ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Let's Go For..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉www.youtube.com/@comedianeshetu
Ebakachu adrashawun negerugn ene enate bezi chigir wust negn bizu sewu yihen video ayito yinegregnal gin adrashawun stuwugn sewu eyaschenekegn new yet newu botawu erdgn
God bless you I youstu help my mother the same way ❤
አሼ በማረሚያ አውራኛ
ክብር ለእግዚአብሔር ታሪኩ አስለቃሽ ነው አዳኝ እግዚአብሔር ።
እኔም የአእሚሮ በሽታ ታምሜ ክብር ለቤተሠቦቼ ለፍተው ከመድሀኒለም ከመብርሀን ጋር ለዚች ግዜ እና ስአት አብቅተውኛል አሁን አረብ ሀገር ነኝ ❤❤
የደስታ እንባ ነው ያነባሁት 😭 እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን🙏 አቴንሽን 92 ዓመተ ምህረት ላይ ሙጆ ከተማ የጋሽ ዝናቡ ስጋ ቤት አካባቢ አክስቴጋር ሲመጣ አቃት ነበር ከአይምሮዬ የማጠፋ እናት ነበረች ዛሬ እንደዚ የሷን ደህንነት መስማት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏 አንቺም እህቴ እናትሽን ሳትጠየፊ ሳታፍሪባት ዛሬ ላይ ቆማ እንድትሄድ ስለ አረግሻት እግዚአብሔር ይባርክሽ 💕🤗
Yene wede ❤ des sil eko yehen mesemat 🙏
እቴኑን እኔም አውቃታለሁ በጣም ገርሞኝ ነው የሰማሁት ። ልጆች እንደነበሯት አላዉቅም ነበር :: እግዚአብሔር ይመስገን መዳኗን እንድሰማ ያደረገኝ።😂
@yemaryam-lz5tz የእግዚአብሔር ታምር በጣም የሚገርም ነው እኔ ራሴ ልጆች እንዳሉአት አላውቅም ነበር በእውነት ደስታዬ ወደር ይለውም
Weyennnnn akatelew segerem besmam
Egziabher yimesgen enkuane des alesh ehte yenat gudat kebad new tenachewun yistilish
ብዙኣየሁ እናትዋን ይዛ ኣማንኤል ሆስፒታል እንዲትሄድ ሁኔታዎች ያመቻቸ ልበቀና ጀግና ኣለቃዋ እውቅና አስጠት ናማመስገን ይግባል።እንዲዚ ዓይነት ሰው ሁኔታው እንደት ፈጠረ የማግኘት ዕድል ቢኖር ምናልባትም የብዙኣየሁ እናት ከ20 ዓመት በላይ ባልተሰቃዩ ነበር።
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ታሪክ እድለኛ ነሺ ለናት መድረስ ትልቅ ነገር ነው እናት ያላቹህ እናታቹህን ይጠብቅላቹህ
1:06:57 1:06:57
አሜን
አሜን አሜንንንንንን
ያላቸዉ ታድለዉ😭
amen ehtalem
የኔ መልካም ከእድሜሽ በላይ የኖርሽ ምክንያት አድርጎ የእናትሽን እንባ አባሽየረገጥሽው ይለምልምየነካሽው ይበርክትቤትሽ ሰላም ይሁንባለቤትሽ ውሎ ይግባበልጆችሽ ተደሰቺብድር ይግባሽ ላንቺ❤❤❤❤❤❤
በጣምተመሥጨነውያደመጥሁት ለሞተብቻነውመፍትሄየሌለው የተሥፋአምላክ እግዚአብሄርይመሥገን በእውነት አችን የሰማ በተሥፋ ላለንሁሉ ይድረሥልን እሕቴ ብድርይግባሽ
እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው። እቴትዬ በመልካምነቷ እግዚአብሔር ፈወሳት አኖራትም የሞጆ ያካባቢው ሰዎች አንቺንም ጭምር እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ። እፁብ ድንቅ የአምላክ ስራ!
እቺን እናት ግን depression ነው እንዲህ ያደረጋት 1. ባልቤታ አገባ 2. ልጃዋ ትታት አባታ ጋር ትታት ሄደች : የዚሁሉ ጭንቀት ነው ለዚህ ያደረሳት (የሚወዱትን ሰው ማጣት በሽታ ነው ) ግን አንቺ እናትሽን ስለረዳሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
አረ የሰው እጅ ይመስለኛል አንዳንድ ሰውን በጣም ለይታ ታቃለች ምገባበትን ቤት ታቃለች እኛ ቤት ትመጣ ነበር ሰው አነካ ከማውራት ውጪ
የነገው ቸሩ መድሀኒአለም እግዚአብሔር አምለክ ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ እንኳንም አደረሳችሁ አሜን❤
አሜን አሜን አሜን
🙏❤🙏❤🙏
Amen amen
አሜን አሜን አሜን🙏 እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ማነው እንደኔ ደስ ብሎት ተመስጦ የእሼ እንግዶችን ታሪክ የሚያደምጥ
እኔ ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኚም ደምሪኚ በቅንነት
