ETHIOPIA | የስኳር ህመምተⶉች ምን እንዲመገቡ ይመከራል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 151

  • @girmamichael6321
    @girmamichael6321 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጠቃሚ ትምለህርት ነዉ ሰለ gut ይገለፅልኚ.

  • @manuel2445
    @manuel2445 3 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን በርቺ እህቴ 💚💛❤️💚💛❤️💐💐

  • @ma1324
    @ma1324 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you God bless you

  • @BirukAdmasu-l7x
    @BirukAdmasu-l7x หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @ayalewyimer8017
    @ayalewyimer8017 2 ปีที่แล้ว +4

    Thanks for your advice, you are intelligent and professional

  • @zenunegash6080
    @zenunegash6080 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንወድሻለን ፊትሽ እየታየሽ ይህን ትምህር ላስተማርሽን እናመሰግናለን በርችልን ቆንጆ

  • @mommyilabu2906
    @mommyilabu2906 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመስግናለን ዶክተርዬ

  • @alemuwube2009
    @alemuwube2009 ปีที่แล้ว +3

    Great!

  • @petrosdimitri3042
    @petrosdimitri3042 4 หลายเดือนก่อน +3

    አመስግናለሁ ተባረኪ

  • @HayatAssen-e9b
    @HayatAssen-e9b 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩነዉ እናትዬ በጣም እናመሰግናለን ለሰጠሽን ትምህርት።

  • @AsniAbera-b7t
    @AsniAbera-b7t 24 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ በጣም ጥሩ ነው

  • @TekaDegife
    @TekaDegife 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks 🙏❤️🇧🇴

  • @ayahlushmamoabebe7512
    @ayahlushmamoabebe7512 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠሽን።

  • @mikiboyzeleke2763
    @mikiboyzeleke2763 4 ปีที่แล้ว +4

    Ejigig betam new minameseginew sile melikaminetish tebarki

  • @tadeletefera6928
    @tadeletefera6928 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጥሩና ደስ የምል ትምህርት አግቻለውና በዝህ ቀጥሉ

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you DR very nice

  • @Solomon-d1k
    @Solomon-d1k ปีที่แล้ว

    Thank you very much batame takame temherte nawu

  • @elsaengash8360
    @elsaengash8360 ปีที่แล้ว +1

    Grazie mille ❤❤

  • @adddddddd
    @adddddddd 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጎበዝ ስታብራሪ ለማንም ይገባል ሳላደንቅሽ አላልፍም ተባረኪ***

  • @Alam-gm3pm
    @Alam-gm3pm หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @tegestTg-kn2rs
    @tegestTg-kn2rs 8 หลายเดือนก่อน

    egezabehir yebarekeshi wed

  • @ermias.sendanoermias3863
    @ermias.sendanoermias3863 5 หลายเดือนก่อน

    Tanks.very..very.mach

  • @behailutamirat4422
    @behailutamirat4422 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks 🙏

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 ปีที่แล้ว +4

    ቆንጂየ እባክሽ ተጣቂ ...ተጣቂ የሚለውን ቃል አትጣቀሚ ማንኛዉም በሽተኛ ተጣቂ እየተባል እንዲጣራ ወይም ተጣቂ በሚለው ቃል ምጣራትን አየፍልግም ምክን ያቱም ስኳር ህመም ለ 50 እና 60 አመት በቁጥጥር ስር ሆኖ ስዎችህ እያኖሩ ነው ስካር ህመም ተኛ ብትይው በጣም ጨዋ ቃል ነው ተጣቂ እሚለው ቃል ሞራል ላይ ?? ሊላው አለባብስሽን አስትካክይ ጋዋንሽ ቆንጆ የ ሞያተኛ አለባበስ ሆኖ ቀዳዳ ሱሪ ፕሮግራምሽን አየምጥንም በተርፈ እዮሃዎች ጥሩ ናችሁ ብርቱ🙏

  • @mahmoudabdellaali2598
    @mahmoudabdellaali2598 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank u

