በዚህ ዓመት ቦታችሁን ትለቃላችሁ| የነብይ ኢዩ ጩፋ አስደንጋጭ ትንቢታዊ መልዕክት| ዮናታን አክሊሉ ከቸርቼ ውጡ ያላቸው ሰዎች ስም ዝርዝር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 95

  • @HaregewoyinTilahun
    @HaregewoyinTilahun 15 วันที่ผ่านมา +12

    ዮኒ የጌታ ጀግና በርታ የዳዊት ቤት እየበረታ የሳኦል ቤት ግን እየደከመ እንደመጣ አንዲሁ በክፋት የተነሱብህ ሁሉ ፈራሁላቸው

  • @assefahonja5758
    @assefahonja5758 13 วันที่ผ่านมา +2

    Yone, you are quite right. God bless you. You blonges to Jesus.

  • @AbenezerGeremew-b2i
    @AbenezerGeremew-b2i 15 วันที่ผ่านมา +5

    ከጠማማ መለየት ግድ ነው ዬኒ በርታ ❤

  • @Amezen-m9z
    @Amezen-m9z 15 วันที่ผ่านมา +3

    የእኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ ዘላለምሽን ይባርክ ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪልኝ ❤❤❤

  • @SeliFasil
    @SeliFasil 13 วันที่ผ่านมา +1

    Yonatan aklilu is man of God we love you yoni be strong ❤❤❤

  • @FadrDfaf
    @FadrDfaf 15 วันที่ผ่านมา +8

    እግዝአብሔርን የማይፈራ ህዝብ ከሆነ መብቱ ነው ቅዱሳንን ከምበጠብጡ ህዱ ማለት ጥሩ ነው ያለው እውነት ስገባቸው ይመጣሉ

  • @getudesalegn-p5o
    @getudesalegn-p5o 13 วันที่ผ่านมา +1

    ተውት ጌታ ይቅር ይበለው ዮኒ በርታ ጌታ ካንተጋር ነው

  • @Yemegnu
    @Yemegnu 15 วันที่ผ่านมา +10

    ዮኒ በትክክል ተናግሯል ፤ እንደ አቡና አይነቱን የአጋንንት ተላላኪና ተመሳሳዮቹን ውጡ ቢል ! ሌላም ችግር ያለበትን የማይለወጥ ወይም ሰዎችን የሚበክልን ሰው ቢያስወጣ ማንም አይቃወመውም ። እንደውም እሱ ቅን ሆኖ እንጂ በደብዳቤም ማባረር መብቱ ነው ። ይህም ሌሎችን ምእመን ከመጠበቅ እንዲሁም ጤነኛ ወንጌልን ለማስተማር በሽታ አስተላላፊ ተንኮለኞችን ማስወገድ የአንድ ቤ/ክ መሪ ግዴታው ነው ። የተናገረው ሚስጢር አይደለም ፣ ምክንያቱም ውጡ ያላቸው ሰዎች እስካሉ ድረስ ሚስጥር ሊሆን አይችልም ። ስለዚህ የአቡና የስም ማጥፋት ወሬ የከሸፈ ይሆናል ። አቡና የተባለውን ክፉ መንፈስ የተጠናወተውን ሰው እግዚአብሔር ይድረስለት !!! ይህንን ቅናትና ተንኮል ይዞ መሞት የለበትም !!!

    • @DerejeAsmare-zk1gi
      @DerejeAsmare-zk1gi 14 วันที่ผ่านมา

      የግሉ ቸርች አረከው እንዴ። የሚጠሉኝ ይወጣሉ አይባለም። ቤተክርስቲያን በሽማግሌዎች ነው የተመሰረተችውም መመራት ያለባትም። እራሱ ባለቤቱ ኢየሱስም ተሳድቧል ።
      በሽማግሌዎች ወይም በመሪዎች ጉባኤ ታይቶ ነው ከቸርች የሚሰናበተው።
      አንተ በግለሰብ የሚመራ ቸርች መደገፍ የለብህም ።

  • @genettakel7722
    @genettakel7722 15 วันที่ผ่านมา +5

    ትክክል ከነድካሙ ዮናታ ይበልጥብናል የውንድሞች ከሳሽ ወድቆል

  • @AneneDesissa
    @AneneDesissa 15 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤yoni you are right hundred percent 💯

