ያ ሁሉ አልፎ እዚህ ደርሻለሁ! የጠንካራዋ ሄለን ታደሰ የህይወት ጉዞ! ልጆቼን ለማሳደግ ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  ปีที่แล้ว +90

    የ XHELENT STUDIO ኤክሰለንት ስቱድዮ
    ስልክ 0970170000 እድራሻ ቦሌ አትላስ አካባቢ
    ራካን ሞል 2ኛ ፎቅ

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 ปีที่แล้ว +7

      በትክክል የኔንም የሌሎችን ሴቶች ድርሻ ገልፃዋለች በሳል ሴት

    • @tehutzena6057
      @tehutzena6057 ปีที่แล้ว +3

      Thank you

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 ปีที่แล้ว +6

      ሄለንዬ ከምንም በላይ እግዚአብሔርን እጅግ አመስግኚ ሲንግል ማም ሆኖ ልጆችን ማሳደግ አይደለም አባት እንኳ ቢኖር እንዲህ አይነት አስተዳደግ እንኳን አሜሪካ ሀገራችን ላይ እንኳ ሁሉ ቢሟላ አይሆንም እግዚአብሔር በጅጉ ይወድሻል ሰው እኮ ተሰባሪ ነው ቃሉ እራሱ ሰውን ምርኩዝ የሚያደርግ እሱ የተረገመ ነው ይለናል እኮ ትዳርን እሱ ካልባረከው እንዲ ቁርጥን ያወቀ ጠንካራ ማንነትም ከሱ ነውና ይኸው እዚ ደርሰሻል ስንቶቻችን ነን ልጆቻችንን ብለን እራሳችንን ቀይረን በውጭው አለም እየታገልን ያለነው ባይገርምሽ እሱ ቢኖር እንዲ ጠንካራ አትሆኚም ነበር እግዚአብሔር የሰራን ለኛ የሚያስፈልገንን ያውቃል ልጆችሽም አባታቸውንም የሚወዱ ይመስለኛል ይህ እኮ ያንቺም እጅ ስላለበት ነውና ከዚህ በኃላ እነሱ እርምጃቸውን ያውቁታል እጅግ እልኸኛና ጠንካራ ሴት ነሽ ከዚህ እድሜሽ ጀምሮ ዘመንሽን ፈጣሪ እርፍና ኡፈይ ብለሽ የምትኖሪበት የተባረከና የተረጋጋ ያድርግልሽ ❤

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r ปีที่แล้ว

      ​@@hiwel9209yes❤

    • @girmaalemayehu1086
      @girmaalemayehu1086 ปีที่แล้ว

      ካልሽዉ ነገር ሁሉ ስለ ዓለም ፍፃሜ አለሽ ግንዛቤ ትልቅ ነው! አስምረሽ 1ኛ ጉዳይሽ ይሁን።

  • @የማሂርእናት
    @የማሂርእናት ปีที่แล้ว +511

    እኔም ልጀን በጣምምምምም ደሥሥሥሥሥ እያለኝ ብቻየን ነው የማሳድገው እስኪ በምታምኑት ዱአ አድርጉልኝ አላህ ደህና ያሳድግልሽ በሉኝ

    • @abdulnaserjamsheer7914
      @abdulnaserjamsheer7914 ปีที่แล้ว +11

      እግዚአብሔር በመልካም ያሳድግልሽ ይባረክልሽ

    • @jirruhabte
      @jirruhabte ปีที่แล้ว +8

      አንድ አምላክ ፈጣሪ በግርማሞገስ ያሳድግልሽ

    • @sarajosh7261
      @sarajosh7261 ปีที่แล้ว +5

      Fetary yasadigilish

    • @waelmariamwael5315
      @waelmariamwael5315 ปีที่แล้ว +4

      የእኔ ጀግና ነሽ❤

    • @ወለተፃድቅነፃነት
      @ወለተፃድቅነፃነት ปีที่แล้ว +7

      ፈጣሪ ያሳድግልሽ የልጅ ክፉ አያሳየን🙏

  • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
    @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ ปีที่แล้ว +269

    ይህ ጽሁፍ አብዛኛው የኢትዮጵያን አባቶችን ይመለከታል እውነትሽን ነው ቢሆንም ግን እግዚአብሔር ከብቸኛ እናቶች ጋር ነውና እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እናት እናት ናት❤

    • @zeritutiruneh4465
      @zeritutiruneh4465 ปีที่แล้ว +6

      በሰው ላይ ለመፍረድ ከሁለቱም ወገን መስማት ያስፈለጋል

    • @hiyamhiyam162
      @hiyamhiyam162 ปีที่แล้ว

      @@zeritutiruneh4465 mnem mesmat ayasfelgem enem endesua bechayen asadge leju ahun siyadeg abat tebyew endet endemihone yederesebet yawekal

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 ปีที่แล้ว +6

      👉 ሄለን አንቺ ግን በእውነት እግዚአብሔርን የምታውቂ ሰው ከሆነሽ መጀመርያ የቀድሞ ባለቤትሽን ጥላሁን ጉግሳን ይቅርታ ጠይቂው❗ እሱ ዛሪ ካንቺ ምንም አይፈልግም ሚስትም ቢሆን እግዚአብሔር እጅግ የተዋበች ሚስት ግሩም ሚስት ስቶታል❗ አንቺ ግን በወቅቱ የሰራሽው ስራ ጥሩ አልነበረም ያም የያሽው አናጢው እስፓኒሹ ቦይፍሪንድሽ አልፈልግም ብሎሽ እንደሄደም እናውቃለን❗ አታጭበርብሪ ሁሉንም እናውቃለን❗እውነት ተናገሪ❗

    • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
      @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ ปีที่แล้ว

      @@zeritutiruneh4465 ፣እኔ በስው ላይ አልፈረድኩም ያለውን እውነት ነው የተናገርኩት ለሀገሬ አብዛኛው አባቶች ይህ ጹሁፍ ይመጥናቸዋል ነው ያልኩት በተረፈ ፍርድ የእግዚአብሔር ብቻና ብቻ ናት

    • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
      @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ ปีที่แล้ว

      @@mordecai4675 ፣ ሄለን ምንም ምንም ታድርግ ትበድልም ልጆች ግን ልጆች ናቸው ሀላፊነትን መወጣት ተገቢ ነው ሌላው ደሞ ወንዶች አስር ሴት በድለውም ምርጥ ሚስት ያገባሉ ይህ የሆነው ግን እሱ መልካም ስለሆነ ሳይሆን እኛ ሴቶች መልካም ስለሆንን ነውና ብዙም አይገረሙ ይህ ስለሆነ የሰው መጨረሻው ሲታይ ነው በድፍረት መናገር ፍርድ የእግዚአብሔር ናትና ለሱ እንተወው

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 ปีที่แล้ว +305

    እኔም ልጆቼን ብቻዬን ነው የማሳድጋቸው።ያውም አንደኛው ኦቲስቲክ ሆኖ።ቻሌንጁን ችዬ እስካሁን አለን።እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 ปีที่แล้ว +10

      Wonderful mom most of the time when I saw most mom who has atustics mom the are the kindest mom

    • @ziy7130
      @ziy7130 ปีที่แล้ว +7

      አይዞሽ እህቴ እንዳውም በኦቲስቲክ ልጅሽ ታሪክ ይቀየር ይሆናል በርቺ❤️❤️❤️

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህቴ❤

    • @ggd5773
      @ggd5773 ปีที่แล้ว

      በርቼ ከሷ ተማሬ

    • @KENZI___2
      @KENZI___2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እማ

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል ปีที่แล้ว +358

    ብቻዋን ያሳደገች ምርጥ እናት ጎበዝ

    • @masalomasalo-k6k
      @masalomasalo-k6k ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @segag4945
      @segag4945 ปีที่แล้ว +13

      Balewan alfelgim bila eko naw. Ferenji boyfriend yeza sitabid neber

    • @اال-ل4ي
      @اال-ل4ي ปีที่แล้ว +4

      ጀግና እናት

    • @aaa-ih3rc
      @aaa-ih3rc ปีที่แล้ว +7

      ​@@segag4945ብትይዝ እንኳ ልጆቿን አራቱንም ይዛ እኮ ነው ሣትነጥል ጀግና ነች ሌላ ሤት ብትሆን ልጆቿን በትና ነበር

    • @undermysaviour
      @undermysaviour ปีที่แล้ว +1

      ​@@aaa-ih3rc😳ምን ማለት ነው?