  • @EmbetShewangizaw
    @EmbetShewangizaw 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @EnderaysEndo
    @EnderaysEndo 6 หลายเดือนก่อน

    Very nice tank you

  • @meserettadele6994
    @meserettadele6994 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @zizuweldu9672
    @zizuweldu9672 4 ปีที่แล้ว +3

    Thanks doctor ❤️

  • @bersenastudio8275
    @bersenastudio8275 2 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ነበር ግን መጀመሪያ recording room አስተካክይ

  • @FasikaGeberehana
    @FasikaGeberehana หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ስለዉስ ጥ እንቅርት መዉሰድ የሌለብኝን ምግብ እናም ለእንቅር ለመቀነስ የሚጠቅሙን ብትነግሪኝ መልካም ቀን

  • @AynalamShferaw
    @AynalamShferaw 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @kebedehabtegabriel936
    @kebedehabtegabriel936 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥይ።

  • @WorkagegnehuTadesse
    @WorkagegnehuTadesse 6 หลายเดือนก่อน

    በርች እናመሠግናለን

  • @bezawitmulubrehan7505
    @bezawitmulubrehan7505 3 ปีที่แล้ว

    Bless you beautiful thank you

  • @pastorsintayehutefera322
    @pastorsintayehutefera322 3 ปีที่แล้ว +4

    ስለ ምክራችሁ በጣም እናመሰግናለን
    ነገር ግን እንዴት እንውሰደው? ለምሳሌ ቀረፋ፣ ሌሎችንም አወሳሰዱ እስካልተነገረን ድረስ በአወሳሰድ ድግሞሌላ ችግር ሊመጣ ይችላልና ።

    • @kassimtolla5999
      @kassimtolla5999 3 ปีที่แล้ว

      Yihi xiruu information new .leelaw yeqarraww binoor kaxiraaxiree innaa ka ihil ayinet gabsi,xeef ,sindee, aajjaa, ater ,baaqelaa,innaa leelooch yetinyaw xiruu indahonee ,yebag sigaa,yefiyyal sigaa ye baree sigaa,qayyii sigaa ,ccoomaa sigaa,maaninyaa xiruu indahonee binniraddaa xiruu new. Thank you.

  • @KalkidanWorku-s4n
    @KalkidanWorku-s4n 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ እናመስግናለን

  • @muhidinabdulkadir2647
    @muhidinabdulkadir2647 5 ปีที่แล้ว +7

    Diabetes himemtenga kehonk 2 ametenaw,be 2 amet-wust ka85-104 mlg bicha naw mistiru qerefana qerefanaw,ye sikuwar metenin betam naw miqotaterew...enameseginalen ehitachin

    • @እናቴሂወቴ-ነ1ኸ
      @እናቴሂወቴ-ነ1ኸ 4 ปีที่แล้ว +1

      እንዴት ነው አጠቃቀሙ ቀረፋውን

    • @zizuweldu9672
      @zizuweldu9672 4 ปีที่แล้ว +1

      Selam wendemia k medanit gar malet now please awesasedun xafelen Thankyou 👍

  • @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
    @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን

    • @romanzebene7656
      @romanzebene7656 5 หลายเดือนก่อน

      እናመሠግናለን ❤❤

  • @kadijaussen3593
    @kadijaussen3593 3 ปีที่แล้ว

    thnxs

  • @seyoumadere7977
    @seyoumadere7977 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ

  • @GrmaGudeta
    @GrmaGudeta 4 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽን ቁርስ ፣ ምሳ ፣ እራት ላይ መመገብ ያለብኝን ብታሳውቂኝ አመሰግናለሁ ።

  • @ZeynabMohammed-h2i
    @ZeynabMohammed-h2i 11 หลายเดือนก่อน

    አናመሠግናለን

  • @mareaddis5602
    @mareaddis5602 2 หลายเดือนก่อน

    you didn't tell us how to prepare and the amount that the patient has to take. Please tell us with their preparation and amount.

  • @MohammedAbdo-i1n
    @MohammedAbdo-i1n 3 หลายเดือนก่อน +1

    የቀርፋ አጣቃቀምም አያይዞ ብገልፁልን መልካሞ ነው አመሰገናለሁ ?

