#አስቸኳይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 652

  • @kidustadesse6536
    @kidustadesse6536 10 หลายเดือนก่อน +6

    “አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው።”
    - መዝሙር 74፥14
    AMENNNNNNNN!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @TsigeredaTsegaye-h7i
    @TsigeredaTsegaye-h7i 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ጌታ ሆይ ይሁንልን!!!

  • @samaleAlyase
    @samaleAlyase 10 หลายเดือนก่อน +4

    ቅዱሳን ጸልዩ ለኢትዮጵያ ጸልዩ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ መሪ አድርጎ ለሾመው ለኢትዮጵያ መሪ ለአብይ አህሜድ እንጸልይ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ እንድጠብቀው።

  • @urmexnane7625
    @urmexnane7625 10 หลายเดือนก่อน +6

    የያዝኔዉ ጌታ የተማመንኔዉ ለዘለአለም የማይተወን ነዉ!!

  • @RahelTesema-g9m
    @RahelTesema-g9m 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ ለእትዮጲያ ምፀልዪ ሰዎችን የሰጠጌታ እግ/.ር ይመስገን ተበረክ የእግ/ር ሰዉ

  • @tesfayenekaro5659
    @tesfayenekaro5659 11 หลายเดือนก่อน +32

    ጌታ አብስቶ ይባርክህ የእግዝአብሔር ሰው እኔ ምስክር ነኝ ከዚህ በፊት የተነገርካቸው ትንብቶች ሙሉ በሙሉ ተፈፅሟል ፡፡WE LOVE YOU

    • @AmanuGebere-zd2xi
      @AmanuGebere-zd2xi 10 หลายเดือนก่อน

      እአንድም አልተፈጸመም የጎሳ ፖለቲካ እያለ ዘንዶይው አራት ኪሎ ላይ ተቀምጦ ደም አላቆመም ገዳዪች ይበተናሉ ድል ለእግዚአብሄር!!

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 10 หลายเดือนก่อน +20

    "የዘንዶውን ራስ ቆረጠ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጣቸው" የሚለው ህያው ቃል ተፈጸመ! እልልልልልልልል ማርከን ቸር አምላክ? ራራህልን? ክብር ለስምህ ባርኮት ለዚህ ባርያና ለእኔ ይሁን አሜን።

    • @mamaalem3891
      @mamaalem3891 10 หลายเดือนก่อน

      ሐገሬ ኢትዮጵያን የሥጨነቃትን ዘንዶ ጭንቅላቶ ተቆራርጧል

    • @mamaalem3891
      @mamaalem3891 10 หลายเดือนก่อน

      የእ/ር ሰው ከዚሕ የበለጠ መገለጥ ይጨመርብሕ የእ/ር ሰው እኔ ጌታ በአንተ ተናግሮኝ ሆኖ አይቻለሁ አሁንም የእ_ር ሰው እደተናገርከው ለሐገሬ ኢትዮጵያ ይሁንላት

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398 10 หลายเดือนก่อน

      @@mamaalem3891
      አሜን ይሁንላት ይሁንልን❤

  • @AkaluZelekeAshango
    @AkaluZelekeAshango 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሔር ይባርክህ!

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx 11 หลายเดือนก่อน +70

    ይህም በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነው አሜን

    • @hadasalemu5378
      @hadasalemu5378 10 หลายเดือนก่อน +4

      Amen

    • @zelalemasefa5317
      @zelalemasefa5317 10 หลายเดือนก่อน +1

      16:32 🥰🥰😁😁👏👏👏👏👏👏

    • @Zarihun560
      @Zarihun560 10 หลายเดือนก่อน

      Yihen hager miyateramisew abiy new

    • @birtukangh8259
      @birtukangh8259 8 หลายเดือนก่อน

      .​@@zelalemasefa5317

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 10 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን አሜን ተቆራርጧል ።ከዚህ በኋላ አይችልም ። የኢትዮጵያ ህዝብና ትውልዱን በእየሱስ ስም ነፃ ወጣ ።

  • @GezahegnGeno
    @GezahegnGeno 10 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግንሃለን!!! የሰላሙን ሙሉ በሙሉ ተካፋይ ስለምታደርገን እኛም እንደምንመኛቸው አገራት በሰላም ወተን በሰላም እንድንገባ፤ በልተን እንድንጠግብ፤ በልጽገን እንድለማ አሁን ጊዜውን ለኛ ለኢትዮጵያዊያን ስላመጣህልን እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ እጅግ እናመሰግንሃለሁ!!!

