Lijalem Taye - Neftegna Atbelugn | ልጅአለም ታየ - ነፍጠኛ አትበሉኝ | New Ethiopian Music 2021 Official Video

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • Lijalem Taye - Negtegna Atbelugn | ልጅአለም ታየ - ነፍጠኛ አትበሉኝ | New Ethiopian Music 2021 Official Video
    Best Gojjam Traditional Music - ምርጥ የጎጃም የጀግንነት ሙዚቃ | የአማራቱ ልጅ | Ethiopian patriotic Music | EthiopianTraditional Music
    #የአማራይቱልጅ #EthiopianMusic #ጎጃምኛ #ጎንደርኛ #ወሎ #ሸዋ #ራያ #ወልቃይት #መተከል #ደራ #አማራ #ethiopianmusic #kererto #YamaraytuLij
    #GojjamMusic #newethiopianmusic
    #NeftegnaAtbelugn
    #neftegna
    #ነፍጠኛ
    Subscribe to Badma Tube and turn on the notification bell to stay updated to all new uploads!
    Any unauthorised use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021: Badma Tube

ความคิดเห็น • 792

  • @shaikhusman4754
    @shaikhusman4754 2 ปีที่แล้ว +90

    አማራነት ኩራት አማራያ ያልፋል አብሽሩ ሳይጨልም አይነጋም 😭😭😭😭

  • @shahidashahida8714
    @shahidashahida8714 2 ปีที่แล้ว +1

    እናሸንፋለን ዉነትን ይዘን

  • @abebaadane8798
    @abebaadane8798 2 ปีที่แล้ว +15

    እደኔ 💔💔💔😿ግን ማነው ሲከፍው እደዚህ አይነት ቅራርቶ ማዳመጥ የሚፈደው

  • @ፍጡምነኝየቤተሠቦቸናፍቂ
    @ፍጡምነኝየቤተሠቦቸናፍቂ 2 ปีที่แล้ว +46

    ነፍጠኛ መሆነ መታደሌነው💚💛❤🐅 አማራየ ባለታሪኩ አይዞህ አሁንም ታሪክ ትሠራለህ💚💛❤🐅🥰🥰🥰

  • @Kidist392
    @Kidist392 2 ปีที่แล้ว +141

    ይመችህ አቦ የአማራይቱ ልጅ❤❤❤😍😍😍💚💛❤💪💪💪💪

    • @ታለሰለሽየቱብ
      @ታለሰለሽየቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ያንችው አምራነኝ ደምርኝ

    • @tiglove2873
      @tiglove2873 2 ปีที่แล้ว +3

      💚💛❤

    • @se.a.5191
      @se.a.5191 2 ปีที่แล้ว +2

      ምን አሌ የእትዮጵያ ልጂ ብትል ጦርነት የአመረ ብቻ አይደለም 86 ብሄረሰብ አለት ሁሉም ነዉ የታስታፈዉ በየ አቅሙ ትግራይ ስቀሩ

    • @danielabebe1160
      @danielabebe1160 ปีที่แล้ว

      ​@@tiglove2873 aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa❤❤❤ see CT

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 ปีที่แล้ว

      ❤😘

  • @terudilsabra2883
    @terudilsabra2883 2 ปีที่แล้ว +39

    አማረነት ይለምልም 💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
    @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 2 ปีที่แล้ว +44

    አይዞን አማራው ደሜ ይህም ያልፋል💚💛💖

  • @امياميامي-ز7ش
    @امياميامي-ز7ش 2 ปีที่แล้ว +30

    _ወድምች አላህ ይጠብቃችሁ አማራነት ኩራትነዉ አማራነኝ ነፈጠኛዋ የአማራልጁ💚💛❤💪💪💪_

  • @y.5206
    @y.5206 2 ปีที่แล้ว +18

    የመናገረዉ ቃል አጠነብኝ ጀግኖቻችን ነሩልን ብያችሗለሁ💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb 2 ปีที่แล้ว +45

