⭕ካቴድራል ያለው መስቀል መቼ ተሰራ❓አክሊለ አወክ ሲሉት አበዛው | ደረጀ ዘወይንዬ | ነጋሽ በዳዳ | ዘመዴ ነጭ ነጯን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 134

  • @edentadele5579
    @edentadele5579 12 วันที่ผ่านมา +6

    እዉነት ለመናገር ዘመዴ ዘረኛም ለሃይማኖቱም አመፀኛ አይደለም።ከማንም በላይ ለሃይማኖቱ ቀናዊ ነው። የህዝብን መሪዎች ስለህዝቡ የሚጠይቅ የራሱን ድሎት ያልመረጠ ሰዉ ነዉ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደሱና እንደ መምህር ፋንታሁን ዋቄ አይነት ሰው ባይኖርተኝተናል እያነቁን ያሉት እነሱ ናቸው።

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 12 วันที่ผ่านมา +5

    በእውነት አባታችን አቡነ ዘረዐ ቡሩክ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 12 วันที่ผ่านมา +7

    የዘረአብሩህ በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤

  • @GenetWeldemedhin
    @GenetWeldemedhin 12 วันที่ผ่านมา +12

    ዘመዳችን እኮ ማለት ደሀ ተበደለ ፋርድ ተጋደለ ብሎ የሚከራከር ስለሆነ እኛ እንወደዋለን አንተ ግን ከመንግስት ጋር ሆነህ እየስራህ ከሆነ ለምን ትፈራለህ።

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 12 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ነው የሚገርመው የአባታችን አቡነ ዘረዐ ብሩክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰኃቸው በረከታቸው ይደርብ

  • @Michael-b2w7u
    @Michael-b2w7u 12 วันที่ผ่านมา +2

    ፀግሽ ለ ወንጌላውያን ያለህን ጥላቻ አስተካክል ወንድሜ ሁላችንም ክርስቲያን ነን መልካም በአል ይሁንልህ ።

  • @mediyeabate8437
    @mediyeabate8437 12 วันที่ผ่านมา +6

    ዘመዴ ልክ ነው ግለሰብ አትከተሉ ጥሩ እንደሚሰሩ መሳሳትም አለ አክሊል በመስቀሉ ዙሪያ ያለው ትክክል አይደለም አንዳንድ ነገር ይስታል ሰው ነው ብለን ብናልፍ ስህተቱን ማስተካከል ሲገባው ስህተት ላይ ስህተት መጨመር አዋቂነት ሳይሆን ግብዝነት ነው አክሊል ከስህተቱ መመለስ አለበት ብዙ ጥሩ ነገር ከሱ እንጠብቃለን።እኛ ግን ሰው አንከተል አምላካችንን ብቻ እንከተል።ሰውን ከተከተልን ሲስት አብረን እንስታለን።ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላካችን ማስተዋልን ያድለን አሜን።

  • @Nati-co3is
    @Nati-co3is 12 วันที่ผ่านมา +4

    ዘመዴ ምርጥ ሰዉ ነዉ

  • @Zinasedemesa21
    @Zinasedemesa21 12 วันที่ผ่านมา +3

    አሰቀያሚ ከዘመዴ ልትፎካከር አተም ሰው ተብለሐል ኦርኛ ዘመዴማ ከሰው ሰው አራት ነጥብ

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባታችን የደጋግ መምህሮች ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @SisayEndale-j2o
    @SisayEndale-j2o 12 วันที่ผ่านมา +10

    የምን ቅርስ ባለስልጣን ነው መስቀሉ ይበልጣል ቅርስ ባለስልጣን ምን ዓይነት ንግግር የማይችል ሆድ አደር አባቶች የበዙበት ዘመን ነው

  • @hatersataamare4412
    @hatersataamare4412 12 วันที่ผ่านมา +5

    ሳሚ እኪ ስለሕይወትህ አውራ ስለሚገደሉ ሰዎች ተቃወም

    • @abrhetgirmaye
      @abrhetgirmaye 12 วันที่ผ่านมา +1

      የዘመዴን ጥቂት እኮ አልሰራም ለቤተክርስቲያን ምን አይነት ባዶ ጭንቅላት ነው

  • @BetiDubai
    @BetiDubai 11 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመዴ 10ለክቶ እንደ ነው የሚቆርጠው

  • @Rahel-l4r
    @Rahel-l4r 12 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚኦ አድነን። አባቶች ምን ነካቸው ።

  • @kalkidanhaile-xq3bf
    @kalkidanhaile-xq3bf 12 วันที่ผ่านมา +12

    ዘመድኩን ትክክል ነው አክሊሉ የሚባል ሰው ትምህርቱ ቢመረመር አሪፍ ነው አስተምሮቱላይ ብዙ ሰዎች ጥያቄ እያነሱ ነው

    • @fikermesfin2478
      @fikermesfin2478 12 วันที่ผ่านมา +1

      ለምን አንተ አንብበህ እዚህ ቦታ የአክሊል ትምህርት ችግር አለው አትልም ለምን በሰው ትመራለህ። ወንድሜ ይገባናል ኦርቶዶክስ ወንጌል አትሰብክም ይባላል እረ ሁሉ ነገሬ ወንጌል ነው ስትል አንሰማም እሺ ብለው ወጣቶች ሲነሱ እና ወንጌሉን ሲተረትሩት እነሱን ማንቋሸሽ መሳደብ መቧደን አረ እባካችሁ። የክፋት መንፈሳችሁኝ ፀበል አስረጩት አሁን ዘመድኩን የሚባል ቀውስ ትከተላለህ