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 ปีที่แล้ว +188

    ጀግና👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 እናት ነሽ በእውነት። ወገኖቼ፣ አሜሪካን እንኳን single እናት ሆኖ ቀርቶ ከባል ጋርም ሆኖ ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው። ዛሬ ላይ አምራ ተውባ ብናያት በቀላሉ እዚህ የደረሰች ሆና አይደለም። እኔ አላውቃትም ግን የምኖረው እዛው ስለሆነ ድካሙን አውቀዋለሁ።

    • @betishatube4991
      @betishatube4991 ปีที่แล้ว +10

      ነጭ ቦይፍሬንድ እንደነበራት እናውቃለን ልጆቹ አዳሪ ትምህርት ቤት ነበሩ ስለነጩም ሰይፉ ፋንታሁን ላይ ማብራርያ ሰታለች

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 ปีที่แล้ว +1

      ✅✅✅✅✅

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 ปีที่แล้ว +1

      ​@@betishatube4991አይይይይ ማሳደጎ ጎበዝ ግን ነጮች ጋር መሳጂ ሆሆሆሆ

    • @betishatube4991
      @betishatube4991 ปีที่แล้ว

      @@louatlouat8603 መቼም ነጩ ዝም ብሎ ማሳጅ በነፃ ሲደረግ ነበር ለማለት ይከብደኛል ያው ያለውን ተቀባብላ ነጮቹ ትዳር አይወዱም ጋብቻ ወፍ የለም ስትባል ዳይሬክሽኗን ቀየረች ምን የእሷን እና የነጩን ፎቶ በየ ዩቲዩበሮች እጅ የአንድ ሰሞን መነጋገርያ ነበር ሲቀጥል አባትየው ምንም አስተዋጽኦ እንዳልነበረው ለልጆቹ በንግግሯ ውስጥ ተረድቻታለሁ ሲጀመር አፍሪካዊ አባት ነው ያውም ፊልም ሰሪ ኑሮው የታወቀ ነው ምን ጠብቃ ነበር አሜሪካን ሃገር ለወንዶች ስራ ማግኘት አስቸጋሪ ነው ሲቀጥል እሱም ቢሆን ከምንም ተነስተው እዚህ እንደደረሱ የቀድሞ ኢንተርቪዋቸውን ማየት ይቻላል ለሁለቱም መወገን አልፈልግም ግን እንደኔ ሃሳብ ቀንታለች በትንሹ የፈለገ ብናደርግላቸው ሴት ልጆች አባታቸውን ይወዳሉ የማይካድ ሃቅ ነው

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 ปีที่แล้ว

      @@louatlouat8603 🤣🤣🤣🤣
      እንደ ኢትዮጵያ መሰለሽ እንዴ? አገሩ እኮ ሴት የሚከበርበት አገር አሜሪካ ነው:::
      "ነጮችጋ ማሳጅ ማድረግ የምትዪው”የትም ማሳጅ ብትሰሪ በብዙ ካሜራ እየታየሽ ነው:::
      ሁሉም የአሜሪካ ነዋሪ የአገሩን ህግ ያውቃል ለራሱ ህይወት ሲል አፉን ዘግቶ ታሽቶ ከመውጣት ውጪ እንደ ኢትዮጵያ በሰው መብት ላይ መሳፈጥና ዱርዬነት የለም:::አንዲት ቢተነፍስ ሸቤ ይገባታል 😀😀

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 ปีที่แล้ว +161

    ጥንካሬሽን አደንቃለው ፁህፍሽም በትክክል 100% እውነት ነው

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 ปีที่แล้ว +144

    ክብር ለጀግና እናቶች ❤❤❤❤😢

    • @rahelmiele7429
      @rahelmiele7429 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው🙏🙏🙏

  • @Adme1244
    @Adme1244 11 หลายเดือนก่อน +5

    ለእኔ ደግሞ በዱአ አትርሱኝ ልጆች እንዴኖሩኝ ወልዶ መሳም አምሮኝ አምሮኝ እስከ አሁን እየጠበኩ ነው

  • @mer2222
    @mer2222 ปีที่แล้ว +76

    ዋው ሲንግል እናት መሆን ክብደቱን መግለጽ ይከብዳል ያውም በስው ሀገር 😢ልጆቼን አርፍጄባቸው አሜሪካ አስፉልት ላይ ቁጭ ብዬ ያለቀስኩበት ጊዜ አለ ስራ ሳንስራ መኖር አይቻል ነገር ,አምላኬ ሆይ የኔም እስኮላር አግኝተው ተንፍሻለው የሳን ስስማ ድጋሚ ማልቀሴ 😢

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r ปีที่แล้ว +5

      ጌታ ያሳርፍሻል ዘመንሽ ይባረክ እህቴ በርቺ❤❤❤❤

    • @mer2222
      @mer2222 ปีที่แล้ว +1

      @@Selamtube-t2rአሜን ተባረኪልኝ ❤

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 ปีที่แล้ว +5

      ክብር ለጀግና እናቶች እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን👩‍👧‍👦❤️❤️❤️

    • @mer2222
      @mer2222 ปีที่แล้ว +2

      @@hiwel9209 አሜን ጌታ ይባርክሽ

    • @AbebaMengestu
      @AbebaMengestu ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ በርቺ እሱን እምኖ እና ጨብጦ የሚኖር ወድድቆ አይወድቅም!!!

  • @ሰላምወሎዬዋ
    @ሰላምወሎዬዋ ปีที่แล้ว +37

    የፆፍሽው ፁሁፍ በደንብ ድካምሽን ይገልፃል ልጆችሽን ቁም ነገር ላይ አድርሰሻል ጀግና ሴት ነሽ 😊

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 ปีที่แล้ว +105

    በትክክል በፅሁፉ ገልፀሽዋል እህቴ እሁላችላይ የደረሰ ነው መለወጥን የመሰለ ነገር የለም እንኳነም ያላቀላፋን ዛሬ ላይ ደርሰናል ለልጆቻችንም እናት ሆነናል ተመስገን ወዳጅም በዝቷል 👍🙏💪🎉

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 ปีที่แล้ว +48

    ልባም ሴት ነሽ ይሄ መታደል ነው! ከእግዚአብሔር ካልተሰጠ በሰው አቅም አይሆንም " ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል" ይላል መ/ቅዱስ
    እግዚአብሔር የልብሽን ሃሳብ ያሳካልሽ!!!

