ፍሬ ከናፍር // የአቶ ጌታቸው ረዳ ንግግር እና ቀጣይ ፖለቲካዊ ጨዋታ ወዴት? - ክፍል1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.พ. 2021

ความคิดเห็น • 837

  • @saltansaltaan8661
    @saltansaltaan8661 3 ปีที่แล้ว +90

    እውነት እናንተ የአመቱ ምርጥ ሰዎች ናቹ

  • @macammadmaacemacammad5135
    @macammadmaacemacammad5135 3 ปีที่แล้ว +61

    እኔ ትግራዊ አይደለሁም አፋር ነኝ ግን ጌቾ ትክክለኛ ፖለቲከኛ ነው እናም ትናንት ድምጽን በሰማሁ ግዜ የተሰማኝን ደስታ በቃላት መግለፅ የማልችል ነው
    ልናጣው የማይገባ በሳል ፖለቲካኛ ነው። ጌቾ ይህም ቀን ያልፈል በርታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @titititi1313
      @titititi1313 3 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤❤💪💪💪💪

    • @Transcend680
      @Transcend680 3 ปีที่แล้ว +2

      ውሸታም አፋር አይደለህም።።

    • @alemalemselam3753
      @alemalemselam3753 3 ปีที่แล้ว

      ውሻ ዓፋር

    • @macammadmaacemacammad5135
      @macammadmaacemacammad5135 3 ปีที่แล้ว

      @@Transcend680 ከባለቤቱ በላይ ያወቀ ቡዳ ነው
      እና ምን ነኝ

    • @user-ln9zh2fq5q
      @user-ln9zh2fq5q 3 ปีที่แล้ว

      ምትሳደቡ ሁላ በደረቅ ልብዳቹ

  • @gkchhh1857
    @gkchhh1857 3 ปีที่แล้ว +112

    በቃልየ ሀገርየ ስወዳችሁ እኮ ለእውነት የቆማችሁ

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 3 ปีที่แล้ว +110

    ጌች ምለት የኛ ድንቅ ሰው ነው

  • @user-gx6eo8xs7k
    @user-gx6eo8xs7k 3 ปีที่แล้ว +182

    የገቼየ ድምፅ ሰምቼየ ቆንጆ እንቅልፋ ተኝቼየ አደርኩ ተመስገን አምለክይ። ድል ለትግራይ ህዝብ ❤️❤️❤️💪💪💪💪

    • @danakwt8233
      @danakwt8233 3 ปีที่แล้ว +9

      Yes we are so happy

    • @Helawit
      @Helawit 3 ปีที่แล้ว +9

      ድል ንሀፋሽ ህዝቢ 💛💖💛💖💛💛

    • @elsatesfay9974
      @elsatesfay9974 3 ปีที่แล้ว +8

      እወ ሓቅካ ደቂስና ሓዲርና እልልል

    • @luliya6032
      @luliya6032 3 ปีที่แล้ว +6

      አዎ ሁላችንም ደስተኞች ነበርን

    • @abebechimbae7252
      @abebechimbae7252 3 ปีที่แล้ว +4

      አለም ኩሉ ዘሉ ትግራይዋይ አዬ ተሐጉሱ አዬ ተመሰገን አዬ ንብል ለአምላክ

  • @dhsdhjzbxbxn8250
    @dhsdhjzbxbxn8250 3 ปีที่แล้ว +162

    ትክክል ጌታቸው ረዳ ጂግና ነዉ 💪💪💓💓💓

  • @mesobTigray03
    @mesobTigray03 3 ปีที่แล้ว +123

    ቀላል የጌች ሳኒታይዘር ድምፅ ከሰማሁኝ በሃላ ለሽ ብየ ነው ያደርኩት! ተመስገን🙏
    ትግራይ ትዕወት✊

    • @ayalqie4587
      @ayalqie4587 3 ปีที่แล้ว

      ተያዜ እኳ!!

