በዱባይ ያለው ክፍት የስራ ቦታ --- እውነታውስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • #አረብሀገር #አረበ #ዱባይ #አቡዳቢ #የመዳም #ልጅ #ebs #ሶፊያ #ሩታ #አብርሽ #ቶፊቅ #ማሪና #ሼር

ความคิดเห็น • 170

  • @EthioNasEntertainment
    @EthioNasEntertainment  2 หลายเดือนก่อน +49

    ላይክ ሼር🥰🥰

    • @Rahmet.yutube.
      @Rahmet.yutube. 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች የኢትዮጵያ ልጆች ስወዳችሁ አህሜደሞ ሼርትልኝ

    • @SeadaAragaw-i6c
      @SeadaAragaw-i6c 2 หลายเดือนก่อน

      🎉

  • @Meky-d9l
    @Meky-d9l 2 หลายเดือนก่อน +34

    አልሀምዱሊላ ሥደት አረብ አገር ለብዙወቻችን ትምርት ቤታችነው ወላሂ ለዚህ እኔምሥክርነኝ ብዙ ጥፋቶቸን ትቸ ቁርአን እድቀራ እዳሥቀራ ኪታቦችን እድቀራ አጠቃላይ ለድኔ ጠካራ እድሆን በኢኮኖሚም የተቀየርኩበት አገርነው My love ሳኡድ በርግጥ አገራችላይ ብልሹ ሴቶች እዳሉ ሁሉ ሥደት ላይም አላማቸውን የሳቱ እህቶችአሉ ግን ባዳድ ጋጠወጥ ሴቶች እደኔ አይነት ጀግና ያላማ ሴቶች እዳሉ መረሣት የለበትም።

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 2 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክልልል እንም🎉🎉🎉

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 2 หลายเดือนก่อน +35

    አስተማሪ ውይይት መስሎኝ ነበር ግን ልጅቷ ለሴትዮዋ የወገነች ትመስላለይ አልጨረስኩትም
    #ሡረቱ__አል__ኢኽላስ_ምእራፍ_112
    1 - በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፣
    2 - «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው!
    3 - «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡
    4 - «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሙሉ ለሙሉ ወግናለች ከርእሡ ጀምሮ አላዳምጥ መግቢያው ጀምራ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሢጀመር ሥደት የቀመሠች አደለም ያቀረባቶ ሥደት የኖረች ቢሆን እውነት ታወራ ነበር

    • @فاطمةعبدُإثيوبيا
      @فاطمةعبدُإثيوبيا 2 หลายเดือนก่อน

      @@nefisasemane ከመግቢያው ነው ያቆምኩት ቪድዎውን አልጨረስኩትም

  • @NajatAsafa
    @NajatAsafa 2 หลายเดือนก่อน +56

    እኛ ሀረብ ሀገር እምንኖር ሴቶች ወይ ብር የለን ወይ ስማችን አያምር😢😢😢

    • @ፋኖስ-mo3ha4me9d
      @ፋኖስ-mo3ha4me9d 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ብለሻ

    • @Rahma-z3j
      @Rahma-z3j 2 หลายเดือนก่อน +5

      አብሽሪ እህቴ አላህ እንደሰው አይደለም ሁሉንም አዋቂ ነው አላህ ሱብሀነ ወተአላ አለልን❤

    • @alfyia9642
      @alfyia9642 2 หลายเดือนก่อน +1

      Walhi batman new yakfyhi 😢😢😢 sat ehtochi tadr adg layhi new 😢

    • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
      @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 2 หลายเดือนก่อน

      እይ ወላ

    • @YeshiIrko
      @YeshiIrko 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

