Getting advice before marriage is not only important for such kind of relationship but also important for they keep themselves in a good manner. Thanks Doc Mihre
Dr. Mheret ke hasabocheh belay bemn endemnemar tawkaleh? By your maturity I mean mnm idea ayasdenegetehem. Tlk quality new. Enem be hiwote achieve madreg yemefelegew character. Judgement free yehone ena focus on idea yehone aynet. We thank you.
Heading to a Million subscribers now 🎉 I want you to not stop doing this soooo bad and I’ll make sure I pray for you🥰 I love you and what you do for us doctor Mihret 🤌 God bless your family 😊
Lol, I really like the advice of the Doc on staying abstinent until they legalize their marriage public among their families & friends!! This confidence will make the girl stronger than guy!! Just from the past experiences!❤
ያው 100 ሺ ሞላ ሁሉ በግዜው ይሆናል:: ታማኝ ሆነህ በፍቅር ስለምታገለግለን እናመሰግናለን::
Wow! We did it!!😅❤praise God!!
ትዳር የእግዚአብሔር ፕሮጀክት ነው።
በጣም ጥሩ ምክር ነው በትክክልም ከመጋባታቸው በፊት የትዳር አማካሪ ጋር መሄድ አለባቸው 😊
ዳክተር ለጠያቂዋ መልስህን ለማፅናት ነው።የኔ እህት ይሄ ሰው ለትዳራቹ ታማኝ መሆን ሚችል አይመስለኝም ከተለማመደው ጥሩ ያልሆነ ልምድ በቀላል ሚላቀቀው ነገር አይደለም ካንቺም ጋ ፀንቶ የቆየው እና ለትዳር የፈለገሽ እንደሌሎቹ ሴቶች በሚፈልገው መልኩ ስላልተገኘሽለት እንዳይሆን በኋላ ከማዘን ከማልቀስ በጣም ማሰብ እና ትክክለኛ ውሳኔ መወሰን ያለባት ይመስለኛል በዚህ ሁኔታ ትዳር ውስጥ መግባት ከባድ ነው ሚሆነው !!!ዶክተርዬ ተባረክልን ኑርልን እናመሰግንሀለን🙏
እናመሰግናለን በጣም በርታልን እባክህ ሀገር እየረዳህ እያስተማርከን ነው በርታልን
ሁለታችሁም ወደ ተቀደሰ ትዳር ማሰባችሁ በጣም ጥሩ ነው ከትዳሩበፊት ግን በሁለታችሁም በኩል ይለውን ቁሻሻ በደንብ እማካሪ ጋር ሄዳችሁ በግልፅ ማጣብ ያስፍልጋል ከዛ ምንም የተደበቀ ነገር ሳይኖር በመዋደድናበመከባበር ለመኖር ፊጣሪ ይርዳችሁ 😍😍😍
በጣም ነው የሚሞቀው ሣኡዲ ዶክተር
አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር
በመጀመርያ እህቴ መመርመር እንዳለበት አሳዉቂዉ AIDS እንዳለ እንዳትረሺ ። እድሜልክ በሀዘን እንዳትኖሪ ይህን በእህትነት እመክራለሁ ።
Thank you❤❤❤❤❤Dr Bless you.
መምህረይ ሰላምኻ ይብዝሐለይ ኣብ ድንሀኻዮ እቲ ድኻምኻ ከይቱ ኣይቓርይይ ብደምቢ ገብርና ሰምዕለና የና ኣምላኽ ኣብ ድኸድኻዮ ይሓግዝኻ ❤❤❤❤❤
ግሩም ምክር ነው ተባረክ
Era please guys Doctor Batam like yansewal yehen yamesl program like eyargen enkatatel thank you Doctor.
ዶክተር 100,000🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ዋው ዶክ ጌታ ይመስገን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን በደህና መጣህ። እናመሰግናለን እንወድሃለን።
🙏❤🙏
Congregation ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይባረክ 🙏
ዋው አገላለጽ በጣም ትችላለህ ዶክተርዬ ከፍርድ ነጻ የሆነና ትክክለኛውን መንገድ የሚያሲዝ ምክር ነው። ተባረክልን አቦ
🎉🎉🎉🎉🎉ይቀጥላል
ዶ/ር ስለምታደርገው መልካም አስተዋጽኦ እያመሰገንኩ
በጣም አስፈላጊ እና ጥሩ እርዳታ እያረደረክልን ለምን ብዙ view አይኖረውም የሚል ጥያቄ ፈጠረብኝ ።
ጥሩ ነገር እያደረክልን ቢሆንም ከፍቶት የሚያየው ሰው ቁጥር ትንሽ ነው የከፈተውም ሰው ቶሎ ሳይጨርስ ይወጣል ያኔ subscriber ቢኖርም አሰፈላጊ የሆኑ ቪድዮች viral ሳይወጣ ይቀራል
እና ዝም ብዬ ቪድዮቹን ሳየው ብዙ ተቆርጠው መውጣት ያለባቸው ነገሮች አሉ ለምሳሌ intro +ድምፅ እና overlay, transtion footage ቢጨመርበት አሪፍ እና ብዬ እስባለሁኝ።
ለዚህም ጥሩ editor ሳያስፈልግ አይቀርም
እናም Congratulations 100,000 subscribers
Getting advice before marriage is not only important for such kind of relationship but also important for they keep themselves in a good manner. Thanks Doc Mihre
Dr. Mheret ke hasabocheh belay bemn endemnemar tawkaleh? By your maturity I mean mnm idea ayasdenegetehem. Tlk quality new. Enem be hiwote achieve madreg yemefelegew character. Judgement free yehone ena focus on idea yehone aynet. We thank you.
