"ኢትዮጵያ ዉስጥ ስራ ፈት እንጂ ስራ አጥ የለም" || "ተፅዕኖ ፈጣሪ ነኝ" Bernabas

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 มี.ค. 2022
  • Welcome to my channel I'm Bernabas Molla from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. Street Questions, blogging , information, vine...all Entertainment are available in my channel subscribe now
    Bernabas Molla

ความคิดเห็น • 251

  • @minejo5796
    @minejo5796 2 ปีที่แล้ว +54

    ጠያቂው ግን ሰላም ነው? 100% ተፅኖ ፈጣሪ ነው በርታልን ወንድማችን።

  • @dillumeta7563
    @dillumeta7563 2 ปีที่แล้ว +5

    ጠያቂው ሰነፍ ነህ ልጁ በጣም ጎበዝ ገና ብዙ የሚሰራ ነው የህይወት ሚስጥር ገብቶታል በርታ ወንድማች

  • @yosacon7
    @yosacon7 2 ปีที่แล้ว +2

    ጠያቂው ወደፊት የበለጠ ልምዱን ያሳድጋል ገና ወጣት ነው። እንግዳው የሁላችንንም አመለካከት በብዙ አቅጣጫ የቀየረ ነዉ በ2ኛ ቋንቋው ጥሩ አደርጎ ስለ መልካም ህይወት ለውጥ ገልፆልናል በርታልን አቤ።
    የበለጠ በሰፊ ስዓት ብናገኝህ ብዙ እንማራለን ፈጣሪ ይሙላልን

  • @mazitube6165
    @mazitube6165 2 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ነው ህይወት የምርጫ እንጂ እድል አይደለችም። በጣም ተለውጠህ ልትለውጠን የምትችል ጀግና ልጅ ነህ

    • @Lubaba2
      @Lubaba2 ปีที่แล้ว

      እንዛመዱ በቀንነት❤

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +79

    አንተ ሰውዬ ሁሉንም ነገር " ትንሽ አይከብድም " እያልክ የምትጠይቀው ጥያቄ ያንተን ስንፍና እና ቅንነት የጎደለው አፕሮች የሚያሳይ ነው፤ እናም እስቲ እንደሚቻል ከዚህ ትጉህና ፖዘቲቭ ሰው ተማር ይሄ ትውልድ በዓይቻልም የተሞላ ኮንፕሌናም ሰነፍ ትውልድ ነው መለወጥ ያሻዋል ፤

    • @amanuelalemu2515
      @amanuelalemu2515 2 ปีที่แล้ว +1

      I agree

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 ปีที่แล้ว

      Demry pls

    • @hanaabate2761
      @hanaabate2761 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ልለው የነበረውን ነው ያልከው የሰውዬን ኮንፊደንስ የሚነጥቅ አይነት አጠያየቅ ነበረው ግን ወጣቱ አይበገሬ ነው ጠያቂው አይከብድም ? እያልክ ከምትል እንደማይክብድ እዛው እየነገረህ ነው እኮ እድል የለም ምርጫ ነው ያለው ትክክል ነው

    • @gulilatmamudadem4422
      @gulilatmamudadem4422 2 ปีที่แล้ว +1

      Lek new

  • @haregaman2129
    @haregaman2129 2 ปีที่แล้ว +15

    He is so energetic we need like him positive young generation. Thank you for sharing your experience

    • @ebagebeyehu8095
      @ebagebeyehu8095 2 ปีที่แล้ว +1

      This guy is so energetic, we need such a man on every sector in order to have a prosperous country that we all are wishing to have...But the interviewer ...🤔

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጠህን በርታልን
    አንተ የብዙ ሰዎችን ህይወት መቀየር የምትችል ወጣት ነህ ከኦሮምኛም በተጨማሪ በአማርኛ የራስህን youtube channel ከፍተህ ብታስተምረን የብዙዎቻችንን ህይወት ለመቀየር የሚያስችል አቅም በውስጥህ እንዳለህ ተረድቻለውና እባክህ በተረፈ
    ጠያቂው ጥሩ እንግዳ አግኝተህ ነበር ግን በደንብ የተጠቀምክበት አይመስለኝም አጭር ደቂቃ ነው ፣ ጊዜ ሰጥቶ ጥሩ ጥያቄዎችን በማንሳት መጠየቅ ይቻል ነበር ልጁ እኮ ከ 30 ብር ተነስቼ... ሚሊነየር ሆኛለው እያለ ነው እንዴት የሚለውን ማወቅ የማይፈልግ ወጣት የለም
    ለማንኛውም ለሌላ ጊዜ በሰፊው ብትጋብዝልን ደስ ይለኛል አመሠግናለው።

