የምትቀበይኝ ጊዜው ደርሷል ፡ ማመን አቃታት 😳

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @luluTube-f9p
    @luluTube-f9p 9 วันที่ผ่านมา +301

    እነዚህ ሁለት ዉቦች ይጣመሩ የምትሉ😂👍አርጉ ወ እዳታልፉ❤❤❤

  • @jemila602
    @jemila602 9 วันที่ผ่านมา +356

    አምሮኝ ነው ላይኩ እነ ሰንደሪላ በፍቅር ስለመጡ ዴስ ብሎኝ ነው 👍አድርጉ

  • @ShyShay-wq7do
    @ShyShay-wq7do 9 วันที่ผ่านมา +180

    እርጉዝነኝ ላይክ አምሮኛል የሰደሪላ ፊሚሊ 👍👍👍በሉ

    • @EeEe-x1k
      @EeEe-x1k 9 วันที่ผ่านมา

      ሆ እኔ አረጌሽለሁ❤

    • @ShyShay-wq7do
      @ShyShay-wq7do 9 วันที่ผ่านมา +1

      @@EeEe-x1k አብረን እንወልዳል❤

    • @EeEe-x1k
      @EeEe-x1k 9 วันที่ผ่านมา

      @@ShyShay-wq7do ሆ ማሚ ላክ አረጌሻለሁነዉ ያልኩሽ መውለድ አልፈልግም

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 9 วันที่ผ่านมา

      ከማነውልጁክክክክክክ

    • @EeEe-x1k
      @EeEe-x1k 9 วันที่ผ่านมา

      @@vvvffff1290 ክክክ አይ ከኒ ነዉ

  • @ሃይሚ
    @ሃይሚ 9 วันที่ผ่านมา +383

    አልኣዛር❤ላ ሄሎ ፍቅሩን ግላፂላቲ ምትሉ ላይክ አርጎኝ😢 ምን ችግር አለ አይከፈልበትም😢😢😢😢

    • @FitsumAyele-f7y
      @FitsumAyele-f7y 9 วันที่ผ่านมา +1

      Hamiyee yene inata chokoleti ❤❤❤

    • @ሃይሚ
      @ሃይሚ 9 วันที่ผ่านมา

      @@FitsumAyele-f7y ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @RozRoze-fm5mo
      @RozRoze-fm5mo 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx 9 วันที่ผ่านมา +9

      ግን የበቀደሙ ቃለመጠይቅ
      ምነው ሳይጨርሱት🤔

    • @vipmb6020
      @vipmb6020 9 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 9 วันที่ผ่านมา +156

    .አረ አፈቅርሀለው ያለችበትን ቢድወ ፓርት ቱ ይለቀቅልን የምትሉ የተመልካች ድምጽ ይሰማልን😂😂😂😂😂😂

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 9 วันที่ผ่านมา +1

      ይለቀቅልን

    • @ZulfaTmam
      @ZulfaTmam 9 วันที่ผ่านมา +5

      😂😂😂😂 አው ድምፃችን ይሰማ

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz 9 วันที่ผ่านมา +1

      Awo yelqaqelen

    • @ايمانايمان-ع5ه
      @ايمانايمان-ع5ه 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o 9 วันที่ผ่านมา

      አላለችም ታፈቅረኝ አለህነዉያለችዉ​@@gjyvng738

  • @ዙዙዩቱብ-ረ5ገ
    @ዙዙዩቱብ-ረ5ገ 9 วันที่ผ่านมา +597

    ሄሉ እና አላዘር ይጋቡ የምትሉ ላይክ አድርጉኝ❤🎉

    • @ፎዝየክርታታዋ
      @ፎዝየክርታታዋ 9 วันที่ผ่านมา

      😅😅

    • @AFOMIYAShibiru
      @AFOMIYAShibiru 9 วันที่ผ่านมา +3

      ዙዙዬ ሰርግና ምላሽ ባንቺ ወጪ ይሁና 😄😄😄😄

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 9 วันที่ผ่านมา

      ሆሆሆሆ ተውው 😅😅

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 9 วันที่ผ่านมา +3

      🤣🤣🤣ትዳር የመዴምሸ ዋይፋ መሰለሸ እንዴ

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 9 วันที่ผ่านมา

      እኛ ስራችን ነው

  • @MoniraEthopia
    @MoniraEthopia 9 วันที่ผ่านมา +67

    ማነው አልአዛር እና ሄሉ ወደ ዶሮ ፍቅራችን ሲመለስ ደስ ያለው በጣም ደስ ብሎኛል

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤በጣምእኔ❤❤❤

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 9 วันที่ผ่านมา +90

    አላዘረኮ ለሴት ልጅ ክብር ያለው ምርጥ ሰው ሄሉም ንግስቷን ተንከባከባት❤❤❤❤🎉🎉

    • @ወይን_Channel
      @ወይን_Channel 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ዉደ ደምሬሻለሁ🎉ጨ

