Zedoooo Yichelale Aygeltswem😄😄😄😄😄😄😄....... please stand up comdeyun Aftenew!!!!. Mahi duakak new yalshiew temchetognal ye harer lij hono dukak yalagetemw yelem😄😄
Yeah! We want to see very confident and competent players on the stage. Win or go home is what we know. BTW , the grammar you used to write your comment is not a winner to say the least. ለአማርኛ ዝግጅት ፡ አስተያየቱን በአማርኛ ብትፅፍ ይሻላል።
ማሂ መበሳጨትሽ ልጁን በይበልጥ ያስጨንቀዋል። እንደ ፀደይ ፋንታሁን ቀለል አርገሽ እይው። ጨዋታ ነው
ሽንፈትና ገንዘብ መበላት አስደሳች ሊሆን አይችልም። ለዚህ ውድድር የምትቀርቡ ሰዎች በአማርኛ ብቻ መግለጽና ማብራራት ተለማመዱ። 🤔
ልጁምኮ ያናድዳል የሆነ ደንባራ ነገር ነው😂😂
የሀረሯ ሰነስርአት ትንሽ ፊትሽን የተቀባሽው ዱቄት በዛብሽ ተበሳጨሽ እየተሰነጣጠቀ
ደብሮኝ ነበር አሳቃችሁን ማነው አደኔ ስደት የሠለቸው በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ስደት በቃ ብሎ ከድብርት ከናፍቆት ከሀሳብ ያላቀን ፈጣሪ ያረብ
አሚንማማየ
አሜን
አሜን ሀያቲ
የኔ ጌታ ምስኪን እንዴት አንጀቴን እንደቦረቦረው አይዞህ አባቴ የበሽታ ስም??? እንኳን አላወከው ሲጀመር አንተ የቤት ልጅ ነገር ነህ መሰለኝ አይዞን ለማንኛውም:: ዜዶዬ በጣም ነው ያዝናናኸን ይመቻችሁ❤❤❤❤❤
Eds
ዜዶን ስወደው እኮ ምርጥ ሰው
ውይ ከአርቲስቷ ጋር ያለው ልጅ ሲያሳዝን ካሜራ ፈርቶ መሆን አለበት የተደነባበረው
አማርኛና እግሊዝኛን ቀላቅለው መናገር የለመዱ ሰዎችም ፡ በአማርኛ ብቻ ግለፁ ሲባሉም ይደናበራሉ። 🙄
የዛሬወቹ ተወዳዳሪወች ፈታ ብላችሁ ኤኔንም ፈታ አረጋችሁኝ ይመቻችሁ አቦ እነ ዜዶ 26ሺ ብር እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከማሂ ጋር ያለው ወንድሜ ታጋሽ ነው በእውነት ማሄይ ይቅር ይበልሽ መቼም ምነው ከጨዋታው እና ከገንዘብ ሽልማት ለሰው ስብእና ማሰብ ነበረብሽ ለአሁኑ ልጁ እንደጥፋተኛ ሆኖ ይቅርታ ብሉ ትልቅነቱን አይተናል አንቺም ነገ እንደ እርሱ ትሁት ሁኝ ውዴ
አህያ እና ለገንዘብ እንጅ ለፅድቅ ነው እንዴ
ፕሮግራም መሪው ዳንሱን ወድጀዋለው
የውዝዋዜው አይነት ‘ብርገዳ’ ሊባል ይችላል። 🕺🏽
ከማሂ ጋር ያለው ልጅ ሲያሳዝን ፍርሀት እኮ❤
😂😂😂😂😂ቢንቢ እና ጉጉት ወላሂ እንደዛሬው ስቄ አላውቅ😂😂😂😂
መሀልዬ አብሮሽ ያለው ልጅ አስበላሽ
በላሀው አጀቴንበላሀው ማሂ ጋር ያለኸው😂😂🎉
በተረፈ ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ ሁላችሁም❤
ማህሌት ሰለሞን አንድ ነው ትውልድ ሀገራችን አንቺም አርቲስት ፀጋነሽ ሀይሉም ትውልዴ ሀረር ለምን ትላላችሁ ሀረር ራሷን የቻለች ክፍለሀገር እኛ የተወለድነው ምዕራብ ሀረርጌ አሰበ ተፈሪ (ጭሮ) አንጋፋዋ ዘፋኝ ሀመልማል አባተ እንኳን ትውልዴ እድገቴ አሰበ ተፈሪ ጭሮ ነው ምትለው እናንተ ምን ሆናችሁ ነው?
