በስራ ላይ ሆነን ኢቫን የፍቅር ጥያቄ ቀረበላት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 362

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 2 ปีที่แล้ว +42

    ኤቫዬ የኔ ታማኝ ቆፍጣና ሴት ለፍቅረኛሽ ያለሽ ታማኝነት♥♥♥♥

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 ปีที่แล้ว

      ሴትኮ ምን ግዜም ታማኝ ነች100%

    • @HayimFiker
      @HayimFiker ปีที่แล้ว

      ዳጊ ግን ፍቅረኛዋ ነዉ እንዴ??

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
    @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 2 ปีที่แล้ว +37

    ኤቫና ጥግ ድረስ ነው እምወድሽ የገባሽ❤

  • @israelalexe5349
    @israelalexe5349 2 ปีที่แล้ว +57

    በሴት ልጅ ለይ እጅ የሚያነሳ ወንድ ወንድ አይደለም ....በቀልድም ብሆን ሴት አይመታም

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige mari

    • @መክሊት21
      @መክሊት21 2 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ያናደደችኝ የገጠርልጅ ነህ ጅል ስትል ማንም መነሻው ከገጠር ነው ቀፎ ነች

    • @beza301
      @beza301 2 ปีที่แล้ว

      @@yordi8453 subscribe argign wde

    • @tarekegnmulugeta5047
      @tarekegnmulugeta5047 2 ปีที่แล้ว

      @@መክሊት21 አናደደችኝ😬😬

    • @meronyoutub9662
      @meronyoutub9662 2 ปีที่แล้ว

      Mare Damirgn

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +21

    ወይ ጉድ ይሄ ፕራንክ በጥፊም ያስመታል ይመቻችሁ 🥰

  • @esheofficial811
    @esheofficial811 2 ปีที่แล้ว +9

    ጥግ ይዛቹህ ጨርሱ ደስ ይላል ጥግ ጥጉን ተመችቶኛል ብሮ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige mari

  • @ልደት
    @ልደት 2 ปีที่แล้ว +16

    😂😂😂😂😂ልጁ፡ ታገቢኛለሽ ወይ? እሷ ምንድነው የማገባህ😂😂😂😂😂

    • @tgbulcha3381
      @tgbulcha3381 2 ปีที่แล้ว

      haha

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው ያሳቀችኝ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@tgbulcha3381 ደምሪኝ😍😍😍

  • @zainbzaina7408
    @zainbzaina7408 ปีที่แล้ว

    ደግ አርካት ይጠባታል ቆዳ ከገጠርነው ሁሉንም ነገር እያገኘች ሽልችሽን የምሞይው

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢባየ የኔውድ በጣም ፈጠን እያለች ማውራት አትችልም በጣም ነው የምታስቀኝ

  • @yfatewa2163
    @yfatewa2163 2 ปีที่แล้ว +11

    አሳዝነሽኛል ኢቫንየ ግን ጥፊው ይገባሻል ምክንያቱም የገጠር ልጂ ላልሽው የገጠር ልጆች ሁሉንም ጠቅቀን እናቃለን እየተከባበርን እሽ

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 2 ปีที่แล้ว +10

    ሜስኪን ኢቫዬ ስታሳዝኝ የኔ ቆንጆ ልጁ ካችጋ ቂም አለው እዴ ተወጣብሽ እኮ ክክክክክ

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ 2 ปีที่แล้ว +14

    የኔ እናት ስታሳዝን የዋሆ ነገር ናት እኮ ውድድድ

  • @BettyLove-m8k
    @BettyLove-m8k ปีที่แล้ว +3

    ያቺን ሲሜት ቀስ ብለን እናመጣለን አላለም 😂😂😂😂 እንኳንም ፕራክ መሆኑን ቀድማቹ ነገራቹን

  • @alemiyrayayutbe1282
    @alemiyrayayutbe1282 ปีที่แล้ว +2

    የገጠር ልጂኮ ክብር አለው እናት አለም

  • @dumatube646
    @dumatube646 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሴት ሰዉ አክበር የኔ ዉድ❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @አንድአማራ-ተ2የ
    @አንድአማራ-ተ2የ 2 ปีที่แล้ว +30

    ክክክክክ አላለችም የገጠር ልጅ ክክክክክ የገጠር ልጅ የሚያምረበትን የሚያሰጠላበትን ጠንቀቁ የሚው የማይዘላዘል ነውክክክክክ

    • @eitfalemyifiru7794
      @eitfalemyifiru7794 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @hanlove412
      @hanlove412 ปีที่แล้ว +1

