ጉድ ላሳያችሁ እዚው አዲስ አበባ ውስጥ እውነት ተዓምር ነው::

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 463

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +23

    የመላአኩ ቅዱስ ሩፋኤል አባ ዘርዓ አብሩ
    ክ ወርሀዊ በዓል በሠላም በጤና አደረሠን አሜን አሜን አሜን ቢኒ ስለሠጠኸን መረጃ እናመሠግናለን

  • @ፈጠነጌታነህየአሰላውልጅ
    @ፈጠነጌታነህየአሰላውልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

    ቢኒ አንተ ማለት መልካም ሰው እና ቅን ልብ ያለህ ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ባለፈው ጉባኤ ዝግጅት ባረከው በጣም አስደስተሀኛል እንዳተ ያለ ሰው ያብዛልን

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh7695 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ቢኒ አቦ ይመችኽ የልፋትኽ ውጤት ነውእመብርሃን ከልጇ ከወዳጇ ጋር እቅፍ ድግፍ ታድርግኽ ትጠብቅኽ በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃነው ለኛ ለክፍለሃገር ልጆች በጣም አስብ እጨነቅ ነበር ቢወደድም አማራጭ የለኝም ሰላም ያለው ወከባ የሌለበት ነግ ይመቸኛል እዛነው እማርፈው እፍ አንድ ሃሳብ ቀለለኝ ቢኒ በእውነት በጣም አመሰግናለሁ ይሔን ቪዲዮ የሰራኸው ለኔ ሳይሆን አይቀርም

  • @chamlingkt8367
    @chamlingkt8367 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው ሀገራችን እኮ ምንም አላነሳትም እንዳተ አይነት መልካም ሰዉ ብቻ ነዉ ያጣችዉ ሁሉ በእጃ ሁሉ በደጃ ነዉ ልጅ ቢኒ ባለበት ሰላምህን ያብዛልህ የድግል

  • @efremnega1781
    @efremnega1781 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ሚል መረጃ ነው እዛ ማግባትና መደገስስ እንችላለን ሳትነግረን ሌላ ቦታም ብታስተዋውቀን ደስ ይለናል እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰው እንደሚያርፍበት በተረፈ ወደንዋል እናመሰግናለን ወንድማችን።

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ማማረ በሃገር ነው ታድለህ ቢኒ ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ እኛም ለሃገራችን ያብቃን ሃገራችን ይጠብቅልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒዬ አመሠግናለዉ ልዩ ኢትዮጵያን ወዳጅ ምነዉ እንዳተ ያለ መልካምሠዉ በበዛ እድሜናጤናን ያርዝምልኽ ቢንሾ🙏🙏😘😘♥️♥️

  • @ፍሪያትየአዳምናፋቂ
    @ፍሪያትየአዳምናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ነው ሚያምረው ቢንዬ ተባረክልን አስፉላጊ ነገር በአስፈላጊ ሰአት ነው ያቀረብከው ሁሉም ወንድ እንዳንተ ስርአት ቅንነት የተረጋጋ መንፈስ ቢኖረው ብዬብተመኘሁ

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 5 ปีที่แล้ว +7

    ውይይ መኖር እደዚህ ነው ሀገራችን አምራለች ግን ያለው ነው እሚኖረው ።

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +61

    ምልነው እንደኔ የቢኒ መልካምነት የሚያስደስተው🙏

    • @አባይነሸዳምጣዉ
      @አባይነሸዳምጣዉ 5 ปีที่แล้ว

      ዋዉዉዉዉዉዉ ልጅቢኒ ስላሳየህን ደስብሎኛል እናመሰግናለን ግን ውድነው ኢተርኔት መኖሩ ደስይላል
      ምነው ሚድያውን ሁሉ እዳተ ለመልካምስሪ ቢያውሉት ምንአለበት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥ እግዚአብሄር

    • @ewnettech
      @ewnettech 5 ปีที่แล้ว

      ሰላም፣ ትንሽ ጊዜ ካላችሁ ዩቱብ ቻናሌን ብትጎበኙልኝ። አመሰግናለሁ

  • @mastwalmaama6191
    @mastwalmaama6191 5 ปีที่แล้ว +3

    ብኒየ ተባርኪ ሀገራችኒ እየጉባኚኪ ነው በጣም ደስ ይላል በኡንት ሁለ የአንተ ብዲ አያለሁ በጣም ደስ ይላል አንተን እግዚአብሔር ከአንተ ይቀዲሚ እሱ ይጠብቅ አንተን ተባርኪ