    ድል ለአማራ ህዝብ💪💪❤❤❤

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +44

    ❤💛💚አይዞህ አማራዬ ይች ቀን ታልፋለች💚💛❤😭😭

  • @lordlink415
    @lordlink415 2 ปีที่แล้ว +32

    የአማራ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 2 ปีที่แล้ว +87

    አይዞንን። ወገኔ። ነገ ሌላ ቀን ነው። ይች ቀን ታልፉለች። አማነራነት አሥተዋይ ጨዋ ጀግና ነው።

  • @saratafese3463
    @saratafese3463 2 ปีที่แล้ว +42

    አሁን ይሄ ቀን ያልፍ ይሆን
    የኔ ዉዶች አላህ ይጠብቃችሁ

    • @saadaimam3829
      @saadaimam3829 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህኽይሩንያሰማንውዶቸዱአእንደራረግ

    • @howaathibei4503
      @howaathibei4503 2 ปีที่แล้ว

      አለህየበረተቸሁአማርየዘረስአለቸለንምየሰብ

    • @sobrsobr3999
      @sobrsobr3999 2 ปีที่แล้ว +1

      ያልፋል ኢሻ አላህ

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 2 ปีที่แล้ว +15

    ይህንን ዘፍን በስማሁ ግዛ ኩራትም ይስማኚ ግን ደግሞ ይከፋኝል 😭😭😭😭 አገራ እትዮጵያ ሰላም ብዚት ይበልልኚ 🇨🇬🇨🇬

  • @zemendessirieix2813
    @zemendessirieix2813 2 ปีที่แล้ว +24

    አይዞህ ወገኔ ያማራይቱ ልጅ የራያና ቆቦ ነፍጠኛ ግዜ ያልፋል እዝጊያብሔር ከአማራ ጋር ነው
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @ሀይማኖቴማህትቤ
    @ሀይማኖቴማህትቤ 2 ปีที่แล้ว +12

    ወየ ወንድሞቸ ስንት እቅድ እያስባቹ በነዚህ ሰይጣኖች ወደ ጦርነት ተሰደዳቹ አይዞን ጨልሞ አይቀርም ይነጋል ሊነጋ ሲል ይጨልማል አደል የሚባለው ይነጋል😥

    • @zawdymohammed3755
      @zawdymohammed3755 2 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯💯💯✅✅💪💪💪💪

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 ปีที่แล้ว +57

    አማራ ሆይ
    ትብብር አንድነት መናበብ ይጠናከር
    ለራሣችን ለኢትዮጵያውያንም የሚበጀው ይህ ነው
    💚💛❤

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 2 ปีที่แล้ว +17

    አይይይይየየየየየ በትክክክልልልልል
    አማራነን አማራነታችንን ማንም አይቀማንም
    ነፍጠኛ ነኝ ውድ ለአማራ ለሀገራችን

  • @weletemaryam7790
    @weletemaryam7790 2 ปีที่แล้ว +32

    ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️
    ይላክልን ችሩ አባታችን 🙏🙏🙏
    አማራ ደሜ ነው 💚💛❤️

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 2 ปีที่แล้ว +21

    አይዞህ አማራየ ክናተ እውነት አለ💚💛❤የሰውልጅ እደከብት አርደው በሉት

  • @neza6422
    @neza6422 2 ปีที่แล้ว +13

    ነፋጠኛዉ ጀግናየ አረበኛዉ አየሞትንም ቢሆን እናሸንፋለን አማራየ ማን አባቱ ነዉ የሚያባረረዉ ተያይዘን እናሌቃለን እጂ ማንም አይኖረም አዉ

  • @mediseid4423
    @mediseid4423 2 ปีที่แล้ว +14

    አማራነቴ ኩራቴ እትዮጵያዊነቴ ማንነቴ መመኪያየ💚💛❤💪😥

  • @temesgen7727
    @temesgen7727 2 ปีที่แล้ว +30

    ዋው ደስ ይላል ሰሜት ያለው ምርጥ

  • @hannahz8267
    @hannahz8267 2 ปีที่แล้ว +7

    አማራ ፋቅር ነው
    አማራ ታጋሽ ነው
    አማራ ጀግና ነው።
    ድል ለኢትዬጺያ ሀገራችን ሞት ለጁንታ

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 2 ปีที่แล้ว +2

    የድንግል ማርምልጅ እባክህ ሀጢያታችንን አመልከትብን ይቅር በለን ወደፋጥሮችክ ተመልከት ማረን በቃችሁ በለን አቤቱ ማረን የሆነንብንን አስብ ስለህፃናቱ ብለክ በቃችሁ ብለክ አስበን

