አዲሱ የብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ምንድን ነዉ/ የገንዘብ ፖሊሲ ተቀየረ ! | National bank of Ethiopia | dollar exchange

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • ከኢትዮጵያ ዉጪ የሚኖሩ ከሆነ በዚህ ሊንክ የንጋት ካፒታል ቤተሰብ ይሁኑ:
    / @gamebirhanu
    Contact: Email: gbirehanu51@gmail.com OR Telegram channel: t.me/gamebirhanu
    Buy my book here (eBook only) : a.co/d/8CQ5H83
    or here (eBook & Print) @ books2read.com...
    In this video we will explain the new monetary policy enacted by the national bank of Ethiopia in a way that an ordinary citizen or person can easily understand.

ความคิดเห็น • 186

  • @gamebirhanu
    @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน +25

    በጣም በቀላል ሁኔታ የተብራራ የካፒታል ገበያ ሙሉ ኮርስን እዚህ ይመልከቱ: th-cam.com/video/skM2wJdckO4/w-d-xo.htmlsi=GqFimtjZzJbC0hIr

  • @JibrilbadiMussa
    @JibrilbadiMussa หลายเดือนก่อน +12

    ላቀረብከው ትንታኔም አመሰግናለሁ ምርጥ አገላለፅ ነው

  • @melakuyeneneh6964
    @melakuyeneneh6964 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጥሩ ገለፃ ስላገኘሁበት አመሰግናለሁ። በርታልን ወንድማችን።

  • @Afro-View-gm1vx
    @Afro-View-gm1vx หลายเดือนก่อน +8

    This video should be used by the NBE to teach the public about the policy for sure 😮😮😮😮

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      That is too much!!!

  • @PremiereConsulting-zi3zo
    @PremiereConsulting-zi3zo หลายเดือนก่อน +8

    Appreciate the way this video makes this topic simple

  • @abiynegussie377
    @abiynegussie377 หลายเดือนก่อน +5

    Great video! Your explanations on Ethiopian national banking new regulation are super helpful, especially for those of us still learning the full details. Thanks for these insights!

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      Glad it was helpful!

  • @user-xc6pd7wn9b
    @user-xc6pd7wn9b หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ቆንጆ መግለጫ ነዉ ለወደፊትም ቀጥል።

  • @Debonews
    @Debonews หลายเดือนก่อน +2

    Thanks for the brief and clear explanation bro! I now have a very clear understanding of the policy

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu2873 หลายเดือนก่อน +18

    ኢንፍሌሽን ከ 30% ወደ 19% ቀነሰ ማለት እኮ ካች አምና 1ብር የነበረው አምና 1ብር ከ 30ሣም ዘንድሮ ደሞ 1ብር ከ49ሣም። እንደ አምናው 30 % አልጨመረህብም እንጂ ዋጋ ቀነሰ ማለት አይደለም።

    • @AkliluAklilut
      @AkliluAklilut หลายเดือนก่อน +4

      ያንተም ትንሽ ማስተካከያ ያስፈልገዋል 0.55 ሳንቲም ጨመረ ማለት ነው:: የቀረበው ትንተና ትክክል ነው መነሻ ያደረገው የሁለት ዓመት ስላልሆነ ትክክለኛ ነው::

    • @yonathanmulu
      @yonathanmulu หลายเดือนก่อน +1

      Inflation rate bande matfat kebad yimeslegnal. Instead can create a decreasing rate meselegn the idea.

    • @tesfayehabtamu2873
      @tesfayehabtamu2873 หลายเดือนก่อน

      ​@@AkliluAklilutበ2014 የአስር ብር ዳቦ ገዛ ነበረ በ2015 ተመሳሳይ ዳቦ 10ብር ከ 30 ሳንቲም ገዛው 2016 ደሞ 10ብር ከ50ሳንቲም ብገዛ ኢንፍሌሽን ሬቱ ቀነሰ እንጂ የዳቦ ዋጋ አልቀነሰም።

  • @user-tm2ji2hd3r
    @user-tm2ji2hd3r หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምርጥ አገላለፅ ነው በርታ

  • @Nahomjrr
    @Nahomjrr หลายเดือนก่อน +3

    Very informative content. Keep 'em coming.

