ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ካሳ ፖድካስት/Kassa Podcast S1 E2 ሰመረ ባሪያው/Semere Bariaw (ክፍል 1) (Part 1).

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.พ. 2024
  • ካሳ ፖድካስት/Kassa Podcast S1 E2 ሰመረ ባሪያው/Semere Bariaw (ክፍል 1) (Part 1).

ความคิดเห็น • 86

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 5 หลายเดือนก่อน +15

    በጣም ነዉ ምትመቸኝ ነጭ ነጯን ስለምትናገር አድናቂህ ነኝ ኑርልኝ በሰላም በጤና ከመላዉ ቤተሰብክ ጋር🙏🙏

  • @frehadush4335
    @frehadush4335 4 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you Semere you are a good medicine for this generation

  • @user-sk4hs3vc3c
    @user-sk4hs3vc3c หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጨዋ እና አዋቂ ነው ሰመረ!!

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 5 หลายเดือนก่อน +7

    ባርያው ውስጡን አየኖረ ሰዎችን የሚያነቃ አንተ ባትኖር ማን ልክልካችንን ይነገረናል ባርታልን ውዱ ወንድማችን❤

  • @kinfebelaye1049
    @kinfebelaye1049 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሠሜ ኑርልኝ እግዚአብሔር ያኑርህ
    ቀጥልበት ድካምህን ፍሬ ያፍራ

  • @demissietigist
    @demissietigist 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚመቸኝ ባለጌዎችን ልካቸውን የሚገግርልን እንደሱ ያለ ሚዲያ እንዲባዛ እንፈልጋለን ምክንያቱም ባህላችንን መርሳት እንደ ሌለበን ያስተምረናል ስለዚህ .❤️❤️🙏

  • @yabtsegaabdela9760
    @yabtsegaabdela9760 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሰሜ ምርጥ ሰው ነው አድናቆት እንዳይገለው እ/ር ይርዳው እድሜ ከጤና ጋር

  • @ww5440
    @ww5440 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰመረ ለትዉልዱ አስፈላጊ መልክቶችን የሚሰጠን በጣም የምንወደዉ ሰዉ ነዉለምሰጠን እርማት እናመሰግናለን። ሳሚ ድሮ በኢቲቪ ከሰብለ ወረስ ጋር ስሰራ ከዚያም ኢቢኤስ ቲቪ ላይ በካሳ ሾዉ ምርጥ አቀራረብ በጣም ነበር የምወድህ። ድጋሚ ከረጅም አመት በኋላ በዚህ ፖድካስት ስላገኘዉህ ደስ ብሎኛል። የበለጠ ደግሞ ተደራሽነቱ በሰፋዉ የቲቪ ፕሮግራም ብትመጣ በጣም ደስ ይለኛል።በተረፈ ፖድካስቱን የቀረፅክበት ቦታ ከተለመደዉ ለየት ያለ ነገሮችን አይቼበታለዉ ግን ጠርሙሶቹ ባይታዩ ደስ ይለኛል።ሌላዉ ተመችቶኛል።ያዉ የጠርሙሶቹ ምስል ጠጪ ትዉልድ እንዳያበዛ ብዬ ነዉ😂😂

  • @ethiokemsha9947
    @ethiokemsha9947 5 หลายเดือนก่อน +2

    the best podcast interview in this 3 months it was one of the best kassa tnk God ur coming back

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 หลายเดือนก่อน +4

    Great interview! This podcast is going to be amazing! 🚀 🚀 🚀

  • @filagotgetachew8939
    @filagotgetachew8939 5 หลายเดือนก่อน +5

    We are all such a big fan of you semere. You are such an intellect and an inspiration

  • @yonasalex1196
    @yonasalex1196 5 หลายเดือนก่อน +3

    Its good to have you back the kass show

  • @wbrickashay6136
    @wbrickashay6136 5 หลายเดือนก่อน +6

    Proud of you my brother. The professionalism in your interviews older & new are always top notch. Excellent guests, and I know this is just the beginning.
    Yemechachu...