  • @mishu372
    @mishu372 ปีที่แล้ว +74

    ቆንጆ ቅኔ ለባሏ ነው የፃፈችሁ ምን ታደርጊዋለሽ የኔ ቆንጆ ልፋትሽን አምላክ ይክፈልሽ

  • @ziy7130
    @ziy7130 ปีที่แล้ว +93

    አሜሪካን ሀገር አይደለም 4 ልጅ አንድ ልጅም ለብቻ ማሳደግ ምን ማለት መሆኑን ጥቂቶች ብቻ ይረዱታል በዚህ ላይ ይቺ ሴት ብዙዎች አያውቋት ይሆናል ለኢትዮ ፊልም ትልቅ ምሳሌ ነበረች🙏 የምመኘው አንድ ቀን የቀድሞ ባለቤቷ ጥልሽ ሲያመሰግናት ብሰማ እጅግ ደስ ይለኝ ነበር❤️❤️

    • @tigib6790
      @tigib6790 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው አሜሪካ አገር አንድ ልጅም ማሳደግ እንካን ብቻ ከአባትም ጋር ሆኖ ይከብዳል ግን ሴት ሰለሆነች ብቻ ሳይሆን ስለእውነት ልጆቿን ለብቻዋን ለ 2 አመት አላሳደገችም ልጆቹ አዳሪ ትምህርት ቤት ገብተው እዛ ነበሩ እግዚአብሔር እረድቷቸው ትምህርታቸውን ጨርሰዋል

    • @Badema1991
      @Badema1991 ปีที่แล้ว +6

      እረ አንድ ልጅ አይደለም ውሻ ለማሳደግም ይከብዳል

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 ปีที่แล้ว

      ​@@tigib6790mindinew yikerta tebabilew yele inde sijemar isu sayihon isuwa,nech yefstechiyu sibale nebar setoch buzu gizeye yifetuna lijoch yuwesadlalu lezan lijochun yeresuwa bicha arega abatechon iditalu minem idalone arega ye lijoch himero tibarezilech yihe liki ayidelem beka

    • @ziy7130
      @ziy7130 ปีที่แล้ว

      @@tigib6790በአፍ እንደመፍረድ ቀላል አይሆንም ለልጆቿ ስትል እንጂ ለራሷ እዛው ሀገሯ ላይ ስኬታማ ነበረች

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 ปีที่แล้ว +5

      እኔ እኮ አሜሪካ የሚመስለኝ ቁጭ ተብሎ ብር የሚታፈስ ነበር የሚመስላኝ አሜሪካ ውስደኝ እያልኩ ጌታየን እየለመንኩ😂

  • @menendessalew4747
    @menendessalew4747 ปีที่แล้ว +182

    Alemseged,
    ጨዋ ሥነ ሥርአት ያለህ ለሚዲያ ገንዘብ ሳይሆን ሰብአዊ ማንነት ላይ ታተኩራለህ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @lilibeza
      @lilibeza ปีที่แล้ว +2

      That’s True

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +2

      You are right 👍🏽

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 ปีที่แล้ว +1

      ኤነስ ምን አጠፋሁ.???!😅

  • @mihretmekonnen3497
    @mihretmekonnen3497 ปีที่แล้ว +47

    በጣም ጎበዝ እናት ነሽ እኛ ሴቶች እንኮራብሻለን ጥሩ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @lidyaestifanos5286
    @lidyaestifanos5286 ปีที่แล้ว +28

    ሄለን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለእኔ ጥንካሬን ነው ያስተማርሽኝ እንደአንቺ ጠንክሬ ራሴን ማየት እፈልጋለሁ ህይወትሽን ስላጋራሽን አመሰግንሻለሁ አንቺ አንደኛ ነሽ God bless you More ❤❤❤❤

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 ปีที่แล้ว +50

    በእርግጥ የእናትን ቦታ የሚተካ የለም አብሶ ያለ አባት ብቻዋን እራስዋን እረስታ ለልጆችዋ የኖረች በሰዉ ሀገር ረዳት በሌለበት ጀግና ነሽ እግዚያብሄርን አመስግኝ አትወቃቀሽ ለልጆችሽ አባታቸዉ ነዉና ለነሱ ኩራታቸዉ መጠሪያቸዉ ነዉና ያልተወሽን እግዚያብሄርን እያመሰገንሽ ኑሪ የለፋሽባቸዉ ልጆችሽን ፍሬያቸዉን ያብላሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ።

    • @TsegaAdu
      @TsegaAdu ปีที่แล้ว +1

      ሽማግሌ ነጭ አግብታ ነው ያሳደገቻቹው

    • @HaniMolla
      @HaniMolla หลายเดือนก่อน

      የኔ እናትም 4 ልጆች ብቻዋን ነው ያሳደገችን አላህ ሀያታቸውን ያርዝምልን

  • @asterkenaw4542
    @asterkenaw4542 ปีที่แล้ว +27

    ሔለንዬ በጣም የተረጋጋሽ እናት፣ ትልቅ አሳቢ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ይሙላልሽ❤️

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ปีที่แล้ว +9

    አንዳድ ወንዶች ይወልዱና ልጆቹአድገው ደረጃሲደርሱ አባትነት ትዝ ይላቸዋል ይሄየአብዘሀኛዎች ድርጊት ነው ክብርይገባሻል ማማየ ልጂን ብቻ ማሳደግ ምንያክልከባድእደሆነ ይታወቃል

  • @milli12354
    @milli12354 ปีที่แล้ว +97

    ዘመኑ መክፋቱ የምናውቀው ሁሉም ሰው የጓዳው ምስጢር እየያዘ ወደሚድያ መሮጥ ሆነ😢 ችግራችን ለፈጣሪ ሰጥተን ብንተወው መልካም ነበር መፍትሄ የሚገኘው ከሱ ብቻ ነውና❤ በትንሹም በትልቁም ምስጢራችንን ይዘን ወደሚድያ ኣንሩጥ በየእምነታችን ብንፀልይ ይሻለናል ❤

    • @martafashionworldwide735
      @martafashionworldwide735 ปีที่แล้ว +8

      አስተዋይ ዝም ይላል !! ይህን ያደረገችው ግን ለምን ይሆን ብለን እስኪ እራሳችንን እንጠይቅ

    • @astuy8619
      @astuy8619 ปีที่แล้ว +14

      በዚህ መንገድ ብቻ ባናየው ሂወታችን እኮ ለብዙ ሰው ማስተማሪያም ይሆናልኮ!

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 ปีที่แล้ว +7

      Her life can be educational for many single moms. And I am happy she spoke out. Most single parents find their motivation from this kind of successful woman who defeated her enormous challenges.

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash ปีที่แล้ว +2

      Tanks 🙏ቢያንስ ለልጆቹ ሞራል ሲባል በነሱ ኢስታዳርድ እደዛ ቢሆን ጥሩ ነበር ::ልጆች ምንም ባይናገሩ የ አባታቸው ሁኔታ ቅርብ እድሆን ይፈልጋሉ ::

    • @alemunida3855
      @alemunida3855 ปีที่แล้ว +3

      ተባረኪ እኔም ሁሌ ሚገርመኝ እሱ ነው

  • @tigestmekonene6019
    @tigestmekonene6019 ปีที่แล้ว +79

    100% ይገርማል ልቤ ተነካ ፅሁፉ የኔን ህይወት መሰለኘ እኔ የማዝነው ግን በአበሻ አባቶች ብቻ ነው ልጆችን ጠሎ መሄድ የተለመደ ሆኗል እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው።

    • @Badema1991
      @Badema1991 ปีที่แล้ว +3

      ይህውልሽ እናት ምክንያቱን ሳታውቂ የአንድን ወገን ብቻ ሰምተሽ ፍርድ አትስጪ ጥሩ አይደለም አባት ዝም ብሎ ያለምክንያት ልጆቹን ጥሎ አይኮበልልም

    • @abeban.8366
      @abeban.8366 ปีที่แล้ว +11

      ​@@Badema1991 ምን ማለት ፈልገሽ ነው መቼም ከልጆች የቢበልጥ የለም. ችግር እንኳን ቢኖር ችግርን ተጋፍጦ ልጆቹን አብሮ ማሳደግ ነው እንጂ መራቅ አልነበረበትም የለመድትን ሲለምዱ ነው ብዙዎቹ ወንዶች ከቤት መውጣት የሚያምራቸ አባባሏን በጣም ነው ያደነኩት ልጆች ጥሩ ደረጃ ሲደርሱ ያኔ ልጄ ልጄ ይላሉ ።

