አዲስ አበባ ለ 3 ወር በቀን 800 ብር ከፍዬ ያረፍኩበት ሆቴል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @geni3064
    @geni3064 5 ปีที่แล้ว +118

    *ልጅ ቢኒየ እንኳን በሰላም መጣክ ዛሬ እንኳን አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ የቢኒ ዎዳጆች*

    • @BEZENATENESHMARIAM
      @BEZENATENESHMARIAM 5 ปีที่แล้ว

      Ere tiyake yelewem benegerachen lay betu expensive new gen yaw yihe Hulu Ber beken kebad new esun save tedergo and bet yigezal gedeta sile hone new engi ketay bante marefiya endemenayeh tesfa enadergalen

  • @hadiethio-
    @hadiethio- 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀገራችን እደዚህ ፅድት ስላለ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ያምራል ስለ ብሩ ደጋግመው ያስቡበት ቢኒ በጣም እናመሰግናለን

  • @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
    @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ 5 ปีที่แล้ว +260

    የሀብታም ቤት ማየት ሰልችቶናል
    የኔ የምላት ትንሽ ቤት ብሰራ ደስ ይለኛል
    ግን መቸ ነው የምሰራው ? ኡፍፍፍፍ ኑሮ አልሞላልኝ አለ

    • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
      @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 ปีที่แล้ว +7

      አይዞሽ እህቴ እኔም ልክ እንዳንቺ ላይሞላ እሰራለሁ

    • @mercimarsha5449
      @mercimarsha5449 5 ปีที่แล้ว +4

      የጊዜ እንጅ የሰው ጀግና የለውም አይዛሽ ሁሉችንም ነው

    • @mekde5068
      @mekde5068 5 ปีที่แล้ว +4

      የጊዜ እንጅ የሰው ጀግና የለውም አንድ ቀን አይቀርም ሁሉም በግዜው ይሆናል የሀገሬ ልጅ

    • @አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል
      @አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል 5 ปีที่แล้ว +5

      እኔም የናፈቀኝ የራሴ ጎጆ ፈጣሪ ያሳካልን

    • @metasebiyageberewold6794
      @metasebiyageberewold6794 5 ปีที่แล้ว +1

      Ayezoshe hulachenem eko ande nen yemedru bet biyamer men waga alew yesemayun yasamerelen

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ ወንድማችን እናመሰግናለን ትንሽ ውድ ነው ሆኖም ግን ጥራት ስላለው መልካም ነው ።
    ልጅ ቢኒ እኔ ግን ማርያምን ከፕሮግራሞችህ በተጨማሪ የአካልህን ክፋይ (የትዳር አጋርህን) የማየት ጉጉት አለኝ ከወላጅ እናትህ በተጨማሪ ማለቴ ነው ። አምላክ ፍጻሜህን ያሳምርልህ

  • @only7389
    @only7389 5 ปีที่แล้ว +174

    አሪፍ ነው ቢኒ ለሀብታሞች ለእኔ ግን ለቤተሰቤ የወር ጤፍ ይችላል

  • @ሚካኤልረዳቴ
    @ሚካኤልረዳቴ 5 ปีที่แล้ว

    ልጅ ቢኒ ስላስጎበኘከን እናመሰግናለን ።
    ኤንዌ ስርአቱ ከነ እቃዎቹ በጣም ተመችቶኛል ።እግዚአብሄር ብሎ እንደዚህ አይነት ቤት ሰርተህ እንደምታስጎበኘን ተስፋ አለኝ ። ደግሞ በቀን 750 ብር ክክክክ ኢትዮጵያ ውስጥ በወር ከዚህ ያነሰ ደመወዝ ያለው ሞልቷል አረ ያጣትም ስንት ነው ውድ ነው ። ኢትዮጵያ የተመቸህ ትመስላለህ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 5 ปีที่แล้ว +48

    ሀገራችን ተሻሽሎል ማለት ነው
    ቢኒ ቤት ብትገዛ ይሻልሀል በመጣህ ሰአት የምታርፍበት። ይህን ያህል ገንዘብ ከምታወጣ። ብትገዛው ስትሄድም ሌላ ሰው ይጠቀምበታል

    • @Habiba-eb1uw
      @Habiba-eb1uw 5 ปีที่แล้ว

      በቀን 800ብር ሆሆ

  • @wome8375
    @wome8375 5 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ነው ቢኒ እንግዲህ እኔም እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከ6 ወር በጛላ እቅድ አለኝ ልጎበኘው አስባለሁ ቢንዬ ቆንጆ ነው የሚባለው አባባል አበዛሽ

  • @hayakhatun844
    @hayakhatun844 5 ปีที่แล้ว +69

    ቢኒ ጥሩ ነው ግን አንተ የትም የትም ለ3 ወር ወደ 72 ሽ ብር ደረሰ ይህን ብር ለምስኪኖች ብትሰጣቸው በያለበት ለሚያለቅሱት ጥሩ ነበር ግን ይህን ስልህ አላደረክም እያልኩ አይደለም አርገህ ሊሆን ይችላል ያው ላስተያየቴ ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @የኢየሱስክርስቶስደቀመዝሙ
    @የኢየሱስክርስቶስደቀመዝሙ 5 ปีที่แล้ว

    በእርግጥም ሀገራችን እንዲህ ዓይነት ሆቴል መኖሩ ያስገርማል። በጣምም ያምራል።
    ግን ጥያቄ አለኝ ውሃና መብራት በነበርክበት ጊዜ አልተቸገርክም?
    በተጨማሪ ገስት ሀውስ ከመከራየትና ሆቴል ከመከራየት የቱ ይመቻል? በተለይ ልጆች ላለን
    የከፈልከው በኢትዩጵያ ገንዘብ ነወ ወይስ በዶላር?
    የተለያዩ ነገሮች ስለሰማን በእርግጥም ግራ ተጋብተናል።
    ተባረክ ወንድማችን ቢኒ!

