//የቃጠሎ ፍልሚያ// ባለትዳሮቹ በቃጠሎ ፍልሚያ... ግልፅ ያልሆነ ስሜት እየተሰማኝ ነው 😂 //እሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 115

  • @rabiayessuf
    @rabiayessuf 9 วันที่ผ่านมา +40

    ማንነው እንዴኔ ትሱ የናፈቀው ወላሂ Tsu i miss you😢😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰

    • @jewharmohammed771
      @jewharmohammed771 9 วันที่ผ่านมา

      Gen yet hedo new akumo. New ebs

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 9 วันที่ผ่านมา +14

    hostuአሰተናጋጁ ቀለል ዘና ያለ ልጅ ነው❤❤❤😂😂😂

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 9 วันที่ผ่านมา +9

    ኡፍፍ እንዴት እንደምወዳችሁ ባል እና ምስት በእውነት❤❤❤

  • @henerylovely8499
    @henerylovely8499 9 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ ቤተሰቦች ሰላም ናችሁ እጅግ በጣም የሚያዝናና ጨዋታ ነው

  • @Jerry-e27
    @Jerry-e27 7 วันที่ผ่านมา +7

    አቅራቢው ልጅ በርታ ዘውትርም ገና እደመጣ ሲተች ነበር ማንንም አትስማ
    አይችልም የምትሉ ልጆች ሂወታቹ ውስጥ የጎደለ ነገር ካለ እዩ ሁሌ አዲስ ሰው በመጣ ቁጥር እደተቻቹ 🤐

    • @RahmiYube
      @RahmiYube 6 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ውደ ወንድማችሁ ቢሆንስ አትይልኝም

    • @halimab609
      @halimab609 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኧረ በጣም ጎበዝ ነው ምን አጎደለ

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 9 วันที่ผ่านมา +9

    ❤❤❤❤ፈቅራችውን ፈጣሪያብዛላችው

  • @GizachewKebede-m2v
    @GizachewKebede-m2v 9 วันที่ผ่านมา +8

    አድናቂሺ ነኝ ንፁህዬ

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba 9 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ነው ነው ያጠቀሡት😂😂

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 7 วันที่ผ่านมา +2

    እረአዲሱልጆ ሊጨርሳቸውነው ከነዞትር ከነተሳይ አልተማረም አበዛኸው ወንድሜ😢😢😢

  • @Hana-q8z
    @Hana-q8z 9 วันที่ผ่านมา +14

    ሻሼ ስወድሽ

  • @ZenashGetahun
    @ZenashGetahun 7 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ደስትላላች ስታምሩ እድሜ እና ጤናይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salemeasfawe9979
    @salemeasfawe9979 9 วันที่ผ่านมา +7

    የነፁሁ ባል ግን መልካም ሰው ይመስላል ሲያዩት

    • @ZemzemMohamed-g5y
      @ZemzemMohamed-g5y 8 วันที่ผ่านมา

      እና መልካምነቱ እንጂ መልኩ ሥቧት ነው እንዴ??

    • @salemeasfawe9979
      @salemeasfawe9979 6 วันที่ผ่านมา

      @ZemzemMohamed-g5y እንዴ መልኩስ ቢሆን ባለ ግርማ ሞገስ አይደል እንዴ ምን ይወጣለታል

  • @Yemedan
    @Yemedan 9 วันที่ผ่านมา +17

    የኢትዯጲያ ህዝብ ሞራል የሚባል ነገር አለ አረ ባካቹሁ በሰው ሞራል አትረማመዱ ከደበራቹሁ ላሽ በሎ ቀስ በቀስ እንቁላል በእግሩ ይሄዳል እሱም ይለምዳል እድሉ ስጡት ደግሞ ጥሩ ነገር አለው የሰውን እድል አትዝጉ እንዲያው ምን ይሻለናል ልምድ ሆኖብን ይሆን በሰው እንጀራ ላይ ውሃ መከለስ🤔

