የውስጥ ፅዳት ሙሉ ፕሮግራም||YE WEST TSDAT FULL PROGRAM HD

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @የሉልሚስትሜሪቷ
    @የሉልሚስትሜሪቷ 4 ปีที่แล้ว +600

    ታዉቃለህ የሰለምኩት ባተ ነዉ በምታስተምረዉ እጂ ምንም እዉቀቱ የለኝም የተወለድኩት ከክርስቲያኖች ቤት ነዉ አላህ ባተዉስጥ እኔን ወሰደኝ እኳንም ሙስሊም ሆንኩ ያረብ የመጀመሪያ እረመዳኔ ነዉ እወድሀለዉ የኔጀግና

    • @አብዱልሳሚ
      @አብዱልሳሚ 4 ปีที่แล้ว +23

      ማሻአላህ አላህ ካንቺ ጋር ይውን ሰብሩን ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ አብ ሽር ፣ፈተናዎችን ሲያጋጥሙሽ በትህግስት ፣እለፊያቸው

    • @የሉልሚስትሜሪቷ
      @የሉልሚስትሜሪቷ 4 ปีที่แล้ว +14

      @@አብዱልሳሚ አመሰግናለዉ ሴት ነኝ ወድሜ

    • @kante5318
      @kante5318 4 ปีที่แล้ว +7

      @@የሉልሚስትሜሪቷ Susu ማሽ ኣላሁ ተባረከ ራሕማን በጣም ደስ ይላል ደስ እሚል የፆም ጅማሬ ያርግልሽ 🙏🙏🙏

    • @የሉልሚስትሜሪቷ
      @የሉልሚስትሜሪቷ 4 ปีที่แล้ว +6

      @@kante5318 አሚን ያረብ አመሰግናለሁ

    • @kante5318
      @kante5318 4 ปีที่แล้ว +5

      @@የሉልሚስትሜሪቷ ለምቅራት እውቀትን ለመፈለግ እንደምትራመጂ ተስፋ ኣደርጋለው

  • @ሩቂያአህመድመሀመድ
    @ሩቂያአህመድመሀመድ ปีที่แล้ว +4

    ሱበሀን አላህ ብቻ ቃልያሰኝል ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ

  • @nemamhmad6307
    @nemamhmad6307 4 ปีที่แล้ว +78

    እስኪ ዛሬ ላይክ አድርጎኝ በምትወዱት ኡዝታዜ ክፍትብሎኝ ነው።እስኪ ቢሻልኝ ብዙ ስልክፍኝነው

    • @hjfury1995
      @hjfury1995 3 ปีที่แล้ว

      አብሽር አላህ ካችጋር ይሁን

  • @rahemaasfo8197
    @rahemaasfo8197 4 ปีที่แล้ว +460

    ክርስቲያንነበርኩ አሁንግን በራሴፈቃድሰልሚያለሁ አልሀምዱሊላህ ደስታየን አልገልፀውም አልሀምዱሊላህ ለአላህክብር ይገባው ያረብ

  • @47k99
    @47k99 4 ปีที่แล้ว +98

    ይሄን ዳእዎ ሁሌም እሰማዎለሁ እውነት ነው ከሁሉም በላይ የውስጥ ፅዳት ይበልጣል።

    • @እማዬያንቺዉነፋቂነኝእማ
      @እማዬያንቺዉነፋቂነኝእማ 4 ปีที่แล้ว +1

      ግን ዉስጥህን ከፀደህ ልምን ዱርዬዉ ሆናሃል

    • @hindiafathias65
      @hindiafathias65 4 ปีที่แล้ว

      Aswrwb ustad nur tiyake aleng min masale ene tekarayiche. Amara gibi new migebaw eza wisha ale seguru eza wist yibetenal. Endet new. Selate yihinal. Chirash. Melayka aygebam yilalu min large nigereng

    • @sabbontuuwallookamisee6317
      @sabbontuuwallookamisee6317 3 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @zd5125
      @zd5125 3 ปีที่แล้ว

      @@እማዬያንቺዉነፋቂነኝእማ kķkkk

    • @hamidmouhmd5762
      @hamidmouhmd5762 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @sarayesufe9874
    @sarayesufe9874 4 ปีที่แล้ว +27

    አመሰግናለሁ ባንተ ህይወቴ ተቀየረ አላህን እንደወድ አረከኝ 10000000000000000000000000000000000000000000000000000 አመት ኑርልኝ፡፡

