ደሞዝ ይጨመራል ! መንግስት ወሰነ | የማክሮ ኢኮኖሚ አዲስ ማሻሻያ ሙሉ መግለጫ | business news | dollar exchange

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 49

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  5 หลายเดือนก่อน +5

    የዶላር ምንዛሬ በባንክ 76 ብር ገባ! የብሔራዊ ባንክ ሙሉ መግለጫ th-cam.com/video/7m7vPll9FQI/w-d-xo.htmlsi=jK2IMl3n0LXx3n06

  • @Boranborana9196
    @Boranborana9196 5 หลายเดือนก่อน +13

    ደመወዝ ይጨመራል፣ የኑሮ ውድነትም በእጥፍ ይጨምራል። አይ ድኃ ሁሌም ስቃይ!

    • @geteneshalayou1991
      @geteneshalayou1991 5 หลายเดือนก่อน +1

      True gin nuro betif sayhon be100 etif new yemichemirew

  • @Selomon-i6i
    @Selomon-i6i 4 หลายเดือนก่อน

    Arif new enameseginalen

  • @ShambelGashawe
    @ShambelGashawe 5 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉የደመወዝ ሳጨምር ኑሮው በዚያው ልክ

  • @TibebuBiruk-nt2nh
    @TibebuBiruk-nt2nh 5 หลายเดือนก่อน

    Wow Thank you

  • @ወድራያ-ተ1ዘ
    @ወድራያ-ተ1ዘ 5 หลายเดือนก่อน +9

    የብር መግዛት ማሻሻያ ሳይሆን ብር የመዳከም ስራ ነዉ በቃ ኣንድ ዳቦ በ 100 ብር ልሸጥ ነዉ😢

  • @FAFENET
    @FAFENET 5 หลายเดือนก่อน +6

    መቶ ብር ጨምሮ በአስር ሺ የዎጋ ጭማሪ ካለ ምን ጥቅም አለው አፍ ለማዘጋት እንጂ 😡

  • @MulatZeleke-xr1rf
    @MulatZeleke-xr1rf 5 หลายเดือนก่อน +4

    የትኛው ኢኮኖሚ ባለሙያ ነው አሁን ላይ ኢኮኖሚ አድጎል የሚል

  • @matebietegegne7711
    @matebietegegne7711 5 หลายเดือนก่อน +3

    አብያችን አብላን እራበን ስንዴ ምናምን በአውሮፕላን ይበተንልን ከገበያ ገዝተን መብላት ከብዶናል። ከደሞዝ ይልቅ ምግብ ልቀቅብን አለቃ?

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 5 หลายเดือนก่อน +12

    እስቲ የብር መግዛት አቅም የሚሻሻል አይመስለኝ የብር የመግዛ አምም ከተዳከመ ከዚ በላይ ያው ብራችንም ሽል ሞሆኑ ነው አዋጭ አይመስልም መንግስት እሄ ያስጨነቀው አይመስልም

  • @samebeyene1197
    @samebeyene1197 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዪጵያ ህዝብ እንደ ህዝብ መሞት የጀመረው ኸዛሬ አምስትና ስድስት አመታት ጀምሮ ነው .....!!!! እንዴት ኸጎረቤት ኬንያ መማር አቃተን እስኸመቼና ምን እስኽንሆን ነው የምንጠብቀው ....!!!? ለነፃነታቺን የምንነሳበት ስአቱ አሁን ነው ..... ይህንን ሚድያ ጨምሮ የስርአቱ ተላላኪና ተኸፋዬች በዚህ መልኹ ልሀጫቼውን ቢያዝረኸርኹ ለነፃነት ለምናደርገው ይህንን ሰው በላ ስርአት ለመገርሰስ ህዝባዊ ንቅናቄያቺንን አያኾላሸውም .....!!!

  • @mulualembirhanu4384
    @mulualembirhanu4384 5 หลายเดือนก่อน +2

    የእናት ይጨምር

  • @ejigmesele1957
    @ejigmesele1957 5 หลายเดือนก่อน

    የቤት ኪራይ መኖረያ የሆናቸው አንዴት ይሆናሉ?

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 5 หลายเดือนก่อน +4

    ግን እሄ የምትሉ ኢኮነሚ የተሻሻለው አናየው የትነው ያለው

  • @AlideAlidnders
    @AlideAlidnders 5 หลายเดือนก่อน

    ስባዊያእየስውጉዳትአስምውመ

  • @AlideAlidnders
    @AlideAlidnders 5 หลายเดือนก่อน

    አዲስ እንደ ሰው እናድውምዝይህመንግስትበስውላይእራሱንየምይመንግስትነው

  • @MershaMersha-z6m
    @MershaMersha-z6m 5 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ላይ የወጣው ነዳጅ ኤክስፖርት የሚደረገው ስንዴ እና የሶማሊላንዱ ወደብ የዶላር ገቢዎች ሲጨመሩበት ኢትዮጵያዊያን የሃብት ማማ ላይ መውጣታቸው ነው ¡¡

