หลายเดือนก่อน

    enkan dena metesh heteachi selam fikir adinatu la hegerachi yedilen turu koyita new berxhi❤❤❤❤❤

  • @ZiyadaMahmud
    @ZiyadaMahmud 5 หลายเดือนก่อน

    ሰለምሽ ይብዛ አበበዬ ዉይ ፋቅር እኮ በድህነት ስጣፍጥ እኮ ያንገለተል እኮ ስያሰሳ ዳሞ ፍቅር መሀል ጥቅማ ጥቅም ካገበ በእሰት ወሃ መቻለስ ነዉ ያሚሆነዉ

  • @mekedestube
    @mekedestube 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ማሰተዋል ይሰጠን በዚህ አጋጣሚ ሀቢባ የምትባለው ልጂ የምሰጠው ሰማርት የሆነ ኮሜት ነው ይመቻት

  • @MazaLakew
    @MazaLakew 5 หลายเดือนก่อน

    Egzaber yekber yemsgen berchilgn abeabe wde byalchubwt egzaber yemsgen 🎉