ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Eht alem betam betam amsgnlh tens medyt gemry nbr 5 kein new ygemrkot betam betam lewt ayh amsgnlh eht alem 👍👍👍❤
Wop
Ehty mata new weys that new menkebaw ymadatoun
Mekly melshlg ymdatoun mata new mykbaw
❤️💕🌸
À1q huh
ማንኪያዎችሽ በጣም ደስ ይላሉ የእኛን ክትፎ መብያ በክብር አስቀምጫቸው
እንኳን አብሮ አደረሰን ለሰው የሚይልስብ ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን እናመሰግናለን ።
🖐❤🙏
በርች
እጅሽ ይባረክ የወገቡን ለናቴ እሞክርላታለው:: በጣም አሪፍ ነው:: አብሽ እኮ የታወቀ ነው: ጠዋት የምንውጠው ግን ሽታውስ ለየት ያለ ነው ጄሪዬ እናመሰግናለን ለጥያቄዬ መልስ አገኘሁ ሞክሬ እነግርሻለሁ
እናመሰግናለን እህቴ በጣም አስቸግሮኝ ነበር ማዳቱ
እህቴ እኔም ማዲያት በጣም አበላሽቶኛል። እባክሽ ይሄን ውህድ ተጠቅመሽ ፍቶልሽ ከሆነ ንገሪኝ
Jerry melkam set nesh really long time I have madiyat on my face let me try hopefully yitefal biye asibalew tebarekilegie
ጄሪዬ በጣም እናመሰግናለን ፡እንወጅሻለን፡በርቺ
Enamesegnalen betam arife new yemadiatu abso leu new tebarki jerya
የሰዉሁሉ ችግር የወገብና የግርህመም ነዉ እንሞክረው እና መሰግናለን❤
በጣም አመሰግናሉሁ 💐💐🙏🏽🙏🏽
እናመሰግናለን እህታለም ጀሪ👈👍👍👍👍😍😍😍😍
ተባረኪ እህቴ በርቺ
ፍርጅ ዉስጥ ነው የምናስቀምጠዉ ዉዴ የማድያቱን
Ejesh Yebark Kanchi bezu nger Temryalew Thank you.the 🙏🙏👍👍❤
ጄሪዬ በጣም እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ ነሺ መቸም ተስፋ ቆርጨ ነበር በማዳት እስኪ ደግሞ ያንችን ልሞክረው ግን ተቀብቸ ስራ መስራት ምግብ መስራት እችላለሁ????2ኛ ጀሊውን ከማንኛው ውህድ ጨመርሺው ከማዳቱ ከወገቡ መልሺልኝ ስወድሺ
Thans for shering
እናመሰግናለን እህቴ ምን ምን አይነት እንደሆነ የውህዱን ግብአቶች አይነቶች ስም ዝርዝር ማንበብ ስለሚያግዘን ስክሪኑ ላይ በጹሁፍ ብታደርጊልን እናመሰግናለን!
እሞክራለሁ እህቴ ኢንሻአላህ በርች በለውጥ እንገናኝ
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይሰጥልን
1/ የተዘጋጀው ለፊታችን ውህድ ፍሪጅ ነው የሚቀመጠው??2/ መጨረሻ ላይ ፊታችንን የተቀባነውን በሳሙና ነው የምንታጠበው??3/ ከታጠብን በኋላ የፊት ቅባት ማለስለሻ መቀባት ይቻላል??አመሠግናለሁ!!
የኔም ጥያቄ ነው
ሰላም እናት ላሳየሽን ነገር እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ።።ኦሊቬራ አሳይተሽን ነበር ግን ውህዱ ውስጥ አልጨመርሽውም እረስተሽው ነው?