    • @meronabebe99
      @meronabebe99 ปีที่แล้ว +1

      Andlay eyetnorem eko lebecha masadegem ale

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 ปีที่แล้ว +7

      አሜን ልክ ብለሻል ይሄን የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው ፣ጥሩነቱ እግዚአብሔር ልጆችን ሲሰጥ የምንችልበት ትከሻ አስፍቶ ነው የሚሰጠው

    • @Badema1991
      @Badema1991 ปีที่แล้ว

      @@abeban.8366 ሲጀመር ወንድ ነኝ በመቀጠል እሷ ልጆቿን ይዛ ስደት ስትወጣ ባለቤቷ ወደስደት መውጣትን አይፈልግም ነበር ምክንያቱም ጥሩ ኑሮ ስለነበረው ሐገር ቤት ግን በየ አመቱ እየመጣ ያያት ነበር ። ነዋይ ደበበ እንደዛው ነው ያረገው ሚስቱን ስደት ይብቃን ሐገር ቤት እንግባ አላት አልተስማማችም እሱ ኢትዮጲያ ጠቅሎ ገባ እሷ ደግሞ እዚሁ ስደት ላይ ቀረች እስካሁን ጥሩ ግንኙነት አላቸው ግን ያው ስለተራራቁ ሌላ ወጣት ጠብሶ አሶልዷል መሰለኝ ሐገር ቤት። ይቺም የጥላሁን ጉግሳ ሚስትም ብትወልድ የምታደርሰው አንድ ነጭ ጠብሳ ነበር በደንብ ስለማውቅ ነው እኔ የምኖርበት እስቴት ነው የምትኖረው አሁን እንደተበደለች ሚድያ ላይ ስሙን ለማጥፋት በአሽሙር ትሯሯጣለች።

  • @ellenitassew6305
    @ellenitassew6305 ปีที่แล้ว +24

    ሔለንዬ ጀግና ሴት ተባረኪልኝ🙏🙏🙏🌹🌹🌹አለምሰገድ በጣም የምወድህና የማደንቅህ ትሁት ጋዜጠኛ ተባረክልኝ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @abiramit7894
    @abiramit7894 ปีที่แล้ว +21

    ጀግና እናት የጣይቱ ልጅ ❤❤ ወላጅነት ከባድ ሀላፊነት ነው አቀዋለሁ ልጄን በጥርሴ ይዤ እያሳደግሁ ነው ቁስልሽን አቀዋለሁ

  • @astuy8619
    @astuy8619 ปีที่แล้ว +18

    የእኔን የውስጤን በሚገርም አገላለጽ በውብ ቃላት ገልጸሽዋል ሄለንየ 🎉 ከኔ ጀምሮ ለብዙ ኢትዮጲያውያን እህቶችሽ የገለጽሽው ቁጭ ብየ አልቅሼ ደግሞም ደስ ብሎኝ አነበብኩት!❤

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 ปีที่แล้ว +117

    ጋዘጠኛው በጣም የሚገርም ትህትና አክብሮቱ መታደል

  • @ጦይቢ-ኩሌ
    @ጦይቢ-ኩሌ ปีที่แล้ว +33

    "አንዳንድ ሰወች በህይወታችሁ ውስጥ ዘር አታክለዋችሁ ዞር ይሉና:-የመኮትኮቱ፣ውሃ የማጠጣቱ፣የማረሙ፣የመድከሙ ወቅት ላይ አጠገባችሁ አታገኟቸውም" ይገርማል የኔ ህይወት ነው የተወራልኝ!!ታዳ እነዚህን ሰወች ምን እንበላቸው?

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 ปีที่แล้ว +8

      እኔ ምን እንደምላቸው ታውቂያለሽ? "በሞቀበት የሚጣዱ" ናቸው😂😂 እኔም ያለፍኩበት ህይወት ነው። እግዚሀር ይስጣት አገላለጿ አንጀት አርስ ነው።

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +3

      አገላለጿ ደስ ይላል መልሱ ለጥልሽ እንዳይሆን

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi ปีที่แล้ว +1

      Enem yehe yekale atekakemewa lene yetafechew eskemeslegne derse eyanebebeku degageme malekese eskemayetawekegne derse degageme eyanebebekut alkeshalhu bedegame alemeye sedegemew lekase yene hiywet yemenoru bezu ehitochi endalu segebagne kezhem belay tenkara endenone adergagnalechi thanks more ❤❤

    • @lemlem836
      @lemlem836 ปีที่แล้ว +2

      የድል አጥቢያ አርበኞች

    • @astuy8619
      @astuy8619 ปีที่แล้ว +1

      እንባርካቸው! ምንስ ማድረግ እንችላለን

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE ปีที่แล้ว +75

    Having/raising kids in the US is so hard, especially as being a single mom without support!!! I am proud of you!!!

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 ปีที่แล้ว

      life is a matter of choice .

    • @yta4792
      @yta4792 ปีที่แล้ว +3

      Well. Why do you become a single mother? Ask yourself. Is that your husband refused to raise your kids, or you forced him to leave the house so that you raise the kids by yourself?
      Most single mothers think being a single mother is a recognition doing something good. For those who are married, respect your partner and raise your kids together. Control your anger and emotions 😮

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 ปีที่แล้ว

      @yta4792 I can answer that for you. Most habesha men are cheaters, abusers, disrespectful, and irresponsible. They consider their wife as one of their properties. They don't even know she has feelings. Besides, they think as if she won a lottery when she got married and has no other options except to submit to their bad choices/behaviors. The day their wife says "no" to their abuse, cheating, and disrespectful behaviors, they start to run away. Some wives don't even know how to say "no" , they submit to their abuse without complaining , but the husband would go anyway. The good thing is that this generation's women are working so hard and started to overcome their challenges. And become successful.

    • @GodIsWithUs4LIFE
      @GodIsWithUs4LIFE ปีที่แล้ว

      @@ethioland4938 not always!

    • @GodIsWithUs4LIFE
      @GodIsWithUs4LIFE ปีที่แล้ว

      @@yta4792📌 be quick to listen, slow to speak! Use your scene!

  • @tesfaneshabera7469
    @tesfaneshabera7469 ปีที่แล้ว +20

    አንዳንድ የሀበሻ አባቶች ከሚስቶቻቸው ሲፋቱ እነሱን ለመጉዳት ልጆቻቸውን ይጎዳሉ እናታቸው ለፍታ ካደጉ በኋላ ግን ልጆቼ ብለው ይፈልጋሉ እናት እውነቱን እንዳትነግራቸው ይጎዱባታል ስለዚህ ዝም ትላለች ግን ሰው እንዴት በልጁ ይጨክናል ።

    • @dejenebafa1532
      @dejenebafa1532 ปีที่แล้ว

      የ በቶች ድራማ ተጨዋች ዘሩ ቀለጠ ባለበት ነበረች ፣ ይሁን እንጅ በፍት ስለእሷ የተወራው አመርካ ህዳ አንዱን ፈረንጅ ጠብሳ ባሏን እግርህን ብላ አለችው ይባል ነበር ። ከዛ እሱም ቆይቶ እዝህ ለላ አገባ።

    • @fkadugiru9956
      @fkadugiru9956 หลายเดือนก่อน

      ባለፈው እራሷ ፈረጅ አግብቻለው አላለችም

  • @fitsumfirew6848
    @fitsumfirew6848 11 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ጥላሁን ምርጥ እና ጠንካራ ሴት ጋር ተላለፋቹ ጠንካራ ሴት ነሽ ጀግና!!!