      ምነው ሁሉም የገጠር ልጅ ጨዋ ነው አልሽ ስንት ዥልጥ አለ ያልበሰለ ሸዋዬ😝

    • @semira6773
      @semira6773 ปีที่แล้ว

      ​@@hanlove412ቲሺወላሂከከተማእኛየገጠርልጆችሥነሥርአትአለን

    • @werknatwerknat3116
      @werknatwerknat3116 ปีที่แล้ว

      እዉነት

    • @لللل-د8و
      @لللل-د8و ปีที่แล้ว

      👹😡🤐🙄

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 ปีที่แล้ว +29

    የኔ ማር ስታሳዝን የሆነች ቀለል ያለች ልጂ ናት

    • @መክሊት21
      @መክሊት21 2 ปีที่แล้ว

      ማነው የገጠር ልጅ ጅል ነው ያለሽ አሁንኮ በያዳዱ ቢሮ ያለው ገጠር ልጅ ነው ለአፍሽ ለከት ይኑርሽ ክብረቢስ

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 2 ปีที่แล้ว

      @@መክሊት21 ለኔ ነዉ ግን መልሱ ይሄን ብቻ ንገሪኝ

    • @beza301
      @beza301 2 ปีที่แล้ว

      @@oneallahbcha yen wdd subscribe adrgign pls

  • @FugVjj
    @FugVjj ปีที่แล้ว +2

    የገጠርልጆችን አትኪን ማማየ 😮

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว +3

    ምንድነው ግን አቫን ብቻ የምታደርጉት ይችኛዋ ሌላውን ምታላትመውስ መቼ ነው ምትደረገው በጣም ይደብራል አንድ ሰው ላይ አትመላለሱ

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ ปีที่แล้ว +3

    ኢቫ ለገጠር ልጆች ይቅርታ ጠይቂ ቢስ ተከታዮችሽ አብዘሀኛዉ ገጠር የወጣነዉ

  • @annoeti874
    @annoeti874 2 ปีที่แล้ว +6

    ምን አይነት ገገማ ነው ሴት ልጅ አትመታምኢባዬ ሳላደቅሽ አላልፍም ለጋደኛሽ ታማኝ ሴት ነ ሽ

  • @toyba1599
    @toyba1599 2 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ እደት አድርጎ ነው ያቃጠላት 😲😲የድሮ ቂምማ አለብህ 😂😂😂😂😂

  • @mesaymesfin8438
    @mesaymesfin8438 2 ปีที่แล้ว +10

    ምንድነው የማገባው አላለችም😁😂😂😂❤❤ አይ ኢቫአ

  • @mekdimetageswagalew3048
    @mekdimetageswagalew3048 2 ปีที่แล้ว +1

    ትእግስቷን አደንቃለሁ ግን የገጠር ልጅ ያለለችው ምን ለማለት ነው አይ አለማወቅ

  • @wawawawaye8667
    @wawawawaye8667 2 ปีที่แล้ว +2

    Ivaye mit lij nesh wellahi yeyqrta lib alesh yarada lij malet qeldn beqeldnetu amno yeteqebele yanchi aynetu new

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ስታሳዝን ግልፅ የሆነች ልጅ ነሽ

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew1781 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢቫን በሃይልዬ ምክንያት ቤተሰብ አረኩሽ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      እህት Subscribe አረጉኝ በቅንነት

  • @ማርታአብረሀም
    @ማርታአብረሀም 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክ ተነስ ወደዛ አትጃጃልብኝ አላለችም 🤓🤓🤓

  • @samritube645
    @samritube645 2 ปีที่แล้ว

    *ታማኝነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም የገጠር ልጅ ያልሻትን ግን ዋጫት እንብርትሽ እስኪገለበጥ የምትበይው የገጠር ልጅ ስላለ ነው ለዚህ ቃልሽ ተመልካችን ይቅርታ ጠይቂ የሚያይሽ አብዛኛው የገጠር ልጅ ነው🙄👊*