  • @Rahma-z3j
    @Rahma-z3j 2 หลายเดือนก่อน +21

    አልሀምዱሊላህ ❤ ስደት ቡዙ አስተምሮኛል ቢከፋኝም አብሽሩ የስደት ጓደኞቸ

  • @FatumaAli-co5vt
    @FatumaAli-co5vt 2 หลายเดือนก่อน +14

    በአላህ እና በመጨርሻውቀን የሚያምን ሰብሰክራይብ ኮመንት ላይክ አድርጉኘ ጀዛኩም አላህ ኸይርንጀዛ❤❤

    • @جميله-ع5ر
      @جميله-ع5ر 2 หลายเดือนก่อน

      ሰብ አደረኩሽ እስከዛሬ ሳላይሽ😂

    • @Lulutube-r1i
      @Lulutube-r1i 2 หลายเดือนก่อน

      ደመርኩሽ መልሽ

    • @wxcfdz5872
      @wxcfdz5872 2 หลายเดือนก่อน

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @Latazanvlog
      @Latazanvlog 2 หลายเดือนก่อน

      ደመርኩሽ አንቺም ደሚሪኝ

    • @ZeynebaHasen-lt2lr
      @ZeynebaHasen-lt2lr 2 หลายเดือนก่อน

      ልመና ማሻሻል 😂

  • @EmanKonjo
    @EmanKonjo 2 หลายเดือนก่อน +6

    እኛ ስራአታችን ጠብቀን ነው እምንሰራው አልሃምዱሊላህ
    እችን ባለጌ ናት የዱባይ ቅመሞች ያልሆነ ስም እምትሰጠን

  • @Manba-k8f
    @Manba-k8f 2 หลายเดือนก่อน +5

    አንች እራሱ ምድነሽ ለሱ ጠበቃ እምቆሚው ምን ትመስላለች 12 አመቴ ነው አገቴን ደፍቸ እተሰራሁ ነው አንዱ ባጠፍው ሁሉም መሰደብ አለበት እደ ስንት እህቶች አለን ጨዋወች ምድር ድንጋይ እራስ ሁላ አፍቸውን ይከፍታሉ እደ በርታ ወንድማችን

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 หลายเดือนก่อน +4

    በሂወቴ ደስ የሚለኝ ነገር እኛ ኢትዮጵያዊያን ሲባል ደስ ይለኛል በመልካም ነገር ማለቴ ነው 🥰

  • @Marifa-r8c
    @Marifa-r8c 2 หลายเดือนก่อน +2

    የአረብ አገር ሴት በንደዚህ ያለ አንገለፅም ነበር ካለች እሺ ረቢ ያዉቃል ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሀቢቡናሙሀመድ ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
    ማንም እየተነሳ ምንም ቢል
    አላህ ያከበረውን ማንም አያዋርደው አላህ ያዋረደውን ማንም አያከብረው አላህ ያክብረን
    ከተቻለ በዛው ሚድያ ሌላ ደህና ቪድወ ስርታ ያንን ታስጠፋ የሚል ሀሳብ አለኝ
    እኔ በራሴ እሶ ስላለች ምንም አሚቀንስብኝ የሚጨምርልኝ ነገር የለም ግን ምንም የመያውቁ የሀገር ቤት ስወች ሲስሙት እውነት ይመስላቸዋል ጥሩ አይመጣም ስለዝህ ታስጠፋ ሚድያወቹም ስርአታቸውን ይያዙ ራቁታቸውን ሁነው ስለ አለብ ሀገር ሴት ሱፈተፍቱ አውርተው ሲያስወሮት ነበር እነሱ ሳያሳስቶት አይቀምም የወሬ ሱስ ስላለባቸው ሲፈላስፉ ባለፈው መብሱርን እንደት እንዳደረጉት አይተናል ክፋታቸው ብልግናቸው ወደር የለውም ባለየወች የስራቸውን ይስጣቸው ።

  • @thayibathayiba6482
    @thayibathayiba6482 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኛ እሸቅልበት ወላሂ እኳን ዝሙት ልሠራ ቀረቶ ዱባይ ድኔን የተማረኩበት ሀገረ ነች አምሣ ዝረክረክ እዳገባን ወገን 😢😢