    • @kalkidanhaile-xq3bf
      @kalkidanhaile-xq3bf 12 วันที่ผ่านมา +1

      @fikermesfin2478 ዘመዴ ቀውስ አደለም አንተ ግን ቀውስ ትመስለኛለክ፡፡ሲቀጥል አንተ ኦርቶዶክስም አደለክም ስለዚህ አንተ አክሊልን ከደገፍከው አስተምሮቱም ልክነው ካልክ ሰዎቹ ትክክል ናቸው ማለት ነው የአክሊል አስተምሮት ችግር አለበት ማለት ነው፡፡ ሲቀጥል ኦርቶዶክስ ላስተዋላት ሁሉ ነገሯ ኢየሱስ ክርስቶስን ነው የምታስተምረው ዘወትር ስሙን በኪዷና በቅዳሴዋ በማሕሌቷ በስብከቷ ስትጠራው ነው የምትውለው፡፡ለአንተማ እኔ አልሸነፍም በፈለከው ላነጋግርክ እችላለው ደግሞ ለመናፍቅ

  • @firaolmilkessa333
    @firaolmilkessa333 12 วันที่ผ่านมา +3

    እስኪ 'ድርሳነ መስቀል' የሚል ቅዱስ መጽሐፍ እናንብብና የመስቀለ ኢየሱስን እጹብ ድንቅ የሚያስብል ክብሩንና ታላቅ ቃልኪዳኑን እንረዳ። እንዲሁም ይህ የቅዱስ እጸ መስቀሉ ክብር ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ይተካከላል እናም ማን ነው እስኪ በምትኩ የእመቤታችንን ቅድስት ስዕል ላቲ ስብሐት ይረገጥ ዘንድ የሚፈቅደው???😭

  • @MunaKassahun-tt8no
    @MunaKassahun-tt8no 12 วันที่ผ่านมา +27

    ዘመዴንማ አጠገቡ አደርሱም አክሊል ያወከ መሰሎ ወተጥ አትርገጥ አተ ትረግጥ እንደሆነ እንጂ እኛ አንረግጥም ዘመዴን ለቀቅ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 12 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል

    • @selambisrat3427
      @selambisrat3427 12 วันที่ผ่านมา

      ZemedA Ortodokes Ayedelm ErgetegneA Negne
      Mekenyatum Tekemegne New Mekegne New Yezar A met Yalfete Zemar Lay Bezu Hezeb Seltegegne Ena Hewken Selgegne Tendwal Mekenyatum Yegne Midiya midiya Magegnet Neberbetsil Tedmetwel Hanoken Siyakeshesh Neber Zar Degem 12000 Hezeb Temlkach Koche Belo Y Akane Temhert Teketatel Beteblebet Mageste Akine Manekoshesh Jemer Kezih Bfite Memher Zebenen siyankoshesh Neber Yh Sew Bedenbe Matent Yegebale

    • @saintmery-l8z
      @saintmery-l8z 12 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ።

    • @SolomonGebru-tz1hk
      @SolomonGebru-tz1hk 12 วันที่ผ่านมา +6

      ዘመድኩም ሰዉ ነዉ እንዴ ዘረኛ ደም የጠዋዉ በእዉነት ዘመድኩም ኦርቶዶክስ ይመስላችኃል የደም ነጋዴ በእዉነት ሰዉ እንዲ ያለዉን ገትት እያለ ሲከተል እና አጀንዳ ሲያደርግ ያሳፍራል ፈፅሞ ሀይማኖታዊ ቅንዐትም አይደለም የደም ነጋዴ እላዩ ላይ የሰፈረዉ አጋንንት ነዉ ሚያስለፈልፈዉ

    • @kalkidanhaile-xq3bf
      @kalkidanhaile-xq3bf 12 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@SolomonGebru-tz1hk አንተም ሰው ተብለካል እንኳን ዘመዴ ቀርቶ

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን እድረስን ወንድሜ ፅጋዬ በእለ ጥምቀቱን የራሳችው መድስቻ ያደረጉት ልቤን ሲስብሩት ኦክስጅን እድርገው ምንጣፍ የትእከሙትን እናትና እካለ ጉዳተኛ ሆኖ እግዚአብሔር ሲያመስገን የነበረው ልጅ ግን ትህትናችው ልቤን ነው የካኝ እስለቀሱኝም እግዚአብሔር ለእነርሱ ትህትና ብሎ ይማረን ሁለቱንም እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን በቅዱሱ ታቦት የሚቀልዱትን እግዚአብሔር ይገስፅልን

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 12 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ወንድማችን እኔ ይሄ ሳሚ የሚባል ሰው ሲናገር በትዕቢት እና በንቀት ስለሚናገር በጣም ይገርመኛል። ማንም ሰው ሌላን ሰው የዕውቀት እና በብልሀት ሆኖ መቃወም ይችላል ። ነገር ግን ስለ ዘመዴ ምንም የሚያውቀው ሳይኖር ብቻ እንደው ለምን ዲያቆን ሄኖክ ተነካ ብሎ በትዕቢት እምቡር ማለት ኋላ ለማፈር ነው። እንዲያውም ከጀርባው የሆነ ነገር እንዳለ ያስጠረጥረዋል። ይልቅ የዘመዴ ሃሳብ ካልገባው ገለልተኛ ሆኖ ነገሮችን አካሄዳቸውን ማየት መልካም ነው። ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች።

  • @ዘርዐያዕቆብ
    @ዘርዐያዕቆብ 12 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው በአዓል አክብረን እርግማን ተሸክመን ከመመለስ እግዚአብሔር ይጠብቀን የአደባባይ በአላት በጣም እየዘገነነኝ ነው ያለው የሚታየው ሁሉ ያስጠላል በተለይ በጥምቀት

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 12 วันที่ผ่านมา +6

    በእውነት ከተነጋገርን ግን ዘመድኩን በዘረኝነት ምን ተናገረ ? በእምነቱስ ኦርቶዶክስን ምን አደረገ ይህ ሰው ምን እያለ ነው የእሱ ጆሮ እንዴት ነው የሚሰማው ? እየገለበጠ ?

