ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባክክን ሙሉ ስልጠናውን ቡሰጠንና ብንሰራ በስደት ተንከራተናል አመቻችልኝ
100% ብቻ ሳይሆን 200% በላይ ያዋጣል እኔ ምስክር ነኝ በእውነት ያዋጣል
Belimd new eyeserak yalekew wendeme
selam new melkamsew ebalalew ena mejemer felge neber ena kechalk btaweragn des ylegnal
በጣም እናመሰግናለን ውንድም በርታልን
ጀግናወድምነህወላሂእኔአአስባዋለሁ
እዉነት በረታ ጥሩ ምክረነዉ ወድማችን እኔም የሁለየ ምኞቴነዉ ይሳካልሽ በሉኝ ከስዴት መልስ
ስልክህን ብታስቀምጥየዉነት በረታ እዳተ ያለዉነ ባገራችን ያብዛልን ባገሩላይ ሰረቶ መለጥ እያለ ስዴት እያሉ እሚሞቱ
እኔፍላጎትአለኚ።ስልጠናእፈልጋለሁ።እናሁለትወረይቀረኛንሀገርልገባ እናስልጠናሀሁኑባገኚደስይለኛን።ስገባእድሰራአ
ለመጀመር እያሰብኩ ነው። አዲስ አበባ ቅርንጫፍ አለህ እባክህ ሞክሼ
ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ2000 እንቁላል ጣይ ጫጩቶችን ለማስገባት ለኢትዮ ቺክን ገንዘብ አስገብቻለው ነገር ግን በእርባታ ቦታ የመብራት ችግር አለ ለዚህም መፈቴ ብዬ ያሰብኩት solar ለመግዛት እያሰብኩ ነው።መረጃው ካለህ ምን ዓይነት solar ወይም ምንያክል watt solar መግዛት አለብኝ ለ2000 ጫጬቶች የሚበቃ? እኛ አከባቢ ሶላር ስለማይገኝ ዬት እና ዋጋውስ ምን ያክል ነው?አመሰግናለው።
እውነት እመሰግነለነ
በረታ የኔ ወንድም አንተ በጣም ጀግናነክ
Betam.tekame👌👌👃
Realy you are hard worker!
Huliem adenkhalehu berta wendimachin yemanenem sikesa atsema
ደሮ እርባታ ውስጥ ከመግባት በፊት ሰለደሮ እርባታ ብዙ ትምህርቶችን መማር ያስፈልጋል። በአሁኑ ሰዓት online ብዙ ትምህርቶችን መማር ይቻላል።
Ena meseginalen
ሠላምክ,ይብዛ,በናትክ,መጥቼ,ላግኝክና,,በደንብ,አሥረዳኝና,ልሥራ,,መሥራት,እፈልጋለው
በናትህ በድፍረት ገባሁበት ነገር ግን አሰላ ላይ የመኖ ዋጋ 4200 እንቁላል 8ና 9ብር ታዲያ ትርፌ ልፈት ብቻ ሆነ
👍👍👍
ሰላም ወንድም ሰለ እርባታዉ የተዘገጅስልጠና የሚሰጥ መፀሀፍ አለ ወይ ለመሰልጠን ለማንችል
ቁጥረሕን በኮሜቱላይ ጣፈው
Indet lagegn benateh
እኔስግደተኛነኝ.ግንበቅርብመጥቼ.መስረትእፊልጋለው.ምንትመክርኛለህወድሜ
የእንቁላል expiration date ይኑረው።
በጣም ጎበዝ በርታ
እኔመጀመርእፈልጋለው.እባክህነገርኝግንምንምአላውቅም.ብቻዬንነኝ
ወንድሜ በርታ ዝምበላቸው እኔ ኮሜንት መፃፍ ስለማልወድ ነው እንጅ ሁልጊዜ ቪዲዮችክን በጉጉት ነው የምከታተልክ ምክንያቱም ለብዙ አመት ይህን ስራ ለመስራት ፍላጎት ስላለኝ እስካሁን በስደት ላይ ነኝ እንደፈጣሪ ፍቃድ ወደኢትዮጵያ መምጣት እና ይህን ስራ መጀመር እፈልጋለሁ ለሱም የሚሆን ቦታ አለኝ እና ስልጠና እና ልምድ ብታካፍለኝ ደስ ይለኛል ደግሞ ብዙ ነገር ከቪዲዮችክ ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ ።
🙏🙏
ከስደት ይሻልሻል ነይ ስልክሽን ላኪልኝ
Bekirb jemralew ke egziabher gar
Ewnet new hulu neger noroachew yemi feru betam bezuwoche nachew bizines teferto ayiseram
selam lant wandamey baxam goza eney doraw marabata falgelewu
Bartaa🎉 inmsgnlii
በረታልን
በመጀመሪያ የኘሮግራምህ አድናቂ ነኘ እባክህ ለሽታ ማጥፍያ የሚሆን ምክር ለግሰኘ ጀማሪ ነኘ አመሰግናለዉ
ሰላም እንዴት ነክ የሰጠኸን መረጃ በጣም ጥሩ ነው እና እኔም ለሰጋ የሚሆን ልጀምር ነበር እና ምን ትለኛለክ ሒደቱን ብትነግረኝ እንዳልከው በጣም ፈርቻለሁ!!
