ሽበትን ለማጥፍት ፀጉርን ለማጥቆር. Gray Hair Black Hair Naturally

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 628

  • @AlemashNiguse
    @AlemashNiguse 2 หลายเดือนก่อน +11

    አንድ ግዜ ሞክሬዋለህ, ቆንጆ ነው ; ግን ስንት ሳምንት ነው እምንቀባው??

    • @МавлудаСаидова-э7ы
      @МавлудаСаидова-э7ы 2 หลายเดือนก่อน +2

      Арабча гапирма русча гапирилар сизларни гапларини чунмиман.😮

    • @GurbaaQellem
      @GurbaaQellem 2 หลายเดือนก่อน

      ስት ሳምት ነው የመኔ ካቡው

    • @RahelGirma-nv3tk
      @RahelGirma-nv3tk หลายเดือนก่อน

      ​@@МавлудаСаидова-э7ыy66666 9:34 😅😅❤

  • @halaq
    @halaq 9 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዚዚዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛልኝ የስደት እህት ወንድሞቸ ምርጥ የሽበት ማጥፊያ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን

  • @africansava8782
    @africansava8782 ปีที่แล้ว +12

    የእዉነት ከሆነ እዉቀትሽን ስላከፈልሽን በጣም እናመሰግናለን❤

  • @WebealemGoshwome
    @WebealemGoshwome ปีที่แล้ว +4

    እና መሠግናለን

  • @zed8332
    @zed8332 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውው በጣም አሪፊ ነዉ እሽ እንሞክራለን በረችልን❤❤🎉

  • @yemsirachnegash3460
    @yemsirachnegash3460 ปีที่แล้ว +3

    እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ ውጤቱን አያለሁ እናመሰግንሻለን

  • @ZerituBeyene
    @ZerituBeyene 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው አነጋገርሽ እውነት ይመስላል እሞክረውና ውጤቱ እነግርሻለሁ

  • @userwy9zg3rc1iekru
    @userwy9zg3rc1iekru ปีที่แล้ว +3

    Very nice video enmsgnaln waw keteybte🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ቀለም ለሽበት ቆንጆ መፍትሄ ነው ከልብ እናመሰግናለን ውዴዴ❤❤

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 ปีที่แล้ว +17

    ዋው ዚዚ እውነት በጣም ነው የምናመሰግነው እቤት ውስጥ በጥቁር አዝሙድ እና አብሽ እንዲሁም በቀይ ሽንኩርት ሽበታችንን ማጥፋት እድምንችል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ከልብ ❤❤

  • @tsionshiferaw4685
    @tsionshiferaw4685 ปีที่แล้ว +3

    አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ሽኩረን 🎉🎉❤❤❤

  • @mryamm6582
    @mryamm6582 20 วันที่ผ่านมา

    Wow wow wow wow wow wow baxim liyuuuu new Thanks 😊

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ ከኬሚካል ነፃ የሆነ በተፈጥሮ የተሰራ የፀጉር ቀለም ነው ያሳየሽን ወድጄዋለው ጥቁር አዝሙድ ፣አብሽ ፣ሽንኩርት ...... ወድጄዋለው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን❤

  • @zblbakedlr8797
    @zblbakedlr8797 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አህለንፊክ ውዴ በርቺ አሪፍ ነው ማሻአላህ ለትምህርቱከልብ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዙዙዬ በጣም አሪፊ የሸበት ማጥፊ ያሰራሸልን እጅሽ ይባረክ በጣም አሪፊ ነው እሞክረዋለው ውዴ

  • @akramgader546
    @akramgader546 ปีที่แล้ว +1

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ ማሻአላህ ደስ የሚል ምክር ነው የኔባሙያ ለትምህርት በጣም እናመሰግናለን💚💚💚

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ የሚለው ሥራሽ እናመሰግናለን

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 ปีที่แล้ว +2

    ዚዚዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆና አስፈላጊ የሆነ በቀላሉ በቤት ውስጥ የምናገኘውና ኬሚካል ነፃ የሆነ በቤታችን አዘጋጅተን እንድንጠቀም ይሄ የሰራሽልን ቪዲዬ ይረዳናል እናመሰግናለን ።👍🙏❤️

  • @helenabebe7717EGZERU
    @helenabebe7717EGZERU ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋውውውውው ውውውውውው በጣም ጥሩ አሪፍ ነው እጂሺ ይባረክ የኔ ቆንጆ 🥰🥰

  • @genetalemu7092
    @genetalemu7092 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ጥቁር አዝሙድ ምች ሰላለው ፀሐይ ላይ ባይወጣ