    • @ወይን_Channel
      @ወይን_Channel 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ዉደ ደምሬሻለሁ❤

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 9 วันที่ผ่านมา +111

    ሂለን ናአላዛር ይጣመሩ የምትሉ 👍👍👍

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 9 วันที่ผ่านมา +49

    ተይ ግን ሄሉ ተይ ተረጂው እኔ እኮ በሳቅ ነው የሞትኩት ደስ ትላላችሁ 🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷😂😂😂😂😂እንባዬን

  • @Maketube-w1p
    @Maketube-w1p 9 วันที่ผ่านมา +40

    ሄሉና አላዛር ፍቅረኛሞች ይሁኑየምትሉ ላይክ❤❤❤

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 8 วันที่ผ่านมา +7

    ቀይ ግን እዝህ ቤት 6ወር ሁነኛ አድም ሠዉ ላይክ አያረገኛም ለምድነዉ ከምር ምን ብየ ብፃፍ ይሻለኛል😢🎉❤

  • @Semrawit
    @Semrawit 9 วันที่ผ่านมา +76

    ገና ሳላዬው ሳቅ ያሳቅኸኝ ተው አላዛር የፍቅር ጥያቄ አቅርብና ለአንተ ሁና አንተም ለእሷ ሁነህ ከአንድ ሁናችሁ ስሩ ተጣመሩ በእግዚአብሔር 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 9 วันที่ผ่านมา

      ሠይቀደም አይቀረም ልጅ ግምኛ እግሩን ጎትቷል

    • @ሀሊመት-ተ6አ
      @ሀሊመት-ተ6አ 9 วันที่ผ่านมา

      ኧረ አረጋጉት

    • @enanu7590
      @enanu7590 9 วันที่ผ่านมา +6

      ትንሽ ይረጋጉ ገና ፀባያቸው በደንብ ሳይግባቡ አሁን ጥያቄ ቢያቀርብ ጥሩ አይመጣም

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 9 วันที่ผ่านมา

      እኛም,ደስይበለን,መችጥያቄውተመለሰልን,ጋቢሾየተጠየቀው,❤

    • @ታገሠችየጌታልጅ
      @ታገሠችየጌታልጅ 9 วันที่ผ่านมา

      አረ ዎይኔ እድ ክልል አጠገቡም አደሪስም

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 9 วันที่ผ่านมา +64

    የት ነበርኩ እስታሁን ይኸ ሁሉ ሲያመልጠኝ አይ መዳም የስራሽን ይስጥሽ እስቲ ጋይስ ላይክ አርጉኝ እና ካሱኝ እና በናተ ልደሰት😂😂

  • @Dani-l3l3m
    @Dani-l3l3m 9 วันที่ผ่านมา +307

    ዛሬ አንደኛ ነኝ የሲንደሬላ ፋሚሊዎች ለይኩኝ🎉😂❤❤❤

    • @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
      @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 9 วันที่ผ่านมา +8

      😡ለምን ፄጌን የምታስለቅሳት

    • @HGgg-z3g
      @HGgg-z3g 9 วันที่ผ่านมา +6

      ዳኒ ፅጌን አታበሳጫት ዋ

    • @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
      @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 9 วันที่ผ่านมา +2

      @HGgg-z3g አጠበን እናስጠው 😂😂😂ያቺን ድፍድፍም😂😂😂

    • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
      @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 9 วันที่ผ่านมา

      ዳኒአይደለም​@@HGgg-z3g

    • @Alam-kf6iq
      @Alam-kf6iq 9 วันที่ผ่านมา

      Dani lamini tsige hasakafati😢😢😢😢

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 9 วันที่ผ่านมา +13

    እኔም ልልሽ ነበር ሔልዬ ከአይን ከጥላቶችሽ ይጠብቅሽ❤❤❤ትንሽ ወፍረሻል ተስገን እውነት ነው አላዛር ጭቀት ምናም አያቅም ፈታ ያደርጋል ደስ ፣ይላል ሁሌም የሚስቅ ሰው❤❤❤