  • @ሙስሊምነኝእኔ-ዐ4አ
    @ሙስሊምነኝእኔ-ዐ4አ 5 ปีที่แล้ว +261

    ያሲን ንሮ ላአላህ ብዬ ነዉ የምወድህ ከሰለምኩ ቅርብ ጌዜ ነዉ አልሃም ዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ እናም ክርስታን እያለዉ ሃዲሶችህን እሰማ ነበር ሁሌም አረሳህም አላህ ስራዎችህን ይዉደድልህ ዱአ አድርጉልኝ ቢተሰቦቼም አላህ እዲመራቸዉ
    ዉስታዝ አላህ ከይር ከሰሩት ባሮቹን ያድርግህ ወላሂ ሃዲስህ ደጋግሜ ባዳምጠዉ አልጠግብም ሰፕስክራብ አድርጌ አለሁ ግን ምትለቀዉን አይደርሰኝም
    የረበና ሰላም እና ህዝነት ባንተ ላይ ይሁን አላህ ይጠብቅህ

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 4 ปีที่แล้ว +6

      አልሀምዱሊላህ እንኳን ቀጥተኛዉ መንገድ አላህ መራህ🌱🌷🕋🕋

    • @طيبابنتمحمدحسن
      @طيبابنتمحمدحسن 4 ปีที่แล้ว +3

      ማሻአላህ አላህ አክበር

    • @tube-be9qo
      @tube-be9qo 4 ปีที่แล้ว +2

      አላሁአክበር አላህ በድንህ ላይ ያፅናህ /ሽ እህቴ

    • @ሱሱነኝየአላህባርያ
      @ሱሱነኝየአላህባርያ 4 ปีที่แล้ว +2

      መሸ አላህ አላህ እኮንም ቀጥተኝ መገዱ መረህ አሚን

    • @አብዱልሳሚ
      @አብዱልሳሚ 4 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ አላህ ጥንካሬውና ሰብሩ ፣ይስጥክ

  • @muhammedkemlew3708
    @muhammedkemlew3708 3 ปีที่แล้ว +33

    ቀልቤ ወደ አላህ እንዴመለስ ዱአ አድርጉልኝ ለአላህ ብላችሁ???ወንድማችሁ ሙሀመድ😢😢😢

    • @imhntube1156
      @imhntube1156 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ቃልብህን ወዴ አቅዳ በድን ቃጥያልክ ጣካራያድርግህ

  • @ethionurellah3538
    @ethionurellah3538 6 ปีที่แล้ว +189

    *_ያሲኔ_* ♥ _ከመልካም ንግግሮችህ ውስጥ ከልቤ ለዘላለም ተቀማጭ የሆነው ንግግር ይህ ነው!_
    *_የራስህ ወንጀል ይበቃሀል ስለሰዎች ወንጀል ገብተህ አትዋዥቅ_* ያልክበት
    አሏህ ያስታውስህ አብሽር በርታልን።

    • @ወአልሲ
      @ወአልሲ 6 ปีที่แล้ว +5

      በጣም ወላሂ

    • @fatumasayed877
      @fatumasayed877 4 ปีที่แล้ว +4

      ሳህ

    • @sallamkhan1200
      @sallamkhan1200 4 ปีที่แล้ว +1

      አላህ እድሜ የሪዚምሊን ወለሂ ልብ የምነከ ነው።

    • @QwQw-te8eb
      @QwQw-te8eb 4 ปีที่แล้ว

      @@sallamkhan1200 ያርብይሄንበላአንስቶልንበሰላምያኑርንያርብ

    • @nurulyekin1444
      @nurulyekin1444 4 ปีที่แล้ว

      🎋ኑሩል የቂን🎋 ይህ ቻናል ሴብስክራይብ ይፈልጋልና ///
      💐💐ላኢላሀኢለሏህ 💐💐
      m.th-cam.com/video/Hq8oVN3Y1fI/w-d-xo.html
      ይህን ሊንክ ካዳመጥክ ቦሗላ ላኢላሀኢለሏህ ልክ እንዴሰማህው ልክ በሰማህው አይነት ላይ ከሆንቅ በርግጥም አንተ ቀጥተኛው መንገድ ላይ ነህ ላኪን ቃሏን ብቻ ከሆነ ግን !!!!!!!
      ✍️ አቡ የህያ
      ወሏሁአዕለም

  • @ሀላልሚድያናአልኢማንምር
    @ሀላልሚድያናአልኢማንምር 3 ปีที่แล้ว +6

    የአላህ አላህ ማነዉ እንዴኔ ይህ ዴእዋ የሚመቼዉ

    • @UdvdbDb
      @UdvdbDb 5 หลายเดือนก่อน

      💯👍👍👍♥

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 4 ปีที่แล้ว +32

    ኡስታዘ በፈጠረኝ አላህ እምላሌው ያተፍቅ ያተውደታ በሙስልሞች ይቅርና በክርስታን እሂት ወድሞች ልብ ውስጥ መብረቅ ሰውን እደምሰረስር ያተ ሙሀባ በክርስታኖችም ውስጥ ገብቶ የሰረሰረነው አላህ ይጠብቅህ የነ ጀግና አደበት ጣፉጭ