አመሰግናለሁ የኔ ውድ:: በጣም ጥሩ ጥያቄ ቪዲዮው ባጋጣሚ አልቀረፀልኝም ለዛ ነው:: ይቅርታ እነጂ ገብቷል በርቺልኝ
እባክሽ ሰራከመጀመርሽ በፊት አስፈላጊ ነገሮችን ፃፊልን
Slam er terkzyn amog meramed aktogal mefthywen kawekesh ebakeshn
ኣወሰግናለሁ። እጅሺይባረክ
እመሰግናለን ጣፋጭ
እናመሰግናለን እህቴ ለብጉር እስኪ ስሪልን።
Thank you so much I will try it and I will tell after I see the different 💚💛❤️🙏
Amazing so beautiful thank you for sharing. Keep it up
አመሠግናለሁ የኔ ቆንጆ
እናመሰግናለው የኔ ውድ
በጣም እንመሰግናለን የማድያቱን እስከ ስንት ሰአት እናቆየው
እንደፈለገሽ ምንም ችግር አያመጣም ከምግባችን የተዘጋጀ ነው ውዴ በርቺ
Best channel, smart woman God bless all your family, keep going with natural beauty and our tradition herbs 🌿 😍👍
እናመሠግናለን እህቴ እሞክረዋለሁ እስኪ ኢንሻአሏህ ወገቤን በጣም ነዉ የሚያመኝ በተለይ ብዙ ከቆምኩኝ
Betiame enmesgnaln ehtie tebarkie
ጄሪዬ እሬቱን ለማዲያቱ ነው የተጠቀምሽው? ወይስ ባይደረግም ችግር የለውም? 🙏💚❤❤😊
Enamsgnalen tbareki ❤
እንኩዋን. ለጥምቀት በአል አደረሽ በጣም ለስው ሞያ ለስው. ውበት. የምትጨንቂ. ስለሆንሽ እድሜና. ጤናሽን. ይስጥልኝ
አሜን የኔ እህት በርቺ
ማሬ ተባረኪ የኔ ውድ ያደረግሽው 🙏አብሽ ቡና እና እቤት የምናዘጋጀው እሩዝ ውሀ ይሆናል በማርያም መልሽልኝ እና የወይራ ዘይት ነው አይደል በማርያም መልሽልኝ🙏❤
የኔ ማር ቡናውና አብሹ የቤት ይሆናል የሮዝ ውሀ ነው: የሩዝ አይደለም ውዴ በርቺ የኔ ውድ
Awo yeweyra zeyt new olive oil malet
በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍👍
Enamesegnalen wud ehtachin
እናመሰግናለን በጣም Aloe vera gel የትኛው ውህድ ላይ ነው የተጠቀምሽው ይቅርታ ግራ ገብቶኝ ነው
አመሰግናለሁ የኔ ውድ: ኦሊቪራ የተጠቀምኩት የፊት ቅባቱ ላይ ነው::
@@jerytubeEthiopianfood እህቴ እኔም ተወዛግቢያለሁ ተመላልሸ አየሁ ግን ጀሊውን የት ውህድ ነው የጨመርሺው ዚዘይቱን ሳይሆን የሬቱን ጀሊ ስታረጊ አልታየም አቀረብሺጂ እህቴ
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ጄሪዬ በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው አመሰግናለሁ👍👏💕💕💕💕🌷
እንዴት ነሽ ውህዱ አንቺ ስትሰሪው እየተከተልኩሽ ነበር የሰራሁት ግን ማጥለያ ላይ አድርጌው አልወርድ አለኝ በተጨማሪ ደግሞ በስራ ምክንያት እቤት ሰለማልውል ማታ ተቀብቼው ባድር ችግር አለው?
Anide azegajiten lbizu ken metekem enichlalen ?? Malete bibzat fechiten eyekensin mekbat yichalal ?? Ebakishi yihin tiyake mlishlign
🖐💕🙏
በርቺ እናመሠግናለን
ተባርኪ እህት ሁለት ቀን ሞክሬዉ ተመችቶኛል ተባርኪ
እህት ሰላም ላንች ይሁን ፊቴ ላይ ጥቁር ነጠብጣብ አለኝ የማጠፈበት ዉህድ ንገሪኝ እባክሸ
በውሀ መበጥበጥ አይቻልም??
የኔ ውድ ንገረኝ በውስጥ ቁጥሬን ልስጥሽ አንገቴ በጣም ጥቁር ነው እና ይሁናል ለዛ
እስቲ እሞክረዋለው ለፊቴ እናመሰግናለን
የኔ፣መልካም፣እህት፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣ከመላው፣ቤተሰብሽ፣ጋር፣የሰራሽልን፣መዳኒት፣እግዝያብሔር፣መዳኒት፣ያርግልን፣ለአንችም፣እጅሽን፣ይባርክልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑሪልን፣አሜን
Hi Jerye can I use something else instead of rose water? Thank you
Thank you imokrewalhu
Hi, you didn't use Aloe vera gel? When do you use the Aloe Vera vera gel?