  • @eman-tub
    @eman-tub 9 วันที่ผ่านมา +77

    እረ ተው አላዛር ተው አታስቀኝ😂😂ገና ሳየው ሳያወራ ሳየው ያስቀኛል😂😂የእህቴ መከታ ስወድህኮ የኔቀብራራ ወድም💪💪ሀሉየ የኔሴት የእህቶችሽ ብርቅየ ሙትትብየ እወድሻለሁ የኔምርጫየ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @JuliaBalaha
      @JuliaBalaha 9 วันที่ผ่านมา +1

      Me too🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 9 วันที่ผ่านมา +1

      እሱን,ለማሳቅ,የሚያደርገው,ጥረት,❤🙏🙏

    • @ወይን_Channel
      @ወይን_Channel 9 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሬሻለሁ ወደ ደምሪኝ❤❤

    • @zuzubintbaba-h8t
      @zuzubintbaba-h8t 9 วันที่ผ่านมา +1

      አኔምአለሁሽጓደኛ😂😂😂

    • @zenebechYouTube
      @zenebechYouTube 9 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂🤣🤣🤣

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 9 วันที่ผ่านมา +32

    ወይኔ እነዚ ልጆች ወደ እንትና ___እያመሩ ነው አቤት የአልኣዛር ተንኮል አልናገርም አው የገባኝ ነገር ሰንዴረላዋ እዳትቆጣኝ😂😂😂 የምር ሄሉየ ደስ ብለዋታል የኔ ፍልቅልቅዋ❤❤❤ከዚ በላይም ይሰጥሻል ❤ይሰጥሽ የምትሉ የገባው ብቻ😅

    • @GagdshBvddv
      @GagdshBvddv 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 9 วันที่ผ่านมา +1

      አላየዉትም ገና ግን ፍታ ነዉ እሚያደረጉኝ

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 9 วันที่ผ่านมา

      ❤️❤️❤️🤣🤣🤣

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 9 วันที่ผ่านมา +14

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች በሙሉ በልደቱ ለምታምኑ እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በአል በሰላምአደረሳችሁ። ዋዉ የሄሉ ደስታ የማስደስተዉ 👍

  • @HayatDemlew
    @HayatDemlew 9 วันที่ผ่านมา +28

    አልሃምዱሊላህ አለኩሊሀል
    ሡበሀን አሏህ
    ላኢላሀኢለሏ
    አሏሁ አክበር

  • @lulutube885
    @lulutube885 9 วันที่ผ่านมา +23

    ሄሉሻዬ ሁሌም ሳቂልኝ ስለምወድሽ❤
    ደስ የሚል ስጦታ ነው አማቻችን 👌

  • @CxbzbssBdbdbbss
    @CxbzbssBdbdbbss 9 วันที่ผ่านมา +27

    ሔሉ ግን በጣም ጨወታ ጨምርሻል ይመችሽዕ😅❤❤

  • @YalemworkAyelegn
    @YalemworkAyelegn 9 วันที่ผ่านมา +21

    አይ አላዛር ከሚወዱት ጋር ባአልን አደለም ማንኛውም ነገር አብሮ ማሳለፍ አብሮ መብላት አብሮ መጠጣት በፊት ከምናቀው የተለየ መስሎ ነው ሚታየን እና በፍቅር ያጽናቹህ እስከመጨረሻ ታምራላቹህ ❤❤

  • @نصرهحبشه
    @نصرهحبشه 9 วันที่ผ่านมา +25

    ሄሉዬ ያኔ ፍልቅቅል ያኔ ቆጆ ያለእዘር ንግስት ግን ሄሉዬ እና ፍቅርዬ ያመቶዶ 👍👍👍👍👍

  • @ZadieYouTube
    @ZadieYouTube 9 วันที่ผ่านมา +44

    እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ቤተሰቦች ሄሉ ከምትጠቀማቸው አርቲፊሻሎች እግዛብሔር የሰጣት ውበት ብቻ ይበቃታል እደአስተያየት ምን ትላላችሁ የምር ሄሉየ ዊግ ባትጠቀሚም የራስሽ ነገር ያምርብሻል ተይው የኔቆጆ❤❤❤❤

    • @Bety2026
      @Bety2026 9 วันที่ผ่านมา +5

      @@ZadieTH-cam ትክክል ግን ከፀጉር ዉጭ ሌላ ምንም አትጠቀምም

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 9 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክልነሽ,ግንፀጉሯነው❤