    • @TewabechEshete-pi3fz
      @TewabechEshete-pi3fz 12 วันที่ผ่านมา

      ዘመድኩን ምንግዜም ባለማወቅም ሆነ በሴራ የተደበቀዉን.እዉነት ነዉ ፈልፍሎ የሚያወጣዉ በዚህ ክህደትና ዉሸት በሚያሸልምበት ዘመን ደፍረዉ ወጥተዉ ከከሀዲዎች ጋር ከሚ ጋፈጡ እጅግ በጣም ጥቂት ሰዎች መካከል አንዱ ነዉ :: እግዚአብሔር ይባርከዉ ,ብርታቱንም ያድለዉ !!!

  • @tinsaetsega
    @tinsaetsega 12 วันที่ผ่านมา

    ene emlew yemeskelu mereget tikimu mindnew?????

  • @AndualemGetachewu-o2x
    @AndualemGetachewu-o2x 12 วันที่ผ่านมา

    ፀግሽ የክርስቶስን ደምና ቁርባን በምንም አይተካውም አልክ?ጎበዝ ልጅ ተባረክ ገና ብዙ ለውጥ እናያለን። እየታደስክ ነው ወንድሜ በርታ፣ (አየህ አይደል ቤተክርስቲያናችሁ ያስተማረችውን ገድል ልጁ ሲተርክ?)እህ እህ ፣ ወደህ ሳይሆን ገና ውድ እዚህ እውነት ትመጣታለህ። እውነት ያሸንፋል።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  10 วันที่ผ่านมา

      የክርስቶስ ስጋው እና ደሙ እውነተኛ ስጋው እና ደሙ ነው ብለኽ ታምናለኽ?

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 12 วันที่ผ่านมา +2

    ስለ አባ ዘርአብሩክ ያወራው ወጣት የግለሰቦች ፈጠራና የግብዝነት ማሳያ ነው እንጂ የክርስትና አስተምህሮ አይድለም።

  • @metalignmelaku-mj6gr
    @metalignmelaku-mj6gr 12 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ለዘርዓ ቡሩክ ኣመታዊ በዓል አደረሳችሁ ማለት ብቻ የእግዚአብሄር አብ በዓል የከብራል እናም ዋናውን ሳታስቀድም ፍጡሩን አስቀደምክ ለዜህ ነው ፕሮቴሰታንትስ የሚቃወሙን እናም ጥንቃቄ ቢደረግ እላለሁ ።

  • @hmppphhhbb5111
    @hmppphhhbb5111 12 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ለአገራችን ዘመድኩን ልክ ነው መእመኑ መንቃት አለበት

  • @بلاينشبلاينش
    @بلاينشبلاينش 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን❤ሰላም❤ሰላም❤እግብአሔር❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 12 วันที่ผ่านมา

    መልካም ስራ ነው::

  • @BLOOEAT
    @BLOOEAT 11 วันที่ผ่านมา

    gash tsegaye zemedkun sitech yidebrekal ,..siketl ferim zeregnam new

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu 11 วันที่ผ่านมา

    segemer,zemdi,eko,betam,balege,new,abatochin,molechi,aregu,eyetsadebe,new,lebona,yestew

  • @nunubetty9153
    @nunubetty9153 12 วันที่ผ่านมา

    በቃ እስከመቼ ነው ግን ጭፈራ የኛ መገለጫ ሚሆነው መቼ ነው እንደው ኡኡኡኡኡኡኡኡ ከላይ ያሉት የህይወት ጉዳይ ላይ ሚያተኩሩት

  • @GenetWeldemedhin
    @GenetWeldemedhin 12 วันที่ผ่านมา

    ፀጋዩ ሁሉም እኮ በትክክል ይሄዳል ማለት አይደለም።

  • @WendesenAsefa
    @WendesenAsefa 12 วันที่ผ่านมา

    ምን ማለት ነው ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ለምሳሌ አንድ ሰው ተጠምቆ ግን ሳይቆርብ ቢሞት ሲኦል ሊገባ ነው እግዚአብሔርስ የሰጠውን ቃል ኪዳኑን ሊተው ነውን ?አሲ መልስልኝ

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn 12 วันที่ผ่านมา +1

      ሲጀመር ጥምቀትም ቁርባንም በአንድ ጊዜ ነው እሚካሄደው

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 12 วันที่ผ่านมา +1

    እንደአለመታደል፡ ሆኖ፡ በዘመናችን፡ እውነትን፡ የሚናገራት፡ የለም፤ ነገር፡ ግን፡ ፈየል፡ ወዲህ፡ ቅዝምዝም፡ ወዲያ፡ እንደሚባለው፡ ነገሮች፡ ወዲህና፡ ወደዛ፡ ናቸው፤ መልሱ፡ እሚገኘው፡ ከፈጣሪ፡ ብቻ፡ ነው፤ አብዝተን፡ መፀለይ፡ ይኖርብናል፤ እግዚአብሔር፡ ይርዳን፤
    ወንድሜ፤ አገልግሎትህን፡ እግዚአብሔር፡ ይባርክ፤፤

  • @eyob9654
    @eyob9654 12 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ዘመዴን የሚተቸዉ ልጅ ማነዉ?
    ይሄ ልጅ የ አርሰናል ማሊያ ለብሶ በ Dstv ቤት ላቡ ጥብ እስኪል የ አርሰናል ደጋፊዎችን ሲያስጨፍር የነበረ ሰዉ አልነበረምን? እና ታዲያ ከዚህ ሰዉ አስተያየት ምን ፍሬ ሊገኝ ነዉ? ዘመዴን የመተቸት ሞራል አይደለም ቀና ብሎ ማየት የሚችል ስብዕና ይኖረዉ ይሆን?
    አክሊልስ የሚባለዉ የ ትክቶክ ሊቅስ ማነዉ?
    አክሊል ማለት የተቀደሰዉን የ ቃልኪዳን ታቦት ጠረጴዛ ነዉ እያለ ኹሌ የሚያቃልል አይደለምን? ጠረጴዛ ስለመሆኑ የት አይቶት ነዉ? ቢሆን እንኳን በመናፍቃን ለመወደድ ብሎ ስለምን በዚህ ልክ ቅዱሱን ታቦ ያቀልብናል?
    አክሊል ማለት የ ቅዱሳን አማላጅነት ከ ድኅነት ጋር ግንኙነት የለዉም እያለ መናፍቃንን ለማስደሰት የሚታገል ሰዉ አይደለምን?
    አክሊል ግብጻውያን እንደዛ ስለሚያምኑ ብሎ እመቤታችን ጥንተ አብሶ አለባት የሚል የሚያምን አይደለምን? ለገድላት ለድርሳናት ያለዉ ምልከታ የተንሻፈፈ አይደለምን?

