//ቤተሰብን ፍለጋ// የስስት ልጇ ስለሆንኩኝ ነው ይዛኝ የጠፋችው...አባቴ አትጨክንብኝ የት ነህ? //ቅዳሜን ከሰዓት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 75

  • @amma4705
    @amma4705 วันที่ผ่านมา +15

    የአላህ ሁላችሁም የጠፋባችሁ አላህ በሠላም ያገናኛችሁ

  • @እሙካሊድ
    @እሙካሊድ วันที่ผ่านมา +10

    በስዴት ሆኜ አባቴ አስደስቶኛል ላይክ በሉኝ አባቴ እውድሀለሁ❤

  • @ህሊናትዩብ-ዸ8ቈ
    @ህሊናትዩብ-ዸ8ቈ วันที่ผ่านมา +27

    ቅመሞችዬ ፈጣሪ የረፈት እንጀራ ይስጠን አሜን❤🎉😢

    • @HalwyaTube
      @HalwyaTube วันที่ผ่านมา

      አሚን

    • @GenzebAmsew
      @GenzebAmsew วันที่ผ่านมา

      AMEN❤❤

    • @romantola5947
      @romantola5947 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ameen ameen ameen le hulachim

    • @Maryam-u7q
      @Maryam-u7q 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ameeen

  • @b.6015
    @b.6015 วันที่ผ่านมา +10

    😢😢😢😢😢 አየ እናት የኔ እናት አላህያስገኝልሁ አላህ ሆይ በልጅ እዳፈትነኝ ያአላህ

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o วันที่ผ่านมา +11

    የቤተሰብ መለያየት ለልጆች ያለው ጉዳት ያሳዝናል በጣም

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ አባት አላህ ከሙሉ ቤተሠቦችህ ጋ ያገናኝህ የአላህ እባህን ይበሥልህ

  • @tameamaaa1189
    @tameamaaa1189 วันที่ผ่านมา +6

    ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሑ😢😢😢😢😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj วันที่ผ่านมา +3

    ወላህ እኔ አጎቴ ከጠፍ ብዙ አመት ሆኖታል አባቴም እድጋጋ ውድ አሄር ሄዳል አላህ ይርህማችው በሎልኝ 😢😢😢😢አጎቴን አላህ ያሥግኝልሺ በሎኝ

  • @جميلهجميله-ت1ض
    @جميلهجميله-ت1ض วันที่ผ่านมา +7

    አባቴን ወንድሜን እህቴን መቼ ነው ማገኛቸው የአላህ እነሱ እኔን በቅርቡ እንደሚፈልጉት አድርገኝ ግን ቤተሰቦቼ አድራሻቸው ጠፈብኝ ትውልድ በበቃ ጋሞ ነው

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג วันที่ผ่านมา +3

    ለመመዝገብ የሚረዱትን ሰልክ ቁጥር ለምን አትናገሩም

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መልካም እድል እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 วันที่ผ่านมา +2