    • @ZadieYouTube
      @ZadieYouTube 9 วันที่ผ่านมา +1

      @@Bety2026 አወ ምንም አትጠቀምም ፀጉሯን ማለቴነው ዊግ አድርጋ ስትመጣና በራሷፀጉር ስትመጣ በጣም ልዩነት አለው በኔ እይታ ሌሎቹ ሲቀጥሉነው የሚያምርባቸው 😂የኔ ንግስት ግን ከአርቲፊሻል የራሷውበት ያምርባታል

    • @Bety2026
      @Bety2026 9 วันที่ผ่านมา +1

      @ZadieTH-cam አወ በራሶ ፀጉር ዉብናት

    • @mekdesteketelewu225
      @mekdesteketelewu225 8 วันที่ผ่านมา

      Betefetro betam new emitamirew lela sitchemir endiyawum atamirim

  • @MereMere-h5c
    @MereMere-h5c 9 วันที่ผ่านมา +113

    አምላኬ በሀገራችን የመጣብን በላ የመሬት መቀጥቀጥ በቃ በለን😢😢

    • @AFOMIYAShibiru
      @AFOMIYAShibiru 9 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir 9 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን ያረብ🤲🤲🤲😢

    • @HyweteHywete
      @HyweteHywete 9 วันที่ผ่านมา +1

      Amen amen

    • @sofinasofi1412
      @sofinasofi1412 9 วันที่ผ่านมา +1

      Aminnnnn yarebiiiii😢😢

    • @LeyuGirma
      @LeyuGirma 9 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን፫

  • @SiseySisey-nv1ry
    @SiseySisey-nv1ry 9 วันที่ผ่านมา +8

    አላዛር ሄሎወዬ ያጨቅ ያድብርት ቀን አልፎወ ዛሬ ሰሳቅሸ ድሰ ብሎኛል አላዘር እነመሰግነለን ወሌም የሰን ድሰታ ለማምጣትብዝወ ቻሌጀይአሳልፈሀል 🎉🎉

  • @እምነት
    @እምነት 9 วันที่ผ่านมา +28

    ዋውውውውውው ስታምሩ የኔውዶች አላዛር የዳቦውንነገር የመዳኒ ዮቱብ የተቋረጠውን ልቀቁልን🙏

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 9 วันที่ผ่านมา +26

    ገና እየጀምርኩነዉ ማያት ተኮሜት እደተር ዳሁት ነዉ 😂😂😂ይጣመሩልን ና እንረፍ የምትሉ በ 👍👍👍🎉🎉❤❤

  • @MesayeMuhye
    @MesayeMuhye 9 วันที่ผ่านมา +25

    እነዚህ ልጆች እናጣምር የሲደሬላዋ ፋሚሊይ

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 9 วันที่ผ่านมา +27

    ሄሉዩ የኔ ጠንካራ ሴት የመከታው ንግስት🤗👸💝💖💞🥺💃

  • @drr8432
    @drr8432 9 วันที่ผ่านมา +15

    የኔ ዉዶች ሄሉዬና አለዛርዬ ስወዳችሁ አምሮባችሃን አይለያችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏💚💚💚💕💕💕💕💕💕

  • @Etutube22
    @Etutube22 9 วันที่ผ่านมา +120

    መከታው የሆነ ነገር አስለምደክን ተውከንሳ😱ሲንደሬላየን አሽከርክርልን❤😒

    • @zadeayale8799
      @zadeayale8799 9 วันที่ผ่านมา

      ኪሎዋ ትንሽ 😂😂😂😂ክብድ፣፣😮😮

    • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
      @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 9 วันที่ผ่านมา +2

      ከተጣሉ ወዲህ ፈራት መሠል

    • @Salima-q5d
      @Salima-q5d 9 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😂😂😂😂

    • @Bety2026
      @Bety2026 9 วันที่ผ่านมา +2

      @@Etutube22 ኧረ እንድኅ ንገሪልኝ አስቀረባት እኮ ደኅና እያሽከረከረ እያቀበጠልን ነበረ

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 9 วันที่ผ่านมา +2

      የኛምጥያቄነው,ድምፃችንይሰማ♥️🙏🙏🙏

  • @zuzubintbaba-h8t
    @zuzubintbaba-h8t 9 วันที่ผ่านมา +18

    ግንቅመሞች ከየትነውእምቀድሙኝ😔
    ደርባባወቸ😘
    የኔምርጦች😘
    እኳንበሳላምመጣችሁ💐💐💐

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 9 วันที่ผ่านมา +22

    የኛ አስደማሚወች የኛ እንቁወች የኛ ስስቶች እዉይ የዛሬዉ ይለያል❤❤❤❤የኔ ዉቦች ሁሌም ፍክት በሉልን❤❤❤❤❤❤

    • @ወይን_Channel
      @ወይን_Channel 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሬሻለሁ ደምሪኝ ወደ❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 9 วันที่ผ่านมา +41