@@jerytubeEthiopianfood why dont you answer her question?
ሮዝ ወተር ያልሺው ሙያ ወርድ ነው የሚለው እኔ ግን የሩዝ ውሃ የምትይ መስሎኝ ነበር አረብኛውን ሳየው ነው የተረዳሁትኝ
አብሹ ግን ሲበላ ሰውነት ያሸታል። አንድ ወቅት ሞከርኩት፣ ከ ሎሚ ጋር ዘፍዝፌ አሳድሬው እንኳን ታጥቤም ትንሽ ሲያልበኝ ይመጣል። ምን ማድረግ ይቻላል።
የኔ ውድ ሎሚውን ሰውነትሽን ተቀቢው በርቺ
@@jerytubeEthiopianfood ❤
ሰላም ወደቤትሽ የገባሁት ዛሬ ነዉ እኔ ቡጉር አስቸግሮኛል አንዱን አጠፋው ስለ ሌላ ይወጣል ቡጉሩ ስጠፈ ቦታዉ ይጦቅርብኛል እስት መላ ከለሽ ሹክ በይኝ 💌💐
አመሰግናለሁ የኔ ማር: በቅርቡ የሰራሁት ስራ አለ ሰሞኑን እለቃለሁ:ሌሎችም የጠየቁኝ አሉና በርቺ የኔ ውድ
ስኳር ያለው ምግብ ኣለመመገብ ያጠፋዋል
Thanx our sister; you are so kind.
ተባረኪ እህቲ
እባክሽን የኔ እእት ንገሬኝ መልሽልኝ አብሹ የተቆላ ነው ወይስ ጥሬው ተፈጭቶ ነው
ጥሬ ወ
አመሰግናለሁ እሞክራለሁ
ጀሬ መከታተል ከጀመርኩ በጣም አንችን ቅርብ ነው እና እኔ ጠይም ነኝ ቀይ አደለሁም እሱ አደለም ችግሬ አንገቴ ላማይት እስኪስጠላ ጠቁሯል እና ያልገዘውት ክሬም ያላደርኩት የለም ጭራሽ ባሰበት ሆሌ ሻርብ ነው እመለብሰው እባክሽ በማርያም ላንዲ እና ለመጨረሻ የማስለቀቅ ንገረኝ አደራ እዳታልፊኝ በወላዲ አምላክ ነው እምልሽ በራስ መተማመኛ ነው የገደለበኝ አንገቴ
እሺ የኔ ማር በቅርብ ቀን አመጣለሁ አይዞሽ
YE EMEBETACHENE KEDESTE DENGEL MARIAME TEBELE ADEREGEBETE ...EHETACHENE YEMETELESHENE MOKEREWE
@@jerytubeEthiopianfood እግዚአብሔር። ያክብርሽ
Thank you 🙏
Thank you so much for sharing 🙏🏽😇💕
እናመሰግናለን እህታችን
ስላም ነው የስራነውን ውህድ ውጭ ነው የምናስቀምጠው
ተባረኪ እህቴ በርቺ!!
Thank you for sharing,
Grate job!!!
በጣም እናሜስግናለን🙏
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴገና ዛሬ ነው ያየሁትየሚሆንልኝ ይመስለኛል እና የፊቱ ቀን በቀን ነው የምንቀባው ?ኣመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ የኔ ማር በቀን በዘን ቀቢው ምንም ችግር የለዉም ውዴ በርቺ
ፍሪጅ ውስጥ ይቀመጣል ወይ
በolive oil ፋንታ Vitamin E oil ብጠቀምስ??? በጣም እናመሰግናለን!!!
በጣም እናመስግናለን
እጅሽ በጣም ያምራል አንዳቺ አንዲያምር ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለ ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ መልስሽን እጠብቃለሁ
ፈረጂ ማረግ ይቻላል የማዳቱ እህት
ጥሩ ነዉ እህት እኔም ሞክራለሁ
Ejachen eko madiyat yelebetm lemen fitesh ly adergesh atasayenem?