  • @nanemengistu5439
    @nanemengistu5439 12 วันที่ผ่านมา +2

    ዘመዴ አልነቀለም አንተ ነህ የነቀልከው ዘመዴ የአውነት ስው ነው

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 12 วันที่ผ่านมา +3

    ሕሙማንን በሆስፒታል ያሉትን መባረክ የሚገባ ነው እጅግም ደስ ያሰኛል በአንፃሩ ግን እኔ ባለሁበት አጥቢያ የተመለከትኩት እጅግ እንዳዝን አድርጎኛል ታቦቱ በየቦታው እየቆመ ምንጣፍ እየተዘረጋ አገልጋዮች ሊባርኩ የሚገቡበትን ሳይ አዝኛለሁ ከዚህ ቀደም ያላየሁት ዘንድሮ የተመለከትኩት ነው ያሳዝናል ያማል ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣቸው የማይገባ ድርጊት ነው አይደለም ታቦትን ይዞ ታቦት ሲያከብሩ የነበሩ የት ተገኙ ተብሎ ነው እዚህ ቪዲዮ ላይ የታየው ? ምድሪቱ ላይ የሚወርደው መከራስ በዚህ ሁኔታ ይቆማል ተብሎ ይታሰባል ? አስቸጋሪ ነው ።

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 12 วันที่ผ่านมา

      ምን ዘመድኮን እኮ ቅብጥ ነው ያለው፣ፖለቲካውንም፣ቤተክነቱንም እሱ ያልተቸው ምን አለ? ማን አይዞህ እንዳለው አላውቅም።

  • @melkamumengiste
    @melkamumengiste 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቤተክርስቲያን ተጠልፋለች እጅ ይሄ ቀላል ነገር እዴት እደዚህ አከራካሪ ይሆናል ለምን ማሳት እና መቀየር እየተቻለ ይሄን ያሀል ማወሳሰብ ምድን ነው ፍቃድ የቤተክርስቲያን እጅ እዴት የባህልና እና ቱሪዝም ይሆናል አሁን ያለው መፍትሔ ማንም ሰው መስቀሉ እስካተነሳ ሰው መሄድ ማቆም አለበት

  • @almazmathwos7026
    @almazmathwos7026 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ማክበር መውደድ ያለ ነው ስህተት መታረም አለበት መስቀሉ ጌታ ስለኛ ብሎ የተሰቀለበት መዳኛችን ነው መረገጥ አለበት እንዴ ከክህደት ነው የሚቆጠረው እኮ

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 12 วันที่ผ่านมา +2

    ለምድ ነው ግን ዋናውን እምነታችን ትተን ለሰወች ጥብቅና እምንቆመው አክሊል ጎበዝ መፀሀፍ ቅዱስን ያነበብ በደንብ አርጎ ያስረዳል ስለዚህ አክሊል ሲሳሳት ለምን ትናገሩታላቹሁ እምትሉ ምን ማለት ነው አክሊል መስቀሉ ብዙ እሚያሳስብ ጉዳይ አደለም ቢነሳ ጥሩ ነው አካልተነሳ ግን አያስስብም ነው ያለው ትክክል አደለም የተናገረው ቃል እኮ ብዙ ችግር ሊያመጣ ይችላል ሌላው ዘመዴን እምትተቹ ልክ አደለም እሱ እደናንተ ፈሪ አደለም እከሊን ደስ ይበለው እከሌን ይከፋው ብሉ አይናገርም ያየውን ነው እሚናገረው እውነቱን ነው ሌላው ደግሞ በአቡነ ዘረአ ብሮክ ገድል ላይ ከተነገረው ያችን ቅጠል መጥፎ መሆኖን እያወቀ ያጨሰ የጠጣ ፈጣሪ እዳማይምረው ይናገራል መፀሀፍ ቅዱስ ደግሞ የእግዚአብሔርን የይቅርታ ባህሪ እሚየያስቀር ምንም አይነት ሀጥያት የለም ይላል ንስሀ ካልገባ በስተቀር እና ብዙ ግዜ የቅዱሳን ገድል ሲፃፉ ሰው ስለሆነ እሚፅፋቸው ሊስት ይችላል ስለዚህ ማስተዋል ተገቢ ነው ጭራሽ ከመፀሀፍ ቅዱስ ጋር እሚጋጭ መሆን የለበትም ካጠፋው ይቅርታ ወዳጀ

    • @SolomonGebru-tz1hk
      @SolomonGebru-tz1hk 12 วันที่ผ่านมา

      ዘመድኩን ሰዉ ነዉ እንዴ በስመአብ ብሎ ጀምሮ ግደሉ ተጋደሉ እያለ የዲቢሎስን ግብር ሲሰብክ የሚዉል ከመጣዉ ከሄደዉ ጋር የሚያሽቃብጥ ስርዐት የሌለዉ ጎዳና አዳሪ ጥብቅና ምትቆሙት ምንድነዉ በማርያም መሳደብ ርህራሄ አለመኖር ታላቅን አለማክበር የደም ነጋዴ መሆን ሚገዛችሁ ሰዎች ናችሁ ማለት

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 12 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ነገሮችን አቅልሎ ማየት ዋጋ ያስከፍላል ነጮችም ሲጀምራቸው እንዲ ነበር

