ቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 13 ቃለመጠይቅ ከአርቲስት ተስፉ ብርሃኔ እና አርቲሰት ሚሊዮን ብርሐኔ (ጩባው) ጋር ወንድማማቾች በእንባ የተሞላ ምሰክርነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 3 ปีที่แล้ว +221

    ቃጥላ ጲዮን ማርያም የልቤን ሞልተሽ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ እማፀንሻለው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @mulugetabirhanu4554
    @mulugetabirhanu4554 3 ปีที่แล้ว +135

    ተዓምር ነው በእውነት እመብርሃን ለሁላችንም ትርዳን፡፡

  • @bethlehemsahle7521
    @bethlehemsahle7521 3 ปีที่แล้ว +321

    እናታችን እመቤታችን ትክበር ትመስገን::ለአንተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለሁላችን ትድርስልን::አሜን::

  • @yemataworklemma62
    @yemataworklemma62 3 ปีที่แล้ว +4

    እመብርሃን ታምሯ አማላጅነቷ ይደርብን እሷን ማመን በሷ መመረጥ መታደል ነው የአምላኬ መድኒአለም እናት ክብር ይገባሻል!!!

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 3 ปีที่แล้ว +547

    ሚሊዬ ወንድማችን ሁሌም በእምነት ጠንካራ ነክ ለሁላችሁም ቃል ህይወት ያሰማልን አርቲስት ተስፋዬ አስለቀስከኝ እመ ብርሃን ሆይ ድጅሽ ረግጠን ከበርከትሺ ተካፋይ አንዲኖን እርጅን አሜንንን

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 3 ปีที่แล้ว +6

      አሜን አሜን አሜን

    • @tsitsi9785
      @tsitsi9785 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen 😭😭

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን

    • @hananengeda778
      @hananengeda778 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen 😭😭😭

    • @hannatsegaye751
      @hannatsegaye751 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ ቃጥላ ፅዮን ማርያም ምህረትሽ ለኔም ይድረሰኝ፣ ጤና ፣ሰላምና በረከትን ከነቤተሰቦቼ አንቺው ስጭኝ።

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 3 ปีที่แล้ว +210

    እመቤቴ ቃጥላ ጲዮን ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል ወንድማችን እንኳን ደስ ያለህ አሁንም ጨርሶ ይማርህ ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን ለሁላችን ልቦና ትስጠን

    • @meronabebe1982
      @meronabebe1982 3 ปีที่แล้ว +1

      ተስፋ በጣም የምወድክ ወንድሜ ከመድረክ ሳጣክ ግራ ገብቶኝ ነበር ለካ ተይዘክ ነው ወይ ወንድሜ እንኳን ተፈወስክ ዋናው መዳንክ ነው ተመስጌን

    • @fekadutesema4342
      @fekadutesema4342 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @promissekola7854
      @promissekola7854 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @zengenatube9844
    @zengenatube9844 3 ปีที่แล้ว +71

    ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
    ለታመመ ጤንነትን
    ላላገባ ትዳርን
    ላልወለደ ልጅን
    የተሰደደውንም ለሀገራችን ያብቃልን
    ፈጣሪ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን 💚💛❤

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +174

    ስለእማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ እረዳችሁ አሜን ፫

  • @ethiozagol3108
    @ethiozagol3108 3 ปีที่แล้ว +80

    ኢትዮጵያዊ የሆንክ ሁሉ ደስ ይበልህ መዳኒታችን በራችን ላይ ነው እንኳን ተፈወሳችሁ እኛንም ባለንበት ትፈውሰን እመቤታችን ማርያም

    • @hawenijesusholly3053
      @hawenijesusholly3053 3 ปีที่แล้ว +1

      ውሸት ማውራት አይሰለቻችሁም ??? ፈዋሽ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ::

    • @aksumaylove9948
      @aksumaylove9948 3 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @ethiozagol3108
      @ethiozagol3108 3 ปีที่แล้ว

      @@hawenijesusholly3053
      ውሸት ነው አይደለም ብለህ ከምትከራከረን ሄደህ ለምን አታይምና የራስህን ምስክርነት አታይም

    • @ddd1993d
      @ddd1993d 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hawenijesusholly3053 ማየት ማመን ነው ህድና ዳን