  • @amanuelassefa7864
    @amanuelassefa7864 2 ปีที่แล้ว +27

    ኬኛ የኛ የሚል በቁሙ የቀረ ወጣት በበዛበት ሀገር እንደዚ አይነት ባለራይ ሲነሳ ማበረታታት ነው። Thank you Brah.

  • @gizawabera
    @gizawabera 2 ปีที่แล้ว +3

    በለዉ የጋዜጠኛው የቅናት መንፈስ

  • @user-sf5gp1jm6o
    @user-sf5gp1jm6o 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ደስስስ የሚል ትምህርት ነው ተባረኩልኝ

    • @sisaytegegn3281
      @sisaytegegn3281 2 ปีที่แล้ว

      ጠያቂው ቅንነት እና አክብሮት የጎደለው ነው። ተጠያቂው እንደ ጎበዝ አማርኛ ተናጋሪ ሃሳቡን በቅንነት ገልጾአል 👍

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድሜ አንደኛ ነክ አንተ ፡ እንዲህ አይነት ትውልድ ነው የሚያስፈልገን ፡ህይወት ገብቶካል ወንድሜ ፡ ይሄ በአቋራጭ በማጭበርበር ፡በስንፍና እራሱን ላቆረቆዘ ትውልድ ፡ትልቅ ምሳሌ ነክ ፡ ለስኬት ዋጋ መክፈል አለብክ ፡፡ በትክክል ልክ ነህ ስራ ፈት እንጂ፡ ስራ አጥ የለም 😂 እስቲ ይሄን እጅ እና እግሩን አጣምሮ ቁጭ ላለ ሰብስበህ አሰልጥናቸው፡ ተምርልን ፡
    በተለይ የኛ ሀገር ስፍና አይነገር ፡ድንቅ ሀገር ገራሚ አየር ፀባይ ድንቅ ባህል ፡ እምቅ የወጣት ሀይል ባለበት ሀገር ፡መቸገር ወይኔ ፡፡
    እባክህ የራስህ ቻናል ካለህ በዛ ካንተ ብዙ እንማራለን ፡፡ በርታ 🙏❤

  • @tenayedejene1447
    @tenayedejene1447 2 ปีที่แล้ว +9

    ጠያቂውን በጣም አእናመስግናለን እንዲህ አይነት ወጣት ፈልገህ እንድንማርበት ማቅረብህ ልብ ያለው ከዚ ወጣት ይማር ተጠያቂውም እግዚያብሄር ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግህ

  • @abubakerahmed9720
    @abubakerahmed9720 2 ปีที่แล้ว +3

    የምር ብራይት የሆነ ሰው ነው ያቀረብክልን ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን 🙏 አንተ ግን ሰገጤ ጋዜጠኛ ነህ 😕 አስተካክል የሚጠየቅ እና የማይጠየቅ እወቅ ሰውየውን የምጠይቀው የሚያሳየው የነገሮችን ጥላ እጂ ብርሀኑን እደምታይ ነው የሚያሳየው !! በተረፈ በርታ አንተም ከስህተትህ ተማር እደነዚህ አይነት ሰዎችም አቅርብልን። 🙏

  • @ephremkidnae7094
    @ephremkidnae7094 2 ปีที่แล้ว +40

    እኔ በጣም ነው ደስ ያለን በዚ ልጅ ጋዜጠኛው ግን የሆነ ነገር ነው ኣሰማሙም ኣነጋገሩም ኣይማርክም እንደው ለዩቱብ ገንዘብ ብሎ ያመጣው እንጂ ሓሳቡን ለመስማት አይመስልም ለሌላ ግዜ ሰው ስትጋብዝ በደንብ entertain ለማረግ ዝግጁ ሁነ