  • @meremmustefa1855
    @meremmustefa1855 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም አንተን ስሰማ ሠላም ይሰማኛል ቀልቤ ይሰበሰባል ሽኩረን ኡስታዝ

  • @zeharaseid6775
    @zeharaseid6775 4 ปีที่แล้ว +32

    ያጀመዓ ልቤ ደርቆብኛል ዱረ አድርጉልኝ በአሏህ ከልባችሁ በጣም ውሥጤ እያሠበነው

    • @SaraSara-ld4bh
      @SaraSara-ld4bh 4 ปีที่แล้ว

      Allh gen enden aynetun meni yareg yhun weyen yemchershaw bete

    • @SaraSara-ld4bh
      @SaraSara-ld4bh 4 ปีที่แล้ว

      Keminm yelelew kentu

  • @Mom-m5u
    @Mom-m5u 29 วันที่ผ่านมา

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ሀድሲ❤❤❤

  • @sofianoori7006
    @sofianoori7006 6 ปีที่แล้ว +202

    በምን ቆንቆ ልግለፆህ ብቻ አንተም በተናገርከዉ እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ ያረህማን

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም ብሩሀና ብሩከ ሰውነህ አየኸው አያቴ ይኸቺን ቃል ይሎት ነበር ግብዞቾ ራሳቸውን አያውቁም ሁል ጊዜ የበላይ ነኝ ይላሉ አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ የሚለውንም ቃል አያውቁትም አከብርሃለሁ ላልሰሙ አሰማልን በጣም ደሰ ብሎኛል እውነቱን ሰላሰተማርከ ጊዘዜ ካለህ ደጋግመህ ብትመጣ ተባረክ ዕድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @ዋውገለቶማGoogle
    @ዋውገለቶማGoogle 4 ปีที่แล้ว +86

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አታየምታሰምርው ትምርህት ውስጤ ነው ውስታዝ ናስር

    • @oumnefisayenatualji5406
      @oumnefisayenatualji5406 4 ปีที่แล้ว +20

      በደንብ ተከታተይው ትጠቀሚበታለሽ ትለወጭበታለሽ እኔም ኦርቶዶክስ ነበርኩ ነገር ግን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራኝና ስልምናን ወፍቆኛል በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ

    • @ድንግልአማላጅእግዚአብሔር
      @ድንግልአማላጅእግዚአብሔር 4 ปีที่แล้ว +1

      @@oumnefisayenatualji5406 ቀጠተኛስ ምገድ ኣርቶዳክስ ነቺ ፈጣሪ ለቦና ይስጠሽ

    • @rabiaoumer6895
      @rabiaoumer6895 4 ปีที่แล้ว +1

      Allah esliminana yiwefkish ehit bedeb admcii bichegaw imnet eslam bicha new tikikilga haymanot ustze allah rejim edme yene adebet tafac

    • @ድንግልአማላጅእግዚአብሔር
      @ድንግልአማላጅእግዚአብሔር 4 ปีที่แล้ว

      @@rabiaoumer6895 ክክክክክክክ አሳቅሽኝ አለማወቀሽ

    • @oumnefisayenatualji5406
      @oumnefisayenatualji5406 4 ปีที่แล้ว +17

      @@ድንግልአማላጅእግዚአብሔር አልሀምዱሊላህ እኔስ ፈጣሪየን አላህን እጅጉን አመሰግነዋለሁ እጥፍ ድርብ አድርጌ እስልምናን ስለወፈቀኝ ከእስልምና ውጭ ያለ እምነት ወደውጭ በደንብ ተማሪ ስለክርስትና ምን አይነት እምነትና ማን እንደሚመለክ ከዛ ማንኛው ቀጥተኛ እንደሁ ትደርሽበታለሽ እኔም እንድምች ነበርኩ ከኦርቶዶክስ ውጭ እምነት ያለም አይመስለኝም ነበር ባለማወቅ አሁን ግን አላህ ልቦናየን ብሩህ አድርጎልኛል ሙስሊም መሆን መመረጥ መታደል ነው በእስልምናየ ፀንቼ ኑሬ በእስልምናየ ይግደለኝ ያረብ
      ሙስሊም ሳይሆኑ መሞት አንድ ሞት ብቻ እንዳይመስላችሁ ወገኖቼ ንቁ አሁንም ቅርብ ነው ብቼኛ ሀያል ዘላለማዊ አሸናፊ ጥበበኛ ወደሆነው አንዱ ፈጣሪ አምላክ አላህ ብቻ እና ብቻ ተመለሱ