    • @RahmiYube
      @RahmiYube 6 วันที่ผ่านมา +1

      ወንድማቸው ቢሆንኮ አይናገሪም ነበር

  • @LobabaMohammed
    @LobabaMohammed 8 วันที่ผ่านมา +2

    ምን ያቀዥቅዥዋል ልጁ😅😅😅

  • @awetkidu3941
    @awetkidu3941 9 วันที่ผ่านมา +3

    Betam dess yelalu Fetari Amlak yebarkachu keneljochachu ❤❤

  • @Samiramohamed-eo6hb
    @Samiramohamed-eo6hb 9 วันที่ผ่านมา +6

    ተሳየንአምጡልን እዝቃለን እዝቃለንየሚለውያዝናናል

  • @umuevanaevana
    @umuevanaevana 9 วันที่ผ่านมา +10

    ዛሬም አደኛ ነኚ በ ማርያም ደመሩኝ ❤❤❤

    • @tube5986
      @tube5986 5 วันที่ผ่านมา

      እንደማመር በቅንነት❤

  • @henerylovely8499
    @henerylovely8499 9 วันที่ผ่านมา +5

    ebs የትኛውም ፕሮግራማችሁ መሬት ጠብ የማይል እንከን የሌለሽ ሚዲያ ዋው

  • @امسارةمحمد-غ3ه
    @امسارةمحمد-غ3ه 7 วันที่ผ่านมา +1

    እረ አይነፋም አቅራቢው ትንሱን መልሱልን❤

  • @Simo-q6j
    @Simo-q6j 9 วันที่ผ่านมา +4

    አቅራቢው ይዘጋል

  • @AnaDxb-x3b
    @AnaDxb-x3b 9 วันที่ผ่านมา +4

    ስታምሩ❤❤❤

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 5 วันที่ผ่านมา +1

    የዛሬው አቅራቢ ደግሞ ሲደብር😂😂😂😂😂 ትንሱዬ የት ነህ ተናፍቃሃል አባቴ❤❤❤❤❤

  • @Trt-wy3fr
    @Trt-wy3fr วันที่ผ่านมา

    ሻሼን ብዬ ብገባም ላየዉ አቅራቢዉን ሳየዉ ዘጋኝ ሳላየዉ ወጣሁ ፍሩግራሙን በጣም ነበር የምወደው አሁን ግን እይዉ አይለኝም ዉጭ ውጭ ነው የሚለኝ

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt 9 วันที่ผ่านมา +4

    ወይኔ ጉዴ ሺንት ቤት በወረፋ ሆነ ከንፁህ ቤት

  • @amefke2069
    @amefke2069 8 วันที่ผ่านมา

    ስታምሩ ሻሼ ፈጣሪ ከቃጨሎ ያውጣችሁ

  • @MakiyaMakiya-p5x
    @MakiyaMakiya-p5x 9 วันที่ผ่านมา +3

    ትሱ እርግጥ ደስ ይላል ግን የሰው እርዚቅ አትዝጉ

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 7 วันที่ผ่านมา +3

    አቡሽ የትሄዶነዉ ለካሜራ እሚስብ ሰዉ አድርጉ ያዉ አድስሆኖነዉ መሠለኝ ልጁ ብዙምለዛ የለዉም ዉድድሩ ሻሸ I love you😘😘😘😘😘😘😘

  • @henerylovely8499
    @henerylovely8499 9 วันที่ผ่านมา +3

    ሻሽዬ እስማርት እንዲሁም ባለቤቷ

  • @tube-nm3js
    @tube-nm3js 6 วันที่ผ่านมา

    ለቃጠሎ ፕሮግራም እንዝቃለንን አምጡልን 😘

  • @የማርያም1990-x7v
    @የማርያም1990-x7v 9 วันที่ผ่านมา +3

    ንጹሕዬ😘

  • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
    @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 5 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ተይ ሻሸ ቀስ ብለሽ ሳቂ😂

  • @وسنمكاشا
    @وسنمكاشا 8 วันที่ผ่านมา

    ጨዋታዋን ተንሲ ያጫውታት😂😂😂

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 8 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ጥንዶች

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 9 วันที่ผ่านมา +4

    ይህ ፕሮግራም እንደውም የባልና ሚስት ቻሌንጅ መሆን አለበት ማነው ልትዳሩ ታጋይ መለያ ነው

  • @Eman-c8k5m
    @Eman-c8k5m 9 วันที่ผ่านมา +2

    በጣምነዉያማቀጣለዉ😅😅😅😅😅

  • @AlmZmdeqne
    @AlmZmdeqne 7 วันที่ผ่านมา

    ,አስተናጋጅወድጄሀለዉይመችክ❤❤❤❤

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs 8 วันที่ผ่านมา

    በላይ ነው ስሙ ብረት መዝጊያው በላይ😂😂😂

  • @Trt-wy3fr
    @Trt-wy3fr วันที่ผ่านมา

    አቅራቢዉ ምንም አልተመቸንም ትንሳኤ የመለስልን

  • @PcSign
    @PcSign 9 วันที่ผ่านมา +2

    እስከዛሬ ከመጡት እንደ ዛሬወቹ በደንም ያጠቀሰ የለም

  • @Abawtes
    @Abawtes 8 วันที่ผ่านมา

    Netsu betam mirt artist nech... Balebeteshem melkam sew new.... Egzihabere yebarkachu!