  • @Ghiwot-jd3wr
    @Ghiwot-jd3wr 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነውየማመሰግንሺ እኔ አሁን እንድትረጅኝ የምፈልኘው እነዚህን አሁን የሰጠሺንን ናሊወሰዱ ይገባቸዋል ብለሺ የዘረዘሺዋቸውን የምግብናየፍራፍሬ ዓይነቶችንበዝርዝር ብትልኪሕ እጅግ በጣምአመሰግንሻለሁ ከይቅርታ ጋር ገ ሕይወት ነኝ

  • @kikinaborko
    @kikinaborko 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebarki 👍👍👍👍👍

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 4 ปีที่แล้ว +3

    አይ እንደው ጥሩ ሄደሽበታል በርቺ አይዞሽ የኛ ሴቶች ጎበዝ ናችሁ ከምድረ ነጭ ነጫጭባ ትሻላላችሁ ፈጣሪን ነጭማ ይጫወትብናል ይገርምሻል እጃቸው ላይ ወድቀን ትንሽ ግድርድር ናችሁ በግልፅነት ስሜታቸውን ባለመደበቅ ነጮቹ ላፉኪ አርገዋችሁዋል ሌላ ለዛ ባህል ማን እንደ ኢትዮጲያዊት ይባርክሽ ስላሙን ይስጥሽ እህቴ ሁሌም እከታተልሻለሁ እንግዲህ ደንበኛሽ ነኝ የርቀት ደንበኛ

  • @MilkiyasMinota-d1g
    @MilkiyasMinota-d1g 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቀረፋ እንደት መውሰድ አለብን

  • @yosephkassahun3117
    @yosephkassahun3117 ปีที่แล้ว +2

    ብሮኮሊ ግን ከመቼ ጀምሮ 😊Califlower የአበባ ጎመን የሆነዉ

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት

  • @WudyeSisay
    @WudyeSisay 11 วันที่ผ่านมา

    መስማት የተሳናቸው እንዲረዱት ለምን በአጭር ፁሁፍ አትገልፁላቸውም??

  • @bigmanbigman9328
    @bigmanbigman9328 3 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ ሰላምታየንንና ምስጋናየን እያቀረብኩ ወደጥያቄየ ስገባ አሳ ሰርዲኑ ወይም የታሸገው ካልታሸገው አሳ ጋር እኩል ጥቅም አለው ወይ?

  • @አሚናትሺፈራው
    @አሚናትሺፈራው 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍነው

  • @demekegichamo7473
    @demekegichamo7473 3 ปีที่แล้ว +8

    ለስኳር ሕመምተኞች ጠቃሚ ናቸው የሚባሉት ምግቦችን እንዴት መመገብ እንዳለብንና በምን ያህል መጠን በቀን በሳምንት ስንት ቀን በዝርዝር ካላወቅነው ለሌላ የጎንዮሽ ጉዳት እንዳንዳረግ እሰጋለሁ በጥቅል አትንገሩን ዘርዘር ፈታ አድርጉት

    • @fsfsl9543
      @fsfsl9543 2 ปีที่แล้ว

      Yyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

    • @fsfsl9543
      @fsfsl9543 2 ปีที่แล้ว

      Yyyyytyyyfyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyytyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @bigmanbigman9328
    @bigmanbigman9328 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሪየ በጣም ነው የምወድሽ ሌላው የምጠይቅሽ ጥያቄ የታሸገው አሳ ወይም ሰርዲን የሚባለው ከጥሬው አሳ ጠብሠን ከምንበላው ጋር ተመጣጣኝ ጥቅም አለው ወይ?

  • @seyoumadere7977
    @seyoumadere7977 7 หลายเดือนก่อน

    እጅግበጠም አመሰግናለሁ ከልብ።

  • @FetyaAhmed-i7p
    @FetyaAhmed-i7p หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @HagosMehari-n2y
    @HagosMehari-n2y 22 วันที่ผ่านมา

    ፕላምፒለት መብላት ይቻላል ወይ

  • @gessesesamuel1562
    @gessesesamuel1562 2 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @osmanosman4261
    @osmanosman4261 3 ปีที่แล้ว +2

    እበክሽን ንገርኝ ሙዝና መርን መመገብ ችግር አለው?