  • @user-kb6bk7np2f
    @user-kb6bk7np2f 3 ปีที่แล้ว +38

    በቃሉ እንኳን ደህና መጣህ !!🙏🙏🙏ሁለታችሁም ጀግና ጋዜጠኞች ናችሁ ብል ማጋነን አይሆንብኝም ።

  • @elsatesfay9974
    @elsatesfay9974 3 ปีที่แล้ว +76

    ጌች እንኻዕ ናብ 11 የካቲት ኣብፃሃካ ትግርይ ትስዕር

  • @embaygab9949
    @embaygab9949 3 ปีที่แล้ว +17

    በጣም እንጂ ደስታችን ወደር የለዉም ተመስገን ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለስላሴ ይሁን አሜን ክብር ለእመቤታችን ለቅዱሳን መላእክት ለፃድቃናት ተመስገን ለኛ ይዋጋል እግዚአብሔር ዳይ ወደ ፀሎት

    • @mtewahido4849
      @mtewahido4849 3 ปีที่แล้ว +1

      temecheshign widie❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @tigraytigraytagray8404
      @tigraytigraytagray8404 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @kaltade5304
    @kaltade5304 3 ปีที่แล้ว +102

    አምላክ እናንተን ይጠብቅ ኢትዮጵያ እውነት የሚያወራ አይወደድም ተጠንጠቁ

  • @user-fp3fo4lb2s
    @user-fp3fo4lb2s 3 ปีที่แล้ว +180

    ገታቾው ስሰማ በደስታ ዘለልኩ ተመስገን ኣምላኬ

    • @hmh2324
      @hmh2324 3 ปีที่แล้ว +9

      enyam betam batam kimgalsiw beliy das belognle ehity

    • @truthprevails4141
      @truthprevails4141 3 ปีที่แล้ว +6

      Zare kenon molo destegna hugne new yasalefkot nafkogn neber besmam 😑

    • @birhaneabraham6343
      @birhaneabraham6343 3 ปีที่แล้ว +2

      REALLY is very gentle man.

    • @haylayaregawi3219
      @haylayaregawi3219 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔው ከመጠን በላይ

    • @mulugetaestifanos3531
      @mulugetaestifanos3531 3 ปีที่แล้ว

      @@birhaneabraham6343 pin buy q

  • @elssahaylo8382
    @elssahaylo8382 3 ปีที่แล้ว +117

    ኣዉሎ ኣንደኞች እግዚኣብሄር ይጠብቃቹ

    • @dghhg1985
      @dghhg1985 3 ปีที่แล้ว

      "ጥጃ ራስ" ጀነራል በራሳቸው አጠራር "ርእሲ ምራኽ" የሚሉት እንደ nick name ነው፡፡ የጌታቸው ንግግር ቀረፃ ከየካቲት 3 እና 4 እንደሆነ ስለ ሙርከኛዋ የዩንቨርቲ ምሩቅ ማገናዘብ ትችላላችሁ

  • @lilikiros9356
    @lilikiros9356 3 ปีที่แล้ว +15

    ጌች ጅግና ሳኒታይዘር ምርጥ ሶዎች ናቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ👍😍😍

  • @user-kb4ld6ki5z
    @user-kb4ld6ki5z 3 ปีที่แล้ว +29

    ጌች የኔ ጅግና 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️

  • @sratasrata5383
    @sratasrata5383 3 ปีที่แล้ว +14

    ጌቾ ዓይነይ ዕድመን ጥዕናይ ይሃብካ ፀላእኻ ፀላኢ ትግራይና ዓይኑ ይፍሰስ ሰላም ትግራይና ይመለስ መሊኢ ይፍሰስ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 ปีที่แล้ว +16

    ትላንት እጅግ በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር ዛሬ ደግሞ ከትላንት የኮረጀ ይመስል በደስታ ቀኔን አጅቦት ለነገ ብሩህ ቀኔ እያዘጋጀኝ ነው አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏 ለእናንተም መልካም ቀንን ተመኝሁ yidne ethio