    ትቀበልካለች እኛም እየጠበቅን ነው በጉጉት አትፍራ መከታው እቢ ካለች እኔ ደርሶ መልስ እመጣለው የኔ ፎንቃዎቼ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 9 วันที่ผ่านมา

      አይቀርም

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 9 วันที่ผ่านมา +1

      ማዳምን አስፈቅደሽ ነዉ ወይስ

    • @HawaAhmed-o6t
      @HawaAhmed-o6t 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 9 วันที่ผ่านมา

      አዎ እሺ ብላኛለች 😂​@@Hereya-zz7ji

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 9 วันที่ผ่านมา

      ​@@Hereya-zz7jiእሺ ብላለች

  • @AbuabuHiwo
    @AbuabuHiwo 9 วันที่ผ่านมา +11

    ዉይ አላዛር በጣም ያስቀኛል 😂😂ሄሉዬ የኔ ምርጥሴት❤❤

  • @Bahar-v2m
    @Bahar-v2m 9 วันที่ผ่านมา +20

    ግን ኬት ነዉ ምትቀድሙኝ ቅመሞች አንዳንዳ አሥቀድሙኝ 😂😂😂የኔ ዉዶች ❤❤❤ አይለያቹህ H @ 🎉A 🎉🎉🎉

  • @zamzamዜድ
    @zamzamዜድ 9 วันที่ผ่านมา +11

    ሰደረላዋ ሰትደሰት ደስየሚለኝ እኔን ብቻነውኔቆጆ ሁሌም ፍኪ ሳቂ ሄሎየ ❤❤❤

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 9 วันที่ผ่านมา +4

    ሢደሪላዋእናመከታው አይለያችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሄሉነቴየኔጠካራሤት ጉዞወደፊትብቻ

  • @bmshewatube4030
    @bmshewatube4030 8 วันที่ผ่านมา +5

    አላዛር ሴንደሬላን አሽከርክራት ሁሌ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bmshewatube4030
      @bmshewatube4030 8 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤ስወዳችሁ

  • @Ayalneshitube
    @Ayalneshitube 9 วันที่ผ่านมา +58

    ይችን ኮሜንት ላይክ የምታረጉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ❤

    • @Birtukanii
      @Birtukanii 9 วันที่ผ่านมา

      Amennnn

    • @Rrtech-i7n
      @Rrtech-i7n 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🎉🎉🎉🎉

    • @AliAli-z7e4w
      @AliAli-z7e4w 9 วันที่ผ่านมา

      Ameni ameni

    • @AliAli-z7e4w
      @AliAli-z7e4w 9 วันที่ผ่านมา

      Ameni ameni ameni

    • @AaA-t2o8d
      @AaA-t2o8d 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 9 วันที่ผ่านมา +8

    በጣጣጣጣም እኮ ነው የምወድህ ወንድሜ ፊልም ብትሰራ ደግሞ ዋውውውውውውውውውውው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 9 วันที่ผ่านมา +49

    ሄሉዬን እና አላዛርን የሚውድ ብቻ ለይክ 👍
    ተፋቅራኛልህ ወይ ማልሱን አፍጥኑልን
    ዳሞ አትሻዋድ አላዛር አዎ አፋቅርሻልው በል በዋላ አፋቃርኩሽ ብል ስተላቅስ ማየት አፋልግም 😌👍👌🙏😜 ❤A&H❤🎉🎉

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 9 วันที่ผ่านมา +20

    ውነቷን ለገና ስጦታያስፈልጋል ሁልጌዜ ማሰብ አለብህ ሌላው ደግሞ አመትባል ሲሆን ቀደም ብላችሁ ተዘጋጅታችሁ አንዴ በሄሉ ቤት አንዴ በአንተቤት ደግሱ ደስ ይላል ስትሰባሰቡ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 9 วันที่ผ่านมา +1

      ሄሉኮ አሰናበተች በበርዳ

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂ደግአደረገይ😂​@@Hereya-zz7ji

  • @BezaBerihun-j1k
    @BezaBerihun-j1k 9 วันที่ผ่านมา +25

    ምን ይሳነዋል ልኡል እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ በትዳር ያጣምራችሑ ዘመናችሁ ይባርከው ❤❤❤

