ባንኮች ሊዋሃዱ ነዉ በግድ/Ethiopian Banks Merger and Acquisition/NBE/Dollar Exchange/Awash Bank/Dashen bank

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @1978monas
    @1978monas 3 หลายเดือนก่อน +14

    Amhara bank, Abay bank, Tsedey, Ahadu bank and Abyssinia bank...
    Oromia bank, Awash Bank, COOP, Geda bank, Sinqee bank...
    Dashen, United, Nib, Buna, zemen, Global....

  • @Nuhib_ae
    @Nuhib_ae 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኢትዮጵያ ባንኮች አመሠራረት በሁለት ምክንያቶች እጠላዋለሁ ። በአነስተኛ ካፒታል እና ጎጥ/ዘር መነሻ በማድረግ በመቋቋማቸው ። ውህደቱ አማራጭ የለሌው መፍትሔ ነዉ። ለቻናልህ ጀማሪ ብሆንም በዚህ ቪዲዮ ያቀረብከውን ወድጄዋለሁ ። በርታ

  • @dfillejalleta4320
    @dfillejalleta4320 2 หลายเดือนก่อน +4

    OIB, AWASH, COOP, SIINQEE, ARE expected to be merged in one bank

  • @rukiya4863
    @rukiya4863 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ይመችህ እምፈልገውን አሪፍ መረጃ እንዳውቅ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ በርታ

  • @melakuberhane507
    @melakuberhane507 3 หลายเดือนก่อน +2

    It really make sense and appreciate your analysis

  • @positive-affirmation-4-suc727
    @positive-affirmation-4-suc727 2 หลายเดือนก่อน +1

    Informative video- keep up the good work 👍

  • @Nigatpost
    @Nigatpost 3 หลายเดือนก่อน +4

    I expect Awash Bank acquiring some 5 small banks

  • @watchfree_8686
    @watchfree_8686 2 หลายเดือนก่อน +2

    Hijra bank ❤ zamzam bank
    Oromiya bank →sinqe bank
    Abay Bank→ Amahra bank

  • @berhanushelima8892
    @berhanushelima8892 2 หลายเดือนก่อน

    Nice analysis and recommendation.

  • @ahmuqasim7540
    @ahmuqasim7540 2 หลายเดือนก่อน +1

    I do not know much about banking. However it seems to me some of the Ethiopian banks have objectives other than maximizing profit. They want serve particular communities, by tailoring their service accordingly. These may include areas in which modern of foreign banks may not offer services. Merging in order to compete with foreign firms will be a misplaced objective. Just wondering if Ethiopia's financial regulation takes such specificities into account and protect smaller banks.

  • @hailuassefa
    @hailuassefa 3 หลายเดือนก่อน +2

    -Dashin Bank Merge to Abay, abisinia, hibret, Amara and Nib
    -Awash will swalow siqee, oromia coperative and Oromia international
    -wegagen Merge with Anbesa,Tsahay, Debub Global and Zemen
    CBE merge with Development bank

  • @Nigatpost
    @Nigatpost 3 หลายเดือนก่อน +1

    Great one as always 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbofJesuschrist
    @AbofJesuschrist 2 หลายเดือนก่อน

    Dig more bring out more information and knowledge in this business area, pls do some short video on Franco valuta

  • @PremiereConsulting-zi3zo
    @PremiereConsulting-zi3zo 2 หลายเดือนก่อน

    Great Insight as always

  • @TemesgenMendera
    @TemesgenMendera หลายเดือนก่อน

    I suggest that it would be appropriate to merge Awash Bank with the Bank of Abyssinia and Midrock Bank. The Cooperative Bank of Oromia with the Bank of Oromia and Sinqe Bank. Zemen Bank with the Amhara Bank, with Nib Bank & with the Enat Bank. Wegagen Bank with the Anbessa Bank and with the Tigray microfinance Bank. Hope these suggestions of mine will help. Thanks

  • @destahaduma6137
    @destahaduma6137 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኢትዮጵያ ባንኮች የውጭ ባንኮች ባይገቡ እንኳን አቅም የላቸውም

  • @danielfeyisajiren4046
    @danielfeyisajiren4046 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ማብራሪያ ነዉ ወድጄሀለሁ

  • @MeredKinfergb
    @MeredKinfergb 2 หลายเดือนก่อน

    Thankyou for your business information.
    Probability by their DNA,because their core marketing system is their ethnic society.out of their ethnic the 2nd option is ouf on this approach

  • @mekonenelegasa722
    @mekonenelegasa722 3 หลายเดือนก่อน

    የ merger and aquisation ሥራውን ማን ነው የሚሰራላቸው? አገራችን ውስጥ ኢንቨስትመንት ባንክ በሌለበት እንዴት ይሆናሉ??