Mulu temehertun bemen maggnat yechalal
ሰላም ነው …እስቲ አሁን ላይ ያለውን ጠቃላይ ሁኔታ ንገረን ጠቀም ያለ ትርፍ ለማግኘት ምን ያህል ዶሮ ማባ እንዳለብኝ ምን ያህል ካሬ ቦታ መከራየት እንዳለብኝ እና ም ያህል ብር እነደሚያስፈልገኝ …ባጠቃላይ ያለውን ሁኔታ እስቲ በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ፕሮግራም ስራልን ወደ ዶር እርባታ በሰፊው መጀመር እፈልጋለሁኝ
Ene betun azegajichealew ena 2000 doro yfelgalew bekenash ket agegnalew
ስልክቁጥርአስቀምጥም
Lemanegnawum leju enkulal sayihon chachute newu meshewtw enante gen sewu selalchum at jemeru erasachun adametu nege setkeseru ekele akeseregn kemetelu. serawu betam risk alewu endene Endene yalachun birr endale awutachu endatjemeru especially Terachu ke sewu hager lemetmetu ehetoche serawu le kesaram le terfem kerbe newu.
በእርግጥ ብዙነገር ጨምሮል 3960 ነው ግን ያዋጣል
How can I contact you for advise?....I am planning to start the business
ሳሶ ለእንቁላል ባረባ ያዋጣል ወይ
ፍራትና ፍላጎት እየተጣሉብኝነው?
ማዋጣት ያዋጣል ግን የዶሮ ነገር ሁሌ ቀን አይሞላም
የዘር እንቁላል እንደት ነው የምናገኘው????
ወንድሜ ሰላም ነው፡ ዶሮ በየትኛው temprature መርባት ትችላል? ማለቴ በሙቀታማ ቦታ እንደ ጋምቤላ የመሳሰለ ቦታ ትችል ወይ? መልስህ በጉጉት እየጠበቁ ነይ...
ብሮ በናትህ ስልክህን ከቻልክ ተባበርኝ ለማማከርነው ፕሊስ?