  • @zenebe1239
    @zenebe1239 5 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ነው ይመችህ ለማንኛውም
    በአውን ሰአት ምንም አያምረኝም
    የሚያምረኝ እኔ ሀገሬ ሰላም መሆኗ
    የተራቡት ሲበሉ ሳይ ያዝናናኛል በጣም
    ነብሴ ስትደሰት ኡፍ ምን ብዬ ልንገራቹ በእውነት ነው የምላቹ ባለኝ መርዳት ያስደስተኛል።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውኪዳ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውኪዳ 5 ปีที่แล้ว

    ወይጉድ ይገርማል ስለሆቴሉሳወራ አ አ እድህአይነትቤት አለወይብየ ተገርሜ ተገርሜ ብሏልዘፋኙ ጨርሶታል። ሲቀጥል ቢንየ የኔን ያድአመትደመወዜንበስወስትወር አተታወጣዋለህ ለሆቴል ይመችህ መልካምሰውነህእና። በጣምያምራል አሪፍነው አተምመልካምሰውነህ ቀጥልበት

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 5 ปีที่แล้ว +39

    የሰዉ ወርቅ አያደምቅ ለኔ ምን ያደርግልኛል የራሴ የሚላት ጎኔን ያማሳርፍባት የለኝም ያለኝ ነገር ብኖር ሙሉ ጤነዬና *እመብርሐንን* ብቻ ነዉ ለሱም አምላኬን አመሰግናለው ተመስገን የእለት እንጀራዬን ስለስጠኝ ከሌለኝ ይልቅ ያለኝ ይበልጣል ተመስገን

  • @መንገደኛውልቤ-ኀ8ፀ
    @መንገደኛውልቤ-ኀ8ፀ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ።
    ውድ ነው ለምን የተቸገረ ሰው አትረዳም የምትሉ ልጆች ይህን ቤት የመረጠው ምክንያት ይኖረዋል እንጂ ውድ መሆኑ ጠፍቶት አይደለም ቤት ተከራይ የምትሉት ቤት ቢከራይ እኮ ሰፈሩ እስኪለምድ 6 ወር ይፈጅበታል በዛላይ የተሟላ ሻወርም ሆነ መፀዳጃ አያገኝም 3 ወር እስከሆነ አሪፍ ነው።።

  • @ፍሪያትየአዳምናፋቂ
    @ፍሪያትየአዳምናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +8

    ቢንዬ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያቀረብከው እንዲ አይነት ነገር በጣም ይቸግራል መረጃን ብዙ የለም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየከን እናመሰግናለን ውዴ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ እኛም እንወድካለን! በርታልን

  • @ወይኗነኝስደተኛዋ
    @ወይኗነኝስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ፅዳቱ በጣም በጣም ደስ ይላል እውነት በጣም ወድጄዋለሁ በኛ ብሩ ብዙ ይመስላል እንጂ በዶላር ቢሆን ትንሽ ነው ሀገሬ ውስጥ ይሄን የመሰለ ሆቴል በመኖሩ በጣም ደስተኛ ነኝ ቢኒ ይመችህ

  • @ከርታታዋስደተኛ
    @ከርታታዋስደተኛ 5 ปีที่แล้ว +52

    ኣረ ኡኡ እኛ በአረብ ቤት አመት ሸቅለን የምናገኘውን አንተ በ3ወር ሆጭ አደረከውኮ አይ ልዩነት !!መገን ያአላህ ስራ የደሃና ሃብታም እርቀቱ ዛሬ ነው በደንብ የታየኝ

  • @ተመስገንፈጣሪ-ቀ2አ
    @ተመስገንፈጣሪ-ቀ2አ 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ፣ እናመሰግናለን። ጥራት እና ደረጃውን አይቶ፣ ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው። በተለይ የሌላውን አለም ገበያ ሲታይ። ገቢው ኢትዮጵያ ለሆነ ሰው ግን ውድ ሊመስል ይችላል። ውሐ ይቋረጣል ወይ? ሙቅ ውሐውስ እንዴት ነው? መብራትስ ተቋርጦ ያውቃል ወይ? በሚቀጥለው ውጭውን እና ላቢው (Lobby) ምን እንደሚመስል ቀርፀህ አሳየን? ከወዲሁ እናመሰግናለን። የምግቦቹንም አማራጭ፣ ዋጋ የመሳሰሉትንም አንድ ቀን ቁረጥለት?