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 ปีที่แล้ว +29

    በጣም ጎበዝ ጎበዝ ለብቻ ላሉ እናቶች በአጠቃላይ ለእናቶች።።አርአያ አስተማሪ እናት ነሽ።።ፈጣሪ ይሄን ጥንካሪ።።ያብዛልሽ ዘመንሽ ያማረ ይሁን።።🎉🎉🎉

  • @hirutabay7408
    @hirutabay7408 ปีที่แล้ว +28

    የምትመሠገኝ እናት ነሽ ጌታ ይባርክሽ።

  • @kalkedanmangestab3405
    @kalkedanmangestab3405 ปีที่แล้ว +30

    እኔም ብቻዬን ነው አ4ልጆችን የማሳድገው አንዳንዴ በህይወት አጋጣሜወች ወደ ህይወታችሁ የሚገቡትን አታውቁም እና ለማንኛውም ብቻ ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ปีที่แล้ว +3

      አብሽሪ ዋናውጤነኛልጂሆነውልሺይደጉልሽ አላህደሞበእነሱይከፍልሻል በርቺ ማማዬ

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 ปีที่แล้ว +7

    የእራሷን ሂወት ትታ ለልጆቿ የምትኖር እናት ብቻ ናት ፈጣሪ ልጆችሽን አብዝቶ ይባርክልሽ እህቴ ❤

  • @MesfinGirma-py4sn
    @MesfinGirma-py4sn ปีที่แล้ว +13

    She is absolutely 💯 on point. As a single father, I can testify to her quotation. Thank God my son is now a computer science student at one of the best universities in America.

  • @semret859
    @semret859 ปีที่แล้ว +27

    ቀናሁብሽ ጥንካሬሽን፣፣ብርታትሽን ብዙ ተማርኩኝ እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን😊😊😊

  • @EnateArsema
    @EnateArsema ปีที่แล้ว +37

    አቦ ፅሁፉ የሚገርም ነው እውነቷን ነው ❤❤❤

  • @jesicaisra3454
    @jesicaisra3454 ปีที่แล้ว +56

    እግዚአብሄር ይርዳሽ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ የኔም ልጆች አድገው እንዳንቺ ለመናገር ያብቃኝ

    • @jesicaisra3454
      @jesicaisra3454 ปีที่แล้ว

      @@SolianaGebreselassie-qt6dn እኔምን አገባኝ ሰለግል ህይወቷ የሚጠቅመኝን ወስጄ ሌላውን ለራሷ ተውላታለሁ

    • @rahelhmariam7963
      @rahelhmariam7963 ปีที่แล้ว

      አሜን!!!🙌

    • @marmawitsisay436
      @marmawitsisay436 ปีที่แล้ว +1

      Amen fatary yasadglsh

  • @altudz4055
    @altudz4055 ปีที่แล้ว +14

    ሄለን ጎበዝ ነሽ 🥰👏 በጣም ቢያበሳጭም የተዋለደ ተለያይቶ አይለያይም ቻል አድርጊ🥰👏 ከኢትዮጵያ ጀምሮ ምርጥ ሰው እንደሆንሽ የታወቀ ነው የልጅ ልጅ ይጡርሽ ሺ ይሁኑልሽ ልጆችሽ በፍሬ ይባርካቸው 🤲

  • @emmushet
    @emmushet ปีที่แล้ว +30

    ደስ ትያለሽ። ጀግና ነሽ! ያሰብሽው ሁሉ እንዲሳካ እመኝልሻለሁ።

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 ปีที่แล้ว +15

    ይህ የብዙ እናቶች ቁስል ነዉ ከዛ ዉስጥ አንዶ እናቴ ነት ትክክል ብላለች እሱ ያለችዉ ሁሉ የብዙ እናቶች ቁስል ነዉ😢
    ዛሬ ላይ እኛም አደግን ካደግን ብዋላ አባቶቻችን መጣ ብቻ ተመስገን🙏🙏🙏❤

  • @ahaaddisababa825
    @ahaaddisababa825 ปีที่แล้ว +1

    ሄለንዬ አንቺ ድሮ የሰማሽው እውነተኛ ወንጌል አሁንም እየመራሽ ስር የሰደደ እምነት እንዳለሽ ሳይ በጣም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 ปีที่แล้ว +20

    ግን አንዳንድ የኢትዮ አባቶችኮ እንዲ ናቸዉ ወይ በፍቺ ወይ ደሞ ልጆቻቸዉን በመካድ ዞር ይሉ እና እናት ተቸግራ አሳድጋ ልጆቹ ራሳቸዉን ችለዉ ሲገኙ አባት ነኝ አይነት ሙድ ያራምዳሉ እናቶችኮ ያንን መስዋህት መክፈላቸዉ ደስ ነዉ የሚላቸዉ ግን ያሳለፉትን እነሱ ናቸዉ የሚያዉቁት

  • @solomonberhane3299
    @solomonberhane3299 ปีที่แล้ว +10

    Alex ምርጥ እንግዳ አንጀቴ ነው ያራሰችው ሄለን Wish long live!

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጎበዝ ሴት ለብዙ እናቶች ምሳሌ የሆንሽ እናት። እግዝያብሄር ይወድሻል። ልብሽን አሳረፈልሽ። በልጆችሽ ተክሰሻል❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ኑሮ እየሞረደ ሲያስተምር እንዲህ ነው ከነ ጋዜጠኛው እርጋታ ከሷ ብስለት በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን❤

  • @samsonassefa8298
    @samsonassefa8298 ปีที่แล้ว +12

    I never saw you before this interview, I can't imagine what you went through as a single mom of 4 kids. In short you are one determined humble God fearing lady. Very uplifting story .May God grant you your heart's desire. Bless you sis!

  • @zemadonky9597
    @zemadonky9597 ปีที่แล้ว +22

    ጀግና እናት ያለው ልጅ አባት አያስፈልገውም በጣም ጎበዝና ጀግና እናትም ሴትም ነሽ በርቺ

  • @pink9212
    @pink9212 ปีที่แล้ว +14

    I like her written comment l know she sacrificed a lot for her kids. God will pay you ❤ strong woman.

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 ปีที่แล้ว +20

    Wwwwwww she is so smart, intelligent, very disciplined. I am so amazed by her challenge in my head experience, strong woman you go, girl.🙏😘🙏

  • @hiwjjj4582
    @hiwjjj4582 ปีที่แล้ว +4

    እውነትሽን ነው ሄሉ ወደ እግዚአብሔር ማየት መወሰን ትክክለኛ ውሳኔ ነው መፍጠን ያለብን ጊዜ ላይ ነን👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 ปีที่แล้ว +16

    እህታችን ጀግና ሴት ነሽ። በርቺ። እግዚአብሄር ያሰብሽውን ይሙላልሽ።

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ ปีที่แล้ว +20

    እውነተኛ ሴት ዋንጫ ይገባሻል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጀግና ለሁሉ ሴት ተምሳሌት ነሸ
    አራት ልጅ ብቻን ማሳደግ በውጭ ሀገር ንሮ በጣም እጅግ ጀግና ነሸ ቀሪው ዘመንሸ ይባርክ❤❤