ይሄን ስራ መስራት እፈልጋለሁ በየት አግኝቼ ላውራህ
ወድም በደብ አድምጨሀለው የመስራት ፍላጎት በጣም አለኝ እና ምጠይቅህ ጥያቄ በደብ መልስልኝ እቁል በደብ የሚጥል የምን ዝርያ ነዉ ➣1000 ዶሮ ለመጀመር ስት ብር ያስፈልጋል ➣የቦታ ስፋቱስ ስት ካሬ ይበቃል➣መኖስ ለዓመት ስት ብር ይበቃል
ስራውን ለመጀመር ሀሳቡ አለጝ እዴት ልጀምረው ነው የከበደጝ ለመረጃው እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ
ዝምበላት አንተ ቅን ልጅ ነህ በርታ
ጥሩ መረጃ ነዉ የሰጠህን 3*4 ቤት ላይ ምን ያክል ዶሮዎችን ማርባት ይቻላል
በካሬ 7 ዶሮ በሚለው አብዛው
Bro እኔ ገና ልጀምር ነው እና please 20 ካሬ መሬት ላይ ነው ያለኝ እና በምን ያህል ዶሮ ልጀምር ለእንቁላል ጣይ
ወንድሜ አንድ እንቁላል ጣይ ዶሮ በክረምት ምን ያህል ሊትር ትጠጣለች ማለት 1400 እንቁላል ጣይ ዶሮ ስንት ሊትር በቀን ያስፈልጋል በአለቀ ጊዜ እየሰጠሁ ቤቱ መሽተት ጀመረ እየተደፉ ውሀ እየበዛ መሰለኝ
በተረፈ ማንንም አንሰማማም ከፈጣሪ ጋ ወደፊት መቀጠል ነው ወይ እንቀጥላለን ወይ ደግሞ እንቀጥላለን
😂😂😂😂😂😂😂😂
ብዙ ትምህርት ሰጥተሀኛል ለስራዬ
እኔ ለ4 ዓመት ፍግት ብዬ ሰርቻለው ካሁን ብሏል አይደለም ልሰራ ለሚሰራው አዝናለሁ
ተስፋ አስቆራጭ ንግግር ጥሩ አደለም ወገኔ☺️
መሸነፍ ጥሩ አይደለም ጠንክሮ መሥራት ይኖርብካል ስትሰራ ደሞ በእውቀት ስራ በልምድ አትስራ
@@ሙሀመድዘይን በጣም የሠራ ይለወጣል ዋናው ጠንካራ መሆን ነው አንድ ስራ ደሞ ውጤታማ የሚሆነው ከብዙ ፈተና ቡሀላ ነው
Telegram username sitegn?
Bro ansemam 101% yawatale it all about bad mouth so wedfit new hulu yalfale
ሥጀመር እቁላሉ እንደት የት እንደሚገኝ አትናገሩም ከት እደሚመጣ
🥚እንቁላል ሳይሆን ቄብ ዶሮወችን ገዝተሽ ለተወሰነ ወር አስቀምጠሽ ከዛ መጣል ይጀምራሉ
ወድሜ እባክኸ የስጋ ዶሮ መስራት እፈልጋለው እድትረዳኝ
ስት ዶሮ ፈልገሽ ነው
እንቁላል ጣይ የሶስት ወር ስንት ነው? ቤታቸውን በሸራ ቢሰራስ?
ሸራውን ዝናብ ሲመጣ ይቀደዋል ጨክነህ ቆርቆሮ አድርገው
እኔ ስዴት ነኝ ህልሙ አለኝ ፖርሙንም አሠርቻለሁ ስደት አለቀኝ አለ ግን እኮ እወ
እሠው ሀገር ሆኜ የማገኜውን እጥፍ እንደማገኝ አውቃለሁ ግን የቤተሠብ ቤት ሳላስተካክል ይህን ሳላረግ እያልኩ በቃ እሠው ሀገር ቀረሁ ምን ትሉኛላችሁ
Ehete yebeteseb chiger mechem ayalkem ena yerasesh yemhon neger sertesh weda agerish temleshi
እህት ግቢና ስሪ ውደ
ወንድሜ ለምክርና ምስ ገና ዓለን ከስድስት መለስ የመስራት እቅድ አለን በማንኛውም በታ መጀመር ይቻላል
እኛ ፈሪዎች አይደለንም!! ዞር በል ባክህ !! እኛ በትንሹ ጀምረን ማደግ እንችላለን ። አታስፈራራን ባክህ!!
