የሱፍ ዱቄት አዘገጃጀት (Suf Flour Ethiopian food)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 62

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518  3 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ያገር ሰው ፣ ሰላምና ጤና ይብዛልን፣ ሰብስክራይብና ላይክ በማድረግ ስለምትሰጡኝ ኮመንት ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @mkdh7364
    @mkdh7364 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያገር ቤት ምርጥ አኗኗር ዘይቤ አስታወሽን። እናመሰግለን!!

  • @wubayehukebede9917
    @wubayehukebede9917 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ያለ መላ ስላካፈሉን ከልብ እናመሰግናለን። የኔ እኅት ምርጥ ኑሮ በዘዴ ነው። እግዚያብሄር ያክብርልን።

  • @ሮም
    @ሮም 2 ปีที่แล้ว +3

    የፋብሪካ ዘይት በከባድ እሳት እና ኬሚካለል ውስጥ አልፎ እንደሚጨመቅ ይናገራሉ ያንቺ ግን የተፈጥሮ ይዘቱን እንደጠበቀ በባህላዊ መንገድ ያሳየሽን አውቀት የትም አይገኝም ኮሎስትሮ ካንሰር ይኼንን ብንጠቀም አጠገባችንም አይደረስም ነበር በጣም ተባረኪ እህቴ

  • @biritubule6905
    @biritubule6905 9 หลายเดือนก่อน

    Zed yene gobez tabareki!!

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekiling yene melikam liyu muya new yemitastemirin endet endemitaft tayeng beteley letewededew zeyit mefitihe. Love and share it 😘

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ዜድዬ ጠፋሽብን አትጥፊ 😗😗😗🌹🌹
    እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ እንዲህ እንደሚሰራ አላውቅም
    እሞክረዋለሁ የተባረከ ይሁን የኔውድ አመሰግናለሁ👏👏💕

  • @HarlavanisPanagiotis
    @HarlavanisPanagiotis 3 ปีที่แล้ว +3

    Wonderful video dear sister, have a happy weekend!!!

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምያምር ሰፍ ነወ ሰፍተፌት እንደምጣፍጥ ያሰታውቃል እጅሸ ይባረክ

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 ปีที่แล้ว

    ግሩም ሙያ ከምስጋና ጋር👌

  • @sadaabrar3658
    @sadaabrar3658 3 ปีที่แล้ว

    አዲሥሙያ ሥላሣየሽን እናመሠግናለን

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 6 หลายเดือนก่อน

    Kechaleshi ye enchet mankia tetekemi lelawe ehel yemifech ale esune tetekemi aleza ye buna machine yabelashibeshale .beterefe arefe newe .

  • @alemwobe3044
    @alemwobe3044 3 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ውድ ከች ብዙ እንጠብቃለን አትጥፊ

  • @agostinaconforti7888
    @agostinaconforti7888 5 หลายเดือนก่อน

    Gobez balmuya nesh

  • @misraky1548
    @misraky1548 3 ปีที่แล้ว

    Welcome back Zed.
    I luv your fork. 😊
    My grandmother used to make baqela wet and misir wet with suff water. It was delicious.

  • @ReditMekonnen
    @ReditMekonnen หลายเดือนก่อน

    ዘይት ለመስሪያስ ማመስ ነው ያለብን

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 3 ปีที่แล้ว +1

    የጠፋ ሰዉ እንኳን ሰላም መጣሽ👍

  • @alemwobe3044
    @alemwobe3044 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የእናቶቻችንን ሙያ ሳንማር ለወጣን ልጆች ጠቃሜ ነገር ስለሆነ እያስተማርሽን ያለው በርችልን በጣም በርግጥ ድካም አለው ማሰብም ይፈልጋል ተቀባይ ይኖርው ይሆን አይሆን የሜለው ሌያስጨንቅሽ ይችላል ግን መቸም አንዳታቋርጭ በርችልን

  • @SalamSalam-pb8ri
    @SalamSalam-pb8ri 6 หลายเดือนก่อน

    እንዶም. ዛይት. አልግርዛም. 😂😂🥰🥰

  • @tigisttigist1162
    @tigisttigist1162 3 ปีที่แล้ว

    Enamesgenale betam konjo new

  • @azebworkneh1494
    @azebworkneh1494 ปีที่แล้ว

    Le fitfit mehon aychelim?

  • @Lubaba-j6m
    @Lubaba-j6m 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @agostinaconforti7888
    @agostinaconforti7888 5 หลายเดือนก่อน

  • @meseretberhanu6042
    @meseretberhanu6042 3 ปีที่แล้ว +3

    የምርጡች ምርጥ ባለምያ ብዬሻለሁ እኔ ካንቼ ብዙ ቅመሙችን ለምጃለሁ እና ተባረኬ

  • @almazgil1073
    @almazgil1073 2 ปีที่แล้ว

    Be ferenge suf mesrat yichalal?
    Amseguinalew

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 3 ปีที่แล้ว +1

    ላይክ ወደ በርቺ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 3 ปีที่แล้ว +1

    ግን በጣም ሲቀረው ብናምሰው ለሰላጣ ፍትፍት አይሆንም ወይ ይሄ ተዘጋጅቶ ለብዙ ግዜ ሰለሜቆይ ቀላላል ዘደ ነበረ ትቅቅሉ

  • @selamawitkassa934
    @selamawitkassa934 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ለአልጫ ሽሮ ይሆናል ወይ ከጠቆረ ብዬ ነው።

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  3 ปีที่แล้ว

      በጣምም አይጠቁርም ሲታመስ ካላረረ ተጠቀሚው አመሠግናለሁ

  • @tsehaiabreham3432
    @tsehaiabreham3432 3 ปีที่แล้ว

    ዜድ በጣም ምርጥ ሴትነሽ እወድሻለው አከብርሻለው የኔ ጨዋ

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 3 ปีที่แล้ว

    የቅቅሉንዐአሳይን ዜድየ

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 3 ปีที่แล้ว +2

    ዜድየ መቸም ግጥም ያልሽ ባለሙያ ነሽ እንዴት እንደምወድሽ ተባረኪልኝ

  • @jossykennedy7406
    @jossykennedy7406 3 ปีที่แล้ว

    Sufu gn wagaw dena new

  • @ZelalemHilemikael
    @ZelalemHilemikael 2 หลายเดือนก่อน

    እህቴ በጥብጠን መጠጣት አይቻልም????

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @alexhm3264
    @alexhm3264 ปีที่แล้ว

    በርበሬ አሳንሰሻል።

  • @kebenetsegaye1642
    @kebenetsegaye1642 9 หลายเดือนก่อน

    ለፍትፍት ይሆናል እንዴ?

  • @WintaTsegay-fi9fq
    @WintaTsegay-fi9fq ปีที่แล้ว

    Yet yigejal

  • @WintaTsegay-fi9fq
    @WintaTsegay-fi9fq ปีที่แล้ว

    Yet now mgeno

  • @meseretberhanu6042
    @meseretberhanu6042 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሌ እስፔስ ቲዬብ እንዳንቼ ቆልታ ፈጭታ ለፍትፍት ሰርታዋለች

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518  3 ปีที่แล้ว

      ለፍትፍት የተቀቀለው የተሻለ ነው ፣ አመሰግናለሁ

  • @anesjemal2816
    @anesjemal2816 2 ปีที่แล้ว

    12p