ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ እናት እንካን ማርሽ እግዚአብሔር እኮ የልባችንን ንፅህና ነው የሚፈልገው አምላከ ጊዮርጊስ ለሁላችሁም ይድረስላቹ🙏🙏🙏💖
እመቤቴ እናቴ ኪዳነ ምህረት አባቴ ሰምአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
አሜን አሜን አሜን
💙💛❤️💚ጊዮርጊስ 💙💛❤️💚☦️☦️☦️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ግሩም ድንቅ ነው ከ HIV መፈወስ ትልቅ ድህነት ነው የተደረገላት ክብር ምስጋና ለእምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረሰው🙏🙏🙏
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስሽጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን
እእእእእእእእእእእ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ ሰመሐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በፚረሱ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኦ አባትሆይ ስለኔ ለኔም መል ስጠኝ ኦ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደቸርነትህ👐👐👏👏👏 😨😥😥 የዘብሩ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ታምርክን አሳየኝ 👐👐👏👏🙎😥😒 መልሠኝ ወድ መንገድህ 😌
❤❤ ስማአቱ አባቴ እኔንም ፍታኝ ከሳርኩበት የርኩስ መፈስ ለምስክርነት አብቃኝ ወለተ ስማአት ብሌችሁ በፆሎት አስብኝ ውድ ኤልሻዳዎች❤
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳናል በእዉነት ድንቅ ነዉ እልልልልልልልልልልል🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
እንኳንም ሰመአቱ ምህረትን ሰጠሽ እናቴ ባለቤትሽንም እኛንም ለደጁ ያብቃን
ማር ዘልዳ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አንተ ፍቀድልኝ በእውነት ወደበርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል የምትሔዱ በሠማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ስም በፀሎት አስቡኝ ገብረ ኪዳን፣ ገብረ መስቀል፣ ወለተ ማርያም እና ወለተ መድህን
ሰማቱ፡ቅዱስ፡ጊወርጊስ፡አባቴ፡እኔንም፡ለደጅህ፡አብቃኝ
እኔም ለደጁ ያብቃን
Esyeeeee eleeee eleeee Egziabeher yimesegen lesu mene yisanewal
አሰይ እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሰመአቱ ክብሩ ይስፋ አሜን
Egziabher yimesgen Yesemaetu Amlak kibr misgana yidresewu Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
እህታችን እንኳን ተፈወሺ እልል ሰማእቱ አባቴ እንኳን ቅዱስ ቦታህ እና የበርሚሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብየ ተማጸኝህ እጹብ ድንቅ አድርገህልኛል ለቅዱስ ቦታህ አብቃኝ አባቴ ተዋሕዶ ንጸሂት ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
እሜን እሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት❤ እናቴ
አባቴ ሰመዓቱ ቅዱስ ገዮርጊሰ የጌታ ባለሞል ! እባክህ ስለፈጣሪህ ብለህ ተለመነኝ ከነመላ ቤተሰቦቼ ደጁህን አስረግጠኝና ማረን ።
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልል እልልልልል እልልልልል እንኳን ተፈወሱ እናታችን
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል❤❤❤
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት ስራው እጹብ ድንቅ ነው እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔም ለደጅህ ዐበቃኝ❤❤
ሰማእቱ አባቴ ደጅህን አሰረግጠኝ ቋጠሮዬ ይፈታል
😢እረ በፀሎት አሰቦኝ ወለተ ሰላሴ በላቸዉ
የእግዜህበር ቤተሰቦች የሰማዕቱ ውዳጆች የድንግልማርያም ልጆች ልሄድ እስቢያለው ፍቃዱሁኖ ሂጀ ችግሬን ፈቶልኝ ድንቅስራውን እንድመሰክር ፍቃዱ ይሁንልኝ በጾለታችሁ አስቡኝ ሁለተሀናእያላችሁ
በቅዱስ ግዉርጊስ ይሁንብሽ እህቴ ወለተ ማሪያም ብለሽ በፆለትሽ አሰቢኝ ሰትጠመቂ
እኔም በብር ችግር ቀረሁ ሰማዕቱ ይርዳን
አምለከ ቅዱስ ጊወርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው ስለተፈወሽ በጣም ደስይላን ግን ባለባትሽንም በፀሎት አስቢው ወዶ አይደለም ተይዞነው
Amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን❤❤❤❤❤
እህቴ እባክሽን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወለተ ስላሴን አስባት ብለሽ ጸልይልኝ 🙏
አቤት መታደል!!! የእግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ምህረቱን ላከልሽ እድለኛ ነሽ!!!