    • @amengeira8790
      @amengeira8790 2 ปีที่แล้ว

      Yes

    • @janetmascake6727
      @janetmascake6727 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል በንቀት ነው የሚሰማውም የሚጠይቀውም

  • @freshballer1223
    @freshballer1223 2 ปีที่แล้ว +6

    በየዘመኑ አዳዲስ ሚሊየነሮች ይፈጠራሉ። ዘመኑ የፈጠረው ስራ ፈጣሪ ከሆንክ ዘመንሕ ሲያልቅ አብረሕ ትከስማለህ። ግና ዘመኑን የተሻገርክ ስራ ፈጣሪ ከሆንክ፥ ዘመኑ ቢያልቅም ተሻጋሪ ስራህ ለሃግርና ለልጅልጆህ ይሆናል። በርታ Jabaadhu…

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +23

    የዚህ የተነቃቃ መልካም ዜጋ አድናቂ ነኝ ከማንም ኮፕሌናም ወሮበላ ዋልጌ አንተ በብዙ ትሻላለህ፤ ይቅናህ ተከናወን፤

  • @tompaulose5164
    @tompaulose5164 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዝባ ጠያቂ አንተን ብሎ ጠያቂ መቼም አያልፍልህም ኢንፑትህን አስተካክል

  • @mesfinmeseret5046
    @mesfinmeseret5046 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ኢትዮጵያ ዊ በርታልን

  • @elizabethurgessa592
    @elizabethurgessa592 2 ปีที่แล้ว +10

    The questioner pls be positive , this gentle man is wonderful that what it work in developed country so his way it works

  • @aiqutbano1845
    @aiqutbano1845 2 ปีที่แล้ว +9

    አገሪ ልጆች በስደት ያላችሁ አላህ ላገራችን በሰላም ያብቃን ይጠብቀን በስርቤት ያለትንም ያርብ ያውጣቸው እኛም በጭቀት ልንሞት ነው

  • @michaelmelaku6608
    @michaelmelaku6608 2 ปีที่แล้ว

    ጠያቂው please be positive , i am so proud of you እንግዳችን ጠንክርልን ።

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว +6

    አቶ አበራ ጥሩ አስተማሪ ንግግር ነው በዛ በ $30.00 ብር መነሻ ምን እንደሰራህበት ብትነግረን የበለጠ አስተማሪ ይሆን ነበር 🤔

  • @tibeb8491
    @tibeb8491 2 ปีที่แล้ว +7

    I love this guy I agree 100% God bless you

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋዘጤኛው ጥያቄ ጠይቅ እንጂ አትራቀቅ ተጠያቂው በርታልን ግበዝ

  • @marsilas-3199
    @marsilas-3199 2 ปีที่แล้ว +3

    " ከደረቀ ስሚንቶ ቅርጽ አልባ ድንጋይ የመቀየር እድል አለው።" ተባረክ። ጠያቂው ግን ታሳፍራለህ።

  • @kiyameles1556
    @kiyameles1556 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤👍👍በርታልን በርናባስ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔 ግን ሰው ስለራሱ ጥንካሬ እንዳያወራ የሚያደርግ ምን አይነት ልማድ ነው። ስለ quality ካልሆነ ... ስለ ድህነት እንዲያወራ ነው የጋበዝከው ??? አባ የልማድ ጠያቂ ሳይሆን ጋዜጠኛ ሁን። መማር ጥቅሙ የተለመደ ሳይሆን የሚጠቅም ነገረ ማውራት ነው።

  • @user-ge4ts9sg8w
    @user-ge4ts9sg8w 2 ปีที่แล้ว

    በርናባስ ወንድሜ ኣጠያየቅህ ትህትናና ይኑረው ደረቅ ኣይሁን ኣበራግን ኣምላከ ኣዳም ይባርክህ

  • @HeadUpBiblicalTherap
    @HeadUpBiblicalTherap 2 ปีที่แล้ว +3

    We need more positive people like him in our world !
    Keep up the good work brother