  • @elizabethelias9252
    @elizabethelias9252 2 ปีที่แล้ว +1

    Keep up አቦ ያራዳ ልጅ ነሽ

  • @yoskibahedgao
    @yoskibahedgao ปีที่แล้ว

    አላላችም የጋጣር ልጂ ኤቨን ይቅርታ ትጣይቅ የጋጣርልጂ ታሰድባለች የጋጣርልጅ ሰጋጤ አይዳለም ይቅርታ ትጣይቅ የምትሉ

  • @ሰአድቾ-ጨ8ቈ
    @ሰአድቾ-ጨ8ቈ 2 ปีที่แล้ว +56

    😁😂የገጠር ልጅ ወላ እኛ የገጠር ልጆች እምናቸንም አደርሱም ወላሂ

  • @hayatet8562
    @hayatet8562 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢባን በጣም ትሁት ነሽ እኔ ብሆን ትቼው ነበር የምሄደው

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 2 ปีที่แล้ว +3

    Evayeeee swedeshi eshi yene gobeza fikiregnasha edelegna new❤

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 ปีที่แล้ว

    _ኦ ኢቫን በጣም ምርጥ ሴት ነሽ_

  • @The_big_short
    @The_big_short 2 ปีที่แล้ว +1

    Evanyie❤በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ አበሬያቹ ልስራ በናትሽ?🤔

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ ปีที่แล้ว

    አጮሀሽ😂😂😂😂😂😂ለምን እኛም እንሳቅጅ አይለቀቅ አላልሽም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ለይለYouTube
    @ለይለYouTube ปีที่แล้ว

    ኤጭ የነንተ ፕረንክ አይዞሽ እቨን

  • @ayanturobel4445
    @ayanturobel4445 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት

  • @madeenamadeena1984
    @madeenamadeena1984 ปีที่แล้ว +1

    ኤቫን ስወዳት❤❤❤❤❤😂😂

  • @ማሂወሎየዋ
    @ማሂወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ታዳ እደዚህ መምታት ለምን አስፈለገ ሲያስጠላ

  • @ታርኬየገታልቆጭቶዉልደሰበ
    @ታርኬየገታልቆጭቶዉልደሰበ 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😊😊የሠት፡ጎደኛ፡ሜርዝ፡ናት😮

  • @Realityshow54
    @Realityshow54 2 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ኢቫን አሳዘንሺኝ የምር

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 2 ปีที่แล้ว +13

    ኤቫን ደስ ትለኛለች ቀለል ያለች ልጅ ናት

  • @ኢኩነኝ-የ6ቨ
    @ኢኩነኝ-የ6ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀሀሀ ምንድን ነው የማገባህ. ምስኪን

  • @elmopiku4483
    @elmopiku4483 2 ปีที่แล้ว +3

    ምን አርገሻቸው ነው ጠምደው የያዙሽ ሲገባኝ ቀልድ የምትቺው አንቺ ብቻ ነሽ ሌሎቹ ቢመቱ

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว

      ምርጥ አራድዬ ናት እኮ ኢቫ 💝የምር 💝💝💝

  • @temesgenkasahun831
    @temesgenkasahun831 2 ปีที่แล้ว

    Evan i am sorry to say this but suppose that "ye geter lij jil naw inde??indeza naw yemitasibew "

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +2

    ምንም እሷ ብታጠፋ አይነፋም ወንድ ልጅ በጥፊ ሴትን ልጅ መምታት 😒ፋራ 😒የሰገጤ ማሳያ 🙄

  • @heyatsyme6420
    @heyatsyme6420 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ተዋት ተናዳ ነው ሰው ሲናደድ ብዙ ይላል

  • @mulualembiresaw7
    @mulualembiresaw7 ปีที่แล้ว

    Yemewdesh yakel telahush ye geter lji aybalem eshi betam tasetelalesh

  • @semiramuhammed4343
    @semiramuhammed4343 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያስጠላ ቀልድ

  • @MonaaTbigy-yw6vq
    @MonaaTbigy-yw6vq ปีที่แล้ว

    የገጥር ልጂ አላለችም😅😅😅😅😅

  • @Israelxox
    @Israelxox 2 ปีที่แล้ว

    Err wendochee… Atesegetuu! Kofeten belu.. Mederee DOMA! Tenberekekaleh eyehedek.. Aferee hulaa

  • @tasefiyme626
    @tasefiyme626 ปีที่แล้ว

    አላልሽም የገጠር ልጂ ደደም

  • @yezilemegatacewe8982
    @yezilemegatacewe8982 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ይደብራል ደሞ የሆነ ደርዘን ፋራ ነው ልጁ በጥፊ አደነቆራት እኮ