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእህታችን የደረስክ ለእኛም ድረሰል አሜን እኔ አጢያቴ ክፋቴ በሰቶል ልትምረኝ ልታድነኝ ለደጅህ አብቃኝ በባዕድ አገር ከአጤያት በቀር ለነብሴ ምንም አልሆንኩም እርዳኝ አባቴ
እንኳን ማረሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ለኛ ቅርባችን ነው እኮ እኛ ነን ከሱ የምንርቀው
አባቴ ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እናቴ ኪዳምህርት የደጃችሁ አብቁኝ
እግዚኣብሄር ለዚ ያብቀን፣ ስሙ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አቤቱ ቸሩ አባታችን መድሃኒአለም ምን ይሳንህ ይሆን አልልልል ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ❤
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን ደስ አለሽ
የሰማዑቱ ስራድንቅነው
አሜንእግዝአቤሔርይመስገን🙏🙏
ኣሰይይይ ደስይ ይላል በጣም እንካንም ተፈወስሽ
በጣም ደስ የሚለው ደግሞ እምነትሽ ነው። አስቀድመሽ እንደምትዲኚ አምነሽ መሄድሽ ልብ እና ኩላሊት የሚመረምር እግዛብሔር የልብሽን ፈጸመልሽ። በጣም ደስ ይላል። ያንቺ ምስክርነት ለሚጠራጠሩ ያስተምራል። እንኳን እግዛብሔር ለዚህ አበቃሽ። እግዛብሔር ይመስገን። የቅዱስ ጊዪርጊስ እና የእመ ብርሃን በረከት አይለየን። አሜን!
ቅዱስ ጊውርግስ ቤተሰቦቼን አንተ ጠብቅልኝ ልጄንም አንደበቱን ፉታልኝ ለደጅክ አብቃኝ
Amen ያርግልሽ
እንኳን ደስ አለሽ እናት ዓለም!
እልልልልል❤❤❤❤
አምለከቅዱስገወርጊስአንተእርዳኝ😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤አልልልልልልልልል አማንአሜንአሜንንንን
እውነት ነው እኔም ዘወትር ድጋሚ ለመሄድ ይናፍቀኛል ።
ቃል ሂወት ያሰማልን
አሜን፫
እባክህ ሰማእቱ እርዳኝ እና እንደማንኛውም ሰው ደጅህን አስረግጠኝ 😢😢
You're a great interviewer brother. You ask good questions that we(as listeners have in mind). You don't interrupt the interviewee and it's nice over all. Waiting for more videos.👍❤❤❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅነው
sematu eswane yemarkate yen abate lejeneme enenme adhngye ante fetane Amen
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
Amelk kidus Gorgisi simu yetemasegan yehun sematu ene hateyategha deju yebikegh
❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ የሚል ምስክርነት ነው ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያለችሁ በሰላም ለሐገሬ እዳበቃኝ በቅርብ ቀን እመጣለሁ የሁለተኛው ዙር እኔም እሔዳለሁ በርሜል ቅድስ ጌዮርጊስ ፍቃዱ ከሆነ አስቡኝ አስቡኝ በሰላም እድገባ እሰዎች ለይ አድሮ በጣም እየፈተነኝነው እዳልገባ አስቡኝ
አይዞሽ እህቴ በሰላም በጤና ያምጣሽ እስኪ እኔንምከ ቻልሽ አግዥኝና ልሂድ ትንሽ ገንዘብ አጥሮኝ ነው
በስሙ የአምልኮ ስግደት ስገጅለት ይህ ነው መድሃኒቱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Kudus gergish yene abati Lena demo kab nay seytan maserti fethani
ሰማእቱ ለደጀህ ያብቃኝ
Egziyabher yemesgen
🙏🙏🙏🙏🙏
በረከታችሁ ይድረሰኝ እኔ ራሴ አድ አርባ አረጋለሁ በትርፍ አካውት
ታድለሽ.እህታችን.እኔንም.የሚወስደኝ.ባገኝ.ኦፍፍ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አስበን አስበኝ
Kidsete kidusan kidanamehert Hayalu semaet kidus Geiorgis ejgu nafkachugnal telo terugn degame🙏
ስማእቱ እባክህ ለድጅህ እብቃኝ እመቤቴኪዳነምህረት እናቴ ለደጅሽ እብቅተሽኝ ፍፁም ድህነትን ስጪኝ ማሪኝ ቀድሽኝ
Semaetu bermel giorgis yalebegnen hulu tawukalehna ledejeh abketeh lemskrnet abkagn
ሰማህቱ እስከ የቤተሰቦቸን ጥራኝ
Unken baa selam maxu ❤❤
ኧረ በሰማዕቱ ጉዞ ተጀምሯል ለበረከት የተቻላችሁን አግዙኝ እኔም ሄጀ እንድፈወስና እድመሰክር የኪዳነምረት ወዳጆች!
