ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔውድ ማሻአላ ተባረከላ ብያለሁ ሞከርኩት ሻይውንም የጸጉሩንም በጣም ቆጆ ነው ሻዩንም ጠጥቸ ስተኛ እቅልፍ ወሰደኝ ወላሂ ያልሞከራችሁት ሞክሩት ትጠቀማላችሁ
እጅግ ግሩም ነው አቦ ተባረኪ ጄሪ አሁኑኑ እሞክረዋልሁ እንቅልፍ እያስቸገረኝ ነበር ዋው !!!!
🖐❤🙏
eshi jeriye betam amsegnalun shay kemar weys keskuar entetaw gita abzto ybarksh
እናመሠግናለን
በርች እማ ❤❤❤
ሰላም ጄሪ በምትሰጭን የጤና ምክሮች ሁሉ ተጠቃሚነኝ በደንብ ሰርቶልኛል ተባረኪ ከቻልሽ ለሰውነታችን ማጽጃ detox ለማድረግ ብትሰሪልን ብዙ ሰው ይጠቀማል አመሰግናለሁ
ለፀጉር ጥሩ ነው ማለት ነው ልጣጩ ሲገርም በቃ የሚጣል ነገር የለም ማለት ነው አንቺ ግን በጣም ምርጥ ሰው ነሺ ለሸበት ጥሩ ነው ያልሺው ዋዉ
ለሽበት ግን እንዳይወጣ ነው? ወይንስ የወጣውን ሽበት ያጠፋል ? ውሸት ነው ለሽበት ምንም አይጠቅምም :
ጀርየ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሺን እጅሺ ይባረክ በርች እህቴ ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Tebareki yememesegen sera new!Detbaba
Enmokeralen tebarek
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣ማሬ፣በርችልን
Shibet yatefal ❤❤❤❤
ጀሪዬ ውዴ እንዴት አለሽልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቆንጆ ነው በርቺልኝ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ አለሁልሽ🖐❤🙏
Always the best thank you for sharing jarya emokrwalw enamesgnalen balmoya neshe keangagresh dese teyalshe
Thank you for the sharing, may God bless you.
በጣም ጎበዝና 👍👍👍🙏♥
Thank you good job 👍
እግዜር ይባርክሽ
Egzabher yestch Hulu geza yeshnkurt letace setli yasazeneg nebri keahun bohal basayshn mesert etkmbtalhu thanku 💅💅💅
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
የሚጠጣውንም ቀምሰሽ ብታሳይን እንዲሁም የሚቀባውንም እንዲሁ ከፀጉር ጋር የተገናኘ ቢሆን እናመሠግናለን
Jeriye endet neshe yene konjoo enkan lekuskam adereseshe yene melkam yene tegoor shibet beyekenu eyebeza newe westen yamenyal yemehaten ixi kintarot eyedema aschegerenye esti yemitawkiw kale yene ihit nigerinye lijim yelenyem edmeyem eyehede newe jeriye mirt ihitachin tebareki 💚💛❤️💚💛❤️😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
🙏💕
እናመሰግናለን ብርርቺ እህታችን
የሚገርም ነው ዋው ከለሩ
🖐💕🙏
ተባረኪ እናቴ ❤❤
በዶክተር ተረጋግጧል የጎንዯሽ ጉዳትስ የለውም እኔኳን አንድ ብቻ ናት የወጣችብኝ
እጅሸይባረክእህቴእናመሰግናለን
Thank you for sharing gobez berchi ❤️🙏
Excellent, perfectly, beautifully vegatables and cooking 🌺🌺🌸🌸🌸🌸
እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ጄሪዬ 👏👏👏👍
Thank you Jerry tebareki
ጀርየ በትርፍ ግዜወ ልከካወት ሁሉን ነገርወን ።
በጣ ም ያምራል ጀሪያ አያ ው ያንችን ትምህርት መከታተል ሁለት ወፍ ባአንድ ድንጋይ እደማለት ነውእናም ከ♥ ልብ እናመሰግናለን
ከልብ አመሰግናለሁ።👑👌✨😘💛
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ የኔ ደርባባ😘😘😘😘
እናመሠግናለን በርች ጎበዝ
LIMITELESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 💚💛♥️🙏
Jerya degagema new yayhut betam dese new yemtyene menew zemedshe behone beya hulam asbalw balmoyana kene yhoneshe sate neshe zemenshe yebarek
ይቅርታ ሳላውቅ ነክቼው ነው🙏👍
Enamsegnalen shawn mokerkut miretu gin kebad new kilatu migerim new
ok mar❤
እኔ በጣም ፀጉሬ ሥሥ። ነዉ የቀይ ሺንኩረቱን። እሥብሬሥ። ብጠቀመዉ ይበዛልኛል እህኔ እሥኪ መልሺልኝ አይተሺ እንዳታልፊኝ እህት
ተባረኪልኝ
ሹክራን እህት
Ykrta aysemam
Wowwwwww # watching Number 1
ምርጥነው በርቼ በሌላ ስራ እንጠብቃለን የኔንም ዬቱብ እይልኝ አመሰግናለው
I will try thank you sis
Lol after you try it, please come back with honest report, if it works!! Thanks in advance if u let us know the result!! GBU
Good
የእኔ ቆንጆ ጥሩ ስራ ነው ጎራ በይ ወደኔም
Ebakeshen jery aytesh endatalfi melseshen etebeqalehu Menem shape weyem meqemecha lelebs yemiyasetela new teru dale endinoren men large
የኔ ውድ በጣም አሳቅሽኝ እሺ እሰራልሻለሁ የኔ ማር
shaiun endet new mintatau
Tnx
ጄሪዬ ሻዩን ሰርቼው የሸንኩርት ልጣጩን ግን በጣም ይመራል
ሰላም ሽ ይብዛ የኔመልካም
ሰላምሽ ይብዛ ገና ዛሬ ነው ቻናልሽን ያየሁት ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ጥያቄዬ ሽንኩርት ስታበስይ ሽታውን የሚቀንስ ውይ ቤት እንዳያሸት ምን ትመክሪኛለሽ ? 🙏🙏🙏👍🏼👌🏼
Wow .. amazing 😉 thank you for sharing 🙏
ጄሪዬ አነጋገርሽን ስወደው ጨዋ ሴት ነሽ ከሞያ ጋር በቃ የሽንኩርት ልጣጭ ሊወደድ ነው:: ወይ ነው የሚመስለው ቁሌቱም ይሄ ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን ከጥሩ አገላለፅ ጋራ እናመሰግናለን
ማታ አየሁት ዛሬ አዘጋጁቸዋለሁ
Enamesegnalen
እስኪ ልሞክረው ውዴ ሽበት አስቸገረኝ
Wowa❤❤❤❤
ውዴዛሬተሸወድኩግንእሞክረዋለውእናመሰግናለን
Shenkuretu mich yelewem betefetero agerachen shenkuret Mich alew yibalale
እናመሠግናለን በርች ግን እኮ ላይክ የለም ኮሜት ብቻነዉ እኔ በላይክነዉ የጀመርኩ ቢዲወ በርች ❤️❤️❤️❤️
Ergatashi bcha beki new😍😍😍
ሰላም እህት ስንት ገዜ እንጠቀም
Betam konjo new
👍
,እኔግን አለርጂነኘ ለሸንኵርት ማድርግን እፈልጋለሁ እንዴት ላድርግ
የኔ ልዩ እጅሺ ይበራክ♥♥♥♥
Lol she got pretty hand too!!