  • @mhnuser9879
    @mhnuser9879 5 ปีที่แล้ว +1

    ብነዩ እዮቶጵያ ሀግር አድቀን ዘና እልበታለሁ እናመስግናለን ቁራሲ ብባራብንብም ችግር የለም የእውነት ያምራል

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      Mhnአሜን አሜን እችላል እግዚአብሔር User ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍

  • @senayitsenayit3300
    @senayitsenayit3300 5 ปีที่แล้ว

    Thank you Bini ስላደርስከን መርጃ ከልብ እናመስግናለን ተባርክ እ/ ር ይባርክ!!!!

  • @ayamaria9966
    @ayamaria9966 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ መልካም ውንድማችን እናመሠግናለን እድሜ ከጤናጋር ያብዛልሕ እግዚአብሔር

  • @buzayyemaryamljiffhjbh2184
    @buzayyemaryamljiffhjbh2184 5 ปีที่แล้ว +1

    ቢኒ እንዴት ነህልን እንክዋን ደህና መጣህልን ተሻለህ የባለፈው ጉባኤ በእውነት እነደዛን ቀን ተደስቼ አላውቅም ያው በስደትም ቢሆን በጣም አሪፍ ነበር እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባርክህ ወንድሜ ያመት ሰው ይበለን በያለንበት ሁላችንንም ሰላማችን ይብዛ

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒዬ እናመስግናለን አዝናናህን ጉባኤውንም ስላዘጋጀእ በጣም ደስ ብሎኛል ምርጥ የተዋህዶ ልጅ. ጌታ ይባርክህ።

  • @እኔነኝየማርያምልጂ
    @እኔነኝየማርያምልጂ 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒየ እውነት ጥሩ ልጂ ነህ እማምላክ ትጠብቅህ !!! ደሀ በህልሙ ቅቤ ባይበላ,,,, ይባል ነበር ሀገራችን በጣም ተሻሽሏል ግን ለድሀ አይሆንም አሜሪካን ግቢ ባምስት ብር ነበር ሳድር የለነረው ወደስደት ስመጣ አሁን እንጃ ፈርሷል አሉ መሄጃየን ይህንስ አልችለውም 😔😔

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 5 ปีที่แล้ว +1

    ያለው ማማሩ አለ ያገሬ ሰው በሰላም ልግባ እንጂ እኔ የምዝናናዉ በገዳም በቤተክርስቲያን ነው ሆቴል ድርሽ አልልም ሰላምህ ይብዛ ቢኒ ጉባኤው ያዘጋጀኸዉ መቼ ነው የምትለቀው

  • @ሮዝአማረሮዝ
    @ሮዝአማረሮዝ 5 ปีที่แล้ว +3

    የልጅ ቢኒ መልካምነት እንደኔ የሚያስደስተው እስኪ ማነው ላይክ

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      ሮዝ አማረ ሮዝ ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ 👍

  • @donkeytube4836
    @donkeytube4836 5 ปีที่แล้ว +67

    ልጂ ቢኒን የምወዱ ኮመት እጁን ያውጣ

  • @alemmulatu3522
    @alemmulatu3522 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት አንተን ምን አይነት እናት ነት የወለዴቺ የተባረክ የተዋህዶ እንቁ ነክ እግዚአብሔር በእምነት ያፀናል አንቴን😍😍😍😘

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
    @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 ปีที่แล้ว

    ወይይ ቢንየ ልዬሰዉ እናመሰግናለን ሁሉም እዳንተ በሆነ 💗❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +56