    • @abanobyoutubechannelsubscr9992
      @abanobyoutubechannelsubscr9992 3 ปีที่แล้ว

      @@hawenijesusholly3053 menafeqe teqateleshe ayedele Aonem teqateye setane

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij2119 3 ปีที่แล้ว +164

    የእናቴን ፍቅሯን መግለፅ አይቻልም ክብር ምስጋና ይድረሳት እማምላክ የአምላክ እናት

    • @azebwerede6015
      @azebwerede6015 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @mesis98
      @mesis98 3 ปีที่แล้ว +1

      እመብርሐን እኔንም ለቤትሽ ለደጅሽ ያብቃኝ

    • @dasthadastha7887
      @dasthadastha7887 3 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜንአሜን

    • @leethiopian136
      @leethiopian136 3 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @admasumena1086
      @admasumena1086 3 ปีที่แล้ว

      እመቤቴ እናቴ በርሽን ለመሳም ያብቃኝ እግዚአብሔር ስሙ የከበረ ይሁን

  • @ethiopiaethiopia5961
    @ethiopiaethiopia5961 3 ปีที่แล้ว +25

    ታዕምር ነው እመቤታችን ላንተ እንደደረሰች ለኛም ለሁላችንም ትድረስልን ❤️🙏

  • @yoerdanoszegeye1889
    @yoerdanoszegeye1889 3 ปีที่แล้ว +57

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም እግዚአብሔር ይድረሰልን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን ተመሰገን አንችን የያዘ ማን አፍሮ ያውቃል በእውነት ወንድሞቻችን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ በንገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ከፌት ይቅደምላችሁ

  • @sikosilo580
    @sikosilo580 3 ปีที่แล้ว +42

    ተስፋ ብርሀኔ ስላየሁህ በጣም ተደሰትኩ አለቀስኩም ለካ ታመህ ነዉ የጠፋሀዉ አላህ ያድንህ የኔ ምርጥ ወድምህም በጣም ምርጥ ነዉ

    • @m_k_i_t7227
      @m_k_i_t7227 3 ปีที่แล้ว +3

      Emebete adnawalech antem/anchim metesh or meteh dan Orthodox is full of miracles for all😊

    • @ahlam123-hussein
      @ahlam123-hussein 3 ปีที่แล้ว +1

      @@m_k_i_t7227 ኢስላም is full ሀይማኖት እስልምናን የመሰለ የለም አንችም ሰልመሽ እይው

  • @kidestabebe2666
    @kidestabebe2666 3 ปีที่แล้ว +63

    እውነት በውስጤ በጣም ነበር የማስበው አይ ሰው ክፉ እመቤቴ ጨርሳ ትማርክ አንተን የሰማች ሁላችንም ትስማን ክብር ለፈጣሪ እናት ለእመቤቴ

  • @سارهالعنزي-ك4ه
    @سارهالعنزي-ك4ه 3 ปีที่แล้ว +2

    እመቤቴ አዛኝትዋ እናቴ
    ውዳስሽ ይብዛልኝ
    በረከትሽ ይብዛልኝ
    ለደጅሽ ያብቃኝ የዘወትር ጥበቃሽ አይለየን አሜን 🕯🤲

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 3 ปีที่แล้ว +58

    እልልልልልልልልልል ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ እቺን የመሰለች ድንቅ እናቱ ለሰጠን!!!

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 3 ปีที่แล้ว +26

    የኔ ጌታ ለአንተ የደረሰች እመ ብርሀነ ለሁላችንም ትድረስልን ዋናው መዳንክ ነው አይዞክ በጸሎት በርታ ወንድማችን

    • @wenititewelde9012
      @wenititewelde9012 3 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen 🙏

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 ปีที่แล้ว

      ውድ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ በእግዚአብሔር

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
    @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 ปีที่แล้ว +112

    አርቲስት ተስፋዬ ብራኔን ስላየውክ ደስ ብሎኛል ላተ የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረስ የሰውልጅ ክፋቱ

  • @ኢትዮጵያየጋራናት
    @ኢትዮጵያየጋራናት 3 ปีที่แล้ว +30

    ወንድሜ ተስፉ ብርሃኔ የሚያስተውል ሰው ካለ ለሁላችን ትምህርት የሚሆን ታሪክህን ስላካፈልከን እጅግ እናመሰግናለን። ቀሪው ሕይወትህ እግዚአብሄር ይባርከው!! አሜን።

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 ปีที่แล้ว

      ውድ እባክሽን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ በእግዚአብሔር

  • @nhjat447
    @nhjat447 3 ปีที่แล้ว +31

    የእኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ይመስገን !ላንተ የደረሰች ቃጥላ ፂዮን ማርያም ለእኛም ትድረስልን ለደጆዎ ታብቃን!

