ክርታስ - Ethiopian Movie Kirtas 2024 Full Length Ethiopian Film Kertas 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024
  • ክርታስ - Ethiopian Movie Kirtas 2024 Full Length Ethiopian Film Kertas 2024
    Join this channel to get access to perks:
    / @netsebraqmedia
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

ความคิดเห็น • 300

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 10 หลายเดือนก่อน +115

    እኝህ አባት ያሉበትን ፊልም አሳድጀ ነው የማየው የኔ አባት እድሜ ይስጥወት በጣም ወደወታለሁ ❤

    • @mekidesbalcha7394
      @mekidesbalcha7394 10 หลายเดือนก่อน

      Enem betam❤

    • @like-ps9so
      @like-ps9so 10 หลายเดือนก่อน

      enam betam new mehodachew baban❤

    • @mihiretyene4119
      @mihiretyene4119 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እድሜና ጤና ይስጣቸው

    • @BranuAbera
      @BranuAbera 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @Zabo-A16
      @Zabo-A16 10 หลายเดือนก่อน

      Inem baxam❤❤❤❤

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 10 หลายเดือนก่อน +86

    ማነዉ እደኔ አባባን የሚወዳቸዉ እድሜ እና ጤና ላባቶቻችን🙏🙏🙏

  • @AaAa-mn7sd
    @AaAa-mn7sd 10 หลายเดือนก่อน +39

    “ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።”
    - ኤፌሶን 1፥2

  • @selam801
    @selam801 10 หลายเดือนก่อน +46

    ኬና ያለበት ፊልም ማየት ሱሴ ነው እወድሀለው❤😊

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 10 หลายเดือนก่อน

      Betekekele❤❤❤❤❤kanako

  • @BinyamTamirat
    @BinyamTamirat 10 หลายเดือนก่อน +50

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12❤
    ኢየሱስ ያድናል ❤❤

  • @ስደተኛዋየልጀናፋቂ
    @ስደተኛዋየልጀናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน +12

    እፍፍፍ ስትገጭ እኔን የገጨኝ ያክል ነዘረኝ በስማም ብቻ ቆንጆ ሀሪፍ ነው በርቱልን ፍቅር በፊልም ብቻ ቢሆንም ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ቀን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን አድለን ይሆናል እምየ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፍቆናል በተለይ ለኛ አማራዎች ከቤተሰብ ጋ እንኩዋን እንደ ልብ ካወራን ሰባት ወራችን እንደኔ ዳታ የሚለቀቅበት ቀን የናፈቀውውውው

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ምወዳቸው አባት ረጂም እድሜ ከጤነ ጋ ይሰጥወት አሜን !!!🙏🙏🙏

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 10 หลายเดือนก่อน +27

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ክርታስ እውነትም የሁላችንም መንገድበእግዚያብሔር ሀይል ነው ደስ ይላል ኬናዬዬዬዬዬ ትችላለህ የፊልሞች ድምቀት ነህ አባባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ አባባሎት ሁሉ መልህክት አለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 10 หลายเดือนก่อน +14

    አባባ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልወት ❤❤❤የሁላችንንምአባቶች እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤

  • @አርሰናልይቅደም
    @አርሰናልይቅደም 9 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄንን አባት ስውዳቸው ንግግራቸው ufffff ፈጣሪ እድሜሁን ይስጦት❤

  • @Sadasada-y6m
    @Sadasada-y6m 10 หลายเดือนก่อน +17

    እኒህ አባትን በጣምነወ የምወዳቸዉ 💓💓💓💓💓💓💓

  • @warqiitasama1921
    @warqiitasama1921 10 หลายเดือนก่อน +8

    ከና የሚወድ ተዋናይ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 10 หลายเดือนก่อน +7

    አርቲስት አክተር ቤቴሌሄም ኩምሳ ቤሪ እጅግ በጣም ድንቅ ብቃት ያላት ኢትዮጵያዊ እንጋፋ የፊልም ባለሙያ ነች ❤❤❤❤❤❤ እጅግ በጣም እንውድሻልን