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 ปีที่แล้ว +2

    ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ላንቺ ይሁን ብዙ ሰው የሚፈልገውን ቪድዮ ነው ይዘሽ የመጣሽው ኬሚካል የሌለው የፀጉር ማጥቆርያ መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል የተጠቀምሻቸው ግብአቶቹ ሁሉ ጤናማ ናቸው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን🥰

  • @hiwiassefa3501
    @hiwiassefa3501 ปีที่แล้ว +1

    ዚዚዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ይዘሽ የመጣሽው የእውነት የሚያጠፋ ከሆነ የብዙ ስው ችግር ነው በእድሜ የሚመጣ እሺ ፀጋ ነው ይባል ካለእድሜ ሲሆን ግን ያስጠላል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን

  • @adona16
    @adona16 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም ዚዚዬ እንኳን ሰላም መጣሽ እጅግ በጣም ጠቃሚ ብዙዎች የተቸገሩበትን ሽበት መዳኒት በቀላሉ በቤታችን እንዴት ማዘጋጀትና መጠቅም እን። ምንችል ከአዘገጃጀት አጠቃቀሙ በሚገባ አስተምረሸናል እናመሰግናለን ❤

  • @hdhrdhdhrhf1091
    @hdhrdhdhrhf1091 ปีที่แล้ว +1

    እናመሣግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ዚዚዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ የሆነ ከኬሚካል የጸዳ ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን ጥቁር አዝሙድ ለብዙ ነገሮች መዳኒት ነው አንቺ ደሞ በዚህ መልኩ ስላሳየሽን እናመሰግናለን።

  • @AtaluTufa
    @AtaluTufa 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you I try it in work ❤

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እካንደህና መጣሽ በጣም አሪፍ የሽበት ማጥፊያነው ያዘጋጀሽው ማሻ አላህነው ውዳ በርች ካችብዙእጠብቃለን እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ በርች ❤

  • @የገንየዩቱብYegnyeutbe
    @የገንየዩቱብYegnyeutbe ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ዚዚዬ ዋውውውው ሁሌም የምገረመው በምታቀርቢያቸው ነገሮች እገረማለሁ

  • @እግዚአብሄርቀንአለው-ጀ3ጨ
    @እግዚአብሄርቀንአለው-ጀ3ጨ ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ ❤❤

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 10 หลายเดือนก่อน +20

    ዚዚዬ ቆንጆ እመብርሀን ትባርክሽ የኔናት ሣትዋሺ የምታመጪልን መድሀኒቶችሽ በጣም ጠቅመውናል የኔ ውድ ተባረኪልኝ ዚዚዬ ማሬ ፊቴ በማድያት ተጠባብሶ አንቺ በነገርሽን መልኩ አዘጋጅቼ ተጠቅሜው ፊቴ ዋውውውው
    ቅላቱ ብትዪ መለስለሡ🥰🥰🥰❤🙏

    • @mary1475
      @mary1475 10 หลายเดือนก่อน +2

      ምንድነው ልጠቀመው ንገሪኝ sis

    • @SintayewAlemu-oo1oi
      @SintayewAlemu-oo1oi 8 หลายเดือนก่อน +2

      ሰላም እህታቸን ህታቾነ በረቸ

    • @samueltadesse7409
      @samueltadesse7409 22 วันที่ผ่านมา

      ብዙ ስለሠራች አንቺ የትኛውን ተጠቅመሽ ነው ንገሪን

  • @Simegngoshu21
    @Simegngoshu21 ปีที่แล้ว +14

    ዋውውው ምርጥ እና አስፈላጊ ነገር ነው ምክንያቱም ብዙወቹ ያ እድሜያቸው ሽበት ያወጣሉ

    • @haregfamily8584
      @haregfamily8584 ปีที่แล้ว +1

      Awo ena 25 gn wetobingale wetobingsle

  • @NigatTilahun
    @NigatTilahun ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ውሸት ነውእኔ ሞክሬ ነበር

    • @aloha5576
      @aloha5576 18 วันที่ผ่านมา

      It's definitely a lie. Doesn't work

  • @MissBaiyus
    @MissBaiyus ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እህት😘❤😍

  • @Makia-pz3hy
    @Makia-pz3hy ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ እህታችን ይህነገር በቤትዉሥጥእሚገኝ ቀላልዘዴነዉ እቀትሽንላካፈልሽን እናመሠግናለን

  • @hiwanabebetube
    @hiwanabebetube ปีที่แล้ว +1

    Ziziye betam kojo yehone ye tsegiri wuhid new yasayeshin barich qexay be lelochi video enigenanyalen

  • @ShawelTesfaye-lk7gc
    @ShawelTesfaye-lk7gc ปีที่แล้ว

    ዋው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስልክ ቁጥርሽን ብታስቀምጭልን ጥሩ ነበር ፍቃደኛ ከሆንሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ለምክርሽ !