የኔ ደግ ሰማእት ለደጅህ አብቃኝ ሁለቴ ቤትህን አይቻለሁ እኔንም መላቤተሰቤንም ዳግም ለቤትህ አብቃን
Sponcer adrgug😢😢😢
ዳይት ወንድሜ አኩንደና መጣህ
መቶ ሰዉ በጣም ብዙ ነዉ
ሼር ላይክ
Selam elshadayoch Endet nachihu Enem Bermil kidus Giorgis mehed efeligalewu Ke 100 belay subscribe madreg echilalewu. Edilu ale???
በመቤቴ የታደሉት ለደጁ በቁ እኔስ ገንዘብ አግኝቼ ለመሄድ ያብቃኝ ሰማዕቱ ይርዳን
ቆይ በማረያም መልሱልኝ መታውቂያ አይሆንም
ምግብ ስትስሪ ፀብልና ቅባቅዱስ ጨምረሽ ደብቀሽ ስጭው ኣንቺም ፀበል ኣያቋርጪ ይመለሳልወደሀይማኖት ኣንቺ ጠንክሪ
EllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllAmilak giworgis kibru ysaw
Lemen selkeatnesum
በኔ ክርስትና ስም የሚጠመቅልኝ ደግ ና መልካም ሰዎች ካላችሁ?
እኔ ኔዘርላንድ ነኝ ምነረው በቅዱስ ጊወርጊስ ሰም እለምናችው ኣለው እዚ ውጪ ያሉ ጋድኞቸ ስልካቸው እያነሳሁ ሴብስክራይብ ኣደርጋሎ ቃል ገብቸኣለው ሰማቱ ያየኛል እናንተ ደሞ ወለተህይወት ብላቹ ስሜ ጽፋቹ በስሜ ጸልዪልኝ የጉበት ባይረስ ኣልብሽ ብልውኛል ግራ ገብቶኛል ልጅ ደሞ የለኝም ጸልዪልኝ ሰማእቱ ይስጠኛል ይፈውስኛልም ኣደራ ስደት ምን ብየ ላስረዳቹ ከባድ ነው
አይዞሽ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሸ🙏🙏💖
@@Geniየማርያም ኣመስግናሎ የኔ ቆንጆ
semaetu bermel giorgis ledejeh abkteh enenm lemesekrnet abkagn
Enenm ledejh abkagn senaetu
በፓስፖርት ምሄድ ይችላል? መታቁ ካላችሁ አስቲይ መሉስልይ አባካችሁ በማርያም 😭😭😭
በመታወቂያም በፓሰፖርት በመንጃ ፍቃድ መሔድ ትችያለሽ
@@Feker-p1j አሺ አምሰግናለሁ 🙏
Enatem ke dem cancer new yedanchew kiber mesgana le kidste kidusan Dengel Mariyam kidanamehert mert delgo ena le semaeytu kidus Geiorgis bermil
Semaetu le balebetish libona yistilish kibir le medhanialem edime ketena gar yabedirish fitsamesh yamare yihun Yene enat
እናቴለደጅሽለደጅሽአብቂኝ
Asdergiyalew bemndn nw yemilakew🥺
0943121212
ሰብስክራይብ
ድጋሚ ነው እንዴ ይሄ ነገር
ግን እህቴ ባልሽን ተጠንቀቂው ምክንያቱም ችምፀበልን የናቀ ሳይንስን ያመነ ደሞስ ባልሽ ከሆነ ግንኙነት አናረግም አልሽ ለምን ? ደሞ እሱም እንዳንቺው ነፃ መውጣት አለበት ወይስ እሱ የባይረሱ ተጠቂ አይደለም ነው ብቻ ተስውረሽ ባልሽ ጅብ ሆኖ ማየትሽ አላማረኝም ተጠንቀቂ ባልሽ ወሲብ ማርግ የማይችልበትን ምክንያት ማወቅ አለብሽ ከፈለግሽ እውነታው እንዲወጣልሽ ጋዜጠኛው የነስር አይን ወይም ዘላለም ጋ ደውዬ የይንበርስቲ መምህር ነው ብለሻል ውጪ ምን እንደሚያረግ አታውቂም እውነታው ቢወጣልሽ ደስ ባለኝ ድጋሚ በሽታ እንዳሸምቺ እህታለም ህሊናዬ ወቀሰኝ ማታ እሄን ምስክርነት እንደሰማው አሳሰብሽኝ ብቻ ትዳርሽ ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ ስላልመሰለኝ ነው ካጠፋው ይቅርታ
Ye seameytu bicha atadergut ye Emberhan ye kidanamehert tsebl taemratu asetaweweku ebakachu andelay endigola taemratachw