    ልጅ ቢኒ እንኳን በደና መጣክ አንተ መልካም ልጅ ሰላምህ ይብዛ😘👈

    • @teklayyonas5115
      @teklayyonas5115 5 ปีที่แล้ว +1

      አንቺ ቦዘኔ

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว

      @@teklayyonas5115 ወዬዬ

    • @teklayyonas5115
      @teklayyonas5115 5 ปีที่แล้ว +1

      ካላየውሽ ያመኛል

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว

      @@teklayyonas5115 እኔም ኮሜንት ውሰጥ ከሌላ ዓለም ይዞራል ምግብ አይበላም 😀

    • @ewnettech
      @ewnettech 5 ปีที่แล้ว

      ሰላም፣ ትንሽ ጊዜ ካላችሁ ዩቱብ ቻናሌን ብትጎበኙልኝ። አመሰግናለሁ

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ
    @አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አንድ ቀን ሲወጣልኝ እገባለሁ እኔ ግን አውቀዋለሁ ግን እደዚህ እደሚአምር አላውቅም ነበረ ቢኒ እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይሁን ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 5 ปีที่แล้ว

    ሰላምክ ይብዛ ቢኒ መልካም ሰው ቅን አሳቢ እናት ክ አስር እንዳንተ አይነት ትውለድ አንተን የወለደች እናት መሃፀኗ ይባረክ ።በአይማኖቱ ጠንካራ ሰው አክባሪ ሁሉነገርክ ጥሩ መልካም ነክ በርታ ።

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒየ እግዛብሔር አምላክ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነህ

  • @ratarat7340
    @ratarat7340 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ቢኒ መልካም ሰው በጣም ነው ማስጉብኘት እሚያምርብክ መልካም መዝናናት ይሁንልክ

  • @黃惠婷-c6r
    @黃惠婷-c6r 5 ปีที่แล้ว +5

    ሁሌም እክታትልሀልሁ ቢኒ ግን ኮሜንት ስጥችህ አላውቅም እና የምታቅርብው ነገር ሁሉ.ጥሩ ነው ውንድማችን አገርችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ቢንየ ብር ላአላአቸዉ በጣም ያምራአል ይመቻቸዉ ማየቱም ጸጋ ነዉ እናአመግናአለን

  • @የመርየምልጂ
    @የመርየምልጂ 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ቢን በሰላም ብቻ ወደሀገሬ ልግባ ንጂ እሄዳለው አድ ሁለት ቀን ፈታ እላለው በዝች አለም አንዴ ነው የምንኖረው 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @peace8494
    @peace8494 5 ปีที่แล้ว +2

    OMG I’m going to Addis next month and I was tired looking for the place to stay, I guess I found one this is helpful video thanks

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒዬ ምርጥ የተዋሕዶ እንቁ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤታችን ምልጃና ጸሎት አይለይህ

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 5 ปีที่แล้ว +4

    ቢኒዬ የኔ መልካም ጉባየዉን ተከታትያለሁ በጣም ደስ ይል ነበር በርታልን እዳተ አይነቶቹን ፈጣሪ ያብዛልን💓

  • @ማህሌትየእናቷልጅ
    @ማህሌትየእናቷልጅ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ልጅ ቢኒ ሠላምህ ይብዛ

  • @ኪዱዬኪዱ
    @ኪዱዬኪዱ 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ እናመሰግናለን እንግዲ እኛም እናየዋለን አገር ገብተን በልጅ ቢኒ ማስታወቂያ መጎብኘታችንንም በዛው አሳውቀን

  • @maskealex2820
    @maskealex2820 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ የእኛ ጀግና ሁሌም የሚታደገርገዉ መልካም ነገሮችን እናመሰገናለን በጣም ያመራል ወደጃለሁ

  • @genzebmeketeyoutube6214
    @genzebmeketeyoutube6214 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውው ቢኒዬ ወንድማችን በጣም እናመሠግናለን በጣም ወድጀዋለሁ በረታ የኔ መልካም

  • @አዛርያስመአዛ
    @አዛርያስመአዛ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ባለህበትድንግል ትጠብቅህ

  • @ሂዊቲዩብ
    @ሂዊቲዩብ 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒዬ የኛ ምርጥ ባለፈው ቅዳሜ ያዘጋጀህውን ጉባኤ ተከታትዬ እጅግ በጣም ነው ደስ ሚለው በርታ ይልመድብህ እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ አርጋ ለሀገርህ ታብቃህ እንወድሀለን!!!