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋዉ የሚገርም አሰራር ነዉ እርዱ ቆልተሽ እንዴት እንዳተቆርሽዉ ገረመኝ ችሎታሽ በዉነት ሂና ለምኔ ነዉ ጎበዝ በርቺልኝ እናመሰግናለን 😮❤

  • @KhanKoko-u2c
    @KhanKoko-u2c 10 หลายเดือนก่อน

    እጂሽ ይባርክ እህቴ

  • @realstatetube
    @realstatetube หลายเดือนก่อน

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ የኔ ልዩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf ปีที่แล้ว

    እንኳን ሠላም መጣሽ ማማየ ዋውው በጣም ቆንጆ የሆነ የፀጉር ውህድ ነው ያሣየሽን ዚዚየ በርቺ እናመሠግናለን ውደ ካንች ብዙ እንጠብቃለን

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ዚዚዬ ዋው በጣም አሪፍ ተፈጥሮአዊ ከኬሚካል ነፃ የሽበት ማጥፍያ በቤት ውስጥ ገራሚ ነው ሁሉም የተጠቀምሻቸው ግብአቶች በቤት ውስጥ በቀላሉ የምናገኛቸው ናቸው መጠናቸው እና አዘገጃጀታቸው ቀላል ነው ለቆዳም ሐፀጉርም እጅግ ተስማሚ ናቸው በጣም አሪፍ አና ቆንጆ ውህድ ነው በቀላሉ በቤት ውስጥአ ዘጋጅተሽ ያሳየሽን ዋውውው እናመሰግናለን እውቀቱን ያብዛልሽ❤

  • @firewotsalamon
    @firewotsalamon ปีที่แล้ว +1

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabadhuu jabadhuu halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu jabdu tiyyaa my onnee ❤

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ እና አስፈላጊ ነገር ነው ያሳየሽን የብዙ ስው ችግር ይሄ ነው ትልቅ መፍትሄ ነው ዚዚዬ ይዘሽልን የመጣሽው እናመስግናለን

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤

  • @yebrhwatatretub4928
    @yebrhwatatretub4928 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ በቃ ሺበት ቀን ወጣለት
    ግሩም የሆነ ቆይታ ነበርን እህት አለም ስለነበረን ቆይት እጅጉን በጣም እናመሰግናለን
    ሀገራችንን የሰላም የአንድነት የመተሳሰብ የመደጋገፍ ምድር ያርግልን

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 ปีที่แล้ว

    ,ተባረኪ የኔ ቆንጆ💞I will try

  • @danielzigita2876
    @danielzigita2876 ปีที่แล้ว +2

    Thanks my sister I really appreciate that. Men also can use it ? Please if you can I can use it

  • @ketselabirhanu3000
    @ketselabirhanu3000 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @jonimercy
    @jonimercy ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ ፀጉራችንን የሚያጠቁር ሽበትን የሚያጠፋ እና የሚያሳድግ በአቢሽ ቀይሽንኩርት ቡና እና ኢንዲጎፓውደር እና እርድን አምሰሽ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ውህድ ነው የሰራሽልን ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን

    • @tsigehaile586
      @tsigehaile586 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን።
      አንዱን ማግኘት አልቻልንም።

  • @alemneshalemumelese4474
    @alemneshalemumelese4474 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen yene ehet

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 ปีที่แล้ว

    Wow ziziya yezareu demu yeleyal betam konjo ke camekal netsa yehone merte aserare new wedejualu mukerualu enamsegnaln share seladerekeshn

  • @Yonimagna-io5gk
    @Yonimagna-io5gk ปีที่แล้ว

    ሰለመሽ ይበዛ ዚዚ ውደ አረፍ ነው እኔ ፀጉር የሚበዛ ንገሪኝ ስትሪ ሸርችልኝ የኔ ጎበዝ በርችልኝ

  • @astersimatube
    @astersimatube ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም አረፍ ነው❤❤❤ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም ውድ ላይክ ሼር

  • @lozamariambekele2293
    @lozamariambekele2293 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው

  • @WerkituGoytom
    @WerkituGoytom 6 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እናመሰግናለን ልተበጠጠስ ጸጉር የሚሃሆን ስሪልን