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 5 ปีที่แล้ว +24

    ዋው በጣም አሪፍ ሆቴል ነው ስመጣ እዛ እጠቀማለሁ ገራሚ ሆቴል ነው አምላክ ለአገሬ ምድር ያብቃኝ

  • @mm-fq9ov
    @mm-fq9ov 5 ปีที่แล้ว

    በጣም የምያምር ሆቴል ነው ሌላው ሆቴልም እኮ ዋጋው ከሱ አያንስም ዝም ብላቹ ነው የምታወሩት እንጂ ብኒየ በጣም ቆንጆ ነው እንደ ግዜው መሄድ ነው እንጂ

  • @salamalaikum4086
    @salamalaikum4086 5 ปีที่แล้ว +37

    ይሁሉ ምን ይሰራልሀል ቢኒ መለስተኛ ቤት ብትከራይ ቀሪ ገንዘቡን ለተቸገሩ ብትረዳ ላንተ ትልቅ ነገር ነበር

    • @ያልተደራጀተፈጀ
      @ያልተደራጀተፈጀ 5 ปีที่แล้ว +2

      ቤት ቢከራይ የቤት ኢቃ ዝባዝንኪው መዓት ነው። ደሞ ምግብስ ሰርቶ ለመብላት ገበያ መሄድ አለ ውጣ ውረዱ መዓት ነው!ስለዚህ ያደረገው ነገር ትክክል ነው። የሄደው ለማረፍ ነው እንጅ ሊሰቃይ አልመሰለኝም። ለትችት ባንቸኩል። እኔ ልሄድ ነኝ ግን እንደሱ ሂተል ነው የማርፈው።ማንንም ማስቸገር አልፈልግም። ቤተሰብ አለኝ ግን አልፈልግም።

    • @እናቴማርያምነይልኝ
      @እናቴማርያምነይልኝ 5 ปีที่แล้ว

      አራፍቤትነው ቁርሰ በነፃ ምሳበራስክነው

  • @የፍቅርሰው-ተ1ኸ
    @የፍቅርሰው-ተ1ኸ 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነህ ልጅ ቢን ዋው ደስ ይለል ለአንድ ቀን ለሁለት ቀን ምንም አይደለም ግን 3ወር ድረስ ትንሽ ሚካብድ ይመስለኛል ለዘውም በኢትዮጵያ ኑሮ ለማንኛውም አንተ ነህ ምተውቃው የራስህን አቅም ግን ሆቴሉ በጣም ምርጥ ነው

  • @Mary-pj1kf
    @Mary-pj1kf 5 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔኔኔ ሲያምር የደሀና የሀብታም ልዩነት ዛሬ አየሁ በሚገባ ወድማችን ይመችክ ሰላምክ ይብዛ ❤❤❤

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ብሩም ጥሩነው ለምሳሌ ዱባይ የምንኖር 100ድርሀምነው ጽዳቱ ደስ ይላል እውነት ቢኒ እናመሰግናለን

    • @bigmick2996
      @bigmick2996 5 ปีที่แล้ว

      eaine saidiri 230 dh niewi yimikifiliewi

  • @እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ
    @እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ 5 ปีที่แล้ว +10

    የሀብታም ቤት ማየት ስልችት ብሎኛል የአረብ ሀገር ይበቃኛል
    ያችን የእናቴን ጎጆ አሳየኝ

  • @sarafattans1112
    @sarafattans1112 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ለክፍለ ሀገር ሰው ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን እነደዚህ አይነት ሆቴሎች ዋጋቸው እስከ 2 ሺ ይመስለኝ ነበር ጥሩ ዋጋ ነው ይመችህ

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 5 ปีที่แล้ว +9

    ሆቴሉ ምርጥ ነው ነገር ግን አያዋጣም ለእኛ😍

  • @alelemmiss7429
    @alelemmiss7429 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒየ ይመችህ ዘናበል በጣም ያምራል አገራችን ተሻሽላለች በጣም ግን ችግሩ ድሀ አይኖርባትም 1አመት ደመወዝ ውይ ጉድነው ለሀብታም መኖሪያ ትመቻለች ቆንጆ ነው ወንድማችን እንወድሃለን እኝም ቢኒ

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 5 ปีที่แล้ว +138

    ቢኒ የደላህ ነህ ቀልድ በደንብ አንተ በቀን 750 እሺ በ3 ወር ስታረገው የኔ የ1 አመት ደሞዜ ነው 😆😆😆😆😆 ክፍለ ሀገር ሄጄ በሳር ቤት አፓርታማ ብትን ማለት ነው እንጂ የምን 4ኪሎ 5 ኪሎ ሆ

  • @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ
    @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ 5 ปีที่แล้ว

    ጥሩነው የአምርአል አተም ይመችህ እኛም ከሀገራችን ገብተን ከማዳምቤት ሆቴል ከሆቴል ወደእናትቤት ለመሄድ የአብቃን መቸም የክፍለ ሀገር ልጅወች እደኔ ከሆነ እናመሠግን አለን እኔምንም ነገር አላውቅ ሥለአድሥ አበባ አሁን ግን ብዙነገር ማወቅ እየቻልኩነው እናመሠግን አለን

  • @usertitigiuser7076
    @usertitigiuser7076 5 ปีที่แล้ว +16

    ዋዉ በጣም ያምራል እውነት ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ሆቴል አለ እዚ አረብ አገር ካለው ይበልጣል ዋዉ

  • @sisayabueed6064
    @sisayabueed6064 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒዬ ፍቅር ስወድክ እኮ ኑርልኝ...ሆቴሉ ያበደ ነው ሲሰተሙ ያምራል ግን ብር ተወደደ በቀን 800 የአንድ ያባት ጡረተኛ የወር ክፍያ ነው ለደሀ ግን አይታሰብም ሆ ለአንተ ግን 3ወር ብዙ ነውቢያንስ 500ቢያረጉል እንኳን ጥሩ ነበር