  • @liyu5421
    @liyu5421 2 ปีที่แล้ว +3

    great personality keep it up

  • @worthyvideo
    @worthyvideo 2 ปีที่แล้ว

    ጠያቂ ትክክል አይደለህም። ለራሳችን ያለንን ሙገሳ ከሌሎች መጠበቅ የለብንም።

  • @girmachewgide6705
    @girmachewgide6705 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ተፅዕኖ ፈጣሪ

  • @abeltmn8475
    @abeltmn8475 2 ปีที่แล้ว +5

    ጠያቂው ግን ልታሣንፈው ነው ሚመስለው ሠውየው እውቀት ስላለው ነው አንጂ ደሀ ልታረገው ምንም አልቀረህም

  • @Tube-wq1ln
    @Tube-wq1ln 2 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም ምልከታ ነው እናመሰግናለን ሰው ከለፋ እና ስራን ካልናቀ ይለወጣል

    • @Lubaba2
      @Lubaba2 ปีที่แล้ว

      እንዛመዱ በቀንነት❤

  • @eyulife
    @eyulife 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ቃለ መጠይቅ ታደርጋለህ::

  • @meratitadasa9184
    @meratitadasa9184 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግብዣና ጅግና በርታ አሁንም
    የተንግርክህ ሁሉ ትክክል ነው እኔ እርሰ ከዛሬ አስራ አንድ ዓምታት ያስብኩትን ሕይወት አህን እይኖርክህነው ስው በሕይወት ዘመና ሕይወት እቅዕድ እንዴ ዘርግና እንድስብ ሕይወት መምሪት መኖር እንድ መቺል እኔ በኔ ሕይወት አይቼዋለሁ

  • @dawittadesse7373
    @dawittadesse7373 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ሀሳብን አላስጨረሰውም ለዩትዩቡ ነው። ልጁ ግን በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ያስተላለፈው ጎበዝ ወጣት ነው።በርታ👏👏

  • @Aspire_Africa
    @Aspire_Africa 2 ปีที่แล้ว +6

    Nice to see my enegetic youn bro/Abera/.Great to see his achievement!

  • @metugatu7089
    @metugatu7089 2 ปีที่แล้ว +1

    ያርግልህ

  • @dreamwithoutborders
    @dreamwithoutborders 2 ปีที่แล้ว +27

    I don't know you but the interviewer seems negative minded. You were saying some ideas that he didn't say. Ask hard questions in a polite way but that doesn't means you have to ask in the way that seems opposing or makes his ideas negative. 1 million per month is possible if you have God with you and work hard. Unfortunately we cannot think like that with the mindset we have. Let's be open and work hard then pray.

    • @user-vb4dw4pv8r
      @user-vb4dw4pv8r 2 ปีที่แล้ว +3

      U are right100%

    • @dreamwithoutborders
      @dreamwithoutborders 2 ปีที่แล้ว

      @@user-vb4dw4pv8r thank you.

    • @user-absinia
      @user-absinia 2 ปีที่แล้ว

      It’s because the guest is beyond his expectations

    • @asteralemu9606
      @asteralemu9606 2 ปีที่แล้ว

      You right! I couldn't agree more!

    • @eskinderalex7801
      @eskinderalex7801 2 ปีที่แล้ว +1

      This exactly what I feel 💯💯💯

  • @marymesgana8162
    @marymesgana8162 2 ปีที่แล้ว +7

    ጠያቂው እውቀት ይጎልሀል ተጠያቂው ግን በርታ ሀብትህ በፅድቅ የተገኘከሆነ የሚያቆምህ የለም ከጠያቂው ድክመት የተነሣ ማወቅ ያለብንን ያህል አላወቅንም።

  • @berhanuteshale700
    @berhanuteshale700 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ነው።
    He is Influential Person!
    #Abera_Dechasa

  • @bonkezinaw9816
    @bonkezinaw9816 2 ปีที่แล้ว +3

    Energetic person really appreciate!

