የወተት ሀብት ልማት ስራ ያለበት ሁኔታና ዘርፉን የሚያጋጥሙ ችግሮች-

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 11 วันที่ผ่านมา

    ግሩም የሆነ ትንታኔ ነው እናመስግናለን

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 3 ปีที่แล้ว +4

    በርቱ ጠንክረን ከሰራን አገራችን ከራስዋ አልፋ ለሌላው ትተርፋለች
    ከድርጅት ጎንለጎን
    እንደድሮ ግለሰቦችም ባላቸው ቦታና አቅም ምርትን ይምያመርቱበትን መንገድ ልናመቻች
    ይገባል ዘመናውነት የቦታ ጥበት የጉዋሮ አትክልት ለልጆች የቤት ወተትን አሳጥቶናል
    ይህ በሰለጠነ መልኩ ተመልሶ ብመጣ ብዙ ጉድለት ይሸፍናል

    • @andromedia9649
      @andromedia9649 3 ปีที่แล้ว

      Yes, you are speaking 100% truth my brother. We have to work work and work

  • @lenchoalemu990
    @lenchoalemu990 4 วันที่ผ่านมา

    In order to increase our dairy sector productivity and production we have to provide our cows with good cow comfort,feed and feeding, land for feed production ( silages), introduction of mechanization and experienced professional advisory service are among key interventions.

  • @onedrop33
    @onedrop33 3 หลายเดือนก่อน

    The solution is increasing productivity in agriculture, animal feed, livestock.

  • @mekke6544
    @mekke6544 9 วันที่ผ่านมา

    ወተት ማለቢያ ማሽን በርካሽ ከቻይና አስመጡና ተጠቀሙ።በሰው ጉልበት አትቀልዱ።
    ከብት ማርባት ብቻ ሳይሆን ለላሞቹ የሚሆን የምን እርሻ ጎን ለጎን አምርቱ።የተለያየ ሳር መሰል ቅጠል ቅጠል።

  • @negusubiruk3811
    @negusubiruk3811 2 ปีที่แล้ว

    ስልጠና መውሰድ ፈልጋለሁ

  • @amooam1320
    @amooam1320 ปีที่แล้ว

    እኔመስራት እፈልጋልሁ የትቦታነው

  • @abushgeresu1532
    @abushgeresu1532 9 วันที่ผ่านมา

    መግዛእ እፈልጋለዉ ሀድ ከብት ስት ነዉ ሀሁኑኑ ንገሩኝ

  • @dahab8534
    @dahab8534 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ግን ሲታለብ በማሽን ቢሆን መልካም ነው

    • @andromedia9649
      @andromedia9649 3 ปีที่แล้ว

      tikikil bileshal ehite.

