ጉዞ በፈረስ የኢትጲያን ውብ መልካ ምድር በቱሪሰት አይን ቅዳሜን ከሰዓት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 174

  • @astu4737
    @astu4737 4 ปีที่แล้ว +26

    ዋዉ የሚያምር ተፈጥሮ የሚያምር ገፅታ ውቢቷ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ደስታሽን እንጂ ሀዘንሽን አያሰማኝ
    እስኪ እንደኔ ወደ ዉጭ ወጥቶ ጥሩ አየር ደሰ የሚል ፀሀይ ማየት እና መሞቅ የናፈቀዉ አይ የሰዉ ሀገር እስር ቤት ሆነብኝ 😭😭😭

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 ปีที่แล้ว +21

    ታይቶ እማይጠገብ ምድር ኢትዮጵያ
    እያለን በዘር እንባላለን
    ዘርኝንት ስሩ ይድርቅ ኢትዮጵያ
    ለዘላለም ተከብራ ትኑር
    ♥️♥️♥️♥️♥️

    • @selamselamawit8343
      @selamselamawit8343 3 ปีที่แล้ว

      Aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 4 ปีที่แล้ว +10

    ለገበሬዎች እረጅም ጤና እና እድሜ ያድልልን።

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank You !በጣም በጣም በጣም የሚያምር አገር።ስላሳያችሁን እናመሰግናለን።

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 4 ปีที่แล้ว +12

    የአቡነ ተከለ ሀይማኖት ሀገር የክርስቶስምራ ሀገር ብዙ ቅዱሳ መኖርያ አባቶች እናቶች ያሉበት ሀገር

  • @natabaro4758
    @natabaro4758 4 ปีที่แล้ว +4

    Amazing landscape! One of the best we ever seen. Beautiful!!🙏💚💛❤️

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 4 ปีที่แล้ว +13

    Bulga yemama zinash ager wow betam yamral 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰያችን እኳን ሰላም መጣክልኝ ምርጤ ዋው እምዬ ኢትዮጵያ እኮ ውብ ከመሆኗ አረጓዴነቷ የትም አይገኝ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛለኝ የኔ እናት እዴት ደስ ይላሉ

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ጉብኝት ነበር እኛም በምናባችን አበረናችሁ ነበርን የምንወደውን ሙስሊም ወንድሞቼን የመስጊድ ታሪክ እንድናውቅ አድርጋችሁልናል እናም በጣም ደስ ብሎኛል በግሌ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @almazjanka763
    @almazjanka763 4 ปีที่แล้ว +3

    የናፈቀችኝን ኢትዮጵያ ከተባረከ የተፈጥሮ ቦታዎችዋ ጋር ስላሳያችሁን ቅዳሜ ከሰአቶችን በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @eyrusalemmoltot2736
    @eyrusalemmoltot2736 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ቦታ የምር ሣየዉ ምነው እዛ በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ ዉብ ኢትዮጵያዬ

  • @gvghh2074
    @gvghh2074 4 ปีที่แล้ว +6

    እዚህ የሚኖሩ ሰወች ታድለው ዋው

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ: በጣም ደስ የሚል ቦታ ሁልግዜ ታሳያላችሁ::
    የአገሬን ትዝታ ቀሰቀሳችሁብኝ
    አገሬ ስመጣ ከፈቀዳችሁልኝ በራሴ ወይ አብሬያችሁ እንደምሄድ ተስፋ አለኝ:
    መልካም ጊዜ!!