  • @gebretsadik-cv1ir
    @gebretsadik-cv1ir 7 วันที่ผ่านมา

    እንዲሁ መሞላቀቅ ምን የሚሉት ነው ? እንክፍ

  • @sabrinalli1431
    @sabrinalli1431 ปีที่แล้ว

    Thnk u dr

  • @nhurizeasme4673
    @nhurizeasme4673 5 ปีที่แล้ว +2

    arif messege new gin wubetish atention yiserkal

  • @EmbetShewangizaw
    @EmbetShewangizaw 5 หลายเดือนก่อน

    አቦካዶ ❤መመገብ ❤ ለስኳር❤ ታማሚ❤ ችግር❤ አለው❤

  • @Gebrellaadmitew
    @Gebrellaadmitew 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @khadijakhadija3847
    @khadijakhadija3847 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህታችን

  • @manalalibaibikir2682
    @manalalibaibikir2682 2 ปีที่แล้ว +1

    ለስኳር ህመምተኞች ቆጮ መመገብ ይችላል የካሎሪ መጠኑ ምን ያህል ነው?

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun ปีที่แล้ว

      ጮማ ያላቸው ምግቦች የኮሌስትሮል (Cholesterol) መጠንን ከፍ ስለሚያደርጉ ለስኳር በሽተኞች ብቻ ሳይሆኑ ለሌላውም ሰው አይመከሩም።
      ይህን ቀላል ዘዴ መጠቀም ይችላሉ።
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች ሊከተሉአቸው የሚችሉት የሰሀን የአመጋገብ ስርዓት (Plate Method) አለ።
      በ Diameter 23cm የሆነ ሰሀን ላይ
      1. ስታርች የሌላቸው አትክልቶች
      ፦ ግማሽ ሰሀን ላይ ይሙሉ።
      ፦ ጥቅል ጎመን, ካሮት, ቲማቲም, ሰላጣ እና ሌሎችም።
      2. የፕሮቲን ምግቦች
      ፦ እሩብ ሰሃኑ ላይ ይሙሉ።
      ፦ ዶሮ, ቱና, ባቄላ እና ሌሎችም።
      3. የካርቦሃይድሬት ምግቦች
      ፦ እሩብ ሰሃኑ ላይ ይሙሉ።
      ፦ ሩዝ, አጃ, እርጎ እና ሌሎች።
      4. ውሃ ወይም ካሎሪ የሌላቸው መጠጦችን ይምረጡ።

  • @MuhammadAhmad-lr6qi
    @MuhammadAhmad-lr6qi 4 ปีที่แล้ว +2

    ስኳርን ተከትሎ የሚመጣ እትን ያለ መቆም ምን ማድረግ አለብኝ

  • @mekdesmoges7848
    @mekdesmoges7848 3 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ

  • @girmamichael6321
    @girmamichael6321 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃ

  • @tewahedomezmur1
    @tewahedomezmur1 ปีที่แล้ว

    10:52 10:53 10:55

  • @SalmonmhretabWediraesi
    @SalmonmhretabWediraesi หลายเดือนก่อน

    ሸኮር በሽታና የደም ግፍት ችግር ያለን ሰች ምንወስደው ምግብ እንዴት ያሉ ናቸው

  • @lambeboafework9671
    @lambeboafework9671 ปีที่แล้ว

    የስኳር ሕመም ያለበት ሰው ካሮት መመገብ ይፈቀዳል?

  • @admasuabebe9232
    @admasuabebe9232 2 ปีที่แล้ว

    ዓሣን ለመመገብ እንዳልችል የU-acid ከፍተኛነት ይታይብኛል እንዴት ታያላችሁ?