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 4 วันที่ผ่านมา

      Amen❤️❤️❤️🙏🙏

  • @CxbzbssBdbdbbss
    @CxbzbssBdbdbbss 9 วันที่ผ่านมา +27

    ሄሉ የምዳ ድምቃት እኳ ነሽ❤❤❤

  • @روزا123
    @روزا123 9 วันที่ผ่านมา +23

    አይለያችሁ በጣምነው እምታምሩት❤❤❤❤

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 9 วันที่ผ่านมา +21

    አላዛር የሴዴሬላዋ መከታ ፈገግታቺሁ ይለያል በርቱ ጉዞ ወደፊት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ A🌹H🥀

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 9 วันที่ผ่านมา +2

    ስወዳችሁ ኡፍፍፍፍፍፍ ሴንደሬላዋ ግን ውብ እኮ ናት መከታው ታድለህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ወይን_Channel
    @ወይን_Channel 9 วันที่ผ่านมา +5

    እስኪ እነዚህን ወቦች ሰአቱ እስኪደርስ የሚናፈቃቸዉ❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 9 วันที่ผ่านมา +38

    *ዋው ስጦታው ያበደ ነው ልባችንን አንጠልጥለኸው ቀረህ ኧረ የጋቢሾውን መልስ በጉጉት ልንምት ነው😂*

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g 9 วันที่ผ่านมา +32

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውቦቼ ❤❤❤❤❤

  • @enanu7590
    @enanu7590 9 วันที่ผ่านมา +6

    ዋው ምርጥ ስጦታ ነው አላዛር ግን አላዛር ሄሉን አቅፈህ አሽከርክርልን ❤❤❤

  • @AdugnaLomiiadugna
    @AdugnaLomiiadugna 9 วันที่ผ่านมา +11

    Www Bagaa Nagaan dhuftaan ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 9 วันที่ผ่านมา +7

    ሄሊዬና. አላዘሪ በጣም. ታምራላቹ አይለያቹ ስወዳቹ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 9 วันที่ผ่านมา +4

    ሄሉ ❤❤❤🎉🎉🎉 ሄሉን የሚወድ እስኪ በላይክ ደምሩኝ❤

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 9 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም አላዛር አንተ ካመኽዉ እነም ልናገረዉ አንተንና ሌላ ሰዉም የምናገረዉ እናንተ የገና በአል ነዉ ስጦታ የሚሰጣጡ በት ቀን ነዉ አተና አንድ ሰዉ ሌላ ቤት ሄጄ እናገራለሁ እንግዲህ ላጥቁርህ ብታጣ ብታጣ ሳር ገዝተህ አትሄድም የሚጎዘግዝ ነገር ❤❤❤❤😂😂

  • @Zahra-i9t
    @Zahra-i9t 9 วันที่ผ่านมา +4

    የኛ እንቁወች የኛ ስስቶች እዉይ የዛሬዉ ይለያል የኔ ዉቦች ሁሌም ፍክት በሉልን❤❤❤❤❤❤

  • @BezawitJenber
    @BezawitJenber 9 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤
    ሰላም ለሀገራችን ❤❤
    ፍቅር ለወገናቺን❤❤

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 9 วันที่ผ่านมา +4

    Well come ሲንደሬላችን መከታው ደስስስስ አላችሁኝ አልሀምዱሊላህ❤❤❤

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 9 วันที่ผ่านมา +3

    ተጣመሩ የምር ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙላት ብሏል❤❤❤ግን ትዳር በቤቴክርስቲያን ነዉ ደስ የሚል💒😍😍😍

  • @Fikirita-e30
    @Fikirita-e30 9 วันที่ผ่านมา +6

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤መልካም ባዓል🙏❤❤❤የኔ ውዶች❤❤❤

  • @user-pz5dg8hw9d
    @user-pz5dg8hw9d 9 วันที่ผ่านมา +52

    የኔ ማሮች ስወዳቸዉ ❤❤❤🎉🎉እስኪ በቅንነት 👍 ስጡኝ ልፅናና በጣም ከፍቶኛል😢

    • @lenaZaza-l9b
      @lenaZaza-l9b 9 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ እህቴ የኔ ውዴ ያልፋል 🥰🥰🥰

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 9 วันที่ผ่านมา

      አብሽሪ እህቴ❤❤❤

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 9 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ,የኔውድ,ሁሉምያልፋል❤