  • @dawitestifanos697
    @dawitestifanos697 3 ปีที่แล้ว +7

    እመቤቴ ቃጥላ ጲዮን ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል!!! ወንድማችን እንኳን ደስ ያለህ አሁንም ጨርሶ ይማርህ ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን ለሁላችን ልቦና ትስጠን!!! ወንድማችን ተስፉ ቀሪ ዘመንህንም በተረጋጋ ህይወት እና በተሳካ የስራ መንፈስ ዉስት ሆነህ ማየት ፍላጎታችን ነዉ!!!

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 3 ปีที่แล้ว +58

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትክበር ትመስገንልን

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt 7 หลายเดือนก่อน

    ቃጥላ ጽዮን ማርያም ለ አንተ የረዳሺ ለኛም ትርዳን አሜን እናቴ የልቤ ሞልተሺ ሰርቼ ለ ሀገሬ ምድር እና ለደጂሺ አብቂኝ እናቴ አሜን ✝️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 3 ปีที่แล้ว +55

    እናቴ ቃጽላ ክብር ምስጋ ይግባት አሜን አሜን አሜን ➕🕯➕🕯➕

  • @mahidersolomon9079
    @mahidersolomon9079 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት የኔ ድንግል ማርያም ገና ብዙ ሰው ይመጣል ይፈወሳል ያደረግሽልኝን አልረሳውም የኔ እናት ሁሌም በልቤ ውስጥ አለሽ
    ክብር ምስጋና ላንቺ ይገባል

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ 3 ปีที่แล้ว +25

    ተስፉ እመብርሃን ያደረገችልህ ነገር ከሁሉ ይበልጣል
    እነሱንም ማስተዋልን ያድላቸው
    ከሁሉም የእግዚአብሔር ምህረት በለጠ🙏🙏🙏 ላንተ የደረሰች እመብርሃን ለሁላችንም ትድረስልን

  • @tigistabdulah
    @tigistabdulah 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይክበር ስለሁሉም ነገር ለአንተ የደረስችህ የቃጥላዋ ጽዮን ማርያም ትድረስልን አሜን(3)

  • @yemisaletube6894
    @yemisaletube6894 3 ปีที่แล้ว +88

    ተስፉዬ አብሬህ አለቀስኩ አሁንም ጌታ ኢየሱስ አንተንም ቤተሰቦችህንም በደሙ ይሸፍናችሁ ከቀደመው መወደድህ 1000 ጊዜ በላይ ይሁንብህ ወንድሜ ❤❤❤

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 3 ปีที่แล้ว

      ውዶቼ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን 💞💞💞💞

    • @derebuaargechew7116
      @derebuaargechew7116 3 ปีที่แล้ว

      ሃይላትና ስልጣናት የሚገዙለት ሰም ኢየሱስ ነው ድነት በሌላ በማንም ከይገኝም እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከዚሰም በሰተቀር ሌላ ስም ከሰማይበታች የለምና ሐዋ ሥራ 4:12

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለእናተ የደርስች እመብርሃን ለኛም ትድርስልን ክብር ምስጋና ለእመምላከ ይሁን አሜን

  • @ethio-sweet3982
    @ethio-sweet3982 3 ปีที่แล้ว +141

    እመብርሀን ክብር ምስጋና ይድረስሽ !! ላንተ የደረሰች ለሁላችንም ትድረስልን ወንድሜ !!

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት 👏

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 ปีที่แล้ว

      እሰቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ እናቶች ደካማ የሆኑና በበሽታ የደከሙ ስጋወ ደሙ ለማስቀበል ለምንፈልግ እስቲ እርዱን እባካችሁ ?!!