  • @zelalemdemisse3266
    @zelalemdemisse3266 หลายเดือนก่อน +6

    መቼ ነው እንደድሮው collateral በማስያዝ ገንዘብ መበደር የሚጀመረው?

  • @panaden1811
    @panaden1811 หลายเดือนก่อน

    Such great & simplified explanation must be from some body who has mastered the subject matter.

  • @user-gi3he6wx5j
    @user-gi3he6wx5j หลายเดือนก่อน

    This is professional explanation, thank you so much.

  • @thespot5382
    @thespot5382 หลายเดือนก่อน

    Thank you man. ዓይኔን ነው ያበራሄው

  • @ZdMelese
    @ZdMelese หลายเดือนก่อน

    Great thanks Geme, excellent view & justification; keep going.

  • @kidi2083
    @kidi2083 หลายเดือนก่อน

    በ2024 ደሞ 30% ይሆናል የተደረገው ቅነሳ ሳይሆን ለ2 አካፍሎ መጠቀም ነው ናሽናል ባንክ ሬት መቼም አይቀንስም። የዋጋ መረጋጋት ሳይሆን ቀስ እያለ ሳያስጠጡ መጨመር ነው። ቪዲዮ ግን በጣም አሪፍ ነው እናመሠግናለን🙏

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      @@kidi2083 Please do not spread misinformation A simple search on the internet about the topic will disprove what you are saying .

  • @sarahethiopia8432
    @sarahethiopia8432 หลายเดือนก่อน

    A very good presentation, Thanks.

  • @riyadomer8641
    @riyadomer8641 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ አቀራረብ ነው ግን ሀሳቦችን ባትደጋግማቸውና አጠራ ማድረግ ቢቻል ደግሞ ጥሩ ይሆናል

  • @borumint
    @borumint หลายเดือนก่อน +2

    Super thanks

  • @negatutafesse3847
    @negatutafesse3847 หลายเดือนก่อน

    Hello Game,Great video. Excellent explanation and analysis. It looks good we will wait and see its results.
    Thank you

  • @HIRUTTAMIRE
    @HIRUTTAMIRE หลายเดือนก่อน +1

    Thanks!

  • @SablaZalalam
    @SablaZalalam วันที่ผ่านมา

    Ber lmebder men yaseflegall

  • @endalegmariam7858
    @endalegmariam7858 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ የፋይናንስ ባለሙያ መሆንህን ከመረጃዎችህ ተረድቻለሁ እስቲ አንድ ሸቀጥ በኢትዮጵያብርና በአሜሪካ ዶላር የሚገዛበት ዋጋን በምሳሌ ብታስረዳኝ?

  • @ebbatube8889
    @ebbatube8889 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dearest for this simple and invaluable Content!

  • @fearlessjaba1781
    @fearlessjaba1781 หลายเดือนก่อน

    Amazing explanation!! Thank you

  • @user-tc6pq4sk8c
    @user-tc6pq4sk8c หลายเดือนก่อน

    I like your explanation

  • @nahomnesro3267
    @nahomnesro3267 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much bro!!

  • @AirplaneET
    @AirplaneET หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 หลายเดือนก่อน +1

    ግብር እየበዛብን ብራችንን አንቃችሁ መስራት አልቻልንም ።በቀን ሀምሳ ሽህ ትታችሁ አበድሩንና እንስራበት ኑሮው የሚሸነፈው ብድርም የሚመለሰው ጠንክረው በስሩ ሰዎች ነው ።ብሩን ለዘመድ አዝማድ እያበደራችሁ ብልሽት ከሚገጥመው ለነጋዴዎች ስጡን እባካችሁ።

  • @burtukanadmasu654
    @burtukanadmasu654 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ማብራሪያ ነው

  • @abdimohammed8759
    @abdimohammed8759 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @yalemsewadela8998
    @yalemsewadela8998 หลายเดือนก่อน

    Quite a nice explanation.

