ABC TV የኛ እንግዳ |ጥቅምት 14,2017 | እየተቀናጀ የመጣው የአማራ ዳያስፖራ ንቅናቄ ቀጣይ ምዕራፍ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 8

  • @ጠረፍ
    @ጠረፍ 52 นาทีที่ผ่านมา +1

    Abc 👌 👍 በርቱልን

  • @AkeMelaku
    @AkeMelaku ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርቱ

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx 27 นาทีที่ผ่านมา

    በርቱ ጀግናው ትንግርቱ

  • @kebe7097
    @kebe7097 36 นาทีที่ผ่านมา +2

    በሥመ እብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ከመካከል ያለው አብይ አህመድ መስሎኝ ስልኬን ሰበርኩት ይገርማል እሱን ይመስላል ምን ጉድ ነው

  • @Senen-l3z
    @Senen-l3z 20 นาทีที่ผ่านมา +1

    ዲያስፖራ የተግባር ፋኖ ሆኖ በአንድነትና በመናበብ የዲፖሎማሲንና ሌላውንም አስፈላጊ ስራ በርብርቦሽና በስኬት ሲሰራ መገኘት ለአማራ ህዝብ ትልቅ ጠቀሜታ ያለው ሲሆን ለራሱም ክብር፣ ኩራት፣ ማእረግና ስም ነው፡፡ የፋኖን ጉዳይ ይዞ በአለም ፊት መገኘት ወርቅና አልማዝ ስጦታ ይዞ ከመገኘት በላይ የሆነ እግዝአብሄርነት ያለውን የሙሉ ሰው ባህሪና ተግባር ይዞ በአለም ፊት መቆም እንደማለት ነው፡፡
    ከምርኮኛ አያያዝና ጀግንነት ጀምሮ ፋኖ ለህዝብና ለሀገር ያለው ባህሪና ሁለንተናዊነት የአለምን ህዝብ ያስደመመና ለማመን እያስቸገረ ያለ ገድል ሲሆን ማንም ይሁን ማን ለሰለጠነ አለም ፋኖን ከመደገፍ ውጪ ሌላ ለመሆን አንዳችም ምክንያት የማይሰጥ ድንቅ ነው፡፡ መንግስት ነኝ የሚለውን የአራዊት ስብስብ ጨምሮ ከሰው አራጆች፣ በሊታዎች፣ ጨፍጫፊዎች፣ አፈናቃዮች፣ አጋቾች፣ ዘራፊዎች፣ ደፋሪዎች፣ አሳሪዎች፣ ቤተክርስትያን ጨምሮ አውዳሚዎችና ተዘር\ዝሮ የማያልቅ ወንጀል ከሚፈጽሙት ሽንታም አረመኔ ኦነጋዊ ኦህዴዶች እጅግ የተለየ እና የአለምን የዘመን ጠቃሚ ሰው የሚወክል እንደሆነ አለም ፋኖን በተግባር የሚያየውና ያረጋገጠው ጉዳይ ነው እና ይህን የመሰለ ምክንያት ይዞ ዲያስፖራ አማራ በሚገባ ቢሰራ በየትኛውም ቦታማ ሁኔታ ትልቅ ስኬት ማምጣት ይችላል እና በአንድነት ሆኖ በመቀናጀት እየተናበበ የዲፖሎማሲን ስራ በሚገባ መስራት አለበት፡፡ ገንዘብም በማዋጣት በኤርትራም ሆነ በሌላ በኩል እርዳታ ስለሚደርስበት በሚገባ መስራት አለበት፡፡

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 14 นาทีที่ผ่านมา

    አማራነት ወይ ምት።

  • @AkeMelaku
    @AkeMelaku ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን ትንግርቱ ፋሲያ ላይ
    በአብይ ላይ የተቃውሞ ሠልፉ የሚያደርግ አማራ የለንም

  • @sistersquad8121
    @sistersquad8121 11 นาทีที่ผ่านมา

    በርቱ