EBS always makes my days better 🎉
ማሂዬ ስትበሳጪ እኮ ውስጤ ነሽ
ዜዶ ፈታ አደረገሽ ግን ብስጭትሽን
አበሳጭቶ ሸኘልሽ በዛች ዘፈን..😂😂
ዜዶ ምርጥ ልጅ 🎉
ዜዶ ቃጠሎ ላይ ዘና አደርጎኝ ነበር❤❤❤❤😂😂😂😂
I love zdo because hulum ga any Gabi new ayakabedem famskuge belo..
I love zdo
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
27:41 ኢርፎን ስም ነው በእንግሊዘኛ መመለስ አይቻልም የጀሮ ማዳመጫ በል ልትል አትችልም እንደዛ ከሆነማ ኢንፍሎዌንዛ, ካንሰር, ብሮክሊ, ዝኩኒ, ፓስታ, ዶልፊን የሚሉ ስሞች የአማረኛ ናቸው ልትለኝ ነው?
አይዞሽ ማሂ እሱ ነው ያስበላሽ
ማሂ የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ
ምስለኔ [ሞዴል] ረዲም በውበቷ አትታማም ፦
አልተማርክም አሉ እማማ ዝናሽ ማበብ ተለማመድ ማነክ😅😅😅
መጻሕፍትን ማንበብ ፡ አንብቦ የመረዳት ክህሎትን ያዳብራል ፦📖📖📖
ያምራል ❤
ሚስጊን ስያሳዝን ልጁ አቃጠላትኮ😂😂😂😂
ዜዶ ስወድህ
ዜዶዶዶዶ አደኛኛኛኛኛ❤❤❤
የቀልድ ዘሮቹ ይብቀሉለት ፦ 😃
Siwedew zewtir desalegn achefaferu gerami new desss yilal lezaw saku zimita yashenifal lay
Sikosater
Chawata yawukibetal
Esun biye new mayew ❤❤❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
ወይኔ የት ነው የበቀለው ናቲ አሉት
እነ አሌክስ እና ያዩ ፡ የሰፈራቸውን ጉድ አላዩ ፦ 🤫
መአዚ ሳቅሽ በጣም ደስ ይለኛል ልክ እንደ ልጅ ይስረቀረቅብኛል
ዘወትር ደሳለኝ አሪፍ ፕሮግራም ነው ግን ባትደንስ ጥሩ ነው ❤
ለምን??
Endewum sidenis new yemiyamribet ledansu new minayew ekooo
አይ ስው
@@konjit1628
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
ጨዋታ ያለዳንስ ይደምቃል እንዴ ፧ 🕺🏽
በናታችሁ ልጂቱን በኩርኩም በይው ምን አይነት ነው አናደደኝ ጌቾ ይመችህ
🤣🤣🤣🤣
ዜዶ ✅ ፤ ጌቾ ❌
😂😂😂😂
ዘዶ😂😂😂😂ፈታ ዘና
ወይ ናቲ ወይ አይረዳ ወይ አያስረዳ 😒🙄😋
min aynetu new benatachu....graphics designer minamin yilal...manbeb rasu aychilim
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
Mhalet አድናቅሽ ነኝ❤
ተይ እንጂ ማህሌት፡ "ትውልዴ ሐረር ክፍለ ሀገር ዐሰበ ተፈሪ ከተማ" ነው የሚባለው! ሐረር ሲባል ከተማ ወይም ክፍለ ሀገር ተብሎ መለየት አለበት፡፡
ይሄ ፕሮግራም ደስ ይላል ከጋዜጠኛው ፍቅር ይዞኛል የምር 😅😅😅😅
😂😂😂
😂😂😂
@@Hiwet3589 😅
@@Hiwet3589 🤣🤪
Baletdar new😊
ጨዋታ ነዉ ምን ትጮህበት አለች ብር ቸግሮሻል?