  • @أالاماحمداحمد
    @أالاماحمداحمد ปีที่แล้ว +1

    ወላሒ አላህን ለመንኩት እሱም የሚያምረውን እሥልምና ሰጠኝ ግን ሥለምንም የማውቀው የለኝምነበርኩ ግን ኡሥታዝ ሰበብ አደረገልኝ እሱን ጣፋጪ ዳእዎ ሳዳምጥ ሁሉምንም አላህ አገራልኝ ኡሥታዜ አንተን እኮ አላህ ወዶህ ሰወቺ እንዲወዱህ አደረገህ ጀነተል ፊርዶስን ያለምንም ሒሳብ አላህ ያሥገባህ ከነብያቺን ጎረቤት ያዲረግህ እናትህንም አባትህንም ልጆቸመህንም ባለቤትህንም ለአላህ ብለህ የምትወዳቼው ወንዲሞቺህንም አብሮ ጀነት ሥብስብ ያዲረጋቺሁ

  • @Tabaft
    @Tabaft 6 ปีที่แล้ว +136

    እስኪ ሰለዋት በነብዮ ላይ አንበሽብሹ አላሁመ ሰሊወሠለም አለ ሀቢብነ ሙሐመድ

    • @kalthoomali9950
      @kalthoomali9950 4 ปีที่แล้ว

      አላሁመሦሊ ወሠሊማአ አላ ነብይና ሙሀመድ

    • @mam4049
      @mam4049 4 ปีที่แล้ว

      አላሁመሶለ ወሠለም አላነብይና መሀመድ ( ሰ ዐ ወ)

    • @ሀፊዛቢንትእስለም
      @ሀፊዛቢንትእስለም 4 ปีที่แล้ว

      ሰለለሁ አለይሂ ወሰልም

    • @Bd-xh9hg
      @Bd-xh9hg 4 ปีที่แล้ว

      اليحوسلم

    • @salayamustefa3767
      @salayamustefa3767 4 ปีที่แล้ว

      s.a.w

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ አግዚአብሄር ዕድሜ ይሰጥህ ሰነፎቾንና ሌቦቾን ጥሩ ተምህርት ያሰተምራል አላማ አንዲኖራቸው በሰው ላይ ከመንጠልጠል መሥራት እንዲቾሊ ይረዳል ጠፍተዋል የተረገሙ ናቸው
    ተባረከ ጊዜ ካለህ አንደ አንዴ ብትመጣ ጥሩ ነበር

  • @ሀዩነኝየረሱልወዳጅየወንድ
    @ሀዩነኝየረሱልወዳጅየወንድ 4 ปีที่แล้ว +13

    መሻአላህ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ፊ ጀዛ ሱባሀን አላህ ምክርህ ከመጥፎ ነገሮች አውጥቶ ወደ ኸይር የሚያመጡ ናቸው እረጂም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ኡስታዝ ያሲን ኑር

  • @ሉቤሀበሻዊቷ
    @ሉቤሀበሻዊቷ 4 ปีที่แล้ว +19

    ሀቢቢ ገልቢ ኡስታዜ እርጁም እድሜ ከጤና ጋር ፍገግታቺሁ ብቻ በቂ ነው እኮን ትምህርቱ❤❤❤

  • @سعدهسع
    @سعدهسع 12 วันที่ผ่านมา

    ያረብ ኡስታዜ ጀዝአከላህ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 6 ปีที่แล้ว +36

    ምን ቃል አለኝ ስላንተ አንተ የነብዩ ሰ! አ! ወ ወራሽ አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ

    • @asdaasd6047
      @asdaasd6047 5 ปีที่แล้ว

      Amiiin ya rabbi

    • @tube965
      @tube965 4 ปีที่แล้ว +1

      ተይ እንጂ ማነው ያለው ጭራሽ የነብያችን ወራሽ በፍፁም አይዴለም እንዳውም በድኑ ላይ እየቀለዴ ያለ ነው

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 ปีที่แล้ว

      s.a.w

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@tube965 ተይይይ እንጂ ማለት ምን ማለት ነው ያልሽውን አዉቀሸዋል ግን በድኑ እየቀለደ ነው ኮያልሽዉ እራሳችንን እንጠይቅ ቆም ብለን እናስተዉል የሱን ያህል አሁን ግማሽ ኧረ እሮብ እዉቀት አለሽ ብትታይ

    • @tube965
      @tube965 4 ปีที่แล้ว

      የነብዩ ወራሾች አቂዳ ምን እንዴሁ ታውቂያለሽ!!!!!
      ካወቅሽ እንዴዛ አትይም ነበር የነብያችንን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን አስተምሮት ይዘው የመጡትን ሰሀቦች ታቢኢዎች አትባኡ ታቢኢዩች አቂዳቼው ጥርት ያለ ነው እሽ እንዴነዚህ አይዴለም

