"ፈር ቀዳጇ የቴሌቭዥን ጋዜጠኛ" | አንጋፋዋ ጋዜጠኛ እሌኒ መኩሪያ | Eleni Mekuria

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ግሩም ታሪክ
    ዋልታዎች እናመሰገናለን🙏በርቱ👌✅✅

  • @AmexDend
    @AmexDend 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ - እናመሰግናለን።

  • @Ethi912
    @Ethi912 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገረም ነው እንደ አጋጣሚ ሆኖ ቢይሮት ዩዩኒቨርሲቲ በአፄ ሀይለስሌላስ ጌዜ ለትምህርት የመጡ ተማሪዎች ፍቶ ለመጉበኘት እድል አገኜቼ ነበር በጣም ደስታ የተስማኘ ስእት ነው ! አሁንም የገበኛል !

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 2 หลายเดือนก่อน +6

    እሌኒ መኩሪያ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የአፄ ሚኒሊክ ሐኪም የነበሩት የአዛዥ ሐኪም ወርቅነህ እሸቱ የልጅ ልጅ ሲሆኑ በእናታቸው እናት በኩል ደግሞ የራስ ጎበና ዳጬ የወንድም ልጅ ናቸው ። የእሌኒ እናት ወ/ሮ ሶስና ወርቅነህ እሸቱ /ሱዚ/ (የተወለዱት አዲስ አበባ 1915 ዓ.ም) ሲሆን አባታቸው ኢንጂነር /አግሮ ኢኮኖሚስቱ አቶ መኩሪያ ወልደ ስላሴ /የአስመራ መንገድ ተብሎ የሚጠራውን መንገድ ከየካ ሚካኤል ጀምሮ የቀየሱ ናቸው/ ኢንጂነር መኩሪያ የግብርና ሚኒስትርና የእርሻ ሚኒስትር በመሆን አገልግለዋል። በተለይ በእርሻ ሚኒስትር የትምህርት መምሪያ ዲሬክተር ሆነው በአምቦ: በጅማ :በሃረማያ የሚገኙትን የእርሻ ትምህርት ቤቶች ካቋቋሙት ባለስልጣናት አንዱ እንደነበሩ ይታወቃል እንግዲህ የእሌኒ እናት ወ/ሮ ሶስና ወርቅነህ የኚህ ሙሁር ባለቤት ሲሆኑ የእሳቸው ልጅ የሆነችው እሌኒ መኩሪያ የመጀመሪያዋ በኢትዮጵያ 1957 ዓ.ም በቴሌቪዥን የእንግሊዘኛ ዜና አንባቢና አቅራቢ ነበረች እንዲሁም በብስራተ ወንጌል የራዲዮ ፕሮግራም : በኢትዮጵያ ሬድዮ : ቪኦኤ አማርኛ አገልግላለች በተጨማሪም በፈረስ ግልቢያ በተደጋጋሚ ጊዜ በማሸነፍ በፓለቲካ ፓርቲ በመሳተፍ ትታወቃለች እናታቸው ወ/ሮ ሶስና በቡና እርሻም ይታወቁ ነበር ከፋ ውስጥ ሰፊ እርሻ ነበራቸው እዚያም አነስተኛ ክሊኒክ ከፍተው ሰው ሲያሳክሙ ነበር በደርግ ዘመነ መንግስትም ንብረታቸው ሲወረስ ሾላ ገበያ አከባቢ በሚገኘው የእናታቸው ቤት ውስጥ የዶናት መጋገሪያ ማሽን ከባለቤታቸው ወንድም በማስመጣት ሾላ ዶናትና ኬክ ቤት በሚል ዶናትን ለሀገራችን በማስተዋወቅ እረጅም ጊዜ ሰርተዋል የሹራብ ልብሶችንም በመስራት ያከፋፍሉ በተጨማሪም የወተት ተዋፆዖ በቤታቸው ያከፋፍሉ ነበር።

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 2 หลายเดือนก่อน

      በቅድሚያ ዘርዘር አድርገህ ስለጻፍከው comments ላመሰግን እወዳለሁ። በቀጣይ :-
      "በፖለቲካ ፓርቲ በመሳተፍ ..." ላልከው ?? አለኝ።
      በየትኛው የፖለቲካ ፓርቲ? ይቅርታ, ለእኔ ይሄ አዲስ ዜና ስለሆነብኝ ነው።
      ስለሌሎች ቤተሰቦቿ አባላት የፖለቲካ ፓርቲ ተሳትፎ አንብቤያለሁ። ስለ ወ/ሮ እሌኒ የፖለቲካ ፓርቲ ተሳትፎ ግን ከዚህ በፊት አንብቤም፣ ሰምቼም ስለማላውቅ, እንግዲህ ሳታውቅ አልጻፋክምና ዝርዝሩን (details) እንድታካፍለን በአክብሮት እጠይቃለሁ።

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ሁሉም በጊዜ ይሆናል

  • @elizabethg680
    @elizabethg680 2 หลายเดือนก่อน +2

    Let's remember the historical story of the inception of television programs in Ethiopia and honor the impactful Ethiopian journalist Elany Mkura for this generation.