    • @yasminali8189
      @yasminali8189 10 หลายเดือนก่อน

      Wayyoo አል የሆን ልጅ አንት ብዙ ቦታ ቤሪ ብቻ ናት ፊልም ላይ የምትታይህ😂😂😂

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 10 หลายเดือนก่อน +29

    የመዳም ቅመሞች ገባ በሉ ሀባይቢ❤
    መቸስ የኛ ነገር ከመዳም ተሸሽገንም ቢሆን😂😂 አያመልጠንም❤

    • @asdaassd6265
      @asdaassd6265 10 หลายเดือนก่อน +1

      ላዚም 😂❤

    • @ngsti277
      @ngsti277 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ❤❤❤

    • @selam801
      @selam801 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሳሕ😅

    • @alemtsehayworku7160
      @alemtsehayworku7160 10 หลายเดือนก่อน

      ሳሕ😂😂😂

    • @JdjdjjHdhd-pt7iy
      @JdjdjjHdhd-pt7iy 10 หลายเดือนก่อน

      አሣቅሽኝ አብሽርልኝ

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 10 หลายเดือนก่อน +4

    ኬናዬ ሶላለ ልዬው እስኪ የኬና አድናቂወች👍🥰

  • @kokisweet4121
    @kokisweet4121 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማነው እንደኔ ኬናን የሚወደው ፊልም ብዙም አላይ ግን አንተ ያለህበትን አሳድጄ ነው የማየው 😊❤❤

  • @strange_world40
    @strange_world40 10 หลายเดือนก่อน +3

    I am from somalia i love it movies ethiopian

  • @fatimaseid505
    @fatimaseid505 10 หลายเดือนก่อน +4

    ኬናየ ስወድህ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 10 หลายเดือนก่อน +7

    ኮመንት ሁሉ ኬና 😂 ከብዙ አይን እና አፍ ይጠብቅህ ወንድሜ ስራዎችህ ሁሉ በጣም ምርጥ ናቸው መስለህ ሳይሆን ሆነክ ነው የምትጫወተው በርታ ❤

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ስቀር😂

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube 10 หลายเดือนก่อน +1

      አንድ ሰሞን ሄኒ ነበር ሚሉት ሄኖክ ድንቁን 😂😂😂

  • @ababaababa6043
    @ababaababa6043 10 หลายเดือนก่อน +4

    አረ ቶሎ ልቀቁት እንወዳቹኋልን ሁላቹሁንም ፒወሪ እና ኬና እናተ ግን የውነት ፍቅረኛሞቺ ነው የምትመስሉኝ ❤❤❤❤❤

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 8 หลายเดือนก่อน

    የሚቀርቡን ሰወች በምን መገድ እንደቀረቡን ሳንረዳ እንጎዳልን ተናገሮ ቁርጥን ማወቅና ሚናን መለየት ጥሩነው💚💛❤👌👌

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 7 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ኬነ በጣም ነው ምወድከ ሆነከ እንጂ መሰለከ አትሰራም የእውነት ሲሆን ፍቅር ደሰ ይላል እውነተኘ ፍቅር ይሰጠን አሜን !!!🙏🙏🙏

  • @خديجه-ف1ن
    @خديجه-ف1ن 29 วันที่ผ่านมา

    ኬና አሪፍ ናው በርቱ❤❤❤❤

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb 10 หลายเดือนก่อน +6

    መቸም ኬና እኔን ከመዳምጋር ሣታቧክሠኝ አቀርም አድቀን የኔ ሺቅርቂር ❤

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂.ewenteshene.eko nwe.ena ersu.ayqerelgeme.asadeja.eko. nwe.mayewe❤❤❤

    • @SaraSara-dz2kh
      @SaraSara-dz2kh 10 หลายเดือนก่อน +1

      ኬና የመዳም ቅመሞችን አጥወልውሎ ሊደፋን ነው😌😌ኡፍፍፍፍፍ

    • @ZamZam-pg8qb
      @ZamZam-pg8qb 10 หลายเดือนก่อน

      @@SaraSara-dz2kh ክክክክክ በጣም

  • @hayathayat8142
    @hayathayat8142 10 หลายเดือนก่อน +1

    የምር የምር ኬናን እና አባታችን ብቻ ተመቹኝ የተቀራችሁት አትመሥጡም እዴ ለተመልካች እኳ ክብር ይኑራችሁ

  • @kalambadikoottumala6086
    @kalambadikoottumala6086 10 หลายเดือนก่อน +4

    አባባ ያሉበትን ፊልም ስወደውው ምክራቸወ ተግፃፃቸውን ሰወደው በእድሜ በጤና ይጠብቆት ሸ አመት ያኑረልን🥰😊

  • @hathat7509
    @hathat7509 10 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ግርም የሚለኝ ከመቼው ወደ ፍቅር ሚገብት ነገርስ መጀመሪያው ከታየ መጨረሻውን ምናውቀው ብቸኛው የኢትዮ ፊልም😅😅😅😅😅