  • @Virtues162
    @Virtues162 หลายเดือนก่อน +1

    ገሜ ለምታቀርበው መረጃ እና የካፒታል ማርኬት ትንተና በጣም እናመስግናለን !! አንድ ግራ የገባኝ ነገር አንዳንድ ቪድዮችህ ላይ ስለ አድቫይዘር እና ብሮከር ምን አይነት ኮርስ እንደሚያስፈልግ እና የት መውሰድ እንደሚቻል ጠይቄ __ ሆነኝ ተብሎ እስኪመስል ድረስ ማንም ሰው መረጃ አልሰጠኝም ! አንተ የምታውቅ ከሆነ ለነዚህ ሁለት ሙያዎች የሚያስፈልገው የትምህርት መስፈርት ምን እንደ ሆነ እና ትምህርቱን የት መወስድ እንደሚቻል ብትጠቁመኝ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው__ Many thanks in advance !!

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน +1

      @@Virtues162 There is no specific course on those .. but anyone can take two courses called Fundamentals of capital markets and Advanced capital markets at AAU commerce college and then get certification from the UK based CISI ..then you are certified broker or advisor with somw regulatory requirements you might need to fulfill

    • @Virtues162
      @Virtues162 หลายเดือนก่อน +1

      @@gamebirhanu Many thanks Geme__I was waiting for an answer from CISI but yours came first and I appreciate that. You are so knowledgeable that you deserve some higher spot on the upcoming ECM in my view !!

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน +1

      @@Virtues162 Use this commerce college link to know the next round of trainings . It will be posted here: t.me/aausc_1943

    • @Virtues162
      @Virtues162 หลายเดือนก่อน

      @@gamebirhanu Thanks Geme again! I highly appreciate it!

  • @samuelbayssa9749
    @samuelbayssa9749 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርታ።

  • @user-zg8dx3yf8o
    @user-zg8dx3yf8o หลายเดือนก่อน

    Good Explanation

  • @mickaelyemenu6641
    @mickaelyemenu6641 หลายเดือนก่อน

    Simple clear , thank you

  • @ashenafiyirga540
    @ashenafiyirga540 หลายเดือนก่อน

    ወለድ ከፍና ዝቅ ማድረግ አንዱ መሳሪያ ነው ገንዘብ ምግብ አይደም ምርት ከህዝብ ቁጥር ጋር የሚጣጣምበት ፖሊሲ ቢወጣ ብድር መስፈርቱንለሚያሟላ ሁሉ በእኩል ውስጥ ብድር ገድብ ቢኖረው ለጥቂት ግለስቦች ብቻ ባይስጥ ይህ ካልተስተካከለ ግሽበት ይቀጥላል

  • @sosobeekoo....1712
    @sosobeekoo....1712 หลายเดือนก่อน

    very nice narration! But make it more practical using the mathematics model!

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน +1

      @@sosobeekoo....1712 Thanks for the constructive comments. But this is targeted specifically for Ordinary individuals not economists which I believe should not be complicated with maths..I hope u understand

  • @motivationalspace6828
    @motivationalspace6828 หลายเดือนก่อน

    MashaAllah Game ! Well explained!

  • @wondimagegnehus.2026
    @wondimagegnehus.2026 หลายเดือนก่อน +1

    impressive ❤❤❤

  • @WondwosenWoldemichael
    @WondwosenWoldemichael หลายเดือนก่อน

    Thanks interesting info game !

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 28 วันที่ผ่านมา

    የብድር ርዕሰ ደስ ይላል ነገር ግን ተበዳሪ እንዴት ሆኖ አበዳሪ ሊሆን ይችላል?ማጂክ ካልሆነ

  • @endalegmariam7858
    @endalegmariam7858 หลายเดือนก่อน

    የምታቀርበው ሙያዊ ትንታኔ ካልተቸገርክ በቀር በአማርኛ ጀምረህ ነው የምትጨርሰው ምክንያቱም ተደራሽ የሆኑ ሰዎች የማብዛት እድል ስለሚጨምር ማለት ነው እርግጥ ቀጥታ ትርጉም የማይገኝላቸው technical የሆኑ ነገሮች ሲያጋጥሙ ተቀራራቢ ቃል መጠቀም ጥሩ ይሆናል፡፡ በዚሁ ቀጥል፡፡