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 2 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ በጣም አሊፍ ትቁም ትጋደም የማያው ስደት ሆነው ቀርተው አክትመው የሚያስቀሩ አልኸምዱሊላህ እኛ ዲናችን እየተማርን በዚ ልክ የሰው ስም ለማጥፍት ስለምትሰራው ነው እኮ 😢

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወንድም አብሸር በጣም ያሳዝናል❤❤🎉🎉😢😢😢

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትጫጫለችሳ ቤቲ በኛ በማዳም ቅመሞቸኘው ያለፊላቸው እንስራበት አህመድ በርታ

  • @xb6fj
    @xb6fj 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሌላዉ ባጠፋዉ ሁሉም ትጨፈልቃለች ስንት ስቃይ ችለን ምንኖር አለን

  • @ZaharaTube
    @ZaharaTube 2 หลายเดือนก่อน +2

    አልሃምዱሊላህ እኛ ሙስሊሞች በብዛት መስተንግዶ አንሰራም አላህ ያጣመማቸው ሲቀሩ

    • @Zahra-e3n
      @Zahra-e3n 2 หลายเดือนก่อน

      ሞክሼ ደምሪኝ ውዴ

    • @ZaharaTube
      @ZaharaTube 2 หลายเดือนก่อน

      @Zahra-e3n እሽ

  • @user-gn1lc4on9zሡመያ
    @user-gn1lc4on9zሡመያ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስማችንን አታጥፉ ወይ ጉዲ ❤ስማችንን አታጥፉ ኩንትራት ቤት ተጠግርረን ተጠግርሬ እየዋልኩ 😮😮😮

  • @እየሱስጌታነው-ጨ3በ
    @እየሱስጌታነው-ጨ3በ 2 หลายเดือนก่อน +5

    የመዳም ኩሽናውሥጥ ተቀምጠን አፈርከድሜ እየጋጥን ሥማችን የሚያጠፋ አምላካችሁን ፍሩ ረተውን

  • @hawulteyesuf901
    @hawulteyesuf901 2 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ያዋዳትና ቤተሰብ ሸክ ገብቷቸዋል ስራቸው ይኸነው እየተባልን።ሴቷ ጋዜጠኛ ምነው ለሷ ወገሽ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 2 หลายเดือนก่อน

    ሂወታችንን እደሻማ እያቀለጥን ነው ለቤተሠብ ለሀገር ለወገን የምንኖረው ማንም እየተነሳ ሊዝረከረክብን አይገባም ሴትየዋ በህግ ትቀጣ

  • @MsFatema-z2m
    @MsFatema-z2m 2 หลายเดือนก่อน

    ባትወያው ለኛ መልካም የምናገረ የለም ከውሥጥ ሣይሆን ሁሉም ከቤተሠብ ጀምሮ ጥሩ አመለካከት የላቸው የፈጠረን አላህ አይጣለን መካረውና ተቹ ብዛቱ ከማንምን የማከጂል ነበር ለሠው መኖር ነው ሁሉም የሚብጠለጥለን።

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 2 หลายเดือนก่อน

    ይች ቤቲ የምትባል በተለይ አረብ ሀገር ላለነዉ ጥላቻ አለባት በጣም ነዉ ያናደደችኝ

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 หลายเดือนก่อน

    ✔✔✔

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 2 หลายเดือนก่อน

    ግን የኛ ደላሎች አያደርጉም አይባልም እውነትለመናገር ጨካኞችስለሆኑ አያደርጉምአልልምግን ጠፍተውእሚሰሩት ሁሉምማለቷነው ጠረፋቷእጅ የኛደላሎች እኳን ይሄን ኩላሊትአውጥተው ይሸጠሰሉ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምድሊላህ አረብ አገር ሽሮና በርበሬ ይች መጥቸ ቤተሰቦቸን ቀይሬበ አለሁ አገሩ ችለናል እዚህ እየመጣችሁ አታጣጥሉ !!!!!!