  • @JiraaJiraa-ln2ws
    @JiraaJiraa-ln2ws ปีที่แล้ว +31

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ዋናው ይህን ሀላፊነት መወጣት ቀላል አይደለም እኔ በአረብ ሀገር ሰው ቤት ነው ተቀጥሬ የምሰራው ግን በልጅነቴ ነው ያገባሁ በ15አመቴ የመጀመርያ ልጄን ወለድኩ ብቻ ምን ያደርግልሻል በ22አመቴ 4ልጆችን ወለድኩ እግዚአብሔር ይመስገን እነዚህን የልጆችን ሀላፊነት ለብቻ ማሳደግ በጣም ይከብዳል ያብቻ ሳይሆን ሁለት ልጆችን በተጨማሪ አሳድጋለሁ በእውነት እኔ ሰው አገር ብቀርም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ልጆቼ እያደጉልኝ ነው ግን አንድ ነገር ብቻ እመኛለው እንሱ ጋር አብሬ መኖርን በእውነት ሁላችሀም በጠሌት አስቡኝ አንድ ቀንም ቢሆን አብራቸው እንድኖር 😭

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ልጆችሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ

    • @SamrawitNegusse-o6d
      @SamrawitNegusse-o6d ปีที่แล้ว +2

      God bless you have a blessed heart

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን ปีที่แล้ว +2

      እመብርሀን ትርዳሽ😢😢😢

    • @martagetachewhabetselasse7442
      @martagetachewhabetselasse7442 ปีที่แล้ว +1

      ጌታ ፀሎትሽን ይስማ እህቴ

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene ปีที่แล้ว +2

    ደስ የምትል ደርባባ ሴት ሔሊ ጀግና ሴት እኔም ብቻዬን ነው ልጄን የማሳድጋት ከማይረባ ወንድ 100%ብቻን ማሳደግ ይሻላል ።

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔርን አገልግይ እህት ሄለን ጌታ እየሱስ ይወድሻል ❤ ይህንን ጥበብ የሰጠሽ
    ምክንያት አለው ተባርከሻል 📖💕❤️🙏

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 ปีที่แล้ว +4

    ሄለን በሰው ፊት ያፈረብኝን እኔም በአባቴ ፊት አፍርበታለሁ የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል አላነበብሽም በመስቀል ላይ ያዳነሽን የጌታን የእየሱስን ስም አንዴ እንኳን ስሙን ባለመጥራትሽ በጣም ያሳዝናል።

  • @greetings1
    @greetings1 ปีที่แล้ว +31

    There is no other LOVE like a mother's LOVE for her child.❤❤

  • @zebu4271
    @zebu4271 ปีที่แล้ว +10

    የፃፍሽው ፁሁፍ ገራሚ ነው እጅሽ ይባረክ የሁሉም እናቶች ይሆናል ማለቴ ብቻቸው ልጃቸው ለሚያሳድጉ🌷

    • @bona2318
      @bona2318 ปีที่แล้ว

      አብረው ለሚያሳድጉም ጭምር አንዳንድ አባቶች ለስሙ ነዉ ቤት ያሉት ምንም ግድ የሌላቸው ብዞች ናቸው

  • @Akielsa
    @Akielsa ปีที่แล้ว +3

    ሰው ከህይወቱ ሞቲቬት ያረገኛል ስል እንደዚህ ነው በቃ ካለፈው ካሳለፈው ነገር ሲያነቃቃኝ እራሴን እንዳይ ሲያረገኝ ❤ ጀግና ነሽ❤

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n ปีที่แล้ว +22

    ፅሁፉ ግልፅ ነው እረ ተዉ የኛ ሀገር ወንዶች ሀላፊነታቹን በጊዜው ተወጡ የሚገርመው እኮ ልጆቹ ለአባት የሚኖራቸው ፍቅር በተለይ ሴቶች ፈጣሩ በረዳኝ ልጄን እንዳንቺ በርትቼ ጥሩ ቦታ እንዳደርሳት በረዳኝ

    • @rahelhmariam7963
      @rahelhmariam7963 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ህህቴ🙏

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 ปีที่แล้ว +8

    ጀግና ነሽ ለልጆችሸ ዋጋ የየከፈልሸ መጨረሻቸዉን ያሳምርልሽ

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 ปีที่แล้ว +63

    የሚገርም ነው የሰፈሬ ልጅ ነሽ ለካ ?፣ ከዛ ውጪ የእውነት ጥንካሬሽንም ሳላደንቅ አላልፍም ፣በስደት ሀገር ለብቻሽን አራት ልጅ አይደለም አንድ ልጅ ማሳደግ ምን ያህል ዋጋ እንፈሚያስከፍል እኔም ምስክር ነኝ በዛ ላይ አንቺ የወሰድሽውን ኮርስ "ኢስቴቲክስ ወይንም የስነ ውበት " ኮርስ እኔም ገና አሁን ወስጄ መጨረሴ ነው የሁለት ልጆች እናት እና ሲንግል ማም ነኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ ሀገሬ ገብቼ ስራውን እየሰራው ልጆቼን የማሳደግ አላማ ነው ያለኝ ፣በርቺ ጀግና እናት ነሽ ❤😊😊😊

    • @abiramit7894
      @abiramit7894 ปีที่แล้ว +5

      ጀግና ሴት ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው ሊያውም በስደት

    • @ATayetub
      @ATayetub ปีที่แล้ว +9

      😂😂😂😂ወደ ኢትዮጵያ በአሁን ሰአት የሚገባ ተረኛና ባለ ጊዜ ካልሆንሽ በቀር ወደ ሲኦል መምጣት እዳሰብሽ ቁጠሪው ያለው መውጫ አቶነውኮ የሚሞተው😢😢😢

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 ปีที่แล้ว +2

      Yena konjoo enam y1 Wende lgy enat nge becyan new masadegwe

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 ปีที่แล้ว +6

      @@ATayetub ልክ ነህ/ሽ ነገር ግን አምናለው ሀገሬ ሁሌም እንደዚህ ሆና አትቀጥልም እግዚአብሔር ጥሎ አይጥላትም ሰላሟ እሩቅ አይደለም

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 ปีที่แล้ว +2

      @@abiramit7894 እውነት ነው ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ልጆችን ሲሰጥሽ የምትችይበትን ትከሻሽንም ያሰፋዋል

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 ปีที่แล้ว +3

    እሠይ የረዳሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሁሉን የሠራ የረዴሽ እርሱ ነውና ተባረኪ ለበረከትም ሁኝ ጥንካሬሽ የኔ እህት ደስ ብሎኛል

  • @Mita460
    @Mita460 ปีที่แล้ว +5

    የፃፈችው ፅሁፍ #ለጥሌ ይመስለኛል😊 ደም ተፍታ ያሳደጋቻትን ልጅ አሁን እንደ አበባ ይዟት መዞሩን ሲያጌጥባት ስታየው ታዝባው ነው ብዬ እገምታለሁ 😅ግን ዋናው ነገር እንኳን አምላክ ልፋቷን ቆጠረላት ❤

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 ปีที่แล้ว

      የማታውቀውን አትናገር እቺ ልምድህ በየብታው

    • @Mita460
      @Mita460 ปีที่แล้ว

      @@tesjij8484 ግምቴን ነው ያስቀመጥኩት ያልተፃፈ አታንብቢ

  • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
    @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ ปีที่แล้ว +20

    ሄለን በጣም ቆንጆ ሴት ጎበዝ አሁንም ጌታ ይባርክሽ

  • @misir70mati5
    @misir70mati5 ปีที่แล้ว +10

    እናት ምንም ግዜ ጀግና ናት እኔም ልጄን ያለማንም እርዳታ ነዉ እያሳደኩ ያለሁት❤

  • @semretkebede320
    @semretkebede320 ปีที่แล้ว +9

    እግዝህብር አሆንም የልብሽን ምሽት ይሞላልሽ እንደፍልም ነውያየሆትና ያዳመጥኩት ለብዙዎች እርያትሆኛለሽ እኛንም እግዝህብር ይርዳን እንቺ ጅግናነሽ የልጆችሽን ፍሬያሳይሽ እህቴ