  • @jesusislorde3426
    @jesusislorde3426 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን አሁን አሁን ወደ አሜን አሜን አሜን

  • @lijeyasu5920
    @lijeyasu5920 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ እውነተኛ የእግዚአብሔር ባርያ ነህ፡፡ አምናለሁ የሰማነው ሁሉ ይሆናል፡፡

  • @zewditalemayehu8584
    @zewditalemayehu8584 10 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ የሚሳነው ነገር ምን አለ ምድራችን ህዝባችን በሰላምና በፍቅር ትካስልን አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን አሜን ዘንዶው ይሙት አሜንንንንንን

  • @melkamelak9882
    @melkamelak9882 10 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን እግዚአብሄር ሩህሩህና መሀሪ ነው:: እንደ በደላችንና እንደሀጢያታችን አልከፈለንም:: ክብር ለስሙ ይህን:: ምድርና መላዋ የእርሱ ናት::የሚያቅተው ነገር የለም::ለቃሉ የተጋ አምላክ ይህም ለእርሱ ቀላል ነው:: የእግዚአብሄር ልጆች በፀጋው ታጥቀን እንነሳ::

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 10 หลายเดือนก่อน

    Amen..amen.gata.yadergal🙏🙏🙏

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 10 หลายเดือนก่อน +4

    የእግዚአብሔር የአምላካችን ለዘላሌም ይባረክ ከምን።

  • @lilibehabtu
    @lilibehabtu 10 หลายเดือนก่อน +6

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እንባን አይቶ ዝም የማይለው አመላካች ይባረክ

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 10 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር የተናገረው ብቻ ይሆናል አሜንንንንንን

  • @sarakonjo434
    @sarakonjo434 10 หลายเดือนก่อน +2

    Amen 🙏🏽

  • @msiganasisay4977
    @msiganasisay4977 10 หลายเดือนก่อน +7

    የእግዜብሔር ሰዉ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @kalkidanendro1105
    @kalkidanendro1105 10 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @እሸቱፍቃዱካሣ
    @እሸቱፍቃዱካሣ 10 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን ጌታ ሆይ ፤ አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን እና ሕዝቦችዋን ከጥፋትና ከክፉ ሁሉ ታደግ ፤ ሰላምን ስጠን፤ በመወጣት በመግባታችን ከእኛ ጋራ ሁን ፤ ለመሪዎች ጥበብ እና ማስተዋልን ስጥልን።

  • @whylemn8738
    @whylemn8738 10 หลายเดือนก่อน +2

    This a time for Ethiopia praise God

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 10 หลายเดือนก่อน +3

    Amane Amane Amane gata yebarek

  • @SuperBeni7
    @SuperBeni7 10 หลายเดือนก่อน +3

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @silassilass503
    @silassilass503 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነው እግዚአብሔር ክብር ይሁን

  • @TigiTigi-w7p
    @TigiTigi-w7p 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ጌታ ይባረክ በቃ ይበለን

  • @gonehaylu7826
    @gonehaylu7826 10 หลายเดือนก่อน +3

    Amen amen amen Geta ymesgen halealuya halealuya halealuya

  • @aishamohammid5487
    @aishamohammid5487 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ በየሱስ ስም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልእሜን እልልልልልልልል ሀለሉያ እሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @IsraleAlemayehu
    @IsraleAlemayehu 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @BirukHabte-wd9iz
    @BirukHabte-wd9iz 10 หลายเดือนก่อน +2

    Amen eyesuse hulune yechelale

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 11 หลายเดือนก่อน +4

    በኢየሱስ ስም ይሁንልን!!!!!!!

  • @TsehayAlemu-j8o
    @TsehayAlemu-j8o 10 หลายเดือนก่อน +5

    ኡኡኡኡ. እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል. ይሁንልን የእግዚአብሔር ባርያ እንደ አፍህ ቃል ይሁንልን !!!አሜን አሜን

  • @TigistAynalm-ln8lh
    @TigistAynalm-ln8lh 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @blenbefikadu4441
    @blenbefikadu4441 10 หลายเดือนก่อน +3

    Ewenet yihe hulu alfo hulachin lemisagana Dr abiyem efoy bilo Getan yemimesegenibet Gize i missed. Thank you Jesus

  • @HaregSolomon-hm4ky
    @HaregSolomon-hm4ky 10 หลายเดือนก่อน +3

    Amen amen keber legeta yihun

  • @BeetyElufe
    @BeetyElufe 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @edlemlemma463
    @edlemlemma463 10 หลายเดือนก่อน +3

    Amen amen amen .........