    • @dasthadastha7887
      @dasthadastha7887 3 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @የኑወፃዲቅ
    @የኑወፃዲቅ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የቃጥላ ፅዮን ማርያም ለደጇ ታብቃን በረከቷ ይድረሰን

  • @እድላዊትሃይለኢየሱስ
    @እድላዊትሃይለኢየሱስ 3 ปีที่แล้ว +37

    ወንድሜ አርቲስት ተስፉ (የጠፋኸው በግ) ስላንተ ድህነት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። በቤቱ ያፅናህ። ላንተ የደረሰች እመቤቴ ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን

  • @Mahi-cm2jo
    @Mahi-cm2jo 3 ปีที่แล้ว +45

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እኛንም በምህረትሽ ጎብኚን ❤️👏🥺

    • @yeshiayalew48
      @yeshiayalew48 3 ปีที่แล้ว

      Egzaber yetemesegene yihun bertu

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @lulunadi7487
      @lulunadi7487 3 ปีที่แล้ว

      JESUS IS THE ONLY WAY TO HEAVEN!

  • @SaraSara-xv3pp
    @SaraSara-xv3pp 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጌታ አሥለቀሠኝ አይ ሠዉ ሠዉ እኮ ከንቱ ነዉ 😢😢 እኳንም ዳንክ እመብርሀን ትጠብቅህ ቀሪ ዘመንክን ትባርክልክ አባቴ 💝💝🙏🙏🙏

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +73

    ተስፉዬ ❤️❤️❤️ስላየውክ ደስ ብሎኛል ምህረት ሁሉ ላንተ ይሁን 🙏ሚሊዬ ❤️❤️❤️ሁሌም በቤቱ ያኑራቹ ❤️❤️❤️❤️

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 ปีที่แล้ว

      ኤማንዳዬ ቤተሠብ እንሁን ውዴ

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 ปีที่แล้ว +2

    የእናታችንን ቃጥላ ፅዮንን ታምር ለመግለፅ ቃል ያጥረኛል ክብር ይገባሺ እናቴ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 ปีที่แล้ว +38

    እመቤቴ ጽዮን ማርያም ለሁሉም ትድረስለት እያየን እንኳን አናምንም በኛ ትውልድ ብዙ ተሳስተናል ብቻ ማስተዋልን ይስጠን የእመብርሃን ፍቅሯ ይብዛልን

  • @samigirma1462
    @samigirma1462 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን እመቤታችን ማርያም ምሕረት ለሁላችንም ይሁን።እንኳን ደስ አለህ ተስፍሽ።ግብር ለእግዚአብሔር አምላክ ይሁን።አሜን ፫

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว +25

    ተስፉዬ ወንድሜ አይዞኝ! እውነት ነው የሰው ልጅ እየመራው ካልሆነ ሰይጣን የሰውን ያህል አልከፋም። ሚላ የፃድቁ ልጅ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @mitikubekele3793
    @mitikubekele3793 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @ማርያምእናቴ-የ1አ
    @ማርያምእናቴ-የ1አ 3 ปีที่แล้ว +23

    እናታችን እመቤታችን ክብር ሞስጋና ይገባታል 🙏🙏🙏
    ወንድሞችን እንኳን ደስ ይልህ

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 3 ปีที่แล้ว +33

    ላንተ የዴረሰው ልኡል እግዚአብሔር ለኛም ይርዳን 😭😭😭😭

    • @woinbegashaw3461
      @woinbegashaw3461 3 ปีที่แล้ว

      ቃ ጥ ላ አመ ቤ ቴ ማ ር ያ ም ላ ን ተ የ ደ ረ ስ ች ለ ኔ ም ለ ል ጆ ቼ ም ት ድ ረ ሰ ል ኝ አሜን
      ጨ ር ሳ ት ማ ር ህ

    • @mulugetabirhanu4554
      @mulugetabirhanu4554 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @muluwale9616
    @muluwale9616 3 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የሰማችህ ድንግል ማርያም ሁላችንም ትስማን

  • @adanetesfaye5907
    @adanetesfaye5907 3 ปีที่แล้ว +12

    ወንድሜ አርቲስት ተስፉ ስላንተ ድህነት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። I cried with you my brother ,we love you , we love you TESFUYE