    • @halimah1972
      @halimah1972 2 หลายเดือนก่อน

      በሁለቶ ርመታነው መታነውእዴ የሠው ስም ለማጥፋት ነውዴ የሄደችውመጀመርያ እራሽንአሸኒፊ የሠውን ሥም ከማጥፋት

  • @danitofa9462
    @danitofa9462 2 หลายเดือนก่อน

    አፈር ቢዪ እረስሽ የሰራሺዊ ነው
    አልሃምዱሊላህ ወተነ በስራም
    በደበ በተሰባም እርሷም ተለወጪለሁ
    እቺ ቅሻሼ

  • @WaselaMuhamad
    @WaselaMuhamad 2 หลายเดือนก่อน

    ምናይነት ባለጌነት ምናልባቺ የራስን ስራነዉ የምታወራዉ. እኛ ጠፍተን ብንስ. አገታቺን ደፍተን እማዳቤት ነዉ የምንስራዉ እህ የራስስራነዉ

  • @ZaharaTube
    @ZaharaTube 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ልክክ ነች ምንም ስተት የለባትም

    • @Zahra-e3n
      @Zahra-e3n 2 หลายเดือนก่อน

      ሞክሼ ደምሪኝ ውዴ

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 2 หลายเดือนก่อน

    ቤቲ የምትባይ ደረቅ ምነዉ ጠበቃ ቆምሽላት በሰላምነዉ በቃ ሁሉም የመዳም ቅመሞችን ይንቃል

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 አረ ተዉ ግን አንድ በጠፉዉ ሁሉን ሰዉ መጥፉት ተዉን በቀ አተሰብዱን ስረ ነፉቆት ድጋም ያደከምን እያለ አድ ጋጥ ዋጥ ስትዋረ እዴ ዬት ሄደን እንኑር😢

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙአለይኩም ተጠየቀለነበገእሺ😢😢😢😢😢😢

  • @نلبتلي-غ8د
    @نلبتلي-غ8د 2 หลายเดือนก่อน

    ገደልግቢደደም

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk 2 หลายเดือนก่อน

    ምነው አች ቤቲ የምትባይ ደረቅ ጠበቃ ቆምሺላት

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ፍቅር ላገርልችን ኢትዮጵያ ሰላም ላለም ሁሉ ውድ የመዳም ቅመሞች የኢትዮጵያ ልጆች አላህ በያላችሁበት በአለም ዳርቻ ይጠብቃችሁ ወቶ ተመቅረት አላህ ይጠብቀን❤❤❤

  • @thaiwathaiwa6252
    @thaiwathaiwa6252 2 หลายเดือนก่อน

    እኛ የሜዳምቅሞች አገታችንንደፍን ሰርተን ሽትበቤት አጥበን በሙቀት ምግብ ሰርተን ዝቅብለንየምንሰራው አልሀምዱሊላ ለኛሳንኖር ለሰው የምንኖር ነን የአረብአገርሴት ጀግናናት

  • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
    @ቦሩሜዳBoruMedaTube 2 หลายเดือนก่อน

    አረብ አገር ጠካራ ብርቱ ጀግና ሴቶች በላባቸው ጥረው ግረው የሚሰሩ አሉ አንዳንድ ደግም በጣም አስነዋሪ ለገዘብ ብለው እራሳቸውን እሚረክሱ አሉ ይህ ሀቅ ነው ካዎራን ብዙ ጉድ አለ በዛውም ጀግና ያለ ኢጃዛ እሚሰሩ አሉ ወላሂ 13 አመቲ አንድ ቤት ነው እምሰራው

