እናታቸው ታማ በባዶ ቤት ተዘግታ በርሃብ እየተሰቃየች ለእናታቸው ምግብ ፍለጋ ጎዳና ላይ የወጡ እጅግ በጣም ልብ የሚሰብሩ ሁለት ታዳጊ ህፃናት 😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 3.7K

  • @joman777
    @joman777 4 ปีที่แล้ว +674

    አየ ዱኒያ በየቤቱ ስንት ልብ የሚሰብሩ ወንድም እህት አሉ!
    ብሬክሰየ አላህ ረጂም እድሜ ከጤናህ ጋር ይሰጥህ አንተ የድሀዎች ወንድም ነህና! እሰኪ ሁላችነም አልሀምዱሊላህ እንበል ከምግብም ምግብ መርጠን እየበላን እየጠጣን...... ስንቶቹ ግን እንደዚህ በልመና እየተንከራተቱ ይኖራሉ!
    እሰኪ ሁላችነም በቻልነው መጠን እጃችነን እንዘርጋ!
    የእውነት በጣም ያማል ያማል የወለደች እናትስ አትቸገር አትታመም ......
    **************************
    ብሬክስን በክፉ የምታነሱ ሰዎች ወደራሳችሁ ተመለሱ! ልጁ መልካም ስራውን ይሰራበት
    " ብሬክሰየ ሁሌም ከጐንህ ነኝ በርታ "

    • @mulu6793
      @mulu6793 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ አላማርህም😭😭

    • @mesitube8396
      @mesitube8396 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ያለንን እንኳን እግዚያብሔር ይመስገን።

    • @abdullaabdulla5399
      @abdullaabdulla5399 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😢❤

    • @ሀስቢአላህወኒመልወኪል
      @ሀስቢአላህወኒመልወኪል 4 ปีที่แล้ว

      አልኸምዱሊላህ

    • @samuutube9514
      @samuutube9514 4 ปีที่แล้ว

      Accountachuh yetaleeh wandemachin

  • @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ
    @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ 4 ปีที่แล้ว +213

    እሲ ብሪክስን የዳሀ አባት ነው የምትሉ ብሪክስ አላህ እረጅን እድሜ ይስጥህ ፈጣራ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ

  • @SA-rc2zq
    @SA-rc2zq 4 ปีที่แล้ว +70

    ማነው መኪና ይገዛልኝ አለ ብሎ የተጫጫ
    እኔ ወላሂ ያሠዋል ነው ያልኩት አሁንም ያሠዋል ብሬክስ የደሀ አባት ለታመሙ ደራሽ ትክክል ነሽ ካላችሁ
    ላይክ ግጩኝ

  • @VkVn-z2j
    @VkVn-z2j 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢ ኡፍፍፍ እስኪ እንተባበር እና እናስደስታቸው በናታችሁ ስት ጉድ አለ በየቤቱ በርታልን ወድም

  • @biniyambini6806
    @biniyambini6806 4 ปีที่แล้ว +155

    ብሬክስ አንተ የልጅ አዋቂ የሀሳብህን ሁሉ ፈጣሪ ይሙላልህ

    • @hayatahmed3338
      @hayatahmed3338 4 ปีที่แล้ว +1

      🤲

    • @marioumeth3559
      @marioumeth3559 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @aldaam9276
      @aldaam9276 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @liyatesfay7419
      @liyatesfay7419 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔስ ለብሬክስ ቃል የለኝም የሁልግዜየ ስጦታ እመቤቴ እቅፍ አድርጋ ታኑርህ አንተ የድሀዎች አባት

    • @sammobule2072
      @sammobule2072 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatahmed3338 አሜን አሜን አሜን

  • @ወሎለገሂዳyouTube
    @ወሎለገሂዳyouTube 4 ปีที่แล้ว +94

    አላህ ሲረዳቸዉ አተ እጅ ላይ ጣላቸዉ በርታልን የኛ መልካም ሽ አመት ኑርልን

  • @gghdhe2678
    @gghdhe2678 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነት እግዚአብሔር ባድም በሌላም ሚስኪኖችን ይረዳል አተልጅ ባሁኑ ግዜ ሰው ለሰው በተጨካከነበት ግዜ አተግን በእዉነት ቃል የለኝም እዳው በማይጠፋ መዝገብ በእግዚአብሔር ታኖራለህ እድለኛ ነህ እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥህ የቅዱሳን አምላክ የሁላችን አላክ የድግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር የኔናት በጣም ነው የምታዛዝነው ልጆቹም