  • @eyeruslemma8275
    @eyeruslemma8275 ปีที่แล้ว

    ዘበኔይ እናመሰግናለን

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 ปีที่แล้ว

    Zarichoo bagaa nagaan dhuftee obboolleessaatti keenyaa manikee heedduu namati hojii ati hojeettuu hojii baayyee baayyee bareedda akkanuman itti fufii be strong yenee konjoo

  • @ማክዳ-ሐ4ነ
    @ማክዳ-ሐ4ነ 3 หลายเดือนก่อน +1

    woww nice በርታ

  • @Alhamdulelahi
    @Alhamdulelahi ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው እሞክረዋለው

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i ปีที่แล้ว +2

    Nebeyu Mohammed nachewe yetenagerute tikure azemude kemote besetekere medehanite newe belewalwe!!!! Tnx .

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰሳም ብዙ ግብሀቶች ነው የምትጠቀሚው ቆዳ ላይ ችግር አያመጣም ሌላ ኢንዲጎ ፓውደር ወይም ሂና ተጠቀሙ ወይም ጨምሩ ታዲያ ሂናን ብቻውን ብንጠቀም ሽበት አችንን አንቀርም ወይ ለግዜው ማለቴ ነው ሽበትየሚጠፋ እይመስለኝም

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube ปีที่แล้ว +1

    ዋዋዋዋ በጠምአረፈነው ምረጥ የፀጉር ሽበትን በቀለልነገረ የምጣ የፀጉር ሽበትየምጥፈት አረእኔፀጉሬ ሸብችነው😮❤

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 ปีที่แล้ว

    ዘመናይ እናመሰግናለን የተፈጥሮ የሆነ ነገር ጥሩ ነው አስቲ እሞከረዋለሁ ኢንዲጎ እራሱ ከሂና ጋር ሽበትን ይቀይራል

  • @Tube2314-wn6hc
    @Tube2314-wn6hc 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውውው ይምር ግብዝ ብርቹ ምርጥ ይምርል ስላምሽ ይብዝልሽ ትምቹትኝ

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ወገናችን ዘበናይ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጥሩና ጠቃሚ ቪዲዮ ነው የተጠቀምሽበትን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ቀጣይ እንደዚሁ አስተማሪ በሆነ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube ปีที่แล้ว

    Wawuuu chirashi matkorya
    Meselw betam gobez neshi👌
    Mrt wuhd enamesegnalen kojo kelel yalen newu berchi

  • @rozaanasi9622
    @rozaanasi9622 ปีที่แล้ว +6

    Which henna do we use?The natural or dark coloris ? እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ።❤

  • @elanahermontube
    @elanahermontube ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ዚዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ። ዚዝ ገራሚ እና የሚያስደንቅ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው ብዙ ሰዎች ሽበትን ለመደበቅ ብዙ ኬሚካል ያላቸው ቀለሞችን እንዲሁም ሻምፖዎችን ይጠቀማሉ አሱ ደሞ ጉዳቱ የማያጠያይቅ ነው አንቺ ደሞ ያመጣሽልን ከኬሚካል የጸዳ እቤታችን ማዘጋጀት የምንችለውን በመሆኑ ተመራጭነቱ የጎላነው በጣም እናመሰግናለን

  • @tigistgirma3975
    @tigistgirma3975 ปีที่แล้ว

    Wow wow nurleni ehitachn

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ይሆናል የፀጉር አሰራር ስላሳዩን እናመሰግናለንእግዚአብሔር ይሆነኝ ክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉጸጋ እንዲሆን ሰላም ስትለው ምን ሰላም መልካም ያደረገን ሰላም የደረገ የግዛብሔር ስሜት ተባረክ ያው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ስለ እናመሰግናለን ክበርልኝ አከብርራ አሳየች ሌንስ ላሳይሽ እናመሰግንሀለን

  • @MisterMony-o3u
    @MisterMony-o3u ปีที่แล้ว +1

    እንሞክረዎለን እህታችን

  • @netsanetYibert
    @netsanetYibert ปีที่แล้ว

    ከሂና በስተቀር ሁሉም ተስማምቶኛል

  • @jemurade
    @jemurade ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ ውዴዋ ዋው ዋው ሀሪፍ
    እና ጠቃሚ ነው በተለይም ለሽብት ሀሪፍነው እናም ሰግናለን
    ዋው ቀጠይበት ጥሩ አተማሬ ስራ ነው 👍👍👍👍👍