  • @solomonamnuel1272
    @solomonamnuel1272 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነው የሚያምረው ስዊዘርላንድ
    ነው የሚመስለው ከምር ተራሮቹ
    ስላስጎበኛችሁን ናመሰግናለን
    ስንመጣ እንጎበኛለን።

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ያምራል ።

  • @tgmeskel2258
    @tgmeskel2258 4 ปีที่แล้ว +3

    This place is very beautiful. I wish I was there with you . keep up with your work. Thanks

  • @sitotawderes6912
    @sitotawderes6912 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚያምር አካባቢ ነው.መንገድ ቢገባለት ጥሩ ነው

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 4 ปีที่แล้ว +7

    ሠያ ምን ጉድነህ አቦ እንጀራ ይውጣልህ፡፡

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 4 ปีที่แล้ว +5

    የገብስ እጀራ ነው መሸአላህ ያስታውቃል ሰበሀቱ ጋግሬው ሰለ ማቅ ነው👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 4 ปีที่แล้ว +8

    Seyaa weste new I can’t wait eskmagegiw

  • @adad708
    @adad708 4 ปีที่แล้ว +2

    መዝጊድስ ከሌለ እንሰራለን መተን እንጎበኛለን ያምራል ሹክረን

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ወጣ ብላችሁ የግጠሩን ፍቅር ስላሳያችሁን በተለይ ጊዱ እንዴት ደስ እንደሚል ሰያን ማለቲ ነው ካደረገው የአንገት ልብስ ጋር ኢትዮጵያዌ ፣💚💛♥️👍

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 3 ปีที่แล้ว

    ይህንን አብሮነት ይህንን ፍቅር እግዚአብሄር ይጠብቅልን ፍቅር አይራቀን

  • @ftoond7384
    @ftoond7384 4 ปีที่แล้ว +7

    እኔንም ውሰዱኝ ወይኔ አገሬ ውብ ነች ምን አለ ሰላም ሆና ለሁሉም ትበቃለች እኮ

  • @fozyachestoux3230
    @fozyachestoux3230 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ነው ውብ እገራችን እንኮራባታለን በርቱ

  • @nice7303
    @nice7303 4 ปีที่แล้ว +2

    የገጠር ሰው እኮ እግዳ አክባሪ ነው ነገር ግን ወደ ከተማ ሲመጡ ገና ፊታችንን እናጠቁርባቸዋለን ጌታ ይቅር ይበለን በእወነት

  • @meseretbegna4240
    @meseretbegna4240 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አገራችን ዉብ ነች ከዉቦችም ዉብ ነች ኢትዮጵያ አገሬ ሰያ በታም ነዉ ምናመሰግነዉ

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ውብ የሆነ አገር አለን እኮ እግዜአብሄር ይመስገን👍😍❤🙏

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc 4 ปีที่แล้ว

    ሰያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሕ ወዲም ኑርልን ባገኙሕ ደስ ይለኛ ሀገሬን ብታሳየኝ

  • @ድንግልማርያምእናት
    @ድንግልማርያምእናት 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፍቅር ይብዛልን ኢትዮጵያዊት መልካም ናቸዉ

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 ปีที่แล้ว +10

    ሰው አድንቂ ካላችሁኝ ሰኛን
    ምርጥ ሰው

    • @ተሰፋአንቁርጥ
      @ተሰፋአንቁርጥ 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው የሀገሩን ታሪክ ቦታ የሚያውቅ ደቅልጅ ነው ችሎታው የለኚም እጂ ብሸልመው ደሥ ይለኛል

    • @ተሰፋአንቁርጥ
      @ተሰፋአንቁርጥ 3 ปีที่แล้ว

      በርታ ሠያ👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @sebleseble3010
    @sebleseble3010 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያዊነት መልካምነት የሚባለው በምክንያት ነው