  • @fetleworkkassaye3318
    @fetleworkkassaye3318 12 วันที่ผ่านมา

    ዘመድኩን የትም ቦታ ዘረኝነትን አልሰበከም በደንቡ ስማው

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 12 วันที่ผ่านมา

    እውነተኛ ዳኛ መድኃኒአለም ቤቱን ያፅዳ ቆ አክሊል ውይም ሳሚ ምን አሉ ጭራሽ መናፍቅ ናቸው ልትሉን ነውዴ ከዘር ከብሔር ነፃ ናቸው ልጆቹ ይስሩበት የስንቱን ሕይወት ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን እየመለሱ ነው ጥፋት ካለባቸው በመዛለፍ ሳይሆን እንዲስተካከሉ በትህትና ስተታቸውን መንገር አለያ ግን ልጆቹ አገልግሎት የማቆማቸው ምክንኛት አትሁኑ 😢

  • @menbershibru
    @menbershibru 12 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞች በሕብረት ቢቀመጡ እነሆ መልካም ነው በእርግጥም መልካም ነው መዝ 132ቁጥር 1 እባካችው ወንድማሙቼ ወደ አንድ ሀሰሳብ ተሰማሙ እንጂ አንዳቹ ላአንዳቹ አትበታተኑ እባካችው ለጠላት በር አትክፈቱ አዎ መሰቀሉ ቢሰተካከል መልካም ነው ሌላ አጀንዳ ግን አንዱ አንዱን መንፈቅ የከፍ ዐጥያት አንሰራ እከሌ እንዲህ አለ ሌላ እነሸዲህ አለ ማለት ሰውን አታሰናክሉ ወደ የሚሁን ወደ ሚበቸው ሰፈራ እንጓዝ

  • @bezahailu6099
    @bezahailu6099 11 วันที่ผ่านมา

    በክርስቶስ ሰላም ሰላም ላንተ ይሁን ፣ወንድሜ ዝም ብዬ ሳዳምጥህ ውዥንብር ነገር ነህ ፣እንደገመትኩት ከሆነ ይሄ ስራህ ነው ስራ ደግሞ ስራ ስለሆነ በቃ ይሰራል ሌላ ምንም የለም በቃ ስራ $$$$$

  • @meski5744
    @meski5744 12 วันที่ผ่านมา

    ፀጋዬ እባክህ በዘመድኩን ላይ ያለህን አመለካከት አስተካክል ችግሩ ብዙ ነው በጭራሽ በቤተክርስቲያን ላይ ጣልቃ መግባት የሌለበት ሰው።

  • @hatersataamare4412
    @hatersataamare4412 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ኪዳን የሚሰራው በ40 ና በ80 ለተጠመቀና በሚችለው አቅሙ ህግጋትን እያከበረ በኃጥያት ለወደቀ ሰው ነው

  • @mulurahdanadi
    @mulurahdanadi 12 วันที่ผ่านมา

    "ከመፍጠር በስተቀር ስልጣኔን ሁሉ ሰጥቼሃለሁ" እግዚአብሔርን ማን አድርገንብንገምተው ነው ይህን እጅግ የሚያስፈራና የሚዘገንን ነገር ማመን የምንችለው ???

  • @biruktesfaye7
    @biruktesfaye7 12 วันที่ผ่านมา

    amen YETSADIKU ABUNE ZEREA BIRUK BEREKETACHEW TDERBN AMEN

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k 12 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ አባቶቻችን ይህንን የወንድሞች የሀሳብ መለያየትና በሀሳብ መጋጨት እንዲቀር መስቀሉ ቢነሳልን ወይም ወጥታችሁ ምክኒያታችሁን ብታስረድን ምን አለ ዝምታችሁ እስከመቼ ነው??? ከተሳዳቢ እስከ ተቆርቋሪ እየስማን ነው እባካችሁ ውጡና መልስ ስጡ።😢😢😢😢

  • @SelamW-b7fmts
    @SelamW-b7fmts 12 วันที่ผ่านมา

    Iewe bate sibhat yedngayou yalkew iene eritrea 🇪🇷 wist new yemakew gedam wust malet new iende dewel new yemutekemubet

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 12 วันที่ผ่านมา

    ፀጋየ እንዴትነህ እኔጋ እ/ር ይመስገን ደህናነኝየኔ አስተያየት ደረጄ ትክክል ብሏል ለምን ወንጌልአማኝ ይሁን ኦርቶዶክስም ይሁን 1ነገር ያስማማናል ጌታቺን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል በማክበር እንዲሁም የሞተልንን በማሰብ መስቀል እየተረገጠ ተረማመዱበት የሚለውን ብዙዎቺ መሪነን በሚሉ ሰምቻለሁ አሁንምነጋሺ ባቀረባቸው ሰውየ በአቶዘበነ/ዶ/ር/ ምን አሉ ቤ/ኑ በሙሉ መስቀልነው ስለዚህ መስቀሉ መረገጡ ምንም ለውጥ አያመጣም ቺግር የለውም ብለዋል ተጨማሪ አቶ ዘበነ ያሉት ስለስእል ሲጀመር እኔ የስዕል አምላኪ አይደለሁም ለምን የፊልም አክተሮቺን አልማፀንም ስለዚህጉዳይ አያገባኝም ልቦናቺሁን ያብራላቺሁ አሜን ምን አሉ የቀያይ ስዕሎቺ ከየገዳማቱምሆነ ከሁሉም ቦታ ተነስተው በጥቁሮቺ መተካት አለበት ያሉሰውየ 1ንድም ኦርቶዶክስ ፀጥነው ያሉት ካመናቺሁበት ለምን የቀዩስእል ተነስቶ በጥቁር ይተካል አልተባለም ስለሁሉም ጉዳይ ለእኔ የበራልኝ ኢየሱስ ለናተም ይብራላቺሁ አሜን

  • @firehiwotbogale523
    @firehiwotbogale523 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n 11 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ ተረት ነዉ የአባ ዘርአብሩክ