  • @getachewhailemariam7645
    @getachewhailemariam7645 3 ปีที่แล้ว +93

    በቄ ስለ አቶ ጌታቸው ረዳ የቛንቓ ብቃታቸው በደንብ ገልፀሀዋል።

    • @rutha6598
      @rutha6598 3 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪህን አስብ
      አሁን ሞት የሚነካህ የማይመስልህ የምታዋጋ፤ አዋጊ ፖለቲከኛ፤ ሚዲያ ላይ እየወጣህ መርዝ የምትረጨው ሁሉ አንድ ቀን ወደድክም ጠላህም እንደወትሮው የማትቀጥልበት ጊዜ ይመጣል። እንዲሁ አልተገኘህም ፈጣሪ አለህ ምናልባትም ከሀዲ ከሆንክ ያንተን አለማመን የእግዚአብሄር ህልውና አያስቀረውም ምናልባትም የምትኖርለት ሳይሆን ክፋትህን የምትደብቅበት ሀይማኖት ሊኖርህ ይችላል። ለጊዚያዊ ጥቅም፤ ለገንዘብ፤ ለዝና ብለህ በምታደርገው ነገር ሁሉ በሰው ፊት ልታስመስል ልታታልል የተሳካልህም ሊመስልህ ይችላል፤በእግዚአብሄር ፊት ግን አንተነትህ እርቃኑ ይወጣል። ተረት እንዳይመስልህ ራስህን አታታልል። በታሪክ ውስጥ በሀብቱ በዝናው በእውቀቱ በጀግንነቱ ከሞት የተረፈ ሰው የለም። ሞት ከሁሉም በላይ ሀያል ነው ሁሉንም እኩል ያደርጋል ሞትን የፈጠረው እግዚአብሄር ነው ይገድላል ያድናል ይፈጥራል በሃላ ደግሞ ምድርን ይጠቀልላል።
      ስለዚህ ቆም እንድትልና እንድታስተውል ልምከርህ። የእግዚአብሄር ቃል የሆነው መጽሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል።
      የጭንቀት ጊዜ ሳይመጣ፣ “ደስ አያሰኙኝም” የምትላቸው ዓመታት ሳይደርሱ፣በወጣትነትህ ጊዜ፣ ፈጣሪህን አስብ። ፀሓይና ብርሃን፣ጨረቃና ከዋክብት ሳይጨልሙ፣ደመናትም ከዝናብ በኋላ ሳይመለሱ፣ቤት ጠባቂዎች ሲርዱ፣ብርቱዎች ሲጐብጡ፣ጥቂት በመሆናቸው ፈጪታዎች ሲያቆሙ፣በመስኮት የሚያዩትም ሲፈዙ፣ወደ አደባባይ የሚያወጡ በሮች ሲዘጉ፣ወፍጮ ሟልጦ ድምፁ ሲላሽ፣ሰው በወፍ ድምፅ ሲነሣ፣ዝማሬው ሁሉ ሲዳከም፤ዳገት መውጣት ሲያርድ፣መንገድም ሲያስፈራ፣የለውዝ ዛፍ ሲያብብ፣አንበጣም ራሱን ሲጐትት፣ፍላጎት ሲጠፋ፤በዚያም ጊዜ ሰው ወደ ዘላለማዊ ቤቱ ይሄዳል፤አልቃሾችም በአደባባዮች ይዞራሉ።የብር ሰንሰለት ሳይበጠስ፣የወርቅ ሳሕንም ሳይሰበር፣የውሃ መቅጃው በምንጩ አጠገብ ሳይከሰከስ፣ወይም መንኰራኵሩ በውሃ ጒድጓድ ላይ ሳይሰበር፣ዐፈር ወደ መጣበት መሬት ሳይመለስ፣መንፈስም ወደ ሰጠው ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ፣ፈጣሪህን አስብ።ሰባኪው “ከንቱ ከንቱ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው!” ይላል። መጽሀፈ መክብብ 12:1- 8
      ከዚህ ሁሉ ማምለጥ የምትችልበት አንዱና ብቸኛ መንገድ የሰውን ሁሉ ሀጢአት ተሸክሞ በመስቀል ላይ የሞተው መድሀኒአለም ክርስቶስ ሞቱ እኔን ለማዳን ነው ብለህ ስታምን ነው።
      “ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” ዮሀንስ ወንጌል 14:6
      አኑኑ ከልብህ ጥራው ያድንሀል። ለዘላለምም ይታደግሃል። “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።” ሮሜ 10:13

  • @elssahaylo8382
    @elssahaylo8382 3 ปีที่แล้ว +41

    ኣዎ ደስ ብሎናል በቃሉየ ኣገርየየየየ so ilove you

    • @tafessehadera8920
      @tafessehadera8920 3 ปีที่แล้ว +1

      Min aytesh new des yalesh .bekalu eko naymeaz eiyu ayflten ziblekie zelo keteredakum aytdgfu.