እኔ
መልካም ፍቃድሽ ከሆነ ደምሪኝ
Impressive
ደምሪኝ ልደምርሽ@@ኤልሳቤጥ
ደስ የሚል ታሪክ አለቃሽን እግዚአብሔር ይባርከው ሃሳቡን ያመጣው አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት እናት እናት ናትና
የአእምሮ ህመም ከተማሚው በላይ የሚሰቃየው ቤተሰቡን ነው፣ የሚገርም የፈጣሪ ስራ እና የናትና የልጅ ፍቅር በብዙ መልካም ሰወች እርዳታ ለመዳን በመቻላቸው 🙏🏽በጣም እስተማሪ እና እስገራሚ ታሪክ ስላከፈላችሁን እናመሰግናለን 💚💛❤️
ቡዜ እና ብሬ ሁለቱም እጅግ በጣም መልካም የሆኑ ባለትዳርች እና በቅርበት የማውቃቸው ጓደኞቼ ናቸው።ሞጆ ቡዜ እና የቡዜ እናት (እቴንዬ) አንድ ሰፈር ነን። እቴንዬ ለረጅም አመት እጅግ በጣም ታማ ነበር። ከእቴንዬ እጅግ የሚገርመኝ እና የማልረሳው እንደዛ እየታመመች እና ለብቻዋ እያወራች ጠዋት ጠዋት ማንም ሳይቀድማት ሰፈራችን ካለው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክያን ደጅ የማትቀረው ነው።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ቡዜ እና ብሬ እንኳን ደስ አላችሁ።ልፋታችሁን እንኳንም እግዚአብሔር ቆጠረላችሁ።ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ።
በፊልም ቢሰራበት አለም ይደሠትበታል
እኔ የሚገርመኝ እሼ እነዚህን ሁሉ ጀግና ሰዎች ከየት ነዉ የሚያመጣቸዉ በጣም እናመሰግናለን የምር እኔ እዚህ በምሰማዉ ታሪክ ብቻ አመስጋኝና ጠንካራ እንድሆን አድርጎኛል
እኔ እራሴ ከአይምሮ በላይ ይሆንብኛል
ለማመን የሚከብድ ልዩ የሆነ ታሪክ :: የኔ ጎበዝ እህት ጀግና ነሽ :: አግዚአብሔር ይባርክሽ:: እሼ congratulations🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ውድ በጣም መልካምና ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ሁሌም መንገድ አለው እግዚአብሔር ይመስገን! አምላኬ ሆይ የእቴትዬንም እድሜና ጤና ሰጥተህ የብዜን ልጆች ፍሬ ለማየት አብቃት! …….. ደግሞ ማህደር አሰፋን ነው ምትመስይው የኔ ውብ!
እግዚአብሔር ይመስገን! ለእናትሽ ምክንያቱን አድርጎ ያዳናቸው አምላክለሁላችንም የመዳንን ምክንያቱን ያገናኘን::
ስሜታዊ ሆኜ እያለቀስኩ የሰማሁሽ እኔ በደህና እየኖርኩ እናትን በእንደዛ ሁኔታ ማየት በጣም ልብ ሰባሪ ነው😢😢😢 በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ፣ እግዚአብሔር ልፋትሽን አይቶ እናትሽን ስለማረልሽ ከልቤ ደስ ብሎኛል
የኔም እናት እንዳዝ አንዴ ታምማ ናባር 2 አማት 😭😭😭🙏🙏📖📖👈እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ጤናኛ ናች 🙏🙏🙏🙏ሁላ ናጌሬ ናች ❤️❤️እማ ❤️ክፉሺን ያርቂልኝ 🙏🙏
የኔ ቆንጆ አንች እድለኛ ነሺ ገና ከዚህ ቡሀላ መልካም ጊዜ ይኖርሻል ።እኔ ለእናቴ ደረስኩልሽ ስላት ሞት መቶ ውስደብኛ
ቅዱስ ዮሐንስ ጸበል እንኳን እደጁ ተሄዶ እኔም ባለሁበት ስደት በጣም ታምሜ ፈውሰኝ ብዬ ፈውሶኛል የኔ አባት ቅዱስ ዮሐንስ ❤❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም ጥንካራ ልጅ ነሽ ሁላችንንም ኢትዮጵያውያን እናቶቻችን መዳንያለም ከክፉ መከራ ይጠብቃቸው ክብር ለናቶቻችን❤❤
እስከመጨረሻው አየሁት በጣም ነው ደስ ያለኚ እረጂም እዲሜና ጤና አልሀምዱሊላህ እናቶቻቺን ሺ አመትይኑሩልን ❤❤❤❤❤❤
አሚን(3)💙
ትረካ የሚመስል ታሪክ እቴንዬን እንኳን እመቤቴ ማረቻት
ኦፍ በእንባ ነዉ የጨረስሁት እንኳንም ምህረቱን ሰጣት እግዚአብሔር ይመስገን
የእናት ፍቅር እንደዚህ ነው ጀግና ነሽ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይሥጥሽ
እንደዚህ ታርክ ተመስጨ የሰማሁት ታርክ የለም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናት ክፉ አይንካት እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልሽ እህቴ❤
ማነው እንደኔ ተዋናይት ማህደር አሰፋን የመሰለችው 😮😮😮
ኣንተ በምታቀርባቸው ኣስተማሪና ኣስገራሚ ሰዎች በሚገርም ነገር ህይወቴ እየተቀየረ እንደሆነ እየተሰማኝ ነው
ይመችህ እኔስ ብትል
👌👌👌እየኔም ተሥፋ ተመቁረጥ እየተመለሥኩነው
በእግዚያብሔር ታአምር ተስፋ አይቆረጥም እያለቀስኩ እየሳኩ ጨረስኩ ዘመናቹ በእጥፍ የባረክ ይህም አለ ለካ