  • @yemaryamlikenegn9200
    @yemaryamlikenegn9200 12 วันที่ผ่านมา

    ከቅርስነቱ ይልቅ የክርስቶስ ቤትነቱ አይበልጥም ይተውት ቅርስነቱን አይሆንም ካሉ

  • @debebeteklemariam5914
    @debebeteklemariam5914 12 วันที่ผ่านมา

    ለምንድነው ስለ መስቀል መረገጥ በተደጋጋሚ የሚነሳው ለምናምነው አይረገጥም። ጸረመስቀል አቋም ያላቸው ግን ቢረግጡት የሚጎዱት እራሳቸው ናቸው።

  • @samrawittesema7677
    @samrawittesema7677 12 วันที่ผ่านมา

    Zerabruk yetebalewen aganent rasun ke kerestos ga yastekakele mergem new

  • @ZelalemTefera-b1p
    @ZelalemTefera-b1p 12 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ትክክል አይደሉም

  • @sirakdane698
    @sirakdane698 12 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ እንደቸርነትህ መልካም እረኛ አታሳጣን አባቶች እንደእምነታችን ትእዛ ዝ ቢሆን መንግስትን በግልጽ መገሰጽና ነገሮችን ማስተካከል በተቻለ ሥላሴ ዝም ቢሊ ለተዳፈረን እሱ ይቅር ይበለን የማይመስል ነገር ግን አይንገሩን ፊት የነበረነው እያሉ ሲጀመር ኑሮ ከባድ ነበር ምንጣፍ ሙሉ ለሙሉ ሊነጠፍ አይችልም ነበር እንደሰው ሥላሴ አይቸኩልም ከቤቱ ይጀምራል ቅጣቱ

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 12 วันที่ผ่านมา

    አክሊልን አትንኩ ማለትማ ስል ነው አናውቀውም እውነትን የሚሰብኩትን እናውቃቸዋለን ጥንቃቄ ያስፈልጋል ሳይቃጠል በቅጠል ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዘመድኩንን እውን አትንካው እውነትን ነው ላንተሕ ላይመችህ ይችላል አጉል ይህ ስም የተባልክ ችግርህን መገመት ክልል ነው ድርጅት ዘወይንዬ ብዙ አስተዋፅዖ ያለውና

  • @Hana-wj1hi
    @Hana-wj1hi 12 วันที่ผ่านมา

    ሁላቹም ሆድ አደሮች ናቹ 😤 አኬን ምን አርግ ነው ምትሉት 😮እሱ ወንጌል ነው ሚሰብከው 😊 እዛው እናንተ እንደለመዳቹውት ፖሎቲካቹሆን አቡኩ😢😢 አኬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሽፋንክ 🙏🙏🙏🙏

  • @metalignmelaku-mj6gr
    @metalignmelaku-mj6gr 12 วันที่ผ่านมา

    ስለእውነት ከሆነ በታቦት እና ጽላት ዙሪያ ተዋርደናል በሀዲስ ኪዳን እንደማይሰራ እብ 7፣9 2ኛ ቆሮ 3ን መመልከት ነው ነገር ግን አማኙ ሳይሆን ተጠያቄው ሲኖዶሱ ነው ሌላው ታቦቱ ወደ ኢትዮ ስለኣለመምጣቱ ት/ኤ 1፣እዝ ሱቱኤል 1_9፣9ን መካድ ነው ።

  • @ASEFATgab
    @ASEFATgab 12 วันที่ผ่านมา

    እባካቹ የመሥቀሉጉዳይ በጥንቃቄ ፈትሹልን💖💖💖🙏🙏🙏🙏

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 12 วันที่ผ่านมา

    ሀይማኖት እና ፖለቲካ የተደበለቀበት ስው ነው ዘመድኩን ወረኛ ነው ዘር አልበቃ የላቸው ወደ ሀይማኖት መጡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @GenetWeldemedhin
    @GenetWeldemedhin 12 วันที่ผ่านมา

    እኚ ሰውዩ እድሜያቸው ስንት ነው

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 12 วันที่ผ่านมา

    እነዚህኮ የሚጨፍሩት መናፍቃን ናቸው ይመጣሉ ተዘጋጅተዋል ተብለናል

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 12 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንበረከታቸውይደርብን🎉🎉🎉

  • @nigusekebede4186
    @nigusekebede4186 12 วันที่ผ่านมา +4

    ዘመዴ ተነካ አላልንም ዘመዴ ውስጥ ያለው ሀሳብ ተነካ ነው ያልነው ደግሞ ብዙ ለማገልገል እንደሱ አይነቶቹ ራሳቸውን ደብቀው መሆን ነው ያለበት አለዛማ ባጭር ይቀጫሉ ማን ብዙ ያሳውቀናል ፈሪዎች አይደሉም ሩቅ አሳቢ ብልጦች ናቸው

  • @GenetWeldemedhin
    @GenetWeldemedhin 12 วันที่ผ่านมา

    ማርብል የሚባል ነገር በዛ ዘመን የለም።

  • @seifuamare-n4j
    @seifuamare-n4j 12 วันที่ผ่านมา +1

    አግዚአብሔር ይሁኔን እንጂ ኦርቶዶክሶች ስለእውነት የሚኖሩ ስለእውነት የሚመሰክሩ አባት የሉንም።

  • @Gatisam
    @Gatisam 12 วันที่ผ่านมา

    Ba geta ba yesus sim ehe tarat ka midrachin etifa ...ye egzaber beg eysus Bicha nw... John 1:29