መጀመርያ ሁሉ የሚሞከረው በእጅ ነው የኔ ማር
Thanks jery bless more.
Always the best 👌 thank you for sharing jarya tebareki yena melkame
ሰላም እኔ በጣም አስቸገረኝ ?
ወዶቸ ዘባደ እና አብሽ ዘይት ዘይቱን በየቀኑ ተጠቀሙት እኔ 15ለወጠ አይቻለሁ ማርያምን
Good afternoon my dear friend The rose is beautiful 🌹🌹🌹Absolutely perfect Cream very nice, not from the lab very nice
Hi ende nesh ebakish tifire bekelem belezo alek bilognal gilts chama madreg alchalkum mefthe kalesh weyim temokro amesegnalehu
እሺ የኔ ማር በርቺ
Ehite enidet nesh yene derbaba Des tiyyignalesh
አይሸትም ጄሪዬ
ዉሰጥ እግር ለሚያቃጥል መላ ካለሽ እበክሽ ?
Go to the doctor may be you have diabetic avoid to much starches. Like bread and rice.
እናመሠግናለን እማ
Thanks my dear 😘
ኦሌ ቪራ እና ቫዝሊኑን ግን አልጨመርሽውም አሳይተሽነ ነበር
ደስይላል
የኔ ቆንጃ በርቺ
ሜዋጥው ውህድ ለእረጉዝ ችግር ይለውም ወይስ እንዴት ናው
የኔ ማር እርጉዝ ከሆንሽ መጀመሪያ ልጅሽን በሰላም ውለጂና በጛላ ትሞክሪዋለሽ በርቺ ውዴ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሁንባለሁበት ቦታ ለገኘዉ አልችልም ፈጣር ፍቃዱ ይሁን እና ሀገሬ ስገባ እጠቀማለሁ በድጋሜ በጣም አመሰግናለሁ ። በርችልኝ
አመሠግናለው
En bizu ngr mokeralaw even leaser treatment l guess no medicine or improve madayt ir malasmaa
እኔ ሰልችቶኝ ተቼዉ ነበር በዛ ላይ በተፈጥሮ ቆዳዬ ስስ ሰለሆነ አሁን አሁን ላይ ማቃጠል ጀምሮኛል እና ለኔ ይሆናል ወይ ምናልባት ካየሽዉ መልሽልኝ አመሰግናለሁግን ስራ ነዉ የምዉለዉ ማታ ተቀብቼ ጠዋት ብታጠበዉስ ?
ትችያለሽ የኔ ውድ
እኔ እምለው ማድያት በፊታችን ነው ያለው። እጅሽላይ አድርገሽ ብታሳይኝ እንድት ይሆናል?
ተያት ትሽቅልበት 🥱🥱🥱🥱🤣🤣🤣🤣
Banatelew zembelene benekebase
እናመሰግናለን
የፊቱን በስንት ቀን ለውጥ ማየት ይቻላል ለማንኛውም ቆዳ ነው ለስንት ሰአትስ ነው መቆየት ያለበት ተቀብቶ ማደር ይቻላል የእኔ ፊት በብጉር ምክንያት ነው ብዙ ዶክተር ሄጀ ብጉር እየጠፍ ነው ነገር ግን እንደማዳት ሆነብኝ እስኪ ምፍትሄ ካለሽ እህት!!