  • @ZerituBeti
    @ZerituBeti 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ለእግዚአብሔር የሚሳነው አንዳች ነገር የለም ።

  • @bekitesh832
    @bekitesh832 10 หลายเดือนก่อน +4

    Amen ምድሬ ትረፍ

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 10 หลายเดือนก่อน

    እግ/ር ይመስገን አሜን አሜን አሜን።

  • @TestTwo-o5v
    @TestTwo-o5v 10 หลายเดือนก่อน +4

    አሜንንንን❤❤❤❤❤ጌታበሰራላይ እውነተኝአምላክክክክነው የጌታሰውተባረክክክ

  • @thewordoftruthtube3411
    @thewordoftruthtube3411 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ የሥሥሥሥሥ ከስንት ጊዜ ጩኸትና ምጥ በኋላ መልካም ድምፅ አሰማኸን ተመስገን

  • @fikruekubay3345
    @fikruekubay3345 10 หลายเดือนก่อน +23

    አሜን! የዜማ ጊዜ ለሃገሬ ኢትዮጵያ ደረሰ❤❤❤❤❤❤

    • @genethabdi2647
      @genethabdi2647 10 หลายเดือนก่อน

      Amen ! Amen ! Amen ...................................................................

  • @aishamohammid5487
    @aishamohammid5487 10 หลายเดือนก่อน

    እሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️☝️🙌🙌🙌🙌🙌እሜን አሜን

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 10 หลายเดือนก่อน +2

    ደክሞአል ደክሞአል አሜን ይቆረጥ ተቆራርጦ አል

  • @tadeletesema2403
    @tadeletesema2403 10 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን። ክብር ለጌታ ይሁን።

  • @tedybacha1532
    @tedybacha1532 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 Thank you GOD FOR INTERVANTION .!!!!!!!

  • @MedanbeEyesusnew
    @MedanbeEyesusnew 10 หลายเดือนก่อน +3

    Tebareki pro tamirat tsega yibizalihi

  • @tsehayatomsa5913
    @tsehayatomsa5913 10 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnnnnn Eyeesuseekoo 🙏

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 11 หลายเดือนก่อน +24

    እውነተኛ ነቢይ ጥፋቴን ነግሮኝ ንሳሃ እንዲገባያደረገኝ

    • @hanamarew
      @hanamarew 10 หลายเดือนก่อน +2

      ብሄራዊ እርቅ ይሆናል ብለህ ነበር። እግዚአብሔር ሰላም ያደርግልናል። አንተ ግን ዳመና እያየህ ነው ይዘንባል የምትለው። ንስሀ ግባ።

    • @abemarkos7777
      @abemarkos7777 10 หลายเดือนก่อน +2

      @@hanamarew አቢይ ያለው ምን ሆኖ ያውቃል ብሄራዊ እርቅ ሰላም ሊያደርግ የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው ያንደሞ ጠብቂ የኢትዮጵያ ነገር ከሰው እጅ ወቷል

    • @hanamarew
      @hanamarew 10 หลายเดือนก่อน +2

      @@abemarkos7777 ታምራት እግዚአብሔር ተናገረኝ ብሄራዊ እርቅ ይሆናል ብሎ ነው ያለው። (ባለፈው ከትግራይ ጋር የነበረው ጦርነት እያለቀ መሆኑን ሲያይ) እግዚአብሔር ተናገረ ማለት ተፈፀመ ነው። አሁንም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም እንደሚያደርግ አምናለሁ። ሀሰተኛ ነቢያቶች የኛን አለማስተዋል ስለሚያውቁ ደመና እያዩ ይዘንባል ይሉናል። የአብይ ዘመን ማለቁን ሁላችንም እያየን ነው።