Hayyegaltoom
Teteteshi Asayen
Watching
ለሰኳር አጠቃቀሙን ንገሪኝ
Letsegur edget new leshbet algebgm
በማራም መልሺልኝ ከሂና ልቀባዉ ፀጉሬላይ ባዲር ቺግር አለዉ ቀንለመታጠብ አይመጨኝም አዲስነኝ❤❤❤
ምንም ችግር የለውም የኔ ውድ
@jerytubeEthiopianfood እሺ አመሰግን አለሁ ቤተስብ ሁኘአለሁ
የከተፍሽው ሽንኩረትስ አጠቃቀሙነ አልገለጵሽውም ሌላው የቀላው ለሻይ እንደሚያገለግል ተገልጶል ጥያቄ የ ስኮር አርገን ነው የምንጠጣው ብትገልጭልን በተረፈ ስላሳወቅሽን አመሰግናለሁ
ባዶውን ይመረጣል የኔ ውድ
ወላሂ እኔ እሞክረዋለሁ ለሚበጣጠሰውና የሚነቀል ያድናል እየተነቀለ አስቸግሮኛል እህቴ ከቻልሽ መልሽልኝ ውደ
በጣም ይጠቅምሻል የኔ ውድ በርቺ
Lemin texeqma Atasayenim
ጎበዝ ግን በደንብ አይታይም
🙏
❤❤❤❤
በምን ያክል ጋዜ ነዉ ሽበት የሚያጠፋዉ? (ለምን ያክል ጋዜ ነዉ መጠቀም ያለበት)?
የኔ ውድ ደጋግመሽ መጠቀም አለብሽ በአንዴ አይሆንም በርቺ
ጸጉራችን ይቸታል ወይ?
አይሽትም የኔ ውድ በርቺ
ለወንድ ፀጉር ይሆናል ወይ?
ፀጉራችን ምን አይነት ከለር ነው የሚሆነው ?
ሞከርኩት ግን ምንም ለውጥ አላየሁበትም 🥰🥰😍
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ደጋግመሽ ተጠቀሚ ትግስት ይፈልጋል በርቺ ማር
@@jerytubeEthiopianfood እሽ የኔ ቆንጆ 😍🥰🥰🥰😘😘😘
Salama
👏👏👏👏👏እድሜና ጤና ተመኛሁልሺ
ግን ምንያህል ውጤታማ ነው ?
WOW 🙏🙏🙏❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሽበትን መከላከል ከሆነ እንጂ ሽበት አንዴ ከወጣ አይጠፋም ለምክሩ እናመሰግናለን።
Lol that's true!! No way "shebet" can disappear like that easily!!
@@deehope9477 my
ቅባትያሥፈልገዋልእህቴ
ተቀብተሽ አሳይኝ በማለቴ ሳባ የምትባል አንች ማነሽ ምድነሽ ምቀኝነት ነው። ወ .ዘ . ተ አለችኝ እውነትን የሚናገር ሰው አይውደድም ሳባ አዝናለሁ አቅራቢዋ መልስ ትስጥበት
ይቅርታ የኔ ውድ: ማናት ሳባ: መሳደብ ከኛ አይጠበቅም: ያለንን በተቻለ መጠን መማማር ነው ያለብን: ከስድብ ምንም አይገኝም: የኔ ማር አይዞሽ በርቺ
Tikurasmudi kalela min lichmir
❤️🙏👍
ፀጉራችን ላይ ተቀብተን ብናሳድረው ችግር አለው ወይ?
የለውም ውዴ
ፀጉር ላይ ስትቀቢው ሽታውስ እንዴት ይሆናል
ሽታ የለውም
ሻዩን ግን በስኳር ነው ወይስ ባዶውን ጄሪዬ
አመሰግናለሁ ውዴ በስኳር ወይም በማር መጠቀም ይቻላል በርቺ
አመሰግናለሁ ጄሪ
ግን ሽታ የለዉም
የ ሽንኩርት ልጣጩ ወላሂ የፀጉሬን መነቃቀል በ አንድ ቀን ነው ያስቆመልኝ ተጠቀሙት እባካችሁ ሽበት እንደሚያጠፋ ግን አላዉቅም
Lol thank u for trying & let us know about the result. I don't think gray hair will disappear with this simple onion tea!! Now days every TH-camr is claiming all kind of stuff for hair, skin, etc.. you name it lol

ቅባትያሥፈልገዋልእህ
ቴ