ኣሁን ምን ኣለበት ሁላችሁ ኦርቶድክስ ክርስታኖት ስብስክራይብ ሁሉ ሰው ማደረግ ኣለባችሁ
የኔ እናት እንካን ማርሽ እግዚአብሔር እኮ የልባችንን ንፅህና ነው የሚፈልገው አምላከ ጊዮርጊስ ለሁላችሁም ይድረስላቹ🙏🙏🙏💖
እመቤቴ እናቴ ኪዳነ ምህረት አባቴ ሰምአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
አሜን አሜን አሜን
💙💛❤️💚ጊዮርጊስ 💙💛❤️💚☦️☦️☦️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ግሩም ድንቅ ነው ከ HIV መፈወስ ትልቅ ድህነት ነው የተደረገላት ክብር ምስጋና ለእምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረሰው🙏🙏🙏
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስሽጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን
እእእእእእእእእእእ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ ሰመሐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በፚረሱ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኦ አባትሆይ ስለኔ ለኔም መል ስጠኝ ኦ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደቸርነትህ👐👐👏👏👏 😨😥😥 የዘብሩ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ታምርክን አሳየኝ 👐👐👏👏🙎😥😒 መልሠኝ ወድ መንገድህ 😌
❤❤ ስማአቱ አባቴ እኔንም ፍታኝ ከሳርኩበት የርኩስ መፈስ ለምስክርነት አብቃኝ ወለተ ስማአት ብሌችሁ በፆሎት አስብኝ ውድ ኤልሻዳዎች❤
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳናል በእዉነት ድንቅ ነዉ እልልልልልልልልልልል🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
እንኳንም ሰመአቱ ምህረትን ሰጠሽ እናቴ ባለቤትሽንም እኛንም ለደጁ ያብቃን
ማር ዘልዳ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አንተ ፍቀድልኝ በእውነት ወደበርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል የምትሔዱ በሠማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ስም በፀሎት አስቡኝ ገብረ ኪዳን፣ ገብረ መስቀል፣ ወለተ ማርያም እና ወለተ መድህን
ሰማቱ፡ቅዱስ፡ጊወርጊስ፡አባቴ፡እኔንም፡ለደጅህ፡አብቃኝ
እኔም ለደጁ ያብቃን
Esyeeeee eleeee eleeee Egziabeher yimesegen lesu mene yisanewal
አሰይ እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሰመአቱ ክብሩ ይስፋ አሜን
Egziabher yimesgen Yesemaetu Amlak kibr misgana yidresewu Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
እህታችን እንኳን ተፈወሺ እልል ሰማእቱ አባቴ እንኳን ቅዱስ ቦታህ እና የበርሚሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብየ ተማጸኝህ እጹብ ድንቅ አድርገህልኛል ለቅዱስ ቦታህ አብቃኝ አባቴ ተዋሕዶ ንጸሂት ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
እሜን እሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት❤ እናቴ
አባቴ ሰመዓቱ ቅዱስ ገዮርጊሰ የጌታ ባለሞል !