  • @SeffaKedir-xn3sn
    @SeffaKedir-xn3sn หลายเดือนก่อน

    So interesting ,would u repeat with additional explanation

  • @Zjcmiracle
    @Zjcmiracle หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ሙያዊ ትንታኔ ነው ነገር ግን ለወደፊት ቪዲዮዎችህ ብታሳጥረው ማለትም ከ10~15ደቂቃ ባያልፍ ጊዜ ቆጣቢ ይሆናል።

  • @matiftolera
    @matiftolera หลายเดือนก่อน

    Well explained

  • @AmbawSeged
    @AmbawSeged หลายเดือนก่อน +2

    አቶ ከበደ ሲበደሩ የነበረዉን የወለድ መጠን ብሄራዊ ባንክ በየጊዜው ብሚከልስበት ወቅት ይቀያየራል ወይስ ባለበት ይቀጥላል?
    ለገለፃኽ በጣም እናመሰግናለን

  • @Work0466
    @Work0466 หลายเดือนก่อน

    @gamebirhanu
    ሰላም ወንድሜ
    ስለ overnight deposit and loan ጋ ባደረከው ገለፃ ባንኮች NBE ላይ deposit ሲያደርጉ 15-3%=12% ነው ምክንያቱም ከ target nominal interest rate +(-)3% ነው ህጋቻው!! Logically it's acceptable,because NBE wouldn't agree to give deposit rate as of proportional to the overnight lending rate.

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      @@Work0466 Thanks for the info

  • @dawitwerku4476
    @dawitwerku4476 หลายเดือนก่อน

    Great video

  • @danielgebrehiwet6243
    @danielgebrehiwet6243 หลายเดือนก่อน

    This is wonderful ❤️

  • @smegnewayalneh3053
    @smegnewayalneh3053 หลายเดือนก่อน

    የቤት ዋጋ የቀነሠው በእኔ እምነት በፓሊሲው ሳይሆን ኑሮ ስለከበደ ከእጅ ወደ አፍ ስለሆነ ብቻና ብቻ ነው።እስኪ የሌሎች አስቤዛዎችን ዋጋ ዘርዝልን በ30% የቀነሠ ባክህ!!?

  • @abedulmjedkedir1744
    @abedulmjedkedir1744 หลายเดือนก่อน

    Thanks bro

  • @user-ez8ir8lt5z
    @user-ez8ir8lt5z หลายเดือนก่อน

    Good job

  • @kidugebre6867
    @kidugebre6867 หลายเดือนก่อน

    ለማብራሪያው አመሠግናለሁ!! ገንዘቡን በመሰብሰብ ግሽበትን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል? ኢንበስተሮች መበደራቸውን ከማቆም ይልቅ በሆነው ወለድ ተበድረው በመሥራት የምርትና አገልግሎታቸውን ከብድር ወለዱ ጋር አገናዝበው ጭማሪ አድርገው ይሸጣሉ፡፡ ይህ ደግሞ የምርቶችና አገልግሎቶችን ዋጋ በማናር ግሽበትን ይጨምራል ብየ አስባለሁ፡፡

  • @yonas8764
    @yonas8764 หลายเดือนก่อน

    Good Job!

  • @eliasnasir2851
    @eliasnasir2851 หลายเดือนก่อน +1

    how about interest free banks? where do they fit in in all this

  • @DawitBelay-o2o
    @DawitBelay-o2o 14 วันที่ผ่านมา

    Selam mr bider collateral asizo mebeder tegemerol ende please information negeregne thank you!

  • @g.haweriag.tsadik7846
    @g.haweriag.tsadik7846 หลายเดือนก่อน

    when you say 15% is as instrument what does it mean?for whom is the 15% increase or decrease ? how

  • @henokjima7405
    @henokjima7405 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @TSGlory10
    @TSGlory10 หลายเดือนก่อน

    Thank u❤

  • @user-jb2kh5ky7t
    @user-jb2kh5ky7t 18 วันที่ผ่านมา

    የውጭ ባንኮች የሚገቡ ከሆነ የአገር ውስጥ ባንኮች ለደንበኛ ሲያበድሩ የወለድ መጠን ምን ሊሆን ይችላል??