  • @KeriyatMudesire
    @KeriyatMudesire 5 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ደና መጣህ ልጅ ቢኒ ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን

  • @mahiyemaramlijisamsung272
    @mahiyemaramlijisamsung272 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ ቢንየ እንዴት ነህ እግዚአብሔር በዓለህበት ሁሉ ሰላምህን ያብዛልህ በጣም አስደስተህናል ወንድሜ የእመቤቴ ምለጃዋ በረከቷ አይለይህ ቢኒ መልካም ሰዉ ዉድድድድ

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 5 ปีที่แล้ว

    ሰላምክ ይብዛ ወንድማችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አድነት አጣች እንጂ በጣም በማድግ ላይ ነው ያለችው ግን ምን ዋጋ አለዉ ኢትዮጵያ ሀገሬ ትንሳኤሽን ያሳየን

  • @yabserawolde1921
    @yabserawolde1921 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ ማር የሆንክ ልጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ዘመንህ ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ አሁንማ በትክክል ታሪክ ሰርተሀል ቢኒዬ ፕሮግራሙ ግን ሙሉውን ልቀቅልን ለማየት በጣም ጓጉቻለሁ።በተረፈ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን።

  • @adenashita9790
    @adenashita9790 5 ปีที่แล้ว

    እጅግ ያመረሰነው እናመሰግናለን ልጅ ቢኒ

  • @اللهوکِلْ-ب9ز
    @اللهوکِلْ-ب9ز 5 ปีที่แล้ว

    ያምራል ቢኒያም አላህአገራቺንን ሠላምያድረግልን ከድህነቷበስተቀር ኢትዩጲያን የሚያክልሀገርየለም

  • @ወለተማርያም-ወ4ቨ
    @ወለተማርያም-ወ4ቨ 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ እንኩዋን ደህና መጣህ እንዳው እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ እድሜ ይስጥህ

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
    @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว

    ያምራል ቢንዬ እንዴት ነህ ኢትዮጵያ እንዴት ናት ትዳር ያዝክ እንዴ አሟሙቀህ ያዝካት እኮ ኢትዮጵያ ደስ ይላል 💕💕💕💕💕💕💕💔💟💟💟

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ወንድም. ልጅ ቢኒ በጣም ደስይላል

  • @እናቴህይወቴናትእናቴህይወ
    @እናቴህይወቴናትእናቴህይወ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መልካሙ ወንድማችን 😍😍😍😍❤

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ሀገሬ እኮልዩ ናትበጣም. ቢኒየ. እናመሳግናለን 💚💛❤

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒየ እንዴት ነህ ስለመረጃው እናመሰግናለን ዋጋው እራሱ አሪፍ ነው ጥርት ያለ ቁርስ ያለው አሪፍ ነው

  • @halakuwait1762
    @halakuwait1762 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ ይላል ወንድም ባለህበት ሠላምህ ይብዛ

  • @MohdAli-qh2nq
    @MohdAli-qh2nq 5 ปีที่แล้ว

    ሠላም ላተ ይሁን ወድም እኳን በሠላም መጣህ ኦ በጣም ሀሪፍነው ብር ላለው እኔ ምልክ ቢኒየ ጉባኤውን ለምን አላክልንም እኔኤቢ አልጠቀምም ከቻልክ በዚ ህ አሥተላልፍልን ግን ግን ዛሬ የተላከው ጉባኤው ምሥሎይ ሠፍ ብየ ነበር

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว +1

    ልጅ ቢኒ ምርጥ ሰው

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ 5 ปีที่แล้ว +15

    ሠላምህ ይብዛ የምትወዱት 😉

  • @ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ
    @ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ 5 ปีที่แล้ว

    የልብህን መሻት የድግል ልጅ ይሙላልህ የኛ ምርጥ ልጅ በሰላም ተመለስልን ወደ ነበር ክበት ❤️❤️❤️

  • @kidu715
    @kidu715 5 ปีที่แล้ว

    ልጅ ቢኒ መልካም ሰው እንኳን ደና መጣህ

  • @mulunigusse8640
    @mulunigusse8640 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህልን ቢኒሻ ሰላም ነው ኢትዮጵያ እንዴት ናት

  • @danadana9639
    @danadana9639 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህ ቢኒ

  • @herimaherima4720
    @herimaherima4720 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ፡በጣም፡ያምራል፡ዕስካየዉ፡ጓጉቻለሁ፡፡ቢኒ፡መልካም፡ሰዉ፡፡ሰላምህ፡ይብዛ