  • @ephremmehari2095
    @ephremmehari2095 15 วันที่ผ่านมา +3

    ዮናታን ድንቅ መምህር ነው የተናገረውም ትክክል እኮነው

  • @Gelataajaibsisa
    @Gelataajaibsisa 13 วันที่ผ่านมา

    ዮኒ እግዚአብሔር ከጎኑ ስላ ሆኔ እግዚአብሔር መልካምነው በርታ ዮኒዬ ያእሉ ዒሉምነት 666 ስራ ያፈረሴ ይሁን

  • @AkremNegash
    @AkremNegash 13 วันที่ผ่านมา +1

    ዮናታን አክሊሉ እውነተኛ መንፈሳዊ አስተማሪ ነው ። አቡና ግን የዘመኑ አለ የተባለ የእባቡ ምላስ ሚሰራበት የእባቡ አፍ ነው ሃሳዊ ነው

  • @metiworku1601
    @metiworku1601 15 วันที่ผ่านมา

    ዋሾ እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ ያገልግል ጌታ ኢየሱስ ቤቱ ስነግዱ የነበሩትን ገለባብጦ ነው ያባረራቸው እግዚአብሔርም ከእሱ ጋር ነው የወገኖች ከሳሽ ተጥሏል

  • @Amezen-m9z
    @Amezen-m9z 15 วันที่ผ่านมา +2

    አረ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ተው ተው ተው በመመለስ ማረፍ አለ ተመለሱ ወደ ፍቅር

  • @romansmret4908
    @romansmret4908 15 วันที่ผ่านมา

    እሰይ የኔ እህት ጌታ ይባርክሽ ትክክል መልእክት ነው

  • @HaregewoyinTilahun
    @HaregewoyinTilahun 15 วันที่ผ่านมา +1

    አረተው አብና ጌታምህረት ያድርግልህ ወሬ ከመለቃቀም እና ከማውራት ሰለወንጌል ሰለ ልጁ ብትናገር ሕይወት ነው አለበለዝያ አርቲቡርቲህን ትውልድ ላይ አትዝራ።

  • @tesfayewondimu5056
    @tesfayewondimu5056 13 วันที่ผ่านมา

    የቤተ ክርስቲያን ዱርዬዎች ድሮም ነበሩ አሁንም አሉ ዮኒ በርታ

  • @SisayFeleke-e4h
    @SisayFeleke-e4h 15 วันที่ผ่านมา

    " የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።"
    (ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13)
    እንኳን ስለ ትርፍ መቁሩጥ ምስል ሊሆን ብዙ ወጣቶችን ክተስፋ መቁሩጥ ነጻ ያወጣ ሰዕ ነው!!!😊
    " የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።"
    (ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13)" የዚያን ጊዜ ትጠራለህ እግዚአብሔርም ይሰማሃል፤ ትጮኻለህ እርሱም። እነሆኝ ይላል። ከመካከልህ ቀንበርን ብታርቅ፥ ጣትህንም መጥቀስ ብትተው፥ "
    (ትንቢተ ኢሳይያስ 58:9)

  • @abebechkumsa
    @abebechkumsa 13 วันที่ผ่านมา +1

    የኒ ማኛ አቡና...ወዘተ ዬናታል አክሊሎ እኳን ቆሞ ሞቱም ይበለጣችዋል የሱን ያህልእሩብ የእሩብ እሩብ ሙራልም ብቃትም የላቸውም ከእዉቀት ነፃናቸው

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 15 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል

  • @Aynalemhailu-r5f
    @Aynalemhailu-r5f 15 วันที่ผ่านมา

    Menem weset yelebetem ewnetun new yetenagerew ehete wendemem yonime tebarki

  • @LidiyaKiya
    @LidiyaKiya 14 วันที่ผ่านมา

    Tebarki jegna set nesh

  • @mekiyemekiye8615
    @mekiyemekiye8615 15 วันที่ผ่านมา +1

    አይመለከትም. ሳዉ ስም መበላሽ ብቻ ናው እናንተ ምርጣው እርፉ ዮን ይቀጥላል በርታ ዳድዬ. ዬ ጠላት ዉሬ አትሰማም

  • @tigstzelelew3276
    @tigstzelelew3276 15 วันที่ผ่านมา +2

    Yoni❤❤❤❤

  • @elsayohannes1681
    @elsayohannes1681 15 วันที่ผ่านมา

    Don’t we’re those one day God justice and truth will come judgment of the Lord it will come to pass Evil is Don’t Jesus Christ is coming stay strong We pray for you God is with you

  • @Eyosi-j6y
    @Eyosi-j6y 13 วันที่ผ่านมา

    በዮናታን አክሊሉ አትምጣብን ❤

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 15 วันที่ผ่านมา

    እንደው ሁሉም እንዲሁ ሆንኩ እየሱስ ክርስቶስ በጥፊ ተመቶ ተዋርዶ ነው እኛን ያደዳነው ከዚህ በላይ ችግር ቢደርስባችሁ ምን ልትሆኑ ነው እኔ ሁላችንም አላምንም በአሁኑ ግዜ