Selamesh. Yibeza ehete. Zare Gena. New. Yegebahute. Ebetesh. Ena. Fete.betam.tekoker.alebegn.este.emokerewalew.ena.gulebten.betam.yamegale.eske.mela.beyegn
እንኳን ደና መጣሽ የኔ ውድ እሺ በርቺ💕
@@jerytubeEthiopianfoodYegulebetun. Mela. Beyegn. Ehete. Ena. Beteref. Like. Aregalew. Ye fetun. Mokere. Demo. Commont. Asekemetalew❤️❤️
Thank you
ለጉልበት ህመ ም ሰሪ እባክኧ
Eht alem betam betam amsgnlh tens medyt gemry nbr 5 kein new ygemrkot betam betam lewt ayh amsgnlh eht alem 👍👍👍❤
Wop
Ehty mata new weys that new menkebaw ymadatoun
Mekly melshlg ymdatoun mata new mykbaw
❤️💕🌸
À1q huh
ማንኪያዎችሽ በጣም ደስ ይላሉ የእኛን ክትፎ መብያ በክብር አስቀምጫቸው
እንኳን አብሮ አደረሰን ለሰው የሚይልስብ ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን እናመሰግናለን ።
🖐❤🙏
በርች
እጅሽ ይባረክ የወገቡን ለናቴ እሞክርላታለው:: በጣም አሪፍ ነው:: አብሽ እኮ የታወቀ ነው: ጠዋት የምንውጠው ግን ሽታውስ ለየት ያለ ነው ጄሪዬ እናመሰግናለን ለጥያቄዬ መልስ አገኘሁ ሞክሬ እነግርሻለሁ
🖐❤🙏
እናመሰግናለን እህቴ በጣም አስቸግሮኝ ነበር ማዳቱ
እህቴ እኔም ማዲያት በጣም አበላሽቶኛል። እባክሽ ይሄን ውህድ ተጠቅመሽ ፍቶልሽ ከሆነ ንገሪኝ
Jerry melkam set nesh really long time I have madiyat on my face let me try hopefully yitefal biye asibalew tebarekilegie
ጄሪዬ በጣም እናመሰግናለን ፡እንወጅሻለን፡በርቺ
🖐❤🙏
Enamesegnalen betam arife new yemadiatu abso leu new tebarki jerya
🖐❤🙏
የሰዉሁሉ ችግር የወገብና የግርህመም ነዉ እንሞክረው እና መሰግናለን❤
በጣም አመሰግናሉሁ 💐💐🙏🏽🙏🏽
እናመሰግናለን እህታለም ጀሪ👈👍👍👍👍😍😍😍😍
ተባረኪ እህቴ በርቺ
ፍርጅ ዉስጥ ነው የምናስቀምጠዉ ዉዴ የማድያቱን
Ejesh Yebark Kanchi bezu nger Temryalew Thank you.the 🙏🙏👍👍❤
ጄሪዬ በጣም እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ ነሺ መቸም ተስፋ ቆርጨ ነበር በማዳት እስኪ ደግሞ ያንችን ልሞክረው ግን ተቀብቸ ስራ መስራት ምግብ መስራት እችላለሁ????2ኛ ጀሊውን ከማንኛው ውህድ ጨመርሺው ከማዳቱ ከወገቡ መልሺልኝ ስወድሺ
Thans for shering
እናመሰግናለን እህቴ ምን ምን አይነት እንደሆነ የውህዱን ግብአቶች አይነቶች ስም ዝርዝር ማንበብ ስለሚያግዘን ስክሪኑ ላይ በጹሁፍ ብታደርጊልን እናመሰግናለን!
እሞክራለሁ እህቴ ኢንሻአላህ በርች በለውጥ እንገናኝ
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይሰጥልን
1/ የተዘጋጀው ለፊታችን ውህድ ፍሪጅ ነው የሚቀመጠው??
2/ መጨረሻ ላይ ፊታችንን የተቀባነውን በሳሙና ነው የምንታጠበው??
3/ ከታጠብን በኋላ የፊት ቅባት ማለስለሻ መቀባት ይቻላል??
አመሠግናለሁ!!
የኔም ጥያቄ ነው
ሰላም እናት ላሳየሽን ነገር እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ።።ኦሊቬራ አሳይተሽን ነበር ግን ውህዱ ውስጥ አልጨመርሽውም እረስተሽው ነው?