  • @SoloTube-s2m
    @SoloTube-s2m 2 หลายเดือนก่อน

    ዬ ጫርኮቆስማ አይደለቺም እቺ 😢😢አንዳኝ ነግር በ አጭሩ የትም ብተሄድ የ ሲራ አሳቢ በፍፁም የላትም

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ለቤተሰቦቻቸው ጽናቱን ይስጣቸው ለሞቱት

  • @LobTop
    @LobTop 2 หลายเดือนก่อน

    አይ አይጥ ባጠፍ ድመት ትመታ አለ ያገሪ ሰወ አንድአንድ ጉዳፋ ባጠፍ ሁላቸንነም መጨፍጭፍሺ ያሳፍራል

  • @Rahmasowu
    @Rahmasowu 2 หลายเดือนก่อน

    ክብረያለን ሲውቶች ነን አልሀምዱሊላህ

  • @አሚወሎየዋ-ተ2ሰ
    @አሚወሎየዋ-ተ2ሰ 2 หลายเดือนก่อน

    አንች እራሱ ሰገጤ ነሽ

  • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
    @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ 2 หลายเดือนก่อน

    እኳን ሰላምመጣህ ወንድምነቴ
    ይድፋሽ ወላሂ ምግብእኳበስረአትአንበላም ቁርስከበላንምሳየለንም ምሳካለንራትየለንም ይሄለኛ አይገባም
    ባለንአቅም የታመመንአሳክመን የሞተንቀብረን
    የተራበንአብልተን የታረዘአልብሰን ኡፍፍፍመቃጠል
    ግንአልከፋም ድኔንተምሬበታለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @marubshhuv3817
    @marubshhuv3817 2 หลายเดือนก่อน

    Assalamu'aleykum warahmatullahi wabarakatuhuu Ahmed

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉ክ

  • @mediwoloyewa
    @mediwoloyewa 2 หลายเดือนก่อน

    alahye ante tebken beselam wedehagerachin asgeban yarebi

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 2 หลายเดือนก่อน

    💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 2 หลายเดือนก่อน

    አንስ ማን ጠበቃአረገሽ. ለሶዋ መከራከር ጀመርሽ. እኛ እኔ ለምሳሌየ ስድስት አመቴየ ህገወጥ ነኝ. ግን ስራላጣ እችላለሁው ልገላታ እችላለሁው ስለዚህ እኛስዱተኞች አልሀምዱሊላህ አድምቀን በክብሬአልደራደር ሲቀጥል ዝቅብለን እስራኤል ግን የማንም ልጋጋም ሊያልግብን አንድ ቅድም ሲቀጥል ዱባይ ነፃነት አለ ግን ወደው ካልተግማሙው ማንም ዘወር ብሎወአያይሽ አዳርሺን ብቴጂ እናም አህመድ እናመሰግናል ያች ቆንቆና ይቅርታ ትጠይቅ።

  • @alfyia9642
    @alfyia9642 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢yaewnt layhi miyazn kal bahg tatyaki

  • @Zamzam-vv9pn
    @Zamzam-vv9pn 2 หลายเดือนก่อน

    ባለየ

  • @sameerasame1612
    @sameerasame1612 2 หลายเดือนก่อน

    ልጅቱ ትክክል ነአት የተናገረችዉ ዱባይ ላይ ይሰራል ከፈለክ ቦታዉን በንያስ ሙሰፉህ ታንከረማይ ዴራ እዚህ ቦታ ላይ የሚሰራ ስራ ኢትዮጵያ ነትህን ትጥላለህ ዱባይ ስንት ጉድ ነዉ የቻለዉ

  • @مسارتمساري
    @مسارتمساري 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SumiWelloTube
    @SumiWelloTube 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብርካቱሁ አህለን ወሳህለን እንካን ደህና መጣህ Ethion Nas Entertainment ደምሩኝ🎉🎉🎉🎉

  • @fedilafrid4998
    @fedilafrid4998 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እኔ ከመጣው አራት አመት ነው አንድቀን ወደ ውጪ ወጣች አላቅም