  • @asmatube3012
    @asmatube3012 4 ปีที่แล้ว +82

    እኔ የሚገርመኝ ድስ ላይክ የሚሰጡት ሰወች ኸረ ትገርማላችሁ በሌላ ባታግዙ በላይክ እገዙ ብሬክስ በርታ

    • @ይገርማል-ዀ6ቨ
      @ይገርማል-ዀ6ቨ 4 ปีที่แล้ว +2

      ደምሪኝ ውድ በቅንነት

    • @ፊሊሞንኣባዲየናቱወዳጅ
      @ፊሊሞንኣባዲየናቱወዳጅ 4 ปีที่แล้ว +3

      ይገርማል ዲስ ላይክ ለብሬክቅ ኣይገባም ነበር

    • @asmatube3012
      @asmatube3012 4 ปีที่แล้ว +2

      አንዳደየስ የቅናት ይመስላል አላህ ልቦና ይስጣቸው ይስጠን

    • @سعيدالحبشي-خ7ح
      @سعيدالحبشي-خ7ح 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ደሞ ደሚሪኝ ደምሪኝ የሚሉት ሰወች በጣምነው ያስጠሉኝ። ሲያስጠሉኝ ወላሂ ይቶብ ባልገባ ደስ ይለኛል ግን ምን ይደረጋል እገባለሁ ማዘናቸው ቀርቶ ደምሪኝ ደምሩኝ ማለት ነው ጥሩ ነገር ካስተላለፋችሁ እራሳቸው ይመጣሉ

    • @አህመድጎጃምዮቱብ
      @አህመድጎጃምዮቱብ 4 ปีที่แล้ว +1

      እንደው ድስ ለይክ ሲያደርጉ አኔም ያናድዱኛል ግን ቀናተኞች ናቸው።

  • @GhGh-hr1ki
    @GhGh-hr1ki 4 ปีที่แล้ว +132

    ሁላችንም መርዳት አለብን ሙስሊም ክርስቲያን አማራ ትግሪ ምናምን ሳንል

  • @zhtube6478
    @zhtube6478 4 ปีที่แล้ว +9

    ብሬክስ አተን የምገልፅበት ቃላት ያንሠኛል እድሜ ይስጥህ ብሬክስየ ላተ መኪና ቀርቶ አውሮፕላን ሳንስህ ነዉ

  • @cherutube3064
    @cherutube3064 4 ปีที่แล้ว +26

    ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነዉ ስያገናኛችሁ ነዉ ብሬክስ ተባረክ እማዬ አይዞሽ እኔን!!

  • @hana967
    @hana967 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማረሽ የኔ እናት ቅዱስ ገብርኤል በዕለተ ቀኑ ይማርሽ ብርዬ የምወድህ እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ከፊትህ ይቅደም እኔም አሁን ባልችል በቀጣይ ያቅሜን እረዳቸዋለሁ የልጆቹ ስርዓት በጣም ይደነቃል ቅዱስ ጊዎርጊስ ይጠብቃችሁ የኔ ማሮች ።

  • @ሪምወሎዬዋ-ገ1ቀ
    @ሪምወሎዬዋ-ገ1ቀ 4 ปีที่แล้ว +36

    ብሬ በምን ቃል ላመስግንህ በምን ቃል ልግለፅህ የኔ መልካም ሰው ፈጣሪ ካሰብከው በላይ ያድርስህ እኳን ክፉነገር እቅፋታ አይምታል ልቤ ተሰበረ ማልቀስም አልቻልኩም እናት ከፉ አይካት💔

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 4 ปีที่แล้ว +39

    አፈር ልብላ ኡፍፍፍፍ ዲስ ላይክ የምታደርኩ ልክ እንደላይኩ ተዘቅዘቁ

    • @gbnz2474
      @gbnz2474 4 ปีที่แล้ว

      ማር ታያቁ ይሁናል ይምኪን

    • @ايمان-د6ص4م
      @ايمان-د6ص4م 4 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሰህወላህ

    • @solihabesha722
      @solihabesha722 4 ปีที่แล้ว

      @@ايمان-د6ص4م ማር አንጀቴ አረረ አልችል አላነሳቸው

    • @solihabesha722
      @solihabesha722 4 ปีที่แล้ว

      @@gbnz2474 ማማየ አንጀቴ እርር አለ

    • @hhdd9388
      @hhdd9388 4 ปีที่แล้ว

      እኔ እምለው ሳያቁት እየቀሩ እደሁ ድስ ላይክ እሚያረጉት

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 4 ปีที่แล้ว

    ብሬ ዛሬ ሁሉነገር አልፎ ምንም ጥሩ ደረጃ ላይ ብደርስም በንደዚህ ሃይነት ተመሳሳይ ችግር ውስጥ ስላለፍኩኝ ውስጤ አንብትዎል
    ዛሬ እኔን እረዳት እንድሆን የረዳኝን ጌታ አመሰግነዎለው እናተም አመስግኑልኝ ብሬክስ አንተ በምታደርጋቸው መልካም ስራዎች እጅጉን በጣም ነው የምቀናው
    አምላክ ቢረዳኝ ይህ አንተ የምታደርጋቸው በጎ ስራዎች ከልጅነት ጀምሮ ህልሜ ነው
    ብሬ በምችለው አቅም በጎ ስራህን ለመደገፍ ከጎንህ ነኝ በርታልኝ እሩሩ ና ደጉ ወንድሜ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 ปีที่แล้ว +40

    ቤሬክሰ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

    • @hawaseid4453
      @hawaseid4453 4 ปีที่แล้ว

      አተልጅ ቃላት አይገልፅክም

  • @ቅዱስሚኬኤልቅደምከፊቴ
    @ቅዱስሚኬኤልቅደምከፊቴ 4 ปีที่แล้ว +26

    ብሬክስ ወንድማቺ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ያተ ደግ ስራ እስከ ዘር ማንዝርህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማቺን

  • @peppoehiopia5900
    @peppoehiopia5900 4 ปีที่แล้ว

    ብሬክስ እግዚአብሄር ይባርክህ አንተ የምታደርገው ን ማንም አያደርገውም እድሜ እና ጤና ይስጥክ አሜን አሜን

  • @ahlamkhan8
    @ahlamkhan8 4 ปีที่แล้ว +68

    ብሬክስ እባክህ አታልቅሥ
    አንተ ባለቀሥክ ቁጥር እኔም አልቅሸ ለሞት ነው
    አተ እድለኛ ነህ ይህንን በማድረግህ አላህ ይገዝ ሠበብ ያድርግህ ያረብ

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
    @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ 4 ปีที่แล้ว +19

    መታደልክ ብሬክስዬ ለዚህ ቅዱስ ስራ መመረጥ መታደል ነው የድንግል ማርያም ልጅ ውለታህን ይክፈልክ ከሰውስ መቼም አይገኝም 😓😓

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 4 ปีที่แล้ว

      ድንግል ማሪያም ሰብስክራይብ አርጊኝ እስኪ አድስ ጀማሪ ነኝ በቅንነት ተባባበሪኝ th-cam.com/video/7P3QphpV1AE/w-d-xo.html

  • @የወጀራትልጅነኝቤተሰቦቼና
    @የወጀራትልጅነኝቤተሰቦቼና 4 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ለልጆችሽ ስል ምህረቱ ይላከልሽ

  • @ሀሥቢየአላህ
    @ሀሥቢየአላህ 4 ปีที่แล้ว +24

    ብሬክስ የምር አላህ በሰጠህ ሩህሩህነት ጨምሮ ጨማምሮ በረከቱን ይሥጥህና ትልቅ ደረጃ ላይ ድረሥ።

  • @sanitadubaii1827
    @sanitadubaii1827 4 ปีที่แล้ว +22

    አተ እንባ አባሽ ነህ ከሪክስ እድሜና ጤና ይስጥህ እሮቤልን ያሳድግልህ

  • @ኤልሳቤት
    @ኤልሳቤት 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ውለታህን ይክፈልህ ብሬ

  • @leylamehmed5800
    @leylamehmed5800 4 ปีที่แล้ว +31

    ኡፍፍፍፍ ብሬክስ የኛ መልካም አንተ መልካም ሰዉ አጋጠማቸዉ አላህ ሰበብ አደረገላቸዉ ብሬክሶ አላህ ይጠብቅህ

  • @tigestgirma8474
    @tigestgirma8474 4 ปีที่แล้ว +13

    ሀይ ይችህ አለም 😭😭😭😭ህይወት ግን ምን አየነት ናት በጌታ 😭😭😭አረ ጌታ ሆይ እርዳን 😭😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️ብሬክስዬ ጌታ ዘመን ህይወትህን ይባረክ ዘመንህ ሁሉ ይልምልም ❤️❤️❤️😍

  • @ሰላምለሀገሬኢትዮጵያ-ቸ1ዀ
    @ሰላምለሀገሬኢትዮጵያ-ቸ1ዀ 4 ปีที่แล้ว

    ብሬክስ እኔ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ምን ልበልህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ላአንተም አላህ እሚበጆህን ነገር ይምረጥልህ ወላሂ ለሰወች አዛኝ ነህና አንተንም ያረብ አላህ ይዘንልህ ይህ የዘወትር ዱዐዬ ነው 💔💔💔💔😢

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 4 ปีที่แล้ว +33

    ያማል እኔን አፈር ልብላ ወይይይ እህት ወንድሞቼ ባለን አቅም የቻል ነውን ያክል እንርዳቸው እነኝክ ህፃኑች ከመለመን እናድናቸው

  • @abdumohammed4160
    @abdumohammed4160 4 ปีที่แล้ว +9

    ብሬክስ ምን አይነት ፍጡር ነህ ግን እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ የኔ ምርጥ ሰዉ

    • @salasala7011
      @salasala7011 4 ปีที่แล้ว

      ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት

  • @hiwetlove2606
    @hiwetlove2606 4 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ ኣደዋይ ማዓረይ እግዝኣብሄር ምሕረት የውርደልኪ ብሬ ሓወይ ብኣምላክ ርከቦ ሕማቅ ኣትርከብ

  • @woynibalcha1949
    @woynibalcha1949 4 ปีที่แล้ว +21

    ውይ እመብረሀን ትማርሽ የማንም እናት ክፍ አይንካት እናት እረ ምንም አትሁን ።ብሬክስ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @fajer7654
    @fajer7654 4 ปีที่แล้ว +20

    የኔ መስኪን ብሪክስየ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግን በት እድሚ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @ጀሚየሰሊናናፋቂ
    @ጀሚየሰሊናናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    ኧረ ብሬክስ ምን ብየ ልመርቅህ ኡፍፍፍፍ ብቻ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ምን አይነት ልጂ ነህ ያረቢ መታደልህ

  • @trendmobile5742
    @trendmobile5742 4 ปีที่แล้ว +38

    አሁንስ ዲስ ላይክ የምታረጉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ ግን???
    ብሬክስዬ አላህ ካሰብከው ጥሩ ነገር ያድርስህ

  • @hawwahawwa9008
    @hawwahawwa9008 4 ปีที่แล้ว +60

    😭😭😭😭ደሞ ተቃቅፈው ሲሄዱ አይ ድህነት ያልታሰበ ሪዝቅ እቤታችሁ ይግባ

  • @user-vn2pc4RICH
    @user-vn2pc4RICH 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ወጣት የድሃ እንባ አባሽ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 4 ปีที่แล้ว +33

    እፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል
    ብሬክስ የኔ የዋህ ወንድሜ ሽህ አመት ኑሮልኝ እወዳሃለዉ !!