    ለሁላችሁም ፈጣሪ ዓምላክ ይርዳችሁ ።

  • @amefke2069
    @amefke2069 วันที่ผ่านมา +3

    ፊቱ አዲስ አሎነብኝም ፈጣሪ ያገናኛችሁ

  • @halimehalime9141
    @halimehalime9141 วันที่ผ่านมา +1

    አላህያሰገኝሎትየልጀንርአቃዎለዉ😢😢😢😢

  • @حموديالكنك-ف4ظ
    @حموديالكنك-ف4ظ วันที่ผ่านมา +5

    ለመመዝገብ ምን እንጠቀም

    • @ahlamMuhhammed
      @ahlamMuhhammed วันที่ผ่านมา +1

      የኔም ጥያቄ ነው 😢

    • @mariam9826
      @mariam9826 วันที่ผ่านมา

      እኔም እህቴን እፈልጋለሁ እስኪ ተባበሩኘ እኔ አረብ አገር ነው የምኖርው እናቴ ወደአኼራ ሂዳለች እህቴን እንደናፈቀች አባቴ ደግም በጣም ተግዞል እናቴን ሳታያት ምተች ሰለዚህ ቤተሰቡ በጣም በጭቅ ላይ ነው እህቴን ሰውች አይተናታል ይላሉ ግን 13 አመቶ አላገኘናትም አባቴም እሷን በመፈለግ ግንዘቡንም ጉልበቱነም ጨረሰ አባቴ ን ፈገግታ በእሶ መገኘት ይመለሳልና ተባበሩኘ በሀዘናችን ላይ ነን ሰሜቱን ትረድታላችሁ ቢያንስ የእህቴ መገኘት❤ ለአባቴም ለኛም እረፈት አለው ሰው ነው ያጠፈት ይባላል ሰውየው ደግም አላየሁም አለ ሰለዚህ እባካችሁ ችግር ሳይፈጠር ብትገኘ እንኛ የትም ትሁን ሰላም መሆኖን ነው እምንፈልገው

    • @MedinaHussen-i9r
      @MedinaHussen-i9r 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አላህ ይርዳሽ የኔ ውድ ማነው ምትባል ሀገሩስ የት ነው​@@mariam9826

  • @mereasu2643
    @mereasu2643 วันที่ผ่านมา +2

    ለመመዝገብ ስንት ነው በማርያም የምታቁ ንገሩኝ 🤲🤲

    • @MusaTube-ot4cn
      @MusaTube-ot4cn 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      7696 AF በመለት በSMS መመዝገቢያ ነው

  • @SerkeBire-t5q
    @SerkeBire-t5q วันที่ผ่านมา +2

    እንዴት ነው መመዝገብ የሚቻለው

  • @b.6015
    @b.6015 วันที่ผ่านมา +8

    የቤተሠብ መገናኛ የለምደ ዛሬ ዘር ጠይቅ በሆነ ብየ ተመኘሁ😢😢😢😢😢😢

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም እድል ለሁላችሁም

  • @ערוץהמלכה-ו7ז
    @ערוץהמלכה-ו7ז 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሬ አምላክ ይርዳን እናተንም አምላክ ይጠብቃችሁ እውነት አባቴን አግተነው እኛ ቤተሰቦች ለኤቤየስ ምን እንደምናደርግላች ኡምላክ ብቻ ነው የሜያውቀው ወገን እርዱ የምታውቁ ሁሉ በፈጣሬ ስም እንለምናችሁ አለን አባታችን ለማስፈልግ ወንድሜ ቀርቦ ተናግሯል ዘመዱ እግዙን አባቴ ከጠፋ ወንድሜ እንዳለው ከ44አመት በፌት ነው ወደሱዳን ወርዶ የቀረው አምላክ ይርዳን አሜን አሜን ❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይርዳቹ🎉❤

  • @حموديالكنك-ف4ظ
    @حموديالكنك-ف4ظ วันที่ผ่านมา +2

    እልካለሁ እልካለሁ ምንም የለም

  • @እሙመኪዩቶብ
    @እሙመኪዩቶብ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባካችሁ ያላችሁበትን ቦታችሁን ለማናቅ ወረፍ ለመያዝ የሜንደውልበትን ቁጥር አስቀሜጡሌን 😢😢😢😢😢😢

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 วันที่ผ่านมา +2

    ይኒ ለመመዝገብ የሚያስችለውን የስልክ ቁጥር ለምንከሌላው ቁጥር እብራችሁ አታቀርቡትም ።

    • @MusaTube-ot4cn
      @MusaTube-ot4cn 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      7696 AF

  • @ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ
    @ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ วันที่ผ่านมา +4

    እና ቤተሰብ ለመፈለግ በምን እንመዝገብ ቁጥር የለም

    • @MusaTube-ot4cn
      @MusaTube-ot4cn 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      7696 AF

    • @MusaTube-ot4cn
      @MusaTube-ot4cn 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      7696 AF ነው

  • @fkreayele3056
    @fkreayele3056 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አየ ብዓል ፃድቃን ኢድኩም አይትስአኑ

  • @TTt-f7l
    @TTt-f7l 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለሁላችሁም መልካም እድል

  • @FaGon29
    @FaGon29 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀጭን አስተያየት መስጠት ከተቻለ🙏 ናፕኪን ሰውየው ራሱ ከቦክሱ ቢያወጣ????