Heading to a Million subscribers now 🎉 I want you to not stop doing this soooo bad and I’ll make sure I pray for you🥰 I love you and what you do for us doctor Mihret 🤌 God bless your family 😊
እንደው ይቅርብሽ መቼም አይማርም በኃላ ይቆጭሻል እግዚአብሔር ላንቺ ያለውን ይሰጥሻል ጠብቂ እባክሽን ።
Congra Doctor
100% Thankful!
Congra 100k🎉🎉🎉🎉
ቴክሣሥም ይሞቃል ደሥ ይላል መቶ ሺ መሙላቱ ብዙ አትጥፋብን
Lol, it's not only Texas, but most of USA cities are hooootttt like never been before & no rain at the same time too!! 😢
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾100K congratulations 🎉. I been watching your program the last seven years , I learned a lot from you thank you 🙏🏾
Wow 100k!!!!
Congratulations for 100k you deserve it!!!
❤ ተባረኹ 😊
So thankful for your wisdom, 100k subscribers. Any person can learn from you. Let's share with more people.
Thanks so much, Doctor ,
100k, Congratulations 🎉🎉🎉 very hot North America 😂😂
ትዳር ባሕር አይደለም ዘሎ ተገብቶ የሚንቦጫረቁበት።
"መጋባት ክቡር መኝታውም ንፁህ ይሁን ይላል" ይላል ቅዱስ መጽሐፋችን የትዳር ማኑዋል ነው። በተረፈ ዶክተር የሰጠኸው ምክርና ትምህርት መሰረታዊ ነው።
Wow❤❤geta lesewch hulu waga ysetal
Congratulations 100k ❤❤❤❤
Thanks Dr.
God bless you
Congratulations 🎊 on hitting 100k mark. More to come keep it up.
It's beautiful!❤ praise God!👏
Welcome Doctorye...we were waiting.
100k 🎉🎉
🎉🎉🎉
Dr mehret tyake lteyke efelgalew gn bemn lteyke bet ላግኝ gra gebagne bemn lage
💯 yeeeeeee😂😂😂😂❤❤❤
Doctor beselam nw awin kedkika befit check ariga siweta silemetak des bilogal
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Lol, I really like the advice of the Doc on staying abstinent until they legalize their marriage public among their families & friends!! This confidence will make the girl stronger than guy!! Just from the past experiences!❤
tmhertochihen eketatelalhu btm tiru nachew tmerabetalhu
Dont be lost Dr lots of qns will come
Lol, ... don't disappear....
ሰውዬው ከተለያዩ እንስሶች ጋር የመሄድ ልምድ እንዳለው ገልፀሻል እነዚህን ሁሉ እንስት በሌላ እንስት እየቀየረ ከመጣ አንቺን ነገ በሌላ እንስት እንደማይቀይርሽ ምንድነው ዋስትናሽ??
በዛ ላይ አሁን ክንቺ ጋር ሆኖ ከቀድሞ የሴት ጓደኞቹ ጋር አብረን እና ግን የሚል ደፋር ነው በዛ ላይ ግንኙነቱ የተመሰረተው ከበርካታ እንስቶች ጋር ነው። እንደ እኔ አረዳድ ግለሰቡ የሰፈር ኮርማ ነው። አንቺ የማታውቂ ሌሎች ድብቅ ፋይሎች ሊኖሩት እንደሚችሉ ከግምት ውስጥ አስገቢ። ሌላው እራስሽን አተራማሽ ብለሽ ገልፀሽ ነገር ግን የወሲብ ጥያቄ ሲነሳ እንደምትለያቸው ገልፀሻል ይሄ አገላለፅ እርስ በርሱ የሚቃረን አይመስልሽም። የዘሩትን ማጨድ የሚባል ነገር አለ።
💐🍾🎂
Lol, sure!! That deserves!!💐 🎂 😊
Baburae lol wede Baburu mesafer newa lolol
ዋዉዉዉ ጌታን በጣም ደስ ብሎኛል መቶ ሺሁ ስለሞላ ፦፦ 😅😅 ተባረኩ ሼር በማድረግ የተጋገዛችሁት።
አሁን ደሞ እስቲ ወደ እኔም ጎራ በሉና ወደ አንድ ሺሁ እናጠጋጋዉ፦፦ 😂😂😂
Dr ተባረክልን እናመሰግናለን ❤❤