  • @melakeg.117
    @melakeg.117 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሳሚ እጅግ ደስ የሚል ቆይታ ነበር! ጋዜጠኝነት ምን መሆን እንዳለበት ሌሎች ለፍላፊዎች ለምሳሌ (ወቸው ጉድ)ከአንተ መማር ይኖርባቸዋል ብዬ አስባለሁ ለነገሩ ለማወቅ ዝግጁ የሚሆኑም አይመስለኝም!
    ሰመረ ነገሮችን የምታይበት ነገር ይገርማል!
    ከአንተ እንማራለን!

  • @eliasgobena-hs5ph
    @eliasgobena-hs5ph 5 หลายเดือนก่อน +1

    የተቆሙች ችግር በተልይ የሥሪ አፍፃፀም ላይ
    ያላቸውን ችግር የህብርተስብ ድምፅ ሆነህ
    ሀላፊነት ወስደህ ግንዛቤ ስላምታስጨብጥ
    ክብር ይግባሀል

  • @solomonjembere6401
    @solomonjembere6401 5 หลายเดือนก่อน +2

    መሴ አድናቂህ ነኝ ።እየሳክ ስታቀርብ ደግሞ ያዝናናል በዚሁ ቀጥል።

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 5 หลายเดือนก่อน +4

    Super 👍 courage à toi bravo 😊

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰሜ ማን ❤ ካሳ thanks Brother🎉

  • @apuky
    @apuky 5 หลายเดือนก่อน +3

    Excellence is not a skill, it's an attitude! Short, catchy, and on point 🫵🏽🙌🏾 thank you Sami felefelaw 😂

  • @leulmulugeta7669
    @leulmulugeta7669 5 หลายเดือนก่อน +4

    Am proud of u samisha i was a big fan for kassa show am like u are reall men respect😇

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 5 หลายเดือนก่อน +2

    በሰመረ ምክንያት subscribe አረኩህ በጣም የምወደው ሰው ነው

  • @dottie-by9nr
    @dottie-by9nr 5 หลายเดือนก่อน +6

    Z conversation flows nicely from day one .. keep going samisha

  • @Zfighterof_life
    @Zfighterof_life 5 หลายเดือนก่อน +3

    Sami n seme ምርጥ

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 5 หลายเดือนก่อน +3

    Semer baraw we love you & respect ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaronZ-ln5nr
    @SaronZ-ln5nr 5 หลายเดือนก่อน +2

    Its good to see you sami .. i used to hear your music back in highschool

  • @surafelwondemubekele9992
    @surafelwondemubekele9992 5 หลายเดือนก่อน +4

    You guys raised some serious, interesting and entertaining issues at the same time. Thumbs up Kassa! 👏👍

  • @mistertadele7181
    @mistertadele7181 5 หลายเดือนก่อน +2

    Seme meritu sew beritalen ❤️🙏

  • @fitihbirhanu6899
    @fitihbirhanu6899 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰሜ አብሮ አደግ ዘ ፈረንሳይ ለጋሲዮን

  • @Israelxox
    @Israelxox 5 หลายเดือนก่อน +1

    Bareyawe! Meketachen- Much love ❤️

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሀገራችን የሰመረ አይነት ብርቱ ጋዜጠኛና ሰፊ እይታ ያላቸው ጥቂት ሰዎች ቢኖሩ እንዴት ጥሩ ነበር።ለማንኛውም ሰመረ በዚሁ ጥንካሬህ ቀጥል።ስሚ እስክታገኝ ድረስ።

  • @addis8568
    @addis8568 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም የማደንቀው ስው ነው በርታልን .