  • @mikyas392
    @mikyas392 3 หลายเดือนก่อน +2

    14:00 the new foreign banks are going to take away workers from the local banks. There may be a shuffle but I don't think there will be a met loss of jobs.

  • @fishofisho-2896
    @fishofisho-2896 3 หลายเดือนก่อน +14

    ገሜ ወደዱም ጠሉ የኢትዮጵያ ባንኮች አደሉም የአለም ባንኮች አንድ ይሆናሉ ይሄ መች የሚለው ጊዜ ሚፈታው ሆኖ መጠበቅ ብቻ ነው። የአለም ስርዓት ወደዚያ እየሄደ ስለሆነ አንተ ምታቀርባቸውን መርሃ ግብር በጣም ነወ ምከታተልህ በርታ ወደፊትም አብሬህ መስራት እፈልጋለሁ በውስጥ አወራሀለው።

    • @wizmanemro7180
      @wizmanemro7180 3 หลายเดือนก่อน

      you must be a cave man

    • @genabune
      @genabune หลายเดือนก่อน +1

      😮ljljkllllllkkkilkkjkkkillkkkkljllllll

  • @derejeshone8244
    @derejeshone8244 3 หลายเดือนก่อน +1

    Good presentation

  • @endawokeeyelachew1533
    @endawokeeyelachew1533 2 หลายเดือนก่อน +1

    If you got this comment I will be glad, it is about buying shares of real estates and their profitability of having good performance in the coming capital atmosphere?

  • @fitsumman9268
    @fitsumman9268 2 หลายเดือนก่อน +2

    Abay, Abysinna, Tsedey, Tesahay, Amhara, Goh, Ahadu

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf หลายเดือนก่อน

    አባይ ወይስ ፀደይ የከኦፐረቲብ ባንክ ባሕይሬ ያላቸው?

  • @yotee439
    @yotee439 3 หลายเดือนก่อน +1

    Merger is an unlikely scenario in Ethiopian banks, if, at all, they do they will collapse soon after. Forget banks, have you ever seen or heard of merger in other Ethiopian industries?
    የመቃወም እንጂ የመዋሃድ ባህል ውስጥ ያልኖረን egomaniac አስተዳዳሪዎች ተዋሃዱ ማለት ተፋጩ ማለት ነው። የመጀመሪያው ውይይት እንኳን በጥሩ መንፈስ አያልቅም።
    በነገራችን ላይ፡ ከሁለት እና ሶስት ባንኮች በቀር የባንክ ሥራ part time or occasional activity ነው (ዋናው ሥራቸውን ድረስበት)።
    አናማ፡ ውህደቱን ተወውና፡ ስንቱ ተርፈው የዛሬ 10 ዓመት በሕይወት አናያቸዋለን?
    ከ7 - 10 ይቀራሉ።

  • @BeamanMenber-d5e
    @BeamanMenber-d5e 14 วันที่ผ่านมา

    እኔ እሚገርመኝ በኢትዮጵያ እንደናንተ ያለ ኢኮኖሚስት እያላችሁ በዚህ ልክ ስንዋዥቅ ለምን ሀይ ለማለት ተቆጠባችሁ?

  • @desalegnhailemariam8414
    @desalegnhailemariam8414 2 หลายเดือนก่อน

    እኛ ሃገር ባንክ የለም የለም የለም የለም ብቻ የሆነ ባንክ ገብቶ ወገባቸዉን ይስበሩልን
    ለተወሰኑ ሰዎች ኪስ የሆኑ ባንኮች ተብሎ 120 ሚሊየን ህዝብ መታሰር የለበትም
    ህዝቡንም መጫዎቻ አታርጉት

  • @tafessetekeleofficial973
    @tafessetekeleofficial973 3 หลายเดือนก่อน

    Those banks coming from micro finance sector will be merged at first place. Then the Banks owned and formed by the same regional government or investors..