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 8 วันที่ผ่านมา

    ለብላባነገር ስለምወድ እነሱሲበሉ ምራቄነው የምውጥ😂

  • @zeyinbkedir7846
    @zeyinbkedir7846 8 วันที่ผ่านมา +2

    ትንሱ የት ገባ ወገን

  • @ayulove2027
    @ayulove2027 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዘወትር ደስ ይበላቸው የት ሄዶ ነው ይቅርታ አድርጉልኝና ልጁ አልቻለበትም ዘወትር 😢ደስይበላቹን አምጡልን

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 9 วันที่ผ่านมา +2

    Yeab stega des yilal 😂

  • @MyEthiopia86
    @MyEthiopia86 9 วันที่ผ่านมา +41

    አቦ ልጁ ምንም Host የማድረግ ለዛ የለውም ቀይሩት

    • @Mesefin
      @Mesefin 9 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው

    • @zhenan-v7e
      @zhenan-v7e 9 วันที่ผ่านมา +18

      አይባልም የሰው እንጀራ መዝጋት ነው

    • @نتنت-ث7ص
      @نتنت-ث7ص 9 วันที่ผ่านมา +13

      አረ አይባልም ወይ አች ሂጅና ዳኝ አይሻልሽም በሰው እንጀራ አትዝጉ😕😕😕😕

    • @Mnteab
      @Mnteab 9 วันที่ผ่านมา +5

      መፃፍ ስለፃፍሽ ብቻ አትፃፉ ሁሌ መተቸት ኤዳያ

    • @bezaanteneh5649
      @bezaanteneh5649 9 วันที่ผ่านมา

      Jeleous

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 9 วันที่ผ่านมา +2

    ኢቢኤሶች ግን እኔ ሀገር ስገባ ትቀጥሩኛላቸቹ ሰው በየግዜው ነው የምትቀያይሩት እኔ ግን እቆያለው ሰራ አልተውም 😅

  • @GemilaSisay
    @GemilaSisay 8 วันที่ผ่านมา +1

    ትንሱ አምጡልን የተቀር አላይም

  • @zizziz1501
    @zizziz1501 7 วันที่ผ่านมา

    Wow. ❤❤❤. Hulachumee. Dese. Ymele koweyta neberr belayee.metesasebachue.dese.yelale1000.newrulgn

  • @SmilingAtom-wo3mv
    @SmilingAtom-wo3mv 7 วันที่ผ่านมา

    አረ ትንሱ የት ሔደ ይቅረታ ይደረግለትና ይመለስ በጌታ ፕሮግራሙ እየደመቀ አደለም

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 8 วันที่ผ่านมา

    እረ እስከዛሬ ማንም ተወዳዳሪዎች ሰርተው ማያውቁትን ሶስቴ ታዝቃቸዋለህ ገደልከሃቸው እኮ

  • @MelkamWese
    @MelkamWese 9 วันที่ผ่านมา +3

    ዘወትር የት ነው

  • @henerylovely8499
    @henerylovely8499 9 วันที่ผ่านมา +1

    እስቲ አንድ ቀን ገብዙኝ ዝም ብዬ ለድንቃችሁ ዝናችሁን አለም የውቀዋል እኔም አለም ፊ አንድ ጠጠር ለወርውርላችሁ ምንም ባልፈምስ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 9 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 6 วันที่ผ่านมา

    እረ ተንሱ የት ነው

  • @SadaSada-j6o
    @SadaSada-j6o 7 วันที่ผ่านมา

    ዳኛው ሙቀቱን አቀዝቅዞታል ይቀየርልን የምትሉ ማአሌሽ (ይቅርታ) ለቃሉ ዳኛው ሞቅሞቅ ደመቅ ሸብረቅረቅ ሙዴ ስለሆነነው

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 9 วันที่ผ่านมา

    Wwwwww sitamiru edme na tena temegew

  • @ahbayshemelseahbayshemlse6069
    @ahbayshemelseahbayshemlse6069 8 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ልጁ አይችልም ቦታዉ አይደለም እናንተም ተመልከቱት በደንብ (ሆስተሱ)

    • @samssung3465k
      @samssung3465k 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሁሉ ሚቻለው በሂደት ነው በአንዴ ሚቻል ነገር የለም

  • @henerylovely8499
    @henerylovely8499 9 วันที่ผ่านมา

    የረሳሁት ነገር እችን የቃጠሎ ጫወታ ከምወደው አርቲስት ለኔ አንደኛ ከሆነው ከመኮንን ላከ ጋር ብታጫውቱን ያ ማለት በየአይነት ምግብ ሆን ማለት ነው

  • @yeserashmalede1687
    @yeserashmalede1687 6 วันที่ผ่านมา

    Des Yemil Program newu Akrabwu degmo rasun yehone yeteregaga lij newu

  • @Adme1244
    @Adme1244 9 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ነገር ጨዋታውን ሲጀምሩ መፈርም አለባቸው በሚያቃጥል ቃሪያ የሞቱ ስላሉ ልታስቡበት ይገባል ለምን ስጋ ያለው ደሮ አታደርጉላቸውም በክፍ የምታቃጥሏቸው

