Listen good you don't have to say that you don't know him very well don't judge book by cover you have to see both sides you have to see again both sides don't be emotional everybody's talking about photo if you had some problem they have to talk to each other talk to each other Recon solve it
bro think critically 24:50 , when our "sinodos" called EBC, fana, at the time which the 25 ILLEGAL popes are declared them selves as the representatives of the oromo peoples, the refused to come & take a information about it. beterefe I have I great respect to you keep it up bro🙏🙏🙏
Mr programmer you have to think about both sides don't be favorites for somebody and then don't collect like or you guys are trying to you like share you need like and share think about it Mr
No all these News invited for what? He need attention for his own program. He never did for real church programs like epiphany. The focus on individuals is the wrong way to go
Who's this lady is she priest I don't understand that's why this kind of people they divide Church don't be a****** okay do you know each other you can solve the problem don't don't involve Mrs to reach
ፀጋየ ዲበ ኖርዳኖስ እሚናገረው ብዙ ነገር መነሻው ከአባቶች ስጋት የተነሳ ነው አትበሳጭ አስተውል ።
ሰላም ወንድሜፀግሽአሁአሁየምንሰማውነገርበጣምነውየሚያስጠላውግንይሔንያህልጥግይዞከመጠላላትይልቅቀረብ 30:26 ብሎመወያየቱይሻላልለቤተክርስቲያንችንምቢሆንየሚጠቅማትምይህነውእንጂጥግይዞመነቃቀፉጥሩአይደለመነብቻእግዚአብሔርልቦናችንንይመልስልን
አቤት እንደ ቅናት ግን ክፉ ነገር የለም። ጀንደረባው ትውልድ ወደፊት!
የኔ ወንድም አስተውለህ መልስ አልጀዚራ እንኳን የአእላፋት ዝማሬን ይቅርና በጣሞ ወሳኝ የሆነ ነገር በኢትዮጵያ ላይ ሲደረግ ሁሉም የዜና አውታሮች BBC ብትል CNN ብት አንድ ጊዜም ሲዘግብ በህይወት ዘመኔ አይቼ አላውቅም አጀንዳ ስላለው ነዉ ወንድሜ ንቃ
ጊዜው የማስረጃ ነው አኬ መናፍቅ ነው ለማለት ማስረጃ ያስፈልጋል ማስረጃ ይስጠን
እኔ የምታቀርበው ደስ ነው የሚለኝ ምክንያቱም የተሳሳተ ነገር ካለ ሊቃውንቱ ምንድነው ለማስተካከል የቸገራቸው ፀጋዬ በርታ ኦርቶዶክስዊ እግዚአብሔር እንጂ ሰውን አተከተሉ
አሜን በረከተ ይድረስን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ለአባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ሰዎች ሆይ ከመተቻችን በፊት እስቲ ቅዱሳት መጽሐፍትን አንብበን እንረዳ ።
ወነድሞቼ please ንቁ የግብፅ ቤተክርስቲያን የእኛ ናት አንድ ነን👏ይልቁን ባባለፈው ጊዜ ካህናትን እንድንጠላ ካባ ለብሰው በየሆቴሉ መጠጥ ይዘው ቁጭ ብለው ሰክረው በየመንገዱ እየተንገዳገዱ ወጣት ከቤተክርስቲያን እንዲፈልስ ያደረጉት ሸረኛ ተሃድሶች ነበሩ።ዛሬም ፖለቲካን ከሃይማኖት ጋር እያስተሳሰሩ የሚነግሩንን ሰዎች እንጠንቀቅ!👏please
እባክህ ወንድም አለም አስተውል የማውቀውን ልንገርህ
የፈለግኸ ብትሆን በግልኸ/ታዋቂ ሰው ካልኸን በስልጣን፣በገንዘብ ወዘተ በምንም ምክንያት ከአልከፈልክ(ለነሱ)የሚጠቅም ነገር ካላደረክ
ማንም ሚዲያ አይገኝም ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ ሁሉ መከራና ግፍ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍልና አሁን በአማራ ላይ፣ በቤተክርስቲያን፣በገዳማት፣
በመለኮሳት፣በምዕመናን ላይ
ሲደርስ ለምን አልዘገቡም በውጭ አገር የሚኖሩ ወገኖቻችን የተቃውሞ ሰልፍ ሲዘጋጁ ሚድያ ጠርተው/CNN,BBC,NBC,FOX,CBS ETC/ተነግሯቸው ደብዳቤ ከአንድ ወር በፊት ገብቶ/ተልኮ ኢሜል ተደርጎ ብዙ በብዙ ሶሻል ሚዲያ ተነግሮ
ለምን አይገኝም/ ለየሚዲያ ተነግሮ አይመጡም በዝኸ መቼም የማውቀውንና የአየሁትን ነው የምናገረው
አቤቱ የሆነብንን አሥብ እግዚአብሔር
Tsegaye tilk iwket yelehm
በርታ ብሮ
ቤተክርስቲያን የኖህ መርከብ ነች ።ስለዚህም በየዓይነቱ ነች ግን ልባቻው አንድ ሃይማኖት አላቸው ማስተዋል ይስጠን ይስጣቸው።
እኛ ደግሞ ግብፅን እንጠላለን? ያውም እየወቀስከን ነው ምክንያቱም እነርሱ ለእኛ ምን ያክል ጥላቻ እንዳላቸው እና እኛን ለማጥፋት በሃይማኖትም በሀገርም ጉዳይ ከነርሱ የባሰ ለኢትዮጵያውያን ጠላት አለ እንደእኛ ለነርሱ የዋህ የሆነ ደግሞ አለ ስራቸው ሳትወድ እንድትጠላቸው ያደርጉሀል ጥላቻ ጥሩ ባይሆን።
Zare tenestobihal bro,🎉❤
እኔ ባለፈውም እነ አኬ ላይ ተራ ሰው መናፍቅ በመባሉ ነው የተቃወምኩህ እንጂ ስህተት አይሰራም ብዬ አይደለም..እነ መምህር ያረጋልም ሁሌም ኦርቶዶክሳዊነት ልኬት ነው ሲሉን ከርመዋል በተሃድሶ ላይም ዕቅበተ ዕምነት ላይ የሰሩት ስራ እያለ የተሃድሶ መንገድ ጠራጊ ብሎ መውቀስ ትክክል አይደለም ነው።...ወንድሜ ዛሬ ሚዛናዊነትህ በጣም ተመችቶኛል። ሁሉም ነገር በመረጃ ነው መሆን ያለበት ልክ ዛሬ እንዳልከው..አለዚያ ዝምብላቹህ እመኑኝ አይሰራም..በደንብ ንገራቸው።..ገና የነገሩ መነሻ ላይ ዘመድኩን ጸሎት የሚያስፈልገውን ወድንማችን የያዘው መንገድ ሳትነቅፍ ወይም ሳትወቅስ.. አንዳንድ የቃላት ስህተትን የሚናገሩትን ለመውቀስ መቸኮል ..ጥያቄ ያስነሳል...አሁን እያየሁት ያለሁት የተከበረው መምህር ዮርዳኖስ ዘመድኩን የተቃወመው ሁሉ እየተቃወመ እንደሆነ..የዲያቆን ሄኖክም የነአኬም ከዛ አያልፍም...ይህ ሃሳቤ ግን ሰዎች አይሳሳቱም ፍፁማን ናቸው ለማለት ሳይሆን ..ቢሳሳቱ እንዲታረሙ የሳቱበት ርዕስ አዘጋጅቶ ትምህርት መስጠት እሾህን በእሾህ ነውና እንጂ እከሌ ተሃድሶ ነው ከሃሜት አይዘልም..ነው..ከመምህርም የሚጠበቀው የሃሰት ትምህርት መግለጥና በጎችን መጠበቅ ነው....
ሌላው..በተለይ ከጃንደረባው ትውልድ ጋር በተያያዘ...ወደላሊበላ የሚመጣው ህዝብ ቀነስ የሚል ተራ ቅናት ነው። እኛም ገብቶናል።..አንተ ደግሞ በእውነት በመረጃ ሞግት እንጂ ማንም unsubscribe አረገህ አትጨነቅ...አመዛዝኖ የሚሰማ ይከተልሃል።በርታ!
Thank you, my brother🎉 you got him. Why diakon Yordanos oppose Jenderebaw? I didn't get it. But thank you, Tsegesh.🎉🎉🎉🎉🎉
ቅዱሥ መርቆሪዮሥ ምልጃህ አይለየን
አሀ ፀጋዬ አሁን በግልፅ ተሀድሶን ትደግፋለህ ከአሁን በፊት አባ ወልደ ተነሳኤን ሰትከራከርላቸው ነበር
እግዚኦ
እንኳን በግለሰብ ደረጃ ተራ መምህራን ሆነው አይደለም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስም ሲያስተምር ወደ ገደል ሊወረውሩት ነበር። መስማት የቻለው ከሰማ ትልቅ ነገር ነው።
አባቶች መስቀል በደረታቸው አርገው እድሜ ልካቸውን ስለ መስቀሉ እየሰበኩ መስቀል ረገጡ ብለው በዚህ ዘመን ባለ አውቃለሁ በሚል ዘባራቂ ትውልድ አባቶችን ማጥላላ በጣም አላዋቂነት ነው :: የበፊቱ ትውልድ እኮ ሁለ መናው መስቀል ነው እንደ አሁኑ በትንኮል የታጠረ አልነበረም, እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ አባቶች መቅደስ ገብተው መስቀሉ ላይ ሰገዱ ለምን አላችሁ? , ይሄ አልታያቸውም ይህማ አይስማማችሁ. . . ውዥብር በመንዛት አባቶች በመተቸት ማጥላት ክፋት እንጅ ምን ይሉታል , መስቀሉ መድኃኒት ነው እያሉ የሚሰግዱበት አባቶችን መቅደሱን ሙሉ መስቀል አርገው የሚመኩበትን አባቶች መስቀል አስረገጡ ረገጡ ማስባል ክፉት እንጅ ምን ይባላ . . . እኛግን በጥላቻ ሳይሆን በፍቅር መቅደሱ በመግባት መስቀሉን ግባራች በማስነካ እሰግበታለን እከባለልበታለን መድኃኒት ስለሆነ ይህ ነው ለኛ ትርጉሙ ለአልቧተኞች ይብላኝላቸው . . .
ተው ወንድም አለም ሚዲያ ዘገበው አልዘገበው ብዙ የቤ ክርስቲያን ጥሰት ተደርጓ
ተው ይቅርብህ ዲያቆን ዮርዳኖስን መተቸት አትችልም!
መምህር የሚያስተምረውን ለመኖር የማተጋ ሰው ነው
ሰው የሚያወራው አያጣም እኛ የትኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞችን እናከብራለን እንወዳቸዋለን ሰይጣን እርርርር ድብን ይበል ጥላቻ የሱነውና
አ፳ሜን❤ሰላም❤❤
ከምንም በላይ ግን መጠንቀቅ ያለብን ክርስቲያኖች👏ቤተክርስቲያንን እንደ ቤተክርስቲያን በክፉ ነገር መተቸት እንደ ካቶሊኮች ዋጋ ያስከፍለናል።ካቶሊክን በስም ማጥፋት ነበር የጣሏት!!👏
እኔ እየገረመኝ ያለው ነገር እኮ እኛ ከአባቶች በላይ ነን ነው እያሉን ያሉት ወይስ እኛ ያልባረክነው ሁሉ ስህተት ነው እያሉን ነው? ምንም አይነት መከራ ሲመጣ እኮ አባቶችን ማድመጥ አይደል እንዴ ያለብን? ምን አድርጉ ነው እያሉን ያሉት?
Betam yasaznal memeher meretabne endezi sikawemu neber tewelachew ahun degmo dn hanoken mekawem betam tasaznalachu menafkan mene sertew yenuru😢😢😢
😂 እነ እንኮዬ ጦጢት ለአኬ ሞገቱ
እባካቹ ሁሉንም በማሥተዋል እጠይቅ እባካቹ በሥሜት ዐጠይቁ💜💜💜💜
እርሶ ጃንደረባው ኮሜቴ ነዎት እነዴ,ጠበቃ መሆን ካለቦት ለመሀበረ ሳይሆን ለቤ/ክረሰ ነወ::ከባድ ነው
be carefull mesmer eysatk nw
አይ ስወ ትወልደ ለምን ተማር ለምን አወቀ ብሎ እንዲህ ማበደ ይሄ ነወ ዲያቋን ከባደ ቅናት ወስጡ ያለበት ስወ ነወ::
ተው ጸጋዬ ጥሩ ሰው ነበርኽ? የሚያስወቅስ ስህተት በሚዲያ እንዳትሠራ ተጠንቀቅ
አእላፋት ዝማሬ ለሰማያውያኑ ነው ቸእኛ አይደለም ሁላችን አግባብ ሥርዓት ያስፈልገናል
ነጭ በነጭ ለበስክ ብዙ ኾነኽ ዘመርክ ለእግዚአብሔር የሚያደርገው ነገር የለም ይኽ አእላፍ የተባለ ኹሉ የተለሰነ መቃብር ነው
ተው እንጂ !!!! የማናውቀውን ባንነገር እባክኽ አቁም ይቅርብኽ
ክርስቲያን ወጣትስለ ሀይማኖት እደውቅ አይፍልጉም እነሱብቻ መሪ እነሱ ብቻ ስባኪ መሆን እሚፍልጉ ብዞተኩላዉች አሉ የጥላትን አጅደይዞ መጥቶ ያወግዞን ያሳዝነል ቤቲክርስቲን ተቆርቆሩ እነሱብቻ መሆን ይፍልጋሉ😢😢😢
እኔ በግሌ ለዲያቆን ሔኖክ ሐይል ጥላቻ የለኝም ግን ወገን ጠርጥር ከገንፎም መሐል አይጠፋም ስንጥር ነው ተረቱ ግን ምን ያደርጋል ትውልዱን እደሐገር አደዝዘውታል ዩኒስኮ የኢትዮጵያን ቅርስ ሲመዘግብ እውነት ለኢትዮጵያ አስቦ ወይስ አሳስቦት ይሁን? ለራሳቸው ድብቅ አጀንዳ ማስፈፀሚያ ነው አደሐገርም እደቤተክርስቲያኒቱም ከመቼውም በላይ ታላቅ አደጋ ላይ ነን ማስረጃ ማስረጃ ትላላችሁ አድቀን ይገባችሁ ይሆናል ግን ከረፈደ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ካዳከሙ ሐገሪቷን በቀላሉ ለምዕራባውያን ማለትም ለጥልኩ እርኩስ መንፈስ ማስገዛት ስለሚችሉ ነው አሁን ከመቸውም በላይ ቤተክርስቲያኒቱን የሚሳደቡ የሚያዋረዱ በዝተዋል ታዲያ የህግ አካልም በቂ እርምጃ አይወሰድባቸውም ምክኒያቱም እሚፈለገው ይኸ ነው እደሐገር እምትከበር የነበረችን ቤተክርስቲን ማቃለልና መዝለፍ ስሟ እዲጠፋ ማድረግ ነው ህግ በጥብቅ እደሚቀጣቸው ቢያቁ ኖሮ አያደርጉትም ስለዚህ ወገን ንቃ ቢያንስ ገብቶአቸው ትውልዱን የሚያነቁትን አትዝለፉ እውነቱ ቢገባችው በእውነት ምን እደታቀደልን………………… ብቻ ፈጣሪ ይሁነን
ዘመድኩንን አንዴ ፖለትከኛ ስለው አማኝ አድናቂ ናቸው ሰባኪያንን ጥፋት ካል እንዳባት መምከር እንጅ ማብጠልጠል ምን ይሉታል
አተሰምን ቤትነህ ሰለቅድሰት ሰላሴመልሰ የምትሰጠው ጊዜው ሃሳብእዳይሆን መረሳት የለበትም ያዩትን ተናገሩ
mezemer seytanawi yehonew kemeche wedih new ewnet bezih zemen gin ageligayoch nachu yebetekirstiyan enkifat eyehonachu yalachuhut
መቼ ነው የራስህን ስራ የምትሰራው ከእውቀት ነፃ ነህ
መስቀል ተቀብሮ 300 አመት ብቆይም ከተቀበረበት ይወጣል እንደተቀበረ አይቀርምምምምምምም
ይህ ሚድያ ምን ያስተምራል ? የሰው ቪዲዮ ይዘህ እየመጣህ ቪዲዮ ሰርቼ ትላለህ።ከጀርባህ ማነው ያለው እንድጠራጠርህ አድርገሄኛል
የአፌን ቀደምከኝ ብሮ።ደሞኮ በቀን 5እና6 ቪዲዮ ነው የሚሰራው።ስራው ራሱ ምንድነው??አንድ ጊዚም አቡነ ፊልጶስ ያስተማሩትን ኑፌቄ ሲል ነው የበቃኝ።
በየመሃሉ ደና ዋላችሁ የሚለው 😂 እየተኙበት ነው ባይተኙ ይገርመኛል 😂 ንቀቱ በጣም የበታቸኝነት ስሜት ይዞታል ምቀኛ ፀግሽ 🙏
ወንድሜ አትሳሳት ቸኩለህ አትፍረድ እዉነት ነዉ የትኛዉም ሚዲያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፕሮግራም አያስተላልፉም ካንተ አላዉቅም ትንሽ መጠበቅ ይሻላል ቶሎ መልስ ለመስጠት አትቸኩል
አሁንም ይኖስኮ ስለ ቤተክርስትያን አይገባውም ልጅ ትክክል ነው
ዉይ ዛሬስ Bias አንገበገበህ፥ተዉ ይቅርብህ ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ይፈርድብናል።
ዮርዳኖስ ግን ያሳዝነኛል... እግዚአብሄር ይርዳው።
@@yordanosbeyene2181 አዎ በእውነቱ ገብረመድህን እያልን በጸሎት እናስበው እውነትን መያዝ ከባድ ነው
ወንድሜ ፀጋዬ ደህና ልጅ ነበርክ። ምን ነካህ እኔም ማየት ትቼ ዛሬ ለአስተያየት ነበር የገባሁት። ዮርዳንስን ከ 3 እና ከ 4 ዓመት በፊት እከታተለው ነበር ግን ፈሪሳዊነቱ ዘረኛቱ ሰላሰጠላኝ ተውኩት። እሱ ብቻ አዋቂ ቤ / ክርስትያን ጠባቂ። በሽታ ባይሆንበት እኮ በግል ስህተት ብሎ የመነበትን እንዲያስተካክሉ ማሳወቅ ነው። በቃ። እኔ እምልህ ዲ/ን ያረጋልን ለመናገር ምን ሞራል አለው። በከዘመድኩን ጋር መንፈሳቸው አንድ ስለሆነ '' የጀርመኑ ወዳጃችን'' አለ። ፈሪሳውያን የሚታያቸው በበሽተኛው ላይ፣ በአይነ ሰውሩ ላይ የተደረጉ ድንቅ ተአምራት አልታያቸውም ሰንበት ተሻረ እንጂ እሱም እኮ አሰጨንቋቸው አይደለም ቅናት አሰቃይቶአቸው እንጂ፡፡ አባክህ ከዚህ መንፈስ ሽሽ ወንድሜ። አኬን በግል አገጋግረው ቀና ልጅ ይመስለኛል:: ከመናፍቁ ጋር ተናንቆ እያለ በቤት ልጅ እንዲህ መባል ለሱ ብቻ አይደለም ለሰሚውም ሁሉ ያማል። Hመኑን መዋጀት ያስፈልጋል። እኔ የምልህ ፀጋዬ ማቅ ብዙ ስራዎች አሁንም እንደሚሰሩ ጠፍቶህ አይመስለኝም። ማህበሩ እኮ ያንተም ነው በአደባባይ ከመተች ቀርበህ ማነጋገር ይቻል የለ። በአጠቃላይ ገመናን በአደባባይ ለገዛ ክብር ሲሉ ማውጣት ለመናፍቃን መሳቂያ መሆን ያማል።
ህዝብ ነው ባለመብት አሁንም ተ ይነሳ አለቀ!
ግን ምን ማለት ነው ከፈለጉ ያነሱታል ካልፈለጉ አያነሱትም?
ዲያቆን ዮርዳኖስ ሰሚ ያጣ ጥቂቶች ብቻ የተረዱት ድንቅ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠበቃ ነው።
Tekekel
ጠርጥር ከገንፎ ውስጥ አለ ስንጥር። በየሰንበት ትምህርት ቤቱ የተሐድሶ እንቅስቃሴ ተብሎ ሥልጠና መሰጠት አለበት።
ወንድማችን አሁን አብይ ፆም ይገባል ሰው ይሄዳል አይሄድም እናያለን
እኔ ከዚ ቻነል ምንም የምማርበት ነገር የለኝም!ሰው ከሰው ማጋጨት ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን።
ትክክል እነዚህ እኮ ቤተክርስቲያኗን እንደ ገቢ ምንጭ የሚቆጥሩት የነዘመድኩን ቡድኖች ናቸው የወንበዴ ስብስቦች።
ምንድነው????አለው ክርክር አበዛሕሳ
ስለ እመቤታችን የተነገረውን በለ ባልና ሚስት እንዴት ይሆናል።
በውነቱ ልትመከሪ ይገባሻል መጀመሪያ ተማሪ ማንን እንደተናገርሽ ብታውቂ ኖሮ አፍሺን ይዘሽ ገዜውን ትጠብቂ ነበር አሁንም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
ትክክል አሜን በእውነቱ😢
ለማንኛውም የነበረውን ስርዓት ለመገዳደር የሚሞክር መርሐግብር ጤነኛ ነው ብሎ ሟገት ልክ አይደለም። ግን ዲ/ን ዮርዳናስ ለምን እንዲህ አለ ብሎ ጥናት ማድረግ ተገቢ ነው ባይ ነኝ። ዲ/ኑን መደገፌ አይደለም ግን ያለውን ነገር መናቅና ልክ አይደለም ብሎ ማጣጣል ተገቢ አይደለም ። መጠንቅ ግን ይጠቅማል ሚዛናዊ ሁን መርምር
@@betelhemseyoum3905 tekekel aken sew hula yamnewal ena sehtet bifetr bezuwoch yegodalu
ሰለትዳር በተከታታይ ያስተማረውን አልስማችሁም ደግሞስ አንድ ሰው ገኖ ሲወጣ የምን ቅናት ነው??
ወንድሜ አንድ ጥያቄ ጠይቅልኝ መስቀል የሚባለው እንዴት እንደሆነ ብትጠይቅለኝ እንደገናም መስቀል የሚባለው ምን ሲያሟላ ነው።
ኦርቶዶክስ ሆኖ የግብፅ ኦርቶዶክሶችን የሚጠላ ወይም የሚጠየፍ አለ ስትል ሰማሁ ልበል ቆይ ለምን ጉድኮ ነው
መናፍቆች እንደአሸን ፈለቁኮ የውመጨረሻቸው አያምርም እንጂ
Wodime mejemeria ke media erikeh ersehn mermr simeslegn besewoch tekebayanet edinorh bzu eyedekemk new
Mahibre kdusan tv lemn alzegebewun lenegeru enjera new alferdibhm
በዳቆን ሀይሌ ላይ የዚህን ያህል መንጫጫቱ ምን የሚባል ነገር ነው??እባካችሁ ከዘርኝነት እንዕጣና እንደስው እናስብ ።
ፋንታሁን ዋቄም ልክ አይደለም ብሏል
Yebetekerestian asetemehero malet tesebesebo mezemer new? Betam yasazenal! Ene diakon yordanosen bemen moralena eweket new lemetechet yebekashew! And yebetekerestian yekedusan gedel metsaf masetemar kerto meterat atecheyem! Tsegaye malet ahun akahedeh eyegebagne new!
Listen good you don't have to say that you don't know him very well don't judge book by cover you have to see both sides you have to see again both sides don't be emotional everybody's talking about photo if you had some problem they have to talk to each other talk to each other Recon solve it
አንተ ፀጋዬ በጣም ነዉ የምትገርመኝ አጥእ ላይ መቆም እኮ አቋም አይደለም አንድ ቀን ወዳሸነፈዉ ለመዉደቅ ነዉ
አሰኔ ነሚገርመኝ ጳዉሎስ ዘመኑን ዋጁ ይላሰ እንደአንተ አይነቶቹ ገጠር ቀመሶች ግን ባላችሁበት እርገጥ ጃንደረባዉ ማነዉ ዘመንን ለኢቴዬጲያ የቀየረ አመተ ምህረት ያስባለ ጀግና ነዉ አሁንም ዘመኑን የዋጀ የጀንደረባ ትዉልድ ያስፈልገናል አጉል መሃል ላይ ያስፈልገናል አሁን አንተ ልክ እንደገጠሩ
ቆሎ ነዉ እንዴ የምትበላዉ ተለዉጠህ የለ እናማ ትዉልዱን ለምኔ እንደኔ ሁን ብለህ ታሰገድደዋለህ
😭😭😭😭😭
አንተ አዘንክ አላዘንክ ግብፅ ሰላይ እንጂ በምንም አይነት የሀይማኖት አባት አትልክም ከድሮም ጀምሮ ግብፅ ፓለቲካ ነው የምትሰራው ባይሆን የኛ አባት ምን እየሰሩ እንደሆነ ምን እየተካሄደ እንደሆነ ሀያሉ እግዚአብሔር ይመርምራቸው አንተም ጮጋ በል ወንድም ፀጋዬ‼️
Kidus meskelu alteregetem eyalek new.Yemetaweraw weshet selehone tentebatebaleh!Erasehen hune!
If his concerns are really a church service he has to start from promoting existing services. Not create one
እራስህ ጃንደረባው ላይ ስለተካፈልክ የአልተሸወድኩም ስሜት እየተሰማህ እንዳይሆን??ዲ/ን ሄኖክ እንደተሃድሶዎች ከአዳራሽ ውጭ ለምንድነው የማያስተምረው??
ዲያቆን ዮርዳኖስ እውነቱን ነው የተናገረው።ወንድም ፀጋዬ አስተውል መርምር፤እነ ሄኖክ ከቫቲካን የተላከ ፤እነ አኬ ደግሞ ከኮኘት።መድኃኔዓለም ምስክሬ ነው እመብርሃንን በኃላ ታየዋለህ የነሄኖክ እና የነ አኬን ነገር።ምዕመናን ሆይ ንቁ!!!!
@@samsonkebede8385 🤣🤣🤣🤣
❤❤❤
መርምረህ ሞተሃል
ዮርዳኖስ ለምን ዘፈን ቀረ ብሎ መሆን አለበት የተናደደው
Oriental orthodox ዉስጥ አሀት ቤተክርስቲያን እንደ ሆንን አታዉቅም
bro think critically 24:50 , when our "sinodos" called EBC, fana, at the time which the 25 ILLEGAL popes are declared them selves as the representatives of the oromo peoples, the refused to come & take a information about it. beterefe I have I great respect to you keep it up bro🙏🙏🙏
ማኅሌት መተላለፍአለበት አላለም ወዴት ወዴት አንተጰጋዜጠኛ
ፀሎት በእግዚአብሔር ዘንድ ሲሰማ ሰላም ይወዳል በረከት ይገኛል ፍቅር ይኖራል።ምነው ለጥፋታቸው ጠበቃ ሆንህ ከፍርፍሪዉ ቀምሰሀል እንዴ? ለሰው ሳይሆን ለቤተክርስቲያን ጠበቃ ሁን።
መስቀሉን አናነሳም ካሉን መብታቸዉ ነዉ ? ቤተክርስቲያን እኮ የግል ንብረታቸዉ አይደለም ምን ማለት ነው ? ስትናገር እንደዚህ ልትናደድ አይገባም ትንሽ ጥሞና ጊዜ ዉሰድ ።
የምታቀርበው እጅግ ወገንተኛነት ምንም አመክንዮ የሌለው ሲሆን ዲያቆን ዮርዳኖስ ያቀረበው ትክክል ነዉ ።ያንተን
አመክኖይ የሌለው ጭፍን ድጋፍ በሌሎች ሀሳብ ላይ ጭምር ልክ አይደለም
Mr programmer you have to think about both sides don't be favorites for somebody and then don't collect like or you guys are trying to you like share you need like and share think about it Mr
አንተ ሰው መምህሩን ከመተቸትህ በፊት ማንበብ ጥሩ ይመስለኛል
እኔ ብዙም ማለት አልፈልግም ግን አንድ ነገር ልበል ስለ ሒኖክ ሐይሌ ላይ ብዙ ውዝግብ አለ ግን አንተ ብዙ አስተያየት ባትሰጥ ጥርሩ ነው ምክንያቱም እነሱ ያዩት ነገር አለ ካስታወስ ምረህታብ ምን እንዳረገ ወጣቶችን እንዴት ጉድጋድ እንዴት እንዳደረገ ሲጀመር የኢትዮጵያ ቲሌብዝን የኦርቶዶስ ጠል ናቸው እንን አንተም ታውቃለክ እኔ ከሄኖክ አይሌ ጥላቻ ሳይሆን ግን በበዙ ግምት መውሰድ አለብክ እሱ ብዙን የኢትዮጵያ ባንዲራ እንዳይለበስ ሀገር ነው አንድ ነገር ልበልክ ፈይስቡክ ልስይ በትግራይ ጊዜ ጦርነት ይህ ጦርነት አይጠቅም ነበር እያለ የሚናገር አሁን ባለው ጦርነት ለምንድነው ዝም ያልክ ሲባል ምን እንዳረገ ታውቃለህ ኮመት ቦክስ ዘጋው እና አንዳንዴ ከግምት ቢወሰድ መልኩ ነው
አንተ እመቤታችንን ምነው አታመሰግናትም አንተም ወለወላዲቱ ድንግል እና ወለመስቀሉ ክቡር ከማይሉት ወገን ነህ እንዴ?
ለሄኖክ ጥብቅና ቆምክሳ ሲጀመር ዲ/ን ዮርዳኖስ እያለ ያለው ልክ ነው አትዘባርቅ ወንድማችን ሚስጥሩ ሳይገባህ ዝም ብትል ይሻልሀል እሺ ያ ሁሉ ሚሊየን ሰው ሲያልቅ ለምን ደብዳቤ ሰጥተው አላዘገቡትም ላንተ ነው ጥያቄው ለዩቲውበሩ 🙄🙄🙄????
አንተ ሲጀመር ስለ ግብፅ የት ታዉቃለክ ስለ ሥላሴ አያምኑም ሲጀመር በዶግማ አንገናኝም አንተ ችግር አለብክ
No all these News invited for what? He need attention for his own program. He never did for real church programs like epiphany. The focus on individuals is the wrong way to go
ሰማ ማነህ የጃንደረባዉ ጠበቃ አንተ ሚዲያ ይዘህ የራስህን መረጃ ካልስበስብክ እነሱ ፈትፈትዉ ያጉረሱህ አይ የዘመኑ ስዉ እሰቲ ዞርዞር በል አንገትህ ላይ ያለዉን ጨንቀላት ተጠቀምበት ።
አንተ ዞር ዞር ብለኽ ያገኘኸው መረጃ አለ? ካለስ ምንድን ነው አሳውቀኝ እስኪ
አንተ እኮ ዲያቆን ዮርዳኖስ ላይ እንኳን መልስ ልትሰጥ ምኑም ላይ አትደርስም ዲያቆን ሄኖክ ስንት ሊቅ እያለ ካቶሊኩ ጋር የተላከዉ በሰላም ነዉ ጠርጥር እንተ ዶማ ነክ
ዲ/ን ዮርዳኖስ ምን ሆነ? ገድለ ቅዱሳን ላይ በሚሰራው ስራ እወደዋለሁ። የቅዱሳን አምላክ ልብ ይስጠው።
Hey you girl don't involve who is emotional with emotional don't divide the people that's not good for you you have to know details okay okay
Ayee kezebefet hono selemayawke naw lene gen yehe tretare kemenor tenagrenaw byenor yeshalegal
ወንድሜ ነገሩን በደንብ አስተውለህ ማየት አለብህ ያለበለዚያ ነገሩ እስኪገባህ ትንሽ ዝም በል ስህተት እንዳትሰራ ደሞ የሚድያ ሰው ነህ ሳይድ መያዝ የለብህም ምክኒያቱም ሰው ምንም ጫፍ ሳይዝ ደፍሮ አይናገርም እና አትቸኩል እባክህ
Who's this lady is she priest I don't understand that's why this kind of people they divide Church don't be a****** okay do you know each other you can solve the problem don't don't involve Mrs to reach
ተረጋጋ በማስተዋል ተጓዝ
Yebete kristan telat yerasachen memehran nachew 🎉🎉🎉🎉 please sew des belot simare ye 666 abal naw malet ayasfelegm sham on you people
ዮርዳኖስ፣ ዘመድኩን...ከሀይማኖት ይልቅ ፖለቲካው ስለሚያመዝንባቸው እንደ ሀይማኖት መምህር ባንከተላቸው መልካም ነው።
ሌላው ቅናት ከሰይጣን ነው። ወንድሞቼ ተመለሱ።
ሄኖክ፣ አኬ ... እግዚአብሄር ያበርታችሁ። ፀሎታችን ዘወትር ነው።
"የጀርመኑ ወንድማችን" 😂😂😂 ቅኔ መሆኑ ነው?
ጀርመን ያለው ወንድምህ የስድብ አፍ የተሰጠው ነው። እሱ ደግሞ ከማን እንደሆነ የታወቀ ነው።
ይሄ ያሰፈራል ጃንደረባዉ እየሱሰ ከርሰቶሰን ምሰጋና ነዉ ምን ችግር አለዉ እሚገርመዉ ከመሀላችን አሚኑሱት ለምን አይመካከሩም ከሀሜት ይሄ እራሰን ማቃለል እርሰ በርሰ መባላት ሄኖክ ሀይሌ ፈጣሪ በገለጸለት ልክ ነዉ
ሰውየው አንተም የሰው ህይወት አያገባህም በቃ መስቀሉ ይነሳ ነው ያልነው! መምህር ዮርዳኖስን የመተቸት አቅም አለህ?ኸረባክህ አቀራርቦ ማነጋገር አይሻልም?
ፀጋዬ ወንድሜ ሲነገርህ ስማ ሄኖክ ጃንደረባ ያለው አልገባህም፤መጀመሪያ አእምሮ ይሰልባል፤ከዛ ወደ ግብረ ሰዶምነት ትውልድ ይወስዳል ተልኮ ይኸው ነው።የግብፅ ኮኘትን በተመለከተ ከኛ ጋር ምንም ሕብረት የላቸውም የአባ ተ/ሥላሴን መጽሐፍ አንብ።ግብፆች በአባይ ወንዝ ጉዳይ ለኛ አይተኙም፤የሚመጡትም መነኮሳት ሁሉም ሰላዩች ናቸው።ፀጋዬ ንቃ!ሰው ይቀየማል ብለህ ከእውነት አትራቅ።
ያለ ማስረጃ ማውራት አይመቸኝ ማስረጃ ካላችሁ ላኩልኝ ቴሌግራሜ ክፍት ነው ፡፡ t.me/tsegayekiflu
ሁሉም ነገር necessarily ያለ ማስረጃ ማለት ፥ linear logic ሊሆን ይችላል።
አንድ አካል ተሳስቷል ብለኽ ስትናገር የተሳሳተውን ነገር ሳትናገው ዝምብላችሁ እመኑኝ እገሌ ተሳስቷል እንዴት ይባላል?
እኔ እነ እገሌ ተሳስተዋል በሚሉት ወገን ሁኜ አይደለም ፥ የነሱንም ሀሳብ እየደገከፍኩ አይደለሁም ፥ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለሚወሩ ሀሳቦች የማንንም አልቀበልም። ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ነገሮች በስውር ሊከናወኑ ይችላል ፥ primary source ላይገኝ ይችላል። ነገር ግን መመርመር ና ግራ ቀኙን ማዬት ክፋት ላይኖረው ይችላል። በተለይ ደግሞ በዚህ ዘመን ስለ conspiracy አፅንኦት በሚሰጥበት ዘመን መመርመር ጉዳት ላይኖረው ይችላል።
ይህ የኔ የአንድ ተራ ሰው ሀሳብ ነው ፥ መርምሮ ጥሩ ስራዎችን ይቀጥሉ ማለት ፥ ትውልድ የሚያጠፋ ስራ ደግሞ እንደዛው ማስቀረት ነው። ዋናው morality ነው ፥ እሱ ላይ ትኩረት ተደርጎ በምግባር ብታንፁን ይሻላል።
Egziabehere yegesetehe.zeregna.
አንተ ሚዲያ ይዘህ ስላወራህ የዕቀቱም የሁሉም ነገር አልፋና ዖሜጋ አድርገህ ለሁሉም መደምደሚ ሀሳብ ሰጪ ሆነሃል ለፈረንጅም ጥብቅና ለመቆም ይዳዳሀል ትዛዝም ሰጪ ትክክልና ትክክል ያልሆነው መስፈርት አውጪ የሄኖክ ጠበቃም ልትሆን ይቃጣሃል ቤተ/ክርስቲያን በእራሷ ሥርዓት ነው የምራው የሊቆች ሊቅ ሆነህ እከሌ እንዲህ ነው እንዲያ ነው ትላለህ ለመሆኑ አንተ ማነህ?
አፉችሁ የለመደባችሁ አልክ