  • @kaleabbelhu8609
    @kaleabbelhu8609 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እዴት ነው መመዝገብ የሚቻለው

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ ያገናችሁ ያረብ

  • @ellaineshabrawshy8247
    @ellaineshabrawshy8247 วันที่ผ่านมา +1

    Don't worry I am living Egypt I get your family ❤ inshallah

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይ እንግሊዘኛ 😂አተረማመስሽው 😂

  • @BALLONDORSPORT
    @BALLONDORSPORT วันที่ผ่านมา +1

    ቁጥራቸው ስንት ነው ንገሩኝ እኔም ቤተሰቤን ልፈልግ

  • @MuhdinKedir-wc7fn
    @MuhdinKedir-wc7fn วันที่ผ่านมา

    ይሄ ፕሮግራም በሳምንት ሁለቴ ቢሆን ጥሩ ነው ወይም ሳአቱን ሠፋ ብታደርጉት ምክንያቱም ወረፋ ስለሆነ በ2ት አመት እና ከዛ በላይ ስለሚደርሳቸው ሰፋ ቢል ጥሩ ነው

  • @demeketesfay3382
    @demeketesfay3382 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሴትየዋ ግን ጥሩ እንቅልፍ እየተኛች ነው የአአ የቤት ክራይ ኣካራይ ኣስመረራት መሰል እያቀላፋች ነው 😢😢😢

  • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
    @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ วันที่ผ่านมา

    አላህያስገኙልህእማማ

  • @ميمونةعلي-ر1و
    @ميمونةعلي-ر1و วันที่ผ่านมา +1

    እኔም ሆይ እና ትዝ ወንድም ዝግ ድል ግን!!!

  • @Igidalmamእሙዳይመድ
    @Igidalmamእሙዳይመድ วันที่ผ่านมา

    አኔም እሕቴ ጠፍታብኛለች ሰሟ ሸብር ይማም ወይም ፍጡማ ይማም ይባላል ትውልድ አገሯዋ ቃሉ ቦቢአገር ነው ባቻሮ መጠራው እምታቋት ካላችሑ ተባበሩን የኔሕት አላሕ ያሰገኝልን ያረብ

  • @EthiopiaHagere-j7x
    @EthiopiaHagere-j7x วันที่ผ่านมา

    የቤትሰብ መገናኘት ልቀቁለን

  • @selumiYT
    @selumiYT 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለምን ቁጥር አትለቁልንም መመዝገቢያ እኔ ወንድሜን እፈልጋለሁ ሰሙ እሸት ሀቢበ ይባላል ወይም ሙሀመድ ሀቢበ ይባላል ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም

  • @A.F-n4j
    @A.F-n4j วันที่ผ่านมา +2

    ቤተሰብ ሲጎድል እንዴት የሆነ ደብራል በተለይ በአመትባል እስቲ እንደኔ አመትባልን ከቤተሰቦቹ ጋር ማክበር ያሰኘው❤❤❤❤🎉🎉🎉 ለሁሉም አላህ ሀሳቡን ይሙላለት

  • @SeadiHussen-ob4fy
    @SeadiHussen-ob4fy วันที่ผ่านมา

    የመገናኛ ቁጥር ስታስቀምጡ ለመመዝገቢያም ቁጥር አስቀምጡ ተመልካች አክብሩ⁉️

  • @Hk-xz3qc
    @Hk-xz3qc วันที่ผ่านมา

    Ebakachu bahardar mewcha gebebye mitbal bota kalech ngerugn weym temesasay ye bota sim kale🙏