  • @muhammedmax9877
    @muhammedmax9877 4 ปีที่แล้ว

    allah hulem be keyr yastawesost ustaze

  • @حمدالنقبي-و8م
    @حمدالنقبي-و8م 6 ปีที่แล้ว +37

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅ ያረብ አደበተህ ይጣፍጣል ያንተን ዳእዋ ስሰማ በጣም ከውስጤ እመሰጣለሁ ቀልቤ ይረጥባል ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ያረብ

  • @muaznazif4299
    @muaznazif4299 2 ปีที่แล้ว

    ለአላህ ብለን ስንወድህ ከሀቢቢ ጋር ሀውድ ላይ እንደምንገናኝ እያሰብን ነው።
    ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ ዑስታዝ 🌹

  • @asyaasya9177
    @asyaasya9177 4 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ቀልባችንን ሙሉ ያርግልን ኡስታዜ እድሜ ይስጥህ

    • @safaasafaa6973
      @safaasafaa6973 2 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍💝💝💝💝💝💞💝💞💝💖💖💖💗

  • @مريم-ح4ذ2م
    @مريم-ح4ذ2م 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በርታ አላህ ይጠብቅህ

  • @aldanatube4333
    @aldanatube4333 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ኦርቶዶክስ ነበርኩ አሁን ሙስሊም መሆን እፈልግ አለሁ ለአላ ስትሉ ቁርአን ግርፕ አስገቡኝ

  • @mm-qr8eo
    @mm-qr8eo 4 ปีที่แล้ว

    አላህይጨምርልህ ሁስታዜ

  • @zinetz7492
    @zinetz7492 3 ปีที่แล้ว +11

    ጀዛካላህ ኸይር❤❤❤❤❤ወላሂ ድምፅህን ስሰማ በጣምነው ደስ የሚለኝ አዳሞጨ አልጠግበውም ጤናና ሀያት ይስጥህ😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍

  • @stdfgdft7832
    @stdfgdft7832 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ 💐💐💐💐💐

  • @zinabaahmed332
    @zinabaahmed332 6 ปีที่แล้ว +6

    ይኸ ትምህረት ደጋግሜ ሥሠማዉ በጣም የሚያሣሥብ ነዉ የልብ ነገረ አላህ ዉሥጣችንን ያፅዳዉ ጀዛከላህ ኸይረ ኡሥታዝ

    • @ayathayath7614
      @ayathayath7614 4 ปีที่แล้ว

      ውስታዛችንአላህይጠብቅልን

  • @zaidzaid179
    @zaidzaid179 4 ปีที่แล้ว

    ባለህበት አላህ የጠብቀለን

  • @desalegnkumera6655
    @desalegnkumera6655 4 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ጥሩ ትምህረት ነዉ ቀጥልበት እግዘር ይስጥልን

    • @amird9210
      @amird9210 4 ปีที่แล้ว +1

      መልካም ሰው (ቅን ሰው ነህ ወይም ነሽ )

    • @sofumer4124
      @sofumer4124 4 ปีที่แล้ว

      Desalegn awon betam arif new,Allah be libachin yaqo.yew

    • @رحم-ت9ف
      @رحم-ت9ف ปีที่แล้ว

      ሱበሀንአላህ ያረብ ወገኔን አንተቀጥተኛውንመንገዲምራልኝ በራህመትህ

  • @እዉቀትከንግግርከተግባርይ
    @እዉቀትከንግግርከተግባርይ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @senyasenya8874
    @senyasenya8874 4 ปีที่แล้ว +12

    ኡስታዜ ወላሂ ቃላት ያጥረኛል አንተን ለመግለፅ አላህ ይጠብቅህ ኑርልኝ ትምህርት በልቤ ውስጥ ገብቶ ልቤን ይሰብረዋል

  • @حياةجمال-ك1ج
    @حياةجمال-ك1ج 4 ปีที่แล้ว

    በትክክል የመጀመረው ነገር የውስጣችን ፅዳትነው

  • @አይሻ-ኰ3የ
    @አይሻ-ኰ3የ 4 ปีที่แล้ว +21

    ላይክ ላይክ ላይክ። የዳእዋዎችን ቻናል ላይክ እያረጋችሁ ድናችንን እንማርርርር ውድ የኢስላም ልጆች

  • @muazahmedali6864
    @muazahmedali6864 3 ปีที่แล้ว

    Ustaaze le ALLAH biyenw ye mewadik

  • @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና
    @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና 3 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዲሊላ ሙሥሊም ላረገኝ ጌታ ያረብ ኡሥታዜችንን ረጂም እዲሜ ሥጣቸወ ያረብ

  • @hananfatuma635
    @hananfatuma635 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከአላሁ ኸይር አሚንንንንያረብብብ