  • @pearls1626
    @pearls1626 2 หลายเดือนก่อน

    Gobez Ethiopiawi!

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር እኝህን የመስሉ የምጀመሪያ የቴሌቪዥን የሴት ጋዜጠኛና አንባቢ እስከዛሬ ድረስ ማንም ጋዜጠኛም ሆነ የሚያውቃቸው ስው ስለእሳቸው የሥራ ሁኔታም ሆነ የሕይወት ታሪክ ሲወራ ስምቼ አላውቅም እዚህ ላይ የቃለመጠይቅ ያደረገላቸው ወጣት እንደነበረ ሲናገር አሁን ስማሁ ይሄንን ያህል እረጅም ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ ሆነው ሲኖሩ እሳቸው ሊወልዱዋቸው የሚችሉ ወጣት ጋዜጠኞች ከእሳቸው የበለጠ ሚዲያ ላይ እውቅና አላቸው ለምን ሊታወሱ አልቻሉም? የትስ ነበሩ? ምንአልባት እኔ ሳላየው ስለእሳቸው የተስራ ፕሮግራም እንዳለ አላውቅም እጅግ በጣም የሚቆጩ ጋዜጠኛ ናቸው ዛሬ ስለእሳቸው መስማቴ ደስብሎኛል እሳቸው ብቻ ሳይሆኑ አሁን እዚህ ላይ ስማቸው የተጠቀሱት የሥራ ባልደረቦች ለአገርብዙ ያገለገሉ ታዋቂ ሆነው አሁንም ማንም ስለእነሱ የሚያወራ ጋዜጠኛ አላየሁም ምክንያቱም ትውልዱ ስለማያውቃቸው ነው ነፍስ ይማር

    • @azebg328
      @azebg328 2 หลายเดือนก่อน +2

      አይ ኢትዮጲያዊነት ከነሱ ጋር አለፈ ዉርጋጦች ብቻ ቀሩ ሐገር አዋራጅ ትዉልድ ብቻ ወረራት ሐገራችንን

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 2 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል እኔም እንደዚያ ነው ያልኩት

    • @konjobelete8746
      @konjobelete8746 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እኔም እስማማለሁ እነዚህን እንቁ ጋዜጠኞች በ TV አቃቸው ነበር ያላቸው ግርማ ሞገስ ትዝ ይለኛል በክብር ሙዚየም መቀመጥ ነበረባቸው 💔 ቀልብ ያጣ ትውልድ 😪😪😪

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 หลายเดือนก่อน +6

    ለስው ልጅ ነገ የሚባል ቀን የለም ነገሮችን በወቅቱ ማድረግ ነው ልጃቸው እናቷን ወደፊት አረገዋለሁ ብላ ቃለመጠይቅ ሳታረግላቸው ማለፋቸው እንደቅጫት ስላየሁ ነው ሁሌም ነገ የእግዚአብሔር ነው
    እኚህ የሀገር ባለውለት በትልልቅ የሀገሪቱ ሚዲያዎች ታሪካቸው ሊታወስ ይገባል
    ነብስ ይማር🙏🏾

  • @danielshiferaw5195
    @danielshiferaw5195 2 หลายเดือนก่อน +2

    እሌኒ እውነትም ፈር ቀዳጅ ናት ። ለኔ ትዝታዬ የተለያዩ በኢት አቆጣጠር 1966 በፊት በተሰሩ ይተፈጥሮ ፣ የዱር አራዊት እና ይባህል ቦታዎችን የተመለከት documentary ስራ ላይ የተሳተፈችና ብዙውን ጊዜም በጣፋጭ ድምፅዋ ተራኪነትዋ ትዝ ይለኛል ።ያኔ እነኝህ documenteries ምኒልክ ት/ቤት ልጅ ሆነን በፕሮጀክተር ይቀርብልን ነበር ።
    ይኼ ፕሮግራም መልካም ነው። እስቲ ደግምዎ እባካችሁ የኢት ቴሌቭዥንን ትሩፋት ገብረየስን ታሪክዋን በቃለመጠይቅ መልክ አቅርቡልን ።