  • @myela10
    @myela10 หลายเดือนก่อน

    The sixth low, is it because of unpredictability of economic conditions?

  • @habesha5291
    @habesha5291 หลายเดือนก่อน

    Thank you for Explanations. But your sound system is not clear. It is really hard to hear you

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      @@habesha5291 I will work on that

  • @yecherulij502
    @yecherulij502 หลายเดือนก่อน

    Carry on guys

  • @israelbalcha3486
    @israelbalcha3486 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው በርታ።
    መጠየቅ የሚፈልገው
    1. ለምሳሌ ሁሉም ባንኮች የሚያበድሩት ከ ብ/ባንክ ተበድረው ላይሆን ይችላልና የራሳቸው የሆነ ካፒታል ሲኖራቸው ፣ ታዲያ በዚህ ጊዜ በ 15%NBR መነሻ አድርገው እንዲያበድሩ ይገደዳሉ?
    2. 15% VS 19% መካከል ችግር ያልከው ነገርስ?

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      @@israelbalcha3486 ሃሳቡ እንዴት መሰለህ ብሔራዊ ባንክ ገበያ ላይ ብር እንዲቀንስ ከፈለገ በትልቅ ወለድ ባንኮቹን ለእኔ አበድረኝ ይላቸዋል ስለዚህ ትርፍ ማትረፍ የፈለገ ባንክ ለ ደምበኛ ከሚያበድር የተሻለ ለሚከፍለው ያበድራል ነዉ። ይሄኔ ማንም ጤነኛ ነጋዴ እንደሚያደርገዉ ባንኮች ለ NBE ያበድራሉ። በተቃራኒው Inflation ቀንሶ ነገር ከተረጋጋ እና ቢዝነስ እንዲነቃቃ ሲፈልግ ደሞ ብር ለደምበኛ ማበደር ከፈለጋችሁ እኔ በርካሽ ላበድራችሁ ይላል

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      @@israelbalcha3486 15 vs 19 NBR vs Inflation ማለቴ ነዉ

  • @aderajew-kx9qn
    @aderajew-kx9qn หลายเดือนก่อน

    ይህ ማክሮ ፖሊችይ ችግሩ ምንድን ነው? መፍትሄ ምንድን ነው?

  • @user-ro6dm3yk2d
    @user-ro6dm3yk2d หลายเดือนก่อน

    ካፒታል ማርኬት ና ማኒ ማርኬትስ ምንድነው የሚል ከትርጉሙ ተነስተህ ብታስተምረን

  • @LeulMarkBonja
    @LeulMarkBonja หลายเดือนก่อน

    Geme waw welcome.

  • @zackgulema6298
    @zackgulema6298 หลายเดือนก่อน

    Thank you Bro, Nice explanation. Keep it up. I just subscribed you. Do you think i can borrow money for construction in July or August?

  • @yakobsitotaw
    @yakobsitotaw หลายเดือนก่อน

    ገለጻው ጥሩ ነው።ግን ድምፅ ትንሽ ያንሳል።

  • @bilisumaentertainment3765
    @bilisumaentertainment3765 หลายเดือนก่อน +1

    10q for the science and explanation. But, do you think it is applicable and effective in Ethiopia?

  • @giragngaro6764
    @giragngaro6764 หลายเดือนก่อน

    Very great analysis, Geme. Bravo! Jabaadhu! By the way, i do not think this directive brings an intended impact for Ethiopia now. Our economy is short of money supply and there is huge demand fir borrowing kind. Do you think banks have surplus liquidity to lend to each other beyond their customers' demands on top of complying with liquidity rules? In my view, NBE shall first inject money into the market or to the banks as they are liquidity drained already. Even though this would have an impact on inflation, it is a wise approach this time as the economy is slowing down and businesses are not operating as much as expected.

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน +1

      @@giragngaro6764 You raised a good point here..But it is also good to know that Banks have been already lending to each other but with high interest . Plus it is important to consider the liquidity challenge this year was mostly evident on few banks that were aggressively lending money and not maintaining the required Loan to deposit ratio.