  • @Buzneshzange
    @Buzneshzange 14 วันที่ผ่านมา

    ዮን በትክክል ነው

  • @Ashenafi-kq3uo
    @Ashenafi-kq3uo 15 วันที่ผ่านมา

    አቤል አቡና ባክህ ተወን። ንስሐ ግባ ወደ ጌታ ለመቅረብ ሞክር ። አንተ የለቡ ፍሬ ኩርንችት ላይ አድገህ አልፈርድብህም ያ ነው ጨካኝ ያረገህ መንፈሳዊ አስተዳደግህን እናውቃለን ።ተቦክቶ ሳይለሰንበት መሬትላይ የደረቀ ቅርፅ የሌለው ለምንም የማይጠቅም ሲሚንቶ

  • @MillionZeleke-t1c
    @MillionZeleke-t1c 15 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለናንተ ይሁን ለመሆኑ መሪ አነንደዚህ ነው ጌታ ይባርክህ ማንም እንዲህ ብሎ መንጋውን መጠበቁ ምን ድንው ስህተቱ አሁነም እንደዚህ አፋችሁን አታላቁ ምን አይንት ሰው ነው እንዲህ የሚዘባርቀ የዩቱብ ቃላተኞች አትተውቁም አንዴ ሰው ዮኒ ማኛን ይከተላል ወንደሜ አገልጋይ ዮናታን ማንም ምንም ይበል አንተ ግን
    አገልግሎትህን ፈፅም አንደውም ፓስተር ነን እያሉ ለመንጋው የማይጨንቁ ከዚህ ትምህርት ይውሰዱ ጌታ ይባርክህ አግለገሎትህ ይብዙዎች በረከት ስለሆነ ይቀጥላል።

  • @FantayeBisrat
    @FantayeBisrat 13 วันที่ผ่านมา

    በእርግጥ ቤቱ የዮናታን በምድር ይኖርበት ዘንድ በላቡ ያፈራው ሀብት ቤት ከሆነ ንግግሩ ትክክል ነው ። እንደ ቤተክርስቲያን ከሆነ ግን የቤተክርስቲያን ራስ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ኑ እንጂ ውጡ ፣ ሽሹ እንጂ አሽሹ ፣ እውነትን አስተምሩ እንጂ እውነትን በሚተቹ ሰዎች ብዙ ግዜአችንን እንድናጠፋ አይመክረንምና ፤ ሁሉን የሚያይና ሁሉን የሚችል ጌታ ለቀባቸው አገልጋዮቹ እንዴት እንደሚዋጋላቸው አስቀድሞ ያውቃልና ። ወንጌሉን በእምነትና በታማኝነት ከእኛ ክብር እና ጥቅም ይልቅ ጣልቃ እየገባ ሳያንቀው ስለ ጌታ ክብር ብቻ መስበክ በራሱ እንዴት መታደል ነው ።

  • @AsnakechnukeArakea
    @AsnakechnukeArakea 15 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarawarke154
    @sarawarke154 13 วันที่ผ่านมา

    We need Jesus.

  • @AbayneishAbayneish
    @AbayneishAbayneish 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FreFre-kn8by
    @FreFre-kn8by 15 วันที่ผ่านมา +1

    Amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢

  • @Aklilu-g1v
    @Aklilu-g1v 15 วันที่ผ่านมา

    አይን እኮ በ ባልደረባው አመን ለይ መጨረሻውን,Please nika Abu

  • @AwekeTariku
    @AwekeTariku 15 วันที่ผ่านมา

    ዮኒ ተዋቸው አስተምረን እኛ እንሰማሀለን

  • @ADANECHJALDO
    @ADANECHJALDO 15 วันที่ผ่านมา +1

    Yohn,end,iyu, ✅✅✅✅✅💯✅💯

  • @yegezu534erifo
    @yegezu534erifo 15 วันที่ผ่านมา

    ዮንኮ ልክ ብሎዋል ለምን ብትሉኝ እንኳን ዮናታን እየሱስም ምን ጠቀመው እንደኔ ዩዳ አይነት ሰዎች

  • @RepiGuleleFullGospelBelieverCh
    @RepiGuleleFullGospelBelieverCh 15 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም comment ዮኒን ይቀበላል አብያተክርስቲያናት ሁላችን እንቀበለዋለን
    ዬናታን አክሊሉ እንቀበልሃል።
    እዩ በርታ