እሽ ማሪያምን እንደ ዛሬ ምስጥ ብዬ የለም በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
ስሜታዊ ሆኜ እያለቀስኩ የሰማሁሽ፣ 😢 እኔ በደህና እየኖርኩ እናትን በእንደዛ ሁኔታ ማየት በጣም ልብ ሰባሪ ነው😢😢😢 በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ፣ እግዚአብሔር ልፋትሽን አይቶ እናትሽን ስለማረልሽ ከልቤ ደስ ብሎኛል
እግዝአብሄር ትልቅ ነው በእንባ ያየሁት እውነተኛ ህይወት ::ደስ ሲል::እሼ እሳቸውንም አቅርብል የሚል እስቲ ላይክ አድርጉ;;
አንቺ ልጅ፣ ወ/ሮ ብዙአሁ፣ የሱፍን ምን አልሽው? ጠንካራ ሰው ነሽ። ሁሉን በብርታት ሰጥቶሽ፤ ክርስትና ፈተና ማለፍ ነውና ባርኮሻል። ወርቅ በሳት እንደሚፈትና ሁሉ። አስተዋይ፣ ሰባዊ ልዕልና ያለው፣ ትልቅ ሰው፣ ባል ሰጠሽ። በአንቺ ባልሽም ክርስትናን ኖረ። ፈጣሪን አመስግኑ!! ምን ቀረሽ? ለቀጣይ በረከት፣ በሰባዊነት፣ በዕምነት፣ በጽናት ቁሙ!!! በልጆቻችሁ ይባርካችሁ።
በጣምምምም ተመሰቼ የሰማው ተራክ እሄ ነው እግዝአቤሔር ምን ይሰናዋልል ሁሉም ለባጎ ነበረ ጀግና ልጅ ቡዜ❤❤❤❤
ሁላችንም ከልብ አመሰግናለሁ አድራሻዬን ጠይቀሽ ላረግሽልን ነገረ ህይወትዬ እናመሰግናለን
አለቀስኩ የወለዱት ይወልዳል በልጅሽ በህይወትሽ ተባረኪ ከአእምሮ ወቀሳ ወጠሻልና በሰላም ትኖሪያለሽ። ባለመብሰል ባለማስተዋል እናታችንን ያጣን በፀፀት ረመጥ እየተቃጠልን በዚህ አለም ደስታ ርቆን እንኖራለን
እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነውእግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ወንዶች ግን ጨካኞች አገባ በቃ ተዋት የልጆቹን እናት ገንዘብ አልሰጣት ወይ አላሰከማት💔💔😢😢😢
እኔም የገረመኝ እሱ ነው ግን እሱአ ደረሰችላት ተመስገን
ባል ባዳ ነዉ
ለዚ ክነው ሴቶች ልባችን ለእግዚአብሔር መስጠት ያለበን ምክንያቱ እኛ ሴቶች ፍቅር ወንድ ጋር ከያዘን ያለ ወንድ የማንኖር ነው የሚመስለን : ግን ሰው ያለ እግዚአብሔር ነው መኖርየማይችለው : ሴቶችየ ❤ ልባችን ቅድምያ ለእግዚአብሔር እንስጥ ከዛ ወንድ ምክንያቱ ትተን ከሄዴ የኣእምሮ በሽታ ነው ኣስይዞ የሚሄደው::
❤betekekel mare @@gene6075
ማርያምን ሲያናድዱ😢@@helutube9275
የእኔ እናትም እንዳቺ እናት የአእምሮ ችግር አለባት ያልሄደችበት ቦታ የለም አሁን ተስፋ ቆርጠን የእግዚአብሔር ን የማዳን ቀን እየጠበቅን ነው እነኳን ደስ አለሽ እንኳን እግዚአብሔር ረደሰሽ። ስሜቱን ስለማውቀው በጣም ነው የቀናሁብሽ
ትድናለች አይዞንፍጣሪሐያልነው
Ayzosh ehete lehulum gize alew egziabher yemeratal 🎉🎉🎉❤❤❤❤only pray 🙏 ❤❤❤❤
በእንባ የጨረስኩትና ፈጣሪን ያመሰገንኩበት ድንቅ ታሪክ ነው ። የኔ ቆንጆ ተባረኪ ጨርሶ ይማርልሽ በልጆችሽ ይካስሽ። አሁን የቀረሽ ንሰሐ እነዲገቡና ቅዱስ ቁርባን እንዲቀበሉ አድርጊ ።
ታሪክሽ በጣም የሚገርም ነው እሁንም እግዜእቤሄር ይክፈልሽ ረጅም እድሜ ስጥቶቻው ደስታሽ እጥፍ ይሁን።
ኡፍፍፍፍ ስለእናት ታሪክ ከጅምር እስኪጨረስ እያለቀስኩ ያልቃል አይይይ እናት እድሜሽን ያርዝመው በጣም ትናፍቂኛለሽ እወድሻለሁ 😢😢😢😢😢😢😢ወላሂ አስለቀሽኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ ይክበር ለዘላለም የድንግል ማርያም ልጅ
አሜን በእውነት. ደምሪኝሲ መንፈሳዊ ነገሮችንም አስተላልፋለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እቴኑም እንደተሻላት በአመቱ መድሐኒአለም እለት ሰማው ክብር ይግባው ለድንግል ማሪያም ልጅ ።
ብዜእጅግ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ከጠንካራ ወንድሜ ጀርባ ጠንካራ ሴት ወይም ባለቤት አለች በርቺ የወንድሜ ባለቤት አስተማሪ ታሪክ ነው ።
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰
Amen amen amen 🙏
Aameen Aameen Aameen ❤❤❤❤❤
ሰለ ኩሉ ነገር አግዚአብሔር ይመስገን💒💛 ይገርማል ጥንካረሽ 💖
እንኳን እግዚያብሄር ማረልሽ እድለኛ ነሽ አሁንም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ሚጡዬ
I’m very overwhelmed you’re loving daughter and you are an example for all of us good luck.