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 3 ปีที่แล้ว +24

    ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 4 หลายเดือนก่อน

    አርቲስት ተስፉ ብርሀኔ እመ ብርሀን እንኳን ምህረት ድህነት ሰጠችህ። በሰጠኸው ምስክርነት ተደምሜያለሁ፣ተደስቻለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን ።ቃጥላ ማርያምን በቅርቡ መጥቼ ለመጠመቅ እና ለመፈወስ ተነስቻለሁ ። እግዚአብሔር ይርዳኝ።

  • @meseretgrmay7323
    @meseretgrmay7323 3 ปีที่แล้ว +363

    ለእናንተ የደረሰች ለእኛትድረሰን ።🙏🙏🙏

    • @tsisami9841
      @tsisami9841 3 ปีที่แล้ว +5

      አሜን አሜን አሜን እመቤቴ እኛንም ታስበን

    • @astertesfay2447
      @astertesfay2447 3 ปีที่แล้ว +5

      ለኔም ደርሳልኝለች ድኝበታለው ምሰጋና ለድግል ማርያም

    • @jerryadan3389
      @jerryadan3389 3 ปีที่แล้ว +2

      amennnnnn🤲🤲🤲

    • @meseretgrmay7323
      @meseretgrmay7323 3 ปีที่แล้ว +3

      @@astertesfay2447 ኤሜን ኣሜን ኣሜን

    • @mronedegu8177
      @mronedegu8177 3 ปีที่แล้ว +2

      እመቤታችን ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ ወልደ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝ

  • @tsinatb8817
    @tsinatb8817 3 ปีที่แล้ว

    ተስፉዬ ሚሊዬ ሁለታችሁንም እጅግ በጣም ነው የምንወዳችሁ። የእግዚአብሔር ምህረት ዘለአለማዊ ነው። አይዞህ ተስፍሽዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከእየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምሥጋና ይሁን።

  • @marmar803
    @marmar803 3 ปีที่แล้ว +32

    እኔ እኮ ጠፍቶብኝ ነበር ከእይታ ፡ በጣም ችሎታ ያለው አክተር ነበር ፡፡ አሁንም የምታምነው አምላክ ፈፅሞ ይፈውስህ እንጀራህንም እንደ ችሎታህ መጠን ከፍቶ ይመልስልህ አሜን 🙏!!!

  • @hcggxgv7146
    @hcggxgv7146 3 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሃን ኣደይ ደገኺ ንምርጋፅ ኣብቅዕኒ ካብዘለኒ ችግር ባዕልኺ ገለግልኒ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ቤዛYouTube-q3g
    @ቤዛYouTube-q3g 3 ปีที่แล้ว +17

    እመ አምላክ የጌታ እናት ለተ የደረስችልህ ለሁላችንም ትድርስልን እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል
    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ድህነቷ አማላጅነቷ እሩህሩህ እናታችን ለኔም ለሀጣንዋ ትድረስልኝ
    ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በቀል ኪዳንሽ አስብኝ

  • @addi9119
    @addi9119 3 ปีที่แล้ว +24

    እመአምላክ የጌታ እናት እባክሽ አዛኝቱ ለደጅሽ አብቂኝ በፀበልሽ ልፈወስ ነፍሤ ተጨንቃለች በባዕድ ሀገር

    • @altudz4055
      @altudz4055 3 ปีที่แล้ว +2

      ስገጂ ፀልይ ፁሚ ባለሽበት እማ እስከምትሄጂ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว +1

      እመብርሃን ትዳብስሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😍

    • @addi9119
      @addi9119 3 ปีที่แล้ว

      @@altudz4055 እየታገልኩ ነው ግን የምብርሃን ደጅ ናደቀኝ አልቻልኩም

    • @altudz4055
      @altudz4055 3 ปีที่แล้ว

      @@addi9119 ሁላችንንም ነን እማ አይዞሽ አትጨነቂ ፀሎት ነው መዳኒቱ በርቺ 👏🌹😘

  • @shitayebekele4182
    @shitayebekele4182 3 ปีที่แล้ว

    እ/ር ኣምላክ፥እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን ለምህረት ኣበቁህ በጣም በጣም ደስ የሚል ምስክርነት እና ትምህርት ነው የሰማሁት ሁላችንንም እንደዚሁ ለድህነት እና ለምስክርነት እመቤታችን ታብቃን