  • @aklilebirhan9324
    @aklilebirhan9324 15 วันที่ผ่านมา

    ምንድነው በድብቅ የተናገረው ማይክ ይዞ በድብቅ ይባላል እንዴ በአደባባይ እየተናገረ ጥላቻችሁን እዛው ዮኒ ያለህ አማራጭ መቀጠል መቀጠል ብቻ ነው በርታ

  • @HabtamuWorkalemahu-gi3kz
    @HabtamuWorkalemahu-gi3kz 15 วันที่ผ่านมา

    ማንኛችሁም ለምትናገሩት ለያንዳንዱዋ ቃል ጥንቃቄ አድርጉ ይልቅም በዚች በሽርፍራፊ ዘመናችን
    በወንድማማች መካከል ጠብን የምትዘሩ ተጠንቀቁ መከራ ድንገት ያገኛችኧል።

  • @ADANECHJALDO
    @ADANECHJALDO 15 วันที่ผ่านมา +1

    Yohn,end,iyu✅✅✅💯💯💯💯✅✅✅

  • @mekdeskifetew7426
    @mekdeskifetew7426 15 วันที่ผ่านมา

    Bezih zemen asteway yemihon zem yilal. Let's pray ttelat liard liattefa yitegal. Tseleyulachew

  • @JOSHUA_4950
    @JOSHUA_4950 15 วันที่ผ่านมา

    2ኛ ጢሞቴዎስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²² ከክፉ የጎልማሳነት ምኞት ግን ሽሽ፥ በንጹሕም ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን እምነትን ፍቅርን ሰላምን አጥብቀህ ተከተል።
    ²³ ነገር ግን ጠብን እንዲያመጣ አውቀህ ከሰነፎችና ካልተማሩ ምርመራ ራቅ፤
    ²⁴ የጌታም ባሪያ ለሰው ሁሉ ገር ለማስተማርም የሚበቃ ለትዕግሥትም የሚጸና ሊሆን እንጂ ሊጣላ አይገባውም።

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 15 วันที่ผ่านมา

    ዮናታን በጣም ትክክል ነዉ

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 15 วันที่ผ่านมา +1

    Tadia min yitebes

  • @ArikashElias
    @ArikashElias 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetgmariam
    @emebetgmariam 15 วันที่ผ่านมา +1

    ደግ አደረገ ወሬ ያሰከረው ሁሉ ዮኒ ይቀጥላል ጠላቶቹ ይደቃሉ ልቀቁለት

  • @KirosTemesgenGidey
    @KirosTemesgenGidey 15 วันที่ผ่านมา

    እደአብና አይነቶች የወጌል ጥላት እቅፍት ወድምህ ቢበድልህ ይቅር በል ነው የሚለው አክቲቤሰት አልቀረብህም

  • @SebleMegersa-xd1ms
    @SebleMegersa-xd1ms 11 วันที่ผ่านมา

    ዮኒ ትክክል ነው ውጡ አትበጥብጡ

  • @MesertMesert-ew7ku
    @MesertMesert-ew7ku 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 15 วันที่ผ่านมา

    Yoni Ye gna Jegina
    Good Job

  • @ImuTg
    @ImuTg 15 วันที่ผ่านมา +1

    ምድረ አሽቃባጭ ይሔን ማለት ምንድነው ግዚያቹን ደሕናነገር ስሩበት

  • @wosenyelhegebrye970
    @wosenyelhegebrye970 15 วันที่ผ่านมา

    እውነቱን ዮኒ ከዚህም በላይ ማለት ይገባዋል

  • @Sintayehu-dh9nj
    @Sintayehu-dh9nj 15 วันที่ผ่านมา

    ወሬና አሉባልታ እየለቃቀማችሁ ከማስታረቅ በማጣላት ከሴይጣን የባሰ የምታባላ የእግዚሐብሔር ሃይል ይገስፅህ።

  • @Aynalemhailu-r5f
    @Aynalemhailu-r5f 15 วันที่ผ่านมา

    Gobeze

  • @azebgedam7050
    @azebgedam7050 14 วันที่ผ่านมา

    🤔Lemin tashmonemunutalachu tikikil yalhonehwn tikikil aydelem belu yeEgzaber betekrstian malet sefi bahr nat, lik Bahr kifuwnim melkamunim fitret endeyaze Hulu!
    Geta Eyesus yaltekebere silemin tivozonina mewodedin kesew felek?🤔

  • @Abonesh-b5v
    @Abonesh-b5v 15 วันที่ผ่านมา

    Dege adereg dege adereg

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 13 วันที่ผ่านมา

    አይ ዮናታን መስቀል ዘቅዝቆ መልበሱን የረሳነው መስሎት እዳይሆን 🤔😏😡🔥😅

  • @WegayehuDeti
    @WegayehuDeti 15 วันที่ผ่านมา +1

    Yonatan yetenagerew tikikil new.