    • @tulukuma2735
      @tulukuma2735 2 ปีที่แล้ว

      አቶ፡ዳሃብ፡አልስማኸም፡ይሆናል፡ኦሮምኛ፡የሚናገረው፡ልጅ፡በእጅ፡ማለብ፡ያድክማል፡በማሽን፡እንድናልብ፡ማሽን፡አስገቡልን፡እያለ፡ነበር።ማላዊ፡የአንተን፡ጥያቄ፡መልሳለች፡ከእጅ፡ንኪኪ፡ውጭ፡የሆነ፡ዘመናዊ፡የሆነ፡የማለብያ፡ማሽን፡በሶላር፡የሚስራ፡አስገብታ፡ለገጠር፡ገበሬዎች፡አከፋፍላለች፡እስቲ፡ሺድዬውን፡እንመልከት። th-cam.com/video/ys9Xi_9WGHE/w-d-xo.html ትንሽ፡የሚሻሽል፡የምለው፡ነገር፡ቢኖር፡ወተት፡የሚታለብበት፡ሳሌን፡ቢኖራቸው፡ከበረቱ፡ውጭ፡ላሞቹ፡እራሳቸው፡ሊታለቢ፡ወደ፡ማለብያው፡ሳሌን፡ሰዓታቸውን፡ጠብቀው፡ሰለሚመጡ፡በእጅ፡አንድ፡ላም፡የምታለብበትን፡ግዜ፡ማሽኑ፡አስር፡ላሞችን፡ማለብ፡ይቻላል።ከዚህ፡በላይ፡ንፅህናው፡ተጠብቆ።ላምዋም፡በማሽን፡ስትታለብ፡ጥጃዋ፡የሚጠባት፡ስለሚመስላት፡ብዙ፡ወተት፡ትሰጣለች።የመታለብያ፡ሳሌን፡ያልኩት፡አንድ፡ላም፡3 ደቂቃ፡ብቻ፡ነው፡ለመታለብ፡የምትቆመው፡ስለዚህ፡የሳሌኑን፡ንፅህና፡ለመጠበቅ፡ይቀላል፡የማለብያ፡ማሽኑን፡ይዞ፡በረታቸው፡ውስጥ፡ከመግባት፡ላሙዋን፡ብቻ፡ለሶስት፡ደቂቃ፡ሳሌኑ፡ውስጥ፡ማቆየት፡ይሻላል፡ይማለብያ፡ማሽኑን፡ስናቀሳቅስ።

  • @tulukuma2735
    @tulukuma2735 2 ปีที่แล้ว

    በጣም፡ሞርተኝነት፡በዛ፡Negativity is a tendency to be downbeat, disagreeable, and skeptical. It's a pessimistic attitude that always expects the worst. Negative outcomes are bad outcomes, like losing a game, getting a disease, suffering an injury, or getting something stolen
    1፤ሀገራችን፡መሬት፡የላትም።
    2፤የፈረንጆች፡ከብቶች፡በቆሌ፡ነው፡የሚበሉት፡የእኛዎቹ፡ሚስኪን፡ስለሆኑ፡ሥር፡ነው፡የሚበሉት፡(ጌታ፡ከብቶችን፡ጨጓራ፡የተስራው፡ሥር፡እንዲበሉ፡እንጄ፡በቆሌ፡እንዲበሉ፡አይደለም።
    3፤ለከብቶች፡መኖ፡መዝራት፡ቅንጦት፡ነው። ግን፡ወተት፡ከውጭ፡ማስገባት፡ቅንጦት፡አይደለም።
    4፤በብዛት መኖ፡ያስፈልጋል፡ግን፡መኖን፡መዝራት፡ቅንጦት፡ነው።
    5፤አርቢዎች፡እኛን፡ያማክሩን፡እኛን፡ይስሙን።
    6፤ግን፡ለከብት፡እርባታ፡የሚሆን፡መሬት፡ለአበባ፡የሚሆን፡መሬት፡ለምግብ፡የሚሆን፡መሬት፡እንደሌለን፡እንመክራቸዋለን።
    7፤ከአበባ፡መሬት፡ከእህል፡መሬትና፡ከከብት፡እርባታ፡መሬት፡ለየትኛው፡ቀድመን፡መወስን፡አለብን፡ቀድመ-ተከተሉ፡ስናይ፡ለከብት፡የሚሆን፡መሬት፡የለም።
    8፤ጋምቤላ፡ውስጥ፡ብቻ፡ነው።፡አሁን፡መሬት፡ያለው።
    9፤ሀገር፡በቀል፡ላሞቻችን፡ብናዳቅላቸውም፡ብዙ፡ወተት፡አልስጡንም፤
    10፤ግን፡ሀገራችን፡በከብት፡ብዛት፡አንደኛ፡ነች፡የወተት፡ምርት፡ግን፡አይሰጡንም፡በዚህ፡ላይ፡ገበሬው፡ወተቱን፡ጠጥቶ፡ጨረስብን። ይላል፡የተከበረው፡የመንግስት፡ተቀጣሪ፡ኤክስፕርት።