  • @Toronto6
    @Toronto6 5 หลายเดือนก่อน +1

    Let’s go sami

  • @user-pc1xx1jt3v
    @user-pc1xx1jt3v 5 หลายเดือนก่อน

    Sema
    Vorashious much like for u brother

  • @dawitassaye7617
    @dawitassaye7617 5 หลายเดือนก่อน +1

    It's cool...please consider enhancing the sound quality

  • @ww5440
    @ww5440 5 หลายเดือนก่อน

    ሳሚ ድሮ ሚዲያዉ ላይ አሪፍ ነገር ሲሰሩ የነበሩትን አሁን ግን ከሚዲያዉ የጠፋ ስዎችን ብታቀርብልን ደስ ይለናል

  • @Steven.24
    @Steven.24 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰሜ ምርጥ ሰው 🙌

  • @user-ru8ts9ul2y
    @user-ru8ts9ul2y 4 หลายเดือนก่อน

    Yes category yelewm

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 5 หลายเดือนก่อน +1

    Gobezzzzz

  • @user-so6ng2gi4w
    @user-so6ng2gi4w 4 หลายเดือนก่อน +1

    ine gin ..yegili sebawi mebt teqorqwari (NGO. Based human right ) behone yishalal biye yerasen hasab ...askemitalhu ke sirawochu antsar 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qo1nk9ro8f
    @user-qo1nk9ro8f 5 หลายเดือนก่อน +1

    Semere, you're our hero.
    Our Dave Chappelle 😢😢😢

  • @user-ej1im2nz2r
    @user-ej1im2nz2r 5 หลายเดือนก่อน

    ሰመረ Fana tv ላይ ከነበረበት ሰዓት ጀምሮ ይመቸኛል..ቀልዱ እራሱ ከእኔ ሳይበልጥ አይቀርም።

  • @gebyewabraham1863
    @gebyewabraham1863 5 หลายเดือนก่อน +4

    Podcast space btm ymeral

  • @fre6233
    @fre6233 5 หลายเดือนก่อน +1

    I am a fan of Seme😊❤

  • @esayaskasa4313
    @esayaskasa4313 5 หลายเดือนก่อน

    Seme albabsek betamm dess yelgnale

  • @merontesfaye9887
    @merontesfaye9887 4 หลายเดือนก่อน +1

    Semuya sewdh

  • @HADIYASULTANET1315
    @HADIYASULTANET1315 5 หลายเดือนก่อน

    Samme❤

  • @Fixlix
    @Fixlix 5 หลายเดือนก่อน +1

    ካሳ podcast እንደ interview ባይሆን ይመረጣል
    Policy sweet ነው መሬት ላይ ግን ወፍ 😂😂😂😂 yes i 🤞

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 5 หลายเดือนก่อน +1

    ባርዬ😮❤❤❤❤

  • @chucha6341
    @chucha6341 5 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ ብረቱ ❤❤❤❤

  • @user-hv1re5qr6f
    @user-hv1re5qr6f 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሳሚ የመጀመሪያዎቹ hiphop አርቲስቶች አንዱ ነው በነ ሳንረፎርድ ጊዜ

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 5 หลายเดือนก่อน +14

    I am so happy to see Semere !!! I respect him so much! ቀጣይ የኢይቶጵያ ፕሬዚዳንት መኦን አለበት የምትሉ...... god bless u and protect u!!! Sami so big of u to bring him on ur new show. ! It is a good beginning…. Good luck

    • @hailem9116
      @hailem9116 5 หลายเดือนก่อน +1

      ወንበሩ ያላበላሸው ሰው የለም እና ምን ትመስላለች ምን ይመስላል እያለ እያሸሞረረ ይኑርልን

    • @samiwubet9317
      @samiwubet9317 4 หลายเดือนก่อน +2

      Semere endaysemachu..endezi sitashkabitu ..endenante ayinetochin new mitechew..president tilaleh weregna

    • @yonathanassefa1448
      @yonathanassefa1448 4 หลายเดือนก่อน +1

      Mnm atafrem wey 😂

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 5 หลายเดือนก่อน +4

    Guys pls share & subscribe like eyadergachehu

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 5 หลายเดือนก่อน

    Seme the great

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 5 หลายเดือนก่อน

    ABO YAMCHE KADME KALUTEME YAUNNEME YAMEYASTAMER .KATLLE.