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 10 หลายเดือนก่อน +13

    አሪፍ ነው በተለይ መጨረሻው ተመቸኝ 🙏🙏💖💖💖

    • @እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ
      @እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ 10 หลายเดือนก่อน +1

      እ ሞተይ እኮ 🙄

    • @sante-jb2tj
      @sante-jb2tj 10 หลายเดือนก่อน +2

      ያንችን ኮመት አይቼ ነበር የጀመረኩት ቱ ግዜን አቃጠልሽብኝ😂😂😂

    • @Ahmed-211
      @Ahmed-211 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@sante-jb2tj እኮ የማን ተቃጥሎ የማን ይቀራል 😂😂😂

    • @Ahmed-211
      @Ahmed-211 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ የወላዋይና የከሀዲ መጨረሻ አሀው ነው 😡😭

    • @abdumuhe-br6rm
      @abdumuhe-br6rm 10 หลายเดือนก่อน +1

      minu temechek ye kebedegn ke 2tu memret enji ... directeru nw yemotew

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጭፍን ጥላቻን ከአእምሮአችን ውስጥ እናስወግድ አሪፍ ነው በርቱ❤

  • @Yasminmudaa
    @Yasminmudaa 10 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ ለረሱ የተለቃቀ መስሎኝ ስናከው እቢኣለኝ ሰይጋጉ አይለቁትም የኪይ አድናቂውች ግጭኙ የመደምስራ የጋጨሽ አይበቃሽም እደትሉኝ ቅመሞች ብቻ ❤❤❤❤❤ aLove

  • @ማራናታ-ኀ7ጰ
    @ማራናታ-ኀ7ጰ 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮ ፊልም እኮ መጨረሻውን ራሳችን እያወቅን ተቸገርን 😂😂😂😂

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 8 หลายเดือนก่อน

    Kanaya kale arife nw ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abogerebmedia5627
    @abogerebmedia5627 10 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክለኛ የሴቶት ማንነት ያሳያል። ሴት ልጅ አጠገብዋ ያለዉ ፍቅር አይታያትም።

  • @GHs-bs7oj
    @GHs-bs7oj 10 หลายเดือนก่อน +2

    ገና ልጀምር ነዉ እርግጠኛነኝ ኬና ሥላለ ሀሪፉ ይሆናል 😅እርግጠኛ ነኝ

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኬናን..ተከትዬ..መጣሁ

  • @ZeybaHassen-fm3lg
    @ZeybaHassen-fm3lg 10 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ ሰወቹ ብቻ ነው የተቀያየሩት ተመሳሳይ ፊልም ሰለቼን😅 ለማንኛውም ምንም አይል ኬናየ እንወድሀለን❤

    • @Yasminmudaa
      @Yasminmudaa 10 หลายเดือนก่อน

      ገና እያይውትነው ገና ሰለይው ኮመቱን ከይው አድይነትናው ሲሉ

  • @Yemarshet-n7h
    @Yemarshet-n7h 9 หลายเดือนก่อน

    Ereee yasazinal ❤❤❤❤

  • @mwh2411
    @mwh2411 4 หลายเดือนก่อน

    😥😥😥😥ዉይ መጨረሻዉ ግን 💔💔💔ያሳዝናል 😢😢😢

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 10 หลายเดือนก่อน +6

    ኬኛ ምርጥ የሚለው ቃል እራሱ ያንሳሀል ትችላለህ❤❤❤❤❤

    • @AsterW-f5f
      @AsterW-f5f 10 หลายเดือนก่อน

      ኬና ነው 🎉ኬኛ😂

    • @AsterW-f5f
      @AsterW-f5f 10 หลายเดือนก่อน

      ኬና ነው 🎉ኬኛ😂

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 10 หลายเดือนก่อน

      Kanaya.yeleyale.betelaye siyafeqere.uffffff.yefqere.sewe.tebarke❤❤❤❤❤

  • @meneta-media
    @meneta-media 10 หลายเดือนก่อน +3

    Ato Girum (boss ) temchegnaleh yemcheh arife new

    • @Temesgena_bate517
      @Temesgena_bate517 10 หลายเดือนก่อน +1

      ከሰዎች ለየት ለማለት ብለሽ እንዳይሆን ኬና አይን በዛበት😁😁😁

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 9 หลายเดือนก่อน

    ኬና..ትችላለህ❤❤❤❤❤

  • @RibkaAshebir
    @RibkaAshebir 7 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus thank you for joy