  • @Mirati.dabalo
    @Mirati.dabalo 9 วันที่ผ่านมา +4

    አላዛር የሄሉ ምካታ ስደሬላዋ ልዩ ኡኮኔሺ 🎉🎉🎉🎉አራ እስት ታጣማሩና እኚም አሳርፉን 🎉

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 9 วันที่ผ่านมา +8

    Helu & Meketawe selamachu yebza 👏👏👏

  • @ሳሳይቱብ
    @ሳሳይቱብ 9 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ብርቅዬዋች አላዘር አረተው ፍቅርክን ግለፀላት እኛም አንገላገል በመጣችሁ ቁጥር አቀረብክላት እያልን በጉጉት አለቅን😂❤❤❤❤❤😢😢😢😅😅

  • @ሪችየንግስቴእህትአትጠገብ
    @ሪችየንግስቴእህትአትጠገብ 9 วันที่ผ่านมา +9

    የኔ ዉቦች ሂሉነቴ ሴት አለሜ አላዘር መከታው🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 9 วันที่ผ่านมา +11

    ሄሉየ እደሡ ሣቂልኝ አላዛር ተከባከባት ሤልጅ እክብካቤ ትፈልጋለይ በቅርቡ ነው የመጣሁት እናተጋ ደሥ ትላላችሁ የሤደሪላዋ ፋሚል❤❤❤😢🎉

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 9 วันที่ผ่านมา

      እኳን ደና መጣሽ ወዴ ❤❤

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 9 วันที่ผ่านมา +1

      እኳን ደናመጣሽልን❤❤❤❤❤

  • @Alem-m2y7p
    @Alem-m2y7p 9 วันที่ผ่านมา +85

    አላዛር ለሄሉ ፍቅሩን ይግለፁላ የምቱሉ 👍👍❤❤

  • @aishaahmed3187
    @aishaahmed3187 9 วันที่ผ่านมา +14

    ማንም አልቀደመኝም❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlsiDemsew
    @AlsiDemsew 9 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ አበባዋች እምር ብሎባችኃል ሂሉዬ የኔ ውርቅ❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @TseguTsegu-o7w
    @TseguTsegu-o7w 9 วันที่ผ่านมา +36

    ዛሬ ካለሸክርክርካት ጦርነት እንከፍታለን መከታው❤😂ደሞ ሁለተኛ ግዜ ሄሉ ትትህ ከማንም ጋ ቭድዮ እንዳትሰራ አለቀ😒😒

    • @Aynyeየስዴርላዋፋሚሊ
      @Aynyeየስዴርላዋፋሚሊ 9 วันที่ผ่านมา +1

      አው ጦርነት ነው የምናነሳው😂😂😂😂

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 9 วันที่ผ่านมา +2

      አዉ

    • @zuzubintbaba-h8t
      @zuzubintbaba-h8t 9 วันที่ผ่านมา +2

      አይቀርም ስፈልግነበርኮሜትሽን😘😂😂😂

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 9 วันที่ผ่านมา

      እኮ😂😂😂😂

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወለዲት አምላክ አንድ ታድረጋችሁ ሄሉ የኔ ቆንጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IfjtDjvጢባራሟ
    @IfjtDjvጢባራሟ 9 วันที่ผ่านมา +4

    መጀመራነኝ ሄሉየ ያላዛር ልዕል የኔማር🎉

  • @RozaMahmud-cv8ms
    @RozaMahmud-cv8ms 9 วันที่ผ่านมา +2

    ሄሉና አሌ አንድለይ ሲሆኑ በጣም የምራሉ የሚትሉ ለይክ አርጉ

  • @ريمريم-خ5ج6ع
    @ريمريم-خ5ج6ع 9 วันที่ผ่านมา +9

    Jalalii Jara kan wlh nama hawisis wolif isin haa dhisuu

  • @MHdgdk
    @MHdgdk 9 วันที่ผ่านมา +2

    ሄሉየ ደስተኛ ሰለሆነሽ ደስ ብሎኛል አይዞሽ የሰው ወሬ አትስሚ ማሬዋ❤

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 9 วันที่ผ่านมา +4

    ዝሬ አግኝ ኡት ፍቅር የድርል 🤣🤣 ህለ አስብት 💞♥️👍🏼👌

  • @Roza-b8l
    @Roza-b8l 9 วันที่ผ่านมา +2

    ሄሉየ እናአላዛር በጣምነውየምወዳችሁተሎተሎለቀቁ

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l 9 วันที่ผ่านมา +10

    የኔ ሆቦች እንዴት ናችሁ አላቹልኝ በጣም ነው ምታምሩ ከፊታ ይጥፋ 🎉🎉🎉🎉🎉ጤናና እድሜ ይጨምርላችኋለሁ

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 9 วันที่ผ่านมา +4

    አላዛርእናሄሉዬየሚወዲእዲህ ስትስቁነዉደስየሚለኝ❤❤❤❤

  • @Mafiyye
    @Mafiyye 9 วันที่ผ่านมา +8

    Yene wuddoch Allah ayileyachu helluye and alazar ❤🎉😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሄሉ ሁሉም ነገር ።ፈጣሪ ያለው ይሆናል።ተወከልቱ አለላህ ብለሽ በስነስርአት ብትቀርቢው እንደፍቅረኛ ይሻላል እንደምትዋደዱ ያስታውቃል።እናቱም ሌላውም ይውቅ❤❤