  • @martatube73
    @martatube73 5 ปีที่แล้ว +1

    ቢኒ እንኳን ሰላም መጣክ ወንድማችን ስለ መርጃህ አመሰግናለሁ 🙏

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ባል ይስጠኝ ማዝናናኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ተ2ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ተ2ዠ 5 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ቢኒ እናመሰግናለን

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ መልካም ሰው እንኮን በሰላም መጣህ ሰላምህ ይብዛ

  • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ
    @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ 5 ปีที่แล้ว

    ቢንየ የኔ ወድም እኳን ሰላም መጣህ ወድም ዋዉ እኔ ኢትዮጵያ እደዚህ ያለ አይመስለኝም ነበር

  • @jhhj2522
    @jhhj2522 5 ปีที่แล้ว

    ቤን ጅግናው ቤን በናትክ ፕሮግራሙን ሙሎውን ልቀቅልን በጣም ደስ ይላል በጣም ደስየሜል ፕሮግራም ነው

  • @berhanenigusie8563
    @berhanenigusie8563 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ በጣም ያሞራል እናመሰግናለን ቆንጀ ነው በጣም 👏👏👏

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒየ የኔ መልካም ስወድክ ተባረክ አወ እኔ አቀዋለሁ እናመሰግናለን

  • @heliyana4522
    @heliyana4522 5 ปีที่แล้ว +1

    Bini yena melkam sele melkam serak salamesegen alalfem keri zemenehen Fetari be desta yanureh

  • @astufiker3620
    @astufiker3620 5 ปีที่แล้ว

    Wowowww bexam dase yela en Amesgnalhu Lij Bini 💜💜💜💜

  • @MediTube1
    @MediTube1 5 ปีที่แล้ว +18

    ቢኒየ ሠላም በልልኝ ሀገሬን ናፍቆኛል💔😭👈

    • @ewnettech
      @ewnettech 5 ปีที่แล้ว +2

      ሰላም፣ ትንሽ ጊዜ ካላችሁ ዩቱብ ቻናሌን ብትጎበኙልኝ። አመሰግናለሁ

  • @sewdamohamed4777
    @sewdamohamed4777 5 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ አገራችን እደዚ አማረበት እኛም እንመጣለን

  • @mamacitatube1780
    @mamacitatube1780 5 ปีที่แล้ว +13

    ቢኒ ግን ለምድነው ጉባዔዉን በ youtube ያልጫንክልን እኔ ሙሉዉን አለየሁም fb ላይ ማየት አይመቸኝም

  • @mekditube8754
    @mekditube8754 5 ปีที่แล้ว

    Wawwww Enmesgenalen biniyeee yene melkam tebarki 🙏🏻💚💛❤️💕💕💕💕💕

  • @ST-sr6te
    @ST-sr6te 5 ปีที่แล้ว

    እኳንም በሰላም መጣህ ልጂ ቢኒ

  • @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ
    @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው ቢኒ እኔን ፅዳት ይቅጠረኝ እና ከማዳም ቤት ልውጣ እነመሠግናለን

  • @mbbm5720
    @mbbm5720 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤኔ ምርጥ ወንድማችን ስላረክው የበረክት ስራ እመቤቴ ትክፈልህ በርታ

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew6422 5 ปีที่แล้ว

    ሰላምሕ ይብዛ ወንደማችን እንደምነሕ እናመሰግናለን

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry 5 ปีที่แล้ว

    መልካም ሰው ቢኒ እናመሰግንሀለን ወንድማችን ቅን ሰው

  • @hannahanna1982
    @hannahanna1982 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን!

  • @አምላኬስለሁሉምነገርአመሰ
    @አምላኬስለሁሉምነገርአመሰ 5 ปีที่แล้ว

    ባለህበት። ሰላምህ ይብዛ ወድማችን

  • @meryk2402
    @meryk2402 5 ปีที่แล้ว

    ስላም ለኢትዮጵያ እማማ ወዋዋዋ ነው ደሲ ይላል ብኒ

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቢኒ እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን

  • @ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ
    @ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ጥሩ ነው ዋጋውም ውጪ በልቼ እገባለሁ ክክ ልጅ ቢኒ እናመሰግናለን ውድም