  • @mekonworku2305
    @mekonworku2305 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለወደፌቷ ኢትዮጵያ ትልቁ ጠንቅ የሚሆኑት በዘር በሀይማኖት መሠረት አድርገው የተቋቋሙ መሆናቸው ነው አሁን የመዋሀዱ ግዴታ belssing ነው ስለዚህ ዘርንና ሀይማኖትን ከፋይናንሱ ዘርፍ ለማጥፋት መፍትሔዉ እንደካርታ መፐወዝ ነዉ

  • @kesetrading264
    @kesetrading264 3 หลายเดือนก่อน

    Dear brother I m a pharmacist and interested in your summerized banking industry and others as well.Keep going please 🙏

  • @ZergawBechapa
    @ZergawBechapa 2 หลายเดือนก่อน

    ጠንካራው አብሲኒያ ባንክ ከማን ጋር የልፋቱ ውጤት ከዝቅተኛው ባንክ ጋር በምን መስፈርት

  • @ofgaadjirata857
    @ofgaadjirata857 3 หลายเดือนก่อน +1

    Start from Ethiopia's position in total GDP among the world countries, before coming down to criticise from banking sector alone. የግል ባንክ ራሱ እዚህ መች ተጀመረ የሚለውን ሳታይ እንዴት ከእነኬነያ ጋር ታወዳድራቸዋለህ። For ecample I had Euro Account in 2014 G.C @Equity Bank in Nairobi.

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 หลายเดือนก่อน

      Can you please decide what is it you wanna ask or comment

  • @freetakebede880
    @freetakebede880 2 หลายเดือนก่อน

    ወርድ ባንክ ስለሚገባ ኮምፒታንት ለመሆን የታሰበ እሰቤታ ይመስላል

  • @Amharicstory57
    @Amharicstory57 3 หลายเดือนก่อน

    the effect of coming foreign banks will not affect only the commercial banks like awash or abyssinia. it will have an effect on the commercial bank of Ethiopia or nigd bank also. There will be a great change and it is not enough for those who merges as 5 bank or 3 to compete them(foreign banks) the 31 or 32 banks must be merge as only 3 or 4

  • @WoldeAraya
    @WoldeAraya 3 หลายเดือนก่อน +3

    አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ከ ኬንያ ባንክ ጋር አብሮ ለመስራት ፍላጎት እንደነበረ መረጃዉ አለኝ ከሚዋሀዱት ይልቅ ለዉጭ ባንክ በራቸዉን የሚከፍቱት ይበረክታሉ የሚል ግምት አለኝ ያዉ ህልዉናቸዉን ማስጠበቅ ስለሚፈልጉ

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 3 หลายเดือนก่อน

    Is it possible to Unit Banks while Ethnic politics is playing destractive role?

  • @eskinderhailubahru7261
    @eskinderhailubahru7261 3 หลายเดือนก่อน

    What is the difference between acquisition and merging of banks?

    • @gdssghhfff507
      @gdssghhfff507 2 หลายเดือนก่อน

      As I understood shortly merging means to become join as salt & water , acquisition means to collect different things in one basket .

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 3 หลายเดือนก่อน

    Competition lead to better competition & better service🎉🎉 arata sebsaby hageses terargo maswetat new kegebeya 🎉🎉

  • @desalegnhailemariam8414
    @desalegnhailemariam8414 2 หลายเดือนก่อน +1

    መንግስት
    ኦሮሞ
    አማራ
    ትግራይ
    ደቡብ
    ኦርቶዶክስ
    ሙስሊፕ
    ጴንጤ
    ተብለዉ ለ8የጣመራሉ
    ካልህነ ደግሞ
    የሃይማኖቶች ባንክ
    የመንግስት ባንክ
    የኦሮሞ ባንክ
    የአማራ ባንክ
    የኢስአበባ ባንክ
    የትግሬ ባንክ ተብለዉ የሚጣመሩ ይመስለኛል😅

  • @HassenKemal-k9h
    @HassenKemal-k9h 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amara , Abay, Buna, Abisiniya, United, Tsehay,Tsedey, Addis,Ahadu Second group

  • @antenehtesfaye3642
    @antenehtesfaye3642 3 หลายเดือนก่อน

    Good insight

  • @GrmaTlu
    @GrmaTlu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኦሮሚያ አማራ እና ወጋገን አቢሲንያ አንድ በሇኑ

  • @destahaduma6137
    @destahaduma6137 3 หลายเดือนก่อน

    Interesting topic

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 หลายเดือนก่อน

    ለምሳሌ እኔ የብርሀን ባንክ ተጠቃሚ ነኝ፣ ይህ ባንክ ከየትኛው ባንክ ጋር ይጣመራል? ይህ የባንክ ውህደት መቼ ነው በስራ ላይ የሚውለው? 😅

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 3 หลายเดือนก่อน

    በጎሣ ስም ስለተደራጁ ይቻል ይሆን?