  • @liyawubet4371
    @liyawubet4371 3 ปีที่แล้ว +14

    ሰላም ለናንተ ይሁን 2ታቹ የግዚያችን ብርቅየ ጋዘዜጠኞች ናቹ የትግራህ ህዝብም በጣም ያከብራቸዋል ! Thank you for your honesty🙏 ቀጥሉበት🙏

  • @mohabest817
    @mohabest817 3 ปีที่แล้ว +42

    ጌቾ የ ኣንበሳ ሳኒታይዘር ❤💛

  • @user-pc4fi4lb5b
    @user-pc4fi4lb5b 3 ปีที่แล้ว +90

    በጣም ደስ ብሎን ነው ያደረው እንኳን እኛ ኣንተም ታስታውቃለክ እንደተደሰትክ😉ድምፃቸው ስለ ሰማን ብቻ ሳይሆን በምን ያህል ጠንካራ ህዝብ እና ሰራዊት ውስጥ እንደተፈጠርን ኣስደስቶናል ።
    ገና ሙሉ ደስታ ይሆናል ቀናት ነው ሚቀረው ኤርትራ ወታደር እና ብልግና ወታደር ተጠራርጎ እንዲያልቅ

    • @abibahgoiss9666
      @abibahgoiss9666 3 ปีที่แล้ว +3

      ስለም ስለም ውንድሜዩች

    • @hey1232
      @hey1232 3 ปีที่แล้ว +6

      Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn 🙌🏾

    • @hmh2324
      @hmh2324 3 ปีที่แล้ว +4

      amen amen

    • @abibahgoiss9666
      @abibahgoiss9666 3 ปีที่แล้ว +3

      አብይ አህመድ ውሽታም ነው

    • @abibahgoiss9666
      @abibahgoiss9666 3 ปีที่แล้ว +3

      በቃሉ ገና ሕዋሀት ተመልሳ ይመጣል እመኑይ

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 3 ปีที่แล้ว +14

    ብርሀኑ ጁላ ከዚህ መማር ነበረበት!!! እኔ እስካሁን የማደንቀው የጌታችው ንግግር "የአብይ መንግሥት የትግራይ ከተሞች ለማስተዳደር ሳይሆን ትግራይን manipulate ለማድረግ ነው" ያለው ከ3 ወር በፊት

  • @asmelash4029
    @asmelash4029 3 ปีที่แล้ว +26

    ለሁለታቹ ያለኝ አድናቆት መግለጽ እወዳለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @user-cl4fs2dt6k
    @user-cl4fs2dt6k 3 ปีที่แล้ว +37

    ትግራይ ትስዕር

  • @berheberhe953
    @berheberhe953 3 ปีที่แล้ว +24

    Getachew reda is the hero of new generation of tigray victory for tigray people God bless the world from Toronto Ontario Canada

  • @kebkeb942
    @kebkeb942 3 ปีที่แล้ว +13

    በቃልየ አወ ደስ ብሎን ነው ያደረው እናመሰግናለን በቃልየ

  • @marwadarwiche2285
    @marwadarwiche2285 3 ปีที่แล้ว +40

    ትግራይ ትሰር በቃሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @suraphelphilips677
    @suraphelphilips677 3 ปีที่แล้ว +56

    ቱፍ ቱፍ !!! የኢትዮጵያ መከላከያ ወርዶ ወርዶ የኤርትራ ወታደር አሽከር ይሁን ??? በቁሙ የሞተ መከላከያ !!

  • @d.teweldemahari519
    @d.teweldemahari519 3 ปีที่แล้ว +20

    ኣውሎ ሜድያ በጣም ነው ደስ እምትሉ እናንተ ለኢትዮጵያ በሓቅነት የቆማቹ ምርጥ ምርጥ ልጆች ናችሁ ኣይዛቹሁ በርቱ እውነት ነው ጌታቸው ረዳ ለየት ያለ ኣስተሳሰብ ያለው ሰው ነው

  • @roozroozy6793
    @roozroozy6793 3 ปีที่แล้ว +1

    በቃሉ በጣም ነው ደስ ያለን የጀግና ኣባታችን ጌቼ ኣቦ ሓዊ ስንሰማ እንዴት ደስ አለን መሰለህ የኢትያጵያ ህዝብ ለትግራይ ህዝብ እንዲጠፋ ለጠሩ ኢጁን ደረትን ላይ አርጎ ሲደግፍ እኛ ግን አለን እግዛእብሄር ይመስገን ለወደፊቱ እንኖራለን ፈጣሪ የፈጠረን ማንም ኣይጠፍንም ስለዚህ ጠላት በጌቼ ድምፅ መስማቱ ቅጥል ሲል እኛም ደስ ብሎን ነው ያደርነው በየካቲት 11ታሪክ ይደገማል ድል ለትግራይ መከለክልያ ጀግና ዓወት ንሓፍሽ