አመሰግናለሁ የኔ ውድ:: በጣም ጥሩ ጥያቄ ቪዲዮው ባጋጣሚ አልቀረፀልኝም ለዛ ነው:: ይቅርታ እነጂ ገብቷል በርቺልኝ
እባክሽ ሰራ
ከመጀመርሽ በፊት አስፈላጊ ነገሮችን ፃፊልን
Slam er terkzyn amog meramed aktogal mefthywen kawekesh ebakeshn
ኣወሰግናለሁ። እጅሺይባረክ
እመሰግናለን ጣፋጭ
እናመሰግናለን እህቴ ለብጉር እስኪ ስሪልን።
Thank you so much I will try it and I will tell after I see the different 💚💛❤️🙏
🖐❤🙏
Amazing so beautiful thank you for sharing. Keep it up
🖐❤🙏
አመሠግናለሁ የኔ ቆንጆ
እናመሰግናለው የኔ ውድ
በጣም እንመሰግናለን የማድያቱን እስከ ስንት ሰአት እናቆየው
እንደፈለገሽ ምንም ችግር አያመጣም ከምግባችን የተዘጋጀ ነው ውዴ በርቺ
Best channel, smart woman God bless all your family, keep going with natural beauty and our tradition herbs 🌿 😍👍
እናመሠግናለን እህቴ እሞክረዋለሁ እስኪ ኢንሻአሏህ ወገቤን በጣም ነዉ የሚያመኝ በተለይ ብዙ ከቆምኩኝ
🖐❤🙏
Betiame enmesgnaln ehtie tebarkie
ጄሪዬ እሬቱን ለማዲያቱ ነው የተጠቀምሽው? ወይስ ባይደረግም ችግር የለውም? 🙏💚❤❤😊
Enamsgnalen tbareki ❤
እንኩዋን. ለጥምቀት በአል አደረሽ በጣም ለስው ሞያ ለስው. ውበት. የምትጨንቂ. ስለሆንሽ እድሜና. ጤናሽን. ይስጥልኝ
አሜን የኔ እህት በርቺ
ማሬ ተባረኪ የኔ ውድ
ያደረግሽው 🙏አብሽ ቡና እና እቤት የምናዘጋጀው እሩዝ ውሀ ይሆናል በማርያም መልሽልኝ እና የወይራ ዘይት ነው አይደል በማርያም መልሽልኝ🙏❤
የኔ ማር ቡናውና አብሹ የቤት ይሆናል የሮዝ ውሀ ነው: የሩዝ አይደለም ውዴ በርቺ የኔ ውድ
Awo yeweyra zeyt new olive oil malet
በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍👍
Enamesegnalen wud ehtachin
እናመሰግናለን በጣም Aloe vera gel የትኛው ውህድ ላይ ነው የተጠቀምሽው ይቅርታ ግራ ገብቶኝ ነው
አመሰግናለሁ የኔ ውድ: ኦሊቪራ የተጠቀምኩት የፊት ቅባቱ ላይ ነው::
@@jerytubeEthiopianfood እህቴ እኔም ተወዛግቢያለሁ ተመላልሸ አየሁ ግን ጀሊውን የት ውህድ ነው የጨመርሺው ዚዘይቱን ሳይሆን የሬቱን ጀሊ ስታረጊ አልታየም አቀረብሺጂ እህቴ
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ጄሪዬ
በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው አመሰግናለሁ👍👏💕💕💕💕🌷
🖐❤🙏
እንዴት ነሽ ውህዱ አንቺ ስትሰሪው እየተከተልኩሽ ነበር የሰራሁት ግን ማጥለያ ላይ አድርጌው አልወርድ አለኝ በተጨማሪ ደግሞ በስራ ምክንያት እቤት ሰለማልውል ማታ ተቀብቼው ባድር ችግር አለው?
Anide azegajiten lbizu ken metekem enichlalen ?? Malete bibzat fechiten eyekensin mekbat yichalal ?? Ebakishi yihin tiyake mlishlign
🖐💕🙏
በርቺ እናመሠግናለን
ተባርኪ እህት ሁለት ቀን ሞክሬዉ ተመችቶኛል ተባርኪ
እህት ሰላም ላንች ይሁን ፊቴ ላይ ጥቁር ነጠብጣብ አለኝ የማጠፈበት ዉህድ ንገሪኝ እባክሸ
በውሀ መበጥበጥ አይቻልም??
የኔ ውድ ንገረኝ በውስጥ ቁጥሬን ልስጥሽ አንገቴ በጣም ጥቁር ነው እና ይሁናል ለዛ
እስቲ እሞክረዋለው ለፊቴ እናመሰግናለን
የኔ፣መልካም፣እህት፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣ከመላው፣ቤተሰብሽ፣ጋር፣የሰራሽልን፣መዳኒት፣እግዝያብሔር፣መዳኒት፣ያርግልን፣ለአንችም፣እጅሽን፣ይባርክልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑሪልን፣አሜን
🖐❤🙏
Hi Jerye can I use something else instead of rose water? Thank you
Thank you imokrewalhu
Hi, you didn't use Aloe vera gel? When do you use the Aloe Vera vera gel?
