Thanks My PM and Team! Your energy, courage and effort to put OUR country at the right place will be rewarded back to you by History!! .....and the best is yet to come!!
Our Enemies simply talk, our gallant PM Abiy walks his talk; he is a doer while our enemies dream! Ethiopia will prosper despite the relentless sabotage from the banda and internal enemies.
Only Abiy have this sunglas to see all this work, the others fighting against Abiy for power for the money of the country, what a shame of Jawar fano terrorist group and tplf terrorist group laeders.
I was under the impression that the former tyrant Mengistu had syphoned off the palace valuables before high tailing it to Zimbabwe. Im relieved to see he didnt take everything with him. Is the palace now open to the public? If so does anyone know what it costs?
የኢትዮጵያ ሃብትና ድንቅ ታሪክ እድሜ ለዶ/ር አብይ ቀስ በቀስ ለአለም በሚያስደንቅ ሁኔታ እየተገለጠ ነው። በጣም ነው ደስ የሚለው
Thanks My PM and Team!
Your energy, courage and effort to put OUR country at the right place will be rewarded back to you by History!!
.....and the best is yet to come!!
በጣም ግሩም ዝግጅት በጣም ነዉ የሚያስደስተዉ።ታሪክን መጠበቅ እንዲህ ነዉ።
እናመሰግናለን ስላስጎበኛችሁን
አብቹዬ #1ኛ ነህ
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ !
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
በኔ ዘመን ይሄን በማየቴ እድለኛ ነኝ
እሰይ ብዙዎች ታፍነው እዳልሞቱበት ስንቱ እዳልጨፈረበት እዳልሰከረበት ስንቱ ስንቱ ይወራል ዛሬ ዘመን መጣ እግዚያብሔር ይመስገን ላገራቼው የሚቆረቆሩ ታማኛ መሪዎች ሰጠን እሰይ
You are the best gift ever for the world 🌎 my God bless you and your families 🎉🎉🎉
This is another level
Impressive 👌 wow
እግዚአብሔር ያደረገልንን ማየት ብንችል አመስጋኞች እጂ ነቃፊዎች አንሆንም ነበር
ምንድን ነው ያረገልን? እኔ ማውቀው አብይ ለስልጣኑ ብሎ 1ሚልዮን ህዝብ እንደጨረሰ ነዉ። እዉነት ነው ማሰማመር ያውቅበታል። ሃገር ለመምራት ግን አቅም የለውም
ብሔራዊ ቤተ መንግስት - ብሔራዊ ባንክ - ብሔራዊ ሙዚየም - ብሔራዊ ደህንነት መረጃ - =ህብረ ብሔራዊ Ethiopia
Glory to Ethiopia and its people; we salute PM Abiy for working day and night to shape a better image of Ethiopia 🇪🇹👍💕
ጠቅላይ መንስቴር አብይ አንተን ለማመስገንም ሆነ ለማድነቅ ቃላቶች ያጥሮኛል
ኢትዮጵያ ባንተ ትበራለች : ባንተ ተነሳለች : ባንተ ግዜ ተርፋት ተስጣአለች
የኢትዮጵያ አምላክ አግዛብሔር አላህ ይጠበቀህ ::
ጠላቶችህ ከግርህ ሰር ይ ውድቃሎ!!
አብቹ ፣ዘመንህን ፣ እግዚአብሔር ይባርክ ፣ ስው በይናገር ፣ስራው ይናገራል ፣ትውልድ ይመስግናል ፣እግዚአብሔር ፣ኢትዮጵያን ፣መሪዋን ፣ህዝቦን ይባርክ አሜን።
Our Enemies simply talk, our gallant PM Abiy walks his talk; he is a doer while our enemies dream! Ethiopia will prosper despite the relentless sabotage from the banda and internal enemies.