  • @Simo-q6j
    @Simo-q6j 9 วันที่ผ่านมา

    ሆስት ማድረግ አይደለም አይቶ የሚያውቅም አይመስለኝም 😢በጣም ጅላጅል ነገር ነው

  • @حسبنااللهونعمالوكيل-ه2ع
    @حسبنااللهونعمالوكيل-ه2ع 7 วันที่ผ่านมา

    ልየ ትሴእ ለምን ጠፉ

  • @YaseenYaseen-hh5lp
    @YaseenYaseen-hh5lp 2 วันที่ผ่านมา

    የሆክ እስስታፍ ነገር ነህ እደራስህ አታየውም አተስ ስትርገበገብ አልነበር ስንቴ ነው እሚዝቀው አላበዛሀውም በሰው ቁስል አሉ

  • @Simo-q6j
    @Simo-q6j 9 วันที่ผ่านมา +2

    አቅራቢ ይቀየርልን የሆነ ለዛ ቢስ ነው

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 9 วันที่ผ่านมา +2

    Ye shashe balebet rega yale sw nw😂

  • @LovelyBackgammon-dy6ou
    @LovelyBackgammon-dy6ou 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ዩአኪንማክቤል
    @ዩአኪንማክቤል 9 วันที่ผ่านมา +3

    እረ ሆስቱ ይቀየር 😮😮

  • @fatuMaSeyd-vn8hr
    @fatuMaSeyd-vn8hr 9 วันที่ผ่านมา +4

    ይቅርታ የሰው እጀራ መዝጋት አደለም ልጂ ሆስት ማረግ አይችልም በፍፁም አይ በትሱ አተ አረ😢

    • @fatuMaSeyd-vn8hr
      @fatuMaSeyd-vn8hr 9 วันที่ผ่านมา +2

      ሁለተኛ እዳይመጣ

    • @LilyTsehaye
      @LilyTsehaye 9 วันที่ผ่านมา +3

      በጣም በጣም የኔም ስሜት እንደሱ ነዉ. ፕሮግርሙ ያለ ትንሳኤ በጣም አስተልቶናል. እርግጠኛ ነኝ ሰዉ ሁሉ ስሜቱ እንደዛ ነዉ.

    • @YasinMohamed-v3f
      @YasinMohamed-v3f 9 วันที่ผ่านมา

      Tikikil

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 7 วันที่ผ่านมา

    😁😁😁💞🌷😢😮

  • @Lore9072
    @Lore9072 9 วันที่ผ่านมา +2

    እንዝቃለን እያለ ከሚጮኸው ይሻላል

  • @genetzeray6985
    @genetzeray6985 9 วันที่ผ่านมา +1

  • @PeaCe-e1e
    @PeaCe-e1e 8 วันที่ผ่านมา +2

    ካንድት ቆንጆ ሴት ጀርባ ከጉማሬ መለስ ያለ ባል አለ የሚባለውን በሻሼ አየሁት🤣😂🤣😂

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 8 วันที่ผ่านมา

      አረ ተይ ምን ይወጣለታል ለወንዲ መልክ

  • @hussenseid3527
    @hussenseid3527 8 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ዴባሪ ልጅ አመጡብን ትንሱ ይመለስ

    • @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
      @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 5 วันที่ผ่านมา

      ማርይምን ሲዘጋ 😂😂😂 ሻሸ ስለሆነችብኝ ነው የግድ ያየሁት❤❤❤❤

    • @samssung3465k
      @samssung3465k 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረምኑ ነው የዘጋቹ ሁሉ ሚቻለው እኮ በሂደት ነው

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 8 วันที่ผ่านมา

    YEKINETBEB BALEMUYA NTSUNA BALEBATOA BELAY LYUNA TEMERACH FQRACHEWNENA YEQATLO FLEMIYAWN ENDAT ADRGEW ENDECHERESUT AZNAGN BEHONE HUNATA AQRBEWTAL TEMELKETUT EYAZNANA ASTEMARI PROGRAM NEAW YEMTAYUT!!!!!

  • @hawa-yb2sk
    @hawa-yb2sk 6 วันที่ผ่านมา

    እኔተሱ

  • @HassenEbirahim
    @HassenEbirahim 8 วันที่ผ่านมา

    ልጅ ምንም አይመችም ቀይሩት

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 7 วันที่ผ่านมา

    እር አንተ ዳኛ ተብየው ምንድነው ጉድህ ደርቅ ለዛ የለውም

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ አቅራቢውን ቀይሩት😡ደምሩኝ እሲ🙏

  • @TigistTesema-r6u
    @TigistTesema-r6u 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @miroasiko4715
    @miroasiko4715 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