  • @zerihunadmassu1968
    @zerihunadmassu1968 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yegil bankoch Kemenider siyame,kebiher siyame,kezewige astesaseb melakek alebachew.

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 3 หลายเดือนก่อน

    I like your show and encourage you to keep it up.
    The paid up capital of shareholders is maintained in the form of real assets mostly buildings and others and not Cash and don't see how it will be significantly reduced by half due to the current foreign exchange reform/depreciation.
    The finical reform won't affect the value of real assets negatively and most probably positively, increasing the value of real assets, buildings.
    Hope to hear your feedback on this.

  • @AyeleYohannes-ny2ev
    @AyeleYohannes-ny2ev หลายเดือนก่อน

    በብሔር የተቋቋሙት በሙሉ አንድ ቢሆኑ ጠባቡነታቸውን ሊያረኩ ይችላሉ

  • @HassenKemal-k9h
    @HassenKemal-k9h 3 หลายเดือนก่อน +2

    Awash, Coop, OIB, Sinke, Geda one group

    • @debebesophonias
      @debebesophonias 2 หลายเดือนก่อน

      Sinqe is not a private bank

  • @Butagemda
    @Butagemda 2 หลายเดือนก่อน

    የባንኮች መዋሃድ ጥሩ ቢሆንም አቅም እያጣ የመጣው የኢትዮጵያ ገንዘብ ባንክ የሚያስቀምጥ የሚኖር ያለ አይመስልም፣፣

  • @MulaMuluken-e1m
    @MulaMuluken-e1m 2 หลายเดือนก่อน +2

    አማራ ባንኮች አባይ

  • @zewdityetbarek6371
    @zewdityetbarek6371 2 หลายเดือนก่อน

    ሕዝቡን ብቻ እንዳትገፉ እንዴት ሆነው ነው ሚቀላቀሉት ይገርማል

  • @melosnigusse9878
    @melosnigusse9878 3 หลายเดือนก่อน +2

    Tesday and amhara

  • @ዳዳ
    @ዳዳ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አትጨነቅ በብሄር ይዋሃዳሉ

  • @AbebeMikre-no3kr
    @AbebeMikre-no3kr 2 หลายเดือนก่อน

    የባንኮች መዋሀድ መፍትሄ የለዉም ምክንያቱም የመንግስት መመሪያ ነዉ ያዳከማቸዉ

    • @Saron0412
      @Saron0412 หลายเดือนก่อน

      why

  • @ebbatube8889
    @ebbatube8889 3 หลายเดือนก่อน +1

    You are Very welcome with this interesting Topic!

  • @mejediyousuf211
    @mejediyousuf211 3 หลายเดือนก่อน +7

    የዚህ ሐገር የግል ባንኮች ይዋሀዳሉ ማለት አምበሳ,ጅብ,ነብር,ቀበሮ,በግ,ፈረስ የመሳሰሉት በአንድ ጥላ ስር ይኖራሉ ማለት ነው::
    ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ
    በርታ!

    • @top5-vid814
      @top5-vid814 3 หลายเดือนก่อน

      Funny

    • @WondwosenWoldemichael
      @WondwosenWoldemichael 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@mejediyousuf211 money talks . .
      Matter of survival sihonbachew mesmer ygebalu . . . They will not have the luxury of mistreating custers, and dwelling on petty issues, I HOPE SO

  • @BeamanMenber-d5e
    @BeamanMenber-d5e 14 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ይዋሃዳሉ እቃቸውን ጠቅለው ይሄዳሉ እንጅ።

  • @dagnewkifle3871
    @dagnewkifle3871 2 หลายเดือนก่อน

    ጌትዬ....እነዚህ የአንድ የአሜሪካ ኪዎስክ ገቢ የሌላቸው እና ጨርሶ በአለም አቀፍ የፋይናንስ ስርዓት የማይመሩ ደካሞች ናቸው። የሚገርመው ሁሉም በባንክ ኘሬዘዳንት መምራታቸው ነው።
    "ኘሬዘዳንት!!!".