    • @zedzed6393
      @zedzed6393 4 ปีที่แล้ว

      her bex alqshe lmote new anjte tlaws

    • @fathimafathima2473
      @fathimafathima2473 4 ปีที่แล้ว

      ሱበሀንአላህ

  • @saare8502
    @saare8502 4 ปีที่แล้ว +7

    አንተ ልጅ ምን ልበልህ ቃላትም የለኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @narosenasose5557
      @narosenasose5557 4 ปีที่แล้ว

      ብሬክስየ አላህይጠብቅህ

  • @ሜሪወሎየዋ-ሠ5ሐ
    @ሜሪወሎየዋ-ሠ5ሐ 4 ปีที่แล้ว

    ብርየ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ እዳተ ያሉትን ሰወች ያብዛልን

  • @mmnmmm6637
    @mmnmmm6637 4 ปีที่แล้ว +14

    የአላህ አንጀት ሲበሉ
    ብሬክስ ምን እንደምልህ ቃል አጠረኝ
    ምናለ እናትህ 1000 ቢወልዱ ተመኘሁ

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
    @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 4 ปีที่แล้ว +7

    አንተን በዚህ ጨለማ እድታገኛቸው የላከህ እግዚአብሔር ነው በእውነት

  • @seadamohammed2897
    @seadamohammed2897 4 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ የተሰጠንን ፀጋ ውድነቱን የምናውቀው ስናጣው ብቻ ነው ብሬክስ መልካም ሰው ነህ አላህ ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት ወደኢስላም አላህ ይምራህ ከነቤተሰብህ

  • @hayatgumataw6057
    @hayatgumataw6057 4 ปีที่แล้ว +10

    ያርብ እንደው ሁሉን አሟልቶልን እንደው ዝም ብሎ አይተወንም ኮ አላህ እናመሰግንበት እሱን የምንፈራበት አቅል ልብ ይስጠን ያርብ የተጨነቀን ሁላ ፈርጂ

  • @tube3446
    @tube3446 4 ปีที่แล้ว +58

    *_እህህህህ አባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ""በምችለው አቅም እንርዳቸው"ካለን ላይ ለለው "ብሬክስ ወላሂ አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም አላህ ይጠብቅህ"ድስክ ላይክ የምታደርጉ ሰወች ሳይጠናባችሁ ሙስተሽፋ ሂዱ_*

    • @HH-ri7hx
      @HH-ri7hx 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰው እኮ ታሟል በራስ ላይ ቢደርስ ምን ያክል ያማል ብለው አያስቡም

    • @akileakile3263
      @akileakile3263 4 ปีที่แล้ว

      ምን ያርጉ ስንት ጎርፍ ያመጣቸው ኣሉ ምን ያቅታል ላይክ መስላቼው ነው።

    • @Gh-rn3hz
      @Gh-rn3hz 4 ปีที่แล้ว

      እስኪ ጉረብ እንክፈትላቸው እና ያለንን እናወጣ ሀምሳ ሎሚ ላንድ ሰው ሸህክሙነው ለ5 ሰው ጌጡነው

    • @afifyy8848
      @afifyy8848 4 ปีที่แล้ว

      ግሩብ ካለ አስገቡኝ በአላህ ያለንን አካፍለን እንብላ

    • @hayukwt4218
      @hayukwt4218 4 ปีที่แล้ว

      😭

  • @Serekalam
    @Serekalam 4 ปีที่แล้ว

    ቅን ልጂ ብሬክስዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜዋ ፀጋዉን ያብዛልህ በርታ ወድሜ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ

  • @fatimamohmmed3382
    @fatimamohmmed3382 4 ปีที่แล้ว +11

    ብሬክ አላህ ይጠብቅህ አንተ ቅን አስተማሪ እነሱም እንዳተ ሰው ጠያቂ ይሆናሉ አይዞህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ፋጡማቢትመሀመድ
    @ፋጡማቢትመሀመድ 4 ปีที่แล้ว +50

    እፍፍፍፍፍፍፍ አይ ዱኒያ እኔን አልቻልኩም ያረብ አተ ሪዝቃቸውን ህለቅላቸው እዳው ድህነት ከባድነው ወላሂ

  • @aeynalemaemogen5744
    @aeynalemaemogen5744 4 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት በጣም ልብ ይሰብራል እግዚአብሄር ይማርሽ እህታችን ብሬክስየ ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @salamhammad5679
    @salamhammad5679 4 ปีที่แล้ว +9

    ቃል አጠርኝ ማልቀስ ብቻ ነው እማችለው የኔ እነት እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ

  • @fitsummengsha186
    @fitsummengsha186 4 ปีที่แล้ว +11

    በሰማም ብሬክሴ ምን እደምልህ አላቅም እግዛብሄር ከክፍ ነግር ይጠብቅህ ይቺናታቺንምም እግዛብሄር ለልጆቻ ሲል ጤናዋን ይሰጣት

    • @fy9657
      @fy9657 4 ปีที่แล้ว

      አእፍፍፍፍ

  • @maryeweldemaryam6787
    @maryeweldemaryam6787 4 ปีที่แล้ว

    ብሬክስ እድሜና ጤና ይስጥህ ልጅህን ያሳድግልህ እንዳንተ አይነት ሰበአዊነት የሚሰማው ቢኖር ስንት ነበረው እናቴ አይዞሽ ይህም ያልፋል እመብርሀን ተጎንሽ ትሁን

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 4 ปีที่แล้ว +3

    ዉፊፊፊፊፊፊ ጌታ ሆይ የዚን የድህነት ስሪ አዲሪቅልኝ የኔ ቡችላውች ሆዴን በላችሁኝ ...እናቴ እይዞሺልኝ በራክስየ የኔ ውንዲም እግዚአብሔር እንደባለጠግነቱ ይባርክህ ልባም ስው።

  • @zufan-amharawit
    @zufan-amharawit 4 ปีที่แล้ว +28

    ወንቅሸት ገብረኤል ውሰዷት የኔ እናት እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ

    • @selinaselina5472
      @selinaselina5472 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር የአለም መድሀኒት ነውና ፈውሱን ይስጥሽ ፈውሱን ይስጥሽ ድንግል አትለይሽ ታግዝሽ አብሽሪ እግዚአብሔር ቀን አለው

    • @Sara-19_21_7
      @Sara-19_21_7 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ወንቅ እሸት ብትሄድ በቀናቶች ቁማ በጤና ትመለሳለች የቦታው ቃልኪዳን ልዩነው ብሬዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @ከታገሡትሁሉምያልፋል-በ2ጨ
      @ከታገሡትሁሉምያልፋል-በ2ጨ 4 ปีที่แล้ว

      እውነታችሁን ነው ብትሄድ ትድናለች እናቴ እመብርሀን አትለይሽ አዛኝቶ ትዳብስሽ

  • @SayemAhmed-fz3nd
    @SayemAhmed-fz3nd 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እኔ አፈር ይብላኝ እህህህህህህህ ሰማዕቱ ምህረቱንብያውርድልሽ እህናታለም እሽ እንረዳለን ኡፍፍፍፍ ብሬክስየ እስቲ ከቻልክ ፀበልም እምነትም አምጣላቸው እግዚአብሔር ይርዳቸው እግዚአብሔር ይስጥህ ብሬክስዬ

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 4 ปีที่แล้ว +27

    አይ አንተ ልጅ እናትህ እና ሚስትህ መታደላቸውአንተን የመሰለ ልጅ ሰለሰጣችው የልጅ አዋቂ ማለት አንተ ነህ ብሬ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ሀሲድ ምቀኛን ያርቅልህ አላህ ይጠብቅህ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat 4 ปีที่แล้ว +32

    ኡፍፍፍፍፍፍ ጨርሼ ማየት አልቻልኩም የኔ ምስኪኖች እኔን እራብ ይበለኝ
    ኡህህህህህህህህህህህህህህ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @wesenebeyene196
      @wesenebeyene196 4 ปีที่แล้ว

      አይዞህ. ወንድሜ. መላ. መፍተር ነው

    • @wesenebeyene196
      @wesenebeyene196 4 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ. እባክህን. ስልክ ህንልክልን. እባክህን. ከአሜሪካ ነው

    • @elfneshmhari5449
      @elfneshmhari5449 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭

  • @ትግስትወለተማርያም
    @ትግስትወለተማርያም 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጎብኝችሁ ወገኖቸ በእውነት በጣም ያሳስናል እመቤቱ ከጎናችሁ ትሁን
    ብሬክስ ሀብሻ ልዩ ሰው አተ ደግ እሩህሩህ አዛኝ መልካም ሰው እግዚአብሔር ዋጋህን ይስጥህ ምን እደምን ምንም ነገር ሰላማገልፅህ አተን እመቤቴ አዛኝት ቅድስት ድንግል ማርያም በሄድህበት ሁሉ ካተጋር ትሁን ወድሜ

  • @Ghgh-yz3gh
    @Ghgh-yz3gh 4 ปีที่แล้ว +7

    ሀቢቢ እድሜህን ያርዝመው ዋእ በጣምነው ያስለቀስከኝ

  • @tsehayyednglmariamlij2786
    @tsehayyednglmariamlij2786 4 ปีที่แล้ว +25

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አንጀቴን በሉኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ዉይይይይይ ብሬክስ ወንድማችን በእዉነት አንተን የሚገልጽ ቃል የለኝም