  • @ethionurellah3538
    @ethionurellah3538 6 ปีที่แล้ว +42

    *ኡስታዝየ* ማሻአሏህ የኛ አንደበተ እርቱ በርታልን አሏህ ይጨምርልህ ባለህበት አሏህ ይጠብቅልን ያረብ።

    • @ሰሚራቡሺራወሎየዋ
      @ሰሚራቡሺራወሎየዋ 6 ปีที่แล้ว +1

      اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
      استاز ياسين نورو جزك الله خيرا
      ماشاء الله تبارك الله
      صلى الله عليه وسلم

    • @abav1206
      @abav1206 4 ปีที่แล้ว

      እኔግረብ መገባትእፈለገ አለሁ አሰገብኝ በአላህ ሰም

  • @aminattube92
    @aminattube92 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @nuryenurye5683
    @nuryenurye5683 4 ปีที่แล้ว +9

    ያረብ ቁረአንንአግራልኝ ዱአአድርጉልኝ እህቶች

    • @sነኝየአላህባራያ
      @sነኝየአላህባራያ 4 ปีที่แล้ว

      ያርብ ለሁላችንም ያግራልን

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 ปีที่แล้ว

      ያረብ ለሁላችንም ወላሂ

    • @nurulyekin1444
      @nurulyekin1444 4 ปีที่แล้ว

      🎋ኑሩል የቂን🎋 ይህ ቻናል ሴብስክራይብ ይፈልጋልና ///
      💐💐ላኢላሀኢለሏህ 💐💐
      m.th-cam.com/video/Hq8oVN3Y1fI/w-d-xo.html
      ይህን ሊንክ ካዳመጥክ ቦሗላ ላኢላሀኢለሏህ ልክ እንዴሰማህው ልክ በሰማህው አይነት ላይ ከሆንቅ በርግጥም አንተ ቀጥተኛው መንገድ ላይ ነህ ላኪን ቃሏን ብቻ ከሆነ ግን !!!!!!!
      ✍️ አቡ የህያ
      ወሏሁአዕለም

  • @uggvv5200
    @uggvv5200 2 ปีที่แล้ว

    አላህ የጬምርለህ ኡስታዝ

  • @ethionurellah3538
    @ethionurellah3538 6 ปีที่แล้ว +29

    *_በጣም በጣም አንገብጋቢና ወቅታዊ ምክር ነው አሏህ ይዘንልን_*

    • @Ss-gm1cf
      @Ss-gm1cf 4 ปีที่แล้ว

      ኡስተዜ ጀዘከይረን

    • @مصطفىالاثيوبي-ج6ظ
      @مصطفىالاثيوبي-ج6ظ 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ከ ሙስልሙ ማህበረሰብ ብወለድም ትክክለኛ መንገድ ያወኩት የተማርኩት ባንተ ነው ያረብ ኣላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን

  • @hayatali9321
    @hayatali9321 3 ปีที่แล้ว

    ያረብአንተበሰማነውየምንተገብርያድርገንኢላሂያረሂም

  • @aberalgarnil8034
    @aberalgarnil8034 4 ปีที่แล้ว +6

    ኡስታዝ እዳተ የተባረከ ወንድልጅ አላህ እድሰጠኝ ዱአእያረኩ ነው ከምወደው ባለቤቴ አተም ዱአአርግልኝ አሚን እላለሁ አተንም አላህ ይጠብቅህ መሸአላህ ብያለሁ

  • @Rabia-ts9vb
    @Rabia-ts9vb ปีที่แล้ว

    ጀዛከአላህኸይርኡስታዝ

  • @nunitube3739
    @nunitube3739 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን አላህ ልባችንን ያፅዳልን ኢሻ አላህ ጀዛክለ አላህኸይራን ኡስታዜ

  • @PopPo-b5d
    @PopPo-b5d หลายเดือนก่อน

    አላህይጠብቅህ ኡዝታዝ ያረብ

  • @senoritamall5224
    @senoritamall5224 6 ปีที่แล้ว +3

    sallallahu aleyhi wassallam
    sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam
    sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam
    sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam
    sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam
    sallallahu aleyhi wassallam sallallahu aleyhi wassallam

  • @aminahsen9676
    @aminahsen9676 4 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ማሻአላህ ተባረከላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abadysomaily7526
    @abadysomaily7526 4 ปีที่แล้ว +7

    አላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያርገን

  • @nejutube6948
    @nejutube6948 ปีที่แล้ว +1

    ሱብአነአላህ የማያረጅ ሀዲስ ሁሌ አዲስ አላህ ጥሩ ስራክ ይቀበልክ ኡስታዝ

  • @hayatmohammed407
    @hayatmohammed407 4 ปีที่แล้ว +9

    ሱለላሁ ❤ አለይሂ ❤ ወሰለም ❤ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ ወላሂ ኡስታዜ ያሲን እና ኡስታዝ ካልዲ ክብሩን ስስማ ልቤ ይረጥባል ዉድ እህት ወድሞቸ ዱአ አድርጉልኝ ጉረሀን እድገባኝ