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 2 หลายเดือนก่อน

    ይዋሀድ አይዋሀድ እኛ ምን አገባን ጥቅምና ጉዳቱን አንውቅም።

  • @WoldeAraya
    @WoldeAraya 3 หลายเดือนก่อน +1

    ባንኮች የ ፖለቲካ እና ሀይማኖት መሰረት ስላላቸዉ በዛ ይሳሳባሉ ግልፅ ነዉ

  • @mulatukelta835
    @mulatukelta835 2 หลายเดือนก่อน

    .. NO WISH TO SEE ETHIOPIA PRIVATE BANKS AND GOING TO THEIR GATE... SSSSSSSSSSSSSSSSSSSSSAVE ... COME! AND SAVE... FROM POOR...
    MAY GOD BLESS OUR PM. DR. ABBY AHMED... WE HAVE HOPE IN HIM...

  • @GeAl-xe3nb
    @GeAl-xe3nb 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንበሳ፣ወጋገን

  • @Abbebbebelay75belay
    @Abbebbebelay75belay 2 หลายเดือนก่อน

    በተለይ ቋንቋን እና ሃይማኖትን መሰረት ያደረጉ ባንኮች ኣያስፈልጉም።❤❤❤❤

  • @Abdulazizalmaznai
    @Abdulazizalmaznai 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም የኢኮኖሚ ውድቀት ስጀምር እንደ መፍትሄዎች መንግስት እንዲዋሀዱ በግዴታ እርምጃ ይወስዳል ግን ከነፃ ፉክክር ጋር አይሄድም

    • @Saron0412
      @Saron0412 หลายเดือนก่อน

      no

  • @arjahailu
    @arjahailu 3 หลายเดือนก่อน +2

    1= Awash and Nib
    2=

    • @arjahailu
      @arjahailu 3 หลายเดือนก่อน +1

      2=Coop and Sinqe
      3=

  • @amahaabraham8944
    @amahaabraham8944 3 หลายเดือนก่อน

    ወጋገን; ብርሀን እና ፀሀይ ባንክ። አባይ እና አዋሽ ባንክ። አቢሲኒያ እና ኢትዬጲያ ን. ባንክ። አንበሳ እና ንብ ባንክ። እናቶች ከቡና !!!👌🏼

    • @abalimmu
      @abalimmu 2 หลายเดือนก่อน +1

      አባይ እና አዋሽ ባንክ ????? awash , oromya cooperative , oromya int, and Gada . Amahara , Abay, Tshay .

    • @amahaabraham8944
      @amahaabraham8944 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሁለቱም ወንዞች ስለሆኑ!😀

  • @RajihRaju
    @RajihRaju หลายเดือนก่อน

    Genzeb ye hymanot beher gosa yelewem lemon bankoch group feteru

  • @solomonbelay-z1w
    @solomonbelay-z1w 3 หลายเดือนก่อน +2

    አብሲንኛ ዳሽን ሕብረት ቡና ብርሃን

  • @askalemengesha3717
    @askalemengesha3717 2 หลายเดือนก่อน

    Amhara bank staring capital was 2 billion dollars.

  • @MikeMo-pj8ix
    @MikeMo-pj8ix 3 หลายเดือนก่อน

    for Banks to Merge let the constitution change first ..politics dictates economy -in our case

    • @nweed4449
      @nweed4449 2 หลายเดือนก่อน

      How elaborate the corolation

  • @NegashBekele-h3w
    @NegashBekele-h3w 3 หลายเดือนก่อน +3

    አማራና ገዳ ባንክ

    • @1978monas
      @1978monas 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @TemesgenMendera
    @TemesgenMendera 2 หลายเดือนก่อน

    It is a saddening and destructive choice. Business on bloodlines is failure on its creation bylaws.

  • @Jesuscomming
    @Jesuscomming 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @WondwosenWoldemichael
    @WondwosenWoldemichael 3 หลายเดือนก่อน

    Hello game great and urgent topic you raised...thanks

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 หลายเดือนก่อน

      Glad you enjoyed it

  • @gdssghhfff507
    @gdssghhfff507 2 หลายเดือนก่อน

    Hi, Geme how do you do ? I wrote a comment before 3 or 4 days ago have you seen it ? if you see please say some thing about it with positive or negative view . If you didn't see please see and read it also send comment how it is right or not .