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 10 หลายเดือนก่อน +4

    ቱሎ ልቁት ኪያ የለበትን ፈልጊ ነው እማይው❤❤❤❤❤

    • @Amen2216
      @Amen2216 10 หลายเดือนก่อน +2

      Ya... እኔም ❤ የሆነ ፍቅር ነገር 😊

    • @ShakiraShakira-f6f
      @ShakiraShakira-f6f 10 หลายเดือนก่อน

      er edew beka ye madame kememoche setasiku 😅😅

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 10 หลายเดือนก่อน

    Great Wisdom!

  • @LoveLove-r7w
    @LoveLove-r7w 9 หลายเดือนก่อน

    ኬናዬ❤❤❤❤❤

  • @ስለሁሉምነገርእግዚብሔርይ
    @ስለሁሉምነገርእግዚብሔርይ 8 หลายเดือนก่อน

    ሴትን ማንነቶን በደንብ ያሳየን ፊልምነው እሶ መጨረሻው ይገባታል በትክክልነው አጨራረሱ እሶ ሙታማለቁ ምርጥነው

  • @wubneshyemaryam
    @wubneshyemaryam 10 หลายเดือนก่อน

    betam des yemil film bet kiya ❤❤❤

  • @azmerawazanaw1365
    @azmerawazanaw1365 10 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ ውሳኔዋ ምን እንደሆነ አላወኩም ነበር ኬናን ትታ መሄዷ ግን ጥሩ ነውን 😢😢

  • @RODASTEKESTE5111
    @RODASTEKESTE5111 10 หลายเดือนก่อน

    Kiena yenie abat betam mrt film naw ❤❤❤❤❤

  • @Astertesfaye-yp3co
    @Astertesfaye-yp3co 10 หลายเดือนก่อน +35

    Kena,afakrhalu,, love you so much, my love,in,kena, Ethiopia, moving, artist,,,,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @አይዱኒያ-ዘ5ዀ
      @አይዱኒያ-ዘ5ዀ 10 หลายเดือนก่อน

      🤔

    • @Kalkidan200
      @Kalkidan200 10 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣

    • @ZdSd-e3n
      @ZdSd-e3n 10 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @like-ps9so
      @like-ps9so 10 หลายเดือนก่อน +1

      what love kena besalm new😮😂😂😂

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi 10 หลายเดือนก่อน +1

      Eshi amesegenalhu yekena tewekaye negne 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍😍😍😍😍✌️

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij 9 หลายเดือนก่อน

    አባባን ስወዳቸው ❤ኬናን ስላየሁ ነው ጨርሸ ያየሁት

  • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
    @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน

    ለበጎ ነው በትክክል አባባ እድሜያቹ ይዘም

  • @mikigetu1352
    @mikigetu1352 10 หลายเดือนก่อน +1

    ደግሜ ለማልመጣበት ዓለም ለምን የውሽት ኑሬ አለፋለሁ 👈👈👈👈👈👈

    • @banchnegn1880
      @banchnegn1880 10 หลายเดือนก่อน

      Great message, gn eko kaluan altebekechim😂😂😂

  • @TegenWondmu
    @TegenWondmu 10 หลายเดือนก่อน +3

    Wow Amazing ❤❤❤❤❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፁ ግን ምንድነው ቁርጥ ቁርጥ ይላል ትክክል አይደለም ኬና ስላለበት እያየሁት ነው ግን😁😁😁❤❤❤❤

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 10 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ ደሞ ተለቋን በይ አቤት አገባቤ ሱክ ብየ ቀራሁ መችም የኪያ ነገር ይደፈኛን እሱ እያለብት ፊልም ❤