  • @yaqubmohamed6063
    @yaqubmohamed6063 ปีที่แล้ว +1

    Long life my ustaz yasin la Allah biye ee wadahalow

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 4 ปีที่แล้ว +6

    ነፍሴን ምወዳትን ያክል ወድሀለው አላህ ምስክሬ ነው❤️

    • @mama-dx3eb
      @mama-dx3eb 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ይውደዲሺ የኔውድ እኔም እሱና አህመት አደምን

  • @hawamirdif7143
    @hawamirdif7143 ปีที่แล้ว

    ወሏሂ ምንምቃልየለኝ ኡስታዝ ጄዛከሏህ ጥሩእድሜናጤይስጥህ 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @AA-gl5cm
    @AA-gl5cm 6 ปีที่แล้ว +6

    አላህ በሰማነው ተጠቃምዎች ያድርገን

  • @zayinbaataadsa8056
    @zayinbaataadsa8056 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁሰታዝ አዳሜና ጤና ይሰጥክ

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 ปีที่แล้ว +9

    Mashallah በስርማንው ምንጠቀም ያድርገን አሲኔ ያኬራ ወንድሜ ❤❤❤

  • @zulayikazulayika3846
    @zulayikazulayika3846 3 ปีที่แล้ว

    ኡሲተዚዬ የኔ አንደበተ ሪቱ ትሚህረትኪ በጠሚ ይጠፊጠሊ ጄዘኪ አለ ወከይረን

  • @neima_ahmed1
    @neima_ahmed1 6 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዜ የአንተ ዳዕዋ ሁሌም አስፈላጊ ናቸው በርታልን

  • @najatnajat5482
    @najatnajat5482 2 ปีที่แล้ว

    አስተግፊሩላህ ወአቱቡ ኢለይሂ

  • @asiaahmedali2137
    @asiaahmedali2137 3 ปีที่แล้ว +3

    لاإله إلا لله انت سبحان إني كنت من الظالمين 😢

  • @taibaethio6164
    @taibaethio6164 ปีที่แล้ว

    ሱለላሁአለይሂ ወሰለም 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ያረብ
    ያረብ ያረብ ያረብ

  • @የአላህባሪያ-ቈ3ዐ
    @የአላህባሪያ-ቈ3ዐ 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ኡሥታዝ እዳተያሉትን ትላልቅሰወች ያብዛልን ትምህርት ከምንም በአ ያላ ህን መንገድ ያሥዛል እድምነጤና ይሥጥህ❤

  • @mekiali8980
    @mekiali8980 2 ปีที่แล้ว

    አላህበእዝነቱቀጥተኛውንመንገድይምራን

  • @fatme990F
    @fatme990F 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያረብ አላህ ይጠብቅ ኡስታዝ

  • @اااا-غ7ذ2ي
    @اااا-غ7ذ2ي ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እዶሜና ጤና ይስስጥህ

  • @kayeryaanewre7538
    @kayeryaanewre7538 6 ปีที่แล้ว +6

    ኡሰታዝ አለህ ይጠብቅህ ደእዎችን ያብዘልን ።

  • @emranyasin9989
    @emranyasin9989 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ እድሜህን ያርዝመው

  • @امينهالحمدللهعلىكلحاليارب
    @امينهالحمدللهعلىكلحاليارب 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅህ ጀዛክላህ

  • @omrahimfohfff9312
    @omrahimfohfff9312 4 ปีที่แล้ว

    ወስታዜ።እዴሚናጤናይጥህ

  • @kewnyayesuf4990
    @kewnyayesuf4990 6 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ ዱኒያ ወል አኼራ አላህ ይጠብቅህ የዲን አባታችን

  • @hayatseid1940
    @hayatseid1940 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ በጣም ነው የምወድህ አላህ ጀነትን ይወፍቅህ በአዱኒያ ደግሞ ደስታን ይወፍቅህ ❤❤❤❤

  • @ዚነትጉዞወደኢስላምኢስላም
    @ዚነትጉዞወደኢስላምኢስላም 6 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛከላህ ኸይረን ውድና ብርቅየው ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @zabiibaanaasir8037
    @zabiibaanaasir8037 4 ปีที่แล้ว

    Mashallaah rabin umurii kesani ha dheresuu ustazaa kenyaa qalii

  • @አሢየጉሯጌዋ
    @አሢየጉሯጌዋ 4 ปีที่แล้ว +7

    ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    እስታዝ እኔ አተን የምገልፅበት አደበት ያጥረኛል ብቻማሻአላህ አላህ ሚዳህ በጄነት ይክፈልክ እሻላ እኔም አላህ ይወደኛል ሙስልም አድርጉ ፈጥሮኛል እደንተዉድሞ ብዙ እስታዞች አሉኝ እድሜያቹ ያርዝምልን የሞቱትም አላህ ጄነት ይዎፍቃችዉ እኔም እደናተ ሳሊህ የሆነ ትዳር እዲዎፍቀኝ የሁልግዜድዋዬነዉ