😢በጣም በልጣጣ ነገር ናት 😢
ላለመሸነፍ ያደረገችው ጥረት ያኮራል እንጂ አያሳፍርም። ብር ደግሞ የአሸናፊዎች ሽልማት እና የችግሮች መፍቻ መሳሪያ መሆኑ ለማንም ግልጽ ነው።
ማሂን እንዴት እንደምወዳት
እዚህ ኮመርሻል የማያቸው ባለ ሽበት ሴትዮ በአንድ ወቅት የሆነ ልጄ ጠፋኝ ምናምን ብለው ሲተቹ የነበሩት ናቸው? እዚህ ቤት ውስጥ ነው የሚሰሩት?
የዛሬወቹ ተወዳዳሪወች ፈታ ብላችሁ ፈታ አረጋችሁኝ እ 29:59
ዜዶን አይቸ ነው የመጣሁት😂😂😂
እርዱን 😭
የዛሬወቹ ልዩናቸው በተለይ አንበሳወቹ የነዜዶ ጉርብ
ቡድን / ስብስብ = [ቲም/ግሩፕ]
Awassa ❤❤❤ 👌👌👌
ዜዶ ደስ ሲል ❤❤❤❤
አሁን ይሄ ልጅም ያዲሳባ ልጅ ነኝ ብሎ.. ሊጎርርብን እኮነው 🙄🙄 በፈጣሪ.... እንዲያዉም ማሂ ትግስተኛ ናት... በፈጣሪ
ሀዋሳ ሳትደርስ ብላ አሳሳተችው ከወላይታ ቀጥሎ ነው አርባ ምንጭ
ውይ ዜዶ ስወድህ
ዜዶ ነው ያሉህ 👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤
ማሂ ጨዋታ መሆኑን እረስታዉ ነዉ? 🤔 ምንድነዉ ሰዉን እንዲህ ማናናቅ። ጥበብ ይጐልሻል
ልጁማስረዳትአይችል
ዘወትር ማንበብ ፡ ያነበቡትን የማስረዳት ችሎታን ያዳብራል።
የመጨረሻ አይችልም አስበላት ልጅቷን ይህ ሾው ከተጀመረ እንደዚህ አይነት ይለፈኝ አይተን አናቅም 7ቱንም ይለፈኝ ይላል ሆ😂
እግሊዝኛ እየቀላቀሉ መናገር የለመዱ ሰዎች በአማርኛ ብቻ ግለጹ ሲባሉ ግራ እንደሚጋቡ ማሳያ ነው። 🙄
ንስሮች ወንዱ ጀዝባ ነገር ነዉ
ዜዶዬ ❤❤❤❤
Ewnet newu Zedo 1gna👍👍👍
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
Okay I will @@TruthEz
እንደ ዜዶ ፈታ የሚያደርግ ሰው ግን የለም
የፕሮግራሚ አቅራቢ እራሱ ዜዶ ቢሆን አሪፍ ነው
ዘወትርም አስደሳችና አዝናኝ አቅራቢም ነው።
እንደ ዜዶ ግን የሚሆን የለም
እሺ ትራክ ልግዛ
ምንአይነትየተጃጃለ ሰው መጣ
Zotir Gin Magbiyawun Bitarezmew Please
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
ምን የዞረበት ነው ጭንቅላቱ የማይሰራ . ፓስታ እና ፓስቲ የማይለይ ዶማ
የዘወትር ምንባብ ፡ አንብቦ የመረዳት አቅምን ይጨምራል።
ምንአይነት ደባሪ መጣብ
❤
ውይ. የኢቢኤስ. ማስታወቂያ. ሲያስጠላ
ብላች ተደርጎ ሰላጣ ይሆናል
❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዛሪሁን 😂
Zadoya sewodh eko ❤❤❤❤❤
አረ ናቲ ምን ሆነክ ነው
አንተማ የሆነ በሽታ አለብክ
😂😂
ፖስቲን
ፖስታ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እራስህ ሁን ነፃነትን ወይም ሸቱንለማስመሰል አትሞክር
ዘወትር ደስ ይበላችሁ ብሎ መልካም ምኞቱን መግለፁ ፡ እራሱን ስለሆነ ነው። 🤔
endezh chewata yanadedegn yelem bezich lij....kechalachu videown awrdut...