❤❤እሚገርም ነው❤❤የኔም ወድም ሞጀ ሰው አሳብዶት ሸቁሩ ለአሰጠማቂ ተፈራርመን ሲጠመቅ በ20 ቀኑ ዳነ❤❤ ያየው ሰው ሁሉ አላመነም🎉❤ ክብር ለሚካኤል❤❤❤ አችን እመብርሀን ህይወትሸን ትባርከው❤❤❤🎉🎉🎉🎉💞💕💌🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ❤❤❤❤ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ በለተቀኑ ፈዉስ ሰጠሽ
የእናት ዋጋዎ ብዙ ነዉ በተለይ የአለፈችበትን መንገድ ልጆቿ እንዳይደግሙ ስታደርግ
ቡዜ እጅግ እግዚአብሔርእውቀቱን ስጥቶሽእንቺም እናትሽን በመንከባከብሽእግዚእብሄር ባርኮልሻልና ልትኮሪ ይገባሻል የሴት ጀግና ነሽ
የሚገርም ነው ይቺ ናት አገሬ የአንዱ ቤት የሁሉም የሆነበት ጥሩ የሰፈር ሰዎች ክብር ለሞጆ ሰዎች እግዚአብሔር የአንቺን ትጋት አይቶ በምህረታቸው እንድትደሰቺ አድርጎሻል ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን።
እግዛብሄር ይመስገን።ምን እንደተረዳሁ ታውቂያለሽ እግዛብሄር አንቺ በፀፀት እንዳትሰቃዬ እሧን ምንም ሳትሆን ጠብቆ አስቀመጠልሽ
ዻስ የሚል ታሪክ ነው ተመስጨ ነው ያደመጥኩሽ መጨረሻው እንደዚህ ሲያምር እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልሽ እናት ለዘላለም ትኑር ክብር ለእናቶች
ይገርማል እናትሽ ብዙነገርአይታ አሳደገችሽ እውነትም ብዙ አየሽስምሽን በትርጉም የኖርሽ😢ተመስገን እናትሽ ድነው ከብዙ ነገር ደረሱ❤❤❤
በእግዚአብሄር ዘንድ አበቃ የሚባል ነገር የለም።እግዚአብሄር ይመስገን የልጆችሽ እናት ያርግሽ ውዴ🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል ተመስገን አምላኬ❤❤❤
የሰፈሬ ልጅ እንደዚህ ስላየሁሽ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ያወራሽውን ታሪክ በሙሉ1 ሰፈር ስለሆንን አውቀዋለሁ። እ/ር ዘመንሽን ይባርክልሽ።
የሞጆ ሰዎች እግዚያብሔር ይስጥልን ኑሩልን
በጣም ያሳዝናል እውነት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ግን የልጅቷን ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም እግዚያብሔር የሁላችንም ጤናችን ይሰጠን ለእናቶቻችን
ደግ አምላክ አግዚአብሔር ስምህ ይባረክ የኔ እህት አግዚአብሔር ይባርክሽ ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ለእናትሽ ብዙ ፍቅር አና ክብር ለሞጆ አሳዳሪና አጉራሽ ጎረቤቶች ዩሱፍ አምላክ ብድርህን ይክፈል
እጂግ በጣም ግሩም ታሪክ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እሼ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ ዘርህ ይባረክ
ዋውውውውው የሚገርም ታሪክ ነው እንኳንም እናትሽ. ድና አሳየሽ ፈጣሪ ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ዳኑልሽ አንችም የልፋትሽን መጨረሻ አየሽ የአሳዳግሽ እናትሽም በአካባቢያቹ ያሉት ሰወች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን(፫)
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ግሩም ነው ፣ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናቴን የምወዳትን ያህል በዚች አለም የምወደው ነገር ምንም የለኝም ታሪኳን የሰማሁት እያነባሁ ነበር መጨረሻው ያማረ በመሆኖ ፈጣሪ ይመስገን አስተማሪ ታሪክ ነበር።
እስይ በእውነት ተመሲጪ ነው ያደመጥኩት የኔ ቆንጅ እንኳንም እናትሽን ለዚህ አበቃልሽ ወይኔ ደስ ስል እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገንእንኳ እግዚአብሔር ማረልሽ እውነትም እግዚአብሔር ጊዜ አለው እምነትሽ አድኖልሻል የሞጆ ያካባቢው ሰዎች አንቺንም ጭምር እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ። እፁብ ድንቅ የአምላክ ስራ!::
Uuufffee galanni waaqayyoof haa ta'u ka'umsara dhiphachatan dhagefadhe dhumarati Garu bayy'een gamade Baga waaqayyoo haadha kee siif fayyisee obboletii keenyaa ati jabdudhaa❤❤❤
ማነው እንደኔ እያዘነም ደስ እያለውም እያለቀደም ያዳመጣት ጀግና ልጅነሽ
እያለቀስኩኝ ነዉ የስማሁት እናት ኩፉ አይንካት❤❤
ዋዉ በጣም የሚገሪም ነዉ እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
ዉድ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ እናትሽ ያንን ሁሉ መከራ አልፈዉ ዛሪ በዚህ ሁኔታ ላይ በመሆናቸዉ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ መጨረሻቸዉን ያሳምርላቸዉ ዉድ ጠንካራ ነሽ በርቺ
እያለቀሰን ነው ሰየማንሽ እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን💙
መጨረሻው ደስ የሚል ታሪክ እግዚያብኤር ይመስገን
ማህደር አሰፋን የመሰለቻችሁ በላይ😮
Betam new yemtmeslew 👍
ብትኩዋኩዋል ከማህደርም የሚበልጥ ቁንጅና አላት
@ArsamaMike09 ትክክል
@@praise8413 በጣም
@@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk እውነትነው❤
እግዚአብሔር ይመስገን ። እሼ እናቷን መቅረፅ ከቻልህ ብታሳየን ፣ እኔ በጣም ነው የተደመምሁትና ማየት የጓጓሁት ።
ምንም አይነት ሜካፕ የለለው በተፈጥሮ ውበት ፣ብቻ የታጀበር ተባረኪ እማዬ❤❤
የሚገርም ታሪክ ነዉ ባላለቀ እያልኩ ነዉ የጨረስኩት እምየ❤❤❤❤❤,እናታለምየየየየየየየ❤ ዘላለም ኑሪልን እናቶቻችን
ከክፍ ነገር ሁሉይጠብቃቺሁ አሚን🤲
በእንባ የጨረሰኩት የእናት ፍቅር መጨረሻው በጣም ነው የሚያሰደሰተው እግዚአብሔር የተመሰገነ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትም ወላጅሽን ወለድሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤
እግዝአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤በጣም ደስይላል ያሁሉ አልፎ እዚህ መድረሳችን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ❤
በመጀመርያ እንዲህ አይነት ሊኖር አይደለም ሊታሰብ የማይችል አጃኢብ የሆነ ታሪክ እንድንሰማ ስለምታደርግ እሼ በጣም ክብር ይስጥልን። ብዙዬ ደግሞ ጀግና ነሽ ከዚህ በላይ ቃል የለኝም።
የኔን ታሪክ ነው ያወራሸው ግን አናቴ አስካሁን አልዳነቸም 😭😭😭😭አንኩአንም አግዚአብሔር ርዳሽ
አይዞሽ😢 አላህ ይፈዉስልሽ
@fatimahussain-c2h አሜን
Ayzosh ehete egziabher lehulum gize alew ❤❤❤
ድንቅ ታሪክ ሳታንዛዛ ሳትደጋግም ጥንቅቅ አርጋ የተናገረች the best women 👌
ማህደርንአትመስልም❤❤❤
አወን😂
Yes
ትንሽ እህቷ ናት
Awo
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ግሩም ነው ❤
ስራየን ፈትቼ ልብ...ብ ብየ የተከታተልኩት መጨረሻዉን ያማረ ምርጥ ታሪክ!። እንኳን ደስ አለሽ እህቴ !!!
