ትኩረት ማድረግ ለምን አልቻልሽም? መፍትሔው ምንድነው? | yemefthe bet

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @mama-cs9rn
    @mama-cs9rn 28 วันที่ผ่านมา +8

    ወላሂ ስልክ ቀይሬ ቻናልህ ጠፍቶኝ አዝኘ ነበር 😢😢😢😢 ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል እኒህ ምርጥና ጣፍጭ ምክሮችህ ይናፍቃሉ😢😢 ዛዛታ ወሬ የሌሌበት እጥር ምጥን ያለ ምርጥ አቀራረብ ከማራኪ ድምፅ ጋር ❤❤❤❤

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  28 วันที่ผ่านมา +1

      🙏♥♥

  • @hwi9801
    @hwi9801 27 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ለራሴ ያለሁበት ነገር ነው
    በጣም ወሳኝ ምክር ነው ተባረክ
    በርታ ቶሎቶሎ ቪዲዮ እየሰራክ ፖስት ከዚህ ቻናል ቡዙ ተምረናል አሁንም ቀጥልበት ጠቃሚ አዳዲስ ምክሮችን
    እንዲሁም የተለያዩ አስተማሪ ነገሮችን ቶሎ ቶሎ እየሰራክ ፖስት 👍

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  27 วันที่ผ่านมา +1

      🙏♥♥

  • @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ
    @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ 28 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 28 วันที่ผ่านมา

    በጣም ትክክል ነህ እናመሰግናለን ብሮ ❤❤🎉🎉

  • @FOZISEID-g7k
    @FOZISEID-g7k 28 วันที่ผ่านมา +1

    ስወድህ ሳከብርህ ኑርልን የኛ መካሪ ወንድማችን

  • @hiwet14
    @hiwet14 28 วันที่ผ่านมา +5

    ዛሬ ኣንደኛ ነኝ ላይክ እንዳትረሱ የመዳም ቅመሞች❤

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 27 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው እናመሠግናለን

  • @سعادهالحربي-ف6ث
    @سعادهالحربي-ف6ث วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @lidiya727
    @lidiya727 28 วันที่ผ่านมา

    የተቸገርኩበት

  • @bateldamte
    @bateldamte 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven 27 วันที่ผ่านมา

    Andandema yehone sira serche cherishe min seat endeserawhut hula ayitawekegnim 😊

  • @MuluAbrha-md2vh
    @MuluAbrha-md2vh 28 วันที่ผ่านมา

    Btay hiwete endet endetekeyere wendme amesegnalew ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jemalhamed-o3l
    @Jemalhamed-o3l 26 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድም እኔ ጥያቄ አለኝ እኔ እማፈቅረው ልጅ ነበር ግን እሱ መጥፎ ነው የብዙ ሴቶችን ሂወት አበላሽቷል እኔንም ሊያበላሸኝ ነበር ግን አላህ ጠብቆኛል እና ትቸዋለው እና ጓደኛውን አግንቸው ሰላም አልኩት እና እሱ በጎደኛው ስልክ ያውራኛል እና እኔ እምፈልገው መስሎት ነው ወይስ ምንድነው አንተ ምን ይመስልሀል

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  9 วันที่ผ่านมา

      አይሆንሽም!

  • @EteneshEtenesh-d2y
    @EteneshEtenesh-d2y 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @HeymanotMunisa
    @HeymanotMunisa 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