  • @ድንግልሆይምልጃሽአይ-ቐ9ዸ
    @ድንግልሆይምልጃሽአይ-ቐ9ዸ 5 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ደህና መጣክ ልጅ ቢኒ 😘😘
    ዋው በጣም ያምራል ሆቴሉ ፅዳቱ ገራሚ ነው ተመችቶኛል
    ግን ወንድሜ በቀን ስምንት መቶ ብር በጣም ከባድ ነው አንተ በ3 ወር የምታወጣው ገንዘብ የኔ የሁለት አመት ደመወዜ ነው
    so እኔስ እዛው ክፍለሀገር ከቤተስቦቼ ጋ በጎጆ ቤት አሳልፍለው እንጂ መቼም ለሆቴል በቀን 800 ብር አላወጣም
    ያው አንተ ለስራ ሊሆን ይችላል አዲስ አበባን የመርጥክ ለመንኛውም ወድጀዋለው ተመችቶኛል ይመችክ ወንድሜ መልካም የዕርፍት ጊዜ ይሁንልክ😍😍😍😍

  • @makman931
    @makman931 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ ላንተ መጥኖካል ሁሉም ሰው በአቅሙና በደረጃው ነው የሚሰፍረውና የሚቀመጠው እኔ ግን የሚመቸኝ ጊዎን ና ሸራተን ነው ካሊቲያቸው ዋው ስለሆነ በኢትዮጲያ አቅም ምርጫዎቼ ናቸው ልጂ ቢኒ

  • @demekchasefeademekchasefea4060
    @demekchasefeademekchasefea4060 5 ปีที่แล้ว +12

    እድሜ ለስደት እንደዝ አይነት ቤት ውስጥ እየተከፈለልኝ ነው ምኖረው ምያሳዝነው ነገር የኔ ባለመሆኑነውክክክክክክክ

  • @እማበስምሽልጠራ-ተ9ሐ
    @እማበስምሽልጠራ-ተ9ሐ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እዲህ አይነት ቤት አላየሁም ኢትዮ ደስ ይላል ሀገራችን ለውጥ ማሳየቷ ። ግን ወህ ወህ በቀን 800 መቶ እኔ በጀ አልሰጣቸውም ቆጥሬ ሆ 800 መቶ ብር ለናቴ ብሰጣት ምርቃኗ እደሱ አይነት ቤት ያሰራኛል 😃 የምር ከን በጣም ውድ ነው

  • @ሜላትአዲስ
    @ሜላትአዲስ 5 ปีที่แล้ว +5

    ልጅ ቢኒ ልክ ኬንያ ሄጅነበር ሁሉም አዲነው ኮቢ ነው በተለዪ የሚስጠረ መሰቀመጫ በቁጥረ የመቸል እውነት በሀገረችን እደዚ አይነት ሆቴል ደሰሰሰሰሰ ይላል

  • @hageretg308
    @hageretg308 5 ปีที่แล้ว

    ይገባዋል ግን ለ3 ወር ይበዛል ብሩ ወንድሜ ግን ያው ከላይፍ አይበልጥህም የምንስራው ለእራሳችህን ምቾት ነው እናም በጣም ያምራልህ ይገራማል ይች አለም ለአንዱ ለወር የሚከፈልበትህ ብር ለአንዱ ለ1 ቀን ህይወት ሁሉም አንድ አይደለችህም ግን ከሁሉም በላይ አንድ የሚያድራግህን አምላክ አለን

  • @mesaitethio6970
    @mesaitethio6970 5 ปีที่แล้ว +43

    ፅድት ያለነው ግን በጣም ውድ ነው ኦኦ ቢኒ ይመችክ ወንድማችን ያምራል በቀን መቶብር ቢሆን 1አመት ድልቅቅ ብዬ እቀመጥበት ነበር ኡፍፍፍፍፍ 🤣🤣🤣😛

  • @እማአችንአጥቸመኖርአቃተኝ
    @እማአችንአጥቸመኖርአቃተኝ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ሆቴሉ ያምራል የባለዶራል ይመጥናል የሪያል አይመጥንም እኔ ለነገሩ ተመስገን እንኳን አልጋ የታክሲም ከፍየ አላውቅም ሁለቴ ገብቸ ነበር ተመዶቸን ያሰንብትልኝ እ/ር

  • @emanseid591
    @emanseid591 5 ปีที่แล้ว +8

    ፅዳቱ ልዩ ነው ግን ለንደኔ አይነት ድሀ እንኳን በቀን 8 መቶ ብር እናበወርም ይከብዳል

  • @zaharzahar657
    @zaharzahar657 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግናለን ልጂብኒ አሪፍ ነው ግን ፅዳ ያለውን ለራሳችን ቤት የወፍቀን የሰው ወርቅ አይደምቅ ይላል ያገሬ ሰው ኢንሻ አላህ እኛም እንድ ቀን እራሳችን ቤት እንኖራልን አብሽሩ እደሜ እና ጤና ነው። ያልፍልናል።

  • @abebabeb4943
    @abebabeb4943 5 ปีที่แล้ว +11

    72,000 ምፅፅ አሰበከዋል ሀሀሀሀ ሆቴሉ ዋው ላለው ግን እኛ ተደላድለን ከበታቻችን ብረድ ላይ ያሉትን ብንመለከት ጥሩ ነው

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 5 ปีที่แล้ว

    በጣም:ጥሩ:ነው:ወደፊት:ስመጣ:ከእነ:ልጆቼ:አርፍበታለሁ:እናመስግናለን:ቢን:በደንብ:ዘና:ፈታ:በል:በዛው:አግብተህ:ና።

  • @denverboutiquehotel4932
    @denverboutiquehotel4932 5 ปีที่แล้ว +3

    Dear Lij Bini we thank you very much for your very helpful feedback on the behalf of denver boutique hotel team !!