እግዚአብሔር ይመስገን😢ስለሁሉም ስጦታዉ😢😢
በጣም ነዉ ተመስጨ የምሠማዉ የእሼ ፕሮግራም የሚያስደስተዉ
የኔ ጎበዝ ፈጣሪ ከእናት ከቤተሰቦችሽ ጋር በደስታ ኑሪ❤❤❤
በትክክል ማህደርን እየመሰለችኝ ነው የጨረስኩት❤❤
በጣም እሚገረም ሕይወት እግዚያብሔር ይመስገን ብዙዬ ቀጣይ ንስሐ አስገብተሽ እንድቆረቡ አድረጊያቸው
ውይ በእመቤቴ የምጠይቀው አጥቼ ነበር እቴንዬ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ እናቴከሞጆ ከወጣሁ 12አመት በጣም ደስ ብሎኛል እውነት ተባረኪ ❤❤❤
ያአላህ ወላሂ አስለቀሽኝ ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላህ አሁንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት ለናት ምንም ቢኮን ምንም ነው በርግጥ ግን ከአላህ በታች ኑሪላት
ወለሂ በጠም የስለቅሰለ የእናት ስቀይ የመንም እናት እሾክ እረሱ አይጓት💔
Let's Go For..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉
www.youtube.com/@comedianeshetu
Ebakachu adrashawun negerugn ene enate bezi chigir wust negn bizu sewu yihen video ayito yinegregnal gin adrashawun stuwugn sewu eyaschenekegn new yet newu botawu erdgn
God bless you I youstu help my mother the same way ❤
አሼ በማረሚያ አውራኛ
ክብር ለእግዚአብሔር ታሪኩ አስለቃሽ ነው አዳኝ እግዚአብሔር ።
እኔም የአእሚሮ በሽታ ታምሜ ክብር ለቤተሠቦቼ ለፍተው ከመድሀኒለም ከመብርሀን ጋር ለዚች ግዜ እና ስአት አብቅተውኛል አሁን አረብ ሀገር ነኝ ❤❤
የደስታ እንባ ነው ያነባሁት 😭 እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን🙏 አቴንሽን 92 ዓመተ ምህረት ላይ ሙጆ ከተማ የጋሽ ዝናቡ ስጋ ቤት አካባቢ አክስቴጋር ሲመጣ አቃት ነበር ከአይምሮዬ የማጠፋ እናት ነበረች ዛሬ እንደዚ የሷን ደህንነት መስማት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏 አንቺም እህቴ እናትሽን ሳትጠየፊ ሳታፍሪባት ዛሬ ላይ ቆማ እንድትሄድ ስለ አረግሻት እግዚአብሔር ይባርክሽ 💕🤗
Yene wede ❤ des sil eko yehen mesemat 🙏
እቴኑን እኔም አውቃታለሁ በጣም ገርሞኝ ነው የሰማሁት ። ልጆች እንደነበሯት አላዉቅም ነበር :: እግዚአብሔር ይመስገን መዳኗን እንድሰማ ያደረገኝ።😂
@yemaryam-lz5tz የእግዚአብሔር ታምር በጣም የሚገርም ነው እኔ ራሴ ልጆች እንዳሉአት አላውቅም ነበር በእውነት ደስታዬ ወደር ይለውም
Weyennnnn akatelew segerem besmam
Egziabher yimesgen enkuane des alesh ehte yenat gudat kebad new tenachewun yistilish
ብዙኣየሁ እናትዋን ይዛ ኣማንኤል ሆስፒታል እንዲትሄድ ሁኔታዎች ያመቻቸ ልበቀና ጀግና ኣለቃዋ እውቅና አስጠት ናማመስገን ይግባል።
እንዲዚ ዓይነት ሰው ሁኔታው እንደት ፈጠረ የማግኘት ዕድል ቢኖር ምናልባትም የብዙኣየሁ እናት ከ20 ዓመት በላይ ባልተሰቃዩ ነበር።
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ታሪክ እድለኛ ነሺ ለናት መድረስ ትልቅ ነገር ነው እናት ያላቹህ እናታቹህን ይጠብቅላቹህ
1:06:57 1:06:57
አሜን
አሜን አሜንንንንንን
ያላቸዉ ታድለዉ😭
amen ehtalem
የኔ መልካም ከእድሜሽ በላይ የኖርሽ ምክንያት አድርጎ የእናትሽን እንባ አባሽ
የረገጥሽው ይለምልም
የነካሽው ይበርክት
ቤትሽ ሰላም ይሁን
ባለቤትሽ ውሎ ይግባ
በልጆችሽ ተደሰቺ
ብድር ይግባሽ ላንቺ❤❤❤❤❤❤
በጣምተመሥጨነውያደመጥሁት ለሞተብቻነውመፍትሄየሌለው የተሥፋአምላክ እግዚአብሄርይመሥገን በእውነት አችን የሰማ በተሥፋ ላለንሁሉ ይድረሥልን እሕቴ ብድርይግባሽ
እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው። እቴትዬ በመልካምነቷ እግዚአብሔር ፈወሳት አኖራትም የሞጆ ያካባቢው ሰዎች አንቺንም ጭምር እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ። እፁብ ድንቅ የአምላክ ስራ!