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 2 หลายเดือนก่อน

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አህለንወንድማቸን🎉🎉🎉🌹🌹🌹

  • @woodz-vi5rn
    @woodz-vi5rn 2 หลายเดือนก่อน

    gin iko min axafach ya yachiwun nwu yatanagarachiwu man eda madam bet

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 2 หลายเดือนก่อน

    እኛ ምን አገባን ስለሰው አጠቃላይ ወክላ ትናገራለች በመዳም ቤት ላቤን ጠፍ አርጌ የምኖረው

  • @ሂኩነኝ-ጰ5መ
    @ሂኩነኝ-ጰ5መ 2 หลายเดือนก่อน

    ይች ዶማ ለምን አቀረብካት ለሴቲቱ እየወገነች ነው

  • @hayati559
    @hayati559 2 หลายเดือนก่อน

    ይቺ መሀይም

  • @SeadaYouTube-b2v
    @SeadaYouTube-b2v 2 หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላህ ትምህርትቤቴስደት

  • @አአላህ
    @አአላህ 2 หลายเดือนก่อน

    ቅድሙንም ተካፊር ምን ይጠበቃል ስራዋን ነው የተናገረቺው እኮ ዲቃላ ሰካራም

  • @kamuyelove
    @kamuyelove 2 หลายเดือนก่อน

    ይችራሡ እደሦዉ ናት ምንታቃለች ሥለኛ ለሦ ትወግን እጅ

  • @kamuyelove
    @kamuyelove 2 หลายเดือนก่อน

    በቃ ልዉጣ ይች ጦጦቴ አሥጠናችኝ ዉድሜ አህመድ እደዝች ያለች ጋ አትወያይ

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 2 หลายเดือนก่อน

    ጉድ ምን አይነት ሴት ነች😢😢😢

  • @ፋጡምዩቱብ
    @ፋጡምዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน

    ይች የማትረባ

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer 2 หลายเดือนก่อน

    እርፍ እርአፈርብይ እኛስ በጉልበታችን ነው እምንስራው ይህ ያንች ስራነው

  • @زينب-ض9غ8ج
    @زينب-ض9غ8ج 2 หลายเดือนก่อน

    አቺ ደሞ የሷ ቢጤ ዶማ ለሷ ትወግናለች እሳ ስቶቻችን አገታችንን ደፍተን መዳቤት እየሠራን በሁለትና በአንድ ሠዉ ምክንያት እደት እኛ እንሠደባለን

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutube 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ናትጎ ግን ምንሆናችሁ ነው😅😅😅

  • @የማሜእህትየማሜእህት
    @የማሜእህትየማሜእህት 2 หลายเดือนก่อน

    እር. ምን አይነት ማውራት እንጅ ማዳመጥ የማትችል ሴት ነች ያመጣሀት ኤጭ

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን አረብ አገር ሰርቶኛል የማላውቀውን አሳውቆኛል አልፍ እና ባን እንድለይ አርጎኛል አንዳንድ ሴቶች ባጠፉት ሁሉም ለምን እንሰደባለን😢

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 2 หลายเดือนก่อน

    ይቺ ደሞ የሶዘመዲናትእዴ ምነዉ እኔላዉራላት አልሺ የሶ ቦዘኔነትነዉ

  • @ZaharaTube
    @ZaharaTube 2 หลายเดือนก่อน

    እረ የተረገሙናቸው ስደት ላይ ያሉ ሀበሻና ደላላ ሞኝ ካገኙማ ለሀብታም ነው የሚሸጡት ወላሂ እኔ ዝም ብየ አላወራም ግን በጣም አላህን የማይፈሩ ስንት አሉ አህሜ ስለማታውቅ ነው ግን የሚሻለው ነገር እደምንም ብሎ እመዳም ቤት ጠቅሎ መግባት ይሻላል ህገወጥ ብትሆንም