    • @abemarkos7777
      @abemarkos7777 10 หลายเดือนก่อน

      @@hanamarew እና ኢትዮጵያ ሰላም እየሆነች ነው ለዛ ነው የተናገረው ነው የምትይው

    • @hanamarew
      @hanamarew 10 หลายเดือนก่อน

      @@abemarkos7777ባጭሩ ሰውየው ሀሰተኛ ነቢይ ነው። ኢትዮጵያ ንፁሀን በግፍ የሚገደሉባት ሀገር ሆናለች። እግዚአብሔር ግን ሁሉንም ያስተካክላል ብየ አምናለሁ። አብይ አህመድና ግብረአበሮቹም ለፍርድ ይቀርባሉ። ይሄ ቀን ይመጣል።

  • @destata7749
    @destata7749 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሆይይይይይይይይ

  • @HelenSarhe-oc1tw
    @HelenSarhe-oc1tw 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰላም በህዝቤና በህገሬ ላይ ይሁን ።

  • @bemnetgezaw4537
    @bemnetgezaw4537 10 หลายเดือนก่อน +3

    Elelelelelelele Eseye Geta Yebareke Yehune

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 10 หลายเดือนก่อน +1

    Glory to Jesus !!amen amen amen i received God Bless You prophet!!

  • @SolashHare-pc8qe
    @SolashHare-pc8qe 10 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ከሜን ከመጣው የትንቢት ቃል ጋር ተሥማምቻለሁ

  • @4worldministry
    @4worldministry 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen, Amen and Amen!!!

  • @هنا-ض1ب
    @هنا-ض1ب หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር ይባክህ

  • @bireshbiresh4249
    @bireshbiresh4249 10 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን በጌታ በየሱስም በቃ ይበለን ለምድራችን መፍትሄ ጌታ ብቻ ነው የእግዛብሄር ሰው ጌታ ይባርክህ

  • @HayatHayat-ud9go
    @HayatHayat-ud9go 3 หลายเดือนก่อน

    ነብይ ታምራት አደራ ለህተም ቃል አውጣልኝ የምሳነው የለም ታማለች 😢😢❤❤❤

  • @MamoTesema-l3r
    @MamoTesema-l3r 4 หลายเดือนก่อน

    እውነትህን ነው የእግዚአብር ሰው የእግዚአብሄር ቃል በአንተ እንዳለ እኔ አውቅ ነበር እውነት መልእክቶችህ ሁሉ ልቤን ይነኩ ነበር

  • @meskymoges
    @meskymoges 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @amarechamejo2380
    @amarechamejo2380 4 หลายเดือนก่อน

    በእውኑ ለእግዝአብሄር የሚነነው ነገር አለን

  • @MercyHabte-pf7ln
    @MercyHabte-pf7ln 11 หลายเดือนก่อน +5

    ዘንዶው ተመታ በኢየሱስ ስም አሜን🙏🙏

  • @afewerkisium986
    @afewerkisium986 10 หลายเดือนก่อน +4

    Amen, praise God ❤

  • @natanabinettekelegorgis344
    @natanabinettekelegorgis344 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen!

  • @emebettafesse
    @emebettafesse 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ይሁን

  • @sg6994
    @sg6994 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን🙏

  • @ararsattesema4576
    @ararsattesema4576 10 หลายเดือนก่อน +3

    What a great news!!

  • @getiyeyado420
    @getiyeyado420 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሀገሬ ተዘልላና አርፋ ትቀመጣለች ሰላም ለኢትዮጵያ ሆነ አሜን

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 10 หลายเดือนก่อน +3

    ይሁን ያለው የሚሆንለት እግዚአብሔር የህዝቤን የወገኔን መከራ አይቶ ራርቶልናልና ስሙ ለዘላለም ይባረክ ።

  • @alemnehsisay6291
    @alemnehsisay6291 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ለኢትዮጵያ ሀገሬ ለምድሬና ለመሪዎቼ መልካም ከሚመኙ ለዚህም ከሚተጉ ሰዎች መካከል ነኝ መልዕክቱን ከመስማቴ በፊት የገባሁት ወደኮመንት(የሰዎች አስተያየት)ነው የሰዉ አስተያየት መልዕክቱን ደግመህና ደጋግመህ ስማው የሚያሰኝ ነው ስልችት እንዳለን እናስታውቃለን ጌታ በነገር ሁሉ ለምድራችን ይድረስላት!