  • @seydabera750
    @seydabera750 4 ปีที่แล้ว

    ሰያ ምምርጥ ሰዉ አገራችን ታሳየናለህ እማናቀዉን 🙏🙏🙏

  • @wargnashbagala3575
    @wargnashbagala3575 4 ปีที่แล้ว +11

    ዋውውውው ምንጃሬ ባልሆን የቆጨኝ ነበረ

    • @dawitmelese9677
      @dawitmelese9677 4 ปีที่แล้ว

      Ethio

    • @fkirteenbakom6959
      @fkirteenbakom6959 4 ปีที่แล้ว

      የምንጃር ልጅ ገና ዛሬ አየሁ እንዲት ነሽ የስፈሪ ልጅ

    • @زينب-غ7ب8م
      @زينب-غ7ب8م 4 ปีที่แล้ว

      አማራየ❤❤❤❤❤

  • @ኢልሀምአወል
    @ኢልሀምአወል 4 ปีที่แล้ว +3

    ይህን ቪዳወ ያረቢቱንልጅ አሳይቻት እንደት እንደወደደችው

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 4 ปีที่แล้ว

      የኔዋ ሴትዮ አሳይቻት እሄዳለሁ ጀነት ነዉ አገራችሁ አለችኝ

  • @aaliyahosman6740
    @aaliyahosman6740 4 ปีที่แล้ว +5

    ኡፉይ ሀገሬ ክፉ ሀይከሽ ናፈቀኝ የገበሬው ሀበቴ እጅ እርሸ ሀረገዴው አገሬ ሰብሉ አረ ስንቱ

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 4 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ብርክቲ ተመቸችኝ

  • @barackhaile777
    @barackhaile777 4 ปีที่แล้ว +13

    ይህን የመሠለ ለም አገር ይዘን ግን ለምንድነው ረሃብን ማሸነፍ ያቃተን???

    • @Getaneh188
      @Getaneh188 4 ปีที่แล้ว +1

      በአመት አንዴ ነው የሚታረስ። እንደዚሁም አስተራርሳችን ዘመናዊ መሆን አለበት። ጎጃም ለኢትዮጵያ ይበቃል በደብ ቢታረስ።

    • @jerryarsenal9248
      @jerryarsenal9248 4 ปีที่แล้ว

      እኛ ወሬ እንጂ ስራ አናቅም

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn 4 ปีที่แล้ว +2

    ...... ወደ ሰሜን ጎንደር አርማጭሆ መቸ ይሆን ምትመጡ ? ምንም አይነት ካሜራ ያላየው እጅግ ድንቅ የሆነ መልካዓ ምድር ። የደብረ ሞጊና ገዳም ። በጣም ተራራማ ነው እጅግ ይማርካል

  • @lucylucky3329
    @lucylucky3329 3 ปีที่แล้ว

    Yall just passed by my grandpa's house!!😃😃😃so happy to see this

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 4 ปีที่แล้ว +4

    ምነ አምላኬ ላፍታ ዎፍ ባረገኝና ብር ብዬ ይህን ማር ማር የሚል ቦታ ባዬኩት 😃

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw1974 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሰዬ በጣም ደስ ይላል አገሬን አሳየኸኝ

  • @kalealegnjesus7936
    @kalealegnjesus7936 4 ปีที่แล้ว

    Woooow I love you Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 3 ปีที่แล้ว

    ገጠረ ነው ተውልጄ ያደኩት እናም ፈረሥ ውሥጤ ነው በችግር ምክናየት ተሽጥች እጅ ዲሀነትን ለማሸነፈ ሥዴት ወጣሁ በጎች ከብቶች ብቻ አሽጦብኛል

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው በጣም ያምራል እደኛ ሀገር ነው እነሱ ግን አበጣ አላየባቸውም የኛን አበጣጨረሰው ያሳዝናል ገበሬ ለፍቶ ለፍቶ ባዶውን ቀረ

  • @ባባየኔኩሩአተብቻነህአባቴ
    @ባባየኔኩሩአተብቻነህአባቴ 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ይሄኔ የኛም እድህ ነው ደስ ይላል ኡፍፍፍ

  • @ajmanuae4941
    @ajmanuae4941 4 ปีที่แล้ว

    ካሜራ አማኑ በጣም ጎበዝ ነው

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል የራስ አበበ አገር። አማራ ጠንካራ ነዉ።

  • @አፀደ
    @አፀደ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ሀገሪ ሰላምሽ ይብዛ

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 ปีที่แล้ว

    ለግልቢያ ከፈረስና ከበቅሎ ማንኛው ሀሪፍ ነውየምታውቁ ንገሩኝ

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 4 ปีที่แล้ว +1

    የምትመሰገኑ ናችሁ። ወጣ ብላችሁ የሁላችንም የቀደሙን ወላጆቻችን ወደ ክተማ ከመፍለሳችን በፊት የነበሩበትን ስላስታወሳችሁን። አስጎብኚው በደንብ ተዘጋጅቶ አብረው ያሉትን እንዲዝናኑና እንዲደሰቱ አደረጋቸው። እባክህ ከውጭ ሀገር ያለነውን እንደዚህ እንድታዞረን እንዴት ልናገኝህ እንችላለን? በርቱልን። አይዞአችሁ። እንደርስበታለን።