  • @hannawoldemariam4414
    @hannawoldemariam4414 2 หลายเดือนก่อน

    she is my inspiration. ህይወት በደንብ ያበሰላት ሴት ናት

  • @enat9497
    @enat9497 ปีที่แล้ว +60

    አሌክስ ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤

  • @wewee6506
    @wewee6506 11 หลายเดือนก่อน

    😢ወይኔ ማሻ አላህ እንዴት ጀግና ሴት ነሽ ❤ትለያለሽ በመጨረሻም ቀሪ ዘመንሽን አብሮሽ የሚያረጅ የሚገባሽ አይነት ሰው ይስጥሽ

  • @MhrtZwdy
    @MhrtZwdy ปีที่แล้ว +16

    እውነት ይሄ ነገር እዴት እደሚያናድደኝ እኛ ለፋተር ጠቁረን ከሰለን አሳድገን አበባውን እነሱ ያጌጡበታል

    • @CafeAulait-cu6fe
      @CafeAulait-cu6fe ปีที่แล้ว +2

      Because she chose to raise them alone

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 ปีที่แล้ว +13

    አቤት ጥንካሬ አሁንም እግዚአብሔር ይባርክልሽ ልጆችሽን❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ልጄን ብቻዬን ነዉ ያሳደኩት ለሱ ስል ነዉ የተሰደድኩት እግዚአብሔር ይርዳዉ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘንድሮ ማትሪክ ይወስዳል እግዚአብሔር ልጆቻችንን ያሳድግልን ይጠብቅልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሄሉ ጠንካራ ጀግና እናት❤❤❤❤❤❤

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 ปีที่แล้ว +7

    የፃፍሽዉ ፁሁፍ በስማም ልብ ይኮረኩራል ትክክል ነሽ

  • @muluberhangirma5841
    @muluberhangirma5841 ปีที่แล้ว

    በጣም የምታኮራ ጠንካራ የሴት ቁንጮ ነሽ ብል አያንስብሽም
    ኑሮን በአሜሪካ በደንብ ገልፀሽዋል
    ሰዉ ከሰራ ከበረታ ገደብ የለዉም ራስን መገመትና በፅናት ተግቶ መሰራትን አሳይተሻል
    ትልቅ የሕይወት ምሳሌ ያለሽ በጥበብ የተዋብሽ መልካም እናት የልጆችሽንም ሕይወት የመራሽ ድንቅ ነሽ
    መፅሀፍ ብትፅፊ ለብዙ እህቶቻችን የሚያበረታ እውቀት ይሰጣል ብዬ እገምታለሁ
    ልዩ ዝግጅት ነዉ ሳላመሰግን አላልፍም

  • @tsionkiflu7261
    @tsionkiflu7261 ปีที่แล้ว +6

    I’m from Eritrea, I always like your program,but today when I saw Helen’s interview, I learned a lot , I understand Amharic but my speaking is not very good,however, Thank you 🙏🏽

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሰው ነው ያቀረብከው በድረሰትችሎታዋ በዳይሬክተርነት በስራ ፈጠራ በልጅ አስተዳደግ ትዕስት ውጣውረድን አልፋስኬተማ ሰው ፊልሞቿ ዘወትር ቢታዩ የማይሰለቹ አቦ ቀሪ ዘመንሽን የባርክልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamtafesse8454
    @abrahamtafesse8454 ปีที่แล้ว +8

    I’m so proud to say I went to school with her in Medhanyalem High school! I’m so proud of you Helen Tadesse, you’ve another Helen Kasse Friend! Hope she’s doing well ! May GOD continue to bless you and yours dear ! May the Good LORD increase your happiness!

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 ปีที่แล้ว +16

    ስለሆነው፣ስላልሆነው፣ስለሚሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 ጌታ ሁሉን አዋቂ ነው፣እሱ ያየልንን ነው የምኖረው። ለምን ይሄ አልሆነም፣ለምን ይሄ ሆነ ብለን አንልም ውጤቱን ስናይ ከማመስገን ሌላ ምንም ስራ አይኖረንም። ክብር ሁሉ ለረዳሽ ጌታ እየሱስ ይሁን። 🙏🙏🙏💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @almaal6451
    @almaal6451 ปีที่แล้ว +3

    How respectful is Alex! I really appreciate him for not pushing her to tell him about the post on her Facebook. unlike the so called journalists who doesn’t know what to ask and who doesn’t have any boundaries.

    • @heluheli7924
      @heluheli7924 ปีที่แล้ว

      Seifu fantahune lemalet new🤔🤔😂😂😂

  • @mimihaile-vq2zq
    @mimihaile-vq2zq 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም የ3ልጆች እናት ነኝ ብቻዬን በፈጣር እርዳታ እያሳደኩነው በብዙ ውጣውረድ ዋናው ጤናነው በርቱ እህቶቸ

  • @SemharMes
    @SemharMes ปีที่แล้ว +8

    Passing through Narcissist is the worst thing als single Mam. You are strong mother and model for others.

  • @AynallemKebede
    @AynallemKebede ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ እናት ነሸ ቆንጆ ውብ ሴት በጣም ታምሪያለሸ በርቺ!!!! ግን ከጌታ እንዳትለይ አሁንም ከእ/ግር ጋር ሁኝ ተባረኪ!!!!!

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 ปีที่แล้ว +25

    ቤተስብሺን ሁሉ አውቃለው በተለይ እናትሺን አይዳን እዚጋ ደርስሺ ሳይሺ በጣም ደስ ይላል

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou ปีที่แล้ว +3

    I observed that Helen is great mind. Not only creativity but also impulsive in avoiding unnecessary and none productive talks

  • @Fantastic-b9h
    @Fantastic-b9h ปีที่แล้ว +7

    ከበረዶ ዘመን ጀምሮ አውቃታለሁ የጥላሁን ጉግሳ ቤለቤት ሔለን ታደሰ ልጆችሽን በብቸኝነት ማሳደግሽ ያንቺ ብቻ ሳይሆን የብዙዎቻችን ኢትዮጵያዊ ግዴታ እስኪመስለኝ ድረስ እኔም ተሳትፌበታለሁ ግን ፍሬው ላይ ሲደርስ አንቺ እንደገለፅሽው አበባውን ቆርጠው የምጠቀሙት ሌሎች መሆናቸውስ!😭😭

  • @mekidestadese869
    @mekidestadese869 ปีที่แล้ว

    እንኳን ጌታ ረዳሽ ልጅን ለብቻ ማሳደግ ምን ያሀል ከባድ እንደሆነ አዉቀዋለሁ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ድንቅ ሴት ነሽ