  • @alaamm5123
    @alaamm5123 ปีที่แล้ว

    ,_ እናመሰግናለን

  • @leenseetube
    @leenseetube ปีที่แล้ว

    Nagaani Waqayyoo mana kanafii haa bayyatuu bagaa nagani dhuftee mataa duree bareedaa qabatee dhuftee jabadhuu barusaa bayyee namatii toltuudha jabadhuu ❤❤❤❤

  • @alemlidia7064
    @alemlidia7064 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @tachawetzeleke6439
    @tachawetzeleke6439 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks, will try

  • @HBDFAMFORLIFE
    @HBDFAMFORLIFE ปีที่แล้ว +1

    ዚዚዬ በጣም እናመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ:

  • @NeberteKetema-ir9vc
    @NeberteKetema-ir9vc ปีที่แล้ว +2

    Thanks u

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว

    ትክክልነሽ

  • @Amewollo
    @Amewollo ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል በያላችሁበት ማሻአላህ አሪፍ ነው በርቺ ለፀጉር በጣም አሪፍ ውህድ ነው ሌሎችንም ነገር ካቺ ብዙ እጠብቃለን በዚሁ ቀጥይ በርቺ ማማዬ

  • @yonasberhanu2907
    @yonasberhanu2907 ปีที่แล้ว +7

    በኮኮናት ፋንታ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ባረግስ

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ስራሽንም እውቀትሽን ይባርክልሽ ጎበዝ በርች በራስ ጥረትና ሐሳብ በመምጣትሽ በጣም ደስስስ ይላል
    እጅሽ ይባረክዘበናይ/zizz
    እኔ ዛሬ ነው ያየሁት እምክረዋለሁ ሽበት በጣም በጣም ግባሬ ላይ ስላስቸገረኝ
    አመስግናለሁ

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ዋውውውው በጣም አሪፍ ዘዴ ዞማዋ አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርች ቀጥይበት ቆንጆ ስራ ነው❤እናመሰግናለን ቆንጅዬዋ

  • @zeharamohammed9486
    @zeharamohammed9486 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ምርጥ አሰራር እና ሀሬፍ ቆይታ ነበር ጠቃሚ ቪዶወችን ስለምትለቂልን ከልብ እናመሰግናለን ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @birtukanbalcha4568
    @birtukanbalcha4568 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ዬኔቆጆ እሞክረዋለሁ❤❤❤❤

  • @haroni2982
    @haroni2982 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚሕ ቤት ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት እሕታችን እናመሠግናለን❤❤❤

  • @Gebrellaadmitew
    @Gebrellaadmitew 10 หลายเดือนก่อน +4

    ፀጉራችንን ታጥበን ነዉ

  • @nejatendale6501
    @nejatendale6501 ปีที่แล้ว

    Allah Edeme yesexeshe yene.wede

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 ปีที่แล้ว +1

    በጤም ኣሪፍ ስራ ነዉ እናመሰግናለን ዋዉ 🙏❤👍

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ደመሰገን ሰላምሸ ደበዛልን ወደ እህታችን እንኳን ደና መጣሸ ሰለ መጣሸ ደሰ በሎናል የኔ ወደ በርችችልን በጣም ደሰ የምል የፅጉር ወህ ውዴ ዎውውውውው ቆንጆ 🥰

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ዚዚዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ያምጣልን

  • @metenberehanu6676
    @metenberehanu6676 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እናመሰግናለን ኮኮናት ካላገኘን እሳ በዋንኮት መጠቀም አነችልም????????

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ ዚዚዬ ቆንጆ! በጣም የሚገርም ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው። .ሽበት በጣም አስቸጋሪ ነገር ነው በተለይ ያለእድሜ የሚመጣው። ቀለም ከመቀባት እንደዚህ በተፈጥሮአዊ ነገሮች መንከባከብ ይሻላል።

  • @genetsida8067
    @genetsida8067 ปีที่แล้ว

    Ehite Tebareki yene cigri nw ahun iseralhu amesegnalhu

  • @chaltutusee
    @chaltutusee ปีที่แล้ว

    Baga nagaya dhuftaan anna dhufuu baredu koo hoji gaari irraa jiritan jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa mashallah mashallah baayee namati tolaa jabadhu wow ❤❤❤jabadhu 😮

  • @chaltutusee
    @chaltutusee ปีที่แล้ว

    Baga nagaya dhuftaan anna dhufuu baredu koo hoji gaari irraa jiritan jabadhu wow jabdu keenyaa ❤❤😮😮😮😮😮Jabadhu wow 😮

  • @SaraSara-bt1he
    @SaraSara-bt1he 9 หลายเดือนก่อน

    አረ እኔ በጠም ነዉ እምፈልገ የነበረ እሞከረለሁ እናመሰገናለን ❤