  • @classymobiles1989
    @classymobiles1989 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much nice

  • @bennate3858
    @bennate3858 4 ปีที่แล้ว +1

    Great program. Will benfit all if you can tell us exactly where and how you u got to the location so we can do it too. What road did you take from Addis? Where did you get off the car and start horse ride?.. thank you

    • @meridesi1964
      @meridesi1964 3 ปีที่แล้ว

      Yaaa that's also my question and I was referring from comment but I can't find please can u tell us

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw1974 4 ปีที่แล้ว +2

    አገሬ እደዚ ነዉ አኮሩኝ ሳያልቅ ባናቱ እጀራዉ ከፊት ትንሽ ከተቆረሰ ይጨመራል ሁሌም ገበታዉ ሙሉ ነዉ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት የገበሬ ማድ ሁሌም ሙሉ ነው አላሀምዱሊላህ

  • @menamamo1146
    @menamamo1146 4 ปีที่แล้ว

    Wow wow amazing Mama Ethiopia

  • @maeritube2651
    @maeritube2651 4 ปีที่แล้ว

    Degu yagera sew💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 4 ปีที่แล้ว +1

    ይችን ፅሁፍ እምታነቡ ክፉውን ያርቅላችሁ ፍቅር ሰላም ደስታ ይስጣችሁ ሀሳባችሁ ይሙላ እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ ያገሬ ልጆች

  • @zewdneshshewaleul8526
    @zewdneshshewaleul8526 3 ปีที่แล้ว +1

    መንዝእምዬ ሰለተወለድኩብሽ አይቆጨኝም

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 4 ปีที่แล้ว +1

    የሴትዮ አቀባብል ቤቱ ምናምን እፍፍፍፍ ትዝታውን ቀስቀስብኝ ሽታው ሁሉ ነው ይመጣብኝ 😥

  • @workabebakinfu6802
    @workabebakinfu6802 4 ปีที่แล้ว

    ሀገሬን ስላሳያችሁኝ በጣሞ በጣም አመሰግናለሁ

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 4 ปีที่แล้ว

    "kesewu ager bulga
    Anchi alesh waga..." 🎵🎵🎵🎵🎵🎵

  • @kalfano537
    @kalfano537 4 ปีที่แล้ว +2

    የእናት የአባቴ ሀገር ቡልጋ

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዬጵያዊ ማለት እኮይሄ ነው ከሁሉም ነገር የምወደውና የሚናፍቀኝ እብሮ በትሪ መብላት

  • @hananhabshawit9811
    @hananhabshawit9811 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሲያምር ማሻ አሏህ

  • @madinamadina420
    @madinamadina420 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ

  • @እግዚአብሔርተዋጊነው-ዘ6ኸ
    @እግዚአብሔርተዋጊነው-ዘ6ኸ 3 ปีที่แล้ว

    እውነት የናቴን ቤት አስታወሳችሁኝ እቤት ማንም ሲመጣ እንኳን ደህና መጣህ ብሎ ተቀብሎህ እግርህን አጠበው ምግብ ቀርቦ ሰው በልቶ የሚጠግብ አይመስላቸውም በዚህ ማህበርሰብ ውስጥ ተወልጄ በማደጌ እድለኛ ነኝ እኔ ከሚማርክ ተፈጥሮ ካለው ውልደቴም እድገቴም ገጠር ነው ያውም ሰሜን ሸዋ እምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰያህዬ የትውልድ ሀገሬን ስላሳየህኝ በጣም አመስግናለው