  • @gashawdemissie7199
    @gashawdemissie7199 หลายเดือนก่อน

    What does fincial policy ?

  • @user-zl2de5zd4q
    @user-zl2de5zd4q หลายเดือนก่อน +2

    ስለዝህ ብድር ማግኝት አይቻልም

  • @TrBiTold23
    @TrBiTold23 หลายเดือนก่อน

    Can you confirm the rate for overnight deposit? You said it is 18%, the same as the lending rate. If it is so, it’s not going to work. The way policy target is set is as a mid pint between the over night deposit and lending rates; the deposit rate is the lower bound. So, the deposit rate has to be 3 % below!!! Please check

  • @adugnajibriel5851
    @adugnajibriel5851 หลายเดือนก่อน +1

    What is the impact of NBR on saving interest rate?

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      For now there will be no change since the inflation rate is still higher. Bur in the future or in the perfect market state it will surely determine the saving rate because it will become an alternative source of lending fund (But as i said for now the regulation specifically stated there will be no connection)

    • @adugnajibriel5851
      @adugnajibriel5851 หลายเดือนก่อน

      @@gamebirhanu In order to curtail the circulation of money in the market, one of the mechanisms is to attract depositors through high interest rate which will directly affect and make the lending more expensive.

  • @amhahailu8420
    @amhahailu8420 หลายเดือนก่อน

    what makes it different/new/ previously there was treasury bill sale/yegimja bet sened shiyac/ to monitor the money supply to the market.
    there is also interbank lending practice previously, so there is nothing new instrument here,
    do you think managing only demand and supply of the money in the economy really solve the existing inflation and economic crisis in the country???

  • @ahmedinhaji
    @ahmedinhaji หลายเดือนก่อน

    How bank know over money or minius money on markets

  • @daruyekin6935
    @daruyekin6935 หลายเดือนก่อน +1

    Captal market በዚህ ወር ይጀመራል አየተባለ ነው ትክክል ነው መረጃው ወይስ አይደለም ??

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      @@daruyekin6935 Ke meskerem kedmo yemejemer ayemeselegnem..most probably tikimt wey hidar new mihonew

    • @deraraabdi6303
      @deraraabdi6303 หลายเดือนก่อน

      Thank you Gem

  • @yohanneshaftu9665
    @yohanneshaftu9665 หลายเดือนก่อน

    Ahun lay be low interest bet megizat yimekeral wey?

  • @endewerede3450
    @endewerede3450 หลายเดือนก่อน

    ከፍ ዝቅ ሲል already ከህጉ በፊት የተበደሩትን affect ያደርጋል?

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน +1

      @@endewerede3450 No..ወለድ ሁሌም ብድሩን ስንወስድ በምንፈርመዉ ዉል ብቻ ይመሠረታል ። እስካሁን ባይኖርም ለወደፊት ባንኮች እንደዛ ብለዉ ሊዋዋሉ ይችላሉ ። ለምሳሌ የብሔራዊ ባንክ ወለድ ያለበት ላይ 3% እየተጨመረ ይከፈላል ብሎ ቢዋዋል እና ተለዋዋጭ ወለድ በሚለው ከተስማማን እነደ NBR ወለዱ ይለዋወጣል ማለት ነዉ።

    • @endewerede3450
      @endewerede3450 หลายเดือนก่อน

      ​@@gamebirhanuThanks🙏🙏

  • @TeferaGebeyehu-rm9ve
    @TeferaGebeyehu-rm9ve หลายเดือนก่อน

    አንድ ተበዳሪ ብድር ሲበደር የነበረው ወለድ በቀጣይ አመት ቢጨምር ተበዳሪው በዚያው ልክ ያስተካክላል ወይስ ወለድ የሚውሰነው በመጀመሪያ ነው?

