አንተነህ ጌቴ አንለይን ወይኔ ብሬ አስባለው 🤣🤣//ማን ያሸንፋል?//
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
- EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
በናፍቆት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው እንኳን ሰላም መጣቹ
በጣም የምወደው ኘሮገራም ነው ለአገራችን ሰላም ይመልስልን 💚💛❤️
ፂም አልነበረኝም አለ አሁን መቸ አለህ 😅😅😅❤❤
ማነው እደኔ ዝምታ ያሸልማልን ሲጠባበቅ የነበረው😊😊😊😊😊😊
እኔ አልተለቀቀም አ
ውይ እናተ ግን እዴት እድምኮኑ አላውቅም እኔ ግን አስፊቲ ያልሞተ ነው የሚመስለኝ ምናለ ፕራንክ ነው ቢሉ የሞትም ፕራንክ ኖሮ አስፊቲ ነፍስህን በገነት ያኑርልን😢😢😢😢
sente ye haymanote abatoche be dengay tewegerew be bila taredew semotu zeme alshe ashkabache.. hulu.
Lemene kesu gare debene ateyem. Sew yeweldal yadegal yenoral yemotal.. abate hono ayate honoa. Mene felgeshe
ወይኔ እኔ እኮ አስፊቲ የሞተ አይመሰለኝም
Ychi mn tlalech ytrash gilb fara
አብረኸው ሙት።።።።
ዘወትር ስወደው የምር ምርጥ ጋዜጠኛ
ሠላም የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤እንኳንበሰላምመጣችሁ❤❤
በናፍቆት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ነዉ እንኮን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤
Welcome back dasalanyi
ሴቶቹ ግን ምን ሆነው ነው መሳቅ ያበዛሉ ባይስቁ ብዙ መመለስ ይችሉ ነበር
ጉድ አስፋው ምንግዜ ተረሳ❤
ይሄን እንተዋወቃለን ወይ ሥትሠራ ሀንቾን ማነው እንደኔ የማሥታውሥ 🎉🎉🎉
የድሬዋ ልጅ ስታምር
ጌቴ አንለይ የምር ተቀየረብኝ
ድሬዎች አሸንፈን እንጂ🎉🎉🎉🎉 ተሸንፈን አናውቅም
እኛ ድሬዎች🎉🎉🎉
ይመቸኛል
feta belu
ያዛሬዎች ድሬ አልተቺላቹሁ😅😅
ያገኙትን ነጥብ የሚቆጥር ማሽን ለምን አታደርጉም
ማሽን ባይሆንም ውጤቱን ቆጣሪዎች አሉ እኮ
ሰባት አይደለ its fun
ሰላም ለናተ ይሁን
☝️🌎🇪🇹☝️🤲
ሸባው አስበላት
ይህ ግሽጣ ራስ የተቀደደ ሱሪ ለብሶ ከዚህ የተከበረ ግቢ እንዴት ገባ ??
የአራዳ ልጅ ያጭበረብራል እንደ?😏😏😏😏😏
እሰማለሁ ይላል እንደ ቆንቆን ሁሉ የማይሰማ አለ እንደ ቀዳዳ አትቀደድ ደግሞ.....😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏
አትለፍልፍ - አቶ አንተነህ - ዋናው ኦሮምኛ እችላለሁ ለማለት ነው። መልእክቱ ደርሶናል። እናስፈፅማለን ።
Mebitu newu kechalshi limjii hooo min asikenashi
መብቱ ነው እንዴ
እንደ አንተነህ የቃጠሎ ፍልሚያ ላይ ወተቱን ጨልጦ ወደጓሮ የሮጠው ነው?🤣 ውይ እንኳን ተረፍክ ወይ ቃጠሎ🤣🤣🤣
ክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክ
ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔን ጋብዙኝ ፕሊስ