  • @mamahlesty7440
    @mamahlesty7440 2 ปีที่แล้ว +11

    ድል ለአማራው ጀግና 💪💪💪💪
    አሸንፋችሁ እደምናያችሁ ተስፋአለኝ
    ሰላም ለሀገሬ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ
    አብሽሩሩሩሩሩሩ ዬኛጀግኖች በምክንያትነው ነፍጠኛ ዬተባልነው አላህ ይጠብቃችሁ እናተብርቅዬ ዬሆናችሁ ዬአማራ ልጆች
    💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍🌹🌹

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 ปีที่แล้ว +11

    አህለን ዉድ የሀገሬልጆች በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ አሁንይህም ያልፋል አብሽሩ አማራነት ኩራትነዉ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ለየዋሁ ለወሎህዝብ የእናቶችእንባ አላህያብሰዉ

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 ปีที่แล้ว +9

    አማራየ ጀግና ህዝብ ነበርክ ግን ሰው አማኝ ነህና ትከዳለህ አብይ አህመድ ቀለደብት ባአማራ ኦነግ ይለናል እየቀለደ ወያኔ ይለናል እያታለለ እወነት እውነት ነት ትሺ ወሸት አደ እወነት ታሸንፋለች አይዝህ ወገኔ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @mebumebu2304
    @mebumebu2304 2 ปีที่แล้ว +3

    የቀን ጂብ ሳይበላህ 😭😭😭😭😭😭

  • @ኢትዮጵያኢትቢት
    @ኢትዮጵያኢትቢት 2 ปีที่แล้ว +12

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ወገኔ አይ ዞን💛💚❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @PeligyPeligy
    @PeligyPeligy 2 ปีที่แล้ว +21

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፈጣሪ ሠላሙን ያውርድልን

  • @Abere12official21
    @Abere12official21 2 ปีที่แล้ว +5

    "እንዴት በአማራ ላይ ባልተማረ ባንዳ ሒሳብ ይሰራበት" ከሁሉም ግጥሞችህ በጣም የሚገርም ግጥም ለምን የሚል አይጠፋም እኮ የእነሱ ትምህርት እኮ ጫት እና ሺሻ ነው።

  • @abebechbogale6523
    @abebechbogale6523 2 ปีที่แล้ว +15

    ወንድ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር
    ይሁን ::

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว +6

    ውዲ የአማራ ልጆች አላህ የተረፋችሁተን ይጠብቃቸውሁ የኔ ጀግኖች ክክክብብብርርር ለአማራ ፋፋፋፋኖኖኖኖ 👊👊👊👊👊ክክብብርር ለአማራዬ ህዝብ👍👍👍👍👍❤️❤️💛💛💚💚

  • @amen7327
    @amen7327 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና 💚💛❤️💚💛❤️

  • @Abc-mt1my
    @Abc-mt1my 2 ปีที่แล้ว +9

    አንድ ቀን አማራ ደስታ ይመጣላታል ያረብ

  • @ወለጋየደምምድር
    @ወለጋየደምምድር 2 ปีที่แล้ว +6

    አብሽር አማራየ ዘንድሮ ወይ ሊያልፍልን ወይ ሊያልፍብን ነው ክፋን ካልወጡት ደግ አይገኝም 😭😭💪💪

  • @እህተስላሴየሺሀረግ
    @እህተስላሴየሺሀረግ 2 ปีที่แล้ว +18

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ታረቀን አምላኬ አቤቱ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር።