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun ปีที่แล้ว

      አንዳንድ የባህር ምግቦች - ልክ እንደ አንቾቪስ፣ ሼልፊሽ፣ ሰርዲን እና ቱና - በፕዩሪን ከሌሎች አይነቶች የበለጠ ከፍ ያሉ ናቸው። ነገር ግን ዓሳ የመመገብ አጠቃላይ የጤና ጥቅማጥቅሞች ሪህ (Gout) ላለባቸው ሰዎች ከጉዳቱ ሊበልጥ ይችላል። Gout በጣም የሚያሳስቦት ከሆነ ሌሎች አማራጮችን መጠቀም ይችላሉ።

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun ปีที่แล้ว

      የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች ሊከተሉአቸው የሚችሉት የሰሀን የአመጋገብ ስርዓት (Plate Method) አለ።
      በ Diameter 23cm የሆነ ሰሀን ላይ
      1. ስታርች የሌላቸው አትክልቶች
      ፦ ግማሽ ሰሀን ላይ ይሙሉ።
      ፦ ጥቅል ጎመን, ካሮት, ቲማቲም, ሰላጣ እና ሌሎችም።
      2. የፕሮቲን ምግቦች
      ፦ እሩብ ሰሃኑ ላይ ይሙሉ።
      ፦ ዶሮ, ቱና, ባቄላ እና ሌሎችም።
      3. የካርቦሃይድሬት ምግቦች
      ፦ እሩብ ሰሃኑ ላይ ይሙሉ።
      ፦ ሩዝ, አጃ, እርጎ እና ሌሎች።
      4. ውሃ ወይም ካሎሪ የሌላቸው መጠጦችን ይምረጡ።

  • @FikreMola
    @FikreMola หลายเดือนก่อน

    ቀረፋውን እንዴት እንጠቀመው

  • @HaileMole
    @HaileMole หลายเดือนก่อน

    ቀረፋ በምን መልኩ ነው መወሰድ ያለበን

  • @tewahedomezmur1
    @tewahedomezmur1 ปีที่แล้ว +1

    አጃ መመገብ ጥሩነው ለስኳር ሕመም

    • @asqw6481
      @asqw6481 8 หลายเดือนก่อน

      ገብስ ነዉ

  • @yimermehammed1439
    @yimermehammed1439 4 ปีที่แล้ว +12

    ሙዝ እና ቴምር መመገብስ ችግር አለው ?

    • @jemilamhammed4806
      @jemilamhammed4806 2 ปีที่แล้ว +2

      አወ ጥሩ አደለም

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 2 ปีที่แล้ว +2

      ቴምር ክልክል ነው ሙዙን አላውቅም

    • @rihennamehemmed9830
      @rihennamehemmed9830 ปีที่แล้ว

      አይመከርም ኡለቱም ሙዝ በሳምት አድ ወይ ግማሽ ብቻ

    • @saradejene5019
      @saradejene5019 ปีที่แล้ว

      ሀብሀብ ክልክል ነዉ ይባላል ስዕሉ ላይ ግን ሀብሀብ ያሳያል

    • @asqw6481
      @asqw6481 8 หลายเดือนก่อน

      ከላይ አይቻልም ብላ ፅፋለች ሙዝ

  • @elsiejigu8395
    @elsiejigu8395 ปีที่แล้ว

    የአበባ ጎመን ነዉ ወይስ ብሮኮሊ?

    • @FatiHuuu
      @FatiHuuu 6 หลายเดือนก่อน

      ያው ነው ብሮኮሊ ማለት አበባጎመን ማለት ነው😊

  • @tadast7771
    @tadast7771 3 ปีที่แล้ว +1

    Mtenun eskaltnagersh Dre's bale moya audelshm malet new

  • @derejelelesa9491
    @derejelelesa9491 2 ปีที่แล้ว

    ወይን መብላት ይቻላል ወይ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun ปีที่แล้ว +1