    • @senda9782
      @senda9782 3 ปีที่แล้ว

      Were exactly is located Denver hotel?....
      ....I'll be there very soon

    • @michaelkesete9201
      @michaelkesete9201 2 ปีที่แล้ว

      @@senda9782 4 kilo

  • @bertukaneaeyluecall3307
    @bertukaneaeyluecall3307 3 ปีที่แล้ว

    ብር ላለው ምንም ማለት አይደለም ይመችህ በጣም ደሰ ይላል ቢኒየ ሺአመት አንኖር የት አባቱ

  • @ኢላሂምራኝ-ኸ7ጐ
    @ኢላሂምራኝ-ኸ7ጐ 5 ปีที่แล้ว +3

    ምን ብትሰራ ነው ልጅ ቢኒ በቀን 800 መቶ ብር እየከፈልክ የምትቀመጠው በዛ ላይ ለ3 ወር በነገራችን ላይ ሆቴሉ በጣም ነው የሚያምረው

  • @Fretube
    @Fretube 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰህናለን ቢኒዬ። እንዲህ አይነት ሆቴል ሀገራችን መኖሩ ደስ ይላል። ግን ስትሄድ እንደዚህ 3 ወር ምናምን ምትቆይ ከሆነ አነስ ያለች አፓርታማ ግዛ ብርህን ሴቭ አድርግና።

  • @shiferawabebe6240
    @shiferawabebe6240 5 ปีที่แล้ว +6

    When I go to Ethiopia, I should stay there.
    Thanks for information.
    Kind of you Beni

  • @semegnadmasu6442
    @semegnadmasu6442 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ግን እንደኛ አይነቱን አይመለከትም ምክንያቱም ስንመለስ እንደዚ አይነት ሆቴል ካረፍን የ 2 አመት ደሞዛቺንን አስረከብን ማለት ነው ለማነኛውም ስላስጎበኘህን እናመሰግናለን

  • @ኡሙአማር-ጐ3ዀ
    @ኡሙአማር-ጐ3ዀ 5 ปีที่แล้ว +5

    ቢኒ ቁጥራቸውን ስጠኝ ለአዲቀን እባሌጋ ዘና ልበልበት ልገባነው ክወር ቡሀላ ቁጥራቸውን በናትህ

  • @tttmmm9694
    @tttmmm9694 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም እርካሽ ነው የኔባል ካፒታል ነው የለመደው ያው ሁሉም ነገር እዛው ውስጥ የተሟላ ስለሆነ ግን እኔ ይሄን መርጫለው ብሩም ብዙ አይደለም

  • @yeatiahmeed974
    @yeatiahmeed974 5 ปีที่แล้ว +3

    ልጅ ቢኒ መልካምነትክ በጣም ነው ምውድልክ ፍጣሬ እኔ ይለይክ ፍቅር ሰላም ጤና ያብዛልክ ውድሜ

  • @ኪያአላዶር
    @ኪያአላዶር 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን በተለይ ለክፍለ ሐገር ልጆች ግልግል ነው ተባረክ ስልካቸውን ስጠን ከመሄዴ በፊት ቡክ ለማረግ

  • @amyedea765
    @amyedea765 5 ปีที่แล้ว +12

    😲 wow ,,, Lij Bini it is really good. The price is nice it is under $40 USD a day 👍
    I too coming for one month and I was looking for a house to rent. I think the hotel is way better better.
    Thank you so much for sharing 🙏
    Enjoy your vacation.

    • @amyedea765
      @amyedea765 5 ปีที่แล้ว +3

      Very funny 😄
      No offence, my stay is very limited.
      Thanks 🙏
      I will pass this time.

    • @denverboutiquehotel4932
      @denverboutiquehotel4932 5 ปีที่แล้ว +1

      Any time you welcome and its our pressure to host you here at Denver boutique hotel

    • @amyedea765
      @amyedea765 5 ปีที่แล้ว

      Denver Boutique Hotel
      Ok, thanks
      I know Lij Bini said it is located at 4 kilo,,,
      I have to discuss with my family.
      Do you have other locations ???

  • @rahme8539
    @rahme8539 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ውብ ደላህ ደረቅ እሩዝ እየነላሁ አጀቴን።አስሬ በውሀ እያወራረድኩ ጭራሽ በቀን 800 ደመወዜ ነውኮ እሰፈሬ ገርጅ እራሱ እፔርያል አካባቢ የሚያምር አለ 1000 ከፈለክም።

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +36

    ልጂ ቢኒ ሰላም ሰላም የሀገራችን ኑሮ አትንኩኝ እያለ ነው

    • @merontedros2994
      @merontedros2994 5 ปีที่แล้ว

      Lenatua ena labatw whatsaappy Lela ymalkew sew serkubgi eytetkembeti New yen tcxt demo weda esw New ymeydaw ena endeti adregye New weda rasye mamlesi ylebgi eske kawekeshi ngaregi please Mar bezw gezye comment laye sela mayeshi New tbaberwci benatecw

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@merontedros2994 mare ayche enagrshalhuge

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@merontedros2994 mare aychalme ba ዮሴፍ App astamroale gabtshe iye

    • @brtkanbaye6720
      @brtkanbaye6720 5 ปีที่แล้ว

      ግን ያምራል ቢኒ ግን ይህ ሁሉ ገንዘብ ከምታወጣጠቤተሰብጋ ብታሳልፍ ስ ግን የት ነው

    • @merontedros2994
      @merontedros2994 5 ปีที่แล้ว

      @@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪbemenm ewnta aecalem maleti New uffffff ylewbati bota demo ayemcem Min teshaleg bnateshi 😒😒😒on Mar amsgenalw btam ltebaberesheci