ሁሉም አለኝ ግን ካንተ ጎደኛ ሞህን ያስፈልጋል ስር le ማስርት መጀመሪያ ሞርል ያስፈልጋል
ነገሮችን አትደጋግም ። ዝም ብዬ ሳዳምጥህ ከዶሮ ጉዳይ በዘለለ አክቲቪስት ለመሆን የፈለግህ ትመስላለህ ። እንዴት የዶሮ እርባታ አዋጭ እንደሆነ ማስረዳት እንጂ እየደጋገምክ አዋጭ ነው ከማለት ውጪ ምንም ቁምነገር አልሰማሁም ። ለቀጣይ አቀራረብህን አስተካክለው ።
😂😂😂
ትክክለኛ አስተያየት ነው ዝም ብለህ atidegagim ወይ ከ youtube ገቢ ለማግኘት ከሆነ ንገረኝ አሊያ ወደገደለው ግባ
ዶሮ ዶሮ ስትል ዶሮ እንዳትሆን
😂😂😂😂
ባክክን ሙሉ ስልጠናውን ቡሰጠንና ብንሰራ በስደት ተንከራተናል አመቻችልኝ
100% ብቻ ሳይሆን 200% በላይ ያዋጣል እኔ ምስክር ነኝ በእውነት ያዋጣል
Belimd new eyeserak yalekew wendeme
selam new melkamsew ebalalew ena mejemer felge neber ena kechalk btaweragn des ylegnal
በጣም እናመሰግናለን ውንድም በርታልን
ጀግናወድምነህወላሂእኔአአስባዋለሁ
እዉነት በረታ ጥሩ ምክረነዉ ወድማችን እኔም የሁለየ ምኞቴነዉ ይሳካልሽ በሉኝ ከስዴት መልስ
ስልክህን ብታስቀምጥየዉነት በረታ እዳተ ያለዉነ ባገራችን ያብዛልን ባገሩላይ ሰረቶ መለጥ እያለ ስዴት እያሉ እሚሞቱ
እኔፍላጎትአለኚ።ስልጠናእፈልጋለሁ።እናሁለትወረይቀረኛንሀገርልገባ እናስልጠናሀሁኑባገኚደስይለኛን።ስገባእድሰራአ
ለመጀመር እያሰብኩ ነው። አዲስ አበባ ቅርንጫፍ አለህ እባክህ ሞክሼ
ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ
2000 እንቁላል ጣይ ጫጩቶችን ለማስገባት ለኢትዮ ቺክን ገንዘብ አስገብቻለው ነገር ግን በእርባታ ቦታ የመብራት ችግር አለ ለዚህም መፈቴ ብዬ ያሰብኩት solar ለመግዛት እያሰብኩ ነው።
መረጃው ካለህ ምን ዓይነት solar ወይም ምንያክል watt solar መግዛት አለብኝ ለ2000 ጫጬቶች የሚበቃ? እኛ አከባቢ ሶላር ስለማይገኝ ዬት እና ዋጋውስ ምን ያክል ነው?
አመሰግናለው።
እውነት እመሰግነለነ
በረታ የኔ ወንድም አንተ በጣም ጀግናነክ
Betam.tekame👌👌👃
Realy you are hard worker!
Huliem adenkhalehu berta wendimachin yemanenem sikesa atsema
ደሮ እርባታ ውስጥ ከመግባት በፊት ሰለደሮ እርባታ ብዙ ትምህርቶችን መማር ያስፈልጋል። በአሁኑ ሰዓት online ብዙ ትምህርቶችን መማር ይቻላል።
Ena meseginalen
ሠላምክ,ይብዛ,በናትክ,መጥቼ,ላግኝክና,,በደንብ,አሥረዳኝና,ልሥራ,,መሥራት,እፈልጋለው
በናትህ በድፍረት ገባሁበት ነገር ግን አሰላ ላይ የመኖ ዋጋ 4200 እንቁላል 8ና 9ብር ታዲያ ትርፌ ልፈት ብቻ ሆነ
👍👍👍
ሰላም ወንድም ሰለ እርባታዉ የተዘገጅስልጠና የሚሰጥ መፀሀፍ አለ ወይ ለመሰልጠን ለማንችል
ቁጥረሕን በኮሜቱላይ ጣፈው
Indet lagegn benateh
እኔስግደተኛነኝ.ግንበቅርብመጥቼ.መስረትእፊልጋለው.ምንትመክርኛለህወድሜ
የእንቁላል expiration date ይኑረው።
በጣም ጎበዝ በርታ
እኔመጀመርእፈልጋለው.እባክህነገርኝግንምንምአላውቅም.ብቻዬንነኝ