🖐💕🙏
@@jerytubeEthiopianfood why dont you answer her question?
ሮዝ ወተር ያልሺው ሙያ ወርድ ነው የሚለው እኔ ግን የሩዝ ውሃ የምትይ መስሎኝ ነበር አረብኛውን ሳየው ነው የተረዳሁትኝ
አብሹ ግን ሲበላ ሰውነት ያሸታል። አንድ ወቅት ሞከርኩት፣ ከ ሎሚ ጋር ዘፍዝፌ አሳድሬው እንኳን ታጥቤም ትንሽ ሲያልበኝ ይመጣል።
ምን ማድረግ ይቻላል።
የኔ ውድ ሎሚውን ሰውነትሽን ተቀቢው በርቺ
@@jerytubeEthiopianfood ❤
ሰላም ወደቤትሽ የገባሁት ዛሬ ነዉ እኔ ቡጉር አስቸግሮኛል አንዱን አጠፋው ስለ ሌላ ይወጣል ቡጉሩ ስጠፈ ቦታዉ ይጦቅርብኛል እስት መላ ከለሽ ሹክ በይኝ 💌💐
አመሰግናለሁ የኔ ማር: በቅርቡ የሰራሁት ስራ አለ ሰሞኑን እለቃለሁ:ሌሎችም የጠየቁኝ አሉና በርቺ የኔ ውድ
ስኳር ያለው ምግብ ኣለመመገብ ያጠፋዋል
Thanx our sister; you are so kind.
🖐💕🙏
ተባረኪ እህቲ
🖐💕🙏
እባክሽን የኔ እእት ንገሬኝ መልሽልኝ አብሹ የተቆላ ነው ወይስ ጥሬው ተፈጭቶ ነው
ጥሬ ወ
አመሰግናለሁ እሞክራለሁ
🖐💕🙏
ጀሬ መከታተል ከጀመርኩ በጣም አንችን ቅርብ ነው እና እኔ ጠይም ነኝ ቀይ አደለሁም እሱ አደለም ችግሬ አንገቴ ላማይት እስኪስጠላ ጠቁሯል እና ያልገዘውት ክሬም ያላደርኩት የለም ጭራሽ ባሰበት ሆሌ ሻርብ ነው እመለብሰው እባክሽ በማርያም ላንዲ እና ለመጨረሻ የማስለቀቅ ንገረኝ አደራ እዳታልፊኝ በወላዲ አምላክ ነው እምልሽ በራስ መተማመኛ ነው የገደለበኝ አንገቴ
እሺ የኔ ማር በቅርብ ቀን አመጣለሁ አይዞሽ
YE EMEBETACHENE KEDESTE DENGEL MARIAME TEBELE ADEREGEBETE ...EHETACHENE YEMETELESHENE MOKEREWE
@@jerytubeEthiopianfood እግዚአብሔር። ያክብርሽ
Thank you 🙏
Thank you so much for sharing 🙏🏽😇💕
እናመሰግናለን እህታችን
ስላም ነው የስራነውን ውህድ ውጭ ነው የምናስቀምጠው
ተባረኪ እህቴ በርቺ!!
Thank you for sharing,
🖐❤🙏
Grate job!!!
🖐❤🙏
በጣም እናሜስግናለን🙏
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ
ገና ዛሬ ነው ያየሁት
የሚሆንልኝ ይመስለኛል
እና የፊቱ ቀን በቀን ነው የምንቀባው ?
ኣመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ የኔ ማር በቀን በዘን ቀቢው ምንም ችግር የለዉም ውዴ በርቺ
ፍሪጅ ውስጥ ይቀመጣል ወይ
በolive oil ፋንታ Vitamin E oil ብጠቀምስ??? በጣም እናመሰግናለን!!!
በጣም እናመስግናለን
እጅሽ በጣም ያምራል አንዳቺ አንዲያምር ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለ ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ መልስሽን እጠብቃለሁ
🖐❤🙏
ፈረጂ ማረግ ይቻላል የማዳቱ እህት
ጥሩ ነዉ እህት እኔም ሞክራለሁ
Ejachen eko madiyat yelebetm lemen fitesh ly adergesh atasayenem?