  • @frezodsalamon5524
    @frezodsalamon5524 2 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ስራ ፈት ነው የበዛው

  • @tsiontadesse9739
    @tsiontadesse9739 2 ปีที่แล้ว +3

    ብዙ ተማርኩ አንዳንዴ በአማርኛም አስተምረን ቋንቋ ለማናውቅ🙏🙏

  • @selamlekulu8978
    @selamlekulu8978 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @selameadm5985
    @selameadm5985 2 ปีที่แล้ว +15

    ትክክል ሰራ ፈት አንጂ ሰራ አጥ የለም የዛሪ ወጣት ቢኑረኝ የሚሰጠኝ ባገኝ ብሎ ቁጭ ብሎ የሚመኝ ህልመኞ ነው

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ዋልጌ ወጣት የሞላበት ትውልድ ነው
      ሊለወጥ ስንፍናው ሊነገረው ይገባል ፤

    • @bint4181
      @bint4181 2 ปีที่แล้ว +2

      የት ነው ስራው. አትፍረዱ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉንም ሥራ ፈት አይደሉም ስንቶቹ ተመርቀው ኮብል ስቶን ሲሰሩ አይተናል ለመኖር ዛሬ በሆነ አጋጣሚ አግኝቻለሁ ብሎ እንዳመጣ መናገር የነገን ተስፋ ይጨልማል እየተስተዋለ 😏

    • @selameadm5985
      @selameadm5985 2 ปีที่แล้ว

      ሁሉም አላልኩም ግን በብዛት ናቸው ከውጭ ገንዘብ የሚላክላቸው ከሁነማ በቃ የወጣት ጡረተኞ የለም ኘው የምትለኝ ሞልቱ

  • @abushaassefa5974
    @abushaassefa5974 2 ปีที่แล้ว

    wow amazing i learn alot

  • @nafyadti3318
    @nafyadti3318 2 ปีที่แล้ว

    Excellent motivator ilma abba gadaa

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያዊ ጀግና ጥሩ አስትምሮት ነው

  • @nigussieyimamu520
    @nigussieyimamu520 2 ปีที่แล้ว +1

    ወጣት ማለት እርጥብ ሲሚንቶ ማለት ነው።ገራሚ አባባል ነዉ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክ ይጠብቅህ ።አንተ ለብዙዎቻችን መነሳት ምክንያት ትሆናለህ ።

  • @gslawtgistu1298
    @gslawtgistu1298 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ

  • @danielfeleke5659
    @danielfeleke5659 2 ปีที่แล้ว +2

    Great success ma brother

  • @helenbaryagabr669
    @helenbaryagabr669 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዋዋዋዋ ናይብሓቂ ኣበሳ ዝሓወይ ኩሉ ዝበልካዮ ትኽክል ኢዩ.

    • @jesuswonderful529
      @jesuswonderful529 2 ปีที่แล้ว

      እዎ

    • @derwegzumerfolg4725
      @derwegzumerfolg4725 2 ปีที่แล้ว

      helen what you doing hier?ሰባቢርኪ ዋላ ዘይትፍትንዮ ኣምሓርኛ ብዝኾነ ይመችሽ እህቴ።

    • @helenbaryagabr669
      @helenbaryagabr669 2 ปีที่แล้ว

      በምወደዉ ቋቋየ መናገር ወይ መጽሃፍ ኣቻልም እንዴ በጣም እኮ ነዉ የገረመይ .

    • @derwegzumerfolg4725
      @derwegzumerfolg4725 2 ปีที่แล้ว

      @@helenbaryagabr669 mnm yemigerm neger yelem eunet new

    • @user-ge4ts9sg8w
      @user-ge4ts9sg8w 2 ปีที่แล้ว

      ዝደለኽዮ ፅሓፊ መዓረይ

  • @ekramekram7569
    @ekramekram7569 2 ปีที่แล้ว +1

    ከልጁ በጣም ብዙ ትምህርት መውሠድ እንችል ነበር ጠያቂው ግን ይቀርሀል ተማር

  • @uplifted2502
    @uplifted2502 2 ปีที่แล้ว +3

    Please put your opinion out side the show. is this an interview or debate??? He is positive and 100% right. He has my life principles which made me successful. Ykebdim? Aykebdim? Aykebdim? Kemitil 'Endet?' bileh teyik!!