  • @zemetaakleweg7052
    @zemetaakleweg7052 2 หลายเดือนก่อน

    እትዬ እሌኒ ድንቅ ሠው ነበረች:: ነፍሠሄር

  • @woldemirach5669
    @woldemirach5669 2 หลายเดือนก่อน

    Respected Weizero Eleni Mekuria is unforgettable person I have ever known. She is beyond talented and passionate! She child with children and adults with adults. Amazing character! To me she was beyond human being the way she connects with people! Always remember her when I think about a person I know!

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይ የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን እንዲህ ፈር ቀዳጅ የነበሩ ሰዎችን ታሪክ ሼልፍ ውስጥ ጥሎ ጊዜ ሰጠን ብለው የሚለፋደዱ ፖለቲከኞን ይክብልልናል ያሳዝናል ሶስት አመት ማለት ትላንት ማለት ነው በህይወት እያሉ ብዙ ፕሮግራሞችን መስራትና ትውልድን መቅረፅ ሲቻል ኢቲቪ ግን አገር የሚገልንን የብልፅግናን ኮልኮሌ ያቅርብ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 หลายเดือนก่อน +2

    Very sad በእውነት እንደዚህ አይነት ጋዜጠኛ ምንም ሳናውቃት ማጣታችን

  • @enat5279
    @enat5279 2 หลายเดือนก่อน

    እሚገርም ነው 🎉

  • @salemabraha6289
    @salemabraha6289 2 หลายเดือนก่อน

    የወ/ሮ ሮማነወርቅ ካሳሁንም ታሪክ ቢዘከር መልካም ነው። ህፃን ሳለሁ በሬዲዬ ድምፃቸውን እሰማ ነበር። ከ1953 አ/ም በፊት ይመስለኛል።

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 2 หลายเดือนก่อน

    የአፍረካ አንድነት ሢመሠረት ኢትዮ - አዲስ አበባ

  • @AlemayehuHailu-u7m
    @AlemayehuHailu-u7m 2 หลายเดือนก่อน

    በእድሜ ዘለግ ያለ? አይ አማርኛ

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 หลายเดือนก่อน +2

    እሌኒ መኩሪያን በሰም እአዉቃቸዋለሁ።ሰማቸዉ ያልገነነው የሚዲያ ነጻነት ሰላልነበረ ይመሰለኝል። እአሁንም ቢሆን ሰፊ ፕሮግራም ማዘጋጀት ይቻላል።

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሌኒ መኩሪያ ብቻ ሳይሆኑ ፣ በርካታ የኢትዮጵያ ሬዲዮና
    ቴሌቪዥን ሰዎች ተረስተዋል ።
    በመጀመሪያ ፣ ተወቃሹ ራሱ መሥሪያ ቤቱና ፣ ሃላፊነት ያላቸው ታሪካቸውን መፈተሽና በቅንነት ሀገርንና - ሕዝብ
    ላገለገሉ ታሪካቸውን ቢዘክሩ መልካም ነበር ።
    ሁለተኛ ፣ ልጆቻቸው ፣ የወላጆቻቸውን ድንቅ ሥራ አደባባይ ላይ አንዲወጣ ባለማድረጋቸው ፣ ማብራቱን መደበቃቸው አፈና እንደተመፈፀም ተሰምቶኛል ።
    በበኩሌ በጣትነቴ ፣ በኢት- ቴሌቪዥን ለመጀመሪያ ጊዜ
    ጥራት በሌለውና በሚቆራረጥ ሁኔታ ያየሁት " white black " በተሰኘው ነበር ።

  • @habtamuyilma1919
    @habtamuyilma1919 2 หลายเดือนก่อน

    ስለ ግለሰቧም ሆነ ስለ ታዋቂው ጋዜጠኛ ሳሙኤል ፈረንጅ በ ETV የኦዲዮ ቪዥዋል ሬከርድ አርካይቭ ላይ ሳይኖር ቀርቶ ነው ያላሳያችሁን? ሲያነቡና ቃለ መጠይቅ ሲያደርጉ ማሳየት ያለመቻላችሁ ለዚህ መሰናዶ በቂ ዝግጅት ያለማድረጋችሁን ያሳያል ። ወሬ ብቻ