ወንድሜ በርታ ዝምበላቸው እኔ ኮሜንት መፃፍ ስለማልወድ ነው እንጅ ሁልጊዜ ቪዲዮችክን በጉጉት ነው የምከታተልክ ምክንያቱም ለብዙ አመት ይህን ስራ ለመስራት ፍላጎት ስላለኝ እስካሁን በስደት ላይ ነኝ እንደፈጣሪ ፍቃድ ወደኢትዮጵያ መምጣት እና ይህን ስራ መጀመር እፈልጋለሁ ለሱም የሚሆን ቦታ አለኝ እና ስልጠና እና ልምድ ብታካፍለኝ ደስ ይለኛል ደግሞ ብዙ ነገር ከቪዲዮችክ ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ ።
🙏🙏
ከስደት ይሻልሻል ነይ ስልክሽን ላኪልኝ
Bekirb jemralew ke egziabher gar
Ewnet new hulu neger noroachew yemi feru betam bezuwoche nachew bizines teferto ayiseram
selam lant wandamey baxam goza eney doraw marabata falgelewu
Bartaa🎉 inmsgnlii
በረታልን
በመጀመሪያ የኘሮግራምህ አድናቂ ነኘ እባክህ ለሽታ ማጥፍያ የሚሆን ምክር ለግሰኘ ጀማሪ ነኘ አመሰግናለዉ
ሰላም እንዴት ነክ የሰጠኸን መረጃ በጣም ጥሩ ነው እና እኔም ለሰጋ የሚሆን ልጀምር ነበር እና ምን ትለኛለክ ሒደቱን ብትነግረኝ እንዳልከው በጣም ፈርቻለሁ!!
Mulu temehertun bemen maggnat yechalal
ሰላም ነው …እስቲ አሁን ላይ ያለውን ጠቃላይ ሁኔታ ንገረን ጠቀም ያለ ትርፍ ለማግኘት ምን ያህል ዶሮ ማባ እንዳለብኝ ምን ያህል ካሬ ቦታ መከራየት እንዳለብኝ እና ም ያህል ብር እነደሚያስፈልገኝ …ባጠቃላይ ያለውን ሁኔታ እስቲ በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ፕሮግራም ስራልን ወደ ዶር እርባታ በሰፊው መጀመር እፈልጋለሁኝ
Ene betun azegajichealew ena 2000 doro yfelgalew bekenash ket agegnalew
ስልክቁጥርአስቀምጥም
Lemanegnawum leju enkulal sayihon chachute newu meshewtw enante gen sewu selalchum at jemeru erasachun adametu nege setkeseru ekele akeseregn kemetelu. serawu betam risk alewu endene Endene yalachun birr endale awutachu endatjemeru especially Terachu ke sewu hager lemetmetu ehetoche serawu le kesaram le terfem kerbe newu.
በእርግጥ ብዙነገር ጨምሮል 3960 ነው ግን ያዋጣል
How can I contact you for advise?....I am planning to start the business
ሳሶ ለእንቁላል ባረባ ያዋጣል ወይ
ፍራትና ፍላጎት እየተጣሉብኝነው?
ማዋጣት ያዋጣል ግን የዶሮ ነገር ሁሌ ቀን አይሞላም
የዘር እንቁላል እንደት ነው የምናገኘው????
ወንድሜ ሰላም ነው፡ ዶሮ በየትኛው temprature መርባት ትችላል? ማለቴ በሙቀታማ ቦታ እንደ ጋምቤላ የመሳሰለ ቦታ ትችል ወይ? መልስህ በጉጉት እየጠበቁ ነይ...
ብሮ በናትህ ስልክህን ከቻልክ ተባበርኝ ለማማከርነው ፕሊስ?
ይሄን ስራ መስራት እፈልጋለሁ በየት አግኝቼ ላውራህ
ወድም በደብ አድምጨሀለው የመስራት ፍላጎት በጣም አለኝ እና ምጠይቅህ ጥያቄ በደብ መልስልኝ
እቁል በደብ የሚጥል የምን ዝርያ ነዉ
➣1000 ዶሮ ለመጀመር ስት ብር ያስፈልጋል
➣የቦታ ስፋቱስ ስት ካሬ ይበቃል
➣መኖስ ለዓመት ስት ብር ይበቃል