  • @limathlimath2960
    @limathlimath2960 4 ปีที่แล้ว +6

    የሸዋ ልጅ ባል ሆን ይቆጨኝ ነበር ለዛውም የደብረብረሀን ልጅ

  • @nice7303
    @nice7303 4 ปีที่แล้ว

    ምድር ሰፊ ናት ምን ያበላላናል ለምሃል ከተማ

  • @amirebrihm4668
    @amirebrihm4668 4 ปีที่แล้ว

    Eist eiden seyen mitwedut like arge big ape liseye😘😘😘😘

  • @lamyordi9734
    @lamyordi9734 4 ปีที่แล้ว +1

    Ymebadew brageram kebs wow 🤩 betsatfaw etmalekach men alebat

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢናንተ በፈራስ እያሄዳችሁ ካሜራ ማን አሳዘነኝ 😉

    • @bezasisay644
      @bezasisay644 4 ปีที่แล้ว

      እሱም የያዘ ይመስለኛል

  • @hananhabshawit9811
    @hananhabshawit9811 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያየ🌹🌹🌹

  • @saliya3249
    @saliya3249 4 ปีที่แล้ว +5

    ቆይ እኔ እምለቹ እነንተ በፈራስ ስትሄዱ ከከሜራ ጀርበ የሉት በግራቸው ነው የምሄዱት ወይ

    • @erozitube9487
      @erozitube9487 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @apptuble1610
      @apptuble1610 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ጥያቄ ነው🤔🤔🤔

    • @ኢትዩጵያዊት
      @ኢትዩጵያዊት 4 ปีที่แล้ว

      በእግሩ ነውጅ እየፈጋ እየተነሳ

    • @erozitube9487
      @erozitube9487 4 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዩጵያዊት አደለ ጉድ ነው አቀራረፁ ግሩም ነዎ

    • @ቀቀ-ወ5ረ
      @ቀቀ-ወ5ረ 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ጥያቄየ ነዉ

  • @እመንእጂአትፍራ-ጸ7ጸ
    @እመንእጂአትፍራ-ጸ7ጸ 4 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍነው በርቱ ግን አናተበፈረሥ ትሂዱ ካሚራ አምኖቹ እዲት እየሂዱነው

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 ปีที่แล้ว +3

    አስጎብኝው ግን ታድሎ ኢትዮውን ያቃታል በሙሉ

  • @madinamadina420
    @madinamadina420 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው

  • @zahrayousif7998
    @zahrayousif7998 4 ปีที่แล้ว +3

    ቡልጋ የማማ ዝናሺ አገር

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 4 ปีที่แล้ว +2

    ሶያ በቃ አግባኝና ሻጣህን እየተሸከምኩ በምትሄድበት ሁሉ ልከተልህ ኢትዮን ከእግር እስከ እራሷ ማየት በጣም ምኞቴ ነበር ግን የማዳም ሸቃላ ሁኔ ቀረሁጂ ኮሜታተሮች ኮሽታ አልፈልግም😎😎😎🤗🤗🤗🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ሠአዲ-ዐ4ወ
    @ሠአዲ-ዐ4ወ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሲያምር አገሬ ውብ ናት

  • @KumariKumari-wp3ig
    @KumariKumari-wp3ig 4 ปีที่แล้ว +2

    😘💓💓💓 ዋዉ

  • @santamayn
    @santamayn 3 ปีที่แล้ว

    Abo betam mirt sew neh...keep up the good work brother ...pls post ur name and add pls ...thank u sir

  • @rita1rita139
    @rita1rita139 4 ปีที่แล้ว +1

    ካልተሳሳትኩ እዚህ ቦታ ጣልያኖች እንኳንስ ሰዎቹ ዝንጀሮዎቻቸው ተዋጉን ያሉት ቦታ ነው::

  • @kt1651
    @kt1651 4 ปีที่แล้ว +7

    ይሄን የመሰለ ሀገር ይዞ መባላት , ሞት ለፖለቲከኞቻችን እነሱ ናቸው ሚያባሉን

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 4 ปีที่แล้ว

    Enezi menm des ayilum

  • @azebassefa2057
    @azebassefa2057 4 ปีที่แล้ว

    Ye enata Hager Ethiopia lezlalem tenure!!!!!!