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew 12 วันที่ผ่านมา

    ዘመዴንና ተዋጊዎቹን ፍትሀዊ የአየር ሰዓት የተሻለ ገበያ የምታገኘው በዚህ ነው ዘመዴን ብቻ በመያዝ አይደለም

  • @boopidybaapbaap
    @boopidybaapbaap 12 วันที่ผ่านมา

    ፀጋዬ አገም ጠቀምህን ተው።

    • @hiwotkassahun4524
      @hiwotkassahun4524 9 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu እውነት ነው 1) አንዳንዴ አስተያየት መስጠት የምትፈራበት ነገር ሲሆን ባታቀርብ 2) የመንደር ተሳዳቢዎችን ባታቀርብ
      3) ዘመድኩን ላይ ያለህ አቋም ምንድን ነው ሀሳቡን አንዴ አቅርበሀል አይደል በየቀኑ አንድ ፍሬ ነገር የሌላቸው ቦዘነ ተሳዳቢዎችን የምታቀርበው ይሄ ክርስቲያናዊ ባህሪ አይደለም አንተ ብርህን ለመሰብሰብ እባክህ እምነታችንን አታሰድብ።

  • @hatersataamare4412
    @hatersataamare4412 12 วันที่ผ่านมา

    እረ አባ ጥፍትን ለማለባበስ እንዲህ ባይጣጣሩ የግሸኑን ለምን ያነሳሉ ሰው ክፍቱን በቃለ እግዚአብሔር ያለብሳሉ የሚለው ተፈጸመብሁ

  • @mkedeswolde
    @mkedeswolde 12 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ሰውዬ ከዘመዴ ራስ ላይ ውረድ አስመሳይ አታሽቃብጥ!!!

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 12 วันที่ผ่านมา

    እኔ አንዳን ቲክቶኮሮች ግርም ይሉኛል በስሜት በገንዘብ ስለሚያስቡ ዘመድኩን ተነካ ብላችሁ ይላ ይህ ቀፎ ጭንቅላይ ግንለሰብን አይደለም እኛ የደገፍነው ምንደግፍም መብታችነው እነ ዘወይንዬ የሚሉት መስቀሉ ተረገጠ ነው እነ አክሊለሚ የሚሄዱበት አካሄድ ልክ አይደለም ነው የተባለው ይህ ባዶ ጭቅላት ሰውን ለማስረዳት ማገዶ ይጨርሳሉ አንዳንዴ እስቲ በራሳችን እናስብ እናስተውል ለምን የሚባል ጥያቄ እንጠይቅ ስላልጠየቅነው መከራው እንደዚህ የበዛብን

  • @GenetWeldemedhin
    @GenetWeldemedhin 12 วันที่ผ่านมา

    እውነት 81 አመት ሙሉ ምንጣፋ አልተነሳም።

    • @dplgelkvv7894
      @dplgelkvv7894 12 วันที่ผ่านมา

      ገና ብዙ ገዳጉድ ይወጣል ለምን መሰለን የምንፋጀው

  • @yemiside
    @yemiside 12 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ አንተ ጥሩ ነገር እየሰራህ ነው ዘመዴን እዚህ ባታመጣው ጥሩ እሱ እድሜ ልኩን በለጡኝ ብሎ የሚያስበው ሰም ሲያጠለሽ በሀሰት ሳያጣራ የሰውን ስም ሲያጠፋ ነው የምናውቀው ቀናተኛ ነው በጣም ቅናት አለበት በቤተክርስትያ አንድ በስራው ከፍ ብሎ ከታየ የሚታየው ካጠፋ ጥፋቱን ነቅሶ ከመተቸት ይልቅ ወደ ታች መኮርኮም እና ለማጥፋት ነው የሚሯሯጠው እሱ ብቻ ከፍ ብሎ መታየትን ነው የሚፈልገው።

  • @pazparaetiopia
    @pazparaetiopia 12 วันที่ผ่านมา

    Aki minm alatefam ..ene dereje ena zemedkin politics new yeyazut . enesu bicha nachew ende amagn????lol ahuns abezut zeregnoch

  • @AsterZenebe-n8f
    @AsterZenebe-n8f 11 วันที่ผ่านมา

    መምህር ዘመድኩን ሰው ነው አንተም ሰው ትብለሃል ምን ይመስላል ኦዱ

  • @chicco101
    @chicco101 12 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግንኣንተ ባለቻነሉ ኣቅራቢ እውነት የለክም ሰውሲያድግ መጣል አመላቹ ነው ዲያቆን ሄኖክም ኣኬም እግዚኣብሔር ይጠብቃቸዋል

  • @hm9029
    @hm9029 12 วันที่ผ่านมา +1

    ደሬ ዘወይንየ አና ዘመዴ አንድ አይነት አውቀትና ተሰጥዎ ያላቸው ወንድሞች ሲሆኑ ተሰጥኦቸው ሌላ ሲሆን አኬ ደግሞ ዳግማዊ ጳውሎስ የምለው ወንድማችን ነው! አሁን ላይ ብዙ አኬዎችን መፍጠር አለብን አንጂ ብዙ ዘመዴ አይነቶች በቅተውናል አና ደሬ አና ዘመዴ የምመክራችሁ አኬ ቤት አየሄዳችሁ ኖት ይዛችሁ ተማሩ !

  • @Mersey-t7l
    @Mersey-t7l 12 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ እምለው: አክሊለ እኮ ያለው መስቀል ይረገጥ አይደለንም። ይረገጥ የሚል ከስይጣን ነው ።ነው ያለው ማስረጃ ባለው ነገር ይሄ ሁሉ ወከባና ስድብ ምንድነው ነው ወይንስ ምህረት አብን እንዳጠፍችሁት እነዝሂን ልጆች ልታጠፉ ነው እንዳው ብትረጋጉ

    • @SisayEndale-j2o
      @SisayEndale-j2o 12 วันที่ผ่านมา +3

      ችግር የለውም ብሏል ከዚህ የባሰ ብዙ ችግሮች አሉ ብሏል በግማሽ ጆሮህ ሰምተኸው ነው

  • @Ytb-j2i
    @Ytb-j2i 12 วันที่ผ่านมา

    I keep getting dragged to this channel by TH-cam thou I am not even subscribed :)

  • @FekaduGirma-r3i
    @FekaduGirma-r3i 12 วันที่ผ่านมา

    Please don't forget aklile&henoke good deeds.they made protestant shame.tesgaye forget aklile&henoke.zemedekune isn't good for our faith.he is talking about racism, fano,prosperity party....this is not liked by Jesus christ.