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js 5 หลายเดือนก่อน +3

    black market iko 350 geba hizbu abekalet

  • @mulugetabirhane9894
    @mulugetabirhane9894 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቢጨምር የራሱን ነው የበታቹን ማን ያያል በላችሁ ነው😮

  • @teferihagos1033
    @teferihagos1033 5 หลายเดือนก่อน +1

    አየ ኢያ በቃ ቻዉ በይ

  • @mesfinawash4566
    @mesfinawash4566 5 หลายเดือนก่อน +1

    Manin enimen

  • @mekonenkidanemariam5205
    @mekonenkidanemariam5205 5 หลายเดือนก่อน

    Sad day

  • @ZelalemTemesgen-j6v
    @ZelalemTemesgen-j6v 5 หลายเดือนก่อน

    Our salary is decreased by 33%

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማይክሮ ኢኮኖሚ ምንድነው ሲጀመር

  • @yateyate5014
    @yateyate5014 5 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነትሽን ነው እኛ ግን አላየንም አታስቂን ባክሽ

  • @habelsolomon1085
    @habelsolomon1085 5 หลายเดือนก่อน

    Waraw lela ewnatu lela!! Lezeh meskin hezeb fatare yedraselate inge gizew betam yasfarale

  • @TeshiDay
    @TeshiDay 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም አርፊ ነው

  • @AbiyotAssefa-m9r
    @AbiyotAssefa-m9r 5 หลายเดือนก่อน

    አይ አንቺ የበለጠ ኢኮኖሚን የሚጨምር አንድና አንድ የአርሶ አደሩን ምርታመነት በመጨመር ኢንፖርትና ኤክስፖርቱን ማመጣጠን እንጅ ዶላር በመጨመር ዲያስፖራን ማምጣት አይቻልም አሁን የኢኮኖሚ ባለሙያ ሳይሆነ ያለን የድህነት ባለሙያዎች ይመስሉኛል።

  • @LaboMastery
    @LaboMastery 5 หลายเดือนก่อน

    an other ETV

  • @SHiSHiG
    @SHiSHiG 5 หลายเดือนก่อน

    አረዳ ጉራብቻ😢

  • @dabetejah51
    @dabetejah51 5 หลายเดือนก่อน +2

    ገባች እንዴ ይገርማል መቼ ነው የምትወጣው!!! Ignorance and arrogance !!

  • @legesseDemise1744
    @legesseDemise1744 5 หลายเดือนก่อน +1

    etv ????

  • @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
    @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 5 หลายเดือนก่อน

    It is macro economy not micro. ወዳጄ ማይክሮ ኢኮኖሚ ሌላ ነው ፣ ይሄ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ነው ። ኤዲት አድርገው።

  • @berhanusheno5297
    @berhanusheno5297 5 หลายเดือนก่อน

    WARAGNOCHI!

  • @solomonadal948
    @solomonadal948 5 หลายเดือนก่อน

    ምናለሽ ባለሙያ እየጠየቅሽ ብታወሪ አንቺኮ የአፈጉባኤ መግለጫ ነው የሚመስለው።

  • @assenebrahimseid4215
    @assenebrahimseid4215 5 หลายเดือนก่อน

    IMF እና አለም ባንክ ለምን ብር ተዳክሞ ህዝቡ እንዲዳከም ፈለጉ?

    • @rebbybam230
      @rebbybam230 5 หลายเดือนก่อน

      Beka yenesun dollar metewna lela brics yerasun currency mawtat alebet , hulem be dollarachew new weaponise miyadergut

    • @rebbybam230
      @rebbybam230 5 หลายเดือนก่อน

      That's Thier weapon ,

  • @mubarekhussien-b4t
    @mubarekhussien-b4t 5 หลายเดือนก่อน

    ርዕስ ላይ ለሁሉም yemiጨመር አስመሰላችሁ

  • @amlabalew7600
    @amlabalew7600 5 หลายเดือนก่อน

    Ere ebakachihu enante tiktokeroch tewu ennuribet nurown atanrut endih eyetekededachihu

  • @hewotawoke2765
    @hewotawoke2765 5 หลายเดือนก่อน

    ,,,, 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BanoBano-w2s
    @BanoBano-w2s 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️💗💗💗

  • @sunsun466
    @sunsun466 5 หลายเดือนก่อน

    1..😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekonenkidanemariam5205
    @mekonenkidanemariam5205 5 หลายเดือนก่อน

    😞😞😞😞😞😞

  • @Mylifeperfect10
    @Mylifeperfect10 5 หลายเดือนก่อน

    Devil yehone meri

  • @maruwerku
    @maruwerku 5 หลายเดือนก่อน

    ወሬው ሌላ እውነታው ሌላ