  • @zaibahussan573
    @zaibahussan573 4 ปีที่แล้ว

    መሸለ ኡስተአዝ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @vbh8218
    @vbh8218 6 ปีที่แล้ว +4

    አህሌን ኡስታዜ ጀዛከ አላህ ከይር የእኔ መምህር አላህ ከጠላቶች ሴራ ይጠብቅህ የኔ ልዩ

  • @lubabaali3488
    @lubabaali3488 ปีที่แล้ว

    የኛምረጥ ኡሰታዛቸን ❤❤❤❤❤❤ ሺአመት ኑሩልንንንንንን ያረቢ

  • @seadaseada8697
    @seadaseada8697 6 ปีที่แล้ว +6

    ኡስታዜ፡አላህ፡ይጠብቅህ፡ባለህበት፡እኔንም፡በሰማሁት፡ተጠቃሚአላህ፡ያዲርገኝ፡ያረብ።።።።።።።።።።።።

  • @alimetmuhamed4843
    @alimetmuhamed4843 3 ปีที่แล้ว

    ጅዛክላህ ኡስታዝ

  • @DdDd-ih8wn
    @DdDd-ih8wn 6 ปีที่แล้ว +7

    ጀዛክ አላህኸይርን ኡስታዝ የአላህ አንተ ወደቀተኛውምንገዲ ምራን ያረብ እሲቲ ደአ አረጉልኝ ወገኖች

  • @zdhusentube6951
    @zdhusentube6951 3 ปีที่แล้ว

    ውስታዝ አላህ ይጠብቅህ የምንወድህ የምናከብርህ ትምርትህ ተሰምቶኳን አይጠገብም ቻናልህ አላቀውም ግን ትምርትህ በየቦታው አለ አላህ ሄር ጄዛህ ይክፈልክ

  • @kedirshafi3453
    @kedirshafi3453 6 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አለህ አለህ ይጠብቅህ ከእመኔ ተዘነግቼ ከነበረበት የቀሰቀስከኝ ኡስተዝ ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ፤፤

  • @markzohod4695
    @markzohod4695 4 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህሙሲልምላደረከኝጌታ

  • @إدريسإدريس-ق1ع
    @إدريسإدريس-ق1ع 6 ปีที่แล้ว +3

    በሰማነው፡ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ማሻአላህ ኡሰታዝ አላህ እውቀት ይጨምርልህ፡ እህት ወንድሞች በሰማነው፡ተጠቃሚ እንድንሆን ዘንድ ዱአ ማድረግ ይጠበቅብናል

  • @اااا-غ7ذ2ي
    @اااا-غ7ذ2ي ปีที่แล้ว

    እኔ ወላሂ መቸም አተን ባዳምጥ ዉስጤ ደስታ ይሰማኛል

  • @እኔየአሏህበሪያነኝታድዬ
    @እኔየአሏህበሪያነኝታድዬ 6 ปีที่แล้ว +4

    ጃዛከለ ኸይራን ውድ ኡስተዝችን አሏህ ይጠብቅልኝ ወሏህ የንተን ዳወ ስስማ ወስጤ በዳስተ ይሞለል

  • @najatnajat5482
    @najatnajat5482 2 ปีที่แล้ว

    አላሁምእግፊርሊሙእሚኒነ ወልሙእሚናት

  • @محمدمحمد-ه9ج7ت
    @محمدمحمد-ه9ج7ت 2 ปีที่แล้ว +4

    የሶላት ነገር አልሆነልኝም ስአቱን ጠብቄ እቆማለሁ ሶላት ግን ምን ጥቅም አለው ልቤ ሠላሳ ቦታ ይረግጣል አላህ ይዘንልን የኔ ብጤዎች ከባድ ነው ሠግድ እዳልሠገደ መሆን በዱአችሁ አትርሡኝ

  • @FirdosShifere
    @FirdosShifere ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብክህ

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 ปีที่แล้ว +10

    ማሻለህ አለህ ጡሩ መንገድ ይምራን መንገድ ስተን ነው የምንኖረው

    • @jemalawel8886
      @jemalawel8886 2 ปีที่แล้ว

      Allah ytbkh konjo tmhrt new

  • @الحمداللهعليكلحل-ص5ك
    @الحمداللهعليكلحل-ص5ك 3 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خير

  • @mediyayoutube8236
    @mediyayoutube8236 6 ปีที่แล้ว +6

    ጀዘአክ አላህ ኸይር ኡሥታዝ