እቺን እናት ግን depression ነው እንዲህ ያደረጋት 1. ባልቤታ አገባ 2. ልጃዋ ትታት አባታ ጋር ትታት ሄደች : የዚሁሉ ጭንቀት ነው ለዚህ ያደረሳት (የሚወዱትን ሰው ማጣት በሽታ ነው ) ግን አንቺ እናትሽን ስለረዳሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
አረ የሰው እጅ ይመስለኛል አንዳንድ ሰውን በጣም ለይታ ታቃለች ምገባበትን ቤት ታቃለች እኛ ቤት ትመጣ ነበር ሰው አነካ ከማውራት ውጪ
የነገው ቸሩ መድሀኒአለም እግዚአብሔር አምለክ ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ እንኳንም አደረሳችሁ አሜን❤
አሜን አሜን አሜን
🙏❤🙏❤🙏
Amen amen
አሜን አሜን አሜን🙏 እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ማነው እንደኔ ደስ ብሎት ተመስጦ የእሼ እንግዶችን ታሪክ የሚያደምጥ
እኔ ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኚም ደምሪኚ በቅንነት
እኔ
መልካም ፍቃድሽ ከሆነ ደምሪኝ
Impressive
ደምሪኝ ልደምርሽ@@ኤልሳቤጥ
ደስ የሚል ታሪክ አለቃሽን እግዚአብሔር ይባርከው ሃሳቡን ያመጣው አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት እናት እናት ናትና
የአእምሮ ህመም ከተማሚው በላይ የሚሰቃየው ቤተሰቡን ነው፣ የሚገርም የፈጣሪ ስራ እና የናትና የልጅ ፍቅር በብዙ መልካም ሰወች እርዳታ ለመዳን በመቻላቸው 🙏🏽በጣም እስተማሪ እና እስገራሚ ታሪክ ስላከፈላችሁን እናመሰግናለን 💚💛❤️
ቡዜ እና ብሬ ሁለቱም እጅግ በጣም መልካም የሆኑ ባለትዳርች እና በቅርበት የማውቃቸው ጓደኞቼ ናቸው።
ሞጆ ቡዜ እና የቡዜ እናት (እቴንዬ) አንድ ሰፈር ነን።
እቴንዬ ለረጅም አመት እጅግ በጣም ታማ ነበር።
ከእቴንዬ እጅግ የሚገርመኝ እና የማልረሳው እንደዛ እየታመመች እና ለብቻዋ እያወራች ጠዋት ጠዋት ማንም ሳይቀድማት ሰፈራችን ካለው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቤ/ክያን ደጅ የማትቀረው ነው።
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
ቡዜ እና ብሬ እንኳን ደስ አላችሁ።
ልፋታችሁን እንኳንም እግዚአብሔር ቆጠረላችሁ።
ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ።
በፊልም ቢሰራበት አለም ይደሠትበታል
እኔ የሚገርመኝ እሼ እነዚህን ሁሉ ጀግና ሰዎች ከየት ነዉ የሚያመጣቸዉ በጣም እናመሰግናለን የምር እኔ እዚህ በምሰማዉ ታሪክ ብቻ አመስጋኝና ጠንካራ እንድሆን አድርጎኛል
እኔ እራሴ ከአይምሮ በላይ ይሆንብኛል
ለማመን የሚከብድ ልዩ የሆነ ታሪክ :: የኔ ጎበዝ እህት ጀግና ነሽ :: አግዚአብሔር ይባርክሽ:: እሼ congratulations🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ውድ በጣም መልካምና ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ሁሌም መንገድ አለው እግዚአብሔር ይመስገን!
አምላኬ ሆይ የእቴትዬንም እድሜና ጤና ሰጥተህ የብዜን ልጆች ፍሬ ለማየት አብቃት! …….. ደግሞ ማህደር አሰፋን ነው ምትመስይው የኔ ውብ!
እግዚአብሔር ይመስገን!