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለው እኔ ማስበውን ነው የተናገርከው የኢትዮጵያ እዝብ መራብ የለበትም ሰፊ መሬትም ጠባብ መሬትም ይዞ መራብ በጣም ይደብራል

  • @ዕፅዋት
    @ዕፅዋት 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጁ አገላለፁ የሚገርም ነው ።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +5

    ጎሽ ንገርልኝ ለዚህ ሊሰራ ለማይውድ ሁሉንም ነገር ሰው እንዲያረግለት ለሚፈልግ ዋልጌ ኮንፕሌናም ትውልድ

  • @Ffghhhjjkmmm
    @Ffghhhjjkmmm 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @michaeldamtew8627
    @michaeldamtew8627 2 ปีที่แล้ว +2

    Super!

  • @lemiamsalu2525
    @lemiamsalu2525 2 ปีที่แล้ว

    Wow ebifamii waqayoo sinii haebisuu
    Be blessed ❤️❤️❤️

  • @nebazone
    @nebazone 2 ปีที่แล้ว +6

    ጊዜው የእናንተ ነው ወዳጄ ይመቻችሁ 👍 ድንገት overnight ሀብታም የሚኮንባት የጉድ ሀገር ላይ ነን

    • @lovelifelovelife8121
      @lovelifelovelife8121 2 ปีที่แล้ว +1

      Don't be jealous work hard like him

    • @user-bj7xq6ln3j
      @user-bj7xq6ln3j 2 ปีที่แล้ว

      ኮሜት ያለቦታው ቲሽ፡ የሰራ ብቻ ያውራ።

  • @kassahunyohannes462
    @kassahunyohannes462 2 ปีที่แล้ว +1

    A great lesson that most of us lack

  • @jonastsegaye9309
    @jonastsegaye9309 2 ปีที่แล้ว

    What a vibrant entrepreneur! young man you are a big lesson for many.

  • @phillipposassefa9795
    @phillipposassefa9795 2 ปีที่แล้ว

    i like your motivational speech and you're just a brilliant person.

  • @michaeldamtew8627
    @michaeldamtew8627 2 ปีที่แล้ว +1

    Again you re super Abera!

  • @user-mq4gg1kt9j
    @user-mq4gg1kt9j 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣምገበዝ አስተማሪነው ግን ጋዜጠኛው ችግር አለበት አዳምጠው እሚለውን እሚናገራቸው ቃላቱቹሁሉ አስተማሪናቸው

  • @muzitambase3012
    @muzitambase3012 2 ปีที่แล้ว +4

    ለመጀመርያ ጊዜ ነው ያየሁት ብሮግራሞህ ወድጀዋለሁ አስተማሪ ነው ግፉበት

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 2 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ነህ thanks

  • @mohammedtemam527
    @mohammedtemam527 2 ปีที่แล้ว

    U are so smart bro u motivate me alot! ግን ጠያቂው ምንሼ ነው?????????????

  • @bogemamo8165
    @bogemamo8165 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባርከህ ቅር

  • @photon1613
    @photon1613 ปีที่แล้ว

    ዎዎዎዎዎዎዎዎ 😍❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @metugatu7089
    @metugatu7089 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቻላል።

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው በጠም ጎበዝ ነው ነገሮች ሁሉ በአፍ እንደሚባለው ቀላል አይደሉም ብዙ challange አላው። ቢሆንም የእንግዳውም መልሰ ድንቅ ነበር።

  • @Hirut6096
    @Hirut6096 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ትምህርት ወስጃለው ግን ጋዜጠኛው ምን ያንቀለቅልካል ዱዝ

  • @lucystudio6091
    @lucystudio6091 2 ปีที่แล้ว

    what incrdible, self-made young men.
    thank you bro

  • @dhangaa0163
    @dhangaa0163 2 ปีที่แล้ว +1

    He so impressive, energetic...

  • @haymanotbelte6989
    @haymanotbelte6989 2 ปีที่แล้ว

    Wow betame amsegnalew wendmea🙏 y ewnet tetseno fetary nh yelbhen meshate hulu yeftsemelke

  • @phillipposassefa9795
    @phillipposassefa9795 2 ปีที่แล้ว

    i have no words to disclose how much you're brave and courage

  • @mihretogbasilassie8275
    @mihretogbasilassie8275 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you.