  • @zebidartube
    @zebidartube 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሀዱን ዘምዘም ይግዛው ኦሮሚያን አማራ ባንክ ይግዛው ዳሽንን ንብ ባን ይጠቅልለው ህበረትን አዋሽ ይሰልቅጠው..

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 หลายเดือนก่อน +1

      That would be funny

  • @Abbebbebelay75belay
    @Abbebbebelay75belay 2 หลายเดือนก่อน

    በዘር በሃይማኖት የተቆረቆሩ ባንኮች ኣያስፈልጉንም። ምክንያቱም ንግድ እና ፍቅር ቦርደር የለውም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስለዚህ እነዚህ ባንኮች ስማቸውን መቀየር እና ወደ 5ወይም ከዛ በታች መሆን ኣለባቸው

  • @abubekermohammed9527
    @abubekermohammed9527 3 หลายเดือนก่อน +1

    በብሄር የተደራጀ ቢዋሀድ ችግር የለውም።ኢስላማዊ ባንክ ከኢስላማዊ ባንክ ብቻ ችግር የለውም። እኔ ሙስሊም ነኝ በሀራም ከሰበሰቡት ባንኮች ጋር በፍፁም መዋሀድ አይቻልም።እናፈርሰዋለን እንጂ

    • @Business_Abex
      @Business_Abex 3 หลายเดือนก่อน +1

      አንድ ኢስላማዊ ባንክ በቂ ነው ፐሮውም ኦርቶዶክስም እንዲሁ ይሆናል

  • @etstocks
    @etstocks 2 หลายเดือนก่อน

    CBE and CBB are not Merger but acquisition 12:00

  • @GeAl-xe3nb
    @GeAl-xe3nb 3 หลายเดือนก่อน +1

    አዲስ ኢንተርናሽናል፣ዘመን፣ደቡብ ግሎባል ፣ንብ ፣

  • @etttravel1316
    @etttravel1316 2 หลายเดือนก่อน

    Digital

  • @yetmanful
    @yetmanful 3 หลายเดือนก่อน +1

    መረጃህና አቀራረብህ ወደር የለውም። ታየር ሳይሆን ቲየ(ር) ብትለው ልክ ይሆናል። አማርኛውን እንደ አማርኛ ብታነበው።

  • @kemalzemzemsupplymaterialworkG
    @kemalzemzemsupplymaterialworkG 2 หลายเดือนก่อน +2

    1,Awash,Oromia,Coopirative,Sinqee,Gedaa,Siket and Addis, Anbessa,Wegagen
    20:38 20:38
    2, Amhara,Dashen, Tsehay, Tsedey,Abay,Enat,Abysinia
    3, Rammis,Zemzem,Hijra, Shebelle.
    4, Omo,Debub,Nib,Zemen
    5, CBE, DBE

  • @YohannesTesfaye-e7v
    @YohannesTesfaye-e7v 2 หลายเดือนก่อน

    WE ALSO DEMAN THE POLITICAL PARTIES TO MERGE AND BECOME TWO POWER HOUSES LIKE THAT OF AMERICA, JUST MENTIONING A GOOD MODEL, OR THREE AND MAKE A BOLD NATIONAL MOVE. WHAT DO YOU GUYS THINK????????????

  • @gdssghhfff507
    @gdssghhfff507 3 หลายเดือนก่อน

    ከ7 ደቂቃዎች በፊት በሰጠሁት ኮሜንት ከይቅርታ ጋር በፖለቲካ ተጻራሪነታቸው ተብሎ ይነበብልኝ ።

    • @fishofisho-2896
      @fishofisho-2896 3 หลายเดือนก่อน

      ኤዲት ማድረግ ትችላለህ እኮ?