ለእናትሽ ምክንያቱን አድርጎ ያዳናቸው አምላክ
ለሁላችንም የመዳንን ምክንያቱን ያገናኘን::
ስሜታዊ ሆኜ እያለቀስኩ የሰማሁሽ እኔ በደህና እየኖርኩ እናትን በእንደዛ ሁኔታ ማየት በጣም ልብ ሰባሪ ነው😢😢😢 በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ፣ እግዚአብሔር ልፋትሽን አይቶ እናትሽን ስለማረልሽ ከልቤ ደስ ብሎኛል
የኔም እናት እንዳዝ አንዴ ታምማ ናባር 2 አማት 😭😭😭🙏🙏📖📖👈እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ጤናኛ ናች 🙏🙏🙏🙏ሁላ ናጌሬ ናች ❤️❤️እማ ❤️ክፉሺን ያርቂልኝ 🙏🙏
የኔ ቆንጆ አንች እድለኛ ነሺ ገና ከዚህ ቡሀላ መልካም ጊዜ ይኖርሻል ።እኔ ለእናቴ ደረስኩልሽ ስላት ሞት መቶ ውስደብኛ
ቅዱስ ዮሐንስ ጸበል እንኳን እደጁ ተሄዶ እኔም ባለሁበት ስደት በጣም ታምሜ ፈውሰኝ ብዬ ፈውሶኛል የኔ አባት ቅዱስ ዮሐንስ ❤❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም ጥንካራ ልጅ ነሽ ሁላችንንም ኢትዮጵያውያን እናቶቻችን መዳንያለም ከክፉ መከራ ይጠብቃቸው ክብር ለናቶቻችን❤❤
እስከመጨረሻው አየሁት በጣም ነው ደስ ያለኚ እረጂም እዲሜና ጤና አልሀምዱሊላህ እናቶቻቺን ሺ አመትይኑሩልን ❤❤❤❤❤❤
አሚን(3)💙
ትረካ የሚመስል ታሪክ እቴንዬን እንኳን እመቤቴ ማረቻት
ኦፍ በእንባ ነዉ የጨረስሁት እንኳንም ምህረቱን ሰጣት እግዚአብሔር ይመስገን
የእናት ፍቅር እንደዚህ ነው ጀግና ነሽ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይሥጥሽ
እንደዚህ ታርክ ተመስጨ የሰማሁት ታርክ የለም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናት ክፉ አይንካት እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልሽ እህቴ❤
ማነው እንደኔ ተዋናይት ማህደር አሰፋን የመሰለችው 😮😮😮
ኣንተ በምታቀርባቸው ኣስተማሪና ኣስገራሚ ሰዎች በሚገርም ነገር ህይወቴ እየተቀየረ እንደሆነ እየተሰማኝ ነው
ይመችህ እኔስ ብትል
👌👌👌እየኔም ተሥፋ ተመቁረጥ እየተመለሥኩነው
በእግዚያብሔር ታአምር ተስፋ አይቆረጥም እያለቀስኩ እየሳኩ ጨረስኩ ዘመናቹ በእጥፍ የባረክ ይህም አለ ለካ
እሽ ማሪያምን እንደ ዛሬ ምስጥ ብዬ የለም በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
ስሜታዊ ሆኜ እያለቀስኩ የሰማሁሽ፣ 😢 እኔ በደህና እየኖርኩ እናትን በእንደዛ ሁኔታ ማየት በጣም ልብ ሰባሪ ነው😢😢😢 በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ፣ እግዚአብሔር ልፋትሽን አይቶ እናትሽን ስለማረልሽ ከልቤ ደስ ብሎኛል
እግዝአብሄር ትልቅ ነው በእንባ ያየሁት እውነተኛ ህይወት ::ደስ ሲል::
እሼ እሳቸውንም አቅርብል የሚል እስቲ ላይክ አድርጉ;;
አንቺ ልጅ፣ ወ/ሮ ብዙአሁ፣ የሱፍን ምን አልሽው? ጠንካራ ሰው ነሽ። ሁሉን በብርታት ሰጥቶሽ፤ ክርስትና ፈተና ማለፍ ነውና ባርኮሻል። ወርቅ በሳት እንደሚፈትና ሁሉ። አስተዋይ፣ ሰባዊ ልዕልና ያለው፣ ትልቅ ሰው፣ ባል ሰጠሽ። በአንቺ ባልሽም ክርስትናን ኖረ። ፈጣሪን አመስግኑ!! ምን ቀረሽ? ለቀጣይ በረከት፣ በሰባዊነት፣ በዕምነት፣ በጽናት ቁሙ!!! በልጆቻችሁ ይባርካችሁ።
በጣምምምም ተመሰቼ የሰማው ተራክ እሄ ነው እግዝአቤሔር ምን ይሰናዋልል ሁሉም ለባጎ ነበረ ጀግና ልጅ ቡዜ❤❤❤❤
ሁላችንም ከልብ አመሰግናለሁ አድራሻዬን ጠይቀሽ ላረግሽልን ነገረ ህይወትዬ እናመሰግናለን
አለቀስኩ የወለዱት ይወልዳል በልጅሽ በህይወትሽ ተባረኪ ከአእምሮ ወቀሳ ወጠሻልና በሰላም ትኖሪያለሽ። ባለመብሰል ባለማስተዋል እናታችንን ያጣን በፀፀት ረመጥ እየተቃጠልን በዚህ አለም ደስታ ርቆን እንኖራለን
እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ወንዶች ግን ጨካኞች አገባ በቃ ተዋት የልጆቹን እናት ገንዘብ አልሰጣት ወይ አላሰከማት💔💔😢😢😢
እኔም የገረመኝ እሱ ነው ግን እሱአ ደረሰችላት ተመስገን
ባል ባዳ ነዉ
ለዚ ክነው ሴቶች ልባችን ለእግዚአብሔር መስጠት ያለበን ምክንያቱ እኛ ሴቶች ፍቅር ወንድ ጋር ከያዘን ያለ ወንድ የማንኖር ነው የሚመስለን : ግን ሰው ያለ እግዚአብሔር ነው መኖርየማይችለው : ሴቶችየ ❤ ልባችን ቅድምያ ለእግዚአብሔር እንስጥ ከዛ ወንድ ምክንያቱ ትተን ከሄዴ የኣእምሮ በሽታ ነው ኣስይዞ የሚሄደው::
❤betekekel mare @@gene6075
ማርያምን ሲያናድዱ😢@@helutube9275
የእኔ እናትም እንዳቺ እናት የአእምሮ ችግር አለባት ያልሄደችበት ቦታ የለም አሁን ተስፋ ቆርጠን የእግዚአብሔር ን የማዳን ቀን እየጠበቅን ነው እነኳን ደስ አለሽ እንኳን እግዚአብሔር ረደሰሽ። ስሜቱን ስለማውቀው በጣም ነው የቀናሁብሽ
ትድናለች አይዞንፍጣሪሐያልነው
