God blessed Ethiopia and all Ethiopians 🙏 More blessings to all of you my Brothers and Sister 🙏 ETHIOPIA THE BLESSED COUNTRY IN THE WHOLE GLOBE 🌎🙏 AMEN AMEN 🙏
The historical Emperior of Ethiopia emperior of Africa emperior of the world Minilik II. ( Kaiser Minilik II). Thank you both journalists and the guidance.
የኔ ውዶች ሀገርን ስላያችሁት በጣም ደስ ብሎኛል
እልልልልል የአኮበር ልጅ መሆኔ ኩራቴ የምኒሊክ ሀገር !!
ሰሜን ሸዋ ማር ሀገሬ
ልዩ ፕሮግራም ስኢድ እጅግ እናመስግናለን በተለይ ከሀገር ውጭ ለምኖር ለማየት እድለን ላላገኘን አገራችንን ስላሳየህን
የሰንዳፋ ልጅ ነኝ ቆም ብላችሁ ወተታችንን ስለጣችሁ በጣም እናመሰግናለን
አንኮበር ሰሜን ሸዋ ኢትዮጵያ ትውልድ ሀገሬ የምዬ ምኒሊክ ሀገር ነው ተወልዶ ያደገበት
ያለሁት በስደት ነው በጣም የሀገሬን ትዝታ ሳይ በጣም ሆድ ባሰኝ።ምን ላድርግ ባላይ ይሻለኝ ነበር ያስነፈርቀኛል።
የትውልድ ሀገሬ ሰሜን ሽዋ
God blessed Ethiopia and all Ethiopians 🙏 More blessings to all of you my Brothers and Sister 🙏 ETHIOPIA THE BLESSED COUNTRY IN THE WHOLE GLOBE 🌎🙏 AMEN AMEN 🙏
God bless you all I am so excited please give us more info about our history thanks
ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
ኢቢስ የአያት የቅድም አያቶቼን አገር ስላሳያችሁኝ በጣም አመሰግናለሁ
ውይ እምዬ ምኒሊክ አንኮበር
ወይይይ አገሬ እንዴትእንዳናፈቀኝ 💚💛❤️
ይህን የመሠለ ቦታ ይዞ ድህነት ከሀገር መሠደድ ግፍ አይደለም
በጣም ግፍነዉ
ነበር ግን ምን ዋጋ አለው
ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤
Waw betam yamral
Tarikachenm chemr menaynet fikr endal yeigeltubet mengdi be ker yasyout temchitojal
The historical Emperior of Ethiopia emperior of Africa emperior of the world Minilik II. ( Kaiser Minilik II). Thank you both journalists and the guidance.
በጣምነው የተመቻችሁኝ አውቃችሁ ማሣወቅ ኑሩልን አቦ
Betam arif program
"Oh" What a nice View!! 🏞
I Love Nature! 💚💛❤ 🙏
Ethiopian love 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇰🇼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤l miss home. 😢
enamesgenalen
entarek wudoche ene wodachihualehu enates 😘😘😘😘😘
Wow top!
ሚኒሊክ ነው ለካ ለመጀመሪያ ጊዜ
ስልክን የፈጠረው ?
ዛሬ ነው ያወኩት
እምየ ከባድ ነው
እምዩ ምኒልክ የና አባት. ብልህ ጀግና
Tilk sera new yeserachut👏👏🙏
ከኢትዮጵያ ወቶ ማውቅ ሰውበአሁን ስዓት ዱባይ አገር ቢመጣ በሙቀቱ ይሞተሉ ከምር ዉብቷ ኢትዮጵያ አገሬ ምንጊዜም የአየር ፀባያዋ ተስመም 🥰🥰
እነትብላሻልማንእዳገርአላሂአገራችሠላምያርግል
Please consider Hambaricho too that found at Kembata Zone.
ኡፍፍፍ ሲያምር
Emigerem new hagerachin betam wube nat eko gn bilih sew yelatim
Wawww enamsgenaln lyu perogeram new
ዋው ሲምር አገራችንኮ ውብናት ፍቅር ጠፍጂ
ቀጮየ ስወድሺ እህቴ እንዳች በዚህ አይነት ስራ ሁኔታ ለማየት እየተመኜሁ
Wow shewa
እምዬ ምንልክ ሞተህ እንዲህ ዝናህ ብዙ ብትናር እንዴት ይሆንነበር ታሪክ እውንትም ይገርማል
Tizalngn ankoberi yet nachu ankobroch
ሰያ ግን ዩቱብ የለህም
👍👍👍
እሄንፕሮግራምስወደውአይሀገሬስንትየተፈጥሮሀብትይዘሽበውስጥሽማንተረዳሽግንምንዋጋለውሰላምየለትውልዱበማይሆንሀሳብተመርዞበዘርበሀይማኖትእየተለያየሰርቅ
ጎጃም አባይ በረሀ ውስጥ ነው በጣም ብዙ ያሉ እሱማ አልፎ አልፎ ነው ያሉት
ደብረ ብርሃን ሳትሆን ሳዪን አለፍችሁ😥
በስማም ሲያምር ግን ምንም አልተሰራበትም የአሁኑ ትውልድ ወሬ ብቻ።
Gobze mtayt yalbet bota tbarku
baki wodeza belahu ye geday mekemecha atasayene
dedeb mehayim