  • @ፍቅርነኝወሎዬዋ
    @ፍቅርነኝወሎዬዋ 2 ปีที่แล้ว +15

    አይዞህ አማራዬ ይች ቀን ታልፋለች አማራዬ በቅርብ ደስታሽን ያሰማኝ ያረብ

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 2 ปีที่แล้ว +1

      ወገኖቼ አማራ አይዞ አችሁ ይሄም ቀን ያልፋል ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪👍👍👍👍

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 2 ปีที่แล้ว +1

      ሞት ለባንዳው ጁንታ ለሌባው ወያኔ ይሁን

    • @netsanet7155
      @netsanet7155 2 ปีที่แล้ว

      @@tamaretmo1398 ምት ለኣማራ ኣህያ የጠንቃይ ዘር ቆሻሻዎች ይሁን ኣሜን

    • @ልጅአለምናበላይ
      @ልጅአለምናበላይ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@netsanet7155 አንተ አንበጣ በል ቅማልም ደመጠጭ ዋዋዋዋ!!!!

    • @makia1235
      @makia1235 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢሻ አላህ ያረብብብ

  • @Makeah-wp6xq
    @Makeah-wp6xq 2 ปีที่แล้ว +8

    አገራችንን ሰላም ያድርግል በጣም ያስቃል ጌታቸዉ እረዳ ሊጥ እየሰረቀ

  • @tube7245
    @tube7245 2 ปีที่แล้ว +11

    አይዞህ ይሄም ያልፋል አማራዬ አንድ ሁን 💕💕💕💕💕

  • @የፈቅርሀገርሀይቅ
    @የፈቅርሀገርሀይቅ 2 ปีที่แล้ว +7

    አሸንፈው ላያሸንፉን ተላለቅን ነፈጠኛ ነኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪👈👈

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
    @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ 2 ปีที่แล้ว +12

    አይዞን ወገኔ ሊይነጋስል ይጨልማል😢🇨🇬😭🙇

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 ปีที่แล้ว +4

    አማራዬ እኔን እህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yimesgenyirga7936
    @yimesgenyirga7936 2 ปีที่แล้ว +5

    የአማራ ብልጽግና ካድሬዎች ፋኖን እንዳይደራጅ እየከለከሉ ስለሆነ መጀመሪያ ስራው ከነርሱ ይጀመር!!!

  • @hayathaya25
    @hayathaya25 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ጀግኖች በርቱ ጠንክሩ አላህ ከናንተ ጋ ይሁን

  • @asegidzenebebekele5709
    @asegidzenebebekele5709 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞችሁ ወገኖች ዛሬ ክፍ ቀን ብሆንም ግን ነገ ሌላ ቀን ነው።
    እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን 🇪🇹
    አይዞሽህ አገሬ

  • @ስንትሽነኝ
    @ስንትሽነኝ 2 ปีที่แล้ว +86

    አማርነት ኩራት ነው💪💚💛❤️🌹

    • @zinetyimer5240
      @zinetyimer5240 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል አማራ መሆን መታደል ነው

    • @jamila6765
      @jamila6765 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል መታደል ነው

    • @selammamo5458
      @selammamo5458 2 ปีที่แล้ว

      Good job

    • @yordi9376
      @yordi9376 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @אורליטרפה-ת1פ
      @אורליטרפה-ת1פ 2 ปีที่แล้ว

      @@zinetyimer5240 0

  • @Tug-dt6lm
    @Tug-dt6lm 2 ปีที่แล้ว +4

    አማራዬዬዬዬዬ ደሜ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😍😍😍😍😍😍😍😍😍💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋አማራዬ የኔ ጀግና

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 ปีที่แล้ว +6

    አማራ+ፋኖ=ኢትዮጵያ 😘😘😘👍👍👍👍

  • @ሠለምቴዋየሸዋልጅ
    @ሠለምቴዋየሸዋልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    ጠላት😡😡😡
    🤨🤨🤨👆
    አርቶብናል🤮🤮
    ሸንቶብናል🤮🤮
    ፈስቶብናል😷😷 እንዳናሳፋሰው ገላጋይ ይዞናል😡💪💚💛❤️ ሆዳሙ አማራ የአብይ ካልሲ አጣቢ 🤮 ተው አታፋነው አማራን በራሱ ይመራ ይቅበርበት ጥላቱን💪😡😡😡😡 አይዞን አማራዬ ድሉ የናንተ ነዉ 💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅

  • @ተምርወሎየዋኮቻ
    @ተምርወሎየዋኮቻ 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራው ተራራራው
    አማራው አበሳ
    አማራው ምሶሶው
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹et ሰላም ለሀገራችን

  • @alimetalimet9529
    @alimetalimet9529 2 ปีที่แล้ว +30

    አይዞህ አማራየ ይህም ቀን ያልፋል🇪🇹💪💪💪💪

    • @fatmaksaksa7304
      @fatmaksaksa7304 2 ปีที่แล้ว

      እንጃ ወላሂ ዘንድሮ የአማራ ነገር ከባድ ሆኗል ነፍስን ያክል ነገረ እንደቀላል ረገፈ ግፍ ሞልቶ ገነፈለ እስኪ በቃ ይበለን ያረብ ዘንድሮ ኢትዮጵያውያን ሆይ በዱአ እንበርታ

    • @hawahawa1791
      @hawahawa1791 2 ปีที่แล้ว

      @@fatmaksaksa7304 አላህ ሰላምን ያዉርድልን ወገ ኖቸ በዱአ አንረሳሳ

  • @jamila6765
    @jamila6765 2 ปีที่แล้ว +2

    አብሺሩ ደሞቸ

  • @tigmhabaw898
    @tigmhabaw898 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራት ኩራት ነው ወንድሜ አድናቂህ ነኝ

  • @wefliped6me9
    @wefliped6me9 2 ปีที่แล้ว +2

    All i hear is BARS🔥🔥🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦁

  • @seadayoutube5963
    @seadayoutube5963 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት ሳያችሁ አጀቴ በላኝ 😭😭😭😭😭😭😭 እናት

  • @dhfu5106
    @dhfu5106 2 ปีที่แล้ว +11

    አይዞን ይኸ ቀን ያልፍል ያአማራ ልጆች

  • @ዜዲወተዬዋእማማሀገሬሠላም
    @ዜዲወተዬዋእማማሀገሬሠላም 2 ปีที่แล้ว +4

    አማራዬዬዬዬ፡እምዬ፡ሀገሬ፡አላህ፡ሠላም፡ያምጣልንን፡ያረብ፡

  • @Yetm798
    @Yetm798 2 ปีที่แล้ว +4

    ውብቷ ኢትዮጵያ አማራ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ጥላትሽን ፈጣሪ ያውድምልሽ ዞሮ መግቢያዬ☝☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥💪💪💪

  • @sarass5506
    @sarass5506 2 ปีที่แล้ว +5

    አይዞህ ወገኔ ይሄቀን አልፎ አማራ ይለመልማል አማራ ጀግናነው የጀግና ዘር 😍🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @haleemaadem4153
    @haleemaadem4153 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራ መሆን መታደል ነውፕ ይመቻችሁ ወገኖቸ አይዞችሁ አማራየ ኩራትነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebenegetanehi2281
    @zebenegetanehi2281 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ ወገኔ ቀን ያልፋል

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 ปีที่แล้ว +1

    📗📒📕💪💪💪❤🌹❤ETHIOPIE የኢትዮጵያ 📗📒📕 I LOVE YOU ? FOR FANO ZERAF !!! የኢትዮጵያ ❤🌹❤📗📒📕 Zeraf !!! ❤🌹❤ETHIOPIE የኢትዮጵያ ❤🌹❤📗📒📕💪💪💪❤

  • @MRUTUBEE
    @MRUTUBEE 2 ปีที่แล้ว +8

    አማራ ሃገር ያቆመው ምሰሶ እንዴት ለተራ ባንዳ ይንበረከካል።አማራ ፋኖና ነፍተኞች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን💚💛🧡