Ayzosh ehete lehulum gize alew egziabher yemeratal 🎉🎉🎉❤❤❤❤only pray 🙏 ❤❤❤❤
በእንባ የጨረስኩትና ፈጣሪን ያመሰገንኩበት ድንቅ ታሪክ ነው ። የኔ ቆንጆ ተባረኪ ጨርሶ ይማርልሽ በልጆችሽ ይካስሽ። አሁን የቀረሽ ንሰሐ እነዲገቡና ቅዱስ ቁርባን እንዲቀበሉ አድርጊ ።
ታሪክሽ በጣም የሚገርም ነው እሁንም እግዜእቤሄር ይክፈልሽ ረጅም እድሜ ስጥቶቻው ደስታሽ እጥፍ ይሁን።
ኡፍፍፍፍ ስለእናት ታሪክ ከጅምር እስኪጨረስ እያለቀስኩ ያልቃል አይይይ እናት እድሜሽን ያርዝመው በጣም ትናፍቂኛለሽ እወድሻለሁ 😢😢😢😢😢😢😢ወላሂ አስለቀሽኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ ይክበር ለዘላለም የድንግል ማርያም ልጅ
አሜን በእውነት. ደምሪኝሲ መንፈሳዊ ነገሮችንም አስተላልፋለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እቴኑም እንደተሻላት በአመቱ መድሐኒአለም እለት ሰማው ክብር ይግባው ለድንግል ማሪያም ልጅ ።
ብዜእጅግ በጣም አሳዛኝ
ታሪክ ነው ከጠንካራ ወንድሜ ጀርባ ጠንካራ ሴት ወይም ባለቤት አለች በርቺ የወንድሜ ባለቤት አስተማሪ ታሪክ ነው ።
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰
Amen amen amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
Aameen Aameen Aameen ❤❤❤❤❤
ሰለ ኩሉ ነገር አግዚአብሔር ይመስገን💒💛 ይገርማል ጥንካረሽ 💖
Amen amen amen 🙏
እንኳን እግዚያብሄር ማረልሽ እድለኛ ነሽ አሁንም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ሚጡዬ
I’m very overwhelmed you’re loving daughter and you are an example for all of us good luck.
❤❤እሚገርም ነው❤❤የኔም ወድም ሞጀ ሰው አሳብዶት ሸቁሩ ለአሰጠማቂ ተፈራርመን ሲጠመቅ በ20 ቀኑ ዳነ❤❤ ያየው ሰው ሁሉ አላመነም🎉❤ ክብር ለሚካኤል❤❤❤ አችን እመብርሀን ህይወትሸን ትባርከው❤❤❤🎉🎉🎉🎉💞💕💌🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ❤❤❤❤ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ በለተቀኑ ፈዉስ ሰጠሽ
የእናት ዋጋዎ ብዙ ነዉ በተለይ የአለፈችበትን መንገድ ልጆቿ እንዳይደግሙ ስታደርግ
ቡዜ እጅግ እግዚአብሔርእውቀቱን ስጥቶሽእንቺም እናትሽን በመንከባከብሽእግዚእብሄር ባርኮልሻልና ልትኮሪ ይገባሻል የሴት ጀግና ነሽ
የሚገርም ነው ይቺ ናት አገሬ የአንዱ ቤት የሁሉም የሆነበት ጥሩ የሰፈር ሰዎች ክብር ለሞጆ ሰዎች እግዚአብሔር የአንቺን ትጋት አይቶ በምህረታቸው እንድትደሰቺ አድርጎሻል ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን።
እግዛብሄር ይመስገን።ምን እንደተረዳሁ ታውቂያለሽ እግዛብሄር አንቺ በፀፀት እንዳትሰቃዬ እሧን ምንም ሳትሆን ጠብቆ አስቀመጠልሽ
ዻስ የሚል ታሪክ ነው ተመስጨ ነው ያደመጥኩሽ መጨረሻው እንደዚህ ሲያምር እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልሽ እናት ለዘላለም ትኑር ክብር ለእናቶች
ይገርማል እናትሽ ብዙነገርአይታ አሳደገችሽ እውነትም ብዙ አየሽስምሽን በትርጉም የኖርሽ😢ተመስገን እናትሽ ድነው ከብዙ ነገር ደረሱ❤❤❤
በእግዚአብሄር ዘንድ አበቃ የሚባል ነገር የለም።እግዚአብሄር ይመስገን የልጆችሽ እናት ያርግሽ ውዴ🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል ተመስገን አምላኬ❤❤❤
የሰፈሬ ልጅ እንደዚህ ስላየሁሽ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ያወራሽውን ታሪክ በሙሉ1 ሰፈር ስለሆንን አውቀዋለሁ። እ/ር ዘመንሽን ይባርክልሽ።
የሞጆ ሰዎች እግዚያብሔር ይስጥልን ኑሩልን
በጣም ያሳዝናል እውነት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ግን የልጅቷን ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም እግዚያብሔር የሁላችንም ጤናችን ይሰጠን ለእናቶቻችን
ደግ አምላክ አግዚአብሔር ስምህ ይባረክ
የኔ እህት አግዚአብሔር ይባርክሽ ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ለእናትሽ
ብዙ ፍቅር አና ክብር ለሞጆ አሳዳሪና አጉራሽ ጎረቤቶች
ዩሱፍ አምላክ ብድርህን ይክፈል
እጂግ በጣም ግሩም ታሪክ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እሼ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ ዘርህ ይባረክ
ዋውውውውው የሚገርም ታሪክ ነው
እንኳንም እናትሽ. ድና አሳየሽ ፈጣሪ ይመስገን