ከጨዋታ ህግ አንዱ "ድምፅ ማሰማት አይቻልም ነው" ዜድ ግን ምህህ...በኸኸኸ...ሁው ሁው ሁው እየለ ነው። ህጉ ተቀይሮ ነው ወይስ ጠያቂው ጆሮው አይሰማም?
demes masemat yichale bro
ይሄ ዝምታ ያሸልማል አይደለም 😂
❤😂😂😂😂
@@afro90s78
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
የወፎች አለቃ ዲቢጦች ነን አሉ ዲቢጥቹ ወፎነን ወፎነን አሉ
እረ በጥፊ ሳትይው ወጣሽ ሲያናድድ
በጥፊ በእርግጫ ፡ አይገኝም ዋንጫ ፦
ዜዶ😂😂😂
😮😮😮ማሂ ተረጋጊ ጨዋታ ነው ልጁን አንገበገበችው እኮ
አሸናፊዎች ፡ እየተበሉ በመሸነፍ ውስጥ ሊረጋጉ አይችሉም ፦ 😡
የጉጉት ይበል😂😂😂😂
Mhalet betam neber yemwedat ethiopia 🇪🇹 semeta hule neber yemfelgat yehone bota aycheat lanagrat beye selemafikrat ferauat aun ya hulu also keza beuala aychat zegchat nw yalefkut aunem ewedataleugn yewenet nw yemelachu
Zedo yarada lij nw yemechek anten telk bota nw yemnagegnek aykerem. Mhalet fonkaye amrobsheal selayeushe dess belognal 1 Ken bagegnshena banche yehonkuten benegrshe dess yelegnal okay. Yemechachu 10q 🙏 ♥️ ❤️ 💖 😍 I love u guy's
If u know this pretty plz 🙏 touch me up I wanna chat her weleta ekeflaleugn yemeren nw mawerat efelgaleugn
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
Ewnetm ye bole lije
Zedoooo Yichelale Aygeltswem😄😄😄😄😄😄😄....... please stand up comdeyun Aftenew!!!!. Mahi duakak new yalshiew temchetognal ye harer lij hono dukak yalagetemw yelem😄😄
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
ewnet new aschgrogn new legizew@@TruthEz
አስበለት
የሀረሯ ቅመሻል እንዴ
@Nati....አይነፋም 👅👅👅
ምን አይነት ገጠሬ ና ጥሬ ናት በናትህ ጨዋታ መሆኑን ረሳችዴ?
ዜዶአበሳ
የዜዶን ተጣማሪ እንደሌሎቹ አቅርቦ ያላሳየው/ማሳየት ያልፈለገው ምን ሆኖ ነው?
ውበቷ አስደንግጦት ይሆናል።
mahi gin yechiro lij weyim yeasebe lij malet debirosh nw tigermiyalesh bexam
echi endat liyargat nw
የምርደሰሲል፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Eds R 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
mahi she looks like helen meles btm new yemwodsh mahiiii
Zedo number 1!
This Ethiopia people problem don’t let him dawn the guy maybe it is not his talent, smart something else you might not even try it
Yeah! We want to see very confident and competent players on the stage. Win or go home is what we know. BTW , the grammar you used to write your comment is not a winner to say the least.
ለአማርኛ ዝግጅት ፡ አስተያየቱን በአማርኛ ብትፅፍ ይሻላል።
Ebs eko nefis new
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
ማሂ ቀበጥ ናት😂❤
ኧረ ፦ መበላት አያቀብጥም። 🙄
Min yetemeta new ke Mahi gar yalew
liju gin yeall new feta yarage kmer😂😂
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
ስትደብር ማሂ ምትባለዉ
እንዴት እነደደበረችኝ
Anchenu afer yasebelash denbazam setasetela denezez arogit keberebis chegaram
Mahi konjo