  • @samueltbrhan4637
    @samueltbrhan4637 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌችችችችችችች የእኔ ብቻ ሳይሆን የሁሉም የትግራይ ህዝብ ጀግና ነህ የትግራይ ህዝብ ሁሉ ከጎናቹ ጋር ነው ድል ለትግራይ ህዝብ ነው
    viva Gechchchchc

  • @NadiaNadia-jg2eo
    @NadiaNadia-jg2eo 3 ปีที่แล้ว +30

    ሀገር ምርጥ ጋዜጠኛ ቀጥሉበት ልትሰሙ የማትሰለቹ. እንቁ ናችሁ.

  • @addisgg1975
    @addisgg1975 3 ปีที่แล้ว +49

    two journalists who speak for really. compliments You have to keep it up

  • @bekind5754
    @bekind5754 3 ปีที่แล้ว +17

    የእውነት ሰዎች ናችሁ

  • @abdulwasieibrahim1013
    @abdulwasieibrahim1013 3 ปีที่แล้ว +17

    አሁን ገባኝ የጌታችው ድምጽ እንዳይታላለፍ ነው ለካ ግን ክሚድያ በላይ ተላልፋዋል TMH እናመስግናለን

  • @kassazegeye269
    @kassazegeye269 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ፍሬ ከናፍር አዘጋጆች ሰላማችሁ ይብዘልን በጣም የማደንቃችሁና የማከበራችሁ
    የትግራይ ተወላጆች በአቶ ጌታቸው መግለጫ ተደስተው ይሆናሉ ላልከው በቃል እውነት ነው በጣም ደስ ብሎናል በዚህ ሰዓት የኢትዮጵያ ባላስልጣናት የጀርባ ቅማል ሆነው የሚናገሩትም የሚያደርጉትም በተማረረና በሚሰቃይ የትግራይ ህዝብ ሳኒታይዘርን ፀረ ተባይን ሰምቶ የማይደሰት ሊኖር አይችልም፡

  • @jonathanfsaha928
    @jonathanfsaha928 3 ปีที่แล้ว +5

    ልክ ብለሃል በጣም ተደስተናል ❤️
    በርቱ ገቦዝዎች ናቹ።

  • @lunanatey237
    @lunanatey237 3 ปีที่แล้ว +16

    We need to support this Chanel they are they best of best they never take one side

  • @user-te5no5sv1p
    @user-te5no5sv1p 3 ปีที่แล้ว +4

    የጌችዬ ደምፅ ሰምቼ የትግራይ ህዝብ ሙሉ ደምፅ የሰማሁት ነው የመሰለኝ😍 ኣውሎ ሚድያ ና ኢትዮ ፎሮም ኣለማድነቅ ኣይቻልም በችግራችን ግዜ ድምፅ የሆናቹቡን እናንተ ናቹ እናመሰግናለን🙏 በቃሉ ሁሌም ነው እምወድህ መልካም ሰው😍😍😍

  • @Vip-xk4iu
    @Vip-xk4iu 3 ปีที่แล้ว +12

    ትግራይ ትስዕር ጌች ጀግና 💪🇻🇳❤️💪👊

  • @MeMe-we2go
    @MeMe-we2go 3 ปีที่แล้ว +49

    You guys are amazing, You not even take any side. Absolutely Neutral

  • @fathiibrahim8186
    @fathiibrahim8186 3 ปีที่แล้ว +16

    i respect you guys for your really rich opinion and deep analyze keep with your great job

  • @alemneshe
    @alemneshe 3 ปีที่แล้ว +6

    We love you Getachewu Reda you guys are amazing keep it up 😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cl4fs2dt6k
    @user-cl4fs2dt6k 3 ปีที่แล้ว +10

    ጌቻ ጅግና

  • @destagedy4330
    @destagedy4330 3 ปีที่แล้ว +18

    የኔ መልካም በቃልየ ሀገርየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰላም ሰላም 🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @user-yt9fg3ef8d
    @user-yt9fg3ef8d 3 ปีที่แล้ว +30

    እኔ አባታችን ጌታቸው ስሰማ ደስታይ መቆጣጣር አቃተኝ በውነት እግዛብሄር ምን ይሳኖዋል

  • @fresemere2534
    @fresemere2534 3 ปีที่แล้ว +5

    🙏🙏🙏እውነት ሰለምትናገሩ እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን ❤❤

  • @tedd5672
    @tedd5672 3 ปีที่แล้ว +16

    You guys are doing an amazing job..