  • @huluf1949
    @huluf1949 4 ปีที่แล้ว

    በትክክል ድህነት እግዚአብሔር በችርነቱ ይገቦኝችሁ አንተመ እግዚአብሔር የልብህ ይፍፁምልህ

  • @እሙረያን-ፐ3ኀ
    @እሙረያን-ፐ3ኀ 4 ปีที่แล้ว +21

    ላኢላሀኢለላህ አላህ ሆይ የተቸገረን የምንረዳ ያድረገን ያረብ አላህ እሱ ይረዳቸው ወላሂ ቢሂዱ እጂግአለ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል

  • @የቅድስትድንግልማርያምልጁ
    @የቅድስትድንግልማርያምልጁ 4 ปีที่แล้ว +26

    ብሬክስ ወንድሜ በማርያም ወንቅሼት ገዳም እንድትሄድ እርዳት እርግጠኛ ነኝ እዛ ሂዳ ድና እንደምትመጣ አልጠራጠርም የወንቅሼቱ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳሽ እህቴ

  • @efi5807
    @efi5807 4 ปีที่แล้ว

    ብሬክስ ለኣባታቸው ደውለህ ርገመው ዉይ ምከረው አንተ ግን ተባረክ።

  • @selinaselam2881
    @selinaselam2881 4 ปีที่แล้ว +7

    ተባርክ ዘመንክ ይባርክ እሳም ጤናዎን ይስጣት አይዙሽ የኔ እእት

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 4 ปีที่แล้ว +23

    ዉይ ምን ማለት እዳለብኝ አላቂም የምር በጣም ያሳዝናሉ 😭😭😭ፈጣሪ ሆይ ከሁሉም በላይ ጤና ይስጠን 🤲🤲

    • @Salam-gw4lw
      @Salam-gw4lw 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @SUSUSofi
      @SUSUSofi 4 ปีที่แล้ว

      አሚን አላሁመ አሚን

  • @egeziabhireregnanewethiopi2027
    @egeziabhireregnanewethiopi2027 4 ปีที่แล้ว

    ብሪክስ ምንም የምለህ ነገር የለኝም መገድህን ሁሉ እግዚአብሔር ይክተልህ እግዚአብሔር ይሰጠህ ከሰዉ ምንም አይገኝም የእግዚአብሔርን ይበለጣል እሱ ይጠበቀህ አይዞህ በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @የድግልማሪያምልጅነኝ-ሠ7ጠ
    @የድግልማሪያምልጅነኝ-ሠ7ጠ 4 ปีที่แล้ว +17

    ብሬ ክስ እግዝአብሔር ይባርክሕ
    በእውነት ቃል አጣሑ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @መቢጋልአፅቢ
    @መቢጋልአፅቢ 4 ปีที่แล้ว +7

    እፍፍፍፍፍ 😢😭😭 በርኬስ ሓወይ ዓስብካ ካብ አምላክ ርከቦ አነ ብዓቅመይ ክሕግዝ አየ ቁፅሪ ፀሓፈለይ በርየዋይ

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ6ወ
    @እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ6ወ 4 ปีที่แล้ว

    እኔ እህቴ ፈጣሪ ጎብኝቶሻል ለእሱ ምንሳናዋል አይዞሽ ወንድሜ ፈጣሪ እድሜህንና ጤናህን እንደ መቱሰላ ያብዛልህ የእኔ ልበ ሙሉ ደግ የህዋ አስተወይ ልጇቿ ደስ ሲሉ እግዚአብሄር ይማርሽ ልጆችሽንም ያሰድግልሽ

  • @کونيزوجةصالحةتقية-ح4ذ
    @کونيزوجةصالحةتقية-ح4ذ 4 ปีที่แล้ว +15

    እህህህህህህህ በጣም ነው አጀቴን ያላወሱኝ
    አላህ ይረዝቃችሁ
    አላህ ይዘንላችሁ
    እናታችሁን አላህ ያድንላችሁ
    የልጅ አዋቂ😭😭😭ብራክስ አላህ ይጨምርልህ የችግር ደራሽ ወንድማችን ብሬክስ

    • @eyerus-mg9ui
      @eyerus-mg9ui 4 ปีที่แล้ว

      Amen wendmachin brikis e.r ytsebkh

  • @almilove7680
    @almilove7680 4 ปีที่แล้ว +29

    እህህ እኔንስ አጀቴን በሉኝ አይ አች አለም ላንዱ ደስታ ለንዱ ስቃይና መከራ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ

    • @جمالجميل-ه7و
      @جمالجميل-ه7و 4 ปีที่แล้ว

      እረ ወላሂ በጣምልብ ያማል ወገኖች እባካቺሁ ወገንለንደዝህ አይነትሺግርነው እንዝህ ህጻኖችበጣምያሳዝናሉ

    • @جمالجميل-ه7و
      @جمالجميل-ه7و 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ይዘንልሽ አላህያዲንሽ አዛኙእረሂሙ አዛኙጊታ አላህ ለልጆቺሽያዲንሽ ወንዲማቺያንተንምጀዛአላህይክፈልህ

  • @mulushefarawe8927
    @mulushefarawe8927 4 ปีที่แล้ว

    ብሬ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ላንተ ና ለቤተሰብ ረጅም ዕድሜ ይስጣቹ, በጣም ልብ ይስብራል