  • @SaddKfas
    @SaddKfas 9 วันที่ผ่านมา +7

    እኳን መጣቹልን እርእሶ ኡኡኡኡኡኡ እውነት ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e 9 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ፍልቅልቅ ዛሬ ከዉስጥሽ ስትስቂ አየሁ እኔም ድዴ እስክያመኝ ስቄአለሁ አይለያያቹ እስከመጨረሻ ያጣምራቹ!!!!አላዛር ወንድሜ ትለያለህ!!!!አንድ የምናፍቀዉ ቀን አለኝ!!

  • @MasaratMasarat-i9i
    @MasaratMasarat-i9i 9 วันที่ผ่านมา +4

    Siwedachu iko fetari ayileyachu yene wudochi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @ssafua8682
    @ssafua8682 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ አላዛር ስታስቅ ለማነኛዊ ይመቻቹ አ,ሄ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 9 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ያጣምራችሁ❤❤❤❤ የሔሉን ደስታ ነው የምፈልገው አላዛራችን❤❤❤❤❤

  • @ደደደደደደደደደደደ
    @ደደደደደደደደደደደ 9 วันที่ผ่านมา +2

    ሄሉነቴ የኔ ሴት የኔ ጨረቃ የኔ ልእልት እማ የኔ ስረአተኛ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 9 วันที่ผ่านมา +3

    ምነው ሁሉ እየተነሳ አላዛር እነ ሄሉ ይጣመሩ ትላላችሁ እኛ እኮ ካጣመርናቸው ቆየነ ከነ እሱ ግን ምንም ፍንጭ የለም ❤❤❤

  • @retibeta
    @retibeta 9 วันที่ผ่านมา +1

    የምጣቢ ሄሉናአልዬ ሄሉዬ ጥሪው ቤተሽ በንጀትኛ አላዛር አስነብበት ❤❤❤❤❤❤

  • @MeronAsrat-b6v
    @MeronAsrat-b6v 9 วันที่ผ่านมา +2

    አልአዛር እኛንም አሳወቁ ምንድነው እናንተ ቢቻችሁ ተናገር አፈቅርሻለሁ ብላታ ሄሎዬን ❤❤❤

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 9 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ቆንጆዎች እደዚህ ስስቁ ደስ ሲል ስጦታው ያምራል የሄሉ መከታ❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 9 วันที่ผ่านมา +14

    የኔ ፀደሎች❤❤ እምወዳችሁ እኳንመጣችሁልኝ❤❤❤ ገና አላዬሁም ቪዶ😊

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d 9 วันที่ผ่านมา +4

    የናንተን ጨርስኩ ሄልዬ የኔ ቆንጆ አሁን ጨረቆቼ ጋ ደዌ 🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙆🙆🙆🙆🙆🙆😒😒😒😳

  • @MehretBereket
    @MehretBereket 9 วันที่ผ่านมา +10

    የኔ ጠበለል
    የኔ ቆንጆ
    የኔ አለም
    ሁሌም ፋክት በይልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ምርጫ

  • @Birathrs
    @Birathrs 9 วันที่ผ่านมา +4

    ሄሉየ እህቴ የኔ እንቁ ይገባሻል❤❤❤
    አላዘር ወንድሜ ክበረልኝ 🥰🥰🥰

  • @zerfezerfe6427
    @zerfezerfe6427 9 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ሄሉዬ ታድለሽ በጣም ነው የሚያምረው አላዛር እግዚአብሔር ይስጥህ ማሪያምን በጣምነው የሚያምረው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔማራኪዎች እኔእኮ ገና ሳያቹህ ጥርሴ አይከደንም መዳሜን ስጠራኝ ባልሰማ አልፋታለሁ

  • @FhggFggf-c5k
    @FhggFggf-c5k 9 วันที่ผ่านมา +5

    ተጋቡ የምር ታምራላችሁ ማሻ አላህ