  • @مسارتمساري
    @مسارتمساري 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @Lulutube-r1i
    @Lulutube-r1i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ለዱባይ ያሉ እህቶቻችንን ደምሩኝ እንደማመር

  • @mryamjamaal1151
    @mryamjamaal1151 2 หลายเดือนก่อน

    እኛየመዳምቅመሞችጀግናነን
    ሰውእዳወራውአደለንም

  • @Sade948
    @Sade948 2 หลายเดือนก่อน +1

    በነገራችላይ እሷ ቲጀመር ታስታውቃለይ ሸርሙጣናት ታስታውቃለይ

  • @hayatmohammed8522
    @hayatmohammed8522 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ 7 አመቴ ዱባይ ምን አይነት እደሆነች አላውቅም ከምሠራበት ቤት እና አሠሪዎቹ በስተቀር የፀሀይ ብረሀን ናፍቆኝ እየኖርኩ ቤት ውስጥ ታምጌ😢

  • @F-yy3fv
    @F-yy3fv 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @HaleemaHaleema-sw3jz
    @HaleemaHaleema-sw3jz 2 หลายเดือนก่อน

    እሧ,የምትሠራዉን,,,ነወ,ምክናየቱም,የሚከፈላትነ,እየነገረች,ነወ30. ብረ,አለች,,ያረብ,ሐገረሤቶች,ብንታመም,አናፈ,እነቅለፈየለን,,የወረደች

  • @مسارتمساري
    @مسارتمساري 2 หลายเดือนก่อน

    💞💞💞💞💞💞💜💜💜💜💜💜💜💜💜💕💕💜💜💜💕💞💞💞💞💜💜💜

  • @usera2-r9f
    @usera2-r9f 2 หลายเดือนก่อน

    😥😥😥

  • @medinaimam4666
    @medinaimam4666 2 หลายเดือนก่อน

    አይይኛመጭረሻይሄሆንበቃ😢😢😢😢

  • @elhamyimer7974
    @elhamyimer7974 2 หลายเดือนก่อน

    ሰዉ የዋለበትነዉ ሚያወራዉ ቆሼ ሆነች

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 2 หลายเดือนก่อน

    ደምሩኝ አህመድ ራስህን ጠብክ ይች ድጋይ ሴትወ ምንታቅና ጭራሽ አረብ ሀገር ሽርሙጥና ቱቱቱቱቱቱቱቱቱ አኡዙቢላህ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስድ አደግ ናት

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p 2 หลายเดือนก่อน

    እር ልክነህ አንተ ሰጀመር እንደሷ ሁሉም ሰው እንደሷ መሰለታ ከመዳብ ቤት ማንም ወዶ አይጠፍም አማራጨ ሰለለነው አይጥ ባጠፍ ዳዋ ተመታ አንዴ እሷ አንዳን ባለጌወቸ አይታ ሰንተ አንገታችንን ደፍተን አይሰራነው ሰንት አመታች አለሞላልን ብሎ ቀደሞ የመጣችው የህንን ሰራ ለራሷ ልሰራ የመጣቸው እንጂ ሌላ ስራ የት ታቃለች የትም በታደግ ብርቅነው አንዴ እረዝበዬ አንች አንኳን ጨረቆሰ የተወለደቸው ያረቦቺም ለጆች ይሰራሉ በሰንት ተደላቀው ያደጎት

  • @usera2-r9f
    @usera2-r9f 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @hawawoloyewa
    @hawawoloyewa 2 หลายเดือนก่อน