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      @@TeferaGebeyehu-rm9ve ላሁኑ በዛዉ ነዉ ሚቀጥለዉ። የተለዋዋጭ ወለድ ምጣኔ ቢፈቀድንኳ መጀመሪያ ብድሩ ሲወሰድ በሚደረግ ዉል ላይ ይመሰረታል

    • @TeferaGebeyehu-rm9ve
      @TeferaGebeyehu-rm9ve หลายเดือนก่อน

      Thank you game❤

  • @fasikajiffar1701
    @fasikajiffar1701 หลายเดือนก่อน

    Brilliant😅

  • @g.haweriag.tsadik7846
    @g.haweriag.tsadik7846 หลายเดือนก่อน

    What does it mean 15% and for whom it will be applied? for Banks, or for customer or for treasury? I need direct answer.

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      The rate is for the banks not customers and please try to listen to the video carefully, That is what i am explaining in the video. (Customers rate will be indirectly affected by this rate)

    • @g.haweriag.tsadik7846
      @g.haweriag.tsadik7846 หลายเดือนก่อน

      I have listen the video very well. I have take a lesson from 15% +3%*3% but my question is What does it mean 15% and for whom NBE will be applied this interst rate ? I Thank you for your response.sub% like

  • @fitsum3074
    @fitsum3074 หลายเดือนก่อน

    What is your education? I mean what have you studied to understand such issues as monetary and bank issues so simply? I’m a young person who will be joining higher education soon. I want to be able to know finance issues so easily like you’re doing. But i don’t know what field of study i should choose. That’s why i wanted to know your field of study. I’m sure you’ve studied higher education. Please tell me.

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      @@fitsum3074 Well I have Business background and I have thought management in a university for about 8 years. If you are looking for a career in finance it is better to persue Accounting & Finance at BA level and advance it with MBA or A corporate finance MSc. And take your time researching what you really want and select the one that best suits your desire.

  • @kahsayberhane277
    @kahsayberhane277 หลายเดือนก่อน

    It the interest rate based on current or future interest when a loan taken and repay at what interest rate

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      The idea is to create a variable interest rate having the NBR as a base that will change variably (This will really induce the interest of lenders as it perfectly hedge against inflationary trends)

  • @yoditniguse8318
    @yoditniguse8318 หลายเดือนก่อน

    ካድሬ

  • @temesgenbekele817
    @temesgenbekele817 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ..
    ባንኮች ከ ብሔራዊ ባንክ 15 NBR ተበድረው/አግኝተው ...ሲያበድሩና
    ከግለሰቦች ቁጠባ በ 7% ወለድ ገንዘብ አግኝቸው ሲያበድሩ ልዩነቱ እንዴት ይጣጣማል ??

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      @@temesgenbekele817 የብሔራዊ ባንክ ብድር ዋነኛ አላማው በነገራችን ላይ የገንዘብ ዝዉዉርን መቆጣጠር ነው ። ለምሳሌ ሰሞኑን በተደረገዉ ጨረታ 15% ወለድ ሰጥቶ ቁጠባ ተቀብሏል ምክንያቱ ገንዘብ ገበያ ላይ በዛ ብሎ ስላሰበ ነዉ በተቃራኒው ሊያበድር የሚችለዉ ብር እጥረት አለ ብሎ ካመነ ነዉ። ባንኮች የብሔራዊ ባንክ ብድሩን እንደ ዋነኛ ምንጭ በፍፁም አይጠቀሙበትም

  • @keledebireda2680
    @keledebireda2680 หลายเดือนก่อน

    3700000 በ2 አመት በ3ወር ቢከፋል አጠቃላይ ስንት ይሆናል

  • @gebrushirega5273
    @gebrushirega5273 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ነህ ቻናሉን ዛሬ ነው የተመለከትኩት ጥሩ ፕሮግራም ነው
    1 ጥያቄ አለኝ እኔ 5 ሚልየን በ5 አመት የሚጠናቀቅ በ19% ኢንተረስት ብወስድ በወር መክፈል ያለብኝ ስንት ነው?ይህ ጥያቄ ያቀረብኩት የባንኩ ባለሙያዎች ሲጠየቁ በዝርዝር ለማብራራት ፍቃደኛ ስለማይሆኑ ነው

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      በየወሩ 129,703 Birr በየወሩ መክፈል ይኖርብሃል ይህም በ 5 ዓመት 7,782,180 Birr እንደማለት ነዉ። ሌሎች የአገልግሎት ክፍያዎችን ሳይጨምር ማለት ነዉ።

  • @kahsayberhane277
    @kahsayberhane277 หลายเดือนก่อน

    Does this also apply DBE if so you don't you think that discouraged investment ?