  • @የሺየአስፋው
    @የሺየአስፋው 5 ปีที่แล้ว

    ሠላምህ ይብዛ ቢኒ
    ለኔ እኳን ተወው ትንሽም ገዘብ ላላቸው አስተምራቸው ያን ስል ግን ፈጣሪዬን ማማረሬ አይደለም ሁሉም እደተፃፈለት ነው ሚኖረው ።ግን ቢኖርም ባይኖርም ማወቅ ይጠቅማል እንጂ አይከፋም ። ሀገራችን እደዚህ ጠካራ ሆቴሎች አሏት ማለት ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን ።
    አንተም ይመችህ ወድሜ ወድጄልሀለሁ።👍

  • @ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ
    @ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ 5 ปีที่แล้ว +26

    ምነው ቢኒ አቅሚቲ የሚባል ነገር አለ አረብ ሀገር ላለነው ይሄ አይመጥነንም በ 120 ብር ያለው የት ሄደ

    • @ጌታሆይተመስገን
      @ጌታሆይተመስገን 5 ปีที่แล้ว +2

      እሱ ልክ ነሽ ግን ሁሉም ሰው እሱን እሚመለከተው አርብ አገር ያለ ሰው ብቻ አይደለም ውዴ

  • @abiyottakele8625
    @abiyottakele8625 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል እኔ ከሁለት ወር በዋላእመጣለሁ አዛ ነው የምይዘው,, wow nice thank you

  • @dxcsxz6297
    @dxcsxz6297 5 ปีที่แล้ว +10

    ልጂ ብኒየ ሰላምህ ይብዛ ግን ጥያቄ ኣለኝ በቀን ነው 750 ብር ወይስ በወር ነው ????

    • @rozaroza1120
      @rozaroza1120 5 ปีที่แล้ว

      kkkkkk Beqen New Enjii Habtam Men Albet Ene Aldrgwm Ooooooh

    • @arsitube5282
      @arsitube5282 5 ปีที่แล้ว

      .

    • @fatmamohammed9559
      @fatmamohammed9559 5 ปีที่แล้ว +3

      በምን እድል ሲያምርሽ ይቅር 1 ቀን 750 ብር ምኑን ልዘልቀው ደሞ 7 አመት የሰራሁትን በወር ልጨርስ ገራሚ ነው ግን ያምራል

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ፣እናመሰግናለን ልጅቢኒ

  • @سسالم-د4ر
    @سسالم-د4ر 5 ปีที่แล้ว +6

    ቤተሰብ የለህም እደ በቀን 800 ብር ጉድ
    ወይስ ሌላ ቅናሽ አለ እረ ይሄስ ይለፈኝ ለሚስኪን ብሰጠው ብሩን ነገ ስሞት ስንቄ ይሆነኛል

  • @zewdukassye3176
    @zewdukassye3176 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒየ መልካም ሰው በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ይመችህ በጣም ውድ ነው

  • @muller19961
    @muller19961 5 ปีที่แล้ว +13

    I hope በቅርብ ቀን እሄዳለሁ የእውነት እኔ አዲስ አበባ ቤተሰብ የለኝም anyway እናመሰግናለን lij biniy

    • @hayatabdullah9687
      @hayatabdullah9687 5 ปีที่แล้ว +1

      ሁቴሉ አሪፍ ነው ግን ውድ ውድ ውድ ነው እረ ይከብዳል

    • @muller19961
      @muller19961 5 ปีที่แล้ว

      @@hayatabdullah9687 # እሺ የሆነ

    • @hanatube1145
      @hanatube1145 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ቤት አለኝ እኔጋ ታረፊለሽ እስከዛው ዲረስ ካላፈረሱብኝ ቤቴን

    • @ጥሎብኝሾካካወንድአልውደም
      @ጥሎብኝሾካካወንድአልውደም 5 ปีที่แล้ว

      Ananya kassaw ክክክክክ

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒየ እኔ የምሰራበት የነበርው በቀን 96 ዶላር ትንሹ ክፍያ ነው እስከ 300ዶላር ግን አይከፍሉንም ይሄው ሀገር ለቀን ተሰደድን የኢትዮጵያ ባለሀብቶች ማሠራት ነው እንጅ መክፈል ከይወዱም

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 5 ปีที่แล้ว +4

    ገራሚ ነው ቢኒ ወይ ቴክኖሎጂ😲
    ኢትዩጵያኮ አይመስልም😁ፈጣሪየ
    ያለው ማማሩ የሌለው መደበሩ😌

  • @meronberhanu5943
    @meronberhanu5943 5 ปีที่แล้ว

    Egziabher Le hagerachin yabkan benegerachin Lay ene endezih ayinet hotel birke ayidelem hareb Hager kemesedede befit mestengdo yemserabet hotel endezihu neber gin demozu tinsh neber

  • @ዘእምነገደተዋሕዶ
    @ዘእምነገደተዋሕዶ 5 ปีที่แล้ว +8

    እንደዛሬ ቀልደህ አታቅም
    በደንብ ነው የቀለድክብን

  • @selamselam2168
    @selamselam2168 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቢየ መልካም ሰው ጥሩ ነው እኔ እምልህ የኔ 1 አንድ አመት ደመወዝ አንተ በ3 ወር ፋ ብትን አልክበት በል ደግሞ ለኛ ለድሆች የ100 ብሯን አካባቢ ጠቁመን እና መሰግን አለን በርታ ሁሌም አድናቂህ ነኝ