    አህመድ ኢንተርቪዉን ትቸው ልወጣ ብዬ እስኪ ሶብር አድርጌ ልዬውና አስተያየት ሠጥቼ ልውጣ ብዬ አዳመጥኩ በመጀመሪያ ቤቲ ወገንተኝነትና ለሷ ከለላ ሁነሽ ልትከራከሪ የቀረብሽ ነው የምመስሊው ሌላው አንቺ ስዴትን ካላወቅሽ ስለ ስዴት ልታወሪ አትችይም ስቀጥል ወዴ ሀሳባችሁ ስመለስ ሴትዮዋ ካለችው ነገር የለም ሁኖ አይደለም የተናገረችበት ሁኔታና እሷ ዝቅ ብላ ትንሽ ትልቅ ሳትል ሰርታ ልትለወጥ ካልሆነ ምን ወዴ ስዴት አመጣት ግን ሳስባት የሷም ሀሳብ ይሄ ነበር ወይ ልሠራ ወይ ልታሠራ ነገር ግን ያን እዳታደርገው ያልቻለችበት እዳለ ነው የተሠማኝ ባለጌ ነው የባለጌን ቦታና ስራ የሚያውቀው
    ሲቀጥል አገታችንን ደፍተን በአንድ ቤት 10 አመት የሠራን አለን እሷ አለች አላለች ደንታዬ አይደለም የማንም ግም አፍ ወቶ ያረብ ሀገር ሴት እያለ ቢለፈልፍ አልሠማውም እምንም እስከሌለሁበት ድረስ ደግሞም እግሯን እያነሳችም በየ ቦታው የሚሄዱ ጋጠዎጦችም አሉ እናውቃለን

  • @Sumeyamusa-t6t
    @Sumeyamusa-t6t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛቱ እራሱ እሶኑ እየመሰለችኝ ነው አህመድ ይቅርታህንና😂😂

  • @saifhasan687
    @saifhasan687 2 หลายเดือนก่อน

    የአረብአገረሴት ከናተየበለጠነው

  • @Fatumadm
    @Fatumadm 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ
    @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አህመድበአላህ ፕሮፋይሊን ተጫንናሸረአርግልኝ የበረታቱኝ ቁረአነውየምለቀው

    • @Lulutube-r1i
      @Lulutube-r1i 2 หลายเดือนก่อน

      ደመርኩሽ መልሽ

  • @Ismil-c8c
    @Ismil-c8c 2 หลายเดือนก่อน

    እኔበሴትየዋ፣አልፈርድም፣አብዛሀኞቹ፣የዱባይሴቶች፣ሀቢባቤት፣ሳሪቤት፣ሁልጊዜ፣አባትየሌለዉልጅ፣እርዱኝ፣ወተትመግዥሲሉ፣ትሰማለች፣ስለዚህ፣የመሰላትንአለች

  • @sisayichallaa
    @sisayichallaa 2 หลายเดือนก่อน

    Seratii dhiyaachuu qabdii nitiin kunii dhugaa rabii maqaa kenya balesitee Eben kalba

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስንእማተረባ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 หลายเดือนก่อน

    ዱባይ የሙስሊም ሀገር ነች 😂😂😂😂😂

  • @zedzed-c7b
    @zedzed-c7b 2 หลายเดือนก่อน

    አልጨረስኩትም ምክንያቱም ዘጋኝ
    ሲጀመር በኛ ጫማ ያልቆመን ሰው ጋብዘክ ስለኛ ማውራት አይከብድም ??
    እውነቱን ሳይሆን እየተናገራቹ ያላቹት ሴትየዋን ደግፋቹ ነው ። ዱባይላይ ጠፋቹም ኮንትራትም ሆናቹ እኩል ነው ህጉ ለሁሉም ይሰራ ማንም ያለፍላጎቱ የሚገደድባት ሀገር አይደለችም ።።

  • @selmtawa
    @selmtawa 2 หลายเดือนก่อน

    ተሰደሽ ካላወቅ ምን ለሷ አስወገነሽ

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 2 หลายเดือนก่อน

    የፈረደባት የሀረብ ሀገርሴት😢

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd 2 หลายเดือนก่อน

    Allhmdlilhi allha yixabiqani sila arabi agari hulumi yaqali ,simachini atxfani 🤬

  • @alfyia9642
    @alfyia9642 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 ahun abzchiut