የዚህን ታላቅ ስራ ለመገለፅ ቀላት አጣሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Keep going Ethiopia 🇪🇹 🎉❤
በዚህም ደስ የማይለው አለ
ፈኖ and ጁሃር
ገደል ግቡ @@HopeHappiness-q6l
በዚህ ደስ የማይለው? ሰይጣንና ጃዋር በእርጠግጠኛነት ደስ አይላቸውም😊
ዶክተር አብይን ለኢትዮጵያ የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን።
Bravo! የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ።
1st one 🎉😅 great ow job
Haters of Abiy don't like to see this all.
አስደማሚ ነው!!!!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አብዬ ድንቅ መሬ ነው መጪው ትውልድ ይዘክረዋል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ታሪክ ነው እድሜ ለታላቁ መሪያችን አብይ ,
ቤተ መንግስቱን ከመታደሱ በፊት ያለውን እንከን ,ችግር እና ለውጡን ወይም እድሳቱን በቅደም ተከተል ለህዝብ ማሳየቱ በጣም ትልቅ ስራ ነው ,ታድሶ ብቻ ሲታይ ቀላል የሚመስሉ ነገሮችን እንዲ ከነ ትግሮቻቸው ማየቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
I think good job
እነዚህ ታሪካዊ ቪዲዮዎችና ፎቶዎች እዛው ለጎብኚ እንደሚታዩ ተስፋ አደርጋለሁ።
Only Abiy have this sunglas to see all this work, the others fighting against Abiy for power for the money of the country, what a shame of Jawar fano terrorist group and tplf terrorist group laeders.
fr
የፊውዳል ናፉቂዎች ለብርታናያና ለሌሎች ሀገረሸቸሰ ሲያስበዘብዙን ኖረው አሁን ደሞ አቢቹ እነሱ ከምረው የነገሱበትን ቆሻሻ እያፀዳ ለሊት ተቀን የሚለፉውን አቢቹን ለማበሰጠልጠል የሚያራግብት ወሬ የሚገርም ነወሰ ነገር ግን እውነት እውነት ነው አለቀ👌👌አቢቹ❤
እነዚህን ቅርሶች ለጠበቃችሁ ላደሳችሁትም ክብር አለኝ
❤❤❤❤❤❤
የፈለገ በአንዳንድ ነገሮች ባልደግፍም ጥሩ ስራ ሳይ አገሬነችና ደስ ይለኛል::
ወርቂ400ኪሎ ሳይሆን 8000ኪሎ ነው ተብሏል
💚💛❤️
አብቹ ባንተ ብዙ አየሁ
Betam new Yemnamsgenew Prime Minsterachen
መቼ ነዉ ለህዝብ ክፍት የሚሆነው?
Great effort, but the video quality is so bad!
I was under the impression that the former tyrant Mengistu had syphoned off the palace valuables before high tailing it to Zimbabwe. Im relieved to see he didnt take everything with him. Is the palace now open to the public? If so does anyone know what it costs?
ETB
አብይ አገር መምራት አልቻለም: ቤት ማደስ ህዝብን ማፍረስ
Ye ahunum betamangist ahe nw?
ህዝብ በጦርነት እና በረሀብ እያለቀ ቤተ መንግሥት ኮሪደር ምናምን ትላላቹ ከህሊናቹ ለሆዳችሁ ያደራቹ ከንቱዎች ለማንኛውም ከቁስ ሠው ይበልጣል ሰው የፈጣሪ አምሳል ነው ጭንቅላታችሁን ለማሠብ ተጠቀሙበት
enateke tebda ya shermuta lij sertake bela bushti
ምቀኞ😂
@SameAssege ... ገልጣም ሓሳዊ ላሃሲ ማዓኮር #ህግደፍ …
ሻዕቢያዎች ገና በቅናት እርርር ድብን ትላላችሁ 😂😂😂
ወድሜ እግዚያብሔር ያለው በጂህ zሰርተህ ብላ የእህን ስራ ይባርክልሃል ያለዛ የትኛውም መግስት ቢቀያየር ዳቦ ጋግሮ አያጎርስህም በተሰጠን እድል እንጠቀምበት
@@NerdiAsefa-si2jq negerlenge