  • @weinareghiluf5239
    @weinareghiluf5239 3 ปีที่แล้ว +1

    በቃሉ እና ሀገር በጣም እማደንቃቹሁ አድናቅያቹሁ ነኝ። በቃሉ በአቶ ጌታቸዉ ድምፅ መስማት ቡዙ ሰዎች ይደሰታሉ እንዳልከዉ በሺ የምንቆጠር ትግሬዎች እንቅልፍችንን ጠግበን ያደርንበት ቀን ነዉ እና ትክክለኛ አነጋገር ነዉ ያልከዉ በቃሉ በጣም አደንቅህ አለሁ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ በርቱ 👍🏾🙏🏾

  • @dainasalmon6756
    @dainasalmon6756 3 ปีที่แล้ว +9

    You r rigth. Bekal I was super excited
    To hear Gecho Golden voice ❤️❤️ I like him I was so happy 😂😂👏👏

  • @ezzattech1455
    @ezzattech1455 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነተኛ ሠዎች ናቹሁ በጣም እናመሰግናቸዋለን ጌቾዋ የኛ ንጉስ ነፍ ኣመት ይኑርልን

  • @user-pc4fi4lb5b
    @user-pc4fi4lb5b 3 ปีที่แล้ว +11

    በቃሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጌች ስታደንቅ የሰማች ጀሮ ነገ ኣፍና እንዳትይዝክ እፈራለው

  • @johnyonathan9934
    @johnyonathan9934 3 ปีที่แล้ว +1

    ከማንም ሳይወግኑ ትንተና የሚሰጡ ምርጥ ልጆች። ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ማለት እናንተ ናቹ። በርቱ፣ እደጉ።

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 3 ปีที่แล้ว +1

    አቶ በቀሉ እና አቶ ሀገር፣ በዕድሜ ወጣቶች በአጠቃላይ ዕውቀትና ሙያዊ ብቃታችሁ ብቻ ሳይሆን በነጻ አስተሳሰብ የተቃኜ ቆራትነታችሁ እጅግ ደስ ይላል። ሌሎች ጋዜጠኞችም እነደ እናንተ በቆራጥነትና ሐቀኝነት ሙያዊ አገልግሎት ቢሰጡ ለመንግሥትም ለሕዝቡም ግሩም አበርከቶ ይሆናል።

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f 3 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ማሮች እግዚአብሄር ይጠብቃቹሁ ከ አብይ ቡዳው አይን ይጠብቃቹሁ በቃል እና ሀገር እናመሰግናለን እንወዳቹሃለን

  • @fathiibrahim8186
    @fathiibrahim8186 3 ปีที่แล้ว +14

    Your channel is the one that i am looking forward to see with new content every time i have respect for your opinion

  • @aziebadhanom1908
    @aziebadhanom1908 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌቾ ጅግና ትግራዋይ❤💛❤😘😘😘😘👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💯💯💯

  • @user-uz5yt1wy6b
    @user-uz5yt1wy6b 3 ปีที่แล้ว +12

    አዎ ልክነህ በቄ በጣም ነው ደስ ብሎን ነው ያደርነው

  • @amenweldemariam8951
    @amenweldemariam8951 3 ปีที่แล้ว +9

    ስለ ኣበሳ ጓዘሜ የ ጌትሽ💋 ድምጽ ሰምተን ትግሬ ዎች ያልተኛ ሰው የለም ደስ ብሎናል❤❤❤💪💪💪💪ትግራይ ታሸንፋለች 🙏😍

  • @abehagos1
    @abehagos1 3 ปีที่แล้ว +20

    you tow guys so amazing you are trying so hard to show how democracy should work in Etheopia other media helping dictatorship flourish in Etheopia