  • @hiwotmolla1894
    @hiwotmolla1894 2 ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @Abere12official21
    @Abere12official21 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ንገርልኝ ባክህ አንተ ነገሩ አይገባቸውም ምክንያቱም ጭንቅላታቸው ለክፋት እንጂ ለጥሩ አይሰራም።

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኰ1ከ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኰ1ከ 2 ปีที่แล้ว +7

    አይዞችሁ የኛ መኩሪያዎች አላህ ከናተጋ ነው አብሽሪ እኛም ከጎናችሁ ነን አለን

  • @eskedar6715
    @eskedar6715 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን ሀገሬ ወድሻለው ?💚💛♥️

  • @allapp9402
    @allapp9402 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላምድልለኢትዮ ህዝቦች እንመኛለን ያገራችንህዝቦች በትክክል

  • @hayathaya25
    @hayathaya25 2 ปีที่แล้ว +4

    አማራነት ኩራት አማራነት ፍቅር መተሣሠብ መዋደድ ነዉ

  • @sameerasameera966
    @sameerasameera966 2 ปีที่แล้ว +4

    እድል ለአማራው ተራራው ሀገሬ ጥላትሺ ይውደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @neza8625
    @neza8625 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራነቴኩራቴአይዞንደሞቸድልለአማራፋኖአላሕሆይአስበን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪😭😭

  • @ፋጢማቢንትሙሀመድ
    @ፋጢማቢንትሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አማራነኝ
    አር የጀግንነት የፍቅር ተምሣሌት

  • @afbbnjfdvv4942
    @afbbnjfdvv4942 2 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ቆፍጣናው ጎጃሜ የአማራይቷ ልጅ
    የሀገሬ ክብሮችያ የሀገር ጠባቃ
    ማተበ ጥብቆች እንዲህ በዋዛ የማይፈታ የሀይማኖቷ ቋሚ ምስክር ታማኝ ለጌታ
    የስዓታቱ ዜማው ማህሌት የቅኔው መንደር
    ስብሃተ እግዚአብሔር የሚፈስብሽ
    ኢትዮጲያ ማለት ሰሙ አንድ ሀገር ሚስጢር
    ወርቁ ድብቁ ቅኔው አማራ ደማቅ ምስክር
    የበረከት ምንጭ
    የዕህል አውድማ የነጭ ጤፉ የማኛው ጌታ
    ወተት ቀለቡ ጮማ ብርንዶ እራቱ ማታ
    ዕልፍኝ ከጓዳ ባይነት ባይነቱ ሙሉ ገበታ።
    በቁልቋል እሾክ ሆዱን ቆንዝሮ ጌታቸው መጣ ከአማራይቱ ቤት ያየውን አይቶ ሊጡን ሊጠጣ

  • @abebabidir4186
    @abebabidir4186 2 ปีที่แล้ว +6

    አማራየ በርቱልኝ ወርቅ በሳት ነው የሚፈተነውና♥♥♥♥

  • @كونيتقيالله
    @كونيتقيالله 2 ปีที่แล้ว +5

    አይዞሽ. እምየ አገሬ. ካልመሸ. አይነጋም. አላህ. ሆይ በቃ በለን.

  • @hawahawa6013
    @hawahawa6013 2 ปีที่แล้ว +4

    አማራ ወገኔ የጉጃሜ ጀግና የጉንድሬ ጀግና የሰሜኑ ጀግና የደቡቡ ጀግና የሼዋየ ጀግና አሏህ ይጠብቃችሁ የኔጀግኖይ አብሺሩ አንድም ሁኖ

  • @ትዝታሥማቸውምስራቅአማራፋ
    @ትዝታሥማቸውምስራቅአማራፋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍጠኛ በነፍጡ አገር አስከብሮ ባያቆይልን አሁን እንቀራመታት የሚሉት አይኖራቸውም ነበር ፤ ግን ደሞ አይቀራመቷትም እንዳለፉት ያልፋሉ ይፈርሳሉ ይረሳሉ እንጂ ።