  • @ሱሱሰለምቴዋ
    @ሱሱሰለምቴዋ 4 ปีที่แล้ว +16

    ወላሂ በጣም ነው ያዘኩት አላህ ሆይ ሚስኪኖችን አስባቸው

    • @Na-un3kb
      @Na-un3kb 4 ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢

  • @brtknsrkalm5668
    @brtknsrkalm5668 4 ปีที่แล้ว +4

    ብሬክስ እንዳንተ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን እግዚያብሄር ይርዳችሁ

  • @ቤሊየጌችታናሸየራያልጂ
    @ቤሊየጌችታናሸየራያልጂ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ እንዳው ምን ብየ ሊግለፀህ ብሬክሰ ወንድሜ ትልቅ ደረጃ ያድረሰህ እግዛብሄር ቅዱሰ ምካኤል በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ለወንድሞቼ እና ለእናታችን ድንግል ማሪያም ትድረሰላችው

  • @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ
    @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ 4 ปีที่แล้ว +22

    ብሪክስ ከኛ እድሜ ቀንሶ ያንተን ያስረዝመው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ወንድሜ

    • @ሠላምለሀገሬፍቅርለወገኔኢ
      @ሠላምለሀገሬፍቅርለወገኔኢ 4 ปีที่แล้ว +2

      አወን ወላሂ እሱ ጥሩ ስራ ነው የማሰራው እኛ ግን ሀሜት ወሬ ነን ለብሬክስ ይህ ይገባዋል🛫

    • @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ
      @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ 4 ปีที่แล้ว

      @Alemnsh Tsiza ትርጉም አለው የተስተካከለውን ለማለት ነው ምን አስጨነቀሽ እኛ ያለው ብረክስን

    • @dua7045
      @dua7045 4 ปีที่แล้ว

      አችንም ይምራሽ

    • @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ
      @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ 4 ปีที่แล้ว

      @@dua7045 አሜን

    • @khayriehk1612
      @khayriehk1612 4 ปีที่แล้ว

      @Alemnsh Tsiza አላህ እስልምናን ይስጠው ላዘናው ምን ላው። እሄ።ያምሳረው ስረ። በክንቶ እዳይቀርበት። ላምንወዳው ሳው። ያምንወዳውን ማማኛት። ኡሱምንብይሳናውል።

  • @yordiametube4439
    @yordiametube4439 4 ปีที่แล้ว +27

    ምክኛት አለዉ ፈጣሪ አንተን ወደ አገር ያስገባክ ነርልኝ የኔ ጀግና

  • @EntisarUmer
    @EntisarUmer 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ እድሜና ጤና ርዝቅ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ አላህ እዳየሀቸው በረሀመቱ አይን ይይህ የኢትዮጰያ ህዝብ እንርዳቸው

  • @ኡምአብደለአዚዝእረጂምህል
    @ኡምአብደለአዚዝእረጂምህል 4 ปีที่แล้ว +7

    ምንም የምለው የለኝም አላህ አፍያህን ይስጥህ እድሜህን ያርዝመው ምን ልበል አደበት የለኝም

  • @salambelete1298
    @salambelete1298 4 ปีที่แล้ว +8

    ብሬ ፈጣሪ ይባርክህ አንተ መልካም ሰው

  • @wagayewagaye90
    @wagayewagaye90 4 ปีที่แล้ว

    የድሀ አባት ነህ አወ ሰዉማለት ምልበልስላተ ቃላት ያጥረኛል የተባረክነህ

  • @Bነኝየናቴአፍቃሪ
    @Bነኝየናቴአፍቃሪ 4 ปีที่แล้ว +9

    በሬክስ እኔ በምን ቃል እደማመሰግንህ ጠፋኝ ቃላቶች ያጥሩኛል ሽ አመት ኑርልን የልብህን መሻት ያስፈፅምህ

  • @የቅድስትድንግልማርያምልጁ
    @የቅድስትድንግልማርያምልጁ 4 ปีที่แล้ว +21

    በቃ ምን አለፋህ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ እየሰራ ነዉ እሄን እያየን እንዴት ከስደት እንገባለን 😭😭😭😭😭

  • @eeee4035
    @eeee4035 4 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይባርክህ ብሬክስ አንተ በጣም ልዩ ሰው ነህ

  • @ሀያትወለየዋሀያትወለየዋ
    @ሀያትወለየዋሀያትወለየዋ 4 ปีที่แล้ว +32

    ወላሂ መጬረስ አልቻ አቃተኝ ብሬክስ አላህ ይጠብቅህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rabiarabia1483
    @rabiarabia1483 4 ปีที่แล้ว +17

    ወላሂ ስለብሬክስ እምናገርው እንዲም ቃል የለኝ ብቻ ጂዛህን አላህ ይክፍልህ

    • @ፈቅር-ኈ7ገ
      @ፈቅር-ኈ7ገ 4 ปีที่แล้ว

      አይይይይይይይእናት
      በዛአይይይይ

    • @ፈቅር-ኈ7ገ
      @ፈቅር-ኈ7ገ 4 ปีที่แล้ว

      ምንያለህሢጠታአተሥየማያልቅብህወድም

  • @እሌኔየማርያምልጅk
    @እሌኔየማርያምልጅk 4 ปีที่แล้ว

    ብራክስ ውድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ
    @ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ 4 ปีที่แล้ว +34