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน +1

      DBE is a policy bank so that won't be applicable on them. First of all DBE does not engage in the interbank lending business since they are charging very much less interest rates. But with the inflation rate reducing they might issue money market instruments or bonds on the capital market to raise capital.

  • @YebirgualTadesse
    @YebirgualTadesse หลายเดือนก่อน

    Lemesala befete yeteb 20:04 ederenewe laye yecemerale malete new?

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      Yaw endewulu yewesenal...Abedarena tebedare bemismamut..gen in general ye behefawi bank eked ye beder gebeyaw akerebot ena felagot lay temesereto wedelay wedetach endel madereg new..Yehe gen kedmo balut bederoch lay ayetegeberem.befitsum

  • @habtamuhailu8347
    @habtamuhailu8347 หลายเดือนก่อน

    Does this policy also increase the interest rate when bank give loan for there employees

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      @@habtamuhailu8347 That depends on the Banks goal when giving loans to employees. If it is merely for motivation purposes the bank might incur some losses and give the loan with less interest rate.but if the bank aims to make some profit from the transaction it might affect the rate

  • @YebirgualTadesse
    @YebirgualTadesse หลายเดือนก่อน

    Lemesala befete yetebederenewe laye yecemerale malete new?

  • @ShewaZemene-yk7pe
    @ShewaZemene-yk7pe หลายเดือนก่อน

    Itiret balebet Ena dentist be supply side says erase ended yihonal.?ke theory baleful akirbot lay kaltesera teqarani wetet yinorewal

  • @turkihk3961
    @turkihk3961 หลายเดือนก่อน

    ብሄራዊ ባንክ ከዚህ በፊት ለባንኮች በስንት ነበር የሚያበድራቸው?

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      @@turkihk3961 18% ነበር ። ግን ወለድን መቆጣጠሪያ አልነበረም (It was highly discouraging )

    • @turkihk3961
      @turkihk3961 หลายเดือนก่อน

      @@gamebirhanu ታዲያ ወለድ ዝቅ ማድረግ ገበያ ላይ የተበተነው ብር ለመሰብሰብ ያስችላል ወይ?ዝቅ ማደርጉ የብር የመግዛት ዋጋ አይቀንሰውም ወይ

  • @Abdu-lm3te
    @Abdu-lm3te หลายเดือนก่อน

    ብሔራዊ ባንክ ያላቸው ሀገራት ስንት ናቸው? በነፃ ገበያ ብሔራዊ ባንክ ብሎ ተቆጣጣሪ የመንግስት ባንክ የለም።

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน +1

      @@Abdu-lm3te በምድር ላይ ብሔራዊ ባንክ የሌለዉ ሃገር የለም የኔ ጌታ። A very simple internet search with a title A country with no central bank ብትል መልስ ታገኛለህ

  • @user-mr5kt8be3l
    @user-mr5kt8be3l หลายเดือนก่อน

    የብሔራዊ ባንክ አዲሱ ፖሊሲ ለኢኮኖሚው ያለው ጠቀሜታ ምንድነው/ጉዳቱስ

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน +1

      ዋነኛ ጥቅሙ የዋጋ መረጋጋትን ማምጣት እና የዋጋ ግሽበትን መቀነስ ነዉ።

  • @tesemmasenbetu1503
    @tesemmasenbetu1503 หลายเดือนก่อน

    15% (rate) decline ነው ወይስ flat rate ነው?

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  หลายเดือนก่อน

      @@tesemmasenbetu1503 It is a flat rate as of last week. ሐምሌ 3 የተደረገው የመጀመሪያው ጨረታ በ Fixed rate ነበር የተደረገዉ (But this can change , since the NBE cannot force banks to deposit from now on if there is no interest from banks it may raise the rate to create interest from banks