  • @FamiShebi
    @FamiShebi 5 หลายเดือนก่อน

    I like semare

  • @user-iv2zg6sm7l
    @user-iv2zg6sm7l 5 หลายเดือนก่อน +1

    ባርዬ መቼም አይመቻቸውም

  • @TewodrosIsrael-vl6pt
    @TewodrosIsrael-vl6pt 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሠሜ ወሣኝ ሰው ይመችክ፡ የድምፅ ጥራት ግን

  • @Fixlix
    @Fixlix 5 หลายเดือนก่อน +1

    Follower ለመሰብሰብ ነው ደስ ይላል 😂😂😂😂😂
    you're right ምንም ጥቅም የሌለው 100kfollower አለው
    20ሺ ሰው example ይሜ 😂😂😂

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 5 หลายเดือนก่อน +1

    Samiya pls hana yohansene & amelsete muchan akerbelge be gashe kassa mote 🥹🙏

  • @basicstrength9893
    @basicstrength9893 5 หลายเดือนก่อน

    ጢንዚዛውን በማየቴ ታላቅ ደስታ ተሰምቶኛል

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 5 หลายเดือนก่อน

    Kasa

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 5 หลายเดือนก่อน +1

    Abo yemecheke ❤

  • @nathnaeljarso4242
    @nathnaeljarso4242 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤😂😂😂😂😂

  • @abushmanaye3657
    @abushmanaye3657 5 หลายเดือนก่อน

    good job sami gen enezin negeroch fix arg
    sound trash nw it feels like over-compressed ena chrash demo dynamicsu seftual like keff zikk yilal betaam
    you need hire a good sound mix engineer

  • @samiwubet9317
    @samiwubet9317 4 หลายเดือนก่อน

    Belew miste sitwedih eko semere.

  • @user-rv1pd4xz9f
    @user-rv1pd4xz9f 5 หลายเดือนก่อน

    Senu mirte sew

  • @paradisedream0
    @paradisedream0 5 หลายเดือนก่อน +1

    Selam Kassa thumbnail leseraleh I'm graphics designer

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 5 หลายเดือนก่อน

    ፈረንሳዬች ይመቻችሁ

  • @user-mv4gw6xz6c
    @user-mv4gw6xz6c 4 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ የዛሬዋ ጠጠር ግን በአልኮል መጠጥ የትኛውን የማህበር ክፍል ታንፅ ይሆን?🤪

  • @user-mx4wj6kc8v
    @user-mx4wj6kc8v 5 หลายเดือนก่อน +1

    Btm temechegnalek yemechk

  • @user-cm4wm7tb1p
    @user-cm4wm7tb1p 5 หลายเดือนก่อน +1

    background 🙄

  • @Redeyes-lv4io
    @Redeyes-lv4io 5 หลายเดือนก่อน

    demtes tenshi terate yasfelegewale sami

  • @user-ds5cz1qs6l
    @user-ds5cz1qs6l 5 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እንደምወድህ

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 4 หลายเดือนก่อน

      Endene yemewdew manem Yale aymeslegem , semi leyu new

  • @yohalaeshetfitawek7207
    @yohalaeshetfitawek7207 4 หลายเดือนก่อน

    Seme ante chenkelat west yalechewen ethiopia beta enafekatalew akbarik negn

  • @ushercyca5150
    @ushercyca5150 5 หลายเดือนก่อน

    Lemndenew tolo tolo emtalekew

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 5 หลายเดือนก่อน

    አይ ጋቹ ማን

  • @mikyasdemessie3469
    @mikyasdemessie3469 5 หลายเดือนก่อน

    lemindnew keretsaw bar wist yetederegew? lemeredat new. no other issues!