  • @MulaMuluken-e1m
    @MulaMuluken-e1m 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኦሮሞያ በኦሮሞ ልጆች

  • @ofgaadjirata857
    @ofgaadjirata857 3 หลายเดือนก่อน +3

    በቂ መረጃ ሳትይዝ ፊላጎትህን እያወራህ ነው።

    • @abubekermohammed9527
      @abubekermohammed9527 3 หลายเดือนก่อน

      አባቴ ንጉሱ አስተያየት ከሰጡ ትገደዳለህ።ያየነው ስለሆነ ነው ።ንቃ

    • @Saron0412
      @Saron0412 หลายเดือนก่อน

      why

  • @GeAl-xe3nb
    @GeAl-xe3nb 3 หลายเดือนก่อน +2

    አባይ፣ቡና፣ጸደይ፣አቢሲንያ

    • @me_212
      @me_212 3 หลายเดือนก่อน

      አንድ ቤተሰብ ናቸው በተለያየ ማሊያ

  • @NurlignHussen
    @NurlignHussen 3 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ መሰፈርት አይሆንም ባላቸው ካፒታል ና ተወዳዳሪነት ለምሳሌ ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ የተቋቋመው በ1996ዓ ም ሲሆን ሌሎች ባንኮች በ10ዓመት ብልጫ ቢኖራቸውም አሁን ብዙም ልዩነት የላቸውም 5ቱ ባንኮች ይቀጥላሉ

  • @solomondibaba8201
    @solomondibaba8201 3 หลายเดือนก่อน

    Nib hibret

  • @WXY7007
    @WXY7007 2 หลายเดือนก่อน

    የውጭ ባንኮች መግባተቸው ጥሩ ነው ምክንያቱም ዓለም አንድ መንዳር ሆነለች መቀለቀል አለብን ።

    • @tewodrosarage286
      @tewodrosarage286 2 หลายเดือนก่อน +1

      Awkesh moteshal we can live with them we r 3world people

  • @melosnigusse9878
    @melosnigusse9878 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wegagen and lion

  • @Ahmeda.860
    @Ahmeda.860 3 หลายเดือนก่อน

    Bro ያለገባቹ ነገር አለ ሰዉየዉ የሚሰራዉ ለሌላ ሰዉ ነዉ እነያነ control ማደረገ ይፈለጋሉ cashless ሰው everting digital currency look American banks most of them they close ከዛ CBDC ሚባለ ነገር የመጣለ ከዛ ሁለአቸነም በዛ ሲሰተም እነጠቀማለነ ከዛ በመነገሰተ ቁጥጥር ወሰጠ እነወደቃለ ማለተ ነዉ ለምነ የመሰላቸዋል በየመነገዱ ካሜራ የተተከለዉ ሁላቸነም በመነገሰ ቁጥጥር ወሰጥ እነደነገባ ተፈለጐ ነዉ መታወቃቸነ ፈይዳ ለዛ አነደ ምልከተ ነው

  • @SrFf-o5y
    @SrFf-o5y 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚያስፈልግ ባንክ እንደአገር ከንግድ ባንክ ውጪ ያሉት ሁለት ግዙፍ ባንክ ቢሆኑ እውነት ለኢትዮጵያ ቀርቶ ለአፍሪካም ኩራት ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 3 หลายเดือนก่อน

    Amhara bank for Amharas such as Amhara bank with Abssinya Hbert Tseday

  • @GetachewYiheyis
    @GetachewYiheyis 2 หลายเดือนก่อน

    የባንኮች ውድድር መኖሩ መልካም ነበር።አገራችን የድሀ ደሀ በመሆኑ የባንክ መብዛት ዋጋ የለውም።በመጠኑ ሆኖ ሕብረተሰቡን የሚጠቅም ቢሆን ነው የሚመረጠው ።በጎሳ ላይ የተቋቋመ ባንክ መኖር የለበትም ።

  • @undertakenow336
    @undertakenow336 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሉባልታ ወሬ አታብዛ።2)ጉዳዪን sensationalize ሣታደርግ አውራ።ትንሽ ቆይተህ ሰበር እንዳትል።Base your report on objective information .

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you for the unique insight I wish you will teach me how to be objective too.
      And Thanks for watching by the way

  • @zj2164
    @zj2164 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶላር እየወደቀ ነው የዓለም መንግሥታት ጎራ ይዘዋል በዶላር መገበያየት አይፈልጉም። ኢትዮጵያ የዶላር ብድር ማቆም አለባት። ዕዳ ለትውልድ ባታስቀምጥ መልካም ነው። አወቀች አወቀች ስባል የቧላን መጽሐፍ አጠበቀች አሉ ሴትዮዋ። ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠብቅሽ። Digital የምባል የ 666 መንፈስ ማቆም አለበት። የኢትዮጵያ ብር value እያጣ ነው። ከብድር ነጻ አገርቱን ለትውልድ ማስረከብ ያስፈልጋል።