እባክህ ስለፈጣሪህ ብለህ ተለመነኝ ከነመላ ቤተሰቦቼ ደጁህን አስረግጠኝና ማረን ።
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልል እልልልልል እልልልልል እንኳን ተፈወሱ እናታችን
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል❤❤❤
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት ስራው እጹብ ድንቅ ነው እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔም ለደጅህ ዐበቃኝ❤❤
ሰማእቱ አባቴ ደጅህን አሰረግጠኝ ቋጠሮዬ ይፈታል
😢እረ በፀሎት አሰቦኝ ወለተ ሰላሴ በላቸዉ
የእግዜህበር ቤተሰቦች የሰማዕቱ ውዳጆች የድንግልማርያም ልጆች ልሄድ እስቢያለው ፍቃዱሁኖ ሂጀ ችግሬን ፈቶልኝ ድንቅስራውን እንድመሰክር ፍቃዱ ይሁንልኝ በጾለታችሁ አስቡኝ ሁለተሀናእያላችሁ
በቅዱስ ግዉርጊስ ይሁንብሽ እህቴ ወለተ ማሪያም ብለሽ በፆለትሽ አሰቢኝ ሰትጠመቂ
እኔም በብር ችግር ቀረሁ ሰማዕቱ ይርዳን
አምለከ ቅዱስ ጊወርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው ስለተፈወሽ በጣም ደስይላን ግን ባለባትሽንም በፀሎት አስቢው ወዶ አይደለም ተይዞነው
Amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን❤❤❤❤❤
እህቴ እባክሽን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወለተ ስላሴን አስባት ብለሽ ጸልይልኝ 🙏
አቤት መታደል!!! የእግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ምህረቱን ላከልሽ እድለኛ ነሽ!!!
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእህታችን የደረስክ ለእኛም ድረሰል አሜን እኔ አጢያቴ ክፋቴ በሰቶል ልትምረኝ ልታድነኝ ለደጅህ አብቃኝ በባዕድ አገር ከአጤያት በቀር ለነብሴ ምንም አልሆንኩም እርዳኝ አባቴ
እንኳን ማረሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ለኛ ቅርባችን ነው እኮ እኛ ነን ከሱ የምንርቀው
አባቴ ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እናቴ ኪዳምህርት የደጃችሁ አብቁኝ
እግዚኣብሄር ለዚ ያብቀን፣ ስሙ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አቤቱ ቸሩ አባታችን መድሃኒአለም ምን ይሳንህ ይሆን አልልልል ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ❤
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን ደስ አለሽ
የሰማዑቱ ስራድንቅነው
አሜንእግዝአቤሔርይመስገን🙏🙏
ኣሰይይይ ደስይ ይላል በጣም እንካንም ተፈወስሽ
በጣም ደስ የሚለው ደግሞ እምነትሽ ነው። አስቀድመሽ እንደምትዲኚ አምነሽ መሄድሽ ልብ እና ኩላሊት የሚመረምር እግዛብሔር የልብሽን ፈጸመልሽ። በጣም ደስ ይላል። ያንቺ ምስክርነት ለሚጠራጠሩ ያስተምራል። እንኳን እግዛብሔር ለዚህ አበቃሽ። እግዛብሔር ይመስገን። የቅዱስ ጊዪርጊስ እና የእመ ብርሃን በረከት አይለየን።
አሜን!
ቅዱስ ጊውርግስ ቤተሰቦቼን አንተ ጠብቅልኝ ልጄንም አንደበቱን ፉታልኝ ለደጅክ አብቃኝ
Amen ያርግልሽ
እንኳን ደስ አለሽ እናት ዓለም!