  • @Igidalmamእሙዳይመድ
    @Igidalmamእሙዳይመድ วันที่ผ่านมา

    ሸብር ይማም ወይም ፍጡማ ይማም ትባላለች የትውልድ ቦታ ዶቢያገር ወይም ኩቢያገር መጠራያው አቻሮ እሕት አላሕ ያገናኝን ያርብ

  • @AyeleDitibo
    @AyeleDitibo 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሁን እኛ እኮ አፋላጊ ስትሉ እውነት መስሎን ልመናችሁን ሰምተን ተፈላጊውን ሰው አግኝተን ማለት በትክክል ስንደውል ስልኩ አይመልስም። ተቋም መሰለኝ የግለሰብ ስሜት አይደለም አይደል ? ወይ አታውሩ ያሊያ ድግሞ በቃላችሁ ተገኙ።

  • @TemrHasen
    @TemrHasen 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህያስገኘልነእዲሉኒእምናገኘበትቀንአላህያቅርብልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetzeray6985
    @genetzeray6985 วันที่ผ่านมา +2

  • @NsjsjKajq
    @NsjsjKajq วันที่ผ่านมา

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa วันที่ผ่านมา

    😢😢

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢❤❤

  • @umuMuhammad-c1b
    @umuMuhammad-c1b วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉

  • @solomonfan2229
    @solomonfan2229 วันที่ผ่านมา

    Meskaye never been a boarding school

  • @BuziyeTekaa
    @BuziyeTekaa วันที่ผ่านมา

    እባካቹ በምን ላግኛቹ እህቴ ጠፍታ
    ብኝ ነው እባካቹ አፋልግኝ
    እህቴ ስሟ ወይንሸት ተካ ትባላለች
    ትውልዷ አሪሲ አሰላ ነው

  • @hihj1160
    @hihj1160 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💚💚💛💛❤️❤️🥰🥰

  • @SisayLema-e9v
    @SisayLema-e9v วันที่ผ่านมา +1

    Egypt yalew Ethiopia embassy bakul ligangu yichilal gin abatiyaw ethiopia eyalu kamisarubat bota Cairo yet bota endahona (yakababiw sim kataganga kana mulu simachew ba ethiopia kominity ena embassy bakul ligangu yichilalu

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 8 นาทีที่ผ่านมา

    ምስካይዙና መደሀኒያለም ይማሩ ከነበረ ፎቶ ታገኛለክ ጠይቅ የተመዘገቡበት ፋይል አለ የማንኛዉም ሰዉ አዳሪ ት/ቤት ሆነ አልሆነ አለ የማንኛዉም ሰዉ በስማቸው ዓ/ም ከዚህ እስከዚህ ብለክ ያለዉን ይፈልጉልህ ዓ/ም ብትሳሳትም በግምት ከዚህ እስከዚህ ብለክ አስፈልግ በርግጠኝነት ፎቶ አለ የሁሉም ተማሪ እኔ ከስንት አመት በኃላ ያገኘኃቸዉ አሉ አቧራ መጥረጊያ ebs ዮክፈሉልክና አስፈልግ ይቅናክ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 วันที่ผ่านมา

    አቤት በየቤቱ ያለ ህመም

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z วันที่ผ่านมา +1

    Ebs ቲቢ የለቅሶ ቤት ሆነ እንዴ😂😂

    • @samirah-t1y
      @samirah-t1y วันที่ผ่านมา

      bebeth leqso aytfa😡

    • @Fekertademoze
      @Fekertademoze 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምንሽ ተነካ ባለጌ

    • @adissualem1028
      @adissualem1028 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንደዚህ አይነት ልብ ያላቸው ሰዎች ግን አስተዳደግ ተጐድተው ነው ወይስ የተፈጥሮ ነው ሰው እያለቀስ የሚያስቃቸው😢😢😢😢