  • @mikyethiop7892
    @mikyethiop7892 5 ปีที่แล้ว

    ልጅ ቢን በሌላ እንዳታየው ግን ፂምህን ቀንሰው ያምራል ግን ቢሆንም ቀንሰው በተረፈ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @እትዮጵያፍቅር
    @እትዮጵያፍቅር 5 ปีที่แล้ว +1

    ቢኒ እንኳን ደህና መጣህ ቢኒ የቅዳሜ ጉባዔ በሰላም ነው ፖስት የለደረከው በጉጉት ጠብቄ ነበር

    • @marthasmarthas4074
      @marthasmarthas4074 5 ปีที่แล้ว

      ቤኔ፡ምረጥ፡ተዋህዱ፡ግን፡አዲስ፡የመጀመረያክ፡ነዉ፡ክዝህ፡የበለጠ፡አለ፡ልጀ፡ቤኔ

  • @hereetheret6124
    @hereetheret6124 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ደስይላል እናመሰግናለን ቢኒ

  • @yohannesnurga4887
    @yohannesnurga4887 5 ปีที่แล้ว

    *እንኳን ደስ አለህ ቢኒ ጉባኤው በድምቀት በመከበሩ በጣም ደስተኛ ነኝ።*

  • @ያሬዶየተዋህዶልጅ
    @ያሬዶየተዋህዶልጅ 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ጀርመን ውስጥ ሆቴል ነው ምሰራው እንደዚ ግን አያምርም በጣም ወድጄዋለው ለሀገራችን ያብቃን ሀገሬ ኤርትራ ነው ግን ያው እሄም ሀገሬ ማለት እችላለው።

  • @askallove2394
    @askallove2394 5 ปีที่แล้ว

    Liji Bin wowww Baxam yee Amerale Ethiopia new gene

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @zeretozereto8043
    @zeretozereto8043 5 ปีที่แล้ว

    ሥለመብራቱ አቤትበልልን ለሚመለከተው ክፍል በተረፈ እንወድሀለን

  • @anunegniyebetasabochetenaf1057
    @anunegniyebetasabochetenaf1057 5 ปีที่แล้ว

    Bini ye ewunat late minm qal yelagnim i proud of you egziabher yibarkeh wondeme nurilen &I'm proud that I'm ethiopia 🇪🇹betam des yilal egnam le agerachin be selam yibqan amen ❤🙇‍♂️

  • @LijMeleTube
    @LijMeleTube 5 ปีที่แล้ว +2

    የቢኒ ቤተሠቦች...❤❤..ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቢኒዬ በእዉነት ደስስስ ብሎኛል አዲስአበባ ሆኜ ጉባኤውን ባልከታተልም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርልህ
    እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ የቢኒን እድል እመኛለሁ @Ye tewahedo lijoch tube አለኝ እስኪ ወንድሞቼ እና እህቶቼ አበረታቱኝ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ እወዳቸዋለሁ ❤❤

  • @tamaiphone9622
    @tamaiphone9622 5 ปีที่แล้ว

    አገራችን ዋው ነው ደስ ይላ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @weletemaryamy193
    @weletemaryamy193 5 ปีที่แล้ว

    ወየው ጉድ ምኑነው ተአምሩ ባለፈውኮ አሳይተኽናል እናመሰግናለን በቀን አንድ ሺ ብር የሚከፈለው ሰማይ ቤት ነውዲ ይህን ያህል

  • @abrahamyinadu1894
    @abrahamyinadu1894 2 หลายเดือนก่อน

    ስላም ይሄ ሆቴል አለ ካለ ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልን አመስግናለሁ።

  • @godislove4114
    @godislove4114 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ ይህ ለደኛ ደሃ አይመጥንም ረከስ ያለ ሰርች አርግልኝ ። ያው እንግዳ መቀበላችን ልማዱ ስለቀረ ምን እናርግ

  • @mimihabswamimihabswa6032
    @mimihabswamimihabswa6032 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ መልካም ስው እናመስግናለን ቢኒን የምትወድ እስኪ እንያችሁ ስብስክራይብ አድርጉኝ ምርጥ ያገሬ ልጆች

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 5 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ፀባይ ነው የሜያንሳትጅ ሊላ ችግር የለባትም ለሀገራችን ሰላም ያውረድልን ፈጣሪ