መጀመርያ ሁሉ የሚሞከረው በእጅ ነው የኔ ማር
Thanks jery bless more.
🖐❤🙏
Always the best 👌 thank you for sharing jarya tebareki yena melkame
🖐❤🙏
ሰላም እኔ በጣም አስቸገረኝ ?
ወዶቸ ዘባደ እና አብሽ ዘይት ዘይቱን በየቀኑ ተጠቀሙት እኔ 15ለወጠ አይቻለሁ ማርያምን
Good afternoon my dear friend The rose is beautiful 🌹🌹🌹Absolutely perfect Cream very nice, not from the lab very nice
🖐❤🙏
Hi ende nesh ebakish tifire bekelem belezo alek bilognal gilts chama madreg alchalkum mefthe kalesh weyim temokro amesegnalehu
እሺ የኔ ማር በርቺ
Ehite enidet nesh yene derbaba Des tiyyignalesh
አይሸትም ጄሪዬ
ዉሰጥ እግር ለሚያቃጥል መላ ካለሽ እበክሽ ?
Go to the doctor may be you have diabetic avoid to much starches. Like bread and rice.
እናመሠግናለን እማ
🖐💕🙏
Thanks my dear 😘
🖐❤🙏
ኦሌ ቪራ እና ቫዝሊኑን ግን አልጨመርሽውም አሳይተሽነ ነበር
ደስይላል
የኔ ቆንጃ በርቺ
🖐❤🙏
ሜዋጥው ውህድ ለእረጉዝ ችግር ይለውም ወይስ እንዴት ናው
የኔ ማር እርጉዝ ከሆንሽ መጀመሪያ ልጅሽን በሰላም ውለጂና በጛላ ትሞክሪዋለሽ በርቺ ውዴ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሁንባለሁበት ቦታ ለገኘዉ አልችልም ፈጣር ፍቃዱ ይሁን እና ሀገሬ ስገባ እጠቀማለሁ በድጋሜ በጣም አመሰግናለሁ ። በርችልኝ
🖐❤🙏
አመሠግናለው
En bizu ngr mokeralaw even leaser treatment l guess no medicine or improve madayt ir malasmaa
እኔ ሰልችቶኝ ተቼዉ ነበር በዛ ላይ በተፈጥሮ ቆዳዬ ስስ ሰለሆነ አሁን አሁን ላይ ማቃጠል ጀምሮኛል እና ለኔ ይሆናል ወይ ምናልባት ካየሽዉ መልሽልኝ አመሰግናለሁ
ግን ስራ ነዉ የምዉለዉ ማታ ተቀብቼ ጠዋት ብታጠበዉስ ?
ትችያለሽ የኔ ውድ
እኔ እምለው ማድያት በፊታችን ነው ያለው። እጅሽላይ አድርገሽ ብታሳይኝ እንድት ይሆናል?
ተያት ትሽቅልበት 🥱🥱🥱🥱🤣🤣🤣🤣
Banatelew zembelene benekebase
እናመሰግናለን
የፊቱን በስንት ቀን ለውጥ ማየት ይቻላል ለማንኛውም ቆዳ ነው ለስንት ሰአትስ ነው መቆየት ያለበት ተቀብቶ ማደር ይቻላል የእኔ ፊት በብጉር ምክንያት ነው ብዙ ዶክተር ሄጀ ብጉር እየጠፍ ነው ነገር ግን እንደማዳት ሆነብኝ እስኪ ምፍትሄ ካለሽ እህት!!
Selamesh. Yibeza ehete. Zare Gena. New. Yegebahute. Ebetesh. Ena. Fete.betam.tekoker.alebegn.este.emokerewalew.ena.gulebten.betam.yamegale.eske.mela.beyegn
እንኳን ደና መጣሽ የኔ ውድ እሺ በርቺ💕
@@jerytubeEthiopianfood
Yegulebetun. Mela. Beyegn. Ehete. Ena. Beteref. Like. Aregalew. Ye fetun. Mokere. Demo. Commont. Asekemetalew❤️❤️
Thank you
🖐❤🙏
ለጉልበት ህመ ም ሰሪ እባክኧ