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 10 หลายเดือนก่อน

      Esima.yeleyale❤❤❤❤kanaya

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፊወሪ አፍላ ፍቅር ላይ ብቻ አለባበሷ ደህናዉ እሌላዉ ላግ ግን ተገላልጣ ኤጪ😏😏😏 ፊልሙ ግን ጥሩ ነዉ❤❤

  • @HawletYouYube
    @HawletYouYube 9 หลายเดือนก่อน

    እናተ ደሞ መጨረሻ ያምራል እያላቹ ሠዉን ምታጋጉነገርስ ሥለተገጨች

  • @Aflyaseyd66
    @Aflyaseyd66 10 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሬው ብዙም አነፋም ብቻ ጥሩ ነው

  • @tube-jr7wb
    @tube-jr7wb 8 หลายเดือนก่อน

    Wow❤❤❤❤

  • @seasea3347
    @seasea3347 10 หลายเดือนก่อน

    ኬኝየየየየየ❤❤❤❤

  • @Rozashife
    @Rozashife 10 หลายเดือนก่อน

    ኬናየ ግን የምትሰራቸው ፊልሞች ላይ አፍቃሪ ሆነክ ስትሰራ ሙጭጭ አትበል ፍቅር እና መውደድ ይለያያሉ አብሮ ማደግ እና መላመድ ከፍቅር ይለያሉ ባለፈው ገዳም ገባክ ዛሬ ደግሞ ወንድሜ እያለችክ አንተ ፍቅር የምታፈቅራት ሴት ስለወደደች አፈቀረች ማለት አይደለም እና ወንዶችየ ህይወት ይቀጥላል በማለት ታላፈቀረችክ መንገዱን ለቀክ የምታፈቅርክን ፈለግ ማድረግ ነው መድሀኒቱ

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኬና ንና አባባን አይቼ ነዉ የመጣሁት አያቴ ነብሱን ይማረዉና በጣም ነዉ የሚመሳሰሉት❤❤❤❤❤❤

  • @user-ec21
    @user-ec21 10 หลายเดือนก่อน

    አባታችንን ለማየትነው የምጣሁት ስወዳቸው❤❤❤

  • @DxbDubai-h6t
    @DxbDubai-h6t 10 หลายเดือนก่อน

    ሀይ ውዶችዬ እስኪ ገና ላየው ነው ቅመሞችዬ እኛንም በሰላም ለአገራችን ያብቃን

  • @ughv4928
    @ughv4928 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፊወሪ የኔ ዉድ በሂ መጣሽ😂

  • @noornoor3552
    @noornoor3552 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከና እነ ፊሆር ስወደቹ

  • @sjsjsjjsjsj8742
    @sjsjsjjsjsj8742 10 หลายเดือนก่อน

    ኬናዩ የኔ ፍቅር

  • @hiwothailu
    @hiwothailu 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢 አሪፍ ነው

  • @faysalalam8157
    @faysalalam8157 10 หลายเดือนก่อน

    ሰናይት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤

  • @helumissmisshelu8278
    @helumissmisshelu8278 10 หลายเดือนก่อน

    ኬና 🥰🥰ባጣም ነው ምዎድክ

  • @Hiwotgirma-qt8ol
    @Hiwotgirma-qt8ol 10 หลายเดือนก่อน +1

    Das sil😙😙😙

  • @ethiopiaethiopia1641
    @ethiopiaethiopia1641 10 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ፍቅረኛዋ ኬናየ ነበር ግን እሷ ሁለት ❤ልብ አይ ሴቶች እምንወደውን ሳይሆን እሚወደድንን ትቱን ስንቶቻችን የልብ ❤በሽተኞች ሆነናል 😢😢😢😢 ጓጉቸነበር ግን መጨረሻ ጥላው ልኬድ እሚወዳትን 😊

  • @NaimahMahammad
    @NaimahMahammad 10 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይይ❤❤

  • @GelilayedemufreJesusmylife
    @GelilayedemufreJesusmylife 10 หลายเดือนก่อน +2

    Ayiche comtalew kmemoche nu eniyew yale egna aydemkm betu😂😂😂😂be knenet demrugn❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 9 หลายเดือนก่อน