  • @kidistayele3570
    @kidistayele3570 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek tebarek wenidme

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing bro

  • @selamamenu5872
    @selamamenu5872 2 ปีที่แล้ว

    gobez berta abate wendme!!!

  • @fikruhirpaye5207
    @fikruhirpaye5207 2 ปีที่แล้ว

    Waaw nama waaqayyoo Baga waaqayyoo ulfina kanan sii gahee jabaadhu abaarra keenya

  • @aregtamiru5061
    @aregtamiru5061 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው በርታ ወንድሜ

  • @HeadUpBiblicalTherap
    @HeadUpBiblicalTherap 2 ปีที่แล้ว +1

    Man !!! this guy is taking some great life principle out there

  • @eskinderalex7801
    @eskinderalex7801 2 ปีที่แล้ว

    This guy is smart🎯 i love his mind set👍🏿 the way ask him is unethical !!!

  • @nebyoudemissie9091
    @nebyoudemissie9091 2 ปีที่แล้ว

    WOW HE IS SO BEST PERON HIS idea and his confidence is so nice bro 1000000000000000000%

  • @zekewoszke197
    @zekewoszke197 2 ปีที่แล้ว +4

    ቢዝነስ ከእሳት ጋር ይመሳሰላል 👍

  • @kenubrown417
    @kenubrown417 2 ปีที่แล้ว

    Sewyew ye jenius jenius new

  • @habtemariamtsegaofficial6779
    @habtemariamtsegaofficial6779 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @yenerobel9646
    @yenerobel9646 2 ปีที่แล้ว

    woww 👍👍👍👍

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ሀገራችን ላይ ፍትህና ሰላም ያውርድልን እንጂ ሥራ ማን ይጠላል? ዘርና ሀይማኖትህን እየመረጠ እልኮኖሚካሊ የሚያወድም የሚዘርፍ የሚያፈናቅልን መሪ ሳይሆን ገዢ መንግሥት ይንቀልልን

  • @user-absinia
    @user-absinia 2 ปีที่แล้ว +1

    Hey wondem teyaki..you don’t have to confront him! He is lecturing u . Medrekun yekirker atadrigew zmblek smaw..legu betam gebtotal…we need more people like him

  • @AD-st2bi
    @AD-st2bi 2 ปีที่แล้ว +1

    እድል ነው እሚል ሰው በቃ በድሉ። ይዘን በማንም አያማር😎

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዪጵያ ውስጥ እንዲህ አይነት ሞቲቭሽናል ተናጋሪዎች እንደ አሽን በዝተዋል፣ መጀመሪያ ስርአቱ ለስራ የተመቸ ይሁን የአንድ አገር ስርአት በዘር ተጠላልፎ የት ሄደን ነው የምንስራው መፈላስፍ ቀላል ነው።

  • @Tube-sf1tv
    @Tube-sf1tv 2 ปีที่แล้ว +1

    nice bro

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 2 ปีที่แล้ว

    Wow amazing Ewunetm tetsno fetari 👌

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 2 ปีที่แล้ว +9

    "ባሁኑ ጊዜ 1 ሚልዮን ምንም አይሰራም"" ጋዜጠኛው ትንሽ አውቀት ያንሰዋለል ልበል,,,,, I am telling you this guy is very enlightened,,,,thank you bro.

    • @fikirtv5509
      @fikirtv5509 2 ปีที่แล้ว +1

      በብር መጠን መሰለው ለውጥ

  • @yetechatube6798
    @yetechatube6798 2 ปีที่แล้ว +4

    Bernabas ምችት ነው እምትለኝ ኑርልኝ ብሮ

    • @mekdesalemayehu7155
      @mekdesalemayehu7155 2 ปีที่แล้ว

      it's your opinion but mnum des aylm ateyayek rasu aychlm yalgebaw neger enkuan bihon be snesrat meteyek ychl nber.

    • @yetechatube6798
      @yetechatube6798 2 ปีที่แล้ว

      @@mekdesalemayehu7155 esu yanchi eyta nw yeni eht tnx for all

    • @mekdesalemayehu7155
      @mekdesalemayehu7155 2 ปีที่แล้ว

      @@yetechatube6798 😆😆😆