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😮የገጠርልጅ አላልሽም አረ ፍትህ ለኛ😂😂😂😂ሲጀመር እደ ገጠርልጅ ፍቅር አችሉም ከቴወች ተዉጅ

    • @TiwabechAbebe
      @TiwabechAbebe ปีที่แล้ว

      እኮ😅😅😅😅😅😅

  • @devani6890
    @devani6890 2 ปีที่แล้ว +1

    By the way Evan efsunn tmeslalech efsunn kalawekachiwat befit kana lay ytay yeneberew yetekema hiwet lay mtserawa Hulu negerua esuan new mtmeslew🤗

  • @truth30
    @truth30 2 ปีที่แล้ว

    mirt lij.asazenechgnkehone time bohala kefitu mehed neberebish

  • @husab29
    @husab29 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አይዛሽ

  • @SaudiSaudi-s9n
    @SaudiSaudi-s9n หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂ኧረ ጉድድድድድድድ

  • @MeleseEjigu-s3q
    @MeleseEjigu-s3q ปีที่แล้ว

    ye geter lij alesh ye geter lij eko aradiye nachew

  • @alextube3508
    @alextube3508 2 ปีที่แล้ว +3

    Evan gin setinageri tekotebi ye geter lij ayibalib eshi

  • @samrawitgebreselase4590
    @samrawitgebreselase4590 ปีที่แล้ว

    Esu:- Ene both kalgnse
    Eswa:-Shetew
    I can't 🤣🤣🤣😅

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 2 ปีที่แล้ว

    ኤቫና ስወድሽ እኮ

  • @sdetegewa3080
    @sdetegewa3080 ปีที่แล้ว

    የገጠር ልጅ መሆን ምንኛ መታደል እደሆነ አላወቅሽም ባችቤት ማሸማቀቅሽ ነዉ

  • @zedasaye9230
    @zedasaye9230 ปีที่แล้ว +1

    አሁን አጥበን ሳናሰጣሽ ይቅርታ ጠይቂ የገጠር ልጆች ፍቅር ነን

  • @SusuBaba-zw5vp
    @SusuBaba-zw5vp ปีที่แล้ว

    ገደል ግቢና የገጠርልጅ ያረሰውን የከሰበውን ነው የምጎምጅው ቁመሽም የምትሄጅው ሠጋቱራ😂

  • @AminaSayed-p8g
    @AminaSayed-p8g ปีที่แล้ว

    የኔማር

  • @emanem5963
    @emanem5963 2 ปีที่แล้ว +3

    የቁየ ቂም አለበት ክክክ በሰላሙ አደለም እደዚህ የመታሽ

  • @MsNexus
    @MsNexus 2 ปีที่แล้ว +1

    ምግቡን ወርውራ አልነበር ለቀልድ ብላ ስንት በርሀብ እየተሰቃየ ጥፍው ሳንስሽ ነው

  • @samuelabebe5580
    @samuelabebe5580 2 ปีที่แล้ว

    አንቺም ባል አለሽ

  • @AwalAwal5373
    @AwalAwal5373 ปีที่แล้ว

    የገጠልጅአላለቺምሌባየከተምሰውሌባአደላሺሁ አንድልድሰውሲቀርከብት

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว

    kkk ከባቹ ዋት ፍት አሳይተሸው ነው ከሚትሉት አለመመረጣቹን ብትቀበሉ አይሻልም ጎበዝ

  • @መዲእብራሂም
    @መዲእብራሂም 2 ปีที่แล้ว +11

    ያመዎልደ ለፕራክ በጥፊ መምታት አተ የእውነት ሚስትህንም ትማታለህ ጭካኔህ

  • @mmmm7188
    @mmmm7188 2 ปีที่แล้ว +3

    የገጠርልጅአግተሽነው ተሳድበሽሙተሻል

  • @Susu-pz5ti
    @Susu-pz5ti ปีที่แล้ว

    Anch dedeb demu yegeter lij teyalesh denz kegna bemenem adershiben gutuf 😅

  • @ዘሀራዩቱቢ
    @ዘሀራዩቱቢ ปีที่แล้ว

    ስታስጠሌ ደግ አረገሽ የገጠርልጂ የግራቸዉን እጣቢ አታህሊም 😂😂😂😂😂

  • @Gezayeinatu
    @Gezayeinatu ปีที่แล้ว

    Alqarabshimi yee qaxari liji teyaleshi edaa

  • @salwagirshaw3649
    @salwagirshaw3649 2 ปีที่แล้ว