  • @elsawelay9415
    @elsawelay9415 3 ปีที่แล้ว +13

    Thank you 🙏 awlo

  • @user-st7wj7or9v
    @user-st7wj7or9v 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌችየ ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @kasahunhiwet5475
    @kasahunhiwet5475 3 ปีที่แล้ว +30

    የኤርትራ ጀነራሎች ቃል አቀባይ ያማል ቅኔው በቄ ልክ ነህ ጭራሽ አይመጥኑትም እሱ ፖለቲከኛ ነው።

    • @erishikor8227
      @erishikor8227 3 ปีที่แล้ว

      Ye 🇪🇷 jenieral ema afer kedmie eyasgatesh new mdre Agamie game over. Asmera engenañ le lmena stmetu junta hula

  • @user-fp3fo4lb2s
    @user-fp3fo4lb2s 3 ปีที่แล้ว +18

    ስወዳቹ ኣውሎዎች በቃ ውድድድድድ

    • @asdete4680
      @asdete4680 3 ปีที่แล้ว

      ቢጭ የኤርትራ ቃል አቀባይ ነው😅😅😅😅

    • @user-fp3fo4lb2s
      @user-fp3fo4lb2s 3 ปีที่แล้ว

      @@asdete4680 ያ ክክክክ

  • @rahmahasan7496
    @rahmahasan7496 3 ปีที่แล้ว +11

    በቃሉ ናፈቀህኝ ነበረ እንኳን ዳህና መጣህ

  • @habtabghebrekidan3137
    @habtabghebrekidan3137 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደ እናንተ ጎበዝ የሁኑ ብዙ ልጆች ይወለዱ የምገርም ትንተና እድሜና። ጤና ይስታችሁ።

  • @almasneggaz2302
    @almasneggaz2302 3 ปีที่แล้ว +22

    አዎ በጥም ደሰ ብሉኝል የገች ደምፀ በመሰማቴ

  • @sofi-yz3cq
    @sofi-yz3cq 3 ปีที่แล้ว +7

    Thank you guays 🙏🏾

  • @yekaleenat6552
    @yekaleenat6552 3 ปีที่แล้ว +18

    ግችየ የኛ ኣምበሳ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @--eri-boy9248
    @--eri-boy9248 3 ปีที่แล้ว +7

    በቃሉ እና ሃገር you guys are true media professionals we love you from eritrea ❤️

  • @muluymaryamlji9323
    @muluymaryamlji9323 3 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል በቃሉ እኔ የጌቼ ደምፂ ሲስማ በጣም ደስ በሎኛል

  • @elsamehari8078
    @elsamehari8078 3 ปีที่แล้ว +1

    አውሎ በጣም እኮ ነው የምወድቹሁ እውነት ስለ መትናገሩ የጌችና የደብሪፅ ድምፅ በመስማታችን የተደሰትነው ደስታ ወሰን የለውም እግዚአብሔር አመስግነናል

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea 3 ปีที่แล้ว +7

    Thanks a lot Awlo media! Best media ever❤️❤️❤️

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 3 ปีที่แล้ว +1

    በቃሉ ቃላት የለኝም ላንተ
    ራስህ የፖለቲካ ተንታኝ ነህ;;:
    Young & wise journalist 👍
    God bless you guys🙏

  • @amenweldemariam8951
    @amenweldemariam8951 3 ปีที่แล้ว +3

    መከራከሩ ለእውነት ስለሆነ ኣሪፍ ነው ቀጥሉበት ❤👌

  • @TsfaEusnkey3114
    @TsfaEusnkey3114 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌቹ ናይና 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @abreshwedase3977
    @abreshwedase3977 3 ปีที่แล้ว +7