  • @ዘህራቢንትአወል
    @ዘህራቢንትአወል 2 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭አይ የዋሁ ያገሬ ሰዉ

  • @madinamadina5054
    @madinamadina5054 2 ปีที่แล้ว +1

    ሥንቴ ሠማሁት ወላሂ ይሄን ቀረርቶ አይይይ ጁንታ እድሜክ ይጠር የተረገጥከዉ ሁሉ ይክዳክ ዘንድሮ መከራችንን አብዝተከዋልና በመከራ ያለእረፍት ኑር አንተ የሊጥ ሌባ ወራሪ ጂንታ

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ
    @እግዚአብሔርይክበርይመስገ 2 ปีที่แล้ว +4

    አምላክ ሆይ እባክህ ይቅር በለን ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    አይዛሽ አገሬ ሀሉም ያልፋል

  • @makia1235
    @makia1235 2 ปีที่แล้ว +8

    ያረብ አላህ ሰላም ያደርግልን ሀገራችንን

  • @chalachonecho1407
    @chalachonecho1407 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞን ወገኔ። በርቱ እኝበርታ ጃለባይ ስሰማ ሀገሬ የተደፈረች ነው ሚመስለኝ አወይ መከራየ ወገን ነገ ሌላ ቀን ነው😪😪😪

  • @ፋጡማወሎየዊ
    @ፋጡማወሎየዊ 2 ปีที่แล้ว +2

    ያልፋል ኢሻአላህ

  • @fatumafatuma1758
    @fatumafatuma1758 2 ปีที่แล้ว +2

    አማራኔቴ ኩራቴ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💋💋💋💋

  • @ሀዩቲወሎየዋዩቲብ
    @ሀዩቲወሎየዋዩቲብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zamzamali5191
    @zamzamali5191 2 ปีที่แล้ว +2

    ኑሮ ተወደደ ሠው በራብ አለቀ ጌታቸው እረዳ ሌጥ እየሠረቀ

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ታመናል አማራዬዬዬ!! አደጋው ከባድ ነው!! ያቀላፋ አማራ አሁንም ይንቃቃቃ ሰአቱ አልመሸም ቢረፍድም

  • @fatumahassen6348
    @fatumahassen6348 2 ปีที่แล้ว +4

    😭😭😭😭😭አይዞን አማራየ

  • @meryembantali2476
    @meryembantali2476 2 ปีที่แล้ว +4

    ቅርርቶ ብሎ ዝም ነው አይዞን አማራዪ አማራራራራራ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @medinanegatu3260
    @medinanegatu3260 2 ปีที่แล้ว +1

    እኛ አማራወች አድ መሆን አለብን ሀይማኖት ክልል ሳይከፍለን አድ ከሆን ማንም አይደፍረን እስካሁንም መሳሪያ ስላልታጠቁ ነው የተደፈርነው

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 ปีที่แล้ว +6

    አማራተራራው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @mmayfano1297
    @mmayfano1297 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ብሆን እዘምት ነበር ወላሂ ስደት ይብላኝልህ 💪💪💪💪💪💪💪💪እምየ ኢትዮጵያ ለምለሟ ለምለሟ አላህ ይጠብቅ የቢላልል እረደላሁ አንሀ ሀገር የቢላል ሀበሽ ቢላድድድ

  • @jamila6765
    @jamila6765 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞን አማሪየ የኔ ነፍጠኛ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 ปีที่แล้ว +3

    አማራዬ ደሞቼ ዉድድድድድድድ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልን😭😭😭😭😭😭💚💛❤💚💛❤

  • @ራቢነኝወሎየዋ-ጘ4ኈ
    @ራቢነኝወሎየዋ-ጘ4ኈ 2 ปีที่แล้ว +3

    አይይይይይይ እረ አላህ እዝነትህን አልልቻልንም የቤተሠቦቸን ነገር😭😭😭😭😭

  • @christchrist8136
    @christchrist8136 2 ปีที่แล้ว +1

    All Amahra People must Organized Underground.we stand all of Amahra People With FANO Groupes. This days WE have No any alternative.Don't sleep.Weakup.