  • @dfghhggbjb1840
    @dfghhggbjb1840 5 ปีที่แล้ว +3

    አይ ቢኒ እናቴ ቤት ብትቀመጥ ትንሽ ትንሽ ብትቦጭቅላት ትንከባከብክ ነበር እረሳህው እና ቤት እረፍ ብየክ ነበር

  • @bedruareb650
    @bedruareb650 5 ปีที่แล้ว

    እር ቢኒ እኔ ለ 4 ወር እርግት ህጄ የቤተሶቼን ናፍቆት ሳልወጣ ነው ቀኑ ያለቀብኝ የምር ሆቴል ማረፍ ነው የኔም ክፍለ አገር ነው ግን ወዳው ነው ወደ ቤተሰብ የሄድኩት እኔ ወደ አገር ከ ብዙ ቆይታ ብሃላ ለምገቡት ምመክረው ውድ ግዜያቹን ከተናፈቁት ቤተሰብ ጋር ኣጣጥሙ ነው ምለው በ እርግጥ ሰው እንደየ ምርጫው ነው መልካም እረፍት ልጅ ቢኒ::

  • @senaytkefelegin8027
    @senaytkefelegin8027 5 ปีที่แล้ว +7

    ሰላምህ ይብዛ ወንድም ቢን
    ወይኔ 800×90=72,000 በዛ ላይ የራችና ምሳ አስብ ኡኡኡኡኡኡ ከ 100,000 ሺከዚህ በላይ ወጪ ከምታወጣ የመኖርያ ቤት ብትከራይ አይሻልም እንዴ ምነው ቢኒ ትንሿን እትልቅ ሜድረስን ተለማመድ አይ ዶላር የስራ ውን ይስጠው እኔ ግን ይህን ያህል ወጪ አላወጣም ።
    ሌላው 👇👇👇👇
    ብር በስልክ ውስጥ ወደ ኢትዮ አካውንት እንዴት እንደሚለክ ብታሳየኝ transaction details በዚህ እንዴት እንደሚላክ አስረዳን ከይቅርታ ጋር

    • @ወለተጻድቅ
      @ወለተጻድቅ 5 ปีที่แล้ว

      ለሱ ምንም ማለት አይደለም ይሄ ሁሉ እኮ በዶላር ካሰብሽው ምናልባት 4ሺ ዶላር ብቻ ነው የሚሆነው

  • @ቤዛየድንግልማርያምልጀ
    @ቤዛየድንግልማርያምልጀ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ሰላምክ ይብዛ
    እኔ እውነት ለመናገር እማዳም ቤት የሰራሁበትየ5 አመት ደሞዜን ለመጨርሰ ካልሆነ መቸመ አላሰበውም ዘሩ ቀለጠ

  • @ethiomuslim7864
    @ethiomuslim7864 5 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ ቢኒ ለኛ አይመጥንም ለሀረብ ሀገርሴቶች ሥናሳዝን ልፋታችን ከማንም በላይ ኑሯችን ከሁሉም በታች

  • @አቢሲኒያኢትዮጲያቱዩብ
    @አቢሲኒያኢትዮጲያቱዩብ ปีที่แล้ว

    ቢኒ ሰፈሬ እዛው 4 ኪሎ አካባቢ ነው ግን ህንፃውን አውቀዋለሁ እድ ቀን ጠይቄ አላውቅም ። እንደዚ አይነት ይሆናል ብዬ አልጠበኩም ። እኔ ሰፈልግ ሌላ ቦታ እርቄ ነበር የምጠቀመው 🙏 አመሰግናለሁ ተባረክ ሰፈሬን አንተ ስላስተዋወከኝ 😂 #🙏🙏🙏🙏#

  • @medinajamila3614
    @medinajamila3614 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ዴሥ ይላል ሀገራችን ዉብ እኮናት ይመችህቢኒየ በሀገርህ ዘና ፈታ በል

  • @briymareyameljebriymareyam6990
    @briymareyameljebriymareyam6990 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ሳምር እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቸው በውነት ድስ ይላል በውነት ቢኔየ የኔ መልካም

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +11

    እንዴ አስደነገጥኸኝ እኮ ኧረረረረ በለው ምን ጉድ ነው በቀን 750

    • @The1KOKIE
      @The1KOKIE 5 ปีที่แล้ว

      Aynaddis edema ቀለል እንዲላችሁ 72,000 Et birr / 34.00=......

  • @ashagriet
    @ashagriet 5 ปีที่แล้ว +1

    ምናልባት ልጁ የመጣበትን ሀገር ካላወቃችሁት ለ3ወር የከፈለው ብር አሜሪካ ቢሆን ለአንድ ወር የሚከፍለው ነው !
    በጣም ጥሩ ቤት ነው እናመሰግናለን ቢኒ

  • @Vip-jl8li
    @Vip-jl8li 5 ปีที่แล้ว +13

    ግን ለዝህ አልቀነም እድሜ ለመዳቤት ግን ፈጣሪ ለኛም ይሥጠን የሠው ተመልካች አያርገን

  • @kadijhhussen7239
    @kadijhhussen7239 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ቢንየ ክፍለሀገር ያልተወለደ ማን አለብለህ ነው እድለኛነት ነው ክፍለሀገር መወለድ

  • @EthioNas
    @EthioNas 5 ปีที่แล้ว +4

    *ርካሽ ነው 😀😀*

  • @destamesganaw1010
    @destamesganaw1010 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ሻውር ቤቱ ግን ገንዳ የለውም ያሟሉ በተረፈ ቢኒዬ ስለሀገራችን መስተግዶና ምርጥ ሆቴል ስላካፈልህን እናመሰግናለን

  • @የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ
    @የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ 5 ปีที่แล้ว +3

    ከአፍንጫ ይወጣ በቀን 800 🙄🙄ለምን ከዛ ሁሉ ቤት ኬራይ አይያዝም

  • @haimanotmarkos9574
    @haimanotmarkos9574 5 ปีที่แล้ว

    ቢንዬ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ቆንጆ ነው። ጥሩ ጊዜ በሀገርህ ታሳልፍ ዘንድ ተመኘሁልህ።

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ቢኒ እያዩ መናፈቅ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቤት ኖሮት ማየት ነዉ የናፈቀይ ሰዉ በሀገሩ ሲፈናቀል ያማል

  • @makdabekele3563
    @makdabekele3563 5 ปีที่แล้ว

    Thanks that’s a good information but its a little bit expensive did you check guesthouse?