  • @eyorikatube4404
    @eyorikatube4404 3 ปีที่แล้ว +30

    አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @menberegirma7222
    @menberegirma7222 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለአንተ የደረሰች ቃጥላ፡ማርያም፡እኛንም፡ከእስራት፡ትፍታን

  • @mesisalehu3538
    @mesisalehu3538 3 ปีที่แล้ว +31

    ወንድሜ በእንባ ነው እያየሁህ ያለሁት እመብርሀን ከነ ልጅዋ እንክዋን በምህረት አይንዋ አየችህ አሁን ደስስስ ይበልህ አታልቅስ ። አንተን ያየች እኛንም የምህረት አይንዋን ትላክልን ።

    • @tesfukebede4128
      @tesfukebede4128 2 ปีที่แล้ว

      Yemebatene Zanawane TH-cam yesemahute tebele k Ethiiopia wechelalene edate lagege echelalhu?

  • @senaittilahun6331
    @senaittilahun6331 3 ปีที่แล้ว +1

    እየሱስ ብቻውን ያአለም መድሀኒት እና አዳኝ ነው.

  • @ሄለንየድንግልማርያማልጅ
    @ሄለንየድንግልማርያማልጅ 3 ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን የደረሰች እመ አምላክ ለሀገር ለኢትዮጵያ ለህዝቦች ትድርስልን አሜንን፫ የተውደዳች የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ሼር በማድርግ ለእህት ወድሞቻችን እናደርስ

  • @እግዚአብሔርይፈርዳል-ሠ8ጠ
    @እግዚአብሔርይፈርዳል-ሠ8ጠ 3 ปีที่แล้ว +43

    በስደት አለም ያለነው የተዋህዶ ልጆ ሁሉ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ስንቶቻችን ነኝ በትግል ውስጥ ያለን

  • @brookgebeyehu2250
    @brookgebeyehu2250 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ተአምር ነው
    የእግዚአብሄር ስም የድንግል ማርያም ስም የከበረ ይሁን
    ❖ ድህነት ከላይ ነው ❖ 🙏...🙏...🙏

  • @wses5522
    @wses5522 3 ปีที่แล้ว +50

    ፈጣሪ ለሰውልጅ በሙሉ ምህረትን ስጠን ምገድህን ምራን 👏👏👏👏 ክብር ምስጋና ለድግል ልጂ

    • @fgey1518
      @fgey1518 3 ปีที่แล้ว

      Kexel a tsiyon mariyaam enem degish abekeg tsebelish xemik lidan ke ehememe agree be selam asogebing enate medanit nesh yina fewash nesh Ena lidan ke ememe

    • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
      @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏🙏🙏

  • @የመምህርተስፋዬተማሪየእማ
    @የመምህርተስፋዬተማሪየእማ 3 ปีที่แล้ว +3

    ለእናንተ የደረሰች ቅድስ ደንግል ማርያም ለኛም ትድርሰልን

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 3 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ሥራህ ድንቅ ግሩም ነዉ እመአምላክ እንኳን ለዝህ አበቃችህ ምርጦች በርቱ

  • @ethd8561
    @ethd8561 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ሆይ ክበር! ተስፉ ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል ወደ ማንነትህ ስለተመለስክ; ተመስገን አምላኬ!

  • @yoerdanoszegeye1889
    @yoerdanoszegeye1889 3 ปีที่แล้ว +73

    ውድ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁላችሁም ሽር እያደረጋችሁ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ 😍

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 3 ปีที่แล้ว

      እሽ

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 3 ปีที่แล้ว

      የተዋህዶ እንቁዎች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት 💞💞💞💞

    • @የደሙፍሬነኝየድንግልማርያ
      @የደሙፍሬነኝየድንግልማርያ 3 ปีที่แล้ว

      @@Yenantwtube. የተዋህዶ ልጆች
      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

    • @admasumena1086
      @admasumena1086 3 ปีที่แล้ว

      አይዞክ ወንድሜ ላንተ እንደደረሰች ለኝም ትድረስልን

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለእማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @hannaabebawe3031
    @hannaabebawe3031 3 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል በእውነት ለእናተ የደረሰች ለእኛ ለሁላችንም ትድረስልን ለደጃ ያብቃን