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 12 วันที่ผ่านมา

    ዘመድኩን ያሉ ድኩማን የደም ነጋዴ ያለዉን እያመጣችሁ ሀይማኖታችንን አታሰድብ ጥያቄዉ ተገቢነቱ እንዳለ ሆኖ

  • @yalemworkmekonnen9222
    @yalemworkmekonnen9222 12 วันที่ผ่านมา +4

    መጽሀፍ ያጠብህ እማ ደረጀ ዘወይንዬ ነህ። ለሰው ክብር የሌለህ ትልልቅ አባቶችን እንኳን የማታከብር። እኔ እንዲያውም ያበዛኸው አንተ ብቻ ነህ። ለምን ሌሎች የቤተክርስቲያን ትምህር ዕውቀታ ያላቸው ተፈጠሩ ከሆነ ልክ አይደለም።

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 12 วันที่ผ่านมา +1

      ወገኔ ሆይ አስተውል ዘረኝነት ነቅለህ አውጣው ከጭንቅላትህ 😢, በምን ሞራል ነው መምህራችን የተከበረ , ስለ ሐይማኖቱ እና ስለ አገሩ ኢትዮጵያ , ግብረሰዶምነት አይስፋፋም እያለ ኢትዮጵያ እና ትውለድ ኢትዮጵያ ጉሮሮውን እስደርቅ የሚጮህ ጀግና ደፋር ወንድማችን አፍቹህ የምትከፍቱት ? ትንሽ እፍረት የሚባል አጠገባቹህ አልፎ የማያውቅ ጭፍኖች ወራዶች የሆናቹህ በምን መስፈርት ነው ? አስተውሉ ክርስቲያኖች ከመከተል ተቆጠቡ " ጌታችን መድሀኒታችን ያለው ክርስትያኖች እንዳትከተል , እኔን ብቻ ተከል " እና ጭፍን አትሁኑ
      እነ አክሊሉ , እነ ዲ/ን ሄኖክ ሐይሌ ኦርቶዶክስ ን ወደ ዘመናዊ ለመቀየር እየተጉ ያሉት ሴራ እና ስራ ገሀድ እየወጣ ገዳማትን እና ሰንበቴ የሚባል ለማስቀረት ነው እየተጉ ያሉት 😢 ንቃ ከጭፍንነት ውጣ , ወይም ኦርቶዶክስ ካልሆሆናቹህ አርፋቹህ ተቀመጡ በህግ አምላክ
      እኔ ዲ/ን ሄኖክ ሐይሌ ድሮ በጣም ከማከብራቸው ውድ ወንድማችን ነበረ ግን አካሄዱ ስመለከት አንድ ቀን ስለ አገሩ ስለ ገዳማትን አባቶች ስለ ሰንበቴ ባለመናገሩ እና ሳየው ነገሮቹን ወደ ዘመናዊነት አካሄድ ነው እየሄደ ያለው እና እነ ዳዊት ድሪም እና ዳጊ በቤታቸው ሲታደም እነሠ ሲደግፍ ካየሁት በኃላ ጠርጥር ወደ እሚለው የገባሁት እና አስተውሉ ወይም ዝም በሉ በማታውቁት ገብታቹህ አትዘባርቁ
      እኔ ትግሪ ኛ ተናጋሪ ነኝ ወደ ትግራይ ነኝ ግን ስለ ጥንታዊቷ ሐይማኖቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሲነካ እና ሲሸራርፋ ካየሁኝ ከሰማሁኝ በምንም ተዓምር ዝም አልልም አ ኸ ለ አ ኸ ለ አ ኸ ለ
      ዓርባዕተ ነጥቢ 😢

    • @Tekileab
      @Tekileab 12 วันที่ผ่านมา

      @@bemnethailu1663 አማን አማን እብለከ/ኪ ርቱእ ቃልከ/ኪ

    • @chuan4498
      @chuan4498 12 วันที่ผ่านมา

      ንፍጥ ጭንቅላት አንተን ደረጀ ዘወይንዬ የለበሠው ልብሱ ብቻ ይበልጥሀል

    • @abenerfisha2390
      @abenerfisha2390 12 วันที่ผ่านมา +1

      ጭፍን ጥላቻ ጥሩ አይደለም ደረጄ ዘወይንዬ መጀመሪያ እውቀቱ አለህአንተስ ምን ያህል ለቤተክርስቲያን አስተዋፅኦ አለህ

    • @mintetadesse79
      @mintetadesse79 12 วันที่ผ่านมา

      ዘረኛውማ አንተነህ ተባነነብህ

  • @GunuMare
    @GunuMare 12 วันที่ผ่านมา

    ዘመድኩን መፅሀፍ ቅዱስ አስተምሮ አያውቅም ማባላት እንጂ

  • @SisayEndale-j2o
    @SisayEndale-j2o 12 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ ዓይነት ተረት ተረት አቁም ቀዳዳ ዘርዓብሩክን እንመን መዳኒያለምን ትተን እንደዚህ ዓይነት የውሸት ትምህርት ገድልህን ይዘህ ገደል ግባ

    • @nigusekebede4186
      @nigusekebede4186 12 วันที่ผ่านมา

      እንዴ ጆሮህ አይሰማም እንዴ በፈጣሪ ፍቃድና ስልጣን እኮ ነው ሁሉም የሚያደርጉት መድሀኒያለም ደግነቱን እኮ ነው ሚያሳየው ደንቆሮ አትሁኑ ጴንጤዎች

    • @YemaneDegu
      @YemaneDegu 12 วันที่ผ่านมา

      እረ ምንአይነት ድንቁርና ነው።መድሀንያለም እንዴት መለኮትነቱን ያጋራል።አቤት ጨለማ

  • @Nati-co3is
    @Nati-co3is 12 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመዴ ምርጥ ሰዉ ነዉ