  • @ibuprofenkora2641
    @ibuprofenkora2641 4 ปีที่แล้ว +5

    ፈረስ ተፈጥሮአዊ እንሰሳ ስለሆነ አላለችም😂😂 እሺ ሰው ሰራሽ እንሰሳ 1 ጥሪልነኝ ....

  • @belayeabate6929
    @belayeabate6929 4 ปีที่แล้ว

    ywahu amara ytrabewn tgream endzeh abltehe new gedayeh yehone

  • @kidanegebreigzi1617
    @kidanegebreigzi1617 4 ปีที่แล้ว

    Ebc menm betzgoboche be ayen agerachen ayen grum new bertu ehe aberch new.

  • @rutamuze
    @rutamuze 4 ปีที่แล้ว

    Ere ager chirash bolgay endi nen

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc 4 ปีที่แล้ว +8

    የፈረስ ዉለታ ተዘርዝሮ አያልቅም

    • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
      @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል በተለይ በገጠር ላይ ያሉ ፈረሶች ይጫናሉ ለሰርግም ሙሽራ ይሸከማሉ እኔስ ታዲዬ እልም ያልኩኝ የገጠር ልጅ ነኝ

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 3 ปีที่แล้ว

    አፈልኚ እጀራ መሠለኚ ያልቦካ ማለት ነው ቆጆ ነው ለጨጓራ

  • @tigeayalew6318
    @tigeayalew6318 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ምንጃር ሸንኮራ የምወደው ሀገር

  • @ekramyimer5553
    @ekramyimer5553 4 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ለምልሚ

  • @eternityh3229
    @eternityh3229 4 ปีที่แล้ว +1

    I like the tour guid but the other dude is annoying ,he keep repeating what the tour guid told him.

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 4 ปีที่แล้ว +5

    Amhara degu

  • @ዉርዬየኔ
    @ዉርዬየኔ 4 ปีที่แล้ว

    የማማ ዝናሽየ ሀገር

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን የመሰለ ሜዳ ለምን መኪና አይገባላቸውም እጀራው ምን ሁኖ ነው የጠቆረው ከምድነው የሚሰራው

    • @tihunyilma4347
      @tihunyilma4347 4 ปีที่แล้ว

      ስንዴ እና ጤፍ ነው የሚፈጨው ብትቀምሺ እንዴት እንደሚጣፍጥ የማር እንጀራ ነው የሚመስለው ።

    • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
      @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@tihunyilma4347 አይጣፍጥም አደለም ያልኩት ለምን ጠቆረ ነው ያልኩት ነው ባህላቸው ነው ማለቴ ሲጋገር በደብ ቅብር ሲል ነው የሚወጣው ወይስ በደብ ሰምቶ ምጣዱ እድለበልበው ይደረጋል የማቀው ገብስ ብቻውን ሲጋገር ከታች እደዚህ ይሆናል ስንደና ጤፍ ግን አይጠቂርም ስላልገባኝ ነው በዛላይ ቤቱ ጵድት ያለ ነው ተመርጦም ቢሆን በጣም ነው የሚያምረው

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹
    Yeste gegena ❤️❤️❤️

  • @teshemagna1184
    @teshemagna1184 4 ปีที่แล้ว

    Saya wolayt sodo wusxigarp

  • @hanonyohannes3565
    @hanonyohannes3565 3 ปีที่แล้ว

    ሆዳሞች መብላት ወይም መቀበል ብቻ ሳይሆን : ለባላገር ሰው የልብስ ሳሙና እንክዋ ምናለ ይዛችሁ ብትሄዱ የደቡብ ሰው ነኝ የ አ. አ ሰው ባህልና ይሉኝታ ረስታል እንደ አብዛኛውም ከተማ :: መስልጠን መሰይጠን