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 3 ปีที่แล้ว

    እመቤ ለደጇ ታብቃኝ ወንድማችን ሕይወተህ ይባረክ

  • @citizenofafrica.nationethi8438
    @citizenofafrica.nationethi8438 3 ปีที่แล้ว +6

    ምስኪን ወንድሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ መፈታትህ ።
    እመ አምላክ ዘወትር ከአንተ ጋር ትሁን በእውነት ።በስመአብ ወወልድ ወመንፈሥ ቅዱስ ።

  • @hiwot3848
    @hiwot3848 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃጥላ ማርያም ደጇን ረግጬ ሕይዎቴን ቀይራልኛለች.... እመቤቴ ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን አሜን

  • @serkiyebefi2493
    @serkiyebefi2493 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን እመ አምላክ ደረሰችልህ ወንድማችን
    ክብር ላንተ ይሁን መድሐኔአለም አባቴ ! እመ አምላክ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን!
    ለወንድማችን የደረሽ እመ አምላክ ለኔና ለቤተሰቦቼ ድረሽልን ያለንበትን ህይወት ታቂዋለሽ

  • @tigestbeletew8544
    @tigestbeletew8544 3 ปีที่แล้ว

    እዴት ደስስስስስስስ የሚል ነገር ጆሮየ ሰማ እሰይ እሰይ እንኳን ተፈወስክ እኛም ለደጇ በቅተን እደዝህ ለመመስከር ያብቃን👏👏👏👏👏

  • @dajk1214
    @dajk1214 3 ปีที่แล้ว +7

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ድንግል ማርያም ለኛም በያለንበት በረከትሽ አይለየን 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @hirutbirara2122
    @hirutbirara2122 3 ปีที่แล้ว +3

    አባቶችን የሰጠን እመብርሀንን እነሆ እናታችሁ ያለን ፈጣሪ ይመስገን

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +14

    ክብር ምስጋና ለመቤታችን በረከታችሁ ይደርብን ስደተኞች ልጆችሽን በያለንበት ጎብኝን እናቴ😥

  • @yeshialula3203
    @yeshialula3203 3 ปีที่แล้ว +2

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቅኝ
    የምህረት እናት❤

  • @zahraz838
    @zahraz838 3 ปีที่แล้ว +12

    ተዓምር ነው በእውነት እመብርሃን ለሁላችንም ትርዳን💔💔💔🙏

  • @tsehaykebede2308
    @tsehaykebede2308 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምር የሆነ ቦታ ነው ለደጇ ታብቃን በእውነት የእመቤታችን ስራ ድንቅ ነው

  • @kntattube7324
    @kntattube7324 3 ปีที่แล้ว +7

    ዋው እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስም ይመስገን የምህረት አምላክ ምህረትን ስለሰጠህ ክብር ምስጋና ይድረሰው የእመብረሀን ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay3449 3 ปีที่แล้ว

    ተዓምር ነው በእውነት እመቤቴ ለሁላችን ትርዳን

  • @mameynegist5100
    @mameynegist5100 3 ปีที่แล้ว +67

    እንኳን ጥምቀት ጋ ያሉት ሰዎች አይደል እኔ በዚ ለምሰማህ ሲቃ እየተናነቀኝ ነው ስንቶቻችን እየተሰቃየን ነው ላንተ የደረሰች ድንግል ለሁላችንም ትድረስልን

  • @monuzenebe2753
    @monuzenebe2753 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። ድንግል ማርያም እናቴ እኔንም አስቢኝ! ለእርሱ እንደደረሽ ለሁላችንም አለው በይን። አሜን!