እልልልልል❤❤❤❤
አምለከቅዱስገወርጊስአንተእርዳኝ😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤አልልልልልልልልል አማንአሜንአሜንንንን
እውነት ነው እኔም ዘወትር ድጋሚ ለመሄድ ይናፍቀኛል ።
ቃል ሂወት ያሰማልን
አሜን፫
እባክህ ሰማእቱ እርዳኝ እና እንደማንኛውም ሰው ደጅህን አስረግጠኝ 😢😢
You're a great interviewer brother. You ask good questions that we(as listeners have in mind). You don't interrupt the interviewee and it's nice over all. Waiting for more videos.👍❤❤❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅነው
sematu eswane yemarkate yen abate lejeneme enenme adhngye ante fetane Amen
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
Amelk kidus Gorgisi simu yetemasegan yehun sematu ene hateyategha deju yebikegh
❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ የሚል ምስክርነት ነው ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያለችሁ በሰላም ለሐገሬ እዳበቃኝ በቅርብ ቀን እመጣለሁ የሁለተኛው ዙር እኔም እሔዳለሁ በርሜል ቅድስ ጌዮርጊስ ፍቃዱ ከሆነ አስቡኝ አስቡኝ በሰላም እድገባ እሰዎች ለይ አድሮ በጣም እየፈተነኝነው እዳልገባ አስቡኝ
አይዞሽ እህቴ በሰላም በጤና ያምጣሽ
እስኪ እኔንምከ ቻልሽ አግዥኝና ልሂድ ትንሽ ገንዘብ አጥሮኝ ነው
በስሙ የአምልኮ ስግደት ስገጅለት ይህ ነው መድሃኒቱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Kudus gergish yene abati Lena demo kab nay seytan maserti fethani
ሰማእቱ ለደጀህ ያብቃኝ
Egziyabher yemesgen
🙏🙏🙏🙏🙏
በረከታችሁ ይድረሰኝ እኔ ራሴ አድ አርባ አረጋለሁ በትርፍ አካውት
ታድለሽ.እህታችን.እኔንም.የሚወስደኝ.ባገኝ.ኦፍፍ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አስበን አስበኝ
Kidsete kidusan kidanamehert Hayalu semaet kidus Geiorgis ejgu nafkachugnal telo terugn degame🙏
ስማእቱ እባክህ ለድጅህ እብቃኝ እመቤቴኪዳነምህረት እናቴ ለደጅሽ እብቅተሽኝ ፍፁም ድህነትን ስጪኝ ማሪኝ ቀድሽኝ
Semaetu bermel giorgis yalebegnen hulu tawukalehna ledejeh abketeh lemskrnet abkagn
ሰማህቱ እስከ የቤተሰቦቸን ጥራኝ
Unken baa selam maxu ❤❤
ኧረ በሰማዕቱ ጉዞ ተጀምሯል ለበረከት የተቻላችሁን አግዙኝ እኔም ሄጀ እንድፈወስና እድመሰክር የኪዳነምረት ወዳጆች!
የኔ ደግ ሰማእት ለደጅህ አብቃኝ ሁለቴ ቤትህን አይቻለሁ እኔንም መላቤተሰቤንም ዳግም ለቤትህ አብቃን
Sponcer adrgug😢😢😢
ዳይት ወንድሜ አኩንደና መጣህ
መቶ ሰዉ በጣም ብዙ ነዉ
ሼር ላይክ
Selam elshadayoch Endet nachihu Enem Bermil kidus Giorgis mehed efeligalewu Ke 100 belay subscribe madreg echilalewu. Edilu ale???
በመቤቴ የታደሉት ለደጁ በቁ እኔስ ገንዘብ አግኝቼ ለመሄድ ያብቃኝ ሰማዕቱ ይርዳን
ቆይ በማረያም መልሱልኝ መታውቂያ አይሆንም
ምግብ ስትስሪ ፀብልና ቅባቅዱስ ጨምረሽ ደብቀሽ ስጭው ኣንቺም ፀበል ኣያቋርጪ ይመለሳል
ወደሀይማኖት ኣንቺ ጠንክሪ