  • @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
    @የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ 5 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ልጅ ቢኒ ኢትዮጵያ ኑሮ እንዴት ነው?

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว

    ወድጄዋለሁ ስልካቸው ንገረኝ ቢኒ ለሳምንት እፈልጋለሁ ዘመድ የሌለን ሰዎች ምን ምርጫ አለን ብለህ ነው ብቻ ስልካቸው አስቅምጥልኝ ደሞ በርትተህ የሆነ ነገር ስራ ቢኒዬ ዋናው ቤት ነው አዲስ አበባ ቤት ሊኖርህ ይገባል

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ ብር ካልህ እንክብካቤው ልዩ ነው::

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 5 ปีที่แล้ว

    እስት ስለስልክ መዝጋትና መክፈት ባለፈው አልገባኝም በድጋም አስረዳን እንዴት ከመሄዳችን በፈት እንድናስተካክል

  • @እኑየጌታልጅእኑ
    @እኑየጌታልጅእኑ 5 ปีที่แล้ว +11

    so በ 3 ወር 67ሺ.500 ማለት ነው omg

    • @genetgirma3891
      @genetgirma3891 5 ปีที่แล้ว +1

      Hoo era wedeza

    • @fatumtube4298
      @fatumtube4298 5 ปีที่แล้ว

      ጉድ ነው ወላሂ 67 ሽ ለ3 ወር ጉድ ጉድ

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 5 ปีที่แล้ว

      እኑ የ ጌታ ልጅ እኑ 😂😂😂😀

  • @at8148
    @at8148 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ አይ ጥሩ አግኝተሃል ኢትዮጵያ ሆቴል በቀን 80 ዶላር ነው ብዙም ቆንጆ አይደለም ያንተ ሆቴል ይበልጣል.....እናመሰግናለን ስለመረጃው ሰላም ተመለስ

  • @አላህአንድነውአይወል-ዘ9ፈ
    @አላህአንድነውአይወል-ዘ9ፈ 5 ปีที่แล้ว +15

    ለምን ለደሀ አትሰጡም የሀገራችን ሰወች ተፈናቅለው በረሀብ እያለቀ እናተ በቀን 750ወይ ልዩነት

    • @jemilanasir8255
      @jemilanasir8255 5 ปีที่แล้ว +2

      አላህ አንድነው አይወልድም አይወለድም adedi sew yigermegnal mache birr tarafegn ale 🤔🤔achi weda Ethiopia siteji areb ager yesershibatin le dah tisechiyalshi

  • @FrehiwotMahdere-ue2lu
    @FrehiwotMahdere-ue2lu 9 หลายเดือนก่อน

    እኛ ም እንወድሀለን ባለህበት ቦታ ዘና በልልን በድጋሜ እደምትመጣ ተስፋ እናደርጋለን ልጅ ቢኒ

  • @سسالم-د4ر
    @سسالم-د4ر 5 ปีที่แล้ว +7

    ለነገሩ ለአንድ ቀንም ቢሆን ስመጣ ኢንሻአላህ ባሌ ጋር አድርበታለሁ አላህ ለሀገሬ ያብቃኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +1

    አመሠግናለሁ በጣም አሪፍ ነው ቢኒ
    አንዳንድ አስተያየት ሰጭወች ግርም ትሉኛላችሁ እሱ ተሞክሮውን ነው ሚካፍለን ኑ ከፍላችሁ እደሩበት አላለም . ከዚህም በላይ የሚከፈልበት አለ ከፍሎ የሚጠቀምም አለ ካልቻላችሁ በቃ ጥሩ መረጃ ነው ወይም አልወደድሁትም በሉ.
    ለምን ለድሀ አትሰጥም.....የውስጡን እሱ ያውቃል ግን መስጠት ሲኖር ብቻ ሳይሆን ካለን ላይ ማካፈል ነው.እና እኔስ ምን አደረግሁ እንበል
    ቀና እንሁን ቅን ነገር እንድናገኝ ወግኖቼ

  • @እማዬናፈቅሽኝ
    @እማዬናፈቅሽኝ 5 ปีที่แล้ว +7

    አካብዴ ሁነህ ቁጭ አልክ ለ3ወር በቀን 800 እየከፈልኩ ሸ ነዉ የሚገርምህ ከአሜሪካ አዉሮፓ የሚመጡ ገብጋቦች ናቸዉ እንኳ በቀን 800ልታወጣ ወሬ

    • @bettybetilem9378
      @bettybetilem9378 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይሥጥሕ አራት ኪሎ ምኑጋ ነው?

  • @newlife24.41
    @newlife24.41 5 ปีที่แล้ว

    ታድለህ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁብ እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶ እንድሄድ ፀልይልኝ እባክ እንደዚህ አይነት ኢንፎርሜሽን ይበል ነው ተመችቶኛል እናመሰግናለን ።