  • @Asdffvghbbhjj
    @Asdffvghbbhjj 3 ปีที่แล้ว +23

    ወይ ተአምር ይገርማል በጣም ነግቶ እስከምሄድ ቸኩያለሁ ወንድማችን ተስፉ የሚገርም ምስክርነት ነዉ የሰጠኸዉ እናመሰግናለን እመቤቴ ጨርሳ ትማርህ

    • @Snowflake21-q7r
      @Snowflake21-q7r 3 ปีที่แล้ว +2

      በእመቤቴ ለልለምንሽ እህቴ ከሄድሽ ወለተ መድህን ብለሽ ፅፈሽ ለአባ ዘለአለም ስጪልኝ በስሉስ ቅዱስ ልለምንሽ በሄድሽ በማንኛውም ቀን😭የማልጨርሰው ችግር ላይ ነኝ😭

    • @rosebella9344
      @rosebella9344 3 ปีที่แล้ว +1

      Yet new botaw adisaba new

    • @Asdffvghbbhjj
      @Asdffvghbbhjj 3 ปีที่แล้ว +1

      @@rosebella9344 አዎ አዲስ አበባ ቦሌ አራብሳ በጣም ቅርብ እና ምቹ ነው

    • @Asdffvghbbhjj
      @Asdffvghbbhjj 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Snowflake21-q7r እሺ እህቴ መልዕክትሽን አደርሳለሁ ሄጄ ነበር በ1 ቀን ተዓምር አይቼ ነዉ የመጣሁት

    • @teddygottalent1876
      @teddygottalent1876 3 ปีที่แล้ว

      ሄድሽ እስኪ ንገሪኝ ሳትዋሽ???

  • @eyerusalemzebene396
    @eyerusalemzebene396 3 ปีที่แล้ว +1

    ተስፉ ብርሃኔ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ሲገልፃት እንዴት ደስ ይላል

  • @ወይኖyoutube
    @ወይኖyoutube 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😍 እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ 😘😘😘😘😭😭😭🙏

  • @mohamedelkayselkays8840
    @mohamedelkayselkays8840 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    እመብርሐን በረትሽ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 3 ปีที่แล้ว +12

    ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም ለእናቱ ድንግል ማርያም እኛንም ለዚህ ክብር አብቂን እመቤቴ 🙏🙏🙏

  • @abrahamamsalu7850
    @abrahamamsalu7850 3 ปีที่แล้ว +1

    አብሬህ አለቀስኩ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን በቅርቡ ደግሞ በአዳዲስ ስራወች እንድናይህ ምኞቴ ነው መጨረሻህን አመቤቴ ታሣምርልህ

  • @xjjjdbdjjt1347
    @xjjjdbdjjt1347 3 ปีที่แล้ว +8

    ተሥፍሽዬ ጠላቶችሕን ከእግርሕ በታች ይቀጥቅጥልሕ

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql 6 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ቃጥላ ፂሆን ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ አሜን3 ❤🙏🙏🙏❤

  • @sara-cy8th
    @sara-cy8th 3 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር አምላክ ወላዲተ አምላክ ስሟ ይመስገን😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ያሳዝናል አሜን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 3 ปีที่แล้ว

    የጌታየ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም በረከትዋ ይደርብን

  • @meseretmuras6025
    @meseretmuras6025 3 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ይመስጌን ሀይዞ ወንድማችን እንኳን ደስስ አለህ ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስጌን ተመስጌን ተመስጌን ለአንተ የደረሰችልህ ለእኛም ትድስልን

    • @kidesttefera6540
      @kidesttefera6540 3 ปีที่แล้ว

      ቦታው የት ነዉ የምታዉቁት እህቶች

    • @Snowflake21-q7r
      @Snowflake21-q7r 3 ปีที่แล้ว +1

      @@kidesttefera6540 ቦሌ አራብሳ ቃጥላ ፅዮን ማርያም

  • @kidistume6916
    @kidistume6916 3 ปีที่แล้ว +1

    EMEBETE yene enat yene misitiregna,yene medihanit min yisanishal kenelijish hulem simish yibarek,Temesigen lewenidimachin endederesish letechenekin lehulachin diresh.

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm
    @ወይንሀረግማርያምእናቴm 3 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ለኛም በረከቷ ይድረሰን 😥😥

  • @Gereyee
    @Gereyee 3 ปีที่แล้ว +22

    ወንድሜ የደረሰልህ አምላክ ለኛም ፈጥኖ ይድረስ 🙏

  • @ለሚወለተብርሀን
    @ለሚወለተብርሀን 3 ปีที่แล้ว +52

    ለናንተ የደረሠች እመብር ሀን ለኛም ትድረስልን አሜን

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 ปีที่แล้ว

    የእመቤቴ ታአምር ብዙ ነው ሚሊዮን ተባረክ እንኳን ወንድምህ ዳነልህ ተመስገን