    ያገር መሪ መሆን የነበረበት ብሪክስ ነበር ደሀውን እየራዳ የሚገኝው እሱ ነው ምንግስት ምንድን ነው የሚሰራው ብሪክስ ሽ አመት ኑር ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @yedehalijtube6613
    @yedehalijtube6613 4 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ እናት ያለው አይጨክንም በጣም ያሳዝናሉ ውስጤን ነኩኝ እንባ አነቀኝ አሏህ ይድረስላቸው

  • @tube-ku5sd
    @tube-ku5sd 4 ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በርታ ወንድማችን

  • @zed5924
    @zed5924 4 ปีที่แล้ว +13

    ያአላህ😢😭😭😭
    ወላሂ አስለቀሱኝ በዚህ እድሜያቸው አይ ሕይወት አልሃምዱሊላህ ሙሉ ጤና ስለሰጠከኝ 😭
    ብሬክስ ላንተ እንኳንስ መኪና አውሮፕላንም ያንስሃል ወላሂ እያለቀስኩ ነው ያየሁት

    • @mbraktesfu9774
      @mbraktesfu9774 4 ปีที่แล้ว +1

      Amlak xegu yebzehilka zehawey netom qulieti kea amlak yeabiyom

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 4 ปีที่แล้ว

      Zube subscribe argigni eshi አድስ ጀማሪ ነኝ እዳታልፌኝ አሳድጊኝ th-cam.com/video/7P3QphpV1AE/w-d-xo.html

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 4 ปีที่แล้ว

      @@mbraktesfu9774 ሰብስክራይብ አርጉኝ mbrak አድስ ጀማሪ ነኝ አሳድጉኝ th-cam.com/video/7P3QphpV1AE/w-d-xo.html

  • @tigest164
    @tigest164 4 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
    ብሬክስ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @alwafimerja
    @alwafimerja 4 ปีที่แล้ว

    አንዳንዴ ሰዎችን ለማመስገን ቃላቶች ይታጣል ብሬክስ ከአቅሜ በላይ ነው የምስጋና ቃላቶች አጣሁልህ አላህ ባንተ ብዙ ወገኖቼን እየረዳ ነውና ተመስገን እንዳንተ ቅ ሰዎችን ያብዛልን

  • @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
    @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 4 ปีที่แล้ว +5

    ብሬክስዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ እድሜ ዘመንህን ጤናህን ይስጥህ እግዚአብሔር ፈቅዶ ኢትዮጵያ ከመጣሁ በአካል ላገኝህ ፈልጋለሁ ❤❤❤❤

  • @فوزية-ص1ز
    @فوزية-ص1ز 4 ปีที่แล้ว +8

    ያአላህ ሲያሳዝኑ አላህ ይርዳችሁ እናታችሁን አላህ አፊያ ያድርጋት ያረብ አንጀት ይበላሉ ያአላህ አይ ዱንያ ብሬክስ ጥሩ ልጅ ነህ በጣም አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር

    • @alyahar3846
      @alyahar3846 4 ปีที่แล้ว

      በጣምያማል

  • @bezayemer6966
    @bezayemer6966 4 ปีที่แล้ว

    ብሬክሰየ አንተ መልካም ሠዉ እግዚያብሄር ሁሌም ከአንተ ጋ ይሁን

  • @Ak-hs5qt
    @Ak-hs5qt 4 ปีที่แล้ว +20

    ኡፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢 ብሬክስ ኢግዚኣብሔር ይባርክህ መልካምነት ለራስ ነው

    • @ergosisay5184
      @ergosisay5184 4 ปีที่แล้ว

      ኡፉፉፉ ብሬክስ ኢግዚኣብሔር ይባርክህ መልምነት ለራስነዉ

  • @እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
    @እኔያባቴልጅ-አ8ሠ 4 ปีที่แล้ว +29

    ኡፍፍፍፍ ድህነት መጥፎነዉ አገትን ይሠብራል ወላሂ አላህ ይድረሥላቸዉ እሦንም ጤናዋን ይመልሥላት ያረብ

    • @ethioethio2381
      @ethioethio2381 4 ปีที่แล้ว

      እዳዛሬምልቤተሠብሮብኝአያቅ።።በጣምበጣምነውየሟዛዝኑት።እሧንምአላህያሽራት

  • @zeburaseid8958
    @zeburaseid8958 4 ปีที่แล้ว

    ብሬክስ አንተ ምርጥ ሰው መልከ መልካም ፍጣሪ እድሜና ጤና ከቤተሰብህ ጋር ወንድሜ

  • @selamethio9512
    @selamethio9512 4 ปีที่แล้ว +37

    ብዙ የተቸገሩ አይቻለው እንደዛሬ ግን አንጀቴን የበላው የለም እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭

    • @JO-qc5ln
      @JO-qc5ln 4 ปีที่แล้ว +1

      betame.yazinalu

    • @ናኢማብትኢብራሂም
      @ናኢማብትኢብራሂም 4 ปีที่แล้ว +4

      እኔም ወላሂ በተቻለን አቅም እንርዳቸው

    • @selamethio9512
      @selamethio9512 4 ปีที่แล้ว

      @@ናኢማብትኢብራሂም እሽ ማማቲ🙏