    ጀግናው ጌቾ ሰነታይዘር ብቅ በሎ ወጥ በወጥ ያድርጋቸው ፣ በትግራይ መብራት ሙሉ በሙሉ የለም

  • @gualenderta1532
    @gualenderta1532 3 ปีที่แล้ว +4

    You guys are wonderful. God protect and bless you

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 3 ปีที่แล้ว +6

    I really love you guys the way you discuss

  • @kebaberie32
    @kebaberie32 3 ปีที่แล้ว +8

    በዚህ ዓይነት ውይይታችሁን self-censured አድርጉት። አብሮ አለመሥራት እንዳይከሰት።

  • @gizelehulu3253
    @gizelehulu3253 3 ปีที่แล้ว +13

    ቃል አቀባይ ነው ማለታቸው እየዋጉያሉትየኤርትራ ጄኔራሎች ከሆኑ የጁላ ሰራ ከቃልአቀባይ ውጪ ምን ሊሆንይችላል

  • @awethadgu3374
    @awethadgu3374 3 ปีที่แล้ว +10

    Getachew is a hero

  • @abdulwasieibrahim1013
    @abdulwasieibrahim1013 3 ปีที่แล้ว +3

    ትግራይ ሃገረይ ስላምሽ ይብዛ

  • @alemtsehayberhe6634
    @alemtsehayberhe6634 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ገምቼ ነበር የጌቾ ድምፅ እንደሚያስማን T.M.H 💛❤️💛 በጣም ደስ ብሎኛል
    እኔም ከግች ንግግር እስማማሁ እነዛ ስግብግብ መሬቱንና ከተሞቾን ይዞ እንደማይቀሩት መቶ ፐርሰንት እርግጠኛ ነኝ

  • @habtombahta676
    @habtombahta676 3 ปีที่แล้ว +3

    በቃሉ ለጌታቸው ጥሩ አድርገህ ገለጽከው 👍👌🇪🇷

  • @berihugerezghier6451
    @berihugerezghier6451 3 ปีที่แล้ว +11

    ገቺ ለኣሽባሪዎች ብእልግና መድሀኒት ነው ክንግዲ ትግራይ ክኢትዮጵያ ትቀጥላለች ማለት ክእባብ ማር መጠበቅ ይቀላል ባይ ኢትዮጵያ 100% የትግራይ ህዝብ ክኢትዮጵያ መቀጠል ኣይፈልግም

  • @yemanegebrehiwot877
    @yemanegebrehiwot877 3 ปีที่แล้ว +6

    Bekalu, you've said deserving words about Getachew Reda.

  • @nigistgabery8604
    @nigistgabery8604 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በቃሉ እውነተኛ ሠው ተባረክ

  • @suraphelphilips677
    @suraphelphilips677 3 ปีที่แล้ว +12

    የኤርትራ ጦር ቃል አቀባይ ብርሃኑ ጁላ ሱሪው ላይ ሸንቷል !!!

  • @user-ym9qi6gf9f
    @user-ym9qi6gf9f 3 ปีที่แล้ว

    በቀለ ኣላመራው ኣድናቂህ ነኝ። ፈጣሪ እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ።

  • @salamisalam3652
    @salamisalam3652 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌቺየ የኔ ኣምበሳ

  • @taegiray4826
    @taegiray4826 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስታዬ መጨረሻ የለውም ጌታቾው ረዳ ድምፁ ሰማሁት ደስ ኣለኝ ደስ ይበላቹ።

  • @goldencell4128
    @goldencell4128 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌች ጀግና ❤❤❤

  • @user-pc4fi4lb5b
    @user-pc4fi4lb5b 3 ปีที่แล้ว +13

    ክክክክክክክ ደመቀን ማስመሰል እችላለው

  • @hiwotabadivcczbvxnyutchhcg6570
    @hiwotabadivcczbvxnyutchhcg6570 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ አለኝ ዱምፁ ስሰማ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለናንተም

  • @berhanegebreegizabhir7277
    @berhanegebreegizabhir7277 3 ปีที่แล้ว +20

    ዋናዉ ቁም ነገሩ ጌታቸዉ ኖረ አልኖረ ደብረ ፂዩን ኖረ አልኖረ ትግራይህዝብን የአሻንጉሊት መሪ አስቀምጠህ ለካድሬ ጠጅና ጥሬ ስጋ ሰጥተህ እንደሌሎቹ ልትገዛ አትችልም

    • @danakwt8233
      @danakwt8233 3 ปีที่แล้ว +2

      😂😂 You're right

    • @luliya6032
      @luliya6032 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 ปีที่แล้ว +7

    ሠለላም ለአቀራረባችሑ ማበረታቻ 💚💛❤ሰጠሗችሑ እናት ሐገራችንን

  • @rahamasaud3597
    @rahamasaud3597 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌቼ ጅግና 💪💪💪❤❤❤

  • @mabrhitberhe7846
    @mabrhitberhe7846 3 ปีที่แล้ว +12

    በቃሉየ ደሞ እንዳያስሩህ እነዚ እባቦች ምትናገራቸውን ቃላት ጠንቀቅ ብለህ