      ፍሬሽ የሆኑ ፍራፍሬዎች ይመከራሉ። ነገር ግን የደረቁ ፍራፍሬዎች በስኳር መጠናቸው ከፍተኛ ስለሆኑ አይመከሩም።
      ይህን ቀላል ዘዴ መጠቀም ይችላሉ።
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች ሊከተሉአቸው የሚችሉት የሰሀን የአመጋገብ ስርዓት (Plate Method) አለ።
      በ Diameter 23cm የሆነ ሰሀን ላይ
      1. ስታርች የሌላቸው አትክልቶች
      ፦ ግማሽ ሰሀን ላይ ይሙሉ።
      ፦ ጥቅል ጎመን, ካሮት, ቲማቲም, ሰላጣ እና ሌሎችም።
      2. የፕሮቲን ምግቦች
      ፦ እሩብ ሰሃኑ ላይ ይሙሉ።
      ፦ ዶሮ, ቱና, ባቄላ እና ሌሎችም።
      3. የካርቦሃይድሬት ምግቦች
      ፦ እሩብ ሰሃኑ ላይ ይሙሉ።
      ፦ ሩዝ, አጃ, እርጎ እና ሌሎች።
      4. ውሃ ወይም ካሎሪ የሌላቸው መጠጦችን ይምረጡ።

  • @tsegaye650
    @tsegaye650 2 ปีที่แล้ว +2

    ካሮት እና ትማትም ለሱኳር ህመም ይጠቅማሉ

  • @AminaMohammad-xc1fh
    @AminaMohammad-xc1fh 11 หลายเดือนก่อน

    አጠቃቀሙን

  • @tedlachea9488
    @tedlachea9488 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ጸም መርጋት ከቻልሽ

  • @TsayeBekele
    @TsayeBekele 6 หลายเดือนก่อน

    Batam enamasaginalen eldimenatena yistish

  • @danielwolday4490
    @danielwolday4490 5 หลายเดือนก่อน

    I am very confused TH-camr

  • @eteneshteshome2858
    @eteneshteshome2858 2 ปีที่แล้ว

    geletsashi tmcetognal ngre gene atekakemu lay lmesale qrefa ena tikur azmud xenedenetekem mekreshinal yehinena bmene meleku mewesde enedalben selalaberarashien atekakemune beenegrin

  • @gebretsadik-cv1ir
    @gebretsadik-cv1ir หลายเดือนก่อน

    ሲበዛ ሞሞላቀቁ ተወት ኣድርጋቹህ ብንማርበት

  • @abubekermohammedam6086
    @abubekermohammedam6086 3 ปีที่แล้ว

    Er enkolal le colostrol mtefo nw

  • @berhanukere5575
    @berhanukere5575 3 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርትሽ ጥሩ ነው ።አለባበስሽ ግን ይደብራል ። የተቀደደ ሱሪ !!!😂 አይደብርም???

    • @saharasalih5399
      @saharasalih5399 2 ปีที่แล้ว +1

      ምንአገባህ ወረኛ ሴታሴት

  • @LongStaff-es4ug
    @LongStaff-es4ug 8 หลายเดือนก่อน

    Serdin bilas chiger alew?packed

  • @GezanyKebede
    @GezanyKebede 11 หลายเดือนก่อน

    Vidyo

  • @tigist.seyoum7007
    @tigist.seyoum7007 2 ปีที่แล้ว

    ወተትስ ለጤና

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun ปีที่แล้ว

      ወተት ለ ስኳር በሽተኞች አይከለከልም። ነገር ግን በውስጡ ብዙ Fat የሌለውን pasteurized ወተት ለመጠጣት ይሞክሩ።

  • @ayishaibrahim5792
    @ayishaibrahim5792 2 ปีที่แล้ว

    Afilito metetat new weyis edet new kerefan

  • @HawiBirh
    @HawiBirh 3 หลายเดือนก่อน

    ምን ጊዜም ላዋራዳ ስካር ናው የምት ናጋሩ ካፍ ላሌ ስካርስ ምን ትላላችሁ

  • @hailusisay1911
    @hailusisay1911 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ እህቴ ሱሪሽ ያንቺን ፐርሰናሊቲ ያጠፋብሻልና አለባበስሽን ተቆጣጠሪ ሌላው ትምህርትሽ ጥሩ ነው ::

  • @samsonababe2438
    @samsonababe2438 ปีที่แล้ว

    አዲሰ የሰኳር ታማሚ ነኝ በመረ