    ቲሽ ይሄን ያህል ጓጉቼ ሲያስጠላ መጨረሻው ተበላሸ 😢😢😢😢😢😢

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 6 หลายเดือนก่อน

    ጥፋቱ የኬና ነው እንደሚወዳት አልነገራት በምን ትወቅ ምኑ የወደቀ ሙቪ ነው

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 10 หลายเดือนก่อน

    keyu ❤❤❤❤❤

  • @sebleabebe400
    @sebleabebe400 10 หลายเดือนก่อน

    ኬና❤ስላለ ነው እማይ

  • @AlemMitku-u4o
    @AlemMitku-u4o 10 หลายเดือนก่อน

    ይለቀቅ❤❤❤

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይለቀቅ

  • @uaevip472
    @uaevip472 10 หลายเดือนก่อน

    ምኑ አስቀያሚ ፊልም ናው ኤጭ ማቻራሻዉም ያስጠላል 😢

  • @huaweiphonr6378
    @huaweiphonr6378 10 หลายเดือนก่อน

    Ihe kena baxam iwadihalw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OUMU527
    @OUMU527 10 หลายเดือนก่อน

    ደግ መኪናይቱ አነሳቻት ግን ለምንድነው የሚወዱንን የምንጎዳው

  • @لمىالقحطاني-ه6ش
    @لمىالقحطاني-ه6ش 10 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ

  • @እግዛብሄርፍቅርነው-ተ6ሸ
    @እግዛብሄርፍቅርነው-ተ6ሸ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይለቀቅ😂😂❤❤

  • @strange_world40
    @strange_world40 10 หลายเดือนก่อน

    power and maney

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኬና ከሴት ኮመንታተሮች ያውጣክ😅😅😅

  • @werkeyeBekele
    @werkeyeBekele 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂የሚወደንን አኖድ እኛሴቶች😂😂😊

  • @EKRAM357
    @EKRAM357 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚያስጠላ ፊልም ስታስጠሉ ስታናድዱ እኛ ለመዝናናት ለመደሰት ፈታ ለማለት ልቦናችንን ለማደስ እጂ ፊልም የምናየው ካለንበት ጫና አይምሯችንን ቆይ በጃችሁ ፅፋችሁ ታስለቅሱናላችሁ የስራችሁን ይስጣችሁ ኤጭ

  • @TarikMar-kr8hw
    @TarikMar-kr8hw 8 หลายเดือนก่อน

    Gera yegebawe film

  • @እራሔልየድግልጅ
    @እራሔልየድግልጅ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ፊልም ሢሪወች አረጋጉት እንዶ ወጣባት እኮ ዞሮ ተበላሽታችሗል አንገቷ ሥር እየመጨሞጨ😂😂😂

  • @dubai1280
    @dubai1280 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኪናየ መጣልኝ የኔ ንጉሥ😢❤❤

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 9 หลายเดือนก่อน

    🔥🔥💞💞💞

  • @yedngllij3794
    @yedngllij3794 10 หลายเดือนก่อน

    mechereshaw baymechegnm firmu aref neber gin benante eyta ljtua yeman mohon neberebat tlalachihu?

  • @dubai1280
    @dubai1280 10 หลายเดือนก่อน +4

    ኡኡ ጃኬቱን አዉልቆ ሢወጣባት እኔን ወረረኝ 😂😂😂

    • @EduAbay
      @EduAbay 10 หลายเดือนก่อน

      ኡኡኡ የተመታሽ😂

    • @dubai1280
      @dubai1280 10 หลายเดือนก่อน

      @@EduAbay 🤣🤣😂

    • @Seadi-ou3ml
      @Seadi-ou3ml 10 หลายเดือนก่อน

      ያንችስ ከፍ 😂😂😂

    • @sartt3832
      @sartt3832 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔንብያይ የመዳምኝ ብርጭቆሠበርኩባት😅😅

    • @AminahAlso-l1i
      @AminahAlso-l1i 10 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

  • @endiami5704
    @endiami5704 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yilekek

  • @Abitegeldo
    @Abitegeldo 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍልሙ አስጠልቶኝ ነበር ግን መጨሬሻዉ አስዴስቶኛል

  • @zaidtewele9089
    @zaidtewele9089 9 หลายเดือนก่อน

    ሂወት ላይ ማርፈድን እና ጭፍን ጥላቻ መቅረት እንዳለበት ተምሬበታለው 🙏🙏