  • @esetebeyene6946
    @esetebeyene6946 10 หลายเดือนก่อน +1

    Kiberen mesegana le Egziabeher yehun!! Amen!! Amen!! Pastor Tebareki!!. We’ll continue to humble ourselves before God Almighty n continue to pray n praise Him!!

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi 11 หลายเดือนก่อน +4

    ❤ አሜን ይሁንልን። የአሁን ግዜ ትንቢት ባይመቸኝም መልካም ነገር ስለሆነ መልካም ምኞት ስለሆነ አሜን እውነት ይሁን

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 10 หลายเดือนก่อน +3

      ትንቢትን አትናቁ ሑሉን ፈትኑ ይላል

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx 11 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን እኛ እናምናለን

  • @tesfayabraha7942
    @tesfayabraha7942 10 หลายเดือนก่อน +3

    Amen Hallelujah in mighty name of Jesus Christ!!!!!!!

  • @margemandesa4433
    @margemandesa4433 10 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ላንተ ይሁን እየሱስ ኢትዮጵያ ሰላም በመሆኗ በጣም ደስ ብሎኛል::

  • @HaregSolomon-hm4ky
    @HaregSolomon-hm4ky 10 หลายเดือนก่อน +1

    ታሜ ስላንተ ጌታ ይባረክ ከሁለት ሳምንት በፊት ስላንተበጉባኤ ስንጸልይ ነበር ጌታ ካንተ ጋር ነው።

  • @abebechneri1890
    @abebechneri1890 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አሁን ሕዝባዊ ሀገራዊ ንስሐ ታዛል ሁላችንም እንሳተፍ ሁላችንም ለሀገር ጌጥ ነን ነብይ ታምራት ተባረክ ዋጋህ በስምህ ታላቅ ነው

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 10 หลายเดือนก่อน +2

    Amen, Amen, Amen, Praise God!

  • @BereketHailu-v6n
    @BereketHailu-v6n 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አባት ሆይ ተባረክ

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 10 หลายเดือนก่อน +4

    ኢትዬጵያ ላይ የሚሠራ ዘንዶ ተቆረጠ. አሜን. አሜን. አሜን
    ዘንዶ ሞቷል. ተቆራርጧል

  • @TAGEITASEW
    @TAGEITASEW 10 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you prophet 💙🙏

  • @emmausjourney1371
    @emmausjourney1371 10 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን የቅዱሳን ፀሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ያደርጋል አሜን !

  • @yalewboriso596
    @yalewboriso596 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን !!

  • @assebsise4742
    @assebsise4742 10 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ እራሴ ምስክር ነኝ ከመጀመርያ እስከመጨረሻ ትክክለኛ የአእግዝአብሔር ነብይዘመንህን ሁሉ ጌታ የባርክልህ

  • @ghenet461
    @ghenet461 10 หลายเดือนก่อน +1

    Let it be🙏if our neighbors get rest, we can get peace as well.

  • @genanewgari5996
    @genanewgari5996 10 หลายเดือนก่อน

    "Amen geta tolo yihun !!

  • @eyaelteferi181
    @eyaelteferi181 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen elelelelelelelel Egziyabher ymesgen haleluyaaa

  • @solomonzegeye4403
    @solomonzegeye4403 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ምድር ሁሉ ሰላም ይሁን❤❤❤።

  • @kittyte4857
    @kittyte4857 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን......
    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ይችላል አሜን አሜን

  • @YoditAssefa-te1eu
    @YoditAssefa-te1eu 10 หลายเดือนก่อน +3

    THERE IS HOPE FOR MY COUNTRY. THANKS TO LORD JESUS WHO DOES NOT FORSAKEN ETHIOPIA AND HER POPULATION.

  • @BIRUKBEDECHA
    @BIRUKBEDECHA 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ይችላል

  • @MegaEmebet
    @MegaEmebet 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️

  • @abelfox1
    @abelfox1 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን እልልልልልል

  • @MimsaT-pf1ix
    @MimsaT-pf1ix 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤

  • @tsedalesefineh1147
    @tsedalesefineh1147 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን!!!እግዚአብሔር ይመሥገንልን በብዙ!!!

  • @msiganasisay4977
    @msiganasisay4977 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን

  • @agerelupi2983
    @agerelupi2983 3 หลายเดือนก่อน

    Wow wow Amennnnnnnnnn!!!!!!!!! God bless you