  • @luso5515
    @luso5515 ปีที่แล้ว +3

    እኔን ለመመጠየቅ ከማለት ይልቅ እኔን እና አባታቸውን በሚለው ቢታረም ! የኢትዮጵያ ባለትዳሮች ስትለያዩ ለምን ራሳችሁን ብቻ አጉልታችሁ ማሳየት እንደምትፈልጉ አይገባኝም ካልተሳሳትኩ በራስሽ የግል ምክንያት አሜሪካን አገር እንዳቀናሽ ተናግረሻል ጥሩ ስለጥንካሬሽም እግዚአብሔር ይመስገን ለፍሬዎችሽ የከፈልሽው ዋጋ ለአንድ እናት ግዴታም ነው ሃላፊነትሽ ስለሆኑ ለትዳርሽም መፍረስ ይብዛም ይነስም ያንችም አስተዋፅዖ ይኖርበታል የሁለታችሁም ነውና ትዳሩም ሃላፊነቱም ስለዚህ ምን ልልሽ ነው እህቴ ለልጆችሽ እናት እንድሆንሽ ሁሉ ጥልሽም ለልጆቹ አባት ነው ላንቺ ድምቀቶችሽ እንደሆኑ ሁሉ ለሱም ድምቀቶቹ ናቸው እንደ አንዲት የክርስቶስን ምፅአት ጠባቂ ( መንፈሳዊ ሴት ) ነኝ ስላልሽ ነው ... በልጆችሽ ህይወት ላይ አባታቸው እንዳለም አትርሺ ... ስለ አስተዋይነት ስታወሪ ሰማሁሽ ልበል ? አንቺም ገንዘብሽ አድርጊው ስለ አንቺ ባይሆን እንኳን ስለ ልጆችሽ :: እና ጥንካሬሽንም የተባረኩ እና ከፍተኛ ቦታ ላይየደረሱ ልጆች እንዲኖርሽም አድርጎ ያቆመሽ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙውን ድርሻ ተውጥተሽ ይሆናል ግን He is still there father :: እና ጥልሽም በልጆቹ ሊደምቅ ይገባዋል አባት ነውና :: እባካችሁ የሃበሻ እናትና አባቶች ውለታ ሰብሳቢ አትሁኑ ለልጆቻችሁ ኖርን ካላችሁ ልጆቻችሁን ከሁለቱም ወገን ማግኘትያለብቸውን እንዲያገኙ እርዷቸው ፍቺውንም የአንደኛው ወገን ብቻ አድጋችሁ አትዩ በተረፈ ስለጥንካሬሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጐበዝ ሰው ነሽ. በርቺ ወገኔ. የእግዚያብሔርን ሥራ መሥራትሽ ጥሩ ነው. ሆኖም በአለሽበት ሙያ ብዙ የዋህ የአገርሽን ሴቶችን ቀን ታወጫለሽ. ያም ራሱ የእግዚያብሔርን ሥራ መሥራት እንኮ በተለይ ሴቶች በኢትዮጵያ ቀላል አይደለም. አደራ በርች ቆይበት. ብሩህ አእምሮ ያለሽ, ሩህሩህ, አሳቢ, ባለሙያ, አስተዋይ, ታለንትድ ወዘተ... ነሽ. እንዳንች ያለ ጠንካራ እናት, ታታሪ የሆንሽ ስለሆነ ኢትዮጵያ የታደለች ናት. አብዛኛው ሰው በዘፈቀደ በሚኖርባት ኢትዮጵያ ከአንች የሚማሩና በምታደርጊው የተለያየ ተግባራዊ አስተዋጽዎ ከፍተኛ ነው. በርትተሽ ቆይ. ወገኔ ልብሽ ትልቅ ነው. የገንዘብ ችግሩ አልፏል. ሌላ መርዳት የምትችይበት በጠንካራነትሽ የአገኘሽው እውቀት ጭቁን የኢትዮጵያ ሴቶች እንባ እግዚያብሔር ከችግር ወተሽ ተምስሌት, አስተማሪ, አሰተናጋጅ የእግዚያብሔር ልጅ ነሽና ጠንተሽ ሥሪ. ልጆችሽ የሚፈልጉሽ ከሆነ ከልጆችሽ አብልጭ አልልሽም. እነሱም አድገው ከሆነ በአገርሽ ሆነሽ እናቴ ብለው የሚመጡበት የአንገት መግቢያ ሁኛቸው. የምልሽ ቀላል አይደለም. በተለይ ለአንች መምከር ልጅ እናቷን ልጅ አወላለድ እንደ ማስተማር ነው. ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ችግር አለ. እምነት ጠፍቷል, የምትረጃቸው ሊጐዱ ይችላሉ, አመሰግናለሁ ቀርቶ እንዴት እንጠቀምበት/ባት የሚሉ, የሚያሳዝን ነገር የሚያደርጉ, አጉል ብልጥ, ሕሌናውን የሸጠ የሚከብርበት ወዘተ... የበዛበት አገር መሆኑ ያናድዳል አይቸዋለሁ. ሁሌ የምለው የዓለም ቸነፈር ነው. ትዕግሥት ይሻል. በኢትዮጵያ ተስፋ አትቄረጡ እላለሁ. ችግሩ ከባድ ነው. መኖርና መሥራት ከቻልሽ የኢትዮጵያ እኑቁ ሴቶችን ከማስተማርና ሕይወታቸውን ከመቀየር የበለጠ የእግዚያብሔር ሥራ የለም እመኝኝ ወገኔ. የምመኘው የአንችን ልብና አእምሮ ለብዙ ኢትዮጵያውያን ምስኪን ሴቶች ቢሰጣቸው እላለሁ. (Sensitive) የአርቲስት አእምሮ ስለሆነ ኢትዮጵያ የአለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ, ኢኮኖሚውና ሕበረተሰብ ሁኔታዎች በጣም አይመቹም. አውቃለሁ. ድጋሚ የምለምንሽ ትዕግሥት አድርጊ ያልፋል. ያንች ሁኔታም አሌፎ ስታይውና ማውራት የቻልሽው በአንች ጠንካራነትና የእግዚያብሔር ፈቃድ ነው. ከአንች የበለጠ ስለራስሽ አላውቅም. ግን ጊዜ ስጭው. የጐዳሆሹ ልሁን አደራ ወገኔ.

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 ปีที่แล้ว +9

    ትክክል አሜሪካን አገር ልጅ ማሳደግ እንክዋ ለብቻ አብሮም ሆኖ ከባድ ነው በጥም ጠንካራ ነሽ

  • @martagebre8318
    @martagebre8318 ปีที่แล้ว +1

    የኔናት አንቺ ስታወሪ በንባ ነበር የምሰማሽ በጣምጀግናነሽ እኔም አሁን የማሳልፈው ህይወትስለሆነ በጣም ነው የማመሰግንሽ ጥሩትምህርት ወስጃለው ጀግና እናትብዬሻለው❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +38

    አሌክስ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hiwotyassin1946
    @hiwotyassin1946 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ እርጋታሽ እራሱ ማንነትሽን ያሳያል ተባረኪ አንተም ተባረክ

  • @tsiondemere3982
    @tsiondemere3982 ปีที่แล้ว +13

    She is very strong❤❤❤we all should learn from her

  • @foziabashir9447
    @foziabashir9447 ปีที่แล้ว +1

    ሄለን የኔ ጀግና አናት im so proud of you ❤ አንዳንች ጠንካሩ አናት ትደነቅያለሽ All ya usa story በጠቃላይ የማውቀው ታርክ ነው የለፋሽበት መንገድ አየወኩት በድጋም ያሳለፋሽውን ሳላደንቅሽ አላልፋም .
    በጣም ደክመሻል 8ሰሰአት አየነዳሽ አምታያቸው ነገር ሁሉ በጣም ሳስብ ቀላል አይደለም
    አግብሄር ድካምሽን ይቂጠረው ጋደኛዬ 😘😘

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 ปีที่แล้ว +5

    እናት ለልጆቿ የምትከፍለዉን ዋጋ የሚመጥን ካሳ ያለዉ እግዚአብሔር ብቻ ስለሆነ ከሱ ዘንድ ብቻ መጠበቅ ነዉ፤ እሱ ይክሳል።

  • @daadhigd893
    @daadhigd893 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነገር ነው በአብዛኛው የተናገረችው። ልምዷን በግልፅ ስላጋራችን እናመሰግናለን። ግን ... አንድ ቅር ያለኝ ... እንዴት ጥላሁን ጉግሳን የመሰለ ዋርካ የሆነ ባል ተጥሎ የፈረንጅ ጎረምሳ ጋር ተሄደ? ለዝያውም ልጆች ከተወለዱ በኋላ! ምን ዓይነት ሰይጣን መሀላቸው ቢገባ ነው?