  • @Amezen-m9z
    @Amezen-m9z 15 วันที่ผ่านมา

    ዮናታን የተናገረው እውነቱን ነው አውን ይውጡ ይለዩ አያስፈልጉም ደግሞም ዮኒን የሚያስቆመው የለም ፌሬው ምድርን ወርሶል

  • @KefaShewa
    @KefaShewa 15 วันที่ผ่านมา

    አጨብጫቢ

  • @yomamasofat2596
    @yomamasofat2596 15 วันที่ผ่านมา

    አቡና የተበልክ ሰዉ እዉቀትክ ራስክን ይገልካል ብሆንእንኳን በጨለማ ላሉት ጥሩ ምሤሌ ለመሆን ሞክር ከልቻልክ ደግሞ ዝም በል ፍሪድ በራስክ አታምጣ

  • @LidiyaKiya
    @LidiyaKiya 14 วันที่ผ่านมา

    Yoni jegna ayzoh yebereta yiqexl

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 15 วันที่ผ่านมา

    ምኑን ነው ድብቁ ፀረ ኦርቶዶክስ ነው

  • @ShimelesAbebe-f6p
    @ShimelesAbebe-f6p 15 วันที่ผ่านมา

    Yoni tekekel new

  • @ZoraZora-v6l
    @ZoraZora-v6l 15 วันที่ผ่านมา +1

    እየቆራረጣችሁ አታቅርቡ

  • @senasafikre
    @senasafikre 15 วันที่ผ่านมา

    አቡና አንተን የተቆጣጠረው የጨለማ አሰራር የተመታ ይሁን

  • @FikirteKeryan
    @FikirteKeryan 14 วันที่ผ่านมา

    የዮናታን አምላኪዎች ልብ ይስጣችሁ

  • @KetshelaYetagesu
    @KetshelaYetagesu 15 วันที่ผ่านมา +1

    Bedibik tenagro. Ayawkm eg bicha nw yemeferw

  • @meseretbekele-i9i
    @meseretbekele-i9i 14 วันที่ผ่านมา

    አንቺ አቡዬ አተይም

  • @HabteYohannes-ut7yp
    @HabteYohannes-ut7yp 14 วันที่ผ่านมา

    duriye😂😂😂😂😂😂

  • @WegayehuDeti
    @WegayehuDeti 15 วันที่ผ่านมา

    Yidres letenagariw timihrtna kutan leyteh iweq.

  • @GelayneshGabiso
    @GelayneshGabiso 13 วันที่ผ่านมา

    Getan. Bitagenyi. Yihi dinki. Ayihonibim,

  • @AgaferiMarkos
    @AgaferiMarkos 15 วันที่ผ่านมา

    የወንድሞች ከሳሽ ተጠሎአል

  • @MogasSamuel
    @MogasSamuel 13 วันที่ผ่านมา

    Yoni barita egzihaber ka ante gare now

  • @SaraTeressa-nf6wn
    @SaraTeressa-nf6wn 14 วันที่ผ่านมา

    😂Anta saytan Ka Yonata Aklilu laye lakahe weta .Yonata leke nawe .Anta Yonas mag an takatel ya Abel abuna abuna.....

  • @AbiKassa-dw5xn
    @AbiKassa-dw5xn 15 วันที่ผ่านมา

    አንተ ግን የወንድም ከሳሽ ምን አይነት ስው ነህ እረተው

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 15 วันที่ผ่านมา

    Younatan edeze yalako teqawamochun yemtetebabarochu Alastair new milaw qoye machinew lenate migebachu

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 15 วันที่ผ่านมา

    ጥርግ ይበሉ

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 13 วันที่ผ่านมา

    Esti yonin lekek argut yisrabet enantem siru tewut mikenga menfes ewnetun new alasera alachu yerasachun siru please min aynet bad spirit!!

  • @Tagay-n1q
    @Tagay-n1q 15 วันที่ผ่านมา

    መሀላ ከሰይጣን ነው

  • @KetshelaYetagesu
    @KetshelaYetagesu 15 วันที่ผ่านมา

    Yone berta

  • @SeraSera-r4y
    @SeraSera-r4y 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemsrachgetachew2720
    @yemsrachgetachew2720 15 วันที่ผ่านมา

    ዮናታን ድንቅ መምህር ነው የተናገረውም ትክክል እኮነው

  • @WufkYphgj
    @WufkYphgj 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KetshelaYetagesu
    @KetshelaYetagesu 15 วันที่ผ่านมา

    Yone berta