    ኤቫ ተገኘች

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 ปีที่แล้ว +1

    ታመመኝነቷ የሴት ልጂ ማንነቷን አሳይታለች እኛ ታማኝ ነን አለባበሷ ግን ሰይጣን ነው እምመሥለው🙆

  • @yioalways8043
    @yioalways8043 ปีที่แล้ว

    መችምድነዉማገ😂😂🙄ባህበሳቅሞትሁ

  • @madetube4356
    @madetube4356 2 ปีที่แล้ว

    Ye geter lij 🙄 aybalim 😊😍

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 ปีที่แล้ว +1

    ስጠው ቦታህን አልሽ ልክ ነሽ ቦታ ተወዶዋል

  • @ቀመር
    @ቀመር 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆጆ

  • @kedirousman3763
    @kedirousman3763 2 ปีที่แล้ว

    ኢቫን የገጠር ልጅ ብለሽ ትሳደቢያለሽ

  • @ሀረገወይንየድግልማሪያምል
    @ሀረገወይንየድግልማሪያምል 2 ปีที่แล้ว +1

    የገጠር ልጅ ነው ያልሺው የገጠር ልጅ እደናተ በሆነ በልሆነው አይዣዣልም የገጠር ልጅ ሥነሥርአት ያለው ነው ክብሩን ጠብቆ የሚኖር ነው

    • @nigustigabu1208
      @nigustigabu1208 2 ปีที่แล้ว

      ልክ ብለሻን የገጠር ልጁ እያለች ትላላጣለች እንዴ

    • @Queen-sr5dm
      @Queen-sr5dm ปีที่แล้ว

      aygermem yeketema sew mn kumneger alew... sorry but they are empty in all way😏

  • @የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ
    @የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ ปีที่แล้ว

    ሰገጤየገጠርልጆችእምናችንምአደርሱውሻስታስጣላእሾህ

  • @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ
    @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ከኤቫዬ ብዙ ትግስትን እየተማርኩኝነው የኔ ሴት ብዬሻለው

  • @hiyamhiyam162
    @hiyamhiyam162 ปีที่แล้ว

    Ewenetem yegeter leje gegema

  • @molomolo1018
    @molomolo1018 2 ปีที่แล้ว

    ማርየ ስታሳዝን

  • @neimaumer8682
    @neimaumer8682 2 ปีที่แล้ว

    Yena mar ayzon🤭😂😂👌

  • @uetyyhfsd2410
    @uetyyhfsd2410 ปีที่แล้ว

    የገጠር ልጅ ማለት እኮ ምንም የማያቅ ማለቷነው ኮሜንታተሮች በክፍ አትዩት የገጠል ልጅ ማለት የዋህ ነው

  • @genigenitube2576
    @genigenitube2576 2 ปีที่แล้ว

    ገና ዛሬ እሰከ መጨረሻው መስማቴ ጎዳኝ የገጠር ልጅ አላለችም የገጠር ልጅ በማን ኛው እድልሽ አግተሽው

    • @semira6773
      @semira6773 ปีที่แล้ว

      ገጠርነታችን❤❤❤❤

  • @sosisosi7691
    @sosisosi7691 2 ปีที่แล้ว

    Gm legm abreh tegmama yibalal anchim yegetser lji malet yelebshm atem lekeldm bihon edezih ayimetam huletachihum fara nachihu ech

  • @seada8117
    @seada8117 2 ปีที่แล้ว +2

    ታገቢኛለሽ መቸ😂😂

  • @fkirmamo9142
    @fkirmamo9142 2 ปีที่แล้ว +1

    ሽጠው ቦታውን ደስ ይላል

  • @BEMNTFKERA
    @BEMNTFKERA ปีที่แล้ว

    ታማኝ

  • @sadyatamam6451
    @sadyatamam6451 ปีที่แล้ว

    ደግአቃጠለሽ ደሞየገጠርልጅ ትላለች

  • @gudertube7097
    @gudertube7097 2 ปีที่แล้ว

    የገጠር ልጅ ?

  • @meskifkr4729
    @meskifkr4729 2 ปีที่แล้ว

    ኢቫዬ ስወድሽ

  • @ayutube7759
    @